ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን እባካችሁን ይኽንን ትምህርት ቀጣይ ክፍል አዘጋጁልኝ በጣም ያስፈልገናል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለኹላችኹም።ማኅበረ ቅዱሳን በጣም ጥሩና አስፈላጊ ርዕስ ነው ያነሳችኹት። ቀጥሉበት የናተ ነገር አንድ ነገር ትጀምሩና ሳትጨርሱ ሌላ አጀንዳ የምታመጡት ነገር አለ። የጀመራችኹትን መጋፈጥ ከጥግ ድረስ የደማ ስራ ስሩበት እስኪ።ሌላው ግሩም ስራ ነው አለን እነንሰማቹኃለን ተናገሩ።በርቱልን ማኅበሩን አምላከ ቅዱሳን ያስፋልነ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በርቱና ሰንበት ትምህርት ቤቶችን አንድ ወጥ መዝሙር ለማስተማር ጥረት ቢደረግ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ነገር ይሄ ትምህርት በደንብ በስፋት ይሰጥ ብዙ ነገሮቻችን አገልግሎት እየመሰለን ከሥርዓት እየወጣን ሀይ ባይ እየጠፋ ስለመጣ አገልጋዮች ልቅ እየሆኑ መጥቷል, በዚሁ ከሥርዓት ውጭ የሆኑ መዝሙሮችንም ብታሳዩን
ቃለ ህይወት ያአሰማልን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህወት ያሰማልን
ግሩም በረቱልንንንንን
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን፣
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
ጉድ እኮ ነው እንደኔ ብዙ ጉድ ነው ያለው የተሰራው ፕሮግራምም አቅሙ አነስተኛ ነው ጉዳዩ ካቀረባችሁብት አቅጣጫ በላይ ነው፡፡፡ እንደገና በተጠናከረ ቢሰራበት፡፡
እኔአላውቅምበጣምከባድእየሆነነውበቅርብከሚገኝቤተክርሰሰቲያንለንግስሄጄበእውነትከአንጋፋእስከነባርየሚባሉዘማርያንነበሩበስምእነእከሌለማለትችግርባይኖረውምልተወወበጣምሁኔታቸውስለጨነቀኝወደጓሮሄድኩኝአጋጣሚጓደኛዬደውላልኝስወጣስለቤተክርስቲያንእውቀቱባይኖራትምየቅድሞቹበተለይደግሞለየትአድርጋየአንዷንዝማሬነውምንድነውአለችኝይችኑዘማሪልጆችሆንገነተጽጌቅዱስጊዮርጊስመምህርፍሰሃየሚባሉአባትማይክነጥቀዋታልበጉባዬፊትእናታዋቂእንበላቸውአዋቂእየዘመሩነውማለትአልችልምበህዝቡዘንድእውቅናባይኖራቸውምዝማሬመላእክትያሰማልንየሚባሉምአሉንለምሳሌነባርየሰንቤትደትምህርትቤትተማሪዘማሪትመልካምአድማሱን፣ፋሲከድንቁን፣ማርታገብረስላሴ፣አንተያልከውይሁንስሙንባላውቅም፣ዘውዱሌሎችምእንደመምሬአይነትአባቶቾያስፈልጋሉ።
ማኅበረ ቅዱሳን ወርቅ የሆነ ሥራ ሠርቶአል:: ከቆይታ ወዲህ ግን ጊዜውን ያጠፋው ሌሎች የሚሠሩትን መዝሙር በማጣጣል ነው:: ከቁጥር1 2 3 ወዲህ ብዙ ነገር መሥራት አልቻለም:: ጊዜውን ያጠፋው ስለሌሎች መጥፎ በማውራት ነው:: አሁንም ወጣቶች ናችሁ ይህን ስህተት እንዳትደግሙ ትክክለኛው መዝሙር ምን እንደሆነ ሠርታችሁ አሳዩን እንጂ የተለመደ ሌላውን ማናናቅ ላይ ጊዜ አታባክኑ::
እስቲ አንድ ለምሳሌ ብለህ ያጣጣላቸውን የሌሎችን መዝሙር ጥቀስልን? ከቁጥር 4-10 የሰራቸው መዝሙራትን አድምጠው ያውቋቸዋልን እርሶ?
ማኅበሩን የማያውቅ ሰው አስተያየት ባይሰጥ ይመረጥ የመስለኛል በእውነት የዚህን ርዕስ ራሱ አመራረጡ ይገርመኘል ሌሎች ቢሆኑ ፎሎወር ፍለጋ ''ዝላይ ዝላይ'' በለው ይሉት ይመስለኛል 😂
ማኅበሩን የማያውቅ ሰው አስተያየት ባይሰጥ ይመረጥ የመስለኛል በእውነት የዚህን ርዕስ ራሱ አመራረጡ ይገርመኘል ሌሎች ቢሆኑ ፎሎወር ፍለጋ ''ዝላይ ዝላይ'' በለው ይሉት ይመስለኛል
ሚሻሚሾ ሚሻሚሾ የሆኑ መዝሙሮች ይቅሩ ነው የተባለው፤ ስርዓት ይያዝ ነው ፣ ሌላ አይደለም፡፡
ምንፍቅና በመዝሙር ሰበብ ሲዘፍኑ ዝም ይበልን?
ብዙእያየንለማለፍእየተቸገርንበግዜውምአለግዜውምተእግስትየሚያሳጡንነገሮችበቤተክርስተመያንላይአሉለምሳሌቅዳሴቤቱነበርናቅሰዱስጊዮርጊስልክየኪዳንጸሎትተጀምሮወደመሃልሊደርስሲልከቅኔማህሌትበሰረቶችበርመቋሚያየያዙነዘላአጣፍተውየለበሱበሰልፍነውመውጣትየጀመሩትእናምንድውነመውጣትከነበረባችሁአስቀድማችሁአለበለዚያጨርሳችሁነውስንትስርአትእየጣሳችሁእንደሆነታውቃላችሁእንደውምእናንተተሃድሶናችሁበቃጸብልጆቹግንበሰልፍወተውሄዱእየተጣላንለአስተዳዳሪውእከሳለሁካህናቱንጨምሮነውየሚደረገውናብያለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን እባካችሁን ይኽንን ትምህርት ቀጣይ ክፍል አዘጋጁልኝ በጣም ያስፈልገናል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለኹላችኹም።
ማኅበረ ቅዱሳን በጣም ጥሩና አስፈላጊ ርዕስ ነው ያነሳችኹት። ቀጥሉበት
የናተ ነገር አንድ ነገር ትጀምሩና ሳትጨርሱ ሌላ አጀንዳ የምታመጡት ነገር አለ። የጀመራችኹትን መጋፈጥ ከጥግ ድረስ የደማ ስራ ስሩበት እስኪ።
ሌላው ግሩም ስራ ነው አለን እነንሰማቹኃለን ተናገሩ።
በርቱልን ማኅበሩን አምላከ ቅዱሳን ያስፋልነ።