🛑 የሚገርም ቤት መግዛት የሚፈልግ ዋጋው በተመጣጣኝ 0907643091 ይደውሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 99

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 2 ปีที่แล้ว +16

    አወል ለመዳም ቅመሞች እሚሆን አሳየን በአቅማችን 🙏🙏

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 2 ปีที่แล้ว +6

    ኧረ ሚሌን እሚባለው ቢጠፋ ጥሩ ነው

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ከይረን በጣም ጠቃሚ ነው እስከ ዋጋው መናገርህ አቅማችን ሲፈቅድ በውስጥ እመጣለሁ

  • @fatumaebrahimebrahim6163
    @fatumaebrahimebrahim6163 2 ปีที่แล้ว +1

    እር አወል ከድጆ ቤቴን ሰፈሬን አየሁት ምነው ገባ ብለህ ቡና ሻይ ሳትል ውይ እኔ እዛ ሁኜ ቢሆን እጋብዝህ ነበር ባህር ሸሹንም አየሁ በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድም ጥሩ ስራ ነው

  • @saidaalsh5706
    @saidaalsh5706 2 ปีที่แล้ว +1

    ላይክ ላረግ ነውጅ የምገባው ሚሊየንኳ የለኝም 🍇🍇🍇🍇

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 ปีที่แล้ว

    ርት ያያል ሰው ርት ክስ ትል?ወይስደተኛውሲያሳዚን?እደትእፍፍ፣ለውጥለለለመሰቃየት።

  • @feithabeshatube
    @feithabeshatube 2 ปีที่แล้ว +1

    አወል ደም ግፊት ልታሲዘን ነው በሚሊየን የምትጠራው እ አልሀምዱሊላህ በድህናው ግዜ ገዝቸ ግን አልተጨረሰም. እስኪ ከቻልክ. ሀረቡ አሳየን ቦታ እና ያለቀለት ቤት

  • @ዜድYouTube-j2n
    @ዜድYouTube-j2n 2 ปีที่แล้ว +1

    ቦዳቦታአንድሚልየን ከየትልናመጣ ጠለብተሰርቶ ሆ

  • @lemreta9150
    @lemreta9150 หลายเดือนก่อน

    ቁርቁርን ሰላየሁት ሰፈሬ ትዉልድሀገር ደሰ አለኝ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ
    @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ 2 ปีที่แล้ว +8

    በግዜ መስራቴ አልሀምዲሊላህ ባያልቅም

    • @muktartube1326
      @muktartube1326 2 ปีที่แล้ว +1

      ቦታውን ማያዙ ብቻ ትልቅ ነገር ነው አሁን ላይ በጣም ከባድ ነው ባዶ ቦታ2.3.8 ያስደነግጣል ለስደተኞች አሏህ ይድረስልን

  • @لاتحزتإناللةمعن
    @لاتحزتإناللةمعن ปีที่แล้ว +1

    መግዛት ፌልጌ ነው ካገር ስገባ መስራት እፈልጋለሁ በቅርብ እገባለሁ እሻአላህ ያሳካልሽ በሉኝ ግን በስት እደሚገኝ ማሽኑ ንገሩኝ ባሁኑ ስአት ያለውን ዋጋ

  • @ekruwello7645
    @ekruwello7645 2 ปีที่แล้ว +10

    ሚሊየን የማልሰማበት የት ልሂድ kkkk

    • @jamilatube4417
      @jamilatube4417 2 ปีที่แล้ว

      😀😀😀 እደት እደሳኩኝ አብሽሪልኝ አላህ አለን❤

    • @Rqpaya
      @Rqpaya 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ዋና ጤና ነው አንድ ቀን ሚሊየን ታልፊውአለሽ ማማየ

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦረ ወደት እየሄድን ነው ባዶ ቦታ 3.8 ሱብሀነክ ያአሏህ

  • @semira5574
    @semira5574 2 ปีที่แล้ว +3

    እና የታለ በርእሱ አንድ ሚሊየን ያልከው

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ። ሚሌን። እሚባለው። አስጠላኚ 😢😭 ለኛ። እሚሆንው። ክሚሌት። በታቺ ነው ወድዲር። ያለ። ግዙ። እህቶቺ። መብራት። ካለው። ይደምቃል 😪😪😪

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 2 ปีที่แล้ว +1

    አዋል ለመረጃህ እናመሠግናለን እስኪ 1, ሚሊየን የሚገኘ ከሆነ ለሁለትም ቢያንስ አርገን እገዛለን ፍልግ

  • @omukalidbieznilah8827
    @omukalidbieznilah8827 4 หลายเดือนก่อน

    ጀሜ ህገወጥ አለኝ ትሸጥልኛለህ ወይ 300 ካሬ 4 ክላስ ፅድት ያለቤት ተሰርቶበታል የመብራት ተከፋሏል በሸዋበር ዝቅ ብሎ ከጄሜ ከፋ ይላል

  • @TeauadaTseuada
    @TeauadaTseuada หลายเดือนก่อน

    የመቸነው ወድሜ እስከ1.4ፈልግልኝ በጌታ ከተገኘ ኮቦልቻ

  • @mekilovexff7334
    @mekilovexff7334 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋጋውን መናገርህ ጥሩ ነው ።

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ማሻአላህ ገራገሩ ሸርላይክ ያበደነው በርታልኝ ወንድሜ

  • @لاتحزتإناللةمعن
    @لاتحزتإناللةمعن ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ በርታ አወል የልብስ መስፊያ ማሽን ስት ይገኛን ካየሄው በካመት ስር መልስልኝ አቡ ከውስር

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 3 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ሌላቦታ ፈልግልኝ እዩነበርስቲው አከባቢ ውድነው ሁሉም ያሳየኸን 👍👍

  • @Ekarmወሎየዋ
    @Ekarmወሎየዋ หลายเดือนก่อน

    150ካሬ ለአንድ ቤት አይበቃምደ እሲከበቃ ስትእደሚገኝ ንገረኝ ወድምአትለፈኝአይተህ ባአላህ ደሴ

  • @ኑራ-ዸ2ኀ
    @ኑራ-ዸ2ኀ 2 ปีที่แล้ว +3

    1.ሚ ያላት የመዳም ቅመም ይኖታል ወይ ውድ ነው

  • @HussenAhmed-s9o
    @HussenAhmed-s9o หลายเดือนก่อน

    እኔማ ያለሁት ጠለብ እሄን ጉድ ብር እየሰማሁ ራሴን አላጨናንቅም

  • @TeauadaTseuada
    @TeauadaTseuada หลายเดือนก่อน

    ኮቦልቻ ፈልግልኝ ወድሜ

  • @salaamzena4033
    @salaamzena4033 หลายเดือนก่อน

    ወደየት እንሔድ😮😮😮😮😮😮😮

  • @MadeHasen
    @MadeHasen 3 หลายเดือนก่อน

    አሳየን እንፈልጋለንበአላህ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 ปีที่แล้ว +9

    ሚሌየን የሚባለዉ ነገር😂😂😂😂አይገባኝም በደህናግዜ ሰራቻሉ የኔም 2ሚሊየን😂😂ይገመታል ምርጥ ቤትነዉ😂😂አልሸጥም

    • @መሬምወሎቱይብ
      @መሬምወሎቱይብ 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ብያለሁ ሺጪልል ተይ ሀሀሀ

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 2 ปีที่แล้ว

      @@መሬምወሎቱይብ 🙄🙄🙄😂😂😂😂😂😂ነይ መሪምየ ያለችኝ እስዋናት ሀብቴ ክክክክ

    • @የናቴናፋቂማሚ
      @የናቴናፋቂማሚ 2 ปีที่แล้ว

      እናእደትገባሽሁለትሚሊያንየሚለውንክክክ

    • @መሬምወሎቱይብ
      @መሬምወሎቱይብ 2 ปีที่แล้ว

      @@የናቴናፋቂማሚ ሁለት የሚለዉማ የሱ ስለሁነ ነዉ ያወቀችዉ አረ በሳቅ

    • @መሬምወሎቱይብ
      @መሬምወሎቱይብ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fatoomabdu1483 የጤና ቤት የደስታ ቤት ያረግልሸ የኔ እህት

  • @omukalidbieznilah8827
    @omukalidbieznilah8827 4 หลายเดือนก่อน

    ከባድ መሆኑን እንኩአን አወክልን

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 3 หลายเดือนก่อน

    ሡበሀንአላህ ምንጉድነው ይህን ያህል የለንም ሆሆሆሆ

  • @readseead6590
    @readseead6590 ปีที่แล้ว

    እስኪ ወደ ኬላ ቀረብ የሚል ቦታ ፈልግልኝ ወንድም

  • @akdamakram5393
    @akdamakram5393 3 หลายเดือนก่อน

    200ካሬ 1..7ልግዛት አናግረልኝ በአላህ

  • @Medi-vn1kw
    @Medi-vn1kw 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀያት ሰፈር አሳየን አወል ትኖድህ እሺ በአላህ እዳታልፈኝ

  • @እሙሀናን-ወ8ገ
    @እሙሀናን-ወ8ገ 9 หลายเดือนก่อน

    ካራም. እዴ. ኪሎ. ስኮር. ሳይጭበርበር. አይቀርም

  • @sadiyaragaw6118
    @sadiyaragaw6118 ปีที่แล้ว

    ኮብልሻ፡ጠይቀልን፡በዚህዎጋ

  • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
    @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 2 ปีที่แล้ว +2

    የማይታሰብ ነዉ እህቶቸ እስኪ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ ህገወጥ ቦታ ላድ ሴት መስራት እደት ይታያል ሀሳባችሁን ግለፁልኝ ስወዳችሁ

    • @bb6526
      @bb6526 2 ปีที่แล้ว +3

      ኧረ እንደምንም ብለሽ ሕጋዊ ገዢ ቀስ ብለሽ ትሰሪዋለሽ

    • @wpwp3506
      @wpwp3506 2 ปีที่แล้ว +1

      ውደ የቦታው እኮ አሁን ከለለሽ ይቅርብሽ ህገ ወጡን ግዥ አሁን ደሞ ቤታ ካለው አያፈርሱም ሲባል ነበር

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በሌላው ሀገር ደህናነው የመርሳ እኮ አይገጥምም የሚጠሩትን ቁጥር አላውቀው እያሉ ነውዴ እላለሁ ወላሂ ቦታ እራሱ አድነጥብ አምስት ድረስ ነው ባዶው ቦታ ብቻ ይገርማል በይህ አጋጣሚ መርሳወች ወዴሌላ ቦታ እየሄድን እላለሁ

  • @Saada-e6k
    @Saada-e6k 9 หลายเดือนก่อน

    ፕሊሰ በዉሰጥ አናግረኝ የመቼ ነዉ

  • @የኮቻዋtp9ug
    @የኮቻዋtp9ug 3 หลายเดือนก่อน

    ኮቻ አቅርብልን አወሌ

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው

  • @እሩቅ-ረ6ፈ
    @እሩቅ-ረ6ፈ ปีที่แล้ว

    አወል ህገወጥ ሁኖ ትንሺ ቤት ባታ ለመያዛ የተሰራበት ባታ ካለ አሳየን አሁን አጥረ መሸራት እኮን ሰለማይቻል ተወከል አላህ ብለን እሰከ አራት ሺ ከተገኘ አሳየን

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 2 ปีที่แล้ว +1

    ቁርቁር አካባቢ አሳየን ከሚሊዮን በታቺ ካለህ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 2 ปีที่แล้ว

    አወል ዳውዶወ ሰፈር ምርጥ ቤት እስከስንት ይገኛል

  • @እስማኢልሀያት
    @እስማኢልሀያት 10 หลายเดือนก่อน

    ህገወጥሰርቸ ሀገሬ መግባት ይሻለኛል😢

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አወል ሌላም አቅርብ ዳውዶ ካለ

  • @Zdtubeመቅደላ
    @Zdtubeመቅደላ ปีที่แล้ว

    በዛሬእለት ስት ግባ

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋውን ብትናገር ጡሩ. ነው

  • @FatimaOumer-o8p
    @FatimaOumer-o8p 2 หลายเดือนก่อน

    ወድሜገራዶ ወይም ሠኖ ገባየ ህጋዊይ አሣየን

  • @hayatwoloyewa.h6789
    @hayatwoloyewa.h6789 2 ปีที่แล้ว

    Dessa univerisetew akababe feligelin bat weym bado bota

  • @akdamakram5393
    @akdamakram5393 3 หลายเดือนก่อน

    በአላህ 200ካሬዋን 1..7 ልግዛት ካልተሸጠች

  • @SamsungA-sc6gr
    @SamsungA-sc6gr ปีที่แล้ว

    ባሀር ሸሹነው

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 4 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ሚሊየን😀🤣

  • @rabiitube4231
    @rabiitube4231 2 ปีที่แล้ว

    አሠላማለይኩም ወራህመቱላሄ ወበርካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት አለም ዳርቻ ሀገራችንን አሏህ ሠላም ያድርግልን ወድም እንኳን ደህና መጣህ

  • @lubetube7126
    @lubetube7126 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ 1ኛ ነኝ ደምሩኝ እሲ አወሌ በርታ ወንድሜ

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን 3.8 እረ በ300ይሸጣል እደዛ ከሆነ እኔ እገዛለሁ ክክክክክክክ እዲ3.8እኔም ብሸጥ አላወጣም

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 2 ปีที่แล้ว

      3,8 ማለምንማለትነው

    • @toyebamuhammed942
      @toyebamuhammed942 2 ปีที่แล้ว +2

      @@aiahwekei7138 3ሚሊየን 8መቶሺ ማለት ነው

  • @fatmatube5612
    @fatmatube5612 ปีที่แล้ว

    ይሄ ቦታ ተሸጠ ወይ

  • @jamilatube4417
    @jamilatube4417 2 ปีที่แล้ว +1

    አተምኮ ዋጋውን ፈርተህ ነው እምጠራው😀😀

    • @mominabegum6798
      @mominabegum6798 2 ปีที่แล้ว

      Habbty🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤣🤣🤣🤣

  • @hadiahhh6502
    @hadiahhh6502 ปีที่แล้ว

    አሳይን

  • @ፋፊነኝየበረሀዋእርግብእማ
    @ፋፊነኝየበረሀዋእርግብእማ 2 ปีที่แล้ว

    አውል ገራዶ ወዳማዶ አሰየን

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል

    ይሄ ሚሊየን እሚባል አገሬ ላይ ላያስገባኝ ነው ማለት?? አላህ መላ አለህ

  • @ٱمويسر
    @ٱمويسر 2 ปีที่แล้ว

    የት ነው አገሩ ንገሩኝ ያየ ይገረኝ

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 2 ปีที่แล้ว

    እህ ከባድ ነው አወሌ

  • @ፋፊነኝወሎየዋ-ዐ8ቈ
    @ፋፊነኝወሎየዋ-ዐ8ቈ 2 ปีที่แล้ว

    አባራ አታውራ በርካሽ ሞልቷል ወላሒ ገርባና ኮቦልቻ

  • @Haian-z6g
    @Haian-z6g 11 หลายเดือนก่อน

    የመዳምቅመሞችከአንድሚሊየንበላይየለንምአትቀባጥሩእነደላሎችሌቦች

  • @wollo133
    @wollo133 2 ปีที่แล้ว +1

    ህጋዊይ ነው አንድ ነጥብ አምስት ቦዶ ቦታው እኔ ልግዛው

    • @awelo6570
      @awelo6570  2 ปีที่แล้ว

      መብትሽ ነው

    • @wollo133
      @wollo133 2 ปีที่แล้ว

      @@awelo6570 ጥያቄ ነው እኮ እጋዊ ከሆነ አንድ ነጥብ አምስት እኔ ልግዛው

    • @ወሎገራገሩ-ተ4ቨ
      @ወሎገራገሩ-ተ4ቨ 2 ปีที่แล้ว

      አወ ህጋዊ ነው አለ እኮ

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd 2 ปีที่แล้ว

    እረከሥ ያለ አሣይን

  • @h.7360
    @h.7360 2 ปีที่แล้ว

    አወልእደውሚሊየንየሚሉትነገረሰ😍😍😁😁

  • @mekamohamed128
    @mekamohamed128 2 ปีที่แล้ว

    ሕገወጥ የሳየን ወጣም ቢል

    • @3stube771
      @3stube771 หลายเดือนก่อน

      ቢለን አለኝ ከፈለግሽ

  • @webnet4437
    @webnet4437 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @hayatabate3532
    @hayatabate3532 2 ปีที่แล้ว +1

    ህጋዊ ነዉዴ