ዱባይ መጥቻለሁ ቤተሰብ ተቀበሉኝ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 106

  • @user-wd7kd8sl3h
    @user-wd7kd8sl3h 29 วันที่ผ่านมา +29

    ሱብሀን አላህ ይቺልጂ ከሳኡድ ስትገባ ወልዳ ተርገግታ ትኖራለቺብየ ነበር በቃ ሀገርላልገባነው 9 አመት አድቤት ድክም አለኚ😢😢😢😢😢

    • @sameerasameera1988
      @sameerasameera1988 29 วันที่ผ่านมา +2

      እስከመቸ ሰው ቤት ሰረተኛ ሀገር ገብተሽ ኑራይ ብር ካለሽ ቤት ከሰራሽ ሀገር ግቤ እንዳ ሴቶች አለ ሰደት ስንወጣ አላማ ይዘን ነው እዚህ ከመጡ ብር ዝምብለው ያጠፋሉ ሀገር ሲገቡ ብር የለም

    • @sameerasameera1988
      @sameerasameera1988 29 วันที่ผ่านมา +3

      አሁን እሱ ሳኡድ 8አመት እዳዛ ቆይታለች ይሂን ያህል አመት ቤተሰብ ሰታ አይደለም የመጡበትን አላማ ይረሳሉ

    • @user-wz3sn7gu6s
      @user-wz3sn7gu6s 29 วันที่ผ่านมา +3

      ​@@sameerasameera1988ሀቢበቲ እየሰራሽ ብርሽን ያዥ መቆየትና መስራት ይለያያል ሳሰራ መቆየት ምን ዋጋ አለው ሳኡድ መቆየሩ ሳይሆን መቋጠሩ ነበር እጅ እናም ቋጥሩ ብራችሁን

    • @user-nm3tw5bo3g
      @user-nm3tw5bo3g 29 วันที่ผ่านมา +2

      ሱብሀን አላህ ወለደች አልወለድች እያልኩ ነብስጡር መስላኝ

    • @user-pm3gw7wj7s
      @user-pm3gw7wj7s 27 วันที่ผ่านมา

      ሠዉዲሢዘንጥየኖረ ወያላእኮነዉያገባችዉ ለቴጡ መቀመጫ ቤትእኮን የለለዉ እሦምእደዛዉ

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 19 วันที่ผ่านมา +1

    ተሷእማትሻሉ እኔሚገርመኝ ማሻአላህ እያሉ ባሀራምላይ የሚበረታቱት ኮሚንተሮች።ሴንጂ ሥትሰተርነው

  • @maekel6789
    @maekel6789 29 วันที่ผ่านมา

    ደሜ እንኳን በሰላም መጣሽ ጠለብነኝ ባላገኝሽም ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ❤ሙቀቱማ አይንሽነው የሚያጠፋው😢😂

  • @Tybatube
    @Tybatube 26 วันที่ผ่านมา +2

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 26 วันที่ผ่านมา

    እኳን ደና መጣሸ

  • @AminaAmina-wn6xv
    @AminaAmina-wn6xv 29 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ፉጀራ ነውደ ያለሽው ማሻ አላህ ነው

  • @tube3507
    @tube3507 29 วันที่ผ่านมา

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሀቢብቲ ማሻ አላህ ወለድሽ ስል ዱባይ ገባሽ ወይ ፋፊ

  • @Jfjrjhydif-xy2jy
    @Jfjrjhydif-xy2jy 29 วันที่ผ่านมา +2

    ከድረሳ ፈፊ

  • @حسنعلي-ع5ح
    @حسنعلي-ع5ح 12 วันที่ผ่านมา

    👍

  • @hananethiotube4121
    @hananethiotube4121 18 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ዱባይንኮ ስወዳት ❤❤

  • @حسنعلي-ع5ح
    @حسنعلي-ع5ح 12 วันที่ผ่านมา

    2:35

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 29 วันที่ผ่านมา +1

    ፍፊ ቆጆጆ🥰

  • @user-kb5jh7ub9y
    @user-kb5jh7ub9y 29 วันที่ผ่านมา +2

    አወ ልንሞት ነዉ በሙቀት

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 8 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሰላም ውዴ

  • @user-yh8kb3pk1r
    @user-yh8kb3pk1r 29 วันที่ผ่านมา

    እኔም ከሳኡደ ለዱባይ ለመዝናናት ያብቃኝ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 29 วันที่ผ่านมา +1

    ክክክክክ መኪናካለሽበእግርሽለምንትሄጃለሽ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 29 วันที่ผ่านมา +3

    እስዋ አገር ለቃ መጣችና አር አንገባም አትሉ ስደት ቀላል አይደለም ሰብር አርጋችሁ ተርጋግታችሁ ኑሩ በአገራችሁ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 22 วันที่ผ่านมา

    ውደ ዱባይ መጣሽደ ❤😮

  • @user-ps8bt7hm6w
    @user-ps8bt7hm6w 26 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ስደት መጣች እዴ የምር

  • @rahma-eb6ra2ra2d
    @rahma-eb6ra2ra2d 25 วันที่ผ่านมา

    ሩራ ሠፈራ ፋፊ

  • @user-jo2ps5ix5n
    @user-jo2ps5ix5n 29 วันที่ผ่านมา +1

    ፋፊ አችም መጣሺ ስደት😢

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 27 วันที่ผ่านมา +1

    ህ በቃደዚህ ሀገረ አጣንኮ እደት ትቀመጥ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 29 วันที่ผ่านมา +1

    ወይማንጎው

  • @aklilnews
    @aklilnews 25 วันที่ผ่านมา +1

    ፋፊዬ ቅመም❤🙏

  • @user-ye6sg2zb3f
    @user-ye6sg2zb3f 18 วันที่ผ่านมา

    ስጠፊኮ ወልደሺ ነው ብየ ነበር ከመቼው ዱባይ ሄድሺ ባልሺን ለማን ጥለሺ ኧረ እዳቀሙሺ😅

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 29 วันที่ผ่านมา +1

    ቀጣይ አሜሪካ

  • @meazitube269
    @meazitube269 27 วันที่ผ่านมา

    እኔም ፓስፖርት ላሳድስ ስሂድ አይቸው በጣም ነው የገረመኝ ዱባይ እስክምደርስ ጭው ያለ በረሀ

  • @user-go7xm7xf5o
    @user-go7xm7xf5o 25 วันที่ผ่านมา +1

    ስራነው ወይስ ጉብኝት የመጣሽው

  • @መሆን
    @መሆን 27 วันที่ผ่านมา

    ፋፊ❤

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 27 วันที่ผ่านมา

    ዱባይ ታምራለይ

  • @mdvip967
    @mdvip967 28 วันที่ผ่านมา

    ፋፊየ 😢❤

  • @user-dt1mm2rx4s
    @user-dt1mm2rx4s 26 วันที่ผ่านมา

    ከኢትዮለዱባይለጉብኚትስንትብርነውየሚፈጀው፣በአላህምልሺልኚ❤❤❤

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 19 วันที่ผ่านมา

    እርጉዝ አደለሽም እንዴ😅

  • @mrn3878
    @mrn3878 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤😢😢😢💔💚💛❤

  • @kimert1224
    @kimert1224 23 วันที่ผ่านมา

    ግን ልትዝናኑ ነው ወይሰ ልሰሩነው የመጣችሁት

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 26 วันที่ผ่านมา

    እርጉዝ ነበረች ወልደሽ ነው

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 29 วันที่ผ่านมา +2

    ግን እርጉሽ ነሽ ወይስ ወፍረሽ ነው

  • @user-qq9ce9bu4g
    @user-qq9ce9bu4g 29 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣ዱባይ

  • @user-ue3tz2ks7t
    @user-ue3tz2ks7t 29 วันที่ผ่านมา +1

    ኢምሬት ውበቷ ማታ በጣም ይሰባል ቀን በረሀው ይዘጋል ብቻ አልሀምዱሊላህ ፉጅራ ገጠር ነው

  • @rahma-eb6ra2ra2d
    @rahma-eb6ra2ra2d 25 วันที่ผ่านมา

    አልታው ነው

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤😂😂❤❤❤❤❤

  • @hosenhosen6687
    @hosenhosen6687 29 วันที่ผ่านมา +5

    ፍፊ ግን ነብሠጡር አደለሽዴ በዚህን ሠአት ዱባይ የሄድሽው እህቴ

    • @user-wd7ei5uf7g
      @user-wd7ei5uf7g 29 วันที่ผ่านมา

      ኧረ አደለችም

    • @hosenhosen6687
      @hosenhosen6687 29 วันที่ผ่านมา

      @@user-wd7ei5uf7g እእ እርጉዝ መስላኝ ነበር መሻላ ውፍረት ነውሀ

  • @user-yc4wi6xm5e
    @user-yc4wi6xm5e 26 วันที่ผ่านมา

    ቻርጃ አረብ ሞል አካባቢ ነሽ የድሮ ሰፈሬ

  • @Toybi274
    @Toybi274 26 วันที่ผ่านมา

    ዱባይ በጉብኝት መልክ ሂጄ ሥራ መስራት እችላለሁ እህቴ እስኪ መልሽልኝ 🥰

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf 26 วันที่ผ่านมา

    እሚገርመኝ እማይሆናችሁን ቀለም መለቅለቃችሁ

  • @wynitomohy1775
    @wynitomohy1775 29 วันที่ผ่านมา +1

    ፋፊበአላህ ዱባይ ለስራመተሽነው ወይስ ለመዝናናት መልሽ ኮሜቴን

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  29 วันที่ผ่านมา

      ለስራ ነው 😢

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o 28 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ፋፊ ሙቀት አድስሽ ነውዴ 3 ተኛ ወሩ ከገባ ሳውዲም አልቻልነው ቀልጠናል አች ምናልባት ረስተሽው ስለኖርሽ ከቀዝቃዛ አየር ወደ ሙቀት ስትገቢ ነው ያልቻልሽው
    እርጉዝ ነሽዴ ምትሉ ግን አመት ሙሉ ይረገዛልዴ ውፍረት መሰለኝ ከበድበድ ብለሻል እቅስቃሴው ጥሩ ነው በርች

  • @SartT-ur6jc
    @SartT-ur6jc 28 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ፋፊ እደት ብለሽ እደገገባሽ ንገሪኝ ወላሂ እኔም መምጣት እፈልጋለሁ

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  27 วันที่ผ่านมา

      የት ነሽ ዋሳብ አናግሪኝ 0503342219

  • @Jfjrjhydif-xy2jy
    @Jfjrjhydif-xy2jy 29 วันที่ผ่านมา

    ፈፊ ጥያቄ አለኝ መልሽልኝ ፊሪ ቢዛ ሄዶ መስራት ይቻላል ደ ያለ ጠለብ እደት መስራት ይቻላልደ

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  29 วันที่ผ่านมา

      አወ ይቻላል አዋሪኝ ዋሳብ 0503342219 ዋሳብ እና ኢሞ ቦትም

    • @user-rb9rm5yl6r
      @user-rb9rm5yl6r 28 วันที่ผ่านมา

      እኔም ከሳውድ ልግባና 😢ልምጣደ ደከመኝ😢ደከመኝ

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy 28 วันที่ผ่านมา

      @@user-rb9rm5yl6r እንግባ ከዛ ወደ ዱባይ

  • @user-er6xl3fh4p
    @user-er6xl3fh4p 27 วันที่ผ่านมา

    ወልድሻልወይ??😢😢😢

  • @fatemafatema-ih6oz
    @fatemafatema-ih6oz 20 วันที่ผ่านมา

    Lemn tgenaxetale shi

  • @yarbe449
    @yarbe449 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዉይፋፊ ዉሮነው የለቅቅብሽ

  • @user-wu3vn7dr7x
    @user-wu3vn7dr7x 29 วันที่ผ่านมา +1

    አቡዳቢነኝ ፋፊየየየየ

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j 29 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ አልነበርሺ

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t 29 วันที่ผ่านมา

      እኮ እረጉዙሰ አልነበርችእዴ

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 19 วันที่ผ่านมา

    አትመናቀሪ እስልምናችን እማይፈቅደውን እየተጃጃልሽ አታሰድቡን እሥከስልምናችን

  • @vivu1702
    @vivu1702 29 วันที่ผ่านมา

    ፋፍ በአላህ አገር ልገባ ነበር ምን ትይኛለሽ አችም ተመለሽ ባሌ ወይ ነይ ወልምጣ አያለኝ ነው ምክር ሥጭኝ

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  29 วันที่ผ่านมา

      ቀጣይ ቪዲዬ እሰራለሁ ጠብቂ

  • @hosenhosen6687
    @hosenhosen6687 29 วันที่ผ่านมา +1

    ከድርሳ ትተሽው ነው የመጣሽው ወላ ይዘሽው እእ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 29 วันที่ผ่านมา +3

    አር ተይኝ ሞትን አንች ጥጋብ ነው ያወጣሽ እኔ ኩሽናየ ማቀዝቀዣ የለው ትንፋሽ እጥር እያለኝ

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  29 วันที่ผ่านมา

      እደኔ ጥገቢ😢

    • @zuzulove9763
      @zuzulove9763 29 วันที่ผ่านมา

      @@fafiraya3757 አር መች ዴላኝ እዚሁ መቶ አንገበገበኝ እንጂ

    • @hayathayat4616
      @hayathayat4616 29 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂​@@fafiraya3757

    • @user-ps8bt7hm6w
      @user-ps8bt7hm6w 26 วันที่ผ่านมา

      ብጠግብ ሁለተኛ ስደት ትመጣ ይመስልሻል አይ የሰው ስሚት አትኩስኪ

  • @user-yb4kw5pw3k
    @user-yb4kw5pw3k 29 วันที่ผ่านมา +2

    ስታወሪ አትነፍነፊ ጅል ጅላፎ ባፍጫሽነው የምታወሪው

    • @user-bo2hb6rc8g
      @user-bo2hb6rc8g 29 วันที่ผ่านมา

      ተፈጥሮ ከሆነባትስ

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t 29 วันที่ผ่านมา

      ወይጉድ ሰድቡንምንአመጣው

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  29 วันที่ผ่านมา

      ግማታም ምናባሽ አገባሽ ቆሮቆንዳ😅

    • @user-qy2kn5en3m
      @user-qy2kn5en3m 28 วันที่ผ่านมา

      አትሳደቢ ፋፊ ያአላህ ስደት መልሰሽ ፋፊዬ ዉዉይይይይ ኢትዩ በይ በአለሽበት አላህ ይጠብቅሽ

    • @mdvip967
      @mdvip967 28 วันที่ผ่านมา

      😂ስድብ አራም ነው😢💔

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 29 วันที่ผ่านมา

    እርጉዝ ሆነ ዱባይ ይገባል ወይ ፋፊ እደት ገባሽ በምን ቤዛ ገባሽ

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  29 วันที่ผ่านมา

      እርጉዝ ከሆንሽ ለጉብኝት ብቻ

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 28 วันที่ผ่านมา

      @@fafiraya3757 እሽ 🥰

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue 29 วันที่ผ่านมา +2

    እደው አገርላይ ተረጋግቶመኖር ቀረማለትነው

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 29 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 29 วันที่ผ่านมา +1

      ፈፊጠጢየቄ መልሺ ዘልደሽነዉወይ የመጠሺዉ

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 29 วันที่ผ่านมา +1

      ዘልደሽነዉ ወይ የመጠሺዉ

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 29 วันที่ผ่านมา +1

      ወልደሽነዉወይ የመጠሺዉ ልጅሽ ዬተለ

    • @fafiraya3757
      @fafiraya3757  29 วันที่ผ่านมา +1

      ገና አልወለድኩም