ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ቤተሰቦቼ ስለምትሰጡኝ አስተያየት ከልብ አመሠግናለሁ!ይህ ፕሮግራም ለሌሎች እንዲዳረስ "ላይክ" ለናንተም በየቀኑ እንዲደርስ "ሰብስክራይብ" በማድረግ ቤተሰብ ።
ስልኩን ወይ ስልክክን አስቀምጥልን እባክህ እባክህ ብሮ!
ቴሌግራም ክፈትልን በደንብ እንዲገባን እንድታጋዛን
እባክህን ስልክቁጥርህን
በ what's up awrughi 0937806469
amezing በጣም አመሠግናለሁ
ማነው አሁን ሌላው ስው ሰርቶ የተሻለ ኑሮ አንዲኖር ትክክለኛ መረጃ የሚሰጥ? አሁንም እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ💙
በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ሰርተህ ከልምድ አንፃር ስለሆነ ደስ ይላል
የሂሳብ አያያዝ ማለትም ወጪና ገቢ አመዘጋገብ እንዲሁም የቋሚና አላቂ እቃዎች አያያዝን አብራርተህ ብታስተምረን። በተረፈ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን
ስለ ቀናነትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ደውልልሀለው። ወደ ተግባር ስገባ🙏🙏🙏
ይሄን ስራ ካገር ሳልወጣ እፈልገው ነበር አሁን ሁሉም ነገር ተወዳል እስኪ ይሁን ወድሜ ማሽን ተገስቶ ቢቀመጥ ይቻላል እስከ ስት አመትስ ሳይበላሽ ይኖራል
በጣም በጣም ቀና ሰው ነህ ብሮ እንዳንተ ይብዙ ይባዙ እናመሰግናለን ስለ ኣሪፍ ፒዝነስ ያሳየሀን::
እጅግ እጅግ በጣም ጥሩ ገለፃ ነው! እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
በጣም እናመሠግናለን ስልክህን ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር
በጣም እናመሰግናለን በእውነት እስካሁን ከሰማሁቸው በጣም በተለየ አብራርትህ ነው የገለጽክልን እናመሰግናለን እንየም መስራት የምፈልገው ስራ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏
You are wonderful, bro. May God bless you. Thank you for your ohnest and frank info. Thanks a lot.
በጣም ልክ ነህ ላወቀበት እንደ ዳቦና ኬክ አዋጭ ቢዝነስ የለም በዚህ ሙያ ውስጥ መሆንህን አደንቅልሀለሁ እኔም በዚህ ሙያ ውስጥ ነኝ የሀገር ውስጥ መጋገሪያ ማሽኖች ለኬክ አይሆንም ምክንያቱም የሙቀት መቆጣጠሪያ የላቸውም ስለዚህ ከውጪ በሚሰሩ ማሽኖች ብትሰሩ ይመከራል!!
እናመሰግናለን ስለህትመት ቢዝነስ ስራልን እስኪ የት ቦታ ቢሰራስ ያዋጣል!?
በጣም አመሰግናለው ወድሜ ከስደት መልስ ዳቦ ቤት መክፈት ፈልግነበር 300ሺ ብር ድረስ አነስተኛ የሚከፈት ካለ እስኪ ምከረኝ ግን 1ሚሌን ስትል ደነገጥኩ
እናመስ ግናለ
Brother, thank you very much for the explanation you gave us and satisfied us .🎉🎉🎉
Thank you Mokshe, you r good on it.
Thank you so much brother betam melekam sew yanete ayineton yabezalene
ስለመሰጠን መረጃ እናመሰግናለን ወድም
ዋው በጣም አሪፍ ነው እኔ የምፈልገው ስራ ነው ግን አድራሻሀን አስቀምጥልን ቁጥር እናመሰግናለን በርታ በርታ
ጌታ ይባርክህ
besmeham arif agelales mabrarat tebarek mirt sew👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏
Good analysis!
Thanks Bro, perfect explanation 👌
22:08 tank you
እናመሰግናለን በጣም ቅን ሰው ነህ
ደስ የሚል ዝርዝር ገለፃ ነው በርታ
ኑሪልን ወንድማችን በርታ እና አበረታተን እባክህን 🙏🙏🙏🙏🙏
Professional idea & explanation. 10 Q.
ወንድሜ Display እና ማስዋብ የሚሰራ ሰው አድራሻ ጠቁመኝ እባክህ
በጣም አሪፍ ገለፃ ነዉ
Tebark
Betam betam enamesgenalen
thanks for the info.
Ante betam tleyale enamesgnalen sle hlu neger bedenb newu yasredahan😘😘 ayzo beretaln wendmi 👍👍👍👍
ተባረክ🙏🙏🙏
ምርጥ ነው ግን ሰልክህ ላክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ስልክህ
እውነት በጣም አብራርተህ ነው ያቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን
የት ነው ይለህው እኔ በቅርብ ኢትዮጵያ ስለመጣ ባገኝህ ደስ ይለኛል
ማቡክያ ፣ 40 ሽብርማኮፈሻ፣መጋገሪያ ፣40 ሽብር 10 ደቂቃ ውስጥ 20 ያቦ
ተባረክ ግልጽ ማብራሪያ ነው
ስልክ ብታስቀምጥልኝ ወንድሜ
@@FekremariyamBogale-hp7me አመሰግናለሁ ከቻልክ ያንተን አስቀምጥልኝ
እናመሰግናለን
I just found you a subscribe for you congratulations 🎉
Yinish yesera ye dabo megageriya mashin isk feligilign
እናመሰግናለን!
You are so selfless young business man,thank you.
Brother tinish yesera ye dabo megageriya feligilign
Bless You
Gobez berta ❤❤❤❤
Thank you brother ,,
በርታታታ
ልበ ቀና ሰው እውነት ተናጋሪ ነበር የቸገረን እስኪ ከስደት ልውጣ ተባበረኝ በአነስተኛ ብር ነው መጀመር የምችለው ግዛልኝ የት ነው ያለሄው አዳማ ከሆነ መግዛት እችላለሁ
በጣም እናመሠግናለን በርታ
የቢዝነስ "quality"የሚባለው የትኛው ብራድ ነው?
በናትህ ብር አበድረኝና ልጀምር የንግድ ቦታ አለኝ ከነመጋገሪው ምቹ የሆነ አሁንም በእጄ እያቦካው በቤት መጋገራሪያ እየሰዘራው ነው ነገር ግን ማሳደግ አልቻልኩም መፍትሔ ካሉ አጋራኝ 😂
Addis Capital Hedeh machine yabedruhal
የት አከባብ ነህ፣ ምናልባት አብረን መስራት የሚንችልበት ሁኔታ ካለ😅😊🎉
ሀይቅ ከሆንክ እኔጋር እንስራ
@@roberatube_6922ከኔ ጋር እንጀምር
እናመሰግናለን ቢዝነስህን አላህ ይጨምርልህ
እባክህን ስልክህን ንገረኝ በግል ስለ ስራው ላናግርህ ስለምፈልግ ነው
የውጩይሻልል ወይስ የአገርቤቶ ማሽኑ
የሀገር ውስጥ ማሽን ቢበላሽ የ3 ወር ዋስትና የሚሰጡ አሉ ቢበላሽም በቀላሉ እንደሚሰራ የሚያብራሩ አሉ የውጭው ከተበላሸ እንዴት ነው ሚሰራው? ስልክህን አስቀምጥልኝ
እባክህ በትንሽ ወጪ ልሰራ ወስኜ ነበር ዕቃ ግዥ ምከረኝ እንዳልሸወድ
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏
How much is the price at this time moreover how much killo measure one bread
እባክህ የቴሌግራም ሊንክ አስቀምጥልኝና ነገ ላግኝህ። መግዛት ፈልጋለሁ በሳምንት ጊዜ
thank you
Betam.aref..hager.sigebs.jemralehu 👍👍👍
በአንተ በኩል በቅናሸ መሥራት ስለምፈልግ ሰልክን ብታሰቀምጥልኝ መገናኘት ብችል
Gobez betam des ylal❤
ኮንደሚኒየም ቤት ውስጥ ማለት ለሱቅ የሚሆን ቤት ማለቴ ነው መስራት ይቻላል ወይ
Eni ljemre bya gn betenshu resented mnasat yechalale
እባክህ አድራሻ የት ነው
wow betam yemfelgew enamesegnalen wedme🙏😘
ጎበዝ ግንዛቤ አግኝቻለሁ
ስልክህን ብታስቀምጥልን
Thank you Bro!
ዋጋውን እስኪ ንገሩኝ የዳቦ ማሽኑን ጥሩ ቦታ ነበረኝ ፕሊስ እዳታልፎ
እኔ ቤቴን ሽጨ መኪና ልገዛ ልሰራነበር ምን ትመክሩኛለቺሁ እህቶቸ
አዲስ ኦቨን ሲሸጥ ፖትራ የለውም እንዴ?
መብራት ቢጠፋስ
ጀነሬተር ይገዛል ችግር የለውም
ስለዱቄትስ
Mabkua makofacha na magagaria ba jeneretar mismara allee miknatum yene akababi mabrat yelem sirawu yisarraa nabar pls malisilugn
ወንድሜ:- Can i get a coppy or content of ur business plan to follow the same procedure? Thank u in advance.
Thank you 👍👍👍💓💓
እባክህ ስራውን መጀመር እፈልጋለው ግን ማሽኑን እዴት ማግኘት እደምችል ብትረዳኝ
what's up lay awraghi 0937806469
ፈቃድህ ከሆነ ልይ ምንም ግንዛቤው የለኝም
Shukraan❤❤
ማኮፈሻ ማለት ምን ማለት ነው???
Ante yet nw yalehew wendme bussiness hasabh betam nw yewededhut
ፈጣሪ ያበርታህ
ትንሽ ያገለገለ ሙሉ እቃዎች ካለ ከነዋጋው ብታሳውቀኝ
ስልክ ወይም አንተን ማግኝት አችላለሁ?
what's up 0937806469
ስልክ ቁጥር
በደንብ ማወቅ ይፈልጋለሁ
😍😍😍😍👍👍👍
Rotery በዚህ ዋጋ የት ኣለ እስከ ጦቁመኝ
አሁን ላይ ሙሉ እቃው ስንት ይሆናል ወንድሜወይም ብዙ ያልሰራ ማሽን ካለ ምታገናኘኝ ወንድሜ
ወንድሜ ከቻልክ አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ ስልክህን
Pls silkehin
ዕዳቱ በስም አፒታይት ይከፍታል
ላክል
ውድ ቤተሰቦቼ ስለምትሰጡኝ አስተያየት ከልብ አመሠግናለሁ!
ይህ ፕሮግራም ለሌሎች እንዲዳረስ "ላይክ" ለናንተም በየቀኑ እንዲደርስ "ሰብስክራይብ" በማድረግ ቤተሰብ ።
ስልኩን ወይ ስልክክን አስቀምጥልን እባክህ እባክህ ብሮ!
ቴሌግራም ክፈትልን በደንብ እንዲገባን እንድታጋዛን
እባክህን ስልክቁጥርህን
በ what's up awrughi 0937806469
amezing በጣም አመሠግናለሁ
ማነው አሁን ሌላው ስው ሰርቶ የተሻለ ኑሮ አንዲኖር ትክክለኛ መረጃ የሚሰጥ?
አሁንም እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ💙
በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ሰርተህ ከልምድ አንፃር ስለሆነ ደስ ይላል
የሂሳብ አያያዝ ማለትም ወጪና ገቢ አመዘጋገብ እንዲሁም የቋሚና አላቂ እቃዎች አያያዝን አብራርተህ ብታስተምረን። በተረፈ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን
ስለ ቀናነትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ደውልልሀለው። ወደ ተግባር ስገባ🙏🙏🙏
ይሄን ስራ ካገር ሳልወጣ እፈልገው ነበር አሁን ሁሉም ነገር ተወዳል እስኪ ይሁን ወድሜ ማሽን ተገስቶ ቢቀመጥ ይቻላል እስከ ስት አመትስ ሳይበላሽ ይኖራል
በጣም በጣም ቀና ሰው ነህ ብሮ እንዳንተ ይብዙ ይባዙ እናመሰግናለን ስለ ኣሪፍ ፒዝነስ ያሳየሀን::
እጅግ እጅግ በጣም ጥሩ ገለፃ ነው! እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
በጣም እናመሠግናለን ስልክህን ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር
በጣም እናመሰግናለን በእውነት እስካሁን ከሰማሁቸው በጣም በተለየ አብራርትህ ነው የገለጽክልን እናመሰግናለን እንየም መስራት የምፈልገው ስራ ነው
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏
You are wonderful, bro. May God bless you. Thank you for your ohnest and frank info. Thanks a lot.
በጣም ልክ ነህ ላወቀበት እንደ ዳቦና ኬክ አዋጭ ቢዝነስ የለም በዚህ ሙያ ውስጥ መሆንህን አደንቅልሀለሁ እኔም በዚህ ሙያ ውስጥ ነኝ የሀገር ውስጥ መጋገሪያ ማሽኖች ለኬክ አይሆንም ምክንያቱም የሙቀት መቆጣጠሪያ የላቸውም ስለዚህ ከውጪ በሚሰሩ ማሽኖች ብትሰሩ ይመከራል!!
እናመሰግናለን ስለህትመት ቢዝነስ ስራልን እስኪ የት ቦታ ቢሰራስ ያዋጣል!?
በጣም አመሰግናለው ወድሜ ከስደት መልስ ዳቦ ቤት መክፈት ፈልግነበር 300ሺ ብር ድረስ አነስተኛ የሚከፈት ካለ እስኪ ምከረኝ ግን 1ሚሌን ስትል ደነገጥኩ
እናመስ ግናለ
Brother, thank you very much for the explanation you gave us and satisfied us .🎉🎉🎉
Thank you Mokshe, you r good on it.
Thank you so much brother betam melekam sew yanete ayineton yabezalene
ስለመሰጠን መረጃ እናመሰግናለን ወድም
ዋው በጣም አሪፍ ነው እኔ የምፈልገው ስራ ነው ግን አድራሻሀን አስቀምጥልን ቁጥር እናመሰግናለን በርታ በርታ
ጌታ ይባርክህ
besmeham arif agelales mabrarat tebarek mirt sew👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏
Good analysis!
Thanks Bro, perfect explanation 👌
22:08 tank you
እናመሰግናለን በጣም ቅን ሰው ነህ
ደስ የሚል ዝርዝር ገለፃ ነው በርታ
ኑሪልን ወንድማችን በርታ እና አበረታተን እባክህን 🙏🙏🙏🙏🙏
Professional idea & explanation. 10 Q.
ወንድሜ Display እና ማስዋብ የሚሰራ ሰው አድራሻ ጠቁመኝ እባክህ
በጣም አሪፍ ገለፃ ነዉ
Tebark
Betam betam enamesgenalen
thanks for the info.
Ante betam tleyale enamesgnalen sle hlu neger bedenb newu yasredahan😘😘 ayzo beretaln wendmi 👍👍👍👍
ተባረክ🙏🙏🙏
ምርጥ ነው ግን ሰልክህ ላክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ስልክህ
እውነት በጣም አብራርተህ ነው ያቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን
የት ነው ይለህው እኔ በቅርብ ኢትዮጵያ ስለመጣ ባገኝህ ደስ ይለኛል
ማቡክያ ፣ 40 ሽብር
ማኮፈሻ፣
መጋገሪያ ፣40 ሽብር 10 ደቂቃ ውስጥ 20 ያቦ
ተባረክ ግልጽ ማብራሪያ ነው
ስልክ ብታስቀምጥልኝ ወንድሜ
@@FekremariyamBogale-hp7me አመሰግናለሁ ከቻልክ ያንተን አስቀምጥልኝ
እናመሰግናለን
I just found you a subscribe for you congratulations 🎉
Yinish yesera ye dabo megageriya mashin isk feligilign
እናመሰግናለን!
You are so selfless young business man,thank you.
Brother tinish yesera ye dabo megageriya feligilign
Bless You
Gobez berta ❤❤❤❤
Thank you brother ,,
በርታታታ
ልበ ቀና ሰው እውነት ተናጋሪ ነበር የቸገረን እስኪ ከስደት ልውጣ ተባበረኝ በአነስተኛ ብር ነው መጀመር የምችለው ግዛልኝ የት ነው ያለሄው አዳማ ከሆነ መግዛት እችላለሁ
በጣም እናመሠግናለን በርታ
የቢዝነስ "quality"የሚባለው የትኛው ብራድ ነው?
በናትህ ብር አበድረኝና ልጀምር የንግድ ቦታ አለኝ ከነመጋገሪው ምቹ የሆነ አሁንም በእጄ እያቦካው በቤት መጋገራሪያ እየሰዘራው ነው ነገር ግን ማሳደግ አልቻልኩም መፍትሔ ካሉ አጋራኝ 😂
Addis Capital Hedeh machine yabedruhal
የት አከባብ ነህ፣ ምናልባት አብረን መስራት የሚንችልበት ሁኔታ ካለ😅😊🎉
ሀይቅ ከሆንክ እኔጋር እንስራ
@@roberatube_6922ከኔ ጋር እንጀምር
እናመሰግናለን ቢዝነስህን አላህ ይጨምርልህ
እባክህን ስልክህን ንገረኝ በግል ስለ ስራው ላናግርህ ስለምፈልግ ነው
የውጩይሻልል ወይስ የአገርቤቶ ማሽኑ
የሀገር ውስጥ ማሽን ቢበላሽ የ3 ወር ዋስትና የሚሰጡ አሉ ቢበላሽም በቀላሉ እንደሚሰራ የሚያብራሩ አሉ የውጭው ከተበላሸ እንዴት ነው ሚሰራው? ስልክህን አስቀምጥልኝ
እባክህ በትንሽ ወጪ ልሰራ ወስኜ ነበር ዕቃ ግዥ ምከረኝ እንዳልሸወድ
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏
How much is the price at this time moreover how much killo measure one bread
እባክህ የቴሌግራም ሊንክ አስቀምጥልኝና ነገ ላግኝህ። መግዛት ፈልጋለሁ በሳምንት ጊዜ
thank you
Betam.aref..hager.sigebs.jemralehu 👍👍👍
በአንተ በኩል በቅናሸ መሥራት ስለምፈልግ ሰልክን ብታሰቀምጥልኝ መገናኘት ብችል
Gobez betam des ylal❤
ኮንደሚኒየም ቤት ውስጥ ማለት ለሱቅ የሚሆን ቤት ማለቴ ነው መስራት ይቻላል ወይ
Eni ljemre bya gn betenshu resented mnasat yechalale
እባክህ አድራሻ የት ነው
wow betam yemfelgew enamesegnalen wedme🙏😘
ጎበዝ ግንዛቤ አግኝቻለሁ
ስልክህን ብታስቀምጥልን
Thank you Bro!
ዋጋውን እስኪ ንገሩኝ የዳቦ ማሽኑን ጥሩ ቦታ ነበረኝ ፕሊስ እዳታልፎ
እኔ ቤቴን ሽጨ መኪና ልገዛ ልሰራነበር ምን ትመክሩኛለቺሁ እህቶቸ
አዲስ ኦቨን ሲሸጥ ፖትራ የለውም እንዴ?
መብራት ቢጠፋስ
ጀነሬተር ይገዛል ችግር የለውም
ስለዱቄትስ
Mabkua makofacha na magagaria ba jeneretar mismara allee miknatum yene akababi mabrat yelem sirawu yisarraa nabar pls malisilugn
ወንድሜ:- Can i get a coppy or content of ur business plan to follow the same procedure? Thank u in advance.
Thank you 👍👍👍💓💓
እባክህ ስራውን መጀመር እፈልጋለው ግን ማሽኑን እዴት ማግኘት እደምችል ብትረዳኝ
what's up lay awraghi 0937806469
ፈቃድህ ከሆነ ልይ ምንም ግንዛቤው የለኝም
Shukraan❤❤
ማኮፈሻ ማለት ምን ማለት ነው???
Ante yet nw yalehew wendme bussiness hasabh betam nw yewededhut
ፈጣሪ ያበርታህ
ትንሽ ያገለገለ ሙሉ እቃዎች ካለ ከነዋጋው ብታሳውቀኝ
ስልክ ወይም አንተን ማግኝት አችላለሁ?
what's up 0937806469
ስልክ ቁጥር
በደንብ ማወቅ ይፈልጋለሁ
😍😍😍😍👍👍👍
Rotery በዚህ ዋጋ የት ኣለ እስከ ጦቁመኝ
አሁን ላይ ሙሉ እቃው ስንት ይሆናል ወንድሜ
ወይም ብዙ ያልሰራ ማሽን ካለ ምታገናኘኝ ወንድሜ
ወንድሜ ከቻልክ አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ ስልክህን
Pls silkehin
ዕዳቱ በስም አፒታይት ይከፍታል
ላክል