Ethiopia - ESAT Zegabi የእስራኤል ዳንሳ ገመና ክፍል 2 - July 10 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 273

  • @salesawitluna3672
    @salesawitluna3672 2 ปีที่แล้ว +3

    ይበላቸሁ ዘመናዊ ጠንቋይ ፍለጋ የሄዳቹህ ሳይፃፍ የሚያነብ አምላክ አለኝ እኔስ ልብና ኩላሊቴን የሚመረምር ውስጤን የሚመለከት

  • @glad5038
    @glad5038 3 ปีที่แล้ว +4

    ዳይመንድ አንከርፎ ፀልይልኝ ስንት አይነት ሰዉ አለ አላህ ህሊና ይስጣችሁ

  • @eprhemaman530
    @eprhemaman530 2 ปีที่แล้ว +1

    እበከችሁን እቺን ልጅ ማግኘት እፈልገለሁ በምን ሁኔታ ለይ ናዉ የለችዉ እበከችሁ

  • @gebretsadik2857
    @gebretsadik2857 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት፣እኔም፣እነዚህ፣ምስክሮች፣ የሚመሰክሩትን፣በትክክል፣አምናለሁ፣ እኔም፣የደሰብኝን፣ስላለ፣ፍርድን፣ሁሉን፣። ለሚያይና፣ለሚፈርድ፣ አምላክ፣ሰጥቼዋለሁ።

  • @maritakiya5203
    @maritakiya5203 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርመኝ አሁንም አትማሩም ደሞ አንዱ ነቢይ ነኝ ብሎ ሲመጣ ደግማችሁ ትሄዳላቹ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ቤት ውስጥ እያደሩ ከሚንበላቀጡ የአንችን መልክ ውስጣዊ መልክ አሳምሮታል አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል

  • @seyoumsori4112
    @seyoumsori4112 4 ปีที่แล้ว +7

    በዚሁ በነካ እጃችሁ ፍታት በሚል የሞተን ሰው በፍታት ጸሎት መንግስተ ሰማይ እናስገባለን እያሉ ይህን ምስኪን ህዝብ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ባልተጻፈና ባልተሰጣቸው ስልጣን አላአግባብ የህዝብ ገንዘብ በሚዘርፉት ላይ ዝርዝር ምርመራ አድርጋችሁ ልታቀርቡ ይገባል:: ቅድሱ መጽሐፍ የሚያስተምረን ከሞት በኃላ ፍርድ እንጂ ነፍስ ይማር ወይም ፍታት በሚል ድህነት የለም:: ቅዱሱ መጽሐፍ በግልጽ የሚያስረዳን ነገር ቢኖር የመዳን ሰአት አሁን በህይወት ሳለን ብቻ እንደሆነ ነው:: ከዚህ ውጪ ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል የሚለን እግዚአብሔር ይዋሽ ዘንድ ሰው አይደለም የተናገረውም ከሚያልፍ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል ስለሚል እንደቃሉ መሰረት ማንም ለደህንነቱ ዋስትናው በህይወት እስካለ ድረስ ብቻ በሚወስነው የግል የእምነቱ ምርጫ እንጂ ከሞት በኃላ ሙዋችም ሆነ ሌላ የማንም የሀይማኖት መሪዎች ሆኑ ሌሎችም የየቤተእምነት አገልጋዮች ቢሆኑም በሙዋች የነፍስ እጣ ፋንታው ላይ ለመወሰን እድል ፈንታ የላችውም:: እውነቱ ይህ ሆኖ ሳለ ምስኪኑ የሙዋቹ ቤተሰብ ሀዘኑ ሳይበቃው በፍታት ስም አለአግባብ በጮሌዎች ገንዘቡ የሚበላበት ምንም ምክንያት ስሌለ በእውነት የህዝብ ተቆርቁዋሪነታችሁን በማስየት ሀገራዊ ግዴታችሁን በመወጣት ህዝባችን ከነጣቂዎች ልትታደጉትና እንዲጠነቀቅም በማድረግ ሀገራዊ ድርሻችሁን ልትወጡ ይገባል::
    ወደ ዕብራውያን 9:27
    ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥
    2ኛ ቆሮንቶስ 6:2
    በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።
    የዮሐንስ ወንጌል 3:18
    በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
    የማቴዎስ ወንጌል 24:35
    ሰማይና ምድር ያልፋሉ፥ ቃሌ ግን አያልፍም።
    ኦሪት ዘኍልቍ 23:1
    ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፥ ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም። እርሱ ያለውን አያደርገውምን? የተናገረውንስ አይፈጽመውምን?

    • @solomongg3924
      @solomongg3924 4 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስንማ አይነኩትም። አይ ወገንተኝነት!

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 4 ปีที่แล้ว

      Seyoum Sori ante menafik selehonk ewnet yemerehal sele orthodox tewahedo lemawek mejemeriya keseytan menged weteh neseha gebrek beab beweld bemenfes kedus tetemek yane yegebahal yekahnat seltan midrawi endalhone geta yesetachewen kehenet ante betesdbew enesun sayhon cherestosen new eyetesadebk yalehew deros beduketrna bezeyet yetekebelkew emnet emnet sayhon yenefse zemut new ante yetefah beg neh yedingel lej ewnetun yegleteleh lenesehana lekurban yabkah!! Beterefe afehen kemekfeteg befit ewek fehat Bible wust kelele geta thsas29 tewelede yemil ale?megabit 27 tesekele yemil ale gen edme lelikawentu abatochachen enesu bemenfeskedus erdata dersewebetal!! Egna amnen enakebralen tadiya lemen kegna ga genanena fasikan abrachu tskebralachu Bible lay kelele!! Kelawach!!!deros kemesadeb wuch lela men sera alachu semachu erasu protestant aydel protester kemilewyemeta tekawami malet new semachu gebrachuhen yenageral yefetarin enat eyesedebachu genet engebalen yemetelu yeseytan dikalawoch!!!!!!!!!!!!! Lebona yestachu!!!

    • @solomongg3924
      @solomongg3924 4 ปีที่แล้ว +1

      Kemesadeb asamagn mels kale mestet ayshalm. Yefesesew yeEyesus dem beqi hono kalatsedeqew fithat binchemrbet yatsedqewal blesh new? Lemindin new yemoten resa fithat yemidereglet esti asamagn timhirt yisetbet maletu kifatu mindin new. Sew nisiha gebto yeseytanin menged lemetewko memar alebet. Weys saymar new Orthodox mehon yalebet? Keza behuala new timhirtu?

    • @seyoumsori4112
      @seyoumsori4112 4 ปีที่แล้ว +2

      አንድ ያልገባህ ነገር ቢኖር እግዚአብሔር ማምለክና ጥሩ ሀይማኖተኛ መሆንን ለይተህ ያለማወቅህ ነው:: እዚህ ሀገር ሁሉም ሀይማኖቶች የአገባባቸው ጊዜ ይለያይ እንጂ ሁሉም መጤ ናቸው:: እግዚአብሔር እንድንቀበለው የሰጠን ስጦታ ቢኖር አንድያ ልጁን ጌታ ኢየሱስ ነው ከዚህ ውጪ ሀይማኖት አልሰጠንም ስለሆነ እንኩዋን ኦርቶዶክስ አሊያም ፕሮቴስታንት መሆን ቀርቶ የሁሉንም ሀይማኖት ሰብስበን ይግላችን ብናደርግ ለእግዚአብሔር ጉዳዩም አይደለም ትርፉ እራሳችንን በራስችን ማታለል ብቻ ነው የሚሆነው:: ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አይልፍም (ማቴ 24:35) ያለውን እግዚአብሔር ማሞኘት አይቻልም:: ስለዚህም የሀይማኖት ትምክታችንና ስድባችንን አቁመን ወደ እግዚአብሔር ቃል በእውነት ተመልሰንና የመንፈሳዊ ሚዛን መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት አድርገን የእግዚአብሔር መንፈስ በሚገልጥን መሰረት በቀናነትና በፍቅር መገላለጥ ለእኛ ጥቅም ለእግዚአብሔርም ክብር ነው:: ምድራችን ውስጥ እንዳለው ሀይማኖትና ጸሎት ብዛት ቢሆን ኖሮ ሀገራችን የድህነት ጥግ ላይ ባልሆነች ምን የሄ ብቻ የአኪልዳማ የደም ምድርም ባልሆነች!!!! ለምን ይሄ ሆነ ብንል እውነት የሆነው ኢየሱስ ስለተገፋ በዚህም በሰው ዘንድ እውነት የሚባል ነገር ጠፍቶ በውሸትና በአስመሳይነት ተተክቶ ስላለ ነው:: የሀይማኖት ካባ ያለበሰ ሰው የለም ልባችን ግን እግዚአብሔር እንደሚፈልግብን አይነት ሰዎች ስላልሆንን ከወሬ የዘለለ የተገለጠ እግዚአብሔር የሚከብርበት ህይወት የለንም ለዚህም እግዚአብሔር ምህረቱ ያብዛልን የደነደነውና የታወረው ልባችንንም ይፈውስልን ብለን ከመጸለይ ውጪ ሌላ አማራጭ የለንም::የማዳን እጁ ያላጠረ እግዚአብሔር በእምነት ለምናደርገው እውነተኛ ንስሀና በእግዚአብሔር ላይ የታመነ ልመና ልባችን ሲጸና ሊረዳን በደጅ ነው ልንጠራጠር አይገባም!!
      የማቴዎስ ወንጌል 15:8
      ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፥ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢሳት በጣም ታዋቂ በብዙ መልኩ ከኢትዬፒያ ሕዝብ ጎን ቆሞ የሰራ ትልቅ ሚዲያ ነው, የኔ ጥያቄ እነዚሕ ሰዎች በተለያየ ድሕረ ገፅ ተቃውሞቸውን ሲገልጡ አይተናል, ባብዛኛው ታሪክ በጥናትና ልምምድ የተሰራ ድራማ እስኪመስል ውጤት አልባ ነበር, እኔ ባለሁበት ሐገር ነገሩነ በቅርብና በርቀት ለማየት ሙከራ አድርገናል ይገዙ ከተባለው ሰው በስተቀር ሌሎቹ በሙሉ ገንዘብ አየተከፈላቸው ትወናውን አጥንተው የቀረቡ ተፈጠረ የተባለው ነገር ውስጡ ሲታይ ምንም አይነት ማስረጃና መሰረት የሌለው በውጭና በሐገር ውስጥ የሰውየውን ስራ ውይም ስኬት ባናደዴቸው የቤተመቅደስ ቁማርተኞች የተተወነ ነው, የሆነ ሆኖ ኢሣት ሚዲያ እንደግዙፍነቱ የእነዚሕን ተቃዋሚዎች ፋይል በደንምብ በማስረጃ እውነቱን ካላሳየ ቀድመን እንደሰማነው ተረት ተረት እንዳይሆን እሰጋለሁ, እውነተኛ ሚዲያ የተሰጠውን መስረጃ መሰል ነገሮች ይዞ ነገሩን በጥልቀት አይቶ እውነቱን ማውጣት አለበት, በተለይ ይሔ ዳይመንድ የሚባል ከመጀመርያው ጀምሮ ቃሉን እየለዋወጠ እስክሪፕት የሚያነብ መሆኑ በደንብ ነው የሚያስታውቀው, ወሬ ምንም አይሰራም ይሕንንማ በፊትም ሰምተናል አሁን እውነቱን ይዞ በማስረጃ የሚመጣ ሚዲያ ነው የምንፈልገው!

    • @pastorhaptamu5979
      @pastorhaptamu5979 4 ปีที่แล้ว

      ፍትህ ማግኘት ካልቻልን ምን እናድርግ አአ ፖሊስ ኮሚሽን በጉቦ ምክንያት ፍርድ ቤት ሊያቀርቡት አልቻሉም ለዛ ነው

    • @winniewinnie4575
      @winniewinnie4575 4 ปีที่แล้ว

      @@pastorhaptamu5979 በውሸት ፍትሐ ስትፈልግ ተነሕ ታልቃለሕ እንጂ እንዴት ፍትሕ በውሸት ይገኛል አንተ ጉደኛ ዛሬም የፓስተር ታይትል ይዘሐል? ማፈርያ!

    • @pastorhaptamu5979
      @pastorhaptamu5979 4 ปีที่แล้ว

      @@winniewinnie4575 በቅርቡ ሁሉ ነገር ይጠናቀቃል ተረጋጊ ማፍያው እስራኤል አልቆለታል

    • @winniewinnie4575
      @winniewinnie4575 4 ปีที่แล้ว

      @@pastorhaptamu5979 ምን ችግር አለው መታሰር እኮ በሐዋርያቱም ዘመን ነበር, ግን አሱን ለማጥፋት ስትሮጡ ባጥንታቹ ልተሔዱ ነው ተመልከት እራስሕንአልቀሐል እኮ ድሮም ድሮ ነሕ hehe ክፉዎች እንቅልፍ የላቸውም በርታ, እሱም እንዳማረበት ይኖራል ምድረ ሌባ!

    • @msfinazaji8275
      @msfinazaji8275 3 ปีที่แล้ว

      ለማን ወልደሽ የለአበት ለምን ወልደሽ እስራኤል እንድያገባ ፈልገሽይሆናል አንች ሸርጣ ውሻታም

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን ❤️አሜንንን ❤️አሜንንን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว

    በትክክክል

  • @fairequity8405
    @fairequity8405 ปีที่แล้ว

    ተከታዮቹ ያሳዝናሉ!!!!

  • @ayeleadane4412
    @ayeleadane4412 4 ปีที่แล้ว +3

    God bless you ESAT

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว

    ያአገሪሰዉየዋሂነዉ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ1ዐ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ1ዐ 4 ปีที่แล้ว +1

    July 10,2020 ኦ እግዚአብሔር የዚህ ሰውዬ ግፍ መቼ ነው የሚያበቃው ::

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እሱ ይፈርዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tr7094
    @tr7094 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ክርስቲያን እስላም አይልም

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 4 ปีที่แล้ว +7

    ለምን በህግ አይጠየቅም

  • @endeshawhailu4365
    @endeshawhailu4365 4 ปีที่แล้ว

    ወደ ሮሜ ሰዎች 2
    1
    ስለዚህ፥ አንተ የምትፈርድ ሰው ሁሉ ሆይ፥ የምታመካኘው የለህም፤ በሌላው በምትፈርድበት ነገር ራስህን ትኰንናለህና፤ አንተው ፈራጁ እነዚያን ታደርጋለህና።

  • @sumalewlove173
    @sumalewlove173 2 ปีที่แล้ว

    እኔምለው መሳርያ ያለው ሰው የለም እዴ መገላገል ነበር ይሄን የት አከባቢነው ቸርቹ ላኩልኝ

  • @lemaable
    @lemaable 4 ปีที่แล้ว +1

    Ayzosh yene ehit i will do anything with my power to help you !!!. Yegeze guday enji hulachinem yechegeren geft enkems yihonal silezih betechalen meten enagezat. Hisan lij yiza enduh menkeratet yelebaten . Ayzosh Egziabher awaki new egnam endersekeshalen .

  • @media9983
    @media9983 4 ปีที่แล้ว +6

    ESAT እቺን፡የልጅ፡እናት፡....አድራሻዋን፡ Tel. ላኩልን፡...እናመሰግናለን።

    • @hermiteka5360
      @hermiteka5360 4 ปีที่แล้ว +4

      If you go to yeneta tube . Here details is there. Have a look 10 june 2020
      Tel 0922538122 is her tel number. If you need her account number. Its there too. Xx

    • @media9983
      @media9983 4 ปีที่แล้ว

      @@hermiteka5360 Ok Hey Eermi የተፈጠረብሽን፡ችግር፡ስምቼ፡ነው።...ስለዚህ፡ ላናግርሽ፡ ፈልጌ፡ ነበር።.....እንዴትስ፡ነው፡ ቀጥታ፡ የማገኝሽ ?

  • @ignosit7949
    @ignosit7949 4 ปีที่แล้ว +6

    It’s important to bring the video documentation, while they are praying and prophesying to those individuals on stage; to make their cases stronger.

  • @asmarehaklogh7
    @asmarehaklogh7 4 ปีที่แล้ว +1

    ብትረዳ መልካም ነው:: ሙያ ነገር መማር አለባት::

  • @endeshawhailu4365
    @endeshawhailu4365 4 ปีที่แล้ว

    ወደ ሮሜ ሰዎች
    2፥1
    ስለዚህ፥ አንተ የምትፈርድ ሰው ሁሉ ሆይ፥ የምታመካኘው የለህም፤ በሌላው በምትፈርድበት ነገር ራስህን ትኰንናለህና፤ አንተው ፈራጁ እነዚያን ታደርጋለህና።
    2፥3
    አንተም እንደዚህ በሚያደርጉ የምትፈርድ ያንም የምታደርግ ሰው ሆይ፥ አንተ ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስልሃልን?
    14፥4
    አንተ በሌላው ሎሌ የምትፈርድ ማን ነህ? እርሱ ቢቆም ወይም ቢወድቅ ለገዛ ጌታው ነው፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሊያቆመው ይችላልና ይቆማል።
    የያዕቆብ መልእክት
    4፥12
    ሕግን የሚሰጥና የሚፈርድ አንድ ነው፤ እርሱም ሊያድን ሊያጠፋም የሚችል ነው፤ በሌላው ግን የምትፈርድ አንተ ማን ነህ?

  • @solash5218
    @solash5218 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህችን መነጽር ያደረገች ሴት የምትናገረውን አላምናትም ችግር ያለባት ይመስለኛል
    ስለ እስራኤል ዳንሰ ግን እግዚአብሄር እውነተኛ ዳኛ ነው በዚህ ልክ አጭበርብሮ ከሆነ ግን እግዚአብሄር ያዋርደዋል

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 4 ปีที่แล้ว +7

    ኤጭ አሁንስ ሰው ምን ነካው በግልፅ ሌብነቱ እየታወቀ ሰውየው ን አምላክ አድርጋቹ ንብረታችሁን የምታዘርፍት

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 4 ปีที่แล้ว +2

    ... እንዴ ዘራፊዎቹ ምን አጠፉ ?? ተደብቀው ተሰውረው አይደለም ይህን ወንጀል የሚሰሩት :: በአደባባይ በህዝብ ፊት ቪዲዬ እየቀረፁ ነው ይህን የሚያደርጉት :: ...
    .... መንግስት የት ሄዶ ነው ?? እንዲህ የሚደረገው ?? በአካባቢው ያሉ የመንግስት ሹመኞች የዚህ ወንጀል ተባባሪና ጥቅም ተካፋይ ባይሆኑ ኖሮ ስንቱ እንባው በታበሰ ::
    ... የራሳችው የፀጥታና የደህንነት ክፍል ፈጥረው የራሳቸው የጨለማ እስር ቤት አዘጋጅተው መንግስት ነኝ ባዩን ማስፈራራት ከጀመሩ አጠቃላይ ስርአት አልበኛነት ነግሶ የንፁሃን እንባና ደም በከንቱ እየፈሰሰ ይቀጥላል ::
    ... በመጨረሻም ወደህና ወደሽ ከተደፋህ ከተደፋሽ ቢረግጡህ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ነውና እያንዳንድህ ቻለው :: ቻይው :: ... ግን ይህች " ፕሮፌሰር" የምትሏት ገልቱና ነፈዝ በአግባቡ ማንበብና መፃፍ ትችላለች ለመሆኑ ???? ... መጽሐፉ ቅዱስ በትክክል አንብባ መረዳት ትችላለች ??? ...

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪዪፊረድበትእሱሲጣንነዉ

  • @myturn2002
    @myturn2002 2 ปีที่แล้ว

    ለምን ሰው ቤት ተመላላሽ ይስሩ መምክር ነው ያለብን ሁሉ የሰው ልመና እየተስፋፋ መልኩን እየለወጠ ነው የመጣው

  • @tihunmangistu7977
    @tihunmangistu7977 3 ปีที่แล้ว

    Egzaber frdun yisxachu

  • @jesusislord5812
    @jesusislord5812 4 ปีที่แล้ว +3

    How do we help kitesa? How do we get in touch with him?

    • @tesfayesinshaw7277
      @tesfayesinshaw7277 4 ปีที่แล้ว

      0911387289 Kitesa Aberas phone number

    • @helloafrica412
      @helloafrica412 4 ปีที่แล้ว

      @@tesfayesinshaw7277 kkkkkk ቃል ላውጣለት

  • @kananisalayomd7589
    @kananisalayomd7589 3 ปีที่แล้ว +1

    የቢታንያ እንባ ጎርፍ ሆኖ ይዉሰደው!ሰይጣን የሆነ አዉሬ!!
    እህቴ እግዜር ያስብሽ 😭😭😭😭😭

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว

    እኒንአዪዞሽእንረዳሻለንአዲሪሲሺአሲቀሚጪ

  • @elenifeyisa2696
    @elenifeyisa2696 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopia become Nigeria , amazing

  • @timehirtbelete9721
    @timehirtbelete9721 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ በጣም አሳዘንሽኝ።እንደዚህ አይነት ችግር ያለበት ሰው ባገኝ ገንዘብ እንኳ ባይኖረኝ በቀን ከምመገበው ምግብ ያንዱን ክፍለ ጊዜ በሰጠሁ።ነብይ ተብዬው የሰይጣን ሥራ እየሰራ ነው ወገኖቼ ከእናት ቤተ ክርስቲያናችሁ ባትወጡ ይሄ ሁሉ መከራ ባልደረሰባችሁ ነበር።ከኦርቶዶክስ ማለቴ ነው እዛም ክፉ ሰዎች ባይጠፉም እንደዚህ የጠናበት ሰው ግን የለም።

  • @fekadugirma9290
    @fekadugirma9290 4 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ሀሰተኛ ነብያት ለምን መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ፡፡ማት 24:24 ፣ማት 7-15-20

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔን ግርም ድንቅ የሚለኝ ይህ ሁሉ የማፊያ ስራ ሲሰራ አገራችን ላይ ለሻይ ቤት ሳይቀር ካሽ ሬጂስተር የሚጠየቅበት አገር ዳይመንድን የሚያክል ነገር በግለሰግ ደረጃ ሲሻሻጡ መንግስት የት ነው ያለው ??? ታምራት ገለታን አታለልክ , ሰው ገደልክ ተብሎ ወይኒ ከተወረወረ ይህ ሰው የማይታሰርበት ??? ክስ የማይከፈትበት ምክንያት ምንድን ነው ?????????? ይሄ የወንጌልን እውነት አይመለከትም!!!!!! አስተያየት ሰጪዎችም አትሳሳቱ ወንጌል ከሌብነት ነጻ ያወጣል እንጂ ወደ ሌብነት አይመራም!!! ወንጀለኛ መቅጫ ህግ ያላት ሃገር , ዳኛ ,አቃቢ ህግ ባለበት ሃገር ይህን ወንበዴ ይዞ በፍርድ ቤት የማይቀርብበት ምክንያት ምንድን ነው የኔ ጥያቄ ነው .....

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ የኔ እህት የይዞሽ

  • @Abumahasin-Ethio
    @Abumahasin-Ethio 3 ปีที่แล้ว

    bitaniya betam asazagn enat nat

  • @meti2357
    @meti2357 2 ปีที่แล้ว

    ደግ አደረገ ላም ህዝብ መጀመሪያ አታስተውሉም

  • @handaproduction2279
    @handaproduction2279 4 ปีที่แล้ว +4

    እስራዔል ሥዖል ብቻውን VIP ነው አሉ የሚገባው!

  • @temetade4562
    @temetade4562 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢሳት ሁሉንም እስኪ እንደ ፍርድ ቤት መፅሐፍ ቅዱስ ይዘው ኢየማሉ እንዲመሰክሩ ያድርግ። እውነቱ ያኔ ይታወቃል።

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם ปีที่แล้ว

    አስራኤል ይኸው በቁምህ ሲኦል ገባህ ተመስገን ገናናው አምላካችን

  • @MrMarshmelloBoi
    @MrMarshmelloBoi 4 ปีที่แล้ว +1

    Pls can any one give me the address for the lady

  • @hailukebede2108
    @hailukebede2108 4 ปีที่แล้ว +3

    እትዬ ኘሮፈሠር በጣም የወረዱ ኖት ሰው ጠፎቶ ከነዚህ አጭበርባሪዎች ጋር ይዋሉ

  • @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ
    @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ 4 ปีที่แล้ว +3

    ግን እኮ እስራኤል ዳንሳ ብቻ ሳይሆን ብዙ ሌሌችም አሉ የነሱም ጉድ መውጣት አለበት ሌላው በቢታኒያ የተነሳ የእስራኤል ዳንሳ ሚስት እንዴት እንደጠላዋት በስማም

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם ปีที่แล้ว

    ታድያ ይህ ነው ቅዱስ ይህ የተረገመ ነው

  • @sweetrelaxingmusic5640
    @sweetrelaxingmusic5640 4 ปีที่แล้ว +7

    ቂጤሳ OMN ላይ ነበር መቅረብ ያለብህ። ፀጋዬ አራርሳ ዱላ የያዙ ከብቶች ያዘምትልህ ነበር።

  • @nigatugeja5232
    @nigatugeja5232 4 ปีที่แล้ว

    የስልክ ቁጡር እሶን ላማገኛት

  • @surafelyitna6343
    @surafelyitna6343 4 ปีที่แล้ว

    Ene yalgebagn be u tub eyelefelefachu joroachenen kemitadenekuru wede ferd bet atihedum?

  • @SimeraDebabe
    @SimeraDebabe ปีที่แล้ว

    እግ/ር በአደባባይ ያዋርዳል

  • @YohannesAzezo
    @YohannesAzezo 8 หลายเดือนก่อน

    በምድር ላይ ፍርድ የለሌ መሰለ እግዚአብሔር አይዘበትበትም።

  • @helloafrica412
    @helloafrica412 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ቅጤሳ ታራከኛ ነክ ቃል ላውጣለት
    የ ቅጤሳ ስልክ እፈልጋለሁኙ

  • @tmn7823
    @tmn7823 4 ปีที่แล้ว

    Betam yasazinal

  • @እኔኢትዮጵያውነኝአንተስ
    @እኔኢትዮጵያውነኝአንተስ 3 ปีที่แล้ว

    bexami yigarmali geta yalew yihun yemacarasha zemen layi nena

  • @Stofficial128
    @Stofficial128 4 ปีที่แล้ว +2

    Yeleje enatewa adis akababi kehonech marefiya weyim menoriya leredat felegay neber

    • @wendeali7373
      @wendeali7373 4 ปีที่แล้ว

      Her name is Bitaniya Zeleke : +251922538122

  • @Games-k7w
    @Games-k7w 3 ปีที่แล้ว

    ይህች ልጅ ምን ላይ ደረሰች

  • @handaproduction2279
    @handaproduction2279 4 ปีที่แล้ว +4

    ቅጤሳ ጉድ ተሠራ በዳንሳ!

  • @tezerudesta3283
    @tezerudesta3283 2 ปีที่แล้ว

    የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እስራኤል ዳንሳ
    ከይገዙ ባሳ የወሰደውን ገንዘብ ከነ ወለዱና ከነ
    ወጪና ኪሳራው እን
    ዲመልስ በዚህ ሳምንት ወስኖበታል፡፡

  • @forgivenminstry1236
    @forgivenminstry1236 4 ปีที่แล้ว

    Bitanya endet megegnat yechalal?

  • @yetime5667
    @yetime5667 4 ปีที่แล้ว +1

    hey can anyone know her number the women with has a chilled

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 4 ปีที่แล้ว

      Enegen yazenkut be professor tebeyewa new hawariyaw lijetuwan sidefer 1 gnaw nebiye endi siareg semun metrat alfelegem bela nebiye alech yechi seteyo yehaymanot mesrertm yelatrm endet enezin yetekedesu semoch bekifu tanesalech sewechun berasschew sem lemen ateram deros kemenafek men yetebekal yekidusanen sem endawaredech egziabher firdun yestat werada yesew tenesh yetelek kelal yeseytan secretari!!!yedengel mariyam lej kenezi tekulawoch tebeken? Yehetsanuwan enatena kitesan egziabher yedreselachew!!!

    • @wendeali7373
      @wendeali7373 4 ปีที่แล้ว

      Her name is Bitaniya Zeleke : +251922538122

    • @yetime5667
      @yetime5667 4 ปีที่แล้ว

      Ok thank you 🙏

  • @bigold
    @bigold 4 ปีที่แล้ว

    Mogninetachihu dengmo esu enkuwan be information beyagelegil enkuwan min aynet kesew yeteleye yemigerm aemiro endalew eyawerachihuko new

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ1ዐ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ1ዐ 4 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ሁሉም አልፎ ተረት ይሆናል:: እንቺም ልጅሽም ቆንጆዎች ናችው::

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 4 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ አጭበርባሪዎ ከነጋርዶቹ ዘብጥያ መዉረድ አለበት በእግዚአብሔር ስም የእግዚአብሔርን ህዝብ መዝረፉ እግዜእ ይቀስፏል ጠብቁ

  • @marcyawash9082
    @marcyawash9082 4 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው የምታሳዪን ቢታንያ አሁን መኖሪያቤት ወገኖች እንደተከራዪላት ነግራኛለች እንዳላት ነግራኛለች በስልክ አውርተናል ለምን ውሸት ይወራል በየኔታ ትዪብ ቀርባ አይተናት እርዳታ ተሰብስቦላታል እንደውም ዳግም በየኔታ ትዪብ እግዚአብሔር ያደረገውን ለምስጋና እቀርባለሁ ብላኛለች። እባካችሁ ውሸት ይቁም በውሸት ማንም አይታነፅም!!

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว

    ወድሚአዲሪሲካላትሲጠን

  • @jounsweet5806
    @jounsweet5806 4 ปีที่แล้ว +2

    ህግ እና መንግስት ስሌለሌ ነው ወይ ለኢሳት ከሚናገሩ ለምን አይከሱትም ኢሳት ምን ያደርገዋል ለእስራኤል ዳንሳ የሻሂ ቤት ወረ ነው እንዲህ

    • @des895
      @des895 4 ปีที่แล้ว

      Media coverage gives attention

    • @meztesh1997
      @meztesh1997 2 ปีที่แล้ว

      What did ESAT do?. Just broadcasting is not enough when you are told about crimes.

  • @meselesisay7165
    @meselesisay7165 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢሳቶች በማይመለከታቹህ አትግቡ ችግር ካለባቸው ለፖሊስ ይክሰሱ እናንተ የዚህ እምነት ተከታዮች አይደላችሁም አቁሙ።
    Stop this nonsense!

    • @leykunberhanu5332
      @leykunberhanu5332 4 ปีที่แล้ว +1

      ዋጠው ዝም ብለህ አጭበርባሪው።

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 4 ปีที่แล้ว +1

      @ mesele ሌባን ሌባ ለማለት የሚያስፈልገው እንደ ኢሳቶች ጀግኖ ማጋለጥ ነው የምን እምነት ነው የምታውራው አንተም አለህበት እንዴ ነገሩ ላይ ?? አይ ጌታ አዋረደለኝ ይህን አጭበርባሪ በስሙ ሲነግድ

    • @naeemhnaeemh9005
      @naeemhnaeemh9005 4 ปีที่แล้ว

      ይሄ የምነት ጉዳይ አይደለም የሰዋዊነት ግዴታ ነው

  • @shiehtiyosarityoutube3828
    @shiehtiyosarityoutube3828 4 ปีที่แล้ว

    Ok

  • @jerusalemfessehaye8890
    @jerusalemfessehaye8890 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣትዋሹ

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 4 ปีที่แล้ว

      ማን ነው የሚዋሸው?

  • @kidistkassa9814
    @kidistkassa9814 4 ปีที่แล้ว +3

    ኮሜዲው ዳንሳ እንዳው አፈር ያስበላህ

  • @henoknegash5486
    @henoknegash5486 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ ሚገርመኝ እሄንን እያዩ አሁንም አሚጨበጭቡት

  • @anberberergetekal5361
    @anberberergetekal5361 2 ปีที่แล้ว

    ወደ ፍርድ ቤት ለምን አትሄዱም

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr 4 ปีที่แล้ว +5

    ሞኝ ህዝብ ባለበት አገር ደንቆሮ ሲያጭበረብር

  • @mariamicahel4018
    @mariamicahel4018 4 ปีที่แล้ว

    ኢሳት የልጅቶን ስልክ ላኩል

  • @SuperMobly
    @SuperMobly 3 ปีที่แล้ว

    Is there any way I can contact the poor mother with the baby? I really feel sorry for her. I would like to help her.

  • @waltenigusaetop3320
    @waltenigusaetop3320 4 ปีที่แล้ว

    ቂጤሳ: ካዛ ባሃላ ዲያመንድ ላማስባረክ አንከርፍፌ ባጄ አስራካብኩ ካዛ ከቸርቹ አሎጣም ቢየ ቁጭ ስል ባጣም ቀጣቀጡኝ አሬን ኖ ያባሉኝ
    ፕሮፌሰር: የምግብ ና በርገር አዋዋጥ ዋፍራም ቁጩ ፕሮፌሰር ነኝ ስሙንም ያወጣችልኝ እናቴ ናት
    ጋዜጠኛ! ከረፈፍ ጅል ሁላ ! ደግ አረጋችሁ! ኤታባሽ!

  • @bgbey3972
    @bgbey3972 4 ปีที่แล้ว

    Where is the Lady with younger girl located at this time?

    • @wendeali7373
      @wendeali7373 4 ปีที่แล้ว

      Her name is Bitaniya Zeleke : +251922538122

  • @gebreyohansetebase8284
    @gebreyohansetebase8284 4 ปีที่แล้ว +1

    መወሸት የለመደ ሰው ወሽቶ አይጠግቡሙምም ፣ ለውሸታሞች በቃ የምል ሰው የለም ወይ? አገራችን አታስስረግሙ፣ ቆሻሻ ወሬ አታውሩ፣መርገምት ነው፣ ውሸት አታውሩ፣

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว

    ወዪጉድፈጣሪዪሚታዉ

  • @MyHabtom
    @MyHabtom 4 ปีที่แล้ว

    How much is 27g of diamond, it is not correct.

    • @tesfahunlodiso2334
      @tesfahunlodiso2334 4 ปีที่แล้ว

      ለእኔም አልተዋጠልኝም

    • @wengaltadessa7601
      @wengaltadessa7601 4 ปีที่แล้ว

      1 GRAM = 5 CARAT. SoPer GRAM OF DIAMONDS MEANS 5 CARATS OF IT. But, the actual worth of 5 Carat Diamonds depends upon several factors like the Color, Quality, Carat Weight, Clarity etc. In simple terms, the actual worth of 5 Carats (1 Gm) Diamonds can be anything from 400 dollars and up to 70,000 dollars.

  • @betelihemgarda5009
    @betelihemgarda5009 4 ปีที่แล้ว

    Birr or dollar?

  • @ባህሩአረጋ
    @ባህሩአረጋ 4 ปีที่แล้ว +4

    የምትለምኑትን አታውቁም
    1.መንግስቱንና ጽድቁን ፈልጉ
    2.ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኃል

  • @entisarmuhumed9891
    @entisarmuhumed9891 4 ปีที่แล้ว

    Piease yet new lidjitwa yemitigenjew? Ye miyawq kale yasawiqenj

    • @entisarmuhumed9891
      @entisarmuhumed9891 4 ปีที่แล้ว

      Lidjtwaan ina lidjwaan merdaat silemifelig new

    • @tesfayesinshaw7277
      @tesfayesinshaw7277 4 ปีที่แล้ว

      0922538122 Bitaniya zelke

    • @hermiteka5360
      @hermiteka5360 4 ปีที่แล้ว

      You can call her or transfer money into her account 1000316851138 her number is 0922538122
      If you go to yeneta Tube June 10 2020 you can get all her details .

    • @entisarmuhumed9891
      @entisarmuhumed9891 4 ปีที่แล้ว

      Betaaam Ameseginalew sweden new yeminorew kontakt adregataalew. Betaaam amseginalew be digami

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 3 ปีที่แล้ว

    Egthaber. Yaker yablaho

  • @bereketmengiste5831
    @bereketmengiste5831 4 ปีที่แล้ว +1

    አንዴ የጀመራችሁት ታሪክ ሳትጨርሱ ወደ አንዱ ለምን ትዘላላችሁ።መጀመርያ ስለዳይመንዱ ፣ቀጥሎስለ ልጅ ስለወለደችው፣ስለ550;000 ብር ከአንዱ ወደ አንዱ መዝለል። ወይ ኢሳት መቸም የማይሻሻል ሚዲያ።

  • @nicolasboot4681
    @nicolasboot4681 4 ปีที่แล้ว

    ባለ ልጇ ታሳዝናላች
    ግን ዉነት ለመናገር ዳንሳ ምን ያርጋችሁ ሁሉም በፈቃደኝነት ነው ንብረታቸውን ያስረከቡት

  • @merongetachew9805
    @merongetachew9805 4 ปีที่แล้ว

    Egziybher yefred yehanen hasetaga nbyat yenasalu ylale metafe kidus ytabikan

  • @abainishabainish4669
    @abainishabainish4669 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abjabj6201
    @abjabj6201 2 ปีที่แล้ว

    Ushetanya

  • @engdafikadu5661
    @engdafikadu5661 3 ปีที่แล้ว +1

    ዳንሳ ለምን አይገደል ወይኔ የጭካኔ ጥግ አረ እናቱ ይብዳ ይሔ ውሻ

  • @Joymberhe
    @Joymberhe 4 ปีที่แล้ว

    Gata hoye it's so sad

  • @jiraworkjirom2666
    @jiraworkjirom2666 4 ปีที่แล้ว +2

    በሃይማኖት ጉዳይ ባትገቡ ጥሩ ነው። በተደጋጋሚ ወደ አንድ ሃይማኖት ስታደሉ ተገንዝቤአለሁ። ለምን የተለያየ መስቀለኛ ጥያቄዎችን አቅርባችሁላቸው የሚሉትን አንሰማም። ለምሳሌ: ያን ያህል ሚልዮን ብር የሚያወጣ ዳይመንድ ከየት እንዴት አገኘው? ያን ያህል ውድ ነገር በእጁ ይዞ መዞር ማን ይደፍራል? እውነቱን ልንገራችሁ ያቺ ፕሮፌሰር ነኝ ባይዋ ተልእኮ አላት። ገነዘብ እየከፈለች ነው ያልተደረገውን የምታስለፈልፋቸው። መንግስት የሌለበት አገር ካልሆነ ያሁሉ የሚሉት ከባድ ወንጀል እየተደረገ ዝም ተባለ? እናንተም እያወቃችሁ ወገንተኝነት ለማሳየት ያለምንም ማጣራት ማቅረባችሁ የጋዜጠኝነት ሞያን ወደ ጎን በማለታችሁ ያስተዛዝባል። ወደ አማራም ታደላላችሁ። በተለይ ኦሮሞን በቅንነትና በእኩልነት አታዩትም። you are not balanced, and soon you will loos your credibility.

  • @leyubenhame1089
    @leyubenhame1089 2 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁም ከሀዲዋች ናችው ልምዳችሁ ነው የፈጣሪን እናት ክዳችዋል ገና ትበላላችሁ

  • @mengistutadessetesema3861
    @mengistutadessetesema3861 4 ปีที่แล้ว +2

    ይህች አንደበት አንድ ቀን እኮ ትዘጋለች ያላዩትን መቀላመድ ጥሩ አይደለም

  • @solomon5376
    @solomon5376 4 ปีที่แล้ว

    I was born and raised in protestant family. I don't agree 90% of today's prophets. I am Not supporter of Israel Dansa but I DON'T believe what ESAT reported here as well. The reporting lacks fairness and balance.

  • @bigold
    @bigold 4 ปีที่แล้ว

    enante ye esraelin Sim enditatefu tekeflwachihu dirama serachihu anchi arogit begize esraelin yikirta teyiku alebelezya enante atmotum gin bekum egziabher yasekayachihuwal mit rasu yinafikachihuwal

  • @temesgenashebo1072
    @temesgenashebo1072 4 ปีที่แล้ว

    How can I get her information to help her ?her name is Bitaniya Zeleka

    • @tesfayesinshaw7277
      @tesfayesinshaw7277 4 ปีที่แล้ว

      0922538122

    • @hermiteka5360
      @hermiteka5360 4 ปีที่แล้ว

      If you go yeneta tube June 10 2020 all her details is there. I spoke to her and manage to transfer some money too. We should help her indeed 😪 her number is 0922538122 her account number is 1000316851138

  • @sunperflowerdecor3028
    @sunperflowerdecor3028 2 ปีที่แล้ว

    endewem yebelachew