ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አብርሼ የኔ ምርጥ ሰው በህይወቴ ውስጥ ካገኘኋቸው ሰዎች ውስጥ ትልቅ ቦታ የምሰጥህ በሁለት በኩል የተሳልክ ምርጥ ሰው #You are my role model እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ወንድሜ!!!
Abirshe my brother. Nice to see you here.
ፈጣሪየ ማርን ይቅር በለን ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን ውድ ኢትዮጵያዊያን እህት ወንድሞቼ ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ በፆሎት ሁሉንም ነገር ማሸነፍ እንችላለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ohhh abrshiee berta betam arif eyita new !!!
Behiwete kemakachew sewoch hulu teleyaleh yene sew akbari,yene andebete rtu fetari endante yalu sewoch yabzaln .......fetari yehiwot zemenhn ybarklh 🙏
ትክክል የሰለጠነ ሰው ነው መሰደድ ያለበት ወደ ሳውድ እና ሌላም ሀገር ነርስ ዶክተር እደ ፊልፒስ እደ ግበፅ እደ ህንድ ሱዳን የተማሩ ናቸው
Wow amazing explanation. Abrshe akurtehenal!!! Keep up your good work bro.
Tnx betam astemri program
ይሄ ደግሞ ምን ጥያቄ ያስፈልገዋል? ሰው ስደት የሚመርጠው ሲመረው ነው። የኑሮ ውድነት በሀገራችን በጣም ከልክ ያለፈ ነው። በዚያ ላይ የስራ እድል የለም። ሰው ተምሮ እንኳን ስራ መያዝ አይችልም። ሁሉም ነገር በቤተሰብ፣ በዘመድ እና በምታውቁት ሰው ነው የሚሰራው። ታድያ እንደዚህ አይነት ሀገር ላይ እስከመቼ መኖር ይቻላል? ሰው ስለሚመረው ነው፣ በቃኝ ብሎ የሚሰደደው።
ከሰውየው ኋላ በስተቀኙ ያለችውን ልጅ በጣም ታምራለች ከነ ማስኳ ብሎ አንድ ጓደኛዬ ወዷታል ኧረ የምታውቋት አንድ በሉት
ሰላምላገራችን
Abrish yimechish abatie
ችግር ነዉ ለሥደት እሚዳርገን
ሠላም ተሥፍዬ፡ ፈጣሪ መቻቻሉንና መከባበርን ያድለን ከችግር እና ከበሽታ ሀገረችንን ይጠብቅልን ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡ ሁላችንም ሠላምን እንስበክ፡፡
Was des ylal
ውዶች ኑ እንደማመር
አንቺ ልጅ ግን ሰውን አታኮስሽ pls