ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በስተ መጨረሻ ልፋቴ ተሳካ 🦸🏻♂️
እኳንዴስአለህ እጅግበጣም ጥሩጓዴኛነህ 👏👏👏
ስለተቀበለችህ ደስ ብሎኛል ብሮ የበለጥ እድደምቅ ጓደኛህ እና ኢክሮ ተፋልገዋል አጣብሷቸው ❤
እውነት ከሆና ፍቅራቹ ኒካ እስሩ በሀላሌ አርጉት።
እንኮን ደስ አለክ ማሂርዬ❤❤
ጓደኛ ማለት እዲ ነው አይለያቹ
Subscribe አርጉ ውድ ቤተሰቦቼ❤️🙏🙏
🎉🎉🎉🎉❤
ለሡ ብለህ አይደል ይሁ ብላ ድራማ😂😂😂
@@YarinYarin-h6qወላህ 😂ሳህ
@@YarinYarin-h6q😂😂😂😂😂
ወላሂ በጣም ደስብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ
በፍጥነት ኒካ እሰሩ አላህን ፍሩ ወላሂ በሙስሊም ፍቅረኛ እሚባል ነገር የለም ሰምታችኃል አማና በሀራም አትጨማለቁ ነገ ሞት አለባችሁ 👌👌
ወይት ያውቁታል እነዚህ
SA
አላህ ልባቸውን ይምራቸው
ትክክል እህት ጥሩ ምክር ነው አላህ ይጨምረልሺ
ኢንዴ የለ ኒካ ነዉ ኢንዲህ ምገለፈጡት ቱ
ሜካፖ አታብዥ ሀዩ ተይግን ኡኡኡኡ እዳለ ሜካፖ ነሽ እኮ😂😂 ያለሜካፖ ነይ የምትሉ👍👍
ሜካፓንይሆናል የወደደላት እስኩቲ😂❤
❤❤👍
@@aishaaisha6991 የኔው ታዳ ሜካፖ እስከ መቸ ነው ሆ 😂😂
😂😁👍👍👍
የኔምጥያቂነው😅😅
ተሎ ወደኒካህ ገቡ አላህንም አታስቀጡ👍👍 አላህ ፍቅርችሁን እሰከጀነት አላህ ሷሊህ ልጅች ይሰጠቸሁ 👈
ደምሪኛ
በሉ ኒካህ እሰሩ ፍቅር ያለኒካ የለውም በረካ ❤
ሳህ
በትክክክል
የለ። ኒካህ
ስህውነትነው
ወላሂ ደስ ብሉኛል አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው
ድምፃቺሁ ከናተ ይልቅ ሚሰማዉ ሚረብሸዉ ድምፅ ነዉ ዉይይይ ለቀጣይ አስተካክሉ ፀጥ ያለቦታላይ በመሆን ለተመልካች ክብር ይኑርርርርር
ይቅርታ🙏
ደምሪኛዋ🎉
ወሏሂ አሏህ ምሥክሬነዉ ጠብቄ ጠብቄ 😢😢😢ደሥ ብሎኛል ለይኩኝ የሰዉ ደሥታ እሜሥደሥታችሁ አሏህ በሀላል እሰከ አኼራህ ያርግላችሁሁሁሁ
ለሀራም ነገር አላህን ምስክር ባታደርጊው ምናለበት
@@vyivg257 እኔ የልጁ ሁኔታ ሥላሳዘነኝጂ ሀራሙን ደግፌ አይደለሁ እና ደግሞ አሁን ያለሀላል መነካካታቸዉጂ ኒካህ ሳያደርጉ ወደሌላ ነገር ይገባሉ ብየ አላሥብም
እልልልልልልልልልልልልልል አሚር እኮ ደሰ አለህ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁናላቹ ደስ ብሎኛል አልህምድልላ
ሀዩየ የአላህ እደት ደስ እዳለኝ አሚሮ እኳን ደስ አለህ መብሩክ አሁን ወደ ኒካ ቀይሩት ፍቅራችሁ በሀላል ይሁን ማሂርና ኢኩ ደግሞ አስቡበት
ወላሂ እደት ስጠብቀው ነበር በጉጉት ማሻአላህ አላህ አይጨምርላችሁ ❤❤❤❤
ፍቅራችሁ የእውነትና ለቁምነገር የሚበቃ እንዲሆን አላህ ያግዛችሁ።ፍቅር እንደ አበባ ነው ደስ ይላል እመነት ሲጨመርበት ደግሞ ለፍሬ ይበቃል። በድጋሚ አላህ ይጨመርበት።
ፍቅር ያለ ኒካህ የለውም በረካ እስልምናችን ይህን አያዝም ቀጥታ ዳይ ወዴ ኒካህ አላህ ያህዲነ
በጉጉት ስጠብቀው የነበረው እካን ደህና መጣችሁ ፍቅሩን እደምትቀበይው ተስፋ ነበረኝ ተስፋም አርጊ አልቀረሁም የሚል በላይክ ያሳየኝ💐💐💐
ደምሪኛዋ
አችም ጫን እያልሻት የኔን
@@imanimqn9281ደምሪኛ
እሰይ እልልልልልል እንኳን ደስ ያለህ እኔ አንተ ጋ ባልነበር ያለቀሱ ቁላህ እውነት ደስብሎኛል የራሴ ያህልም የተሳካ የአክል መጨረሻችሁ ይመሩ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤
Ere jeles kula yemilew yehone neger argiw
መልካም አገላለጽ ነበር ነገር ግን ያለቀሱ ከሚለዉ ቀጥሎ ይነበብ ክክክ
@@زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول😂😅
@@زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول 😂😂😂
ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለህ ማሂሮ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ታምራላችሁ አየ ሀዩቲ ዲሮምኮ ታውቆብሻል ነቅቸብሽ ያው ደስ ይላል ኒካ እሰሩ ጎደኛህ እሩስ ደስ ይላል 😂❤❤
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅየነበረዉ ወላሂ በጣም ደስይላን መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹህ🎉🎉🎉
@user-rq7hz1gv2p ❤❤❤
እኔነኝ ቆሜ የቀረሁት ያልከዉ ልጅ አይዞህ አላህ ያተማን እና ምን እድሆነች ከመወለድህ በፊት ጎን አጥትህላይ ፅፎልሀል ግን ልታዉቃት የምችለዉ ጊዜዉ ሰዴርስነዉ አብሺር ስነምግባሯ ያማረችዉን ያድልህ
ጓደኛዋም ዛሬ አምሮባታል ፍልቅልቅ ብላለች እደዚህ ነው የሚያምርብሽ ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ጉበዝ ወላሂ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አልሀምዱሊላህ❤❤
የህዲ ፊልሙ ተጠናቀቀ 😂😂 በኛ ላይ ሙዲ ያዛችሁ ዘዲሮ😂
ቀለድብን እኮ😂😂😂😂😂
አሚር ወላሂ ደስ ብሎናል ደስ ስላለ ማሻ አላህ አተም ከልብ አስብ እሺ አላህ ያዝልቅላቹ ብለናል አሚር ወንድማችን ማሂር ደሞ የሳቄ ምንጭ ያተን እጠብቃለን የመላጣ ልጅ🤣😍
በጣም ደስስስ ብሎኛል ❤መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ለቤታቹሁአድስነኝ ማሻአላህ አላህዘላቂያርግላቹሁ ግን የሚያስቀኝ የጎደኛዉ ነገርስ የምር😂😂😂😂😂
እኳን ደስአለህ እዉነት ደስብሎናሎ አላህ በሀላል ያጣምራቺሁ
እኳን ደስ አለህ ወላህ😢😢❤ሀዩ አሚርአይለያቹሁ ቀልቃሊት ጓደኛሸም ዛሬ አምሮባታል አችም ዱቄት ቀንሸ ጃፔቱንም ቀንሽ❤ ማሂር ሲስቀኝ አተም ቀልቃሊትን ጥበስ😂😂😂
አለህመዱሊላህ ማሻአላህ አላህ ደሞ በሃላለ ዬመተኖሩ ያረጋቹህ ሃባይበ❤❤
Congress ማሻአለህ በጣም ታምራላቹ ወላሂ ሀዩ ጠንክሪ ጎበዝነሽ እሺ❤❤❤❤❤❤ እወዳቹሀለው
ሙስሊም ልደት አያከብርም ምንድነው ልደታችሁን የምቆጥሩት ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘንብልብን!
እኮ
ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል አሁን ወደገደለው በእሥልምና ፍቅረኛ የሚባል ነገር ነገር የለም
😢አንድ እንኳ የሙስሊም ስነምግባር የላቸውም ሁሉ ነገራቸው እንደ ካፊሮቹ ነው አላህ ይህዲኩም በስ
አንድ እንኳ የሙስሊም ሰነምግባር የላቸውም ሁሉ ነገራቸው እንደ ካፈሮቹ ነው አላህ ይህዲኩም ☝
ጭራሽ ልደት ምናምን አላሉም
በአጭር ይስቀርሽ ደነዝ ምናባሽ ከዚ በላይ ምን ይሁኑ የራስሽን ደብቀሽ ሰለሰው የምታወሪው ደነዝ ከቱ
ወይኔ ደሰ ሠትሉ እጂግ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ሀዩ ትክክል ነው ያደረግሺው ባታፈቅሪው ነበር የሚገርመኝ እሄን የመሰለ ቆንጂየ ልጂ አሚርየ የኔ ሚሰኪን እጂግ በጣም ደሰ ብሎኛል አላህ እሰከመጨረሻው አይለያቺሁ❤❤❤❤❤ ሰወዳቺሁ
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን
በጣም ደስብሎኛል አናደሽኝነብር ፈቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
ልደት ሙስሊም እኛ ሙስሊሞች አናከብረም😮
አትቀባጥሩ አረብ ሀገራት ከልጅ እስከ አያታቸው እያከበሩ አይደለህ የኢትዮጵያ ሙስሊም እኮ ሎካል ነው ወሬ ብቻ ማስመሰል ብቻ
@@zinash1ወገናችን አረብ ጀነት አያስገባንም እኛ ሙስሊሞች እምንተገብረው እስልምናችን እሚያዘንን ብቻና ብቻ ነው እሽ ገደል የገባውጋ ገደል አንገባም
@@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ ያው እስልምና ከአረብ አይደለ የወረሳቹት ሂዬ እኮ የማይዋሽ ነው
@@zinash1 እሽ ባክሽ እኛ ስንፈጠርም ሙስሊሞች ነን አልሀምዱ ሊላህ አለ አኒእመተል ኢስላም የሰው ልጅ ባጠቃላይ ሲፈጠር ሙስሊም ሆኖ መፈጠሩን እማትክጅው ሀቅ ነው
@@zinash1መቀባጠር አይደለም እኛ ልደት አናከብርም አለቀ በቃ።🙅
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምነቹሁ ዛሬ ኮመንት ላድርግ ደሞ ቶሎ ኒካ እሠሩ አደራ አደራ አላህን ፍሩ እህቴ ወንድሜ
እደ ቆይ ልደትምናምንየሚሉትግን እኛመች ልደትእናከብሪና ሀሳብህን በቀበሎ ደስብሎኛል ማሻአላህ ግን ሴቶች አለባበሳችሁም ወሬያችሁም ብታስተካክሉ መልካምነው😊😊
ምርጥ ድራሜ የበናት ድራማው ተፈፆሟል ደይ ወደ ስራ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ወላሂ
ደስ ይላል የምር ፈጣሬ ፊቅራችሁን ያብዛላችሁ
Mekap alabezachim , minew gemerachiw setoch drom qinat alebachiw .mashala belo isti
ሀዩ በማን አካውንት ላስገባላችሁ
የሜካብ መነሀሪያ ነዉ እደ የሚትወይዉ ሳትቀቢ ነይ የምትሉ ላይክ 👍👍
ወላሂ በጣም ታምራላችሁ ምሻአለህ መልካም የፍቅር ዘመንተመኝሁላች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በቀጣይ በኒካህ እጠብቃለን የእውነት ፍቅር ከሆነ ፊልም ከሆነደሞ አትሞዘዙብን
ማሻአላ፣በጣም፣ደስ፣ይላል፣ጎደኛዉ፣ቀልደኛነዉ፣እዉይይይ፣አላለም😂😂
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
ኒካ ኒካ ኒካ በፍጥነት በዲን ሲደገፍ የበለጠ ያምራል ለብዙ እህት ወንድሞቻቺው አረዓያ ሁኑልን እና አላህ የአማረ እና የሠመረ ፍቅር ያርግላቺው
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤
ማሻአላህ❤❤❤ግን የሜካፕነገር ኡኡኡኡኡኡፍፍፍ አላህ አላህ መቸነዉንፁህእህቶቻችንንየምናየዉ
ወላሂ በጣም ታምራላችሁ ማሻአላህ መልካም የፍቅር ዘመን
አልሀምዱሊላ በል ለአላህንህን አመስግነዉ ደስ ብሎኛል አሁን ጉዞ ወደ ኒካህ ❤❤
የሰው ፈቅር በመመልከት አይኔ ጠፋ 😂😂ፍቅራችሁን እስከ ወዳኛው አለም ተመኝቻለሁ
😂😂😂😂😂😂😂 እኔም ነኝ
😂😂😂😂😂
Mashalla Allaah bagana bodekesan arke walumanu hora bula debana garu sobahitahin ❤❤❤❤❤🎉
አላህ አንፍራ
አሚሪዬ ከዚበኋላ ቶሎቶሎ ኑ እባክህ ደሞሥወድ እኮ❤❤❤
😂😂😂😂😂 መሻአላህ እኮን ተጣመርችሁ በሎ ኒካ አርጉ አለበለዛ ሀረም ነዉ የዘድሮ ፍቅር በካሜር ሆና አ የመድብ ቅመሙች አስብበት ለባለ ሙያ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ማሻአላህእደትደስእንዳለኝአላህይጨምርላችሁ😍😍😍
እልልልል የኔ ጌታ አሣዝኖኝ ነበር ተመስገን ❤❤❤❤❤ ያስልቅላቹ
ለሰው ጌታ 😏😏😏
@@ሳምሪዬፍቅርደምሪኛ
❤እኳንም ፍቅሩን ተቀበልሽው❤እቢ ብትይ ያመልጥሽነበር😂😂😂
ባክሽ መጀመሪም ትወድዋለሽ መግደርደር ወጉው ነው ብለሽ ነው
Wayen amiro endat anjaten endablehw asazenkgne allah eskamchershawe yazelkachu yatbark tedar yaregelachu
አረ ሙስሊም ልደት አያከብርም ኤጭ በዛ ወላሂ እስኪ አላህን አናምፀው 😢😢😢😢
ልደት፣አይደለም፣አፈቅርሀለሁ፣ነዉ፣በኬክ😂😂😂❤❤❤
Wawwww ahun baxm desaleny wenet amireye👌👌👌👌👌
Wow des yelal ayilayachu❤❤❤❤❤
ለፍተሀል አሚሬ congra ❤❤❤😍
አሚሮ እንኳን ደሰ አለህ ፍቅርህ ፊትህ ላይ ይነበባል❤❤❤
ሰታምር ሀዩየ እካንም እሸ አለሸው ሁለት ቆጆ
Mashaa Allah 🎉🎉❤❤ congratulations 🎊 Alahamdulilh 👏 💐 💖
MashaaAllah🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻✅✅✅✅✅✅✅✅♥️♥️♥️♥️♥️♥️❣❣❣❣❣❣❣❣❣
Cngratulations🎊🎊🎊🎊🎊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@hindiyahindiya4679ደምሪኛ
አላህ የህዲኩም ማሻአላህ ለምንኑ
እንኳን ደስ ኣላቹ ሀዩ ሜካፕ በዛ በጣም
አላህ ወደ ቀልባችሁ ይመልሳችሁ ታማችኋል በሰለጠነ ግዜ ከአጅ ነቢ ጋር እንዲህ መሽለጥለጥ
ቀልብማለትምንማለትእንደሆነበመጀመሪያ እወቂ😂😂😂😂
@@werert2189 ደደብነትሽን አየሽው እስከዚህ ጥግ ላይ ነው የደረሰው አእምሮ ማሰብ ስሳነው እንዲህ ነው በተቃራኒ ነው ምረደው
ወይኔ አኢሚሮያለውነው እሚሳደበው ሽኩርን ገልቢ
ዎአዉ አረ እካን ደስአላቹ ❤❤❤ምርጥ ጋደኛ መሂሬ ለጋደኛህ ያለህን ቦታ አሳይተሀል ጋደኛ ብሎ ዝም ኢክሩ ምቀኛ እንዴት ነሽሽ😂😂
Dena negn Alhamdulillah
ማሻአላህ በሀላልእንደምትመጡ እንመኛለን
የደስታ እምበ አነበሁ ኡፍፍፍፍ ደስ ብሎኛል ስለ እነንቴ እንኳን ደስ አለህ አምሮ ፍቅረችሁ እስከዘለለም ይሁን❤
ፍቅራቹ እውነት ከሆን ኒካ እስሩ በሀላል አርጉት😊
እንዴት እንደሚያሳዝነኝ ነበር እሰይ ደስ ይላል
ጠብቁ ሳዳት ይመጣላችሆል ክክክ የሚሠሩት ስራ የካፊርነው ሱበሀን አላህ አይ እዱኒያ መሸአላህ የምትሉ ሁላ ግን ደህናናችሁ
ወይኔ በጣም ነው ያሳቅሽኝ አላህ ይጠብቀን
ወላሂ እዴት እዳሣቅሽኝ ክክክ አላህ ለኛም ለነሡም ሂዳያ ይሥጠን
ሁለየም ሳቁልኝ እህቱ ሁላ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው 💐💐💐💐አብሽሩ
Gin guwadeghashi endi misiki alimeseleghim neber sisiku new mitamiruti ala kexiteghawin yimirachu ala benika yaxamirachu nika eseru ❤❤❤
❤❤❤❤ ዋው ፈጣሬ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
አሚርየ እኳን ደስ ያለህ ሁሌም ደስታህን ያሳየን እንወዲሀለን
የምር እናተበኛቦታመሆን አችሉምእጂ እኛተመልካቾች ከናተበላይ ደስብሎናል ሰታለቅሱም ከናተበላይ አልቅሰናል ሰትደሰቱምእደዛው❤❤❤❤🎉
አሚሬ እና ሀዩየ እንኳን ደስ አላቹህ ሰርጋቹህን እንብቃለን ኢንሻአላህ
እሰይ እልልልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል መብሩክ
Yala fekadi bemalachu yiwin awin nika eseru alan feritachu abirachu batinorum awin kalasebachu abiro menori nika gin eseru lala bilachu eshi ala benika yaxamirachu❤❤❤❤
ላታመልጭኝ አታሩጭኝ ያለ ማን ነበር መግደርደር ባህላችን ነው ሞክሼ ❤❤ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ተመኜሁ
😂😂😂😂😂😂😂🎉
ኒካሀ እሰሩ ማሻአላህ ዴስ ብሎናል ❤
ድራማነው የሚል በላይክ ያሳየኝ
Allahamadulahyi maashaa AllahCongratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ukan das alchuu konjoo 👍👌✅❤❤❤❤❤❤❤
የምርታምራላችሁ የምር❤❤❤❤
ወይ የአፍቅያሬ ሆሆሆ አላሁመሙሥተአም ኒካተሳስሩ ጥያቄውን ሥለተቀበለችህ ደሥብሎናል. ወላሂ❤❤❤
በእስላምልደትየለምአላህንፍሩባአላ
ማሻአላህ እኳንደስያለህ አሚሮ በተረፈእድህልትገናኙ በጓደኛሺሰራ ተናደን እኛ ጨጓራችንንበንደት የላጥንሁሉ አላህያክመን❤
ጓደኛቹ አታሽካብጡ እኳን ደስ አላችሁ🎉
Wow mashaa Allh mashaa Allh wlh bexemi desililih saregachuni inshaa Allh yaa seyeni Allh kee ineinite gea yehinii nuru Abarachuu Arajetachu jenatimi Aberanyuu yesii gabeachu Amiiiiiin Amiiiiiiiin Anede leyi seetonu enideti temaralechu wow 👌🕌🕋💯🤭😲🙉🙊💋😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️☝️☝️👌🤍❤️❤️❤️❤️
Masha Allah After all patience, beautiful things await ,happy for you guys 🎉
❤❤❤ደስ ይላል እካን ደስ አለህ
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Waw des yelal yen weduch egzaber fiker yabzalchuh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን አምላኬ በጣም ስጠብቀው የነበረ ዜና ነው
በስተ መጨረሻ ልፋቴ ተሳካ 🦸🏻♂️
እኳንዴስአለህ እጅግበጣም ጥሩጓዴኛነህ 👏👏👏
ስለተቀበለችህ ደስ ብሎኛል ብሮ የበለጥ እድደምቅ ጓደኛህ እና ኢክሮ ተፋልገዋል አጣብሷቸው ❤
እውነት ከሆና ፍቅራቹ ኒካ እስሩ በሀላሌ አርጉት።
እንኮን ደስ አለክ ማሂርዬ❤❤
ጓደኛ ማለት እዲ ነው አይለያቹ
Subscribe አርጉ ውድ ቤተሰቦቼ❤️🙏🙏
🎉🎉🎉🎉❤
ለሡ ብለህ አይደል ይሁ ብላ ድራማ😂😂😂
@@YarinYarin-h6qወላህ 😂ሳህ
@@YarinYarin-h6q😂😂😂😂😂
ወላሂ በጣም ደስብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ
በፍጥነት ኒካ እሰሩ አላህን ፍሩ ወላሂ በሙስሊም ፍቅረኛ እሚባል ነገር የለም ሰምታችኃል አማና በሀራም አትጨማለቁ ነገ ሞት አለባችሁ 👌👌
ወይት ያውቁታል እነዚህ
SA
አላህ ልባቸውን ይምራቸው
ትክክል እህት ጥሩ ምክር ነው አላህ ይጨምረልሺ
ኢንዴ የለ ኒካ ነዉ ኢንዲህ ምገለፈጡት ቱ
ሜካፖ አታብዥ ሀዩ ተይግን ኡኡኡኡ እዳለ ሜካፖ ነሽ እኮ😂😂 ያለሜካፖ ነይ የምትሉ👍👍
ሜካፓንይሆናል የወደደላት እስኩቲ😂❤
❤❤👍
@@aishaaisha6991
የኔው ታዳ ሜካፖ እስከ መቸ ነው ሆ 😂😂
😂😁👍👍👍
የኔምጥያቂነው😅😅
ተሎ ወደኒካህ ገቡ አላህንም አታስቀጡ👍👍 አላህ ፍቅርችሁን እሰከጀነት አላህ ሷሊህ ልጅች ይሰጠቸሁ 👈
ደምሪኛ
በሉ ኒካህ እሰሩ ፍቅር ያለኒካ የለውም በረካ ❤
ሳህ
በትክክክል
የለ። ኒካህ
ስህውነትነው
ወላሂ ደስ ብሉኛል አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው
ድምፃቺሁ ከናተ ይልቅ ሚሰማዉ ሚረብሸዉ ድምፅ ነዉ ዉይይይ ለቀጣይ አስተካክሉ ፀጥ ያለቦታላይ በመሆን ለተመልካች ክብር ይኑርርርርር
ይቅርታ🙏
ደምሪኛዋ🎉
ወሏሂ አሏህ ምሥክሬነዉ ጠብቄ ጠብቄ 😢😢😢ደሥ ብሎኛል ለይኩኝ የሰዉ ደሥታ እሜሥደሥታችሁ አሏህ በሀላል እሰከ አኼራህ ያርግላችሁሁሁሁ
ለሀራም ነገር አላህን ምስክር ባታደርጊው ምናለበት
@@vyivg257 እኔ የልጁ ሁኔታ ሥላሳዘነኝጂ ሀራሙን ደግፌ አይደለሁ እና ደግሞ አሁን ያለሀላል መነካካታቸዉጂ ኒካህ ሳያደርጉ ወደሌላ ነገር ይገባሉ ብየ አላሥብም
እልልልልልልልልልልልልልል አሚር እኮ ደሰ አለህ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁናላቹ ደስ ብሎኛል አልህምድልላ
ሀዩየ የአላህ እደት ደስ እዳለኝ አሚሮ እኳን ደስ አለህ መብሩክ አሁን ወደ ኒካ ቀይሩት ፍቅራችሁ በሀላል ይሁን ማሂርና ኢኩ ደግሞ አስቡበት
ወላሂ እደት ስጠብቀው ነበር በጉጉት ማሻአላህ አላህ አይጨምርላችሁ ❤❤❤❤
ፍቅራችሁ የእውነትና ለቁምነገር የሚበቃ እንዲሆን አላህ ያግዛችሁ።
ፍቅር እንደ አበባ ነው ደስ ይላል እመነት ሲጨመርበት ደግሞ ለፍሬ ይበቃል። በድጋሚ አላህ ይጨመርበት።
ደምሪኛ
ፍቅር ያለ ኒካህ የለውም በረካ እስልምናችን ይህን አያዝም ቀጥታ ዳይ ወዴ ኒካህ አላህ ያህዲነ
በጉጉት ስጠብቀው የነበረው እካን ደህና መጣችሁ ፍቅሩን እደምትቀበይው ተስፋ ነበረኝ ተስፋም አርጊ አልቀረሁም የሚል በላይክ ያሳየኝ💐💐💐
ደምሪኛዋ
አችም ጫን እያልሻት የኔን
@@imanimqn9281ደምሪኛ
እሰይ እልልልልልል እንኳን ደስ ያለህ እኔ አንተ ጋ ባልነበር ያለቀሱ ቁላህ እውነት ደስብሎኛል የራሴ ያህልም የተሳካ የአክል መጨረሻችሁ ይመሩ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤
Ere jeles kula yemilew yehone neger argiw
መልካም አገላለጽ ነበር ነገር ግን ያለቀሱ ከሚለዉ ቀጥሎ ይነበብ ክክክ
@@زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول😂😅
@@زوزوبنتسيديربسادنالحمدللهالكول 😂😂😂
ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለህ ማሂሮ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ታምራላችሁ አየ ሀዩቲ ዲሮምኮ ታውቆብሻል ነቅቸብሽ ያው ደስ ይላል ኒካ እሰሩ ጎደኛህ እሩስ ደስ ይላል 😂❤❤
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅየነበረዉ ወላሂ በጣም ደስይላን መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹህ🎉🎉🎉
@user-rq7hz1gv2p ❤❤❤
እኔነኝ ቆሜ የቀረሁት ያልከዉ ልጅ አይዞህ አላህ ያተማን እና ምን እድሆነች ከመወለድህ በፊት ጎን አጥትህላይ ፅፎልሀል ግን ልታዉቃት የምችለዉ ጊዜዉ ሰዴርስነዉ አብሺር ስነምግባሯ ያማረችዉን ያድልህ
ጓደኛዋም ዛሬ አምሮባታል ፍልቅልቅ ብላለች እደዚህ ነው የሚያምርብሽ ❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኛዋ🎉
❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ጉበዝ ወላሂ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አልሀምዱሊላህ❤❤
የህዲ ፊልሙ ተጠናቀቀ 😂😂 በኛ ላይ ሙዲ ያዛችሁ ዘዲሮ😂
ቀለድብን እኮ😂😂😂😂😂
አሚር ወላሂ ደስ ብሎናል ደስ ስላለ ማሻ አላህ አተም ከልብ አስብ እሺ አላህ ያዝልቅላቹ ብለናል አሚር ወንድማችን ማሂር ደሞ የሳቄ ምንጭ ያተን እጠብቃለን የመላጣ ልጅ🤣😍
በጣም ደስስስ ብሎኛል ❤መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ለቤታቹሁአድስነኝ ማሻአላህ አላህዘላቂያርግላቹሁ ግን የሚያስቀኝ የጎደኛዉ ነገርስ የምር😂😂😂😂😂
እኳን ደስአለህ እዉነት ደስብሎናሎ አላህ በሀላል ያጣምራቺሁ
እኳን ደስ አለህ ወላህ😢😢❤ሀዩ አሚርአይለያቹሁ ቀልቃሊት ጓደኛሸም ዛሬ አምሮባታል አችም ዱቄት ቀንሸ ጃፔቱንም ቀንሽ❤ ማሂር ሲስቀኝ አተም ቀልቃሊትን ጥበስ😂😂😂
አለህመዱሊላህ ማሻአላህ አላህ ደሞ በሃላለ ዬመተኖሩ ያረጋቹህ ሃባይበ❤❤
Congress ማሻአለህ በጣም ታምራላቹ ወላሂ ሀዩ ጠንክሪ ጎበዝነሽ እሺ❤❤❤❤❤❤ እወዳቹሀለው
ሙስሊም ልደት አያከብርም ምንድነው ልደታችሁን የምቆጥሩት ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘንብልብን!
እኮ
ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል አሁን ወደገደለው በእሥልምና ፍቅረኛ የሚባል ነገር ነገር የለም
😢አንድ እንኳ የሙስሊም ስነምግባር የላቸውም ሁሉ ነገራቸው እንደ ካፊሮቹ ነው አላህ ይህዲኩም በስ
አንድ እንኳ የሙስሊም ሰነምግባር የላቸውም ሁሉ ነገራቸው እንደ ካፈሮቹ ነው አላህ ይህዲኩም ☝
ጭራሽ ልደት ምናምን አላሉም
በአጭር ይስቀርሽ ደነዝ ምናባሽ ከዚ በላይ ምን ይሁኑ የራስሽን ደብቀሽ ሰለሰው የምታወሪው ደነዝ ከቱ
ወይኔ ደሰ ሠትሉ እጂግ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ሀዩ ትክክል ነው ያደረግሺው ባታፈቅሪው ነበር የሚገርመኝ እሄን የመሰለ ቆንጂየ ልጂ አሚርየ የኔ ሚሰኪን እጂግ በጣም ደሰ ብሎኛል አላህ እሰከመጨረሻው አይለያቺሁ❤❤❤❤❤ ሰወዳቺሁ
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን
በጣም ደስብሎኛል አናደሽኝነብር ፈቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
ልደት ሙስሊም እኛ ሙስሊሞች አናከብረም😮
አትቀባጥሩ አረብ ሀገራት ከልጅ እስከ አያታቸው እያከበሩ አይደለህ የኢትዮጵያ ሙስሊም እኮ ሎካል ነው ወሬ ብቻ ማስመሰል ብቻ
@@zinash1ወገናችን አረብ ጀነት አያስገባንም እኛ ሙስሊሞች እምንተገብረው እስልምናችን እሚያዘንን ብቻና ብቻ ነው እሽ ገደል የገባውጋ ገደል አንገባም
@@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ ያው እስልምና ከአረብ አይደለ የወረሳቹት ሂዬ እኮ የማይዋሽ ነው
@@zinash1 እሽ ባክሽ እኛ ስንፈጠርም ሙስሊሞች ነን አልሀምዱ ሊላህ አለ አኒእመተል ኢስላም የሰው ልጅ ባጠቃላይ ሲፈጠር ሙስሊም ሆኖ መፈጠሩን እማትክጅው ሀቅ ነው
@@zinash1መቀባጠር አይደለም እኛ ልደት አናከብርም አለቀ በቃ።🙅
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምነቹሁ ዛሬ ኮመንት ላድርግ ደሞ ቶሎ ኒካ እሠሩ አደራ አደራ አላህን ፍሩ እህቴ ወንድሜ
እደ ቆይ ልደትምናምንየሚሉትግን እኛመች ልደትእናከብሪና ሀሳብህን በቀበሎ ደስብሎኛል ማሻአላህ ግን ሴቶች አለባበሳችሁም ወሬያችሁም ብታስተካክሉ መልካምነው😊😊
ምርጥ ድራሜ የበናት ድራማው ተፈፆሟል ደይ ወደ ስራ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ወላሂ
ደስ ይላል የምር ፈጣሬ ፊቅራችሁን ያብዛላችሁ
Mekap alabezachim , minew gemerachiw setoch drom qinat alebachiw .mashala belo isti
ሀዩ በማን አካውንት ላስገባላችሁ
የሜካብ መነሀሪያ ነዉ እደ የሚትወይዉ ሳትቀቢ ነይ የምትሉ ላይክ 👍👍
ወላሂ በጣም ታምራላችሁ ምሻአለህ መልካም የፍቅር ዘመንተመኝሁላች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በቀጣይ በኒካህ እጠብቃለን የእውነት ፍቅር ከሆነ ፊልም ከሆነደሞ አትሞዘዙብን
ማሻአላ፣በጣም፣ደስ፣ይላል፣ጎደኛዉ፣ቀልደኛነዉ፣እዉይይይ፣አላለም😂😂
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
ኒካ ኒካ ኒካ በፍጥነት በዲን ሲደገፍ የበለጠ ያምራል ለብዙ እህት ወንድሞቻቺው አረዓያ ሁኑልን እና አላህ የአማረ እና የሠመረ ፍቅር ያርግላቺው
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤
ማሻአላህ❤❤❤ግን የሜካፕነገር ኡኡኡኡኡኡፍፍፍ አላህ አላህ መቸነዉንፁህእህቶቻችንንየምናየዉ
ወላሂ በጣም ታምራላችሁ ማሻአላህ መልካም የፍቅር ዘመን
አልሀምዱሊላ በል ለአላህንህን አመስግነዉ ደስ ብሎኛል አሁን ጉዞ ወደ ኒካህ ❤❤
የሰው ፈቅር በመመልከት አይኔ ጠፋ 😂😂ፍቅራችሁን እስከ ወዳኛው አለም ተመኝቻለሁ
😂😂😂😂😂😂😂 እኔም ነኝ
😂😂😂😂😂
Mashalla Allaah bagana bodekesan arke walumanu hora bula debana garu sobahitahin ❤❤❤❤❤🎉
አላህ አንፍራ
አሚሪዬ ከዚበኋላ ቶሎቶሎ ኑ እባክህ ደሞሥወድ እኮ❤❤❤
😂😂😂😂😂 መሻአላህ እኮን ተጣመርችሁ በሎ ኒካ አርጉ አለበለዛ ሀረም ነዉ የዘድሮ ፍቅር በካሜር ሆና አ የመድብ ቅመሙች አስብበት ለባለ ሙያ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ማሻአላህእደትደስእንዳለኝአላህይጨምርላችሁ😍😍😍
እልልልል የኔ ጌታ አሣዝኖኝ ነበር ተመስገን ❤❤❤❤❤ ያስልቅላቹ
ለሰው ጌታ 😏😏😏
@@ሳምሪዬፍቅርደምሪኛ
❤እኳንም ፍቅሩን ተቀበልሽው❤
እቢ ብትይ ያመልጥሽነበር😂😂😂
ባክሽ መጀመሪም ትወድዋለሽ መግደርደር ወጉው ነው ብለሽ ነው
Wayen amiro endat anjaten endablehw asazenkgne allah eskamchershawe yazelkachu yatbark tedar yaregelachu
አረ ሙስሊም ልደት አያከብርም ኤጭ በዛ ወላሂ እስኪ አላህን አናምፀው 😢😢😢😢
ልደት፣አይደለም፣አፈቅርሀለሁ፣ነዉ፣በኬክ😂😂😂❤❤❤
Wawwww ahun baxm desaleny wenet amireye👌👌👌👌👌
Wow des yelal ayilayachu❤❤❤❤❤
ለፍተሀል አሚሬ congra ❤❤❤😍
አሚሮ እንኳን ደሰ አለህ ፍቅርህ ፊትህ ላይ ይነበባል❤❤❤
ደምሪኛዋ🎉
ሰታምር ሀዩየ እካንም እሸ አለሸው ሁለት ቆጆ
Mashaa Allah 🎉🎉❤❤ congratulations 🎊 Alahamdulilh 👏 💐 💖
MashaaAllah🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻✅✅✅✅✅✅✅✅♥️♥️♥️♥️♥️♥️❣❣❣❣❣❣❣❣❣
Cngratulations🎊🎊🎊🎊🎊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@hindiyahindiya4679ደምሪኛ
አላህ የህዲኩም ማሻአላህ ለምንኑ
እንኳን ደስ ኣላቹ ሀዩ ሜካፕ በዛ በጣም
አላህ ወደ ቀልባችሁ ይመልሳችሁ ታማችኋል በሰለጠነ ግዜ ከአጅ ነቢ ጋር እንዲህ መሽለጥለጥ
ቀልብማለትምንማለትእንደሆነበመጀመሪያ እወቂ😂😂😂😂
@@werert2189 ደደብነትሽን አየሽው እስከዚህ ጥግ ላይ ነው የደረሰው አእምሮ ማሰብ ስሳነው እንዲህ ነው በተቃራኒ ነው ምረደው
ወይኔ አኢሚሮያለውነው እሚሳደበው ሽኩርን ገልቢ
ዎአዉ አረ እካን ደስአላቹ ❤❤❤ምርጥ ጋደኛ መሂሬ ለጋደኛህ ያለህን ቦታ አሳይተሀል ጋደኛ ብሎ ዝም ኢክሩ ምቀኛ እንዴት ነሽሽ😂😂
Dena negn Alhamdulillah
ማሻአላህ በሀላልእንደምትመጡ እንመኛለን
የደስታ እምበ አነበሁ ኡፍፍፍፍ ደስ ብሎኛል ስለ እነንቴ እንኳን ደስ አለህ አምሮ ፍቅረችሁ እስከዘለለም ይሁን❤
ፍቅራቹ እውነት ከሆን ኒካ እስሩ በሀላል አርጉት😊
እንዴት እንደሚያሳዝነኝ ነበር እሰይ ደስ ይላል
ጠብቁ ሳዳት ይመጣላችሆል ክክክ የሚሠሩት ስራ የካፊርነው ሱበሀን አላህ አይ እዱኒያ መሸአላህ የምትሉ ሁላ ግን ደህናናችሁ
ወይኔ በጣም ነው ያሳቅሽኝ አላህ ይጠብቀን
ወላሂ እዴት እዳሣቅሽኝ ክክክ አላህ ለኛም ለነሡም ሂዳያ ይሥጠን
ሁለየም ሳቁልኝ እህቱ ሁላ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው 💐💐💐💐አብሽሩ
Gin guwadeghashi endi misiki alimeseleghim neber sisiku new mitamiruti ala kexiteghawin yimirachu ala benika yaxamirachu nika eseru ❤❤❤
❤❤❤❤ ዋው ፈጣሬ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
አሚርየ እኳን ደስ ያለህ ሁሌም ደስታህን ያሳየን እንወዲሀለን
የምር እናተበኛቦታመሆን አችሉምእጂ እኛተመልካቾች ከናተበላይ ደስብሎናል ሰታለቅሱም ከናተበላይ አልቅሰናል ሰትደሰቱምእደዛው❤❤❤❤🎉
አሚሬ እና ሀዩየ እንኳን ደስ አላቹህ ሰርጋቹህን እንብቃለን ኢንሻአላህ
እሰይ እልልልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል መብሩክ
Yala fekadi bemalachu yiwin awin nika eseru alan feritachu abirachu batinorum awin kalasebachu abiro menori nika gin eseru lala bilachu eshi ala benika yaxamirachu❤❤❤❤
ላታመልጭኝ አታሩጭኝ ያለ ማን ነበር መግደርደር ባህላችን ነው ሞክሼ ❤❤ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ተመኜሁ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂🎉
ኒካሀ እሰሩ ማሻአላህ ዴስ ብሎናል ❤
ድራማነው የሚል በላይክ ያሳየኝ
Allahamadulahyi maashaa Allah
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ukan das alchuu konjoo 👍👌✅❤❤❤❤❤❤❤