አርፈህ ካልተቀመጥክ እናጠፋሀለን። ማስፈራሪያ ላኩብኝ። እናቴ መታመሜን ሰማች።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • አርፈህ ካልተቀመጥክ እናጠፋሀለን። ማስፈራሪያ ላኩብኝ። እናቴ መታመሜን ሰማች።

ความคิดเห็น • 7K

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 หลายเดือนก่อน +516

    የኢትዮጵያ ህዝቦች ይሄን ጀግናችንን ተባብረን ማሳከም ከጓኑ መቆም አለብን

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 2 หลายเดือนก่อน +1

      EWNTHUN.NAWE...BTAM.NAWE.YZNKUT

    • @AAa-pb8id
      @AAa-pb8id 2 หลายเดือนก่อน +15

      ሐኪም ሳይሆን ፀበል ነዉ የሚድነዉ ምክንያቱም መንፈስ ርኩስ ሴራነዉ እህቴ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 2 หลายเดือนก่อน +5

      በምንድነው የምታገኙት በእናታችሁ እኔ ማግኘት ፈልጊ ነበር😢

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 2 หลายเดือนก่อน +8

      ገዳም ሔዶ መቀመጥ አለበት እሰከሚሻለው

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 2 หลายเดือนก่อน

      Menfesawi hekmna newu yemiysflewu chekagoch nachewu

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b 2 หลายเดือนก่อน +886

    ወይኔ ይሄ ጀግናችን የሚያስፈልገውን እናድርግ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ እባክህ ወድሜ እራስህን ጠብቅ ደሞ አትጥፋ አለሁ በለን በጣም እየፈራሁነው ፈጣሪ ጨርሶ ያሺርህ

    • @RozamohmmedROZAMOhmmed
      @RozamohmmedROZAMOhmmed 2 หลายเดือนก่อน +8

      የምር አምስት አስርም ይርዳ ይሄ ልጅ

    • @HAILEABREHET
      @HAILEABREHET 2 หลายเดือนก่อน +3

      Yihe yehizib aleghita yehone gazeteghia ahune yehizib digafe yasifeligewali

    • @sindaneshtefera5818
      @sindaneshtefera5818 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፈጣሪይማርህ

    • @DggChgy
      @DggChgy 2 หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር ከአንተጋ የሁን

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 2 หลายเดือนก่อน +3

      እግ/ር ከንተ ገር ይሁን።❤

  • @user-wm5bt9gj1h
    @user-wm5bt9gj1h 2 หลายเดือนก่อน +21

    ጀግና ጀግንነቱን ማንም አይነጠቀውም እ/ር ከመልካሞች ጎን ስለሆነ የድንግል ማርያምን ልጅ የያዘ አይወድቅም በፀበሉ በርታ እመብርሀን በመንገድህ ሁሉ ትቅደም

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 2 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ በበኩሌ ጌታ እየሱስ ካንተ ጋር አለ በፀሎት አስብሀለው ልጄ ጨረሶ ይማርህ አትሞትም በሕይወት ትኖራለህ ዊልቸር ላይ ሳይሆን በእግርህ ትራመዳለህ ምቀኛው ዓይኑ እያየ ያብዳል ጌታ እየሱስ ጨርሶ ይማርህ ፣🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 หลายเดือนก่อน +245

    በጌታ በኢየሱስ ስም ድግምቱ ወደ ደጋሚውና ወደ አስደጋሚው ይመለስ 🙏✝️

    • @bestebeste5137
      @bestebeste5137 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏😢😢

    • @sifandinagde655
      @sifandinagde655 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏 😢

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 2 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ፫😢😢😢😢

    • @gurfa2658
      @gurfa2658 2 หลายเดือนก่อน

      Amnnnne

    • @abbyabbe4203
      @abbyabbe4203 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Ba geta Siiiiim 👌👌

  • @shemima5580
    @shemima5580 2 หลายเดือนก่อน +1062

    ጀግናችን በመታመሙ የከፋችሁ👍😢
    በእምነትህ ፀልይ በርታ አብሽር ለእናትህ ኑርላት እባክህ የኛ ሀገር ጉድ ያልቅም አንድ እጅ አያጨበጭብም እና ለብቻህ አትችላቸውም ይቅርብህ🙏🙏

    • @user-rf4xb5gi2w
      @user-rf4xb5gi2w 2 หลายเดือนก่อน +3

      אמת תמידי תנציח❤🎉🎉🎉

    • @user-vd6iw8hq2g
      @user-vd6iw8hq2g 2 หลายเดือนก่อน +4

      እዉነትነዉግን እነዚህዩቱበረች😢😢😢😢😢

    • @Umnayf
      @Umnayf 2 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @etopeetope62
      @etopeetope62 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @eexx5392
      @eexx5392 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise 2 หลายเดือนก่อน +11

    ይህ የክፉ ሰው ስራ ነው አይዞክ እመብሬሀን ምህረቱን ልካልህ ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ይጣልልክ እና ወንድሜ ጸበል ሂድ ይህንን የሚያድነው ጸበል ነው በደብ ጸበል ተጸበል ሳታቋርጥ ጨርሶ ይማርክ🙏🙏🙏🙏

  • @user-kp2nz6qj1c
    @user-kp2nz6qj1c 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ ማለት በፈጣርህ የምታምን ልጅ ስለሆንክ ፈጣርህም ሊፈትንህ ስለሆነ በፈተናዉ የሚፀናዉንና የሚያመሰግነዉን ይምረዋል እንሻ አላህ ትድናለህ የኔ ጀግና

  • @user-bd6rz7zs6d
    @user-bd6rz7zs6d 2 หลายเดือนก่อน +457

    በርሜሉ ጊዮርጊስ ፀበል ይሂድ የምትሉ በላይክ አሳዩን አይዞህ እንወድሀለን መልካም ስራ በመስራትህ የዲያቢሎስ ልጆች ይህን አደረጉ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ይሔድ እላለሁ😢

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 2 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም እላለው እዛ ከሀደ ይድናል

    • @AyehuDamtew-zu3fe
      @AyehuDamtew-zu3fe 2 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @elsabetassefa1676
      @elsabetassefa1676 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ebakchu bermel kedus gyorgs hede

    • @elsabetassefa1676
      @elsabetassefa1676 2 หลายเดือนก่อน

      Akwntun ltrfuln

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 2 หลายเดือนก่อน +162

    የናዝሬቱ ኢየሱስ ሆይ እባክህን አባቴ ይህንን ልጅ በፈዉስ እጆችህ ንካዉ በስምህ ኃይል በቶሎ ይፈወስ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

    • @user-jo2td8mq8e
      @user-jo2td8mq8e 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @zebu8565
      @zebu8565 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen 🙏

    • @newthink2129
      @newthink2129 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @newthink2129
      @newthink2129 2 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍👍

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው በጣም ደስ ብሎኛል ለጠላት እጅ አይሰጥም ድንግል ማርያም ትርዳህ ❤❤❤❤

  • @azmiazmi8180
    @azmiazmi8180 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮጵያውያን ይገርማል በቃ ጥሩ ሰወች የምጠፋባት ሃገር ሆነች ይህ ልጅ እንድህ ከሆነ ልቡ የተሰበረ እንደነ ይኖራል የኔ ጀግና እግዚአብሔር ያግዝህ ምህረት ያውርድልህ😢😢😢

  • @user-sm9sd3iq2l
    @user-sm9sd3iq2l 2 หลายเดือนก่อน +279

    ወለሂ የዚ ልጅ ህወቱ ኢየሰገኝ ነው ብቸ ከተኮለኞች ሴረ አለህ ይጠብቅህ💔💔💔

    • @aishahalaishah6791
      @aishahalaishah6791 2 หลายเดือนก่อน +4

      የኛጀግናወዲማቺንአላህአፉያህንየመልሥለህ

    • @zaitoonarizwan9795
      @zaitoonarizwan9795 2 หลายเดือนก่อน

      አቡሽሩወዲሜአለዪጠቡቂኩ​@@aishahalaishah6791

    • @fatumausban4261
      @fatumausban4261 2 หลายเดือนก่อน +2

      AMIN

    • @AminatAhmed-nn9um
      @AminatAhmed-nn9um 2 หลายเดือนก่อน

      ,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @accacc5974
      @accacc5974 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም 😢

  • @samrawitaregawi6227
    @samrawitaregawi6227 2 หลายเดือนก่อน +131

    🎉መምህር ተስፋየ ኣበራ ኣግኘው ፆሎት ኣርግ በርሚል ቅዱስ ጊወርግስ ሂድ በርግጠኝነት ይሻልሃል ኪዳነ ምህረት ትዳብስህ 😭😭😭😭😭😭

    • @RakDubai-pr9gv
      @RakDubai-pr9gv 2 หลายเดือนก่อน +7

      በእውነት እውነቷን ነው መምህር ተስፋዬን አገኘው እባክ

    • @trhastesfay1706
      @trhastesfay1706 2 หลายเดือนก่อน +6

      እውነት ነው እንየም መምህር ተስፍይ የምክር እግልግልት ብያድርግ እያልኩ ነበር

    • @user-zp7ke6yf5v
      @user-zp7ke6yf5v 2 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ አግኘው

    • @user-hh4yn4ey6i
      @user-hh4yn4ey6i 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው መምህር ተስፋዬን አባራን ቢያገኘው ደስ ይለኛል😢

  • @user-kc8mp9me8i
    @user-kc8mp9me8i 2 หลายเดือนก่อน +3

    እባካችሁ እሄን ጀግና ጋዜጠኛ በሌላ ሚድያ አታድንቁ እኛም ጥላት እዳናበዛብት እባካችሁ ማንም ሲበለጥ ያመዋል

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናው ውንድማችን እመብርሀን ትዳብስህ ይኔ ውንድም በጣም ከምልህ በላይ እንውድሀለን እኔን አተ እኮ ጀግና ካላት አይገልፁህም ጠላትህ ዲያብሎስ ይግርህ ስር ይጣልልህ አይዞህ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 หลายเดือนก่อน +76

    እግዚአብሔር ሆይ በልጅህ በኢየሱስ ስም ይህንን ወንድም አድነዉ። ጌታ ሆይ የጠላት ስራ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን። ይህንን ሰዉ ነፃ አዉጣዉ አባዬ ዲያብሎስ ይፈር ስራዉ ለዘላለም የፈረሰ ይሁን።

    • @user-rp7it3gl7c
      @user-rp7it3gl7c 2 หลายเดือนก่อน

      AMEN AMEN SERAWU YEFRASE BEYASUSE SEME YEFRASE

    • @sadaahmedahmedin6373
      @sadaahmedahmedin6373 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ያረብ

    • @hiwottadesse4025
      @hiwottadesse4025 2 หลายเดือนก่อน

      ብሎክ ማረግ የሴጣንን ሜሴጅ አታንብብ እነዚህ እባቦች ይረገጡ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ይማርህ

    • @sabamekuria959
      @sabamekuria959 2 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen amen yadnelen!!!!!!!!! ❤❤❤❤❤

    • @sabamekuria959
      @sabamekuria959 2 หลายเดือนก่อน

      Ebakeh selkhen betaskemtelen Ye emegnebeten !!!!!!

  • @user-xt6fo1fc7o
    @user-xt6fo1fc7o 2 หลายเดือนก่อน +112

    በጌታ በእየሱስ ስም ተፈወሰ የኢየሱስ ደም ድግምት የተደረገብ ወደ ራሱ ይመለሰበት አይዞህ እንወድቃለን ጌታ በአንተ የጀመረውን ስራ ይቀጥላል

    • @SenaitAraya-bm5pc
      @SenaitAraya-bm5pc 2 หลายเดือนก่อน

      እሜን

    • @sifandinagde655
      @sifandinagde655 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen 🙏

    • @sebilegodebo
      @sebilegodebo 2 หลายเดือนก่อน

      amen amen🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

    • @user-wu8vk9ru9s
      @user-wu8vk9ru9s 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን ❤🙏

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ማለት ከእግዚአብሔር የተላክ ጎበዝ ጀግና ፍትህን እውነትን የምትፈልግ ለብዙ ምስኪን የምትድርስ ነስር ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይዞህ

  • @aberufisha
    @aberufisha 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወንድማለም ፀበል ግባ እባክ ህ የተዋህዶ ልጂ አይደለህ ለአንተ ፈተና ነዉ አይዞህ እርግጠኛን
    ሁሉም ነገር ተቀይሮ ለምስጋ እጠብቅሀለን በእምነትህ ፅና አደራ ትድናለህ100%

  • @user-em3hp2sy1u
    @user-em3hp2sy1u 2 หลายเดือนก่อน +152

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእለተቀኑ ጨርሶ ይማርህ😢😢😢

    • @emebethabte595
      @emebethabte595 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ወንድሜ ፈጣሪ ይማርህ

    • @mesi5527
      @mesi5527 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @eyeruskebede8525
      @eyeruskebede8525 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amenn

    • @yeshiharegeshetu1225
      @yeshiharegeshetu1225 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @ehabetameskal
    @ehabetameskal 2 หลายเดือนก่อน +36

    በእየሱስ ክርስቶስ ሰም ሟርት ድግምት በአንተ ላይ አይሰራም በ እስልራኤል ላይ ድግምት ሟርት አይሰራም የሚለው ቃል ለአንተም ይሆናል አትፍራ እንፀልይልሀለን ተባረክ

  • @user-fr7ms1ed9i
    @user-fr7ms1ed9i 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞህ ወንድሜ ጥሩ የሰራ በሰማይ ጽድቅን ይወርሳል ❤❤❤❤❤❤❤ የእስሰራኤል አምላክ ይርዳህ

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወንድምዬ እውነትን የሚጠላ ክፉ መንፈስ ነው ፡ ጌታ ጣልቃ ይግባልህ ! በስሙ ኃይል ይፈውስህ ! አሜን !!

  • @berrybrook4180
    @berrybrook4180 2 หลายเดือนก่อน +41

    አንተ ጅግና ልጅ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው እይዞህ ! እባክህ መምህር ተስፋዬን አግኘው ያግዝሀል!!

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 2 หลายเดือนก่อน

      ጠንቁዋዪ ጠዋት ማታ ሰይጣን ሲጠራ ሕልም ሲፈታ አጋንንት ሲጉትት የሚያምንለት ሰው ሲያገ

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 หลายเดือนก่อน +81

    ሀቀኛ እማይኖርባት አገር አይዞህ የብዙ እናቶች እህቶች ወንድም እህቶች እንባና ፀሎት ይጠብቅህ ትድናለህ ጠላትህ ከእግርህ ስር እመቤቴ ትጣልልህ የእኛ ጀግና ❤❤❤❤

    • @wondimmatusalamengistu4398
      @wondimmatusalamengistu4398 2 หลายเดือนก่อน

      እውነትና እውነተኞች የማይኖሩባት ሐገር

    • @AbebaUae-if6be
      @AbebaUae-if6be 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ሆኖ ነው

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ጀግናችን ወዳጅ እንዳለ ጠላትም አለ በርታ የሕዝብን እንባ አባሽ ከክርስቶስ ለምድራችን የተሰጠህ ፀጋ ነህ ተስፋ አትቁረጥ ጌታ በማያልቅውየምህረት እጁ ይዳብስህ ይህነነ ግፍ በአንተ ላይ የሰሩ ተኩላዎች የጊዜ ጉዳይ እንጂ ከምድር ሳይሆን ከሰማይ ዋጋቸውን ያገኛሉ አንተ ብቻ ጤናህን ተከታተል በፀሎት ከጎንህ ነኝ ሰላምህ ብዝት ይበል ጀግና ወንድማችን በቅርቡ ድነህ ወደ ስራ ትመለሳለህ ጌታ አየሱስ ካንተ ጋር ይሁን 🙏

  • @gen1234-c6t
    @gen1234-c6t 2 หลายเดือนก่อน

    🌿የአለም ጀግና በቅድምያ አንተን የወለደች ትባረክ ከላይ እየተጠበክ ነው 🌿

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 2 หลายเดือนก่อน +43

    ወንድሜ የጭንቅ አማላጅቷ እመቤቴ ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማርህ የኔ ጀግና ጠላቶችህን ከእግርህ ስር ያድርግልን ፀበሉን እንዳታቋርጥ አይዞህ እምነትህ ያድንሀል እናታችንንም አትቀየማቸው ያው የእናት አንጀት አልችል ብሏቸውን እናት ደሞ በልጇ ቂም አትይዝም እሺ በቀጣይ ሙሉ ለሙሉ ተሽሎህ በሁለት እግርህ ቆመህ እንደማይህ ተስፋ አደርጋለው በተጨማሪም ሁነኛ ጋርድ ያስፈልግሀል ከፈጣሪ ቀጥሎ የሚጠብቅህ እ/ር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ

    • @qwm8364
      @qwm8364 2 หลายเดือนก่อน

      እባክህን በርሜሉ ጉርጊስ ሂድ በአላ እመብረሀን ትርዳህ

  • @user-jm6se5dg6s
    @user-jm6se5dg6s 2 หลายเดือนก่อน +16

    ጣለት መቼም ልቆቆሞህ አይችልም ፈጠር ከአንቴ ጋር ነው የተሸነፈ ነው ሴራው ወዴ ራሱ ይመለስ በጌታ በኢየሱስ ስም

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጀግና የምር ላተ ይሄ አይገባኸም የምር እኔ አልቻልኩም😢😢😢😢 እመቤቴ አተጋር ትሁን መድሀኒያለም በምህረት እጆቹ ይዳብስህ የኢትዮጵያ አባት 😢😢

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢንሻአላህ. እደዚዉያልሆነ የአለማቱጌታ ተስፋአንቆርጥም እደምድንተስፋአለን. አብሽርአተጠካራነክ ለዚህተጠርጣሪ. ብዙቢሆኑም. በይበልጥግን. ያዶክተርተብየዉ ያአዉሬነዉ. ብየነዉየማስበዉ በሁሉምአጋጣሚ. እራስክንጠብቅ አተሀኪቤት. በየጠበልቦታ. ምክኒያቱም ብዙሆዳሞችአሉ. ለሆዳቸዉያደሩ. በአላህ. አታልቅስ. ሁሉምለኸይርነዉ አተጠካራነክ 😢😢😢😢

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga 2 หลายเดือนก่อน +28

    ጀግናዉ መታመሙን ያሳሳባችሁ 👍
    እመብርሃን ጨረሳ ትማርህ በእዉነት የኔ ጅግና ወንድም 🥰

    • @berhanunegash5043
      @berhanunegash5043 2 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ እግዝአብሔር ይፋዉስህ እስት ጴጤዎች ጋር ሔደህ አፀልይ የእዉነት ትድነለህ ፡፡

  • @Ageze-mh7sp
    @Ageze-mh7sp 2 หลายเดือนก่อน +54

    እግዚአብሔር ይማረህ
    አንተ ለተጎድት ደራሸ
    ለደካሞች ደራሸ
    አንተ የወጣት አዋቄ
    የወጣቶች ምሳሌ ና አሰተማሬ
    የአገረ ወዳደ ና የህዝብ አክባሪ❤❤

  • @banchileyyimesgen8788
    @banchileyyimesgen8788 2 หลายเดือนก่อน

    ሀቀኛ እማይኖርባት አገር አይዞህ የብዙ እናቶች እህቶች ወንድም እህቶች እንባና ፀሎት ይጠብቅህ ትድናለህ ጠላትህ ከእግርህ ስር እመቤቴ ትጣልልህ የእኛ ጀግና

  • @user-cj5se4ir1c
    @user-cj5se4ir1c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ አላህ አፊያህን ይመልስልህ
    አብሽር ወንድም አለም ጥላቶችህንም አላህ ያጥፋቸው ባተላይ የሚመጣውን መከራ ሁሉ በነሱ ላይ ይውረድ

  • @medinaabdurahman7653
    @medinaabdurahman7653 2 หลายเดือนก่อน +39

    አብሽር ወንድሜ አላህ ያለው ነው የሚሆነው ተስፋ አቱቅረጥ አንተ ጀግና ነህ ዱአ እናረጋለን አይዞህ አንደኔ ዶክተር የጠረጠረው ላይክ ግጩ

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u 2 หลายเดือนก่อน +35

    አምላኬ ሆይ የዚህን ጀግና ምህረት አሰማኝ ምህረትህን ላክለት እንደክፉዎቹ ሳይሆን እንዳንተ ደግነት በምህረት እጅህ አብሰው ፈውሰው የድሃ አባትና ለድሃ ለተቸገረ ደራሽ ጀግናውን ይማርህ በሉት በፈጣሪ😢😢

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ሰይጣን ቀንቶብህ ነው መፅሀፈ ዕዮብን አንብብ መውደቅ እንዳለ መነሳት አለ አይዞህ ብትችል አንዱ ፀበል ሄደህ ተቅመጥ እንዲህ ያለ የአጋንንት አሰራር በፆም በፀሎት በስግደት ነው የሚፈርሰው አንተ ስንት የታሰሩ በወዳጅ በቤተሰቦቻቸው ግፍ የተፈፀመባቸውን ነፃ ያወጣህ በአንተ ላይማ የመንፈስ አይሰራም አንተ እኮ የጀግና ጀግና የወንድ ቅቁንጮ ነህ አይዞህ ድነህ ትመሰክራለህ ቸሩ መድሀንያለም ይማርህ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስህ እንፀልያለን 👏 5:46 🙏🙌

  • @mulutelilatelila7564
    @mulutelilatelila7564 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወንድሜ ሰይጣንና ክፉዎች ያሰሩትን የሚፈታ የይሁዳ አንበሳ የጌታዎች ሁሉ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ስሙ ከሰሞች ሀሉ በላይ የሆነ ጌታ ኢየሱስ እርሱ ሞ ትን ያቨነፈ አንተን መፈወስ ለር ሱ በጣም ቀላል ነው እኔ ከሞት ያመለጥኩበት ሰም ነዉ እባክህ ሰልክ ቁጥርህ ጻፍልኝ 20:00

  • @Lemelem12
    @Lemelem12 2 หลายเดือนก่อน +33

    ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ከነ ልጅዋ ትዳብስክ ወንድሜ ኣይዞክ ፈጣሪ አለ 🙏🙏🙏 ፀበሉ እንዳታቋረጥ ጨርሶ ይማርክ ጀግናችን🙏🙏🙏

  • @got3ch626
    @got3ch626 2 หลายเดือนก่อน +106

    አባቴ አፈር ልብላልህ አገኙህ እነዚ ተኮለኞች እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው አይዞክ ትድናለክ አንተ በእግዚአብሔር የምትተማመን ጀግና ስለሆንክ❤❤❤❤❤

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍💋💋💋❣️❣️❣️❣️💞💞💞💙❤️💛💚

    • @MesiTesfu
      @MesiTesfu 2 หลายเดือนก่อน +1

      አባቴ ለናት ህ ኑርላት

  • @saemaykhsay7388
    @saemaykhsay7388 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጌታ አይዞህ እግዜአብሄር ታማጝ ነው ኩሉ ለመልካም ነው ሐወይ መዓረይ ረጅም እድሜ ይስጥህ በጸሎት ካንተ ነገ እንወድሀለን❤

  • @yizoloveyou7198
    @yizoloveyou7198 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚሃብሔር ይማርህ እኔ ካተ አለቅምና አስታየት መስጠት አልወድ ግን አንተን ስከታተል ለሰው ያለህ በጎ ነገር ደስ ያሰኘኛል ብዬ ስለማስብ ካሁኑ ጋራ ለሁለተኛ ስጽፍልህ አይዞኝ👏
    1ማን ደስ ይበል ብለህ ነው የምታለቅሰው የምታዝነውስ ለምን ሞኝ አትሁን
    2 ከምትመላለስ እዛው ጸበል ብትቀመጥ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ለሁለት ሰባት ተቀምጠህ ብታየው ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ከሞባይል እራስህን አግለህ
    3 ለምን መሰለህ አዛ ሆነህ ሰትጠመቅ ማን እንዳረገብህ ታቃለህ ትፈወሳለህ እርግጠኛ ነኝ ማርያምን ነው የምልህ አይዞኝ ወንድሜ 🙏

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n 2 หลายเดือนก่อน +18

    ጠላቶችህ መንገድ ላይ ይቅሩ አይዞህ ወንድሜ በርታ የክፋት ሥራ፣ የአጋንንት ሥራ በፈጣሪ ኃይል ይደመሰሳል ትድናለህ

  • @berehanubiadegelegn8741
    @berehanubiadegelegn8741 2 หลายเดือนก่อน +20

    እንኳን እናትህ የወለደችህ እንሰፍሰፍ የኢትዮጵያ ሕዝብ በጣም አዝነናል ደንግጠናል ወንድሜ እ/ሔር ይማርህ ፀበል ግባ አጋንንት ሰልጣን የለውም በርታ ከጎንህ ነን

  • @እህተ
    @እህተ 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና ይሄኮ ያለ ነው።አንተ ይህ ሚገባህ ሆኖ አይደለም። ክፉዎችና ሀሰተኞች በበዙበት አለም እውነትን እማይፈልጉ የሰይጣን ግብርተኞች ክፋትን ቢያስቡ እግዚአብሄር ካንተጋ ነው።ትድናለህ ወንድሜ።ግን ፀበሉን አታቋርጥ።

  • @habtamzemene7494
    @habtamzemene7494 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ በጣም ጀግና ልጅ ነህ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ከባድ ነው ለህይወትህ ጠንቀቅ በል

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 หลายเดือนก่อน +22

    መዝሙራ ዳዊት 22 እና 90 ሁሉ ጊዜ ጸልይ ጦዋት ማታ ሁሉ ጊዜ ደግም. ሀኪም ምንም አይድርግልምህ, ፀበል መጥምቅ እምንት, ቀባቁዱስ ተጥቅም ሌላ ምንም አስፍልግም. ይህ ግልፅ መተት ነው, እግዚአብሔር የድግምት መንፈስ ከምድር ግፅ ይጠፋልን አሜን.... በርታ ሁሉም ለቦጎ ነው በእምንት ጽና, በጸሎት በርታ, ከበረታን ሴጣን ኃይል የላዉም. እግዚአብሔር ይማር, እዉነተኛ ሰው ፈተና ይኖራል ምን ጊዜም, ጽና ❤️. አንተ በርታ ከት እንድ መጣ ማን እንዳ አድርገብህ ይጋልጣል በጸበል

  • @Zenaes-cc3wt
    @Zenaes-cc3wt 2 หลายเดือนก่อน +18

    ወንድሜ በጣም ነው የተሠማኝ አንተ እኮ የእውነት መንገድ ነህ እንኳን ከተዛተ ከተወረወረ የሚያወጣ አምላክ አለህ ጨርሶ ይማርህ

  • @workutegawe6063
    @workutegawe6063 2 หลายเดือนก่อน

    የኛ ጀግና ወድም የሰማይና የምድር ባለቤት ካተ ጋር ነው ብቻ ህክምና አትሂድ እና ለምታምነው አምላክ ተስለህ ፀበልህን ተጠመቅ እመነኝ ባጭር ግዜ ትፈወሳለህ አባት

  • @Tigistminiyahel
    @Tigistminiyahel 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወንድሜ በርታ እመብርሀን እያለች ምንም አትሆንም ትድናለህ ።ሰይጣን አንገቱን ይድፋ ።አንተ ትድናለህ ትድናለህ ሰው ለሰው አይተኛ ሁሉም የእጁን ይስጠው

  • @AyaSaed-bj8cs
    @AyaSaed-bj8cs 2 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ ጌታ ገብርኤል ይዳብስህ የብዙ እናቶችና የብዙ ወድሞች እህቶች ፀሎት ይጠብቅሀል አይዞህ አይዞህ አባ ኪያ 😢😢😢

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 2 หลายเดือนก่อน +55

    ላንተ ይሄ አይገባም ነበር። እግዚአብሔር ከጎንክ አለ አይዞህ ወንድማችን❤

  • @ExcitedBakedBread-uc5vc
    @ExcitedBakedBread-uc5vc 2 หลายเดือนก่อน

    መልካም ሰዉ የማይኖርባት አገር ወንድሜ እ/ር ፈጽሞ ይማርህ ላንተ ክፉ የሰረራ አምላክ የእጁ ይስጠዉ አይዞህ ጠንካራ ጀግና ነህ

  • @AtikiltBekele
    @AtikiltBekele 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዬጲያን ቅድስት ሀገር ሲሏት ነበር የምናውቀው እርኩስ ሰዎች መፈጠራቸው ያሣዝናል ወንድም እና ጋሻ መሆንህን ቢረዱትም የራስ ጥቅም ስለሚበልጥባቸዉ ግን ወንድም እህቱን ለሀብት ለንብረት ሢያሣብድ ለጥቃት ስለደረስክ የራስ ዘመድ በማይቆረቆርበት ዘመን ራስህን አሣልፈህ የምትሠጥ ሀቀኛ ልጅ ነህ ፈጣሪ ከክፉ ይሰውርህ ኑርልን ቃል የለንም ላንተ

  • @user-kt1sx7jg1c
    @user-kt1sx7jg1c 2 หลายเดือนก่อน +15

    ወድሜ እንዲህ ወድሜእንዲህኦ ይንህን ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ አያሳፍርንም ድነህ ወደነበርክበት ስራ በጤነ እንደ ምትመጣ እርግጠኛ ነኝ አይዞህ የተበደሉ አባት ነህ አንተ ጨርሶ ይማርህ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 2 หลายเดือนก่อน +37

    የኛ እንቁ የዳቢሎስ ልጆች እንደዚህ አደረኩህ አይዞህ አንተ የድንግል ማርያም ልጅ ነህ ድነህ ታሣያቸዋለህ ወገኖቸ በፀሎት እናስበው😢😢

    • @caaltuuesheetuu5763
      @caaltuuesheetuu5763 2 หลายเดือนก่อน

      👏👏👏👏😘😘

    • @ekiramtube442
      @ekiramtube442 2 หลายเดือนก่อน

      ምን አረገውት ነው ግን ደበድበውት ነው?😢😢 ያረብ አላህ ያሽርህ

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው ሠራተኛህ ናት አሳልፍ የሰጠችው ቀጣይ መድሃኒት አንዳታበላህ

  • @ElisabethBogale-po2sz
    @ElisabethBogale-po2sz 2 หลายเดือนก่อน

    የእዬብ ታሪክን አስብ ለዚህ ለሚጠፋው አለም አትጨነቅ ባንተ ላይ ክፋት የፈፀሙት ዋጋቸውን ያገኛሉ ፈጣሪ ካንተ ጋት ይሁን ክርስቶስም በክፉ ስዎች መከራን ተቀብላል ክፉዎች ለጊዜው ይኖራሉ ግን መቸረሻቸው ሰቆቃ ነው።አይዞህ ውስጥህን በእግዚአብሔር በመታመን በርታ ባንተ ላይ ክፉ ያደረገው በስጋም በነፍስም ይቀጣል አይዞህ አንተ የተጎዳኽው በስጋ ነው ስጋ ደግሞ አፈር ነው።

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 2 หลายเดือนก่อน +93

    ለእዚህ ጀግና የድሃ፣ የተበዳይ መከታ ሁላችሁም በየእምነታችሁ ዱዓ አድርጉለት። አላህ ያሽርህ አንተ ጀግና የህዝብ ልጅ ከሰይጣንና ክፉ ሰዎች ሁሉ አላህ ይጠብቅህ።።

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 2 หลายเดือนก่อน +1

      May God keep you safe where ever you go please don't work because those evils will get there price may God punishe all the evils

  • @hannahyebio2656
    @hannahyebio2656 2 หลายเดือนก่อน +19

    ልጄ እመብርሃን ጨርሳ ትማርህ አይዞህ ትድናለህ አንተ እዝጊአቢሄር የምወደው ነው ስታደርግ የነበረው እሱም ዝም ብሎ አያይህም ፈተነ ሁሌ ለቦጎ ነው ደጋግሜ አደራ የምልህ ጸበል አታቜርጥ እዝጋአቢሄር ካንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 2 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት አንተ ጥሩ ስራ በመስራትህና ወንጀለኞችን ከተደበቁበት ጉድጓድ እያወጣህ በማጋለጥህ ነዉ ይሄ የደረሰብህ ለማንኛዉም በዝህ ፅድቅ ስራህ በርትተህ ቀጥልበት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በይበልጥ ብትቀበል መንፈሱን ይሰጥሃል ፀጋዉንም ያበዛልሃል ሺ ጠላት በግራህና በቀኝህ ብሰለፉ አያገኙህም ምክንያቱም እግዚአብሔር በእሳቱ ይጋርድሃል ሲድራቅ ሚሳቅ አብድናጎን ከእሳት ዉስጥ ያወጣ ክፉዎች ካጠመዱት ወጥመድ ያስመልጥሀል አይዞህ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ሀይል ይጋርድህ

  • @user-yq5gi9gj3q
    @user-yq5gi9gj3q 2 หลายเดือนก่อน +17

    እመቤቴ ማርያም ሴራቸዉን ታክሽፈዉ ቸሩ መድሀኒያለም ይዳብስህ ይማርህ አይዞህ ወድሜ ኪዳነምረት አለች

  • @user-gp9rp6jb3e
    @user-gp9rp6jb3e 2 หลายเดือนก่อน +31

    እ/ር ጨርሶ ይማርህ! በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጥ እውነትን ይዞ በሰላም ከባድ የህይወት ፈተና ነው!!!

  • @user-gf9ly1ck4n
    @user-gf9ly1ck4n 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ወንድሜ እመብርሀን ትምርሀለች ለክፍት ሰሪዎቹም እግዚያብሔር ልቦና ይስጣቸው በጣም ነው የምንወድህ

  • @user-vp6wh5sk5j
    @user-vp6wh5sk5j 2 หลายเดือนก่อน

    አተ ጀግና ነክ ፈጣሪ አለ የድግል ማርያም ልጅ ምረቱን ይላክልክ እኔ አተን በዚ መልኩ አይካለሁ ብዬ ባላስብም ፈጣሪ የሚወደውን ነው ነው ሚፈትነው አይዞክ የኔ ጀግና

  • @zeyenebayousuf7162
    @zeyenebayousuf7162 2 หลายเดือนก่อน +18

    አንተ ጀግና ስንት ክፉ ስወችን አንበርክከህ ይከፍሀል እንደ አይዞህ እናትህ ክፋትን የሚጠየፍ ጀግና ልጅ አላቸው !!!!! በዚህ ዘመን አላህ ለተበዳዮች እንባ ጠሬጊ አደረገህ።ገና ብዙ ጀግኖች የአንተን እራኢ ይዘው የሚመጡ በጎንህ ይቆማልሉ።እላህ ያድንሀል በአላህ አታልቅስ !!!!🎉

  • @ShewayeHussenHassen
    @ShewayeHussenHassen 2 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ ወድም አላህ አንተን ጨርሶ ይማርህ እናትህ በጭራሽ ሚዲያ ላይ እዳታወጣቹው ደም እሳቸውን እዳይጎዱብህ እዲሁ በስም ብቻ አስተዋውቃቸው

  • @user-rt2st5fe4r
    @user-rt2st5fe4r 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ያሳዝናል አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ይምርሃል በርታ ፀበል እንዳታቆም ይህ የሰይጣን ሴራ ነዉ ባንተ ላይ ይህን ያደረገዉን ፈጣሪ ይቀጣዋል አንተ ግን በርታ ትድናለህ በድንግል ማርያም ልጅ እመን 🙏🙏🙏

  • @user-mz2in2br6o
    @user-mz2in2br6o 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግናዬ አይዞህ😢 ሳትሰስት በቅንነት ያገለገልከው የኢትዮጵያን ህዝብ ካንተጋ ነው ጀግናችን❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 หลายเดือนก่อน +17

    አሜን ወድማችን እመብርሐን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ አይዞህ ትድናለህ በአምላክ ተመካ እፀልያለን በቅርብ ጊዜ ቆመህ ትሄዳለህ አምላክ ካንተጋር ነው❤

  • @tgze2435
    @tgze2435 2 หลายเดือนก่อน +42

    ወይኔ ወንድሜ አለህልን አሁንም ቸሩ መደህኒያለም ጨርሶ ይማርህ ኪዳነምህረት በእጆቾ ትዳብስህ የኔ የዋህ

  • @focgkc8594
    @focgkc8594 2 หลายเดือนก่อน

    እማቤቴ ትማርክ ጫርሳ የኔ ጃግና ድግል ማርያም ካጎንክ ትሁን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌹🌹

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ
    ግን ይሄ የሰይጣን ፈተና ነው አይዞህ ተስፋ እንዳትቆርጥ ሁሉም ለበጎ ነው
    ዋናው ነገር በፀሎት በርታ ትድናለህ ፀበሉን አታቅዋርጥ መዝሙረ ዳዊትን አንብብእትፍራ ትድናለህ

  • @emuseham
    @emuseham 2 หลายเดือนก่อน +35

    ወይኔ ወንድሜ አንተ ጀግና ደፋር ወጣት ነህ ይሄ ያጋለጥካቸው ባእድ አምልኮ የሚያመልኩ ሰወች ሴራ ሊሆን ይችላል የንጰህ አምላክ ያድንህ

  • @NigstWelde
    @NigstWelde 2 หลายเดือนก่อน +32

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እዛው ይሰራቸው እናንተ ክፉዎች ግን ዋ ለሰማይ ቤታቹ ሰውን በመተት እያሰራቹ በምድርም ዘራቹ አይባረክም ዘራቹ ይጠፋል በሰማይም ሲኦል ይጠብቃችኋል😭😭😭

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 2 หลายเดือนก่อน

    አብሺር
    አላህ
    ጋተጋር
    ነው
    ያወገኔ
    አላህ
    ጨርሶ
    ያሺርህ
    ያረብ
    ባተላይ
    አፀያፊ
    ተግባራት
    የሟስቡትን
    በሙሉ
    አላህ
    ሱብሃነሁ
    ተአላ
    እየለየ
    ሃያልነቱን
    ያሳያቸው
    ያረብ
    በላያቸውላይ
    በቁማቸው
    እሳት
    ይልቀቅባቸው
    ያረብ

  • @almazfeleke3954
    @almazfeleke3954 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ እግዚአብሔር ያያል ሰው የዘራውን ያጭዳል ትድናለህ እየሱስ ያድናል❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 หลายเดือนก่อน +25

    እመብርሀን ከነ ልጇ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ክፉዎችን ከመንገድህ ያጥፋልህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድማለም ጀግናው❤❤

  • @mikiduji262
    @mikiduji262 2 หลายเดือนก่อน +15

    እኔ በጣም ተጨንቃለሁ በጣም ሰፈራ ነበር እመብርሃን እስከነ ልጅዋ ትድረስልህ በዙሪያህ ሁሉ መላእክቶች ይጠብቁ የኔ ወድም አተየዋህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💔💔💔👀👀👀

  • @SofiaSofia-qx7hp
    @SofiaSofia-qx7hp 2 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ጀግና መልካም ስወችን ማንም አይወዳችው አይዞህ አላህ ይረዳክ ደግምት ደጋሜ እና አስደጋሜ ያተን ጦስ ይዘው ግደል ይግቡ ፍጣሬ ልቦና ይስጣችው አትን አላህ ያሽርክ

  • @user-ky6ql7ub7c
    @user-ky6ql7ub7c 2 หลายเดือนก่อน +70

    በኢየሱስ ስም ለሰው ልጅ ጥፈትን የምመኘው ሳይጠን ነው እንጂ ስረቻው ሁሉ ይፍረስ እቅደቻው ይፍረስ ቀስታቸው ይሰበር ወንድሜ ጌታ ምህረቱን ይለክልህ ስትወጠ እግዚአብሔር ሆይ ከፍቴ ቅደም በል ስትገበም አመስግን በርታልኝ ወንድሜ ክፉዎች ከነ ክፉ ስራቻው ይጠፈሉ አንተን ስፈጥርህ እግዚአብሔር ብዙዎችን ነፃ ልያወጠቻው ነው አንተን ልጠቀምህ ነው ። ለጠለትህ ንገረው አልሞትም በህይወት እኖረለሁ ገና ብዙ ስራ አለኝ በል በእግዚአብሔር ሁሉን እችለለሁ በል ።

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ጌታ ይፈውሰው

    • @user-or5jm2zi8i
      @user-or5jm2zi8i 2 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንን❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 หลายเดือนก่อน +36

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጪራሽ ውልቸር ላይ 😢😢 ጌታ ሆይ ታደግ ይህን መልካም ስውን ለስምህ ክብር ስትል ታደግ ስጣኖች ደስ አይበላችው 😢

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን የምር በጣም ነው የከፋኝ😢😢😢 ጀግና ወንድማችን

    • @Maram-zk3ml
      @Maram-zk3ml 2 หลายเดือนก่อน

      እህቷንየሳበደቻትአሴትበህግመቀጣትአለባትእሳናይህንመትያሰራችዉእሱንቢዲዮከየንበኋነዉየጠፋኧዉአይዞህወንድሜየድግልማርያምልጅየድንሀልበጸበሉተድናለህ❤❤❤❤❤❤

    • @dignishbiakout3876
      @dignishbiakout3876 2 หลายเดือนก่อน

      Uffffff Ameeeeeeen 😢

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 2 หลายเดือนก่อน

    እባክህን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ከሞት አተረፈህ እንጂ አንተ የፈለገ ያህል ብትለፋ ከዚህ ዓለም ክፋት አይጠፋም። አያልቅምም። አንተ የተቻለህን አድርገሃል። በቀረው ዘመንህ ጌታ መልሶ ጤና ከሰጠህ አደራ ለእናትህ ኑርላት።

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 2 หลายเดือนก่อน

    አጎተክ ነው የሱ ስራ ነው እግዚአብሔር ወደ ራሱ ይግልብጠው በ ቅረብ አይዞ ❤️❤️

  • @user-le4eh2mb7j
    @user-le4eh2mb7j 2 หลายเดือนก่อน +35

    ወላሂበጣም ከፍቶኛን አሏህ ሙሉጤናህንይመልስልህ ጀግናዉ ወንድማችን 😢😢😢አተ እኮ ጀግናልጅነህ አሏህ ጥላከለላይሁንህ

  • @user-dm5em9cl7s
    @user-dm5em9cl7s 2 หลายเดือนก่อน +36

    ወድሜ አተመልካም ስው አይዞክ የድግል ማርያም ልጅ ካተጋር ነው የቅዱስ ጊኦርጊስ አምላክ የማርአይዞክ በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል ኢድ ተድናለ አይል የእግዚአብሔር ነው ጠከርበል❤❤❤💪💪💪🙏🙏🙏

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህ እባክህ ወድሜ በቃ ይሄን ስራ ተወዉ እዚች ምድር ላይ ሀሠተኛ ሠዉ እጂ እዉነትን የሚናገር አይኖርባትም😢😢በቃ ለእናትህ ስትል ይሄን ስራ መተዉ አለብህ በተረፈ እማምላክ ታሽርህ የኛ ጀግና ወድም❤❤❤

  • @tsigetmariam802
    @tsigetmariam802 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞክ ተወ ው ፌት አትስጠው አትናደድ መራመድም ትጀምራለክ አይዞክ ሁሉንም ለጌታ ስጠው አይጨልምብክ እኔ በተክርስቲያን ልውሰድክ አንድ እድል ስጠኝ በናትክ ሰው ከ ካንሰር ይድናል እባክህን ደውልልኝ መስማት አቃተኝ ድምፅክን አታልቅስ ስልኬን ወስደክ ደውል ጌታ ይችላል እጂ በአፍ የሚያስጭን ምስክር ትሆናለክ ፀሎት እንግባ ቦሌ ርዋንዳ አካባቢ ነው ቸርቹ ጴንጤ ሁን ሳይሆን እጂ ተጭኖ በተፀለየበት ዘይት ትፈወሳለክ እባክህን አታልቅስ አታልቅስ

  • @merimeri530
    @merimeri530 2 หลายเดือนก่อน +40

    ጎሽ የኔ ጌታ እንኳን ተሻለህ ጥሩ ሰው የማይበረክትበት አለም ሆኖ እንጂ ለአንተ ሽልማት እንጃ ይሄ አይገባህም ነበር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ !!

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 2 หลายเดือนก่อน +1

      TKUKLU

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 2 หลายเดือนก่อน +23

    ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ የብዙዎችን ሕይወት ታድገኻል ወላዲት አምላክ ትዳብስህ በአንተ ላይ ክፍት የሚያስቡት የሰው ልጆች ሁሉ ጠላት የሆነው የዳቢሎስን ስራን የሚያስፈፅሙ ያጋለጥህላቸው አረመኔዎች የክፍት ምንጭ ሰዎች ናቸው አይዞህ ወንድሜ እመብርሀን ትጠብቅህ አትጥፍ ለውጥህን አሳውቀን በጣም ነው ያዘንሁት እመቤቴ የጠላት ስራ አፍርሳ በግልፅ ለሁላችንም ታሳየን አሜን

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 2 หลายเดือนก่อน

    ያ ዶክተር ነው የጠረጠርኩት እንቅልፍ አሳጣኝ እኮ ትድናለክ የክፉዎች አላማ ይፈርሳል አይፀናም አይዞህ በደንብ ህክምና አርግ ወደውጭም ህክምና ካስፈለገ ያቅማችንን እንደርስልሀለን ከዚህ ስራ መራቅ አለብህ ለእናትክ ኑርላት የአለም ችግር አያልቅም

  • @user-wd3cv3q
    @user-wd3cv3q 2 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን ጨርሳ ትማረህ ወደማችን አይዞህ እደግል የምርዳህ ነገርታለ ንገረኝ

  • @sabayifru3077
    @sabayifru3077 2 หลายเดือนก่อน +18

    ወንድሜ አይዞክ በእምነት ጠንካራ ነክ! እመብርሃን ትዳብስክ እንደምንም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርሜል ጊዮርጊስ ብትሔድ መልካም ነው!! በጣም እወድሀለሁ ጀግና ነክ!

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 2 หลายเดือนก่อน +18

    እንኳን ተሻለህ አተ እኮ ውድ ሀብታችን ስጦታችን የህዝብ ልጅ ምን አይነት ጉድ ገጠመህ ይህሕ ላተ አይገባም ያማል ቃፀላ ማርያም ተጠመቅ ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን ❤😢

  • @user-bf4ty2vs6p
    @user-bf4ty2vs6p 2 หลายเดือนก่อน

    በእምነትህ ፅና አይዞህ ለእናትህ ሲል የአለምቤዛ ይዳብስህ እነቤቴ መጨረሻውን ታሳምረው

  • @user-kg2gf3vo4y
    @user-kg2gf3vo4y 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ. እውነት በጣም ቢሰማኝም. ግን እመብርሀን ወላዲተ አምላክ አያሳፍርም ድነህ ቆመህ. እንደምትመሰክር. ተስፋ አለኝ ጸበል እንዳታቋርጥ. በርታ ወንድሜ

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h 2 หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አይዞክ ክርስቲያን ተስፋ አይቆረጥም ሙሉ ለሙሉ ትድናለክ ሙሉ እምነት አለኝ ጀግና አይፈራም ወደፊት ነው እንጂ ወደኋላ የለም አይዞክ የሠማይ አምላክ በምሕረቱ ይዳብስካል ሁሉ ለበጎ ነው አንተ ብዙ የተጎዳን ወገን ለመርዳት የተላክ ጀግና ነክ

  • @user-pf9qs4vb9d
    @user-pf9qs4vb9d 2 หลายเดือนก่อน +20

    ከጋዜጠኛው ሁሉ በላይ እንደምወድክ ማርያምን አንተኮ ትለያለህ የእውነት ጀግና ከልብ በጣም ሬስቶስ በጣም ጎበዝ ወንድ ጀግና ወንድ