🌟ሶፊ ደስ አላት|| አሚር ስጦታ ሰጣት😊

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 837

  • @amirzcool1
    @amirzcool1  วันที่ผ่านมา +198

    Subscribe አርጉ ውድ ቤተሰቦቼ🙏🙏

    • @KamilaKamila-qh7wz
      @KamilaKamila-qh7wz วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SamaraAhmed-xz8gx
      @SamaraAhmed-xz8gx วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RozRoze-fm5mo
      @RozRoze-fm5mo 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      100k እናስገባት ❤❤❤❤

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹t👍👍👍👍👍ጥትትትትት 👍👍👍👍👍👍👍👍rrrrrtt👍👍👍t

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 วันที่ผ่านมา +140

    የሶፊ ደስታ ያስደረታችሁ👍

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 วันที่ผ่านมา +182

    አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤❤❤

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ☝☝☝☝ ሳህ ሱለላሁአለይሂውሰለም❤❤❤❤

    • @kadeejamohammed9281
      @kadeejamohammed9281 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Amiiiiiiin amiiiiiiin ❤❤❤❤

    • @Aminat725
      @Aminat725 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሡለሏህወአሊህወሠለም

    • @11Secho
      @11Secho 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-in6xf7xs8o
    @user-in6xf7xs8o วันที่ผ่านมา +50

    ማሻአላህ እኔም ደስ አለኝ የናት ስጦታ ከባድ ነው አሳልፈህ ለሶፊ አላህ ጨምሮ ይስጥህ ወላሂ ደስ ነው ያለኝ ለኔ የሰጠኝ ነው የመሰለኝ❤❤

  • @dgf72vgeh
    @dgf72vgeh วันที่ผ่านมา +110

    ሶፊዬ የሴትች ጃግነ አሚሮ አባያ ግዛላት 👍👍👍👍

    • @Fetiyaeg5mz
      @Fetiyaeg5mz 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሆሆሆ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስጦታ ስጧቸው ምናምን የምትሉ ምን አስባችሁ ነው

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አታሥጠሉ የምከፍሉአመሥሉም ይህንአርግ ማለት ደሥያለዉን ያርግ

    • @user-ti1wv9kd6n
      @user-ti1wv9kd6n 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@mekiyatube2063 ኡኮ ትላክ እና ይስጥላተ😂

    • @user-ti1wv9kd6n
      @user-ti1wv9kd6n 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ግዢላት ጉድ ኡኮ ነው

  • @user-oi9cu3qi8i
    @user-oi9cu3qi8i วันที่ผ่านมา +80

    ሶፊ እድህ ስስቂ ነዉ የማምርብሽ ሁለየም ሳቂልኝ እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LoleyEtophia-yg3wn
    @LoleyEtophia-yg3wn วันที่ผ่านมา +50

    አሏሁመሶሊ አለነብይና
    ሙሀመድ ሶለሏሁ ወአለይህ ወሰለም ❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምረኝ🎉

    • @SaadRak-k4y
      @SaadRak-k4y 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ วันที่ผ่านมา +42

    የኔሙሉ ሴት ሶፊየ የኔልዩ ወላሂ ስወድሺ ሁሌም ሳቂልኝ 🎉🎉❤❤❤

  • @user-bj9de6qr6o
    @user-bj9de6qr6o วันที่ผ่านมา +11

    ሦፊየ እንደዚህ ሥትሥቂ ነው ደሥ የሚለን ማሻአላህ የእናቱን ሥጦታ የሠጠሽ ምን ያክል ክብር እንዳለው ላንች ያሣያል አላህ ከፍ አድርጎይረዝቅህ

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame วันที่ผ่านมา +37

    ማሻ አላህ ሁልግዜም ሳቂልን ሶፊየ❤❤❤❤❤

    • @FafiFafi-b4w
      @FafiFafi-b4w 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Allhamdulilah Muslim yaderekegnAllah betam tamralachihu

  • @ZafraaHussein
    @ZafraaHussein 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ማሻ አላህ ሶፊ የኔ ፍልቅልቅ አላህ ሁሊም ያስቅሽ ስጧታው ለመቅዲ የሀበሻ ቀሚስ ይገዛላት ለሶፊ ደግሞ አባያ እና ካገኘህ ራስን ፍለጋ እና የተውበት እንባዎች የሚለውን መፀሀፍ ግዛላት

  • @MadinaGosho
    @MadinaGosho วันที่ผ่านมา +16

    ማሻአላህ ሶፍዬ ስቀሽ በማየቴ ደስ ብሌኛል የእኔ ሙሉ ሴት

  • @ዜድ-ዸ7ሐ
    @ዜድ-ዸ7ሐ วันที่ผ่านมา +14

    ማሻአላህ ተርቱ አሚር ወንድሜ እስቲ የሱፍን አበረታቱት

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሴፊ በጣም ጎበዝ እውነት ነው የናት ስጦታ ለማንም አይስጥም ጎበዝ ሶፊ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አሚር ምርጥ ጓደኛነው የእናቱን ሥጦታ ለሶፊ መሥጠቱ የጓደኝነትን ጥግ ነው ያሣየው አላህ ይጨምርልህ
    ሶፊ ደግሞ የእናቱን ሥጦታ መመለሥሺ ምን ያክል አሥተዋይ እደሆሺ አሣይተሺናል አላህ ይጨምርላችሁ
    መቅድ ❤ጆሥ ሥላየሁሺ ደሥብሎኛል ሥጦታ ሥጧት ጆሥ እሥኪመለሥ ተከባከቧት

  • @hawaHawa-o7p
    @hawaHawa-o7p วันที่ผ่านมา +23

    መቅዲየ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል🎉🎉😢

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወላሂ ምርጥ ስጦታ እኔም አባቴ የሠጡኚን ለወንድሜ ሠጥሁት ከስትት አመት ቡኋላ
    👍👍
    አሏህ ያሳድግህ ሶፊ እንኳን ፈገግታዋ ተመለሠላት 😘😘

  • @AlKa-j5j
    @AlKa-j5j วันที่ผ่านมา +14

    አሚንንን ያረብ 🤲🤲👍👍👍

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p วันที่ผ่านมา +30

    ሶፉዬን አይቶ ያማጣ መነው እዳኔ 😊😊😊🎉🎉😂😂😢

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ የኔዋ

    • @FgFh-h4b
      @FgFh-h4b 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ የኔዋ

  • @hhht597
    @hhht597 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሷፊየ እንኮን ደስ አለሽ❤❤❤አሚር ምርጢ ልጂ ነው የምትሉ የፍቅር ሰው አሚር ወዲሜ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halima6958
    @halima6958 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ምን አይነት መሰጠት ነው ይህን ያሀከል ደግነት መታደል ነው አሚሮ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን

  • @Fafilove-m2i
    @Fafilove-m2i วันที่ผ่านมา +7

    ሶፊ የኔ ጀግና ሁልግዜ ሳቂልን የኛ የስደት እህታችን ከፍታሽን ነው የምጠብቀው ❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 วันที่ผ่านมา +10

    ❤❤❤❤ሁሌም ሳቂልኝኝኝ ሶፊ 😍የኔ ዉብ ጀዛክ አላህ አሚሮ ማሻ አላህ ምርጥ ስጦታ ነው ❤❤❤

  • @user-sb5yg9lf5r
    @user-sb5yg9lf5r 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አላህ ያክብርሽ ሶፊ አሚርም አላህ ይጨምርልህ ሌላ ነገር ስጣት

  • @user-il3fp2bm5p
    @user-il3fp2bm5p วันที่ผ่านมา +12

    መቅድየ የኔ ቆጆ አይዞሽ እራስሽን አጣይ 😢ሶፍየ ስለሳቅሽ ስቀናል❤ሁላችሁም ሳቁልን

  • @ሚርናቲዩብ
    @ሚርናቲዩብ วันที่ผ่านมา +7

    ሶፊየ ዋው ደስይላል ስጦታ ሽ ቀጣይመስገጃ እና የሶላት ሸርሸፍ ይሰጣት ሀምሳ ሺ ሲገባ

  • @منالاحمد-ر3ح
    @منالاحمد-ر3ح วันที่ผ่านมา +39

    የእናትን ስጦታ። ለሊላሰዉ አትስጥ
    ከሰጠህ ሊላ ግዛና ስጣት

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ችግር የለውም

    • @user-ok1om1il1v
      @user-ok1om1il1v 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ችግር የለውም እናቱን ስለሚወድ ነው

  • @emureyantube36
    @emureyantube36 วันที่ผ่านมา +18

    እንኳን ደህና መጣቹ ሶፊን አበረታቷት ሁሌም ሳቂልን
    ደምሩኝ ውዶቼ

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሶፊ የኔ አስተዋይ ወላሂ የናት ስጦታ ይለያል እኳንም መለሺለት

  • @user-fp6dt5ru7s
    @user-fp6dt5ru7s 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሦፍዬ አላህ እሥከመጨረሻው ያሥደሥትሺ ❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ማሻአላህ የኔውዶች የሶፊ ፈገግታ የሚያስደስተውማነው እፉፉፉ አሚሬ የኔልዩ እወድሀለሁ

    • @EmuTemam
      @EmuTemam 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋው ማሻእላህ የሶፊዬ ደስታ የሚያስደስታቹ በላይክ አሳዩኝ

  • @hawaothman490
    @hawaothman490 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አሚን ያረብ ጅንት ፍረድውሰ ያገናኘን ያላህ

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወላሂ ሶፊ አስተዋይ ናት የናት ስጦታ አይሰጥም ጎበዝ አሚር አለማወቁነው

  • @Zemzemkelil
    @Zemzemkelil วันที่ผ่านมา +7

    አሜን ❤❤❤

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ วันที่ผ่านมา +4

    አልሀምዱ ሊላሂ አሚርየ የኔ ወድም በስከመጨረሻ ደስታህ ተመለሰ አላህ ሰላምህን ብዝት ያድርገው ❤

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ วันที่ผ่านมา +5

    ሶፊ ስትስቂ ያምርባታል የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

  • @NiceNiceu-g2g
    @NiceNiceu-g2g วันที่ผ่านมา +9

    ማሻአለህአላህሁሌምከጎንህይሁን

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወሏሂ በጣም ነው አሚር የገረመኝ ሱበሀን አሏህ ተሱ ሶፊየ ደግሞ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላቺሁ ሁላችሁም ❤❤

  • @ZikraEbrahim
    @ZikraEbrahim 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሶፊየ ምንግዜም ጠንካራ ጀግና ደስተኛ ሁነሽ እንይሽ እና ፈኪ ምንሁናነው አሚሮ ሶፊን አበረታቷት

  • @dhhdhfhdbcbdb1616
    @dhhdhfhdbcbdb1616 วันที่ผ่านมา +6

    ሦፊዬ የኔ ውብ እንኳን ደሥ አለሽ

  • @FudgfBjch
    @FudgfBjch วันที่ผ่านมา +2

    አሚን ያረብ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 วันที่ผ่านมา +1

    አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ ያረብ

  • @MadinaOmar-vp5iv
    @MadinaOmar-vp5iv วันที่ผ่านมา +6

    አሚን ወንድሜ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሚን ለዱአህ አሏህ ጀነተል ፊርዶስ ያገናኘን ላልከው አሚር🤲🤲🤲😥

  • @ZeybaMm
    @ZeybaMm 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አሚንንንንን ያረባ

  • @user-qx3zm4yp8e
    @user-qx3zm4yp8e 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሶፊየ የኔ አስታዋይ እህት አሚር ቆንጆ አበያ ግዛላት ታምራላችሁ

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሶፊዪ የኔ አስተዋይ ትለያለሽኮ አሚርዪ የተስጠህን ስጦታ አሳልፎ ለሰዉ አይሰጥም❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    አሚሮ ወንድሜ ማሻ አሏህ የእናት ስጦታ እኮ ልዬ ነው ይሄን ደግሞ ለውድ እህታችን ለሶፊዬ ስትሰጣት ወረቢ እንዴት ደስ እንዳለኝ 😢😢 አሏህ ያስደሳክ ሁላችሁም አሏህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🎉🎉🎉
    መቅድዬ የኔ ልዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🥰🥰

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሴፍዬ አስተዋው የእናት ክብር ያላት አስተዋይ አሚርም የዋህ ነው ሶፍዬ ፍልቅልቅ በእልኝ የኔ ውድ የኔ ቆንጆ 💪💪💪💪💪💪♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Habibaassen
    @Habibaassen 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ይጨምርላችሁ አሚንንንንንንንን ለሱፊ ቁረአን ይዛላት ወይም አበያ ሰትለብስ ደስ ትላለች

  • @TgTg-i1n
    @TgTg-i1n 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሪቾ-ሐ4ዀ
    @ሪቾ-ሐ4ዀ วันที่ผ่านมา +6

    የኔዉድ ሶፊዬ😢ሁሌም ሳቅ😢

  • @ሀሊመት-ተ6አ
    @ሀሊመት-ተ6አ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሚንንንን

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እረ አሚር የእናት ስጦታ ለሌ አይሰጥም
    ሶፊ ትክክል 🎉 ደግ አደረክሽ

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን ያአላህ ደስታቹ የዘላቂ ያርገው

  • @JanBag-um3uq
    @JanBag-um3uq 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሚንንያረብ

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሚን ማሻእላህ ስታምሩ ሶፊ ትለያለች

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ ወንድም አብሸር ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Samuoro-i6q
    @Samuoro-i6q 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Amiro sofi tikikilnat ye inat sixota ayisaxim sofiye wide hite macham tiliq saw nesh alahi tiliq argish❤ amiriye wide wandime hulem indi ka gonu'a hunilati alahi kanta gara ihun 🙏

  • @abidhussain4344
    @abidhussain4344 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሚንየረብአለሀመዱረላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መኪወሎየዋየፍሪህሽጋእህት
    @መኪወሎየዋየፍሪህሽጋእህት 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መሻአላህ ሶፊየ የኔውድፋበይሁሊም

  • @HxHhx-n9f
    @HxHhx-n9f วันที่ผ่านมา +4

    ቆንጆ አበያ ግዛላት ያምርባታል

  • @Habiba-y9r
    @Habiba-y9r 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ የኔ ወድም አብሺሪ ሁለየም ደሰሰሰ ይበላቺሁ 👍👍👍😍😍😍😘😘😘

  • @richadem2378
    @richadem2378 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሚን አሚሮ ኢሻአላህ

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የእናት፡ሥጦታለሌላአይሰጥም፡ስቀጥልየአዲሠውስጦታተሠጠየዛንየሰውስጦታ፡ለሌላአይሰጥምዲጋሜ

  • @HaveHasn
    @HaveHasn 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሚን ያረበናለሚን ❤❤❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sofiye ሁሌም ሳቂ tofki ግን አመለተችችክ እዉነት ልዩ ናት የምትሉት like 👈❤️🥰🥰🥰🥰

  • @tayba1611
    @tayba1611 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ለመቅድም ቆይየ ቀሚስ ግዛላት ለሳፊ አባያ

  • @djdjdnzjjsdjd5906
    @djdjdnzjjsdjd5906 วันที่ผ่านมา +4

    ማሸ አላህ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ግን የናትን ሱጦታ ለማንም አይሰጥም ከቻልክ ገዝተህ ስጣት የናትህን ሱጦታ ትመልስ ምክኒያቱ ሰው የሰጠውን ሱጦታ አሳልፍ ለሌላ አይሰጥም በኔ የምትስማሙ ልያችሁ እኔ ሰው የሰጠኝ አይደለም ለሰው መስጠት ሰው ሲነካብኝ አልወድም ከቶ የማየን በል ገዝተህ ስጣት

    • @MyLovemama-f7v
      @MyLovemama-f7v 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    • @user-qx3zm4yp8e
      @user-qx3zm4yp8e 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ወዲያው መልሳለች እኳ

    • @ኢክሩወለየዋ
      @ኢክሩወለየዋ 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@user-qx3zm4yp8e እሺ መሆን አለበት

    • @Sofya-lr1jq
      @Sofya-lr1jq 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነትነው

  • @bamanetahate3348
    @bamanetahate3348 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መቅዲ ቀሚስ ስትለብሽ በጣም ነው የምታምሪው

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሶፊን 100k እናስገባት 👍👍👍

  • @ShamshiyaAli
    @ShamshiyaAli 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሚን

  • @GoldenHearts-fl6pc
    @GoldenHearts-fl6pc 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    jossy27 እና ኤንዲ በጣም መልካም ልብ ያላቸው ሰዎች ናቸው አሚር በርታ አሁን የተቀላቀልካቸው ግሩፖች አሪፎች ናቸው

  • @FatimaA-su6cs
    @FatimaA-su6cs วันที่ผ่านมา +1

    አሚንንንንን🎉🎉🎉

  • @SwSw-iu7qu
    @SwSw-iu7qu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወላሂ እስልምናቸዉ ደስ ሲል

  • @Ttt-k4p
    @Ttt-k4p 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚን ያርብ

  • @maha-jw6yt
    @maha-jw6yt วันที่ผ่านมา +1

    አሚንን የኔዉዶቺ የኢስላም እህት ወዲሞቸ
    አላህ በጀነተ ፌርዶሲ የያገናኘን ያረብ

    • @zeyneblo4704
      @zeyneblo4704 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ❤❤❤

  • @SonySony-p3x
    @SonySony-p3x 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚንንን ያረብ❤

  • @عبدالرحمنن-غ3ش
    @عبدالرحمنن-غ3ش 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚን አላሁመ አሚን

  • @user-xu8lv3kc1r
    @user-xu8lv3kc1r 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚንያረቢ

  • @RabiaTeck
    @RabiaTeck 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚንንንንንን

  • @RabiaSaid-m5e
    @RabiaSaid-m5e 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚን❤❤❤❤ አላህ የጠብቀችሁ በጠም እወድችሁለሁ ሶፊን አደራ ሁለየም ከጠገባ ሁን አሚር

  • @habshihabshi527
    @habshihabshi527 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚንን

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አህለን አሚሮ ጀዛከላህ ኸይር

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚሮ አላህ ያሰደስተህ ሶፊየ የኔ እናት አላህ ያሰደስታቸሁ የኔ ዉዶች አሚሮ ለምርቃቱ አሚን አሚን ብራዘር እወዳቸሀለሁ ሁላቸሁንም❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉

  • @MaryamMaryam-l3y
    @MaryamMaryam-l3y 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚንንን🎉🎉

  • @DasDad-v9i
    @DasDad-v9i 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚንንን🤲🤲

  • @SusuAdiseAdise
    @SusuAdiseAdise 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚንንንያረብ አሏህ ዱኒያችንን ያሳምርልን መጨረሻችንንም ያሳምርልን በድናችሁ ጠንክሩ ወንድሞቸ እህቴ ሶፊም

  • @MekiyaHussen-pm6qs
    @MekiyaHussen-pm6qs 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚንንንንንን

  • @FathimaFathima-bg9ts
    @FathimaFathima-bg9ts 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚንአሚን

  • @MadnaMohamed
    @MadnaMohamed 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚን ያረቢል አለሠሚን

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ትልቅ ስጦታ አሚርዬ

  • @SdtdFryy
    @SdtdFryy 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማነው እደኔ አሚር ሲስቅ አብሮ እሚስቀው ወላሂ 🎉🎉🎉

    • @amirzcool1
      @amirzcool1  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😍🥹🥹🥹

  • @Tube-co8rw
    @Tube-co8rw 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሸአላ ማሸአህ ሁለታችሁም ቅንልብ ያላችሁ ናችሁ ማሸአላ ለእናቶችችን እረጂም እድሜ እኔ እናቴ ናፍቃኝ አለች እሷም በጣም ናፍቃለች እና ዱአ አርጉልኝ

  • @tayba1611
    @tayba1611 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መቅድየ የኔ ሴት አብሺር😢ከፍቆሻል

  • @GjCh-mc5bo
    @GjCh-mc5bo 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚንንንንንንን

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚንንንን የኔ ውድ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሚንንንንን ያረብ 🤲🤲