የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ባለ ሦስት መኝታ ክፍል ሁለት መፀዳጃ ክፍል ያለው ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 141

  • @sebletegene6019
    @sebletegene6019 4 ปีที่แล้ว +8

    ስትናገር ለምን እንድሆነ ስፉቱን አትናገርም የክፍሎቹን ስፉት ፣ሁል ጊዜ ቆንጆ ነው ቆንጆ ነው ብቻ አትብል ።

  • @gggh8051
    @gggh8051 4 ปีที่แล้ว +52

    ለዴሀ የሚሆን ቤት አሳዮን ይሄን ያክልብር ቢኖረኝ ስደት ምንአቃጠለኝ። ጭቃቤቴ እኖራለሁ የመጨረሻ ቤቴን ያሳምርልኝጅ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 4 ปีที่แล้ว +19

    ምን ጉድ ነው እረ ወይ ቤት እንደ ቆጣ ተወደደ እኮ ምን ይሻላል የነገዋ ለደታ ማርያም የቂጣችን መቀመጫ ቦታ ትስጠን አሜን

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 4 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን በጣም በእውነት ለኛ እውጭ ላለነው ትልቅ እርዳታ ነው ።

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 ปีที่แล้ว

    ኤርዬ በጣም ከዶክተር አብይጋር ትመሳሰልብኛለህ እንደኔ ሌላም ሰው ይልሃል ግን አነጋገርህ ሁሉ መልክህ ብቻ ሳይሆን ስለመረጃው እናመሰግናለን 😍

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +9

    እናመስግናለን ወይ ጉድ የዛሬ አመት እኮ እዛው ሰፈር ላይ እንዲሁ ዓይነት ቤት ከ 500 000 -700 000 ነበር አሁን በቃ ያለሚልዖን ማየት አቃተን እኮ

  • @mery3488
    @mery3488 หลายเดือนก่อน +1

    Ihe yemeche new betu ahun layi new wayis yekoye new marajawu

    • @ErmitheEthiopia
      @ErmitheEthiopia  หลายเดือนก่อน

      የቆየ ነው th-cam.com/video/KKlmB1O7sPA/w-d-xo.html

  • @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
    @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ 4 ปีที่แล้ว

    ماشاء. الله. ماشاء. الله. ደስይላልግን. ለኔይጭቃቤትከቻላችሁ. አሳዩኚሰውባቅሙነው. የገጠርቤትከቸላችሁ. ሁሉምበአድእገበትነው. በጣምያምራልለምገዙሰዎች. ማሻአላህብያለሁ

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +10

    ኮዶሚኒም ቤት እኮ ለመኖር ብቻ ነዉ እኛ ስደተኞች ደሞ ምንም አይሰራልንም እኔ መቸም ምርጫየ አይደለም ምክንያቱም ለመስሪያ አይሆንም አልሀምዱሊላህ ፀድት ያለ 5 ክላስ ቤት አለኝ

  • @Fretube
    @Fretube 4 ปีที่แล้ว +2

    አዎ ኤርሚ እንደዚህ አሳየን። ኮንደምኒም፣ ሪል ስቴቶች ...

  • @sameerasameera1778
    @sameerasameera1778 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላ ያምራል

  • @ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ
    @ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ 4 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ እናመሰግናለን ስለ ስቱዲዮ ምታውቀው ነገር አለ ስንት ነው ሚሸጠው ተሰርቶ ያለቀ አዲሳባ የትአከባቢ ነው አሪፍ ሚገኝው??? የመግዛቱስ ሂደት እንዴት ነው ?ከመንግስት መግዛት ይሻላል ወይስ ከግል ?

  • @كريمهمحمد-ظ3م9ز
    @كريمهمحمد-ظ3م9ز 3 ปีที่แล้ว

    የዛሬው አሪፍ ዎጋ ነው

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 3 ปีที่แล้ว +1

    ባለ 1 መኝታቤት ስት ነው ዋጋዋ እፈልግ ነበር እስኪ ንገረኝ

  • @kነኝኡኽትመሀመድ
    @kነኝኡኽትመሀመድ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ቈ7ደ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ቈ7ደ 3 ปีที่แล้ว +1

    ባለ አንድ መኝታ በአሁን ስአት ስንት አግኛለሁ??

  • @azoozaziz1
    @azoozaziz1 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እርካሽ ሀሀሀሀ

  • @ቲጂዎለየዋ
    @ቲጂዎለየዋ 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ላይ ምን የመሳሰለ ሁለት ግቢ እገዛበታለሁ ሆሆሆሆ

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም አባት እስቲ ቢያን አድ ሚሊየን ምናምን የሚሸጥ አሳየነኝ ነዉ የለም

  • @ሉቤነኝሉቤየረሱልናፋቂ
    @ሉቤነኝሉቤየረሱልናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +11

    እስቲ ለዳሀ የሚሆን አሳየን ቀለል ያለ እዳለ

    • @alphahomelisting9916
      @alphahomelisting9916 4 ปีที่แล้ว

      ሌሎች ቤቶችን የሚፈልጉ ከሆነ የእኔን channel ይፈትሹ

  • @mssalamsalam9159
    @mssalamsalam9159 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 ปีที่แล้ว

    ግን ስንትኛ ፎቅ እንደሆነ ብትናገር ደግሞ በጣም ሃሪፍ ነው ኮንዶሚንየም ዋጋውም እንደ ፎቁ ስለሚለያይ

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 4 ปีที่แล้ว +7

    ስንተኛ ፎቅ ላይ ነው?

  • @አብዝቶ-ልዮነት
    @አብዝቶ-ልዮነት 4 ปีที่แล้ว

    Betu enkuan yalekewen yahel waga yemiaweta ayedelem

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤርሚ ዎው እግዛብሄር ፍቃዱ ከሆነ እገዛለሁ

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 3 ปีที่แล้ว

    አተ ያለህበት ቦታ በጣም ውድ ነው አቦ ለደሀ አይሆንም

  • @የኔአለምፀጋዬ
    @የኔአለምፀጋዬ 4 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ እሰኪ የሚከራይ ሆቴል አ አ አሪፍ ቦታ ላይ ያለ ገበያ ያለዉ ቦታ ብታሳየን ሰለምታቀርብልን እናመሰግናለን

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 2 ปีที่แล้ว

    ባለ ሁለት ምኝታቤትና ባለአንዱንም ንገረን ከነዋጋዉ እረ በፈጣሪ ደሞ ተወዷል

  • @mimimadhin4009
    @mimimadhin4009 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግን አለን እዴት እናግኛችሁ

  • @melkamtube727
    @melkamtube727 4 ปีที่แล้ว +6

    ተመጣጣኝ ነገር አሳየና ምን ጉድ ነው በህልሜ ያላየውትን በውኔ ከየት ይመጣል

  • @vvpp2845
    @vvpp2845 ปีที่แล้ว

    የት ነው

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 4 ปีที่แล้ว +3

    እዳውን ጨርሷል ወይ

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤርሚየ ባባየ እስኪ ለደሀ የሚሆን ፕሊስ ባህርዳር ቤት አሳየኝ ቢያንስ ከሚሊዮን ያልበለጠ ቪላ ቤት ፕሊስ ኤርሚየ

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 4 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🐦🐦🐦🐦🤣

  • @wendmzew8662
    @wendmzew8662 2 ปีที่แล้ว

    አለ ቤቱ

  • @sosoasella7556
    @sosoasella7556 4 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen

  • @nigestkinetbebuonijsti1297
    @nigestkinetbebuonijsti1297 4 ปีที่แล้ว

    Ena lgzaw 2.1 betam seple new

  • @tigisteticha1226
    @tigisteticha1226 4 ปีที่แล้ว

    ስላም ኤርሚ በናትክ ባለሁለት መኝታ ስት አገኝሉው የባክእ እዳ ቢኖር ብር እልፍ ብለው የምሽጥፍልግልኝ እባክክን

  • @zadalbchew2231
    @zadalbchew2231 4 ปีที่แล้ว

    ወድ ነው

  • @taybasualih8500
    @taybasualih8500 3 ปีที่แล้ว

    Eski bal 2 magita kodeminim falegelegn plis

  • @አህመድሙሀመድ-ዐ6ደ
    @አህመድሙሀመድ-ዐ6ደ 3 ปีที่แล้ว

    እስኪ በዚህ ሰአት ያለ ላክልኝ

  • @ተስፋዬአንተነህጌታዬ
    @ተስፋዬአንተነህጌታዬ 4 ปีที่แล้ว

    Hi ermi bemn lagegnhe echelalew debrzeyt liy emishet bat nber sefru yelma new

  • @AminaMuhamed-c1b
    @AminaMuhamed-c1b ปีที่แล้ว

    እኔ እገዛለሁ

  • @erahma6159
    @erahma6159 3 ปีที่แล้ว

    ባቅሜ ባለሁለት አረብ ሀገር ነኚ

  • @berhandereje6035
    @berhandereje6035 4 ปีที่แล้ว

    አይት ሁለት መኝታ አንድ ነጥብ አለ ግን እዳ አለው

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 4 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚሸጥ ቤት አለኝ ግን መሸጥ እፈልጋለው ሁለት መቶ ካሬ ካሬ ነው ዋጋው 900,000 ብቻ አስፓልት ዳር ነው ሰበታ መስመር የሚፈልግ ካለ ይፃፍልኝ በዚሁ ላይ

    • @ፍረሆበሰብያሰራ
      @ፍረሆበሰብያሰራ 4 ปีที่แล้ว

      ካርታ አለው ወይስ የጨረቃ ቤት ንገሪኝ ዘመዶቼ እዛ አሉ ልገዛው እችላለሁ

    • @noruahassen6439
      @noruahassen6439 4 ปีที่แล้ว

      Karta alew

    • @sunnyzenbe9711
      @sunnyzenbe9711 4 ปีที่แล้ว

      @@ፍረሆበሰብያሰራ ካርታ የለውም ወደፊት የሚወጣለት ነው የገበሬ የቆየ ግብር እየተገበረለት የኖረ ነው

    • @sunnyzenbe9711
      @sunnyzenbe9711 4 ปีที่แล้ว

      @@noruahassen6439 ካርታ የለውም ግን የገበሬ መሬት ግብር ሲገበርበት የኖረ ምርጥ መንገድ ዳር የሆነ ቤት ነው

    • @bizuayehuzena8790
      @bizuayehuzena8790 4 ปีที่แล้ว

      Sent kefle now yalew

  • @engdamamo2792
    @engdamamo2792 3 ปีที่แล้ว

    የት አካባቢ ነው

  • @hyatteileen5897
    @hyatteileen5897 ปีที่แล้ว

    ገን የመቸ ነው በአላህ😊

  • @yenensetasfy3726
    @yenensetasfy3726 4 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ ኤርሚ ርካሽ መሬትካርታ ያለው አሳየን

  • @workanashebeye388
    @workanashebeye388 2 ปีที่แล้ว

    Hi

  • @peace3791
    @peace3791 4 ปีที่แล้ว

    Minew ,minew, minew. Bet inkwan aymeslm.

  • @ሱሱነኝይአላህባሪያF
    @ሱሱነኝይአላህባሪያF 4 ปีที่แล้ว +3

    በአላህ ይደሀ ቤት ፍልገ

  • @mariamkasa5825
    @mariamkasa5825 4 ปีที่แล้ว

    Mashaaallah

  • @yedGlmariyamlji
    @yedGlmariyamlji 2 ปีที่แล้ว

    Wagawu

  • @megfirakedir121
    @megfirakedir121 4 ปีที่แล้ว

    ዋጋውን ንገረን

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 3 ปีที่แล้ว

    2.000.000....2 birr argekew keledega !!! sent telefeto new yememetaw ....!!!

  • @addisabeba7821
    @addisabeba7821 4 ปีที่แล้ว +1

    Silkihin sitegn yemeshet bota alegn

    • @marigosh4685
      @marigosh4685 4 ปีที่แล้ว

      Yet nw ena efalegalew

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት.የኔቢጤ.ሸቃላ..ምንሊበቃንነው.አሁንስ.ቦታም.መግዛቴን.እጃ

  • @oromiyakoo9210
    @oromiyakoo9210 4 ปีที่แล้ว

    እስቲ ቢሾፍቱ ውስጥ ይፈለግልን

  • @ethiopia1enate660
    @ethiopia1enate660 3 ปีที่แล้ว

    Can send the new listing please

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 2 ปีที่แล้ว

    ድሀ ላይኖርበት ነዉ በቃ ኢትዮጲያ

  • @tjwoku8242
    @tjwoku8242 4 ปีที่แล้ว

    Why you not tell what year been build

  • @selamderese2998
    @selamderese2998 4 ปีที่แล้ว

    Wagawn senet

  • @rahelgetachewmamo4268
    @rahelgetachewmamo4268 4 ปีที่แล้ว

    እሰቲ ባለ አድመኝታ ሰትነው

  • @yemaneadmasu7179
    @yemaneadmasu7179 ปีที่แล้ว

    sintegha fok new?

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @sileshetefera7639
    @sileshetefera7639 4 ปีที่แล้ว

    ሀይ! ኤርም ስንተኛ ላይ ይገኛል?

  • @mominatafere8133
    @mominatafere8133 4 ปีที่แล้ว

    Hey this is Momina Tafere I just want to see If you have any for sale country club house let me know please Thanks

  • @ameenaahmad699
    @ameenaahmad699 4 ปีที่แล้ว

    እስኪዴሴላይአሳየን

  • @iyasuskooti6763
    @iyasuskooti6763 4 ปีที่แล้ว

    Ere ermi le arbi hager lijochu anichilim xini wagaa ye hone felgi ibaki

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 2 ปีที่แล้ว

    ታዳ ለዚ ኮተት ቤት ነው 😤😤ቱ ሲያዩት ይቀፋል

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 ปีที่แล้ว

      አረ ያምራል ከዚህበላይ እዴት ይሁን

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 4 ปีที่แล้ว +2

    መዳም ካበደርችኚ እገዛለሁ ስንተኝፎቅነው

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 3 ปีที่แล้ว

    ላጤዎች በዩቲዩብ መጥተናል ላጤ የሆነ ሁሉ subscribe እና like አድርግ

  • @alazarbekele9010
    @alazarbekele9010 4 ปีที่แล้ว

    Aremi yamral berachenen terekemekem aderegen enegezalen

  • @udjrhdhdh9706
    @udjrhdhdh9706 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት ሚሊየን ማለት ነው

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 4 ปีที่แล้ว

    ዋጋውስትነበርይያለው

  • @Haymi-w7j
    @Haymi-w7j 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ዋጋው

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 3 ปีที่แล้ว

    አኔምፈልገወ አነስ ያለ

  • @shamirasaed1791
    @shamirasaed1791 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 ปีที่แล้ว

    አረ ኤርምየ ያዝልኝ እኔ እፈልገዋለሁ ፕሊስስስስስስ

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 4 ปีที่แล้ว +1

    አሪፉ ዋጋ ነው ድርድሩ ጋ

  • @HeyHey-kv6un
    @HeyHey-kv6un 4 ปีที่แล้ว

    Haile garment mibalewen asayen eski

  • @ሀናበቀለ-ቀ4ረ
    @ሀናበቀለ-ቀ4ረ 4 ปีที่แล้ว

    and kfl iske and mato ishi aleh yh ykrbgn hoho

  • @mskarmegthiwebximearfeniwe3850
    @mskarmegthiwebximearfeniwe3850 4 ปีที่แล้ว +1

    Blia andie myita kondmnyime fligliye

  • @kairiyasurura1579
    @kairiyasurura1579 4 ปีที่แล้ว +1

    እርፍ ነው

  • @birtukanadunga757
    @birtukanadunga757 4 ปีที่แล้ว

    2.1 min.?

  • @tutiwatikader1652
    @tutiwatikader1652 4 ปีที่แล้ว

    ለኛስትሉበቀላሉብታረጉልን

  • @azizaali446
    @azizaali446 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ዝርክርክ ወየው ሴት ዬለም

  • @ሂክማዩቱብ-ጰ1ቈ
    @ሂክማዩቱብ-ጰ1ቈ 4 ปีที่แล้ว

    በአንድ መኝታ ቤት እፈልጋለሁ

  • @Daima-rh7gd
    @Daima-rh7gd 5 หลายเดือนก่อน

    ኤርሚ ቤትፈልግልኚ

  • @mekiya120
    @mekiya120 4 ปีที่แล้ว

    ስንትነው

  • @workialene8587
    @workialene8587 4 ปีที่แล้ว

    ጎደርአምትመቶሽእፈልክልይ

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 4 ปีที่แล้ว

    ስንት ተኛ ፎቅ ነው

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 4 ปีที่แล้ว

  • @danielyilma8452
    @danielyilma8452 4 ปีที่แล้ว

    Yet new wagaws

  • @marefiyaabo9769
    @marefiyaabo9769 4 ปีที่แล้ว

    Stodio.feliglign

  • @hindihindi8245
    @hindihindi8245 4 ปีที่แล้ว

    Agaro

  • @kairiyasurura1579
    @kairiyasurura1579 4 ปีที่แล้ว

    የድሀፍልጥ

    • @Amhara1971
      @Amhara1971 4 ปีที่แล้ว

      ስንተኛ ፎቅ ላይ ነው?

  • @ሀናበቀለ-ቀ4ረ
    @ሀናበቀለ-ቀ4ረ 4 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkk inen btshetugnm alewatewum

  • @beletubeletu-zh9ku
    @beletubeletu-zh9ku 4 ปีที่แล้ว

    ሰብስክራይብአረጉኝ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን