የተገጣጣሚ ቤቶች ተስፋ ፣መስከረም 4, 2015/ What's New Sept 14, 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2022
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #EBS_NEWS
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 24

  • @mahletbelayi4855
    @mahletbelayi4855 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ሀገሬ እደምነሽ እድገትሽ ጥሩ ነው ግን በጥንቃቄ ይሰራ ባይ ነኝ
    ጆርዳን ሀገር አንድ ህንፃ ተደርምሶ የተጎዳም ሰው የሞተም አለ የተቀሩትከምድርላይ ሆነው ድምፅ ያሰማሉ ግን እዴት ተደርጎ ይውጡ እየው ዛሬ ሁለት ቀናቸው ከላያቸው ላይ ተደፍኖ ስለዚ ጥንቃቄ ይኑረው ባይ ነኝ

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል እባካችሁ ወደ ክፍለ ሀገርም ጎራ በሉ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 ปีที่แล้ว +5

    አለም በሙሉ እየተጠቀመበት ነው እኮ 50 አመቱ ነው አዉሮጳዉያኑ ሲጠቀሙበት ቆይተዋል ልመመደዉ ሀበሻ ነቃ በል ፍጠኑ ለስልጣኔ ሌላ የተሻለ መጧል ቬጋስ ዉስጥ አየተሞከረ ነው በጣም ፈጣን ርካሽ እጅግ በጣም አስተማማኝ ።።።

  • @mr.nobody9086
    @mr.nobody9086 ปีที่แล้ว +6

    I think they need to stop referring to it as "ተገጣጣሚ" housing. It implies that it lacks quality and safety standards. China has been known to build multi story "prefabricated" buildings in days, which I initially thought this was. But looking at the clip, I didn't see much "prefabricated" floors/segments being bolted together. It looks like it is more of a more efficient assembly of building components. Regardless, they should give it a better name than "ተገጣጣሚ" housing. Where is the marketing team?

  • @jerusalemsousa4263
    @jerusalemsousa4263 ปีที่แล้ว +4

    በአኢትዮጲያችንን የመረት መንቀጥቀጥ ወይም hurricane ( ከባድ ዝናብ በከባድ አውሎ ንፋስ የታጀበ) እነ እስከማውቀው ድረስ አለመኖሩ እንደዚህ አይነት ረጅም ግዘን የማይወስድ የመኖሪያ ህንፃዎች መገንባት በጣም መበረረታታት ይገባል!!!!

  • @hayateyoutube161
    @hayateyoutube161 ปีที่แล้ว +1

    አላህ አውነት ያርገው ያረብ

  • @user-sy1zq5df9t
    @user-sy1zq5df9t ปีที่แล้ว +1

    መስራት ይቻላል! ግን "ትኩረትና ቁርጠኝነት ይጠይቃል"

  • @hanizamareg1026
    @hanizamareg1026 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነዉ ተጠቃሚ መሆን የምንችለዉ

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 ปีที่แล้ว +3

    Hule egna Ethiopians Addis neger mekebele anwedim.it's our Trade mark😪😪😪😪😪😪

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 ปีที่แล้ว +1

    ባለ 3መኝታ ቆጣቢዎችን ታሳቢ ያደረገ ይሁን

  • @YosephMusama
    @YosephMusama 4 หลายเดือนก่อน

    0:10

  • @t1gaming224
    @t1gaming224 ปีที่แล้ว

    Its not assemble able house. Its a formwork technology which is ready made aluminum formwork.

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 ปีที่แล้ว

    ብረት ይገጣጠማል ቤቶችን ገጣጥሞ መስራት መገጣጠሚው ምን ይህል ዋስትና አለው?

  • @user-sp3em6eo1d
    @user-sp3em6eo1d 9 หลายเดือนก่อน

    አድራሻቹን

  • @user-rt2hr7ex3q
    @user-rt2hr7ex3q ปีที่แล้ว +1

    ኮዴምኒያም እዴት ሆነ

  • @AdaneWerku-dd7ye
    @AdaneWerku-dd7ye 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ ኘሮጀክት የሠራ ሠዉዬ ለምን መንግስ አይፈልገዉም

  • @dawitzebegena2901
    @dawitzebegena2901 ปีที่แล้ว

    እኔም አመኜበታለው

  • @user-xw5qe8cp9c
    @user-xw5qe8cp9c ปีที่แล้ว

    20/80 የ2005 ባለ ሶስት መኝታ ቆጣቢዎች ነን አትርሱን በማርያም በቤት ክራይ እየተሰቃየን ነን😢

  • @ermibelete3581
    @ermibelete3581 ปีที่แล้ว +1

    ኤርሚያስ

  • @user-mu9xi6gg6r
    @user-mu9xi6gg6r ปีที่แล้ว

    ሰዉአታጓጉ

  • @selamawittafese5824
    @selamawittafese5824 5 หลายเดือนก่อน

    ትቀልዳላቹ እንዴ ህዝብ ባንድ አላልቅ አላቹ ወይኔ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍረድ ኢትዮጵያ የአውርቶ አደር ሀገር ሆና እርፍ ስብርብራችን ወጣ አቅም አጣን መሬት አለን የሚገጣጠም ቤት አንፈልግም አይምሮዋችሁን ገጣጥሙት በትክክል ከሰራላቹ

  • @yeabsiraberhanu7244
    @yeabsiraberhanu7244 ปีที่แล้ว +1

    ጅል ናችሁ ተስፋ ቆርጠናል በናተ