ልዩ የሕምባሻ/አምባሻ አሰራር/ Traditional Tigrayan Himbasha / Ethiopian Food Bread

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • This is traditional Ethiopian & Eritrean bread with a little twist.
    All my videos are made with english subtitles
    For more Ethiopian food recipes visit my channel 👇🏽 / @edyskitchen
    #EthiopianFood #Ambasha #HmbashaRecipe #Eritrea

ความคิดเห็น • 766

  • @EdysKitchen
    @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +113

    Ingredients
    7g Dry yeast
    240ml Lukewarm water
    Black onion seeds
    Zest of one lemon
    2tbs sugar
    1/4 cup vegetable oil
    4cups of bread flour
    1/2 tsp salt
    1tsp baking powder
    1/4 cup double/whipping cream
    12” pan

    • @ekrammohamed2938
      @ekrammohamed2938 3 ปีที่แล้ว +1

      የታሣታፋሩነ

    • @ghebrughennet9720
      @ghebrughennet9720 3 ปีที่แล้ว

      000000000000000000000000000000000000000000000000lp000000000000000000000000000000000000000000000000000000l0000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000l0000000000000000p000000000000000000000000000000000000000000000000000p0000pllll0ll0l00llllllllp0llllplllllllllllll⁰ll0ll0l0l0lp00llll0000000000000000000000000000⁰000000000000000pl000l000000000000000l0000000000l0l000pl00l000000p00

    • @nejulov4209
      @nejulov4209 3 ปีที่แล้ว +1

      Bread flour men aynet nw mehone yalbet Semun letetfilegn techiyaleshi

    • @birtucanmenbr9733
      @birtucanmenbr9733 3 ปีที่แล้ว +2

      እናመሠግናለን🙏🙏❤

    • @zebibtekietekie6072
      @zebibtekietekie6072 3 ปีที่แล้ว +6

      Hi sis this s beautiful can I ask why did we use the double cream pls

  • @rebkalemma6123
    @rebkalemma6123 12 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ እጅሽ ይባረክ!! አምባሻ አገጋገር ብዬ ጎግል ሳረግ ከወጡት ውስጥ ያንቺ ብዙ ቪው ነበረው እና ከፍቼ መጀመርያ እስከመጨረሻ አየሁት , ግብአቶቹን አቀረብኩ ድጋሚ ከፈትኩና ካንቺ እኩል እየለካሁ አቡክቼ ጋገርኩት ! ባጣም ጣፋጭ ለስላሳ አምባሻ ሆነልኝ!
    እውቀትን ጨምሮ ይስጥሽ!

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው በጣም አሪፍ አንባሻ ነዉ እኔም ልክ እንደዝህ አርጌ ነዉ የምጋግረዉ እማየን ነብሶን ይማረዉ ሙያ አስተምረናለች እናት ለዘላለም ትኑር ❤

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede4231 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ቪድዮ!!! በጣም የተመቸኝ ደሞ ግብአቶቹን ዘርዝረሽ መፃፍሽ ነው። በጣም ጥሩ ነው በርቺ!!!

  • @tgkiremttube9097
    @tgkiremttube9097 3 ปีที่แล้ว +43

    Wow ልዩ ነው እህቴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 3 ปีที่แล้ว +6

    እጅሽን ቁርጥማት አይንካው የኔ ትሁት ምርጥ ባለሞያ በጣም እናመሰግናለን

  • @shlmel
    @shlmel 3 ปีที่แล้ว +51

    🙏❤ "no matter how many Ethiopian videos I watch it's crazy how soft they speak their language...or is it just me"🤔

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +3

      🙏🏾🤗😉

    • @rim11011
      @rim11011 3 ปีที่แล้ว +2

      You might be the only one because all my german colleagues don't share your thoughts on this one... Come to think of it, it might just be my voice lol

    • @shlmel
      @shlmel 3 ปีที่แล้ว +15

      @@rim11011 🙏"if I'm the only one then that means as long as I'm hearing all of your voices with-in my life's lane, it's another affirmation for me that I am the Great Grand Son of an Ethiopian Karaite Jew (not messianic jew) which means this is good. I can hear you...all of you" #Family❤

    • @tube9767
      @tube9767 3 ปีที่แล้ว +1

      @@shlmel 😘😘🤗🙏

    • @Haymanotsavedbygrace
      @Haymanotsavedbygrace 2 ปีที่แล้ว +5

      We are mostly soft spoken

  • @bezamekuria6333
    @bezamekuria6333 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉንም እከታላሁ በጣም ደስ ይላል የሸሜታ አሰራር ብታሳይን በሚጥሚጣ ወይም የመበበርበሬ የሚሳራዉነን

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 3 ปีที่แล้ว +4

    I am making it right now but without milk tsom selhone. Thank you for sharing 😊.

  • @wttm7266
    @wttm7266 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን
    🙏🏻🥰🙏🏻

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss 3 ปีที่แล้ว +3

    Eskakun kayehut endezi yemiyamr alayehum bravo

  • @Aberashe-nt9kl
    @Aberashe-nt9kl 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም.ጥሩ.የሆነ.የአንባሻ.አዘገጀጃት.ነዉ.ያየሁት.በርቺ.በጣም
    ጥሩ.ነዉ

  • @sagysror3178
    @sagysror3178 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ቆንጆ ሕምባሸ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 💞💞💞💞

  • @tsiontadesse4406
    @tsiontadesse4406 3 ปีที่แล้ว +5

    Well done I love the way you baked the Ambasha/ Ethiopian’s / Eritrean’s traditional Bread. I am trying to bake today hope will come out nice. Please can you tell me where you buy your tray? Also the pan that you are using for Injera as well. Thanks

  • @YummyEthiopian
    @YummyEthiopian 3 ปีที่แล้ว +32

    አሪፍ ነው ያምራል እጅ ይባረክ
    እኔም ጋር ብቅ በሉና ምርጥ ምግብ ቅመሱልን 😍 ተጠርቶ መቅረት የለም ታዲያ 😀

    • @maba3431
      @maba3431 2 ปีที่แล้ว

      😄😄

  • @daud4299
    @daud4299 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም በጣም ደስ የሚል ሕምቧሻ ጎበዝ የኔ ቆንጆ 💋💋

  • @genetabraha3943
    @genetabraha3943 3 ปีที่แล้ว +5

    Gobez betam yamral telo beye imokerewalehu amesegenshalehu👏❤

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 2 ปีที่แล้ว +3

    ጋግሬው በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ

  • @MrBababuwi
    @MrBababuwi 2 ปีที่แล้ว +1

    yours is the only one easy to follow. thanks for sharing

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አሪፍ ነው እጅ ይባርክ :: ግን ከላይ የሚቀባው እርጎ ለፆም ግዜ መብላት ያስቸግራል ሌላ መቀባት ይቻላል ወይ?

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      የወይራ ዘይት በስሎ ሲወጣ በስሱ መቀባት ይቻላል

  • @tube-xi5ot
    @tube-xi5ot 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አደቅሻለሁ በርች
    ወይይይ ህልም ነው የመሰለኚ
    ሞክሬ ከወጣልኚ ብቻ ምን አይነት ቃል ደስታየን እደምገልፅበት አላውቅም. ብዙ ነገሮችን እከታተላለሁ ስሞክር ይወጣል አይወጣም

  • @bmnamens5549
    @bmnamens5549 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ተረጋግተሽ ነዉ የምታሰረጅዉ
    ድንቅ ነዉ ይገባል 👍

  • @ruthbekele8410
    @ruthbekele8410 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ እኔማ እጅሽ ላይ ገና ስታቦኪው እራሱ እጐመጃለሁ፡፡

  • @tube-xi5ot
    @tube-xi5ot 3 ปีที่แล้ว +1

    ገና ሳይጋግር ወይም ሳይበስል ያጓጓል ማሻአላህ በርቺ
    ሞክሬ እመለሳለሁ በሌላ ቀን

  • @timnitandebrhan4044
    @timnitandebrhan4044 3 ปีที่แล้ว +10

    From the start right to the end very clear and easy, excellent presention well done and thank you for the tip how to have soft hambasha 💕

  • @simakebro4845
    @simakebro4845 2 ปีที่แล้ว +3

    It is so delicious thank you

  • @makdatsegaye5180
    @makdatsegaye5180 3 ปีที่แล้ว +6

    Wow በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 🤩🤩🤩

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ በጣም ምርጥ ነው ባለፈውም ሰርቼ አሪፍ ነበር አሁን በድጋሚ ሰራሁ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @ruthkidane5265
    @ruthkidane5265 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing with your kind and clear instructions the great recepies.

  • @hannastaste2543
    @hannastaste2543 3 ปีที่แล้ว +8

    Wow, it looks very delicious and, your tips are wonderful, thank you. 😊

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 2 ปีที่แล้ว

    የዱቄት ነገር ሁሉም ይሆናል ወይስ ሻል ያለ ይኖራል በተጨማሪም በጤፍ ዱቄትስ መሞከር ይቻላል ወይ ከጤና አንጻር እናመሰግናለን ለጥረትዎ

  • @konjitderse3048
    @konjitderse3048 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው ጎበዝ በርቺ እንደዚህ ከመጀመርያው ድረስ እይቼም እላቅ ዋው የመጀመሪያዬ ከነእነጋገርሽ ቅመም ብዬሻለው❤

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Wowwww እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you Adotye. thanks for sharing as well. I love your house btw 🙏🏾🌷

  • @Mojo1132
    @Mojo1132 3 ปีที่แล้ว +1

    Itiyoophiyaa ambasha yelem ye Tigre new hulum yerasu bahelawi yedabo aserar alen ye Tigre tradition new ye eritrea abahsa yemibal yelem. Galatoommi ❤❤

  • @shikorina6165
    @shikorina6165 3 ปีที่แล้ว +6

    It looks very well done. Can't wait to try it 👌🏼

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም አርገሽ ነዉ የሠራሽው እጅሽ ይባረክ👍👍👍👍👍👍👍👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍

  • @almaztsegazeab5560
    @almaztsegazeab5560 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነውየምትሰሪው። ሁሉ፣ እኔ የምጠቀመው ጥቁር ስንዴ (whole wheat or whole grain) ግን በጣም ኩፍ አይልም. ለሱ መላ ካለሽ ብታካፍይን ደስ ይለኛል.።

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ በሄድኩበት መንገድ ሄደሽ በ ሰልፍሬዚንጉ ፋንታ wholewheat አድርገሽ ካጎበጎብሽው ይሰራል እንደውም እሱ ቶሎ ኩፍ ይላል ከዚኛው ቀዝቃዛ ቦታ ካልሆነ. እምቢ ካለ ግን አብሲት ካረግሽ በሗላ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደርአርጊበት

    • @almaztsegazeab5560
      @almaztsegazeab5560 3 ปีที่แล้ว

      @@EdysKitchen በጣም አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow very nice ambasha. I like the way you bake it. I can't wait to try.

  • @ruthasfaha2726
    @ruthasfaha2726 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you and God bless you.
    I have tried with out double cream but the softness was amazing, I cover it with the cloth and cling film.
    Very useful lesson

  • @mutimuti9998
    @mutimuti9998 ปีที่แล้ว

    የውሀው መጠን በብርጭቆ አሳይን በጣም ያምራል

  • @selamnikulu-ol1ul
    @selamnikulu-ol1ul 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎቦዝ! 100%

  • @algenaatenafe9889
    @algenaatenafe9889 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዴት ያምራል የተለየ አምባሻ አሰራር እናመሰግናለን እህቴ

  • @Hebanized
    @Hebanized 3 ปีที่แล้ว +4

    It looks amazing! I bet it tastes even better:) Thank you for sharing.

  • @TheTiegstc
    @TheTiegstc 3 ปีที่แล้ว

    Betam betam konjo new tebareke eregatashe erasu endet dese yelel emokeralew

  • @ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ
    @ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ያሠላም አሁንጋግሬዉ ሢያምር ወላሂ❤❤❤❤❤

  • @elsagebreselassie4705
    @elsagebreselassie4705 3 ปีที่แล้ว

    እስይ የኔ ባልሞያ እጅሺ ይባረክ ጥሩ ባለምያ ያስደጉሽ እንደሆንሺ ከአያዝሺ ያስታውቃል ተባርክ የኔ ጎበዝ ጽም በሚሆን ግዜ በክሬም ፍንታ ምን እንጠቀም ይኔ ቅር

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔ እህት. በፆም ግዜ ዘይት በትንሹ መቀባት ይቻላል ለወዙ 💞🙏

  • @azeba1335
    @azeba1335 3 ปีที่แล้ว +2

    Waw really nice thank you. I can't wait to try it.

  • @hawaali8775
    @hawaali8775 3 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ በጠም ግል የተመጠ ለመስራት ቀላል በተለይ መመጠኛውን መግለጽሽ ለየት ያረግሻል በርቺ በሌላ ቨዲዮ እጠብቅሻለሁ

  • @MatherAbiye
    @MatherAbiye 5 หลายเดือนก่อน +1

    እጅሽ ይባረክ ቆጆነው።። 👍👍

  • @SuzanBailey-eg5jz
    @SuzanBailey-eg5jz 12 วันที่ผ่านมา

    እጅሽ ይባረክ
    ግን ሊጡ ኦቭን ውስጥ ስታስገቢው ምን ከደንሺ እህቴ??

  • @meronkebede8520
    @meronkebede8520 3 ปีที่แล้ว +1

    ሃይ ኤህተኢ ኤኔ ኣልገባኔም ኬሬም የምትይው ኣደራ በስል ኣሳይን ጎበዝ ነሽ

  • @jennydaniel6123
    @jennydaniel6123 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Mashalah i did exactly what u did it was fantastic 👌 thanks very much for sharing

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      My pleasure 🙏🏾❤️

  • @ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ
    @ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ ተበልቶ እማይጠገብ አምባሻ ነው 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @addisalemashine
    @addisalemashine 3 ปีที่แล้ว +6

    It looks delicious! Where did you find the sefed?

  • @tesfatsion-x3u
    @tesfatsion-x3u 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው ተመችቶኛል ግን ያለ ዘይት መስራት እንችል ይሆን

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you girl! It looks beautiful

  • @asternerayo3279
    @asternerayo3279 3 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏 Again excellent everything you do is the best may God bless you

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 2 ปีที่แล้ว

    Serahut bexam arif new tebarki
    Bwrchi

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much. I appreciate the way u did as well as yr presentation.

  • @hayatmohamed8152
    @hayatmohamed8152 ปีที่แล้ว +1

    Why did you stop TH-cam, I like your channel

  • @feventsegay1817
    @feventsegay1817 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ብጣዕሚ ፅቡቅ ቀፅለሉ

  • @Adina809
    @Adina809 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow different thanks for sharing with us God continues blessing you 🌹❤️🇪🇷

  • @genetwelbe2892
    @genetwelbe2892 3 ปีที่แล้ว +10

    Thank you, it looks good

  • @KisanetHadgu
    @KisanetHadgu 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ቀጥይበት

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 ปีที่แล้ว

    ዋው እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @ياربسادين
    @ياربسادين 3 ปีที่แล้ว +4

    ماشاءالله

  • @ሩቅያጀማል
    @ሩቅያጀማል 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ እንዲ ነዉ ሙያ ተባረኪ

  • @sebeleg7835
    @sebeleg7835 3 ปีที่แล้ว +8

    Wow, I can't imagin how tasty became. Thank you very much

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላች ይሁን ሰኒ መጀመሪያ እጅሺ ይባረክ አሪፍ አባሻ ነዉ አባሻ ከሰራሁ ብዙ ግዜ ሆኖኛል አሁን ልክ አንችን ቻዉ ብየ ጀመርኩ ዛሬ ባአንች ባልሺኝ መሰረት እሞክረዋለሁ
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 2021 የሰላም የጤና የደሰታ የብልጽግና ያርግልን ለሁላችሁም 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊በርች

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔማር ላንቺም 🥰🙏❤️

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል หลายเดือนก่อน

    ገባኝ አመሰግናለሁ ቅርጹ የማጠፋብኝ አያቀጠንኩ ነው ለካ በዳቦ አንደኛ ነኝ

  • @sg631
    @sg631 3 ปีที่แล้ว +2

    Amazing Ambasha. Thx Edi

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ልጅ እኔ በዳቦ አንጀኛ ነኝ ግንአመበሻ ቅርጹ እየጠፋ ስላስቸረኝ ትቼዋለሁ እስቲ አሁን ለኪዳነምህረት እንዳንቺ እሞክራለሁ

  • @gelilagebrehiwot7713
    @gelilagebrehiwot7713 3 ปีที่แล้ว

    Wow betam yamral even the color combination is good

  • @tesfatsion-x3u
    @tesfatsion-x3u 9 หลายเดือนก่อน

    በድጋሚ መጣሁ። ከመኮፈሱ በፊት ብንሸልመው ችግር አለው?

  • @zelalemmengistu120
    @zelalemmengistu120 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም በጣም አሪፍ ነው ባልቀምሰውም ባይኔ ቀመስኩት ።አንድ ጥያቄ አለኝ ሊጡ ፉርን ውስጥ ስናስገባው እሳት ከላይና ከታች አለ ስለዚህ የትኛውን ነው ይምንለኩሰው? አመሰግናለሁ

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      ሁለቱ አምድላይ ነው ሚለኮሰው .🙏♥️

  • @kedijasherifmohammed1196
    @kedijasherifmohammed1196 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋውው በጣም ልዩ ነው ሽኩረንንን!!!

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 3 ปีที่แล้ว +30

    ተባረኪልኝ ጎበዝነሽ መልክስጠኝ ሙያ ከይቱብ ይልሻል ይሄነው

  • @elsaferede6679
    @elsaferede6679 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል የዳቦ ማቡኬሽንና መጋገሬውን ከየት እንደሚንገኝ ንገሪን

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ፓኪስታን ሱቅ

  • @SeniyeGebriel
    @SeniyeGebriel 3 หลายเดือนก่อน

    Wow 👏🙏💝እጅሽ ይባረክ ውዴ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ ቤተሰብ ሆኛለሁ በጣም ደስ የሚል ሀምባሻ ነው እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ

  • @hayatredwan9145
    @hayatredwan9145 3 ปีที่แล้ว

    በታም ያምራል ተባረኪ ክሬሙ በዉስጡ ልዩነት ይፈጥራልንቁላል ቢጫ ቢቀባስ በ

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ይቻላል ምንም ችግር የለውም 👉🏽

  • @alomrezene304
    @alomrezene304 2 ปีที่แล้ว

    Betam qunjo new thank you for sharing. Gen which flour is good? Yetnaw product?

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  2 ปีที่แล้ว

      This is the one i used www.where2save.co.uk/wp-content/uploads/2021/03/Istanbul-Flour.jpg

  • @sikosilo754
    @sikosilo754 10 หลายเดือนก่อน

    ሙያብሎዝም እንሞክራለን እኛእናመስግናለን ሙያሽንስላካፈልሽን

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 ปีที่แล้ว

    Le fasika yehen anbasha egageralehu tebareki yeni balemuya

  • @user-un5nn3df7r
    @user-un5nn3df7r 7 หลายเดือนก่อน

    ኢድ ይባርክ እዝውቲ ዋሓለ እግዚአብሔር ይባርኺ

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ ስራሽ ጥርት ያለነው ወሬም አታበዠም እናመሰግናለን

  • @tigistbitew2267
    @tigistbitew2267 3 ปีที่แล้ว

    Thanks konjo betam yemamir ambasha yet nw trywen magigit yemichlew

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      yenen ke asian shop new yegezahut enesuga aytefam

    • @tigistbitew2267
      @tigistbitew2267 3 ปีที่แล้ว

      Thanks konjo

  • @helenamine4878
    @helenamine4878 3 ปีที่แล้ว +1

    I really like it keep it's up and also Where i can find the pan please

  • @minatube1146
    @minatube1146 3 ปีที่แล้ว

    Waw endat endemeyamer ejesh yebarek metecha lebela pls

  • @geta916
    @geta916 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ 😍😍😍😍😍😍

  • @abrehetanania7269
    @abrehetanania7269 3 ปีที่แล้ว

    እግዝአቢሄር ይበርኪ እድመንትእናን ይሀብኪ ብታእሚ ዘደንቕ ወህልነት ጽርየትን አገባብን

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      🙏🤗❤️ የቐንየለይ

  • @dhftoyibabintmengesha333
    @dhftoyibabintmengesha333 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ቀጥይበት

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ አሰራሩን ስላሳየሽኝ

  • @sylviasanchez5868
    @sylviasanchez5868 2 ปีที่แล้ว +1

    Would love to try this!! Does anyone know if the black onion seeds give a strong flavor? Thanks

  • @senaitabrahaabraha659
    @senaitabrahaabraha659 3 ปีที่แล้ว

    Betam gobez nesh geta egshn ybark

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ነሽ እንዴት ያምራል 👌👌👌👌

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እጅ ይባርክ

  • @emunafiorina7155
    @emunafiorina7155 3 ปีที่แล้ว

    Betam yamiral ghobz bale moya indezih yemiyamir eskahun alayehum registi ybareki 🤩👍💖💯💫

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      amen my dear 🙏🏾❤️

  • @jeg11
    @jeg11 3 ปีที่แล้ว +1

    Did you preheat the oven first?

  • @hha6406
    @hha6406 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ልዩ ነው ግን እምባሻ ላይ የሚታሪግበት ቀሞሞች በትግሬ ልትፅፍልኘሸ ትችላለሽ ዉድዋ አህቴ 🙏🙏🙏💔💕💕❤❤❤❤❤❤

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      7 ግራም ልቪቶ
      240ሚሊ ማይ
      አበሱዳ
      ህካክ 1ለሚን
      2ዓቢ ማንካ ሽኮር
      1/4 ኩባያ ዘይቲ
      560ግራም ሓሩጭ
      ጭው
      ቤኪንግ ፓውደር
      2ዓቢ ማንካ ክሬም

    • @biyazniegebeyehu5878
      @biyazniegebeyehu5878 3 ปีที่แล้ว

      @@EdysKitchen thjkjhdsazcvb ጰኸነአከሰቀቦቦብሥቀቅቕሴሴሳሲሲሱሱሳሴሴሴሳሲስስስሴሳሲሲሳሴስስሴሳሳሴስ7ሸአነኀቸተኀጨወጸከደመአሰነነኀተቸኀአከ?ኀቸ