Welcome to - Learn Hahu Feedels

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Check here for more @Learnhahufeedel
    እንኳን ደህና መጡ፤ደስ ብሎኛል፤መልካም ቆይታ
    "ሰላም ውለን ካደር ሆነን ጤና፥
    ከዚህ የበለጠ ምን አለና፥
    ምስጋና ይድረሰው ላአምላካችን፥
    ሰላም ይስጠን ፍቅር ይስጠን ለሁላችን"።
    from Ethiopian kids song
    የሰው ማንነቱ ብሔሩ፣እምነቱና የሚናገረው ቋንቋ የመጣበትም ሆነ የሚኖርበት ቦት/ቤት ያለው ሀብትም ሆነ ስልጣን ሳይሆን አስተሳሰቡ ነው፤
    መማር፤ፊደል መቁጠርና መመራመር ብቻ ሳይሆን፤ለራስና ለሌላውም ፍጡርና አካባቢያው መልካም ማሰብ፤
    መልካም መናገርና መልካም የመሥራትን አስተሳሰብ የምናዳብርበት መሆን አለበት።
    "Think globally and act locally".

ความคิดเห็น • 11

  • @fafiibrahim5680
    @fafiibrahim5680 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉

  • @fafiibrahim5680
    @fafiibrahim5680 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @HanaJesus
    @HanaJesus 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aleale716
    @aleale716 5 หลายเดือนก่อน +1

    መረጠ😊🎉🎉🎉🎉

  • @aswowas115
    @aswowas115 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aswowas115
      @aswowas115 5 หลายเดือนก่อน

      09

    • @aswowas115
      @aswowas115 5 หลายเดือนก่อน

      imo

  • @aswowas115
    @aswowas115 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም በኦለይ ኢሞ በግል አያስተምሩም መምህር?????????

    • @LearnHahuFeedels
      @LearnHahuFeedels  5 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ፤እስከ አሁን አላሰብኩም፤ግን የሚፈልግ ካለ፤አስብበታለሁ።አመሰግናልሁ።

    • @aswowas115
      @aswowas115 5 หลายเดือนก่อน

      @@LearnHahuFeedels እኔ አረብ ሀገር ነኝ እና ኢሞ ወይም ቴሌግራም ላይ ቢያስተምሩን ከእኔ ጋር የሚማሩም ጓደኞች አሉ እባኮ መምህር ፍቃደኛ ከሆኑ ያስተምሩን ?????በወር እንከፍላለን ስልክ ቁጥር ያስቀምጡልን ??መልሶትን እጠብቃለሁ

    • @LearnHahuFeedels
      @LearnHahuFeedels  4 หลายเดือนก่อน

      @@aswowas115 ሰላም ጤና ይስጥልኝ፤ እያሰብኩበት ነው፤ እንዴት እንደሚሠራም ብዙም እውቀቱ የለኝም፤ግን እየተማርኩ ነው።መቸ እንደምጀምር ግን አላውቅም።