This is a truly heartwarming story. I admire the father for his sincere and honest explanation, and the stepmother for raising her stepson with the same love as her own son.
Mr Ephrem it’s not too late go meet your mama receive your blessing🙏🏻 she is your identity . You need to face the reality I know same story of this I don’t want you to regret it
Mr. Epheme you are so lucky to have such a wonderful mom in your life. (May Allah bless your mom “w/ r Freeoini” amen!) I know it’s very hard to accept after all this time, please take your time and think about it. I’m a mother of two I feel the pain and suffering your biological mother going through for years. Please she just wants to hear your voice!!
ኤፍሬምና አባቱ በጣም ጥሩ ሠዎች ናቸው::የማዝነው ኤፍሬም ን አይምሮውን በጠበጣችሁት:: ኤፍሬም አይዞህ ከሠማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም:: ወላጅ እናትህ ትክክል ባይሆኑም ሁልግዜ አይምሮህንከሚረብሸው በአካል አግኛቸው:: አንተ ብቻ ሳትሆን ለመተዋወቅ ያህል መላው ቤተሰብ ቢያገኛቸው መልካም ነው :: ይሄንን የምለው ያንተን የተረጋጋ ሕይወት ስለምፈልገው ነው::እኔ ከወላጅ እናቴ ተለይቼ ከአባቴ ጋራ በመኖሬ በ 3 እንጀራ እናት በቀላቢና በተመላላሽ ሠራተኛ ተሰቃይቼ ነው ያደኩት በሕይወት መኖሬ በራሱ ተአምር መስሎ ይታየኛል:: አንተ ግን ከደጛ እናትህ ጋራ በማደግህ እንዴት እድለኛ ነህ::እግዚአብሄር ይባርካቸው:: ያ ሁሉ አልፎ ዛሬ እዚሁ አንተ ያለህበት አገር እኖራለሁ::
ወይዘረ ፍሬወይኒ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በሽምግልናሽ በልጆችሽ ያሳርፍሽ።
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናት ባይመቻት ይሆናል ጥላው የሄደችው በምን ውስጥ እንዳለፈች እሷ ብቻ ነች የምታውቀው በመከራ ውስጥም አልፋ ይሆናል ነገር ግን ልጇን በየትም ውስጥ ብትሆን ማፈላለግ ነበረባት ዛሬ ልጁ 44 አመት በጣም ከባድ ነው አላህ ያገናኛቹ
ወደአባትየው ስመጣ በጣም አጥፍቷል ምክንያቱም አባት ልጁን ሲያሳድግ መንገር ነበረበት ፍረወይኒ እናትህ አይደለችም ብሎ መንገር ነበረበት ልጁን ደብቆ ማሳደግ አልነበረበትም ይሄ ትልቅ ጥፋት ነው የባል እና ሚስት ፀብ ለልጆች የጭንቅላት ህመም ነው ጥለን የምናልፈው አሁንም አባትየው ልጁን መምከር ይችላል ከአናቱም ጋር እንዲያገኝ ማድረኝ ይችላል ምክንያቱም አሳድጎታል ፀባዩን ያውቀዋል ቀስ ብሎ ቢነግረው ይሰማዋል አላህ ያገናኛቸው ኢንሻአላህ 🤲🤲🤲🤲🤲
ወይዘሮ ፍረወይኒ መልካም እናት ናት እግዚአብሄር ይባርካት
ይችም እናት ናትና ልጅዋን ታግኘው ወይዘሮ ፍረወይኒ ድልድይ ሆነው ያገናኞዋቸው እባኮትን
ትክክል
ምን መልካም እናት ናት ክፉ የክፉ ውላጅ። ለምን ልጁን ስለማንነቱ አትነግረውም። እኔ በሆንኩ እናቴ እንዲ የተደረገችው። የስዋን ብርንዶ ለውሻ ታብላ። የእምዬ ቆሎ ይበልጥብኛል። በልቶ ለሚታራ ከሆነ
@@DailyHistory-j1t እናት ቆሎ ለማብላት ሳይሆን ልጇን ለመጠየቅና ለመጎብኘት ያልቻለች ደካማ ከ40አመት በሗላ ያገባችውና የወለደቻቸው ሳይበጇት ሳይሆንላቸው ሲቀር የጣለችውን ልጅ ልጄ
እበትም ትል ይወልዳል።
እበትም ትል ወልዳል።ማሳደግ ነው ቁም ነገሩ።
ሀሳብሽን እጋራለሁ አርባ አመት ሙሉ😢@@ርስቶም
@@GenetTesfaye-mu1un ትክክል
ወ/ሮ ፍሬወይኒ አላህ እድሜና ጤና ይስጥዎት አላህ ይጠብቅዎት ጥሩ ሴት ነዎት እርሶም መሀል ገብተው ያስታርቋቸው ልጆት እንደሰማነው ከሆነ ለርሶ ትልቅ ከበሬታ አለው እንቢ አይሎትም ዘሮትን አላህ ይባርክሎት እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን
Tikikil enat firoweyini yerso enatinet aytefam hulem lanchim leweledechim lij yihonachiwal agenagnuwachew.
በትክክል
Indeed❤
ወይዘሮ ፍሬወይኒ እድሜና ጤናውን ይስጣቸው ከልጆቻቸው ያገኙታል ግን እንደምንም ብላችሁ አሳምኑት
በጣም የሚገርመው አባት ያልገባው ነገር ቢኖር አንደኛ ልጆን መቼ እንደተወችዉ ልትርሳ አትችልም ለምን እናት ካቅሞ በላይ ካልሆነ በሰተቀር ልጆን አትተዉም ለዚህ ያን ቀን አትረሳም እድሜዉን ግን ልትርሳ ትችላለች ሌላዉ ደግሞ 73 የተወለደ ልጅ አሁን 42 ነዉ የሚሆነዉ እንኮን እናቱ አይደለችም አንተ አሳደኩ የምትለው እድሜዉን አላወክም በተጨማሪ ካንተ አንደበት እሷን እኮንናለዉ ብለህዉነቱን አወጣ እሷ ትከታተላለች አልክ ምን ያህል ልጆን ለማግኝት እንዴት እንደለፉች መሰከርክ አንተም እናትና ልጅ ለመለየት ምን ያህል እንደታገልክ አይተናል ሌላዉ ለልጅ መልክት አለኝ እናት ማለት ስትወልድ ታየዋለህ እኔ ግን የምመክር እናትህን አግኝተ የቅርታ ጠይቀ ትመርቅ እናት ካዘነች ትጎዳለ እናት ምጦና እርግዝናዉ ብቻ በቂ ነዉ እናት መቼም ብትመጣ አትዘገይም አንተ እንዳይዘገይብ ፈጥን እግዚአብሔር እናት አባትን አክብር ይላል
አባት ልጅህን ማሳደግህ ያስመሠግናል ግን እድሜውን ብትረሳ ምን ያስወቅሳል አሜሪካን ስላለ ነው ያልከው የልቧን የሚያውቅ ፈጣሪ ነው አትፍረድ በችግር መሀል ከኖረች አንተ ላይ ስለጣለችው ምንም አልነበረም በርግጥ ተንገላታ ተቸግራም እሷ ብታሳድግ ይመረጥ ነበር መልካም እናት አሳድጋው እንጂ ብዙ ልጆች በእንጀራእናት ይጎዳሉ አሳዳጊዋን እናመሠግናለን ብትችል እሷንም ልጁንም አናግረህ ብታገናኝ ካልሆነ ግን ወላጅ እናቱን የምለው እስከአሁንም አላገኘሽውምና በዚህ መልኩ ሀብታም ስለሆነ አሜሪካን ስለአለ ከተባልሽ ልጅሽ እራሱ ካልፈለገሽ ጨክነሽ መተው ነው ያለብሽ ትልቁ ነገር ላንቺ ብትለዪውም በመልካም እናት ማደጉ ያለመጎዳቱ ትልቅ ኘገር ነው ተጎድቶ ቢያድግ ነበር ለአንቺ አሁን ፀፀት የሚሆነው በቃ ጨክኚ ደህንነቱ ብቻ ነው ሚፈለገው ልጅሽ ካወቀ ውሳኔውን ለሱ ተዪው
አባቱ የተናገረው በጣም ያሳምማል ማሳደጉ እንደእናት በቂሽ ነው
ግን የሚያሳዝነው ለውጭ ዜጋ በጉዲፈቻ ተሰቶ አሳዳጊዎች ሳይደብቁ ከቤተሰብ ያገናኛሉ ምንም ማካበድ አያስፈልግም
@@kalkidandenbi2966 yedro enatochi meche betikikle edme yawuku na
You are great father
She is good person she is good mom
We Love you guys
good mom great mom 100/100
ሁሉም የእንጀራናት አንድ አይደለም ደግነትና ጥሩ መሆን ለራስ ነው በብዙ ተባረኪ ወላጅ እናትም እንደገለፀችው ባይመቻችላት ነው ለዚህን ያህል ዘመን ልጆዋን ያላየች እንጂ ቢደላት የናት አንጀት አይጨክንም የኤፍሪምም ወላጅ አባት በጣም ትሁትና ደግ ጥሩ ሰው ኖት እንደተባለው ልጁን ከናቱ ላለማገናኘት ምንም ያደረጉት ክፉ ነገር የለም እግዚያብሄር ይባርኮት !! ልጅ ኤፍሬምም እባክህ ወላጅ እናትህን አግኛት ምንም አሳዳጊህ መልካም እናት ብትሆንህም ዘጠኝ ወር በሆድዋ የተሸከመችን አምጣ የወለደችን እናት አለማግኘት በፈጣሪ ፊት ጥሩ አይደለምና እባክህ አግኛት እቅፍ አድርገህ ሳማት የናፈቀችውንም ልጅ እቅፍ አድርጋ ትሳም አስደስታት እናቴ በላት ይህን በማድረግህ የምትጎዳው ምንም ነገር የለም በሚቀጥለው ተገናኝታችሁም ሆነ በድምፅ የምስራቹን መልካም ዜና እንጠብቃለን
አቶ ምህረትአብ እኮ ልክ ናቸው : ይህ ልጅ ያሳዳጊው ልጅ አለመሆኑን ቢያውቅ እንዴት ተጎድቶ ሊያድግ እንደሚችል አስባችሁታል ዝም ብላችሁ እናት ስለሆነች ብቻ ትክክል አይደሉም ብሎ መፍረድ ምን ይባላል? አሁን እኮ እሱ ህፃን ልጅ አይደለም ከፈለገ እሱ ራሱ ማግኘት ይችላል : አባቱ በጣም አስተዋይ ለእያንዳንዱ ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ነው ያላቸው: ወይዘሮ ፍረወይኒ እግዚአብሔር ይባርኮት
ወይዘሮ ፍሬወይኒ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት...ጥሩ ልብ ነዉ ያሎት አሁንም ጥሩ መስራት ለራስ ነዉ ከናቱ ጋር አስታርቁት እግዚአብሔር በወለዱዋቸዉ ልጆች ይክሳችዋል❤❤❤
ያላሳደገች እናት እበትም ትል ይወልዳል ነች ...የዝሆን ለቅሶ😂
አባትየው መርዝ ነው ፈጣሪ የጅህን ይሰጥህ አሰፓልት ላይ አልጣለችውም እኔጋ ሁኖ ከሚራብ ብላ አተ የተሻለ ህይወት ሰለነበርህ እሶ ጋ አንድ ላይ መኖር ሰላልቻላችሁ ለአባቱ ነው የሰጠችው እናትህ ን እፈልግ ማለት ነበርብህ እናት ሳይቸግራት አጠፍም ምክንያቱም እሶ አርግዛው ነው የኖርችው የተርገምክ ይድፍህ አቦየ😢😢😢
የእድሜ መሳሳት ምንም አደለም ሁሉም አበሻ ትክክለኛ እድሜውን አያውቅም እናት ግን እናት ናት ተቸግራ ሊሆን ይችላል
😂
Ere bakesh
እማታውቁት ቶ ሎ አንድ ወገን ሰምታችሁ አትፍረዱ
እናት ስታሳድግ አንድ ቀን ያላየውን ልጅ ካባቱ ታገናኛለች አባቶች ሲያሳድጉ ለእናቶቻቸው አያሳዩም ብዙ የቀረቡ አባቶች አይቻለው ልጅ ማሳደግ ለእናቶች ብቻ ነዉ ያለው ማለፍ ፍትህ ለእናቶች
እክክል
@@hssana8939 yes, that is I am saying. We have seen many stories are the same
❤Lll❤😊😊😊😊p
Pppp
@@hssana8939 abat manenet new zereshem yemiteraw babteshe new leza new
Wergni mechi felgechiew enatu ahunm genzb sichgerat felga yemtachew : :
ወ/ሮ ፍረወይኒ ኤፍሬምን ከልጆቻቸዉ በላይ አድርገዉ ያሳደጉ ቅን እናት አሁንም ወላጅ እናትና ልጅን ለማገናኜት ድልድይ የሚሆኑት ብቼኛ ሰዉ እሳቸዉ ይመስሉኛል!ዘርዎት ይባረክ እናት ፍረወይኒ❤❤❤
Kelijochachew sayileyu lasadegu enatoch kibir yigebachewal. Honom gin enatinet befitsum lekad ayigebam. Bemidir tiru lemesil yichilal gin yasiteyikal.
አስተዳደጋቸውማ የልጁ መልስ ላይ ታየ ጥሩ አመለካከት እንዲኖረው ተደርጎ ቢያድግ ኖሮ እንኳን ዝንት አለም ስትንከራተት ላልሞላላት እናት ለሌላውም አቤት ይል ነበር
ለባሏ ሰትል ነው ለእፍሬም ብላ አይደለም አባት ክፋ ነው ባልና ሚሴት ካንድ ሀወ ይቀዳል 😢😢😢😢😢
@@ሶስናበላይ ለምን ሁሉ ሚስቶች ለባላቸዉ ብለዉ የእንጀራ ልጆቻቸዉን ይበድላሉ?እናም ይህች እናት ጥሩ ልብ ስላላት ነዉ እኔም ብዙ ጥሩ እንጀራ እናት የሚለዉ የማይገባቸዉ እናቶችን አዉቃለሁ
😂😂
የአባትዬ አነጋገር ግን ልጅና እናትን የሚያራርቅ እንጂ የሚያቀራርብ አይመስልም እና አንድ ቀን ግን ዋጋ ያስከፍላል ። ያለፈ አልፏል አሁን ግን በእናት መፈረድም ሆነ መካድ ከባደ ወይም መካካድ ሰብአዊነት አይደለም።
ከልጆቿ ለይታ አለማሳደጓ እግዚአብሔር ይስጣት ልትመሰገን ይገባታል ተባረኪ አባትየውም ሚስት አገባው ብለህ ልጁን አለመጣልህ ተባረክ
እናቱ መደበቅ አልነበረበትም
@@ፍሬ 👍👍👍💕
ደሙን የት ይጥላል። ይብላኝ ልጅዋን ላለ ማስራብ ጨክና ለጣለችው እናት። እኔ አፈር ልብላላት እምዬ
@@AnBusiness-jc3qy ፋሽኑ የጣሉትን ልጅ ከወደውጪሐገር አፈላልጎ ማግኘትና ቸግሮኝ ጣልኩሕ ማለት ነው።ቀጣዩ ግልጽ ነው😂😂 እርዳኝ 40 እመት 🤔🤔ከዚሕ በሽታ ማላቀቅ ሳይሆን የሚያዛምቱት ህይወታቸው በርግጠኝነት ተመሳሳይ ቁርኝት ይኖረዋል።አእምሮ ያለው ሰው ታሪኩን ከገዛ ባታሪኮቹ እየበማ ፍርደገምድል መሆን????
አባት እግዚአብሄር ይባርኮት እንዲሁም አሳዳጊ እናቱ ወ/ሮ ፍረወይኒ ዘርሽ ይለምልም ወላጅ እናት የልጅሽን ልብ አራርቶልሽ ድምጹን ያሰማሽ አሜን!
በጣም የገረመኝ 44 አመት እዴት ትክክለኛ እናቱን አልተናገሩም አባት ተብየው
ነጭ ጉዲፈቻ ሲወስድ ትክክለኛ ማንነቱ ያሳውቃል አበሻ መርዙን እየረጨ እናት ያሳጣል ያሳዝናል😢
ነጭ አምላኩ
ትክክል
ትክክክል
ጉዲፈቻ በትልቁ ለሁለት ነገር ነው የሚነገርው
1፡ ልጁ ጥቁር ኣባት እናት ፈረንጅ ስለሚሆኑ
2፡ በፍጹም የሚያገናኝ ነገር እና ጥያቄ ጠይቆ መልስ መስጠት የሚያስችል ጭብጥ ሲኖርህ
ከሁሉም በላይ ግን "እኔ ብሆን" ብሎ እራስን መጠየቅ ተገቢ ነው።
ትክክል ጨካኝ ነው
ሁሌም የእናትና የአባት ችግር ለልጅ ይተርፋል, ያሳዝናል , እስከ አሁንም እኮ እልህ እንደተጋቡ ንግግራቸው ያሳብቃል , እናት ልጇን መቼ እንደወለደች መዘንጋቷ አባት እስከ ዛሬ ለልጁ እውነታውን መደበቁ የሁለቱንም ማንነት ነው ያሳየኝ, አሳዳጊ እናት ግን እድሜና ጤና ይስጣት
መሲ እንዴት አወቅሽ email የተላከዉ ከልጁ መሆኑን አሁንም፡አባት እግዚአብሔርን ከፈሩ አገናኞቸዉና መልሱን እራሱ ለወላጁ እናቱ ያንገራት፡አሳዳጊ እናቱ ግን ትልቅ ክብር ይገባዎታል❤
ለዛ ነበር ልጄ ሊያውቅ ሌላ ሰው ሊያውቀው አንድ ፎቶ ቢለቅቅ የትሻለ ነበር ምክንያቱም ይህ የአባት ቤተሰብም ይሁን አባትም ሊሰሙ አይፈልጉም😢😢😢
😢😢ትክክል
@@betobelo56 you're right
May be his father emailed
I agree. I was thinking the same
I was thinking the same.
እውነት ለመናገር ሰውየውእኮ እንዳይገናኙ መፈለጉ አነጋገራቸው ያስታውቃል ደግሞ የሀበሻ እናት አባት ዓመተምህረት በትክክል አለማወቅ እንዲህ እንደ ሀፅያት መቆጠሩስ ምንድን ነው ለልጁም ደስ የማይል ነገር ነግረውታል እና አባትየው እንዳይቀየመው ነው ማግኘት የማይፈልገው እንጅ እስኪ ebs ይከታተሉ ልጆች እንዴት እያለቀሱ ወላጆቻቸውን እንደሚፈልጉ ባለቤትዎት ደግሞ እውነት እንደገለጿት ደግ ሰው ከሆነች እናቱን ስታገናኘው ማየት እንፈልጋለን
ልክ ነው የሀበሻ እድሜ ምንም ችግር ነው የተዘበራረቀ እድሜ ሰለሆነ አባትየው ከእናትየው ጋር የተናደደበት ምክንያት አለው በእጁ አይጎርሥም ምናምን በቂ ምክንያት ነው/ ቋንቋ ማወቅ ግን ለብዙ ነገር ይጠቅማል /ወይ ይሔ ሚዲያ የማያመጣው ጉድ የለም እኔም አሁን ጥሩ ቦታ ላይ ሰላለሁ አባቴ የወለደው ልጅ ይመጣ ይሆን ነፍሷን ይማረውና ግን እናቴን በጣም ሰለመዳት በእሷ ላይ ተደረቦ የመጣ ልጅ ለኔ ወንድም /እህት እንደማይሆኑኝ በ10 ጣቴ እፈርማለሁ አጠገቤም እንዲቀርቡ አልፈልግም (አያድርገውና )
@@selamawithailie6987 ልጁን ደስ የማይል ነገር ንምግረውታል??ሲጀመር እናቱን የሚያቀው ፍረወይኒን ነው እየተባለ አባት መጥፎም ጥሩም አልነገረም የ40 አመቱ ሰውዬ ወላጅ እናቴ ብሎ መቀበል ቢያቅተው ለዚያዉም ትክክል ነው ።ይፈረድበታል?
እበት ትል ይወልዳል ።
እበት ትል ይወልዳል ።
እበት ትል ይወልዳል ማሳደግ ነው ቁም ነገሩ 😄😄😄
ወ/ሮ ፍሬወይን እንደተባለው ካሳደጉ ምሰጋና ያሰፈልጋል ❤ ነገር ግን እናት እናት ነች ኤፍሬም ልቡ ይፈልጋል የሱ ሰሜት እኔ ውሰጥ ሰላለ እረዳዋለሁ እባካችሁ አገናኙዋቸው
ሌላ እናት ያለ መኖሩ ያለ መናገር ይህ ትልቅ ጥፋት ነው መቼም እናቴ አንድ ናች ብልም ልጄ ትክክል ነው ይህ ጥፋቱ አባት ነህ
Tkikil ya abate tefate nawe batelaye ya dero sawoche endaza nachew ljachew sesatacew lala enale wndlacew ayenageroum telchame leljocou matefo nagere nawe myestemero yasedageche enate egzyabher yestate abatoche aystewloum and kane hakou wndameweta
ትክክል
በትክክል ግን ሴትዮዋስ ይሄንን ሁላ አመት የት ነበረች 😢
አባትየው ግን ቢያንስ ካደገ በኋላ እንኳን ስለናቱ መናገር ነበረብህ ክፉም ብቶን ደግም ያው እናት እናት ናት
በጣም መጥፎ ሰውን ናቸው አባትየው ምን ማለት ነው እናትየው ያለችበትን ሳላቅ አንዴት እነግረዋለሁ ይባላል ለ 42አመት ሰው እድሜው ለአቅመ አዳም ሲደርስ ነግረውት እራሱ ፈልጎ ያገኛት ነበር አርሶ በህይወት ባይኖሩስ ይህን ሚስጥር ደብቀው ቢሞቱስ መቼ ሊነግሩት ነው አውነት ለመናገር ወ/ሮ ፍረወይኒ መልካም እሴት ናቸዉ አረ ሰውዬውን ግን መቼም ይሄን ሚስጥር አይነግሩትም ነበር አናትየው ባይመጡ
ትልቁ በስህተት አባት ጋር ነው እስከዛሬ ለምን እናት እንዳለው አልነገሩትም ሲቀጥል ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም እንደገባኝ ዛሬ እናቱ ልጄን ብላ ባትመጣ ወ/ሮ ፍሮይኒ እናቱ እንደሆነች ብቻ እንዲያቅ ተደርጎ ነው ያደገው ልጅ ባይበደልም እንኳን እየነገረው ቢያድግ ዛሬ እናቴ ይል ነበር አባትየው ከንግግሩም ክፍ ሰው ነው ለምን ያኔ እሶ ማሳደግ ሲያቅታት በገንዘብ አልረዳትም እናት እና ልጅ እንዳይለያዬ ዛሬ እሱ ካናዳ ስላለ እና የተመቻቸ ኑሮ ላይ ስላለ ነው እንዲህ ሚናገረው ቢያሳድገውም. ምንም አይገርምም ልጁ ነው ግን ለልጁ ምንም ትሁን እናት እናት ናት እንካን ከእናቱ ሰው. ካባቱ ገዳይ ይቅር ይባባል እኔንም ችግሮን ቀርበህ ለመረዳት ሞክር ነገም አንተ ልጆች ስትወልድ የእናትህን ስቃይ ትረዳለህ እናትህ በህይወት እያለች ሳታመልጥህ ድረስላት
እነት እነት ነት ቸግሮት ብትርቅ መካድ የለባትም ትልቅ ጥፉት እእባትየው ጋር ነው ሰው ጉድፈቻ ሰተስ እንኳን እየተገነኙ ዬኘ ሰው ደግሞ በክፉት መጎዝ ይቅር ይበለን ወ/ሮ ፍርዬኒ ክብር ይገባቸዋል እንደርሶ ጥሩ እነቶችን ያብዛልን መስዬ ልዩ ክበሪልኝ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
ወ/ሮ ፍሬወይኒ ከልጆቾ በላይ አድርገው ስላሳደጉት እጅግ በጣም ሊመሰገኑ ይገባል እንደው ከቻሉ ደሞ በመሃል ገብቶ እናትና ልጅ እንዲገናኙ ቢያደርጉ መልካም ነው በተረፈ እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባ
ኣቶ ምህረት ኣብ በፍረወይኒ ብዙ ተመጻደክ እሷም እኗቱ ነች ያንተ ክፉት ነው ነገ የወለድካቸው ልጆች ምን እንደሚገጥማቸውኣታቅም በጣም ተንኮለኛ ነህ እግዚኣቢሔር ይፍርድብህ
አባትየዉ በጣም ክፍ ነዉ ይሄን ሁሉ እናቱን ሌላ እንደሆነች ልምን አልተናግርም ጥቅምኛ ክፍ አባት ነዉ ጨካኝ
እውነቱን ለመናገር አባትዬው ከአነጋገርዎ ጥላቻ እንዳለብዎት በደንብ ያስታውቃል አሜሪካ ስላለነው የፈለገችው አሉ አሜሪካ ቢኖር ኢትዮጵያ ቢኖር ለእናት አክላተጎደሎ ቢሆን እንኩዋን እናት ልጇን ከእርሷ አብልጣ ትወዳለች ልጅ ተብዬው እባክህ ለእናትህ ስትል ናላቸው 😢😢ወይዘሮ ፍሬ ወይኒ ክብር ይገባሻል❤መሲ እንደ ሀሳብ ከአባትዬው ይልቅ ወይዘሮ ፍሬወይኒን ድጋሜ አግኝተሻቸው ብታናግሪያቸው የበለጠ አሪፍ ነው ምክንያቱም የእናትነትን ስሜት ስለሚያውቁት
አባትየዉ በጣም ክፉ ሰዉ ነህ እናቱን አገናኘዉ ነጮችም አሳድገዉ እያስተዋወቁ ነዉ😏
ለምን እንደዚ ትፈርዳለህ 44 ዓመት የት ነበረች የወለደችው ውሸታም ናት ኢትዮና የኤሪትራ ውግያ አልሰማሁም ካለች ውሸታም ናት አራት ነጥብ ።።።።።
ልጁ የ44 እመት ጎልማሳ ነው ....ልጁ ያላሳደገችውን እናት ከፈለገ በቀላሉ ፈልጎ ማግኘት ይችላል ....እባትየው ዛሬ ዝም ብሎ ተነስቶ እናትህ ይቺ ነች እና በግድ ቅረባት ብሎ እስገድዶ ማስተዋውቅ እይችልም..!!!
@@AgewKemant ይህ ጥፋጥ የአባት ነዉ ስለዚህእዉነቱን መቀበል ደግሞ ግድ ነዉ እኔ ሴት ልጅ አለችን ምንም አይረዳኝም ግን ደዉሎ አላናግርም ስትል እቆጣታለሁ አሁን ያለዉ ምንም ቢያደርግላትም ግን አባት አባት ነዉ እናትም እደዛዉ ጎዳና አልጣለችዉም
@@TffgfdGgcfv-wf4vx ምንም የማይገናኝ ታሪክ።የኤፍሬም ወላጅ ልጇን ዞር ብላ ሳታይ 40 አመት ቆይታ እሷ ከሱዳን ወደ ኢትዮጲያ ስትመለስ እሱ አሜሪካ መኖሩን ስሉምታውቅ ፈለገችው።ኤፍሬም ሊቀበላት ላይቁበላት ይችላል።ለፕሮግራሙ አዘጋጅ Email ጽፎ ለዘገየች የት ነበረች ብሏል።ያንቺ ልጅ አባት እንቺ እንዳልሽው ልጁን ደውሎ ሊያገኛት ይሞክራል።ግን ግን ልጅቱ አባቷን ለምን ማናገር አትፈልግም?????ይሔኔ ነው... ።
ለ44 ዓመት ልጅ ጎትተው እናቱን ሊገናኙት እያሰብክ ነው?? ተነገረው እኮ በቃ እሱ አልፈለገም አለቀ ዘገየች አላት በቃ
እናትህን ተረዳት እባክህ ተቸግራ ይሆናል ይህንን ያህል እድሜ ያላገኘችህ
ለልጅዋ መልክት ነው
"በተዋሰው ማሕፀን ውስጥ ተፈጠረህ ለወራቶች ምቹ የሆነ አስተማማኝ መጠለያ ከዚያም ውድ የሆነውን የሕይወት ስጦታ ልትሰጥህ ፈቃደኛ የሆነች ሴት በአሰቃቂ ጥረትና መስዋዕትነት ተገላገለህ።ያ እውነት ብቻ ላንተ ምስጋና እና ክብር ይገባዋል።
ይህ ብቻ ለእናትነትዋ በቂ ነው
ሰውዬው ነውረኛ ናቸው
@@geeplatinumenante nachu weregovh
@@ERILINKSአንተ ነውረኛ አገናኘኝ ስትልህ ብሎክ አድርገሀት ልጅህን የውሸት ማንነት ነግረህ አሳደከው, ይብላኝ ለሰማይ ቤትህ!
@@ERILINKSanchi nesh weregna
ስህተቱ መጀመሪያ ነው እውነት እውነት ስለሆነ ተነግሮት ቢያድግ ዛሬ አይክዳትም ነበር አቅም ስላነሳት ተሰደደች ከሄደች ጠፋችብኝ ቢባል አይቻልም ወላጅ እናትን ከማስካድ ፈረንጅም አሳድጎ ወላጅ ያስተዋዉቃል ልጅም እንዲ የመለሰው ሁለቱም በህይወት ስላሉ እናት በዛበት ለዛነው ያማረጠው አንዳቸው በህይወት ባይኖሩ ውሳኔው ሌላ ነበር እንባዋ ላይ አይጨክንም ነበር ወላጅ እናቱ ፀልይ ለእግዚያብሔር ሰተሽ ተይው ልቡን ይቀይርልሽ
ማሬ ከሄደች ከኣምስት ኣመት ብሃላ ምፈለግ የጀመረቹው ለምን ችግር ካገጠማት መነገር ኣለባት
አቶ ምሕርተአብ አብ ዓለም የጋጥም እዩ ኮይኑ ግን ኩሉ ብቅርታ ሕለፍው ንእፍሬም ምስ አዲኡ አራክብዎ ናይ አደ ንባዓት ጽቡቅ አይኳነን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@@hasanliafa6857 ወዲ40 አመት ሰብአይ አብኡ ነዲኡ ከራክቦ?? አዲኡ ዘይደለየቶ ውላድ ባእሉ ክደልያን ከይደልያን ይውስን።። ባንዲራ ናይ ኤርትራ ኤሬትራ እንታይ አምጽኦ?? ኤርትራዊ/ት ኢዬ ንምባል🤔🤔
ተውት አባትየው ውሻ ነው። ለሱ ቃል የለኝም። ፍሬ ህይወትም ጌታ ይባርክህ። ለልጅዬው ግን ያለኝ መልክት እንኳን በሃበሻ ማደግ ይቅርና በፈረጅ እጅ ተንደላቀው ያደጉ ከጎዳና የተወሰዱ ልጆች እንኳ እምዬ ብለው ይፈልጋሉ። ደነዝነቱን ከአባትክ ስለ ወሰድክ ግን ድንጋይ ራስ ሆነካል
You are right. Sewyew weyzero Letebrihan lemalet enquan alfelegem. Minim bihon andgize abrew tegtewal.
አባትየው የሚስደብ ሠው አይደለም:: አርቆ አስተዋይ ሰው ነው:: ልጁ የባእድ ስሜት እንዳይሰማው ብሎ ነው::አርቀን እናስተውል::
@@AlemBerhe-z5iወሮ ለተብርሃን የትግራይ ሴት ናቸው ይስመርበት::
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# ሙሉጌታስለሺ
@@mulugetaseleshi7422
እናት እናት ናት ለምድነዉ ሳይነገረዉ እሰካሁን የቆየዉ❓❓❓አሁን ያለፈዉ አልፋል ልጁን አግባብታቹህ አገናኟቸዉ‼️‼️‼️‼️‼️‼️
አባት ለልጁ ዋጋ ከፍሏል ጌታ ይባርኮት ግን በጌታ ፍቅር ልጠይቆት የእናት አንጄት ቁስልን አይሸከመም ያገናኟት ልጆትን ❤❤❤❤❤❤❤
አሳዳጊ እናቱ ጌታ ይባርክሽ አንቺም የልጅን ነገር ስለሚገባሽ ከወላጅ እናቱ ጋር አስታርቂው
ወላጅ አባትም እናትም ሆነ አሳዳጊ እናት ሁላችሁም እስኪ ጥግ ያዙና ልጁ ይወስን ኤፍሬም ሙሉ ሰው ነው አሳዳጊው እናት በጣም ጥሩ ሴት ስለሆነች ኤፍሬም እስዋን ላለማስከፋት እንኩዋ ቢፈልግ እስዋ ጥሩ ሰው ስለሆነች ተረዳዋለች good luck to all of you!!!!❤❤❤
የግዜ ስተቱ ያው ሴትየዋ ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፈዋል አሁን ነገሩን በቅንነት ብትፈቱት ጥሩ ነው ያው የእናትም የአባትም እድሜ ቀላል አይመስለኝም ዝምድናን መቁረጥ አላህ አይወደውም እባካችሁን ይቅር ተባባሉ
በጣም ክፍ ነዉ አባቱ ይሄን ሁሉ አመት እናቱ ሌላ እንደሆነች አልተናግርም አባት እበት የሆነ
ያሳለፈችውን ነገር ጠጋ ብሎ ቢሰማት ጥሩ ነበር ።ምንም የሚቀየር ነገር ባይኖርም አንዴ ቢያገኛት ከወደፊት ጸጸት መዳን ይችላል ። ነገ ሳያገኛት ይች እናት ብታልፍ ከባድ ነው
ብዙ ወንዶች ክፉዎች ናቸው
እነሱ ልጆቻቸው በሽተኛ ከሆኑ ቤት ጥለው የሚጠፉ 90%ቱ ወንዶች ናቸው
እናት ግን ትዳሯን ህይወቷን ትታ ከጤነኞቹ ልጆቿ በበለጠ ወደ በሽተኛው ልጇ እራሷን እስክትሰራ መስዋት ትሆናለች
ወንዶች ብዙ ያልተነገረ ስውር ክፋት አላቸው
እናት ብትሆን ይሄኔ ስላባቷ እየነገረች ታሳድጋለች
አባትም ቢመጣ በደስታ ታገናኛለች
መስዩ እንደመሰለኝ አባትየው ለልጅ ለ ኣኤፍሬም ሰለ ወላጅ እናቱ ሌላ እንደሆነች ሲነግረው ብዙ Negative ሰለ ወላጅ እናቱ ሊነግረው ሰለሚችል ኤፍሬም በአሁኑ ጊዜ ጥሩ ላይሰማው ይችላል። እዚጋ የሚጎድትወላጅ እናቱ ብቻ ናቸው።
እናት መሆን ለሴቶች በእግዚአብሔር ትልቅ ሰጦታና መባረክ ሲሆን በምድር ግን ትልቅ ፈተናና ዋጋ የስከፍላል 🥲🥲🥲አባትና እናት ማለት እኮ ለወለድት ልጅ እኩል ሀላፊነት አለባቸው ግንሁሌም ማለትም ድሮም ዘንድሮም ጥፋተኛ እናት አንደሆነች እንደተበደለች ነው የሚወራው ብቻ ሳይሆን በተግባርም እያየነውና እየሰማነው ነው። ፍትህ ለእናቶች .....
ወይ ይሄ ሶሻል ሚድያ ምህረተአብ ቡልጋርያ ስፈር ጎረቤት ነበረ ኤፍሬም ትንሽ ልጅ እያለ በደንብ ነው ያሳደገው ከዛም ሲያገባ ትዝ ይለኛል ያለሞተ ሰው መቼም ይገናኛል ድምፅህን ሰለሰማሁት ደስ ብሎኛል
Betam teru meseker nesh
Gargachew Scania atgeb neber buna bord akababi
@@marthanegash191 ሰውዬው እንዲሁም ባለቤቱ ሊመሰገኑ የሚገባቸው ጥሩ ሰዎች ናቸው ።ጥሩ ባይሆኑ ወንድ ልጅ ተቀብሎ ከእንጀራናት ጋር ማሳደግ የማይሞከር ነው ።ታዲያ ብዙ አስተያየቶችን ሳነብ እንዴ ወልዶ መጣል ከማሳፈር ያኮራ ጀመር ያልኩ አሰብኩ።ምክኒያቱም አሳዳጊውን በመጥፎ እየሳሉ ልጅን እያስፈራሩ ከፈራላቸው ማለቴ ነው ።ለማንኛውም ምስክርነትሽን በመስጠትሽ 👍👍
@@ርስቶም😢😢😢እናቴን መደብቅ ለምን ለምን አስፍልገ😢
+++minim enkuan tiru adiriga bitasadigewim yibelit tiru emitihonew welaj amita yweledechiwin enatun sitagenagn neber +++ ywellede enat yehone yawikewal +++ ene enat silehoniku simetun awikewalew +++ abatiyewim bexam kifu new esu new lemeniger yerefedebet +++ Asikedimo benegirew yih hulu balitefeter neber +++ ene sidtin kemishewalew enatiyew alimolalat yihonal +++❤❤❤
ባታስድገውም ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን እርግዛ ሁለትም ሶስትም አመት እስድጋ በገጠመታ ችግር ብትርቅም አባት በጣም ጥፋትኛ ናቸው በጣም ክፉ ክፉ አባት ናቸው
በጣም ጨካኘ ናቸው አባት
እናት እናት ነች በችግር ምክንያት ብትለያዩም እባክህን ወንድሜ በርግጥ ከባድ ነው ግን ተረጋጋ ና ደውልላቸው እና አዋራቸው እናትህን ይቅርታ ተጠያየቁ የቀራትን እድሜ የልጂ ፍቅርህን ስጣት
@@HappyKettlebell-bj9gl
Betam kefu nachew chekagn weye yasazenal
አበትየው የቁጥር ስህተት ይደጋግማል ምንም ይሁን ምን እናት እናት ነች ያሳደገችው ጥሩ እናት እግዜር ይስጣት ገን ደሞ ወላጅ እናቱ እያነባች ልጄን ካለች እስከአሁን እየፈለጉት እንደነበር አስቀምጠዋል ስለዚህ እናትህን አግኝ ካዘነችብህ እና አልፈልግም ካልክ ቀሪ ዘመንህም ጥሩ አይሆንም ጉድፈቻ ያደጉ ሜዳላይ የተጣሉ ልጆች እንኳ ወላጅ እናታቸውን ይፈልጋሉ እንኳን ለአባት በስርአት የተሰጠ ቀርቶ በእግዜር ፊት የምታስፈርድ እናትህን ጠይቅ ለምን ተውሽኝ እስከአሁን ለምን አልፈለግሽኝም በላት መልሷን ስማ በይቅርታ ከእናትህ ጎን ሁን
እናት እናት ናት ምንም ብትሆን ማሳወቅ ነበረቦት
For what to confuse him?
ኣረ ባክሽ ምን ማለት ነው እናት እናት ናት?? ወልዳ የጣለች ሁሉ እናት ልትባል ያምርሻል?እበትምኮ ትል ይወልዳል።እናት ለመባል ደግሞ የእናትነት ሃላፊነትዋ በስርኣት መወጣት ይኖርባታል።ካልሆነ ወልዳ ለምትጥልና ልጅዋ ለምትበድል ሴት እናት ሳይሆን እበት ይሆናል ስሟ😠
ይቅር ይበልሽ አንዳዴ እኔስ ብሆን ብንልስ ምን አለበት አው አውን ደግሜ እላለው እናት እናት ናት ምንም ብትሆን እናት አትሳትም ሰው አኳ ናት በሳቱ የነበረባት ችግር ማን ያውቃል
@@aster3798 ምን ማለት ነው ይቅር ይበልሽ?እና አሁንስ ወልዶ መጣል እናት ያስብላል??እናት እናት ናት😜ክክክክክክክክክክ ወይ ጉድ ወይስ አንችም ወልዶ ከሚጥሉት ወገን ነሽ?ሀቅ ሲነገር በጣም አንገበገበሽ ብየ ነው😒
እናት አትሳሳትም ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ የእናት ክፎ አያድርስብሽ@@aster3798
ፍሬወይኒን በጣም አመሰግናታለሁ ክብር ይገባታል ሁሉም እንደእስዋ ቢሆኑ ረዥም ዕድሜን ተመኘሁላት
የት አየሽ ሰውየው አብሯት ስላለ ወይም የራሱ ዜጋ ስለሆነች መጥፎ ብቶን ራሱ ስለ ጥሩነቷ ብቻ ሊያወራ ይችላል እዚጋ ጥሩ ናት ስለተባለ ብቻ ጥሩነቷን አናውቅም።
አቤት የአባትየው ክፋት የሚነዛ ይንዛህ አውቀህ ነው ያልነገርከው ልጅየው እውነቱን ስታውቅ ይቆጭሀል ነጭ እንኳን አሳድጎ የ እውነቱን ይነግራል የስራህን ይስጥህ ኑሮ አገላቷት ነው ያልተገናኘችው
እንኳን ወልዶ የሰጠ ወልዶ የጣለም ሰውም የገደለ ይቅር ይባላል ጥፋት አጠፉ እሚባለው ምንድነው ? ካጠፉም ይቅር በሏቸው ከይቅርታ ትርፍ አለው : :
እናት እናት ናት አትፋቅም ስለዚህ ልጇን ማግኘት አለባት
በትክክል እናት እናት ነች እግዛብሄር ይሰጣቹ ላሳደጋቹ ምሰጋና ይገባችዋል❤ ሰለዚ እናቱን ቢቀርባት ሃጥያት አይደለም
@@TigistTeklehaymanotGebreselass አሁን ማግኘቱ እናቱን ምንድነው ጥቅሙ እሷን ሊጠቅም ከሆነ ነው እንጂ የት ነበረች እስከአሁን ። እናት እናት ነች አጉል አባባል ያላሳደገች እናት እናት አትቢልም ።
አባትዮው ግን በጣም ክፉ ሰው ነህ እናቱ ሌላ መሆኗን መናገር ነበረብህ በዚህ ልክ ክፋት አይከብድም ትልቅ ሰው አይደለህ
This is a truly heartwarming story. I admire the father for his sincere and honest explanation, and the stepmother for raising her stepson with the same love as her own son.
ቡፋ… አፈር ቢበላ ይሻለዋል
ምንም ይሁን ምንም አባትየው እናቱን ደብቆ ማሳደግ ምን ይባላል ነውር ነውር አባትየው መጥፌ በጣም መጥፌ
እባክ አባት ቀሪ ዘመኗን ትደሰት አገናኛቸዉ የልተገባ ቃላት ይቅርብህ
በትከከል እባካችሁ አባቶች ምን ግዜም እናት እናት ናት ሰለዚህ እናት ካልተቸገረች በሰተቀር ልጆን አሳልፋ አትሰጥም ከብር ለእናቶች❤
Mr Ephrem it’s not too late go meet your mama receive your blessing🙏🏻 she is your identity .
You need to face the reality
I know same story of this I don’t want you to regret it
ተባረክ 🙏
አባትየው ግን ገራሚ ነው ልጁን ማሳደግ ግዴታው እኮ ነው እሱ በሰራተኛ እያሳደገ ማሳደግ አልቻለችም ይላል እንዴ ሰላላገዛት እኮ ነው ለማንኛውም አባትዬው ክፉ ነው ትክክለኛ እናቱ ማወቅ መብት አለው መንገር ግዴታው ነበር
ማጣት ክፉ ነው እናቱ ያሳዝናሉ
Dad & Mama Freweyni you did a good job raising great son! Wro. Leteberhan wish you the best to see your son!! ኤፍሬም የማሰቢያ ጊዜ ያስፈልገዋል። ለ MIA mother!
በእውነት በጣም ያሳዝናል ወንጀልም ነው ልጆች ትክክለኛ ወላጆቻቸውን የማወቅ መብት አላቸው እንዴት እናትን ያህል ነገር ይዋሻል ልክ አይደለም ።
እኔ እስከሚገባኝ ድረስ የሰው ልጅ ሆኖ እኔ ነኝ ጥፍተኛ የሚል እስካሁን አልገጠመኝም ሁሉም እኔነኝ እውነተኛ ነው የሚለው!!!! ስለዚህ ሁሉንም ነገር ትታችሁ እግዚአብሄር የሚወደውን ነገር አድርጉ
እዚህ ፕሮግራም ላይ የገባሁት የኤፍሬምን አሳዳጊ ወ/ሮ ፍሬወይኒን ላደንቅ ነው ለእሳቸው ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል ።
እግዚአብሔር የወለዱትን ልጆች ባርኮ ሁሉንም እድሜና ጤና ይስጣቸው አሜን ።
ወሬ ብቻ። ማሳደግ ስላለባት አሳደገች። በስዋ ተጀመረ እንዴ የባል ልጅ ማሳደግ?
@@kennudiro5638 አገጮ ግዴታ አደረከው እኮ ?
የእንጀራ እናት ታሪክን እናውቃለን ከስንት አንድ ነው ጥሩ ሠው ?
እባትይው እባክህን ልጅን እሳያት ቀሪዋን እድሜዋን ደስ ብሎት ትኑር😢😢😢😢😢
ምንም ይሁን ምንም እናት እንዳለችዉ ና ምክንያት የመለያየታቹ መንገር ነበረብህ ተሳስተሃል እናት እናት ናት
በጣም ይገርማል አሜሪካ መኖሩን ሰታቅ ነዉ ድምፄ የተሰማዉ አላለም ሲጀምር መርዝ
ያልወለዱትን ልጅን ምንም ክፍተት ሳይኖር ማሳደግ እናቴም አሳድጋለች። ግን በመጨረሻ ሰዓት ግን እናቴ እራሶ ወስዳ ( አባቴ አይደለም ) እናቴ አገናኝታታለች። የሚገርመው የእህቴ ወላጅ እናት እና አያቶ እንደዘመድ መስለው ይመጡ ነበር። እኛ ምንም አናውቅም ነበር። የእህቴ እናት እኔን እና ልጆን መለየት ሁሉ ያቅታት ነበር። እናቴ ያን ያህል አሳድጋ አላገናኝም አላለችም። so please ለዚህች ምስኪን እናት እድል ስጣት ከልጆ አገኛኛት። በእግዚአብሔር ስም እለምንካለው። ልጅህ በይሉኝታ ተይዞ ያሳደገችው እናቱን ላለማስቀየምም ይሆናል። እባክህን እናት እና ልጅ አገናኝ። እናት ሆና ያሳደገችወንም እናመሰግናለን። ወ/ሮ ፍረወይኒም Hero ሆነሽ ልጅ እና እናት አገኛኚ በድንል።
Betikikil
+++❤❤❤ enem yihinin new emilew benegerachin lay nege zare lay ygefat enatun seyatat liju ejigun yinigebegebal +++ Abat lemeniger refidobetal tifatu hulu yabatiyew new::+++❤❤❤
ለዚህ ሁሉ ወይዘሮ ፍሮይኒ እናትና ልጅን ለማገናኘት ትልቅ ሚና መጫወት አለባት የመልካምነቱዋ ጥግ የሚታየው እዚህ ላይ ነው ልጁም ደግሞ የእናቱን ችግር ሲረዳ ቀርቦ ሲያናግር በደንብ ይረዳታል በእርግጠኝነት ኤፍሬም መቼም ይሄንን ኮመንት እንደምታነበው እርግጠኛ ነኝ ቀረባትና ችግሯን ለምን እንዲህ እንዳደረገች ብትሰማት በትክክል መልሱን ትረዳለህ ሌላው ዛሬ አንተ ትንሽ ልጅ አይደለህም ትልቅ ልጅ ነህ እድሜም ብዙ ያስተምራል ስለዚህ እንደው እባክህን በፈጠረ የእናትህን የልብዋን ጥያቄ መልስ ስጣት በእርግጠኝነት ለአንተም ቀላል አይደለም ደግሞ ተቀራርበ ስትነጋገር ሁሉ ነገር ይፈታል የኔ እናት ወላጅ እናቱ ግን እግዚአብሔር የልብሸን ጥያቄ ይመልስልሽ🙏
በሄወት ባትኖርስ ቤተሰቦችዋ ስለ ምታውቃቸው ካደገ ብውሃላ መንገር ነበረብህ
እናቴ መደሃኒያለም ልብሽን ያደንድንልሽ እጅን ውጭ የሚኖሩ ሰዎች ጭንቅላት ብር ፈልጋ ነው ብለው ነው እሚያስቡት
😢😢ትክክል😢
ዋናው እናት መሆናን ማመንህ ነው እድሜ ብትሳሳት እርጅናም ሊሆን ይችላል ማጋነንህ ትክክል አይደለም አንተስ በሳ ቦታ ብትሆን ምን እንደምትል መገመት ነው ይቅር መባባል ይበጃል እግዚአብሔር ይወደዋልና ተስማሙ
ያሳዝናል የበሻ አባቶች ክፉ ናቸው ያለፍ አልፍል ለምን እናትና ልጅን አየገናኝ አባትዬው ደጋግሞ የሚወራው ስለ እንጀራ እናቱ መልካምነት ነው ልጅን ልቦና ይስጠው እግዚአብሔር የሚገናኝ ያድርጋቸው
አባቱ በጣም ክፉ ነዉ ከመጀመሪያዉ ማሳወቅ ነበረበት ሁለተኛ ደግሞ አባቱ እሚያወራዉ የእዉነት አይመስልም
የእንጀራ እናትም እንደ እናት መልካም ሆና ማሳደጓ ቢያስመሰግናትም ፡ እውነቱን አሁን እስኪጋለጥ ድረስ ደብቃ ለመቆየት መስማማቷ ይገርማል።
ለምን ይሰድባቸዋል በስነ ስርአቱ መነጋገር ሳለ እንደገባኝ ገንዘብ የፈለጉ ነዉ ያስመሰላችዃት በጣም ነዉ የሚያሳዝን በጉድፈቻ አድገዉ እንኳን አርባ ሀምሳ አመት ቆይታ ፈልገዉ ይመጣሉ አባትየዉ ጥሩ አደለም እናትህ ናት ትረግመሀለች ማለት ነበረበወት ።እንባቸዉ ፈሶ አይቀርም ጥሩ ሂወት አይኖረዉም ።
ኤፍሬም ላይ ትልቅ ድራማ ሰርተውበታል አባትየው ኤፍሬም እባክህ ንቃ❤❤❤
ሰውየው ያምታታል ለጁ ግን ከእናት የሚበልጥ የለም አርግዛ መውለዷብቻ በቂ ነው አባትየው ነው እናትና ልጆ ያለያየ ጥሩነገር ነው የሚነገር።
Anci nesh yetemtatash weshetam hula bedenb astewelesh semi zem belesh atzebareki
@@ERILINKSanchi nesh kefu egzabhir yefredibih
አሁን ልጁ እኮ ሙሉ ሰው ነው 50 አመት ሊሆነው እራሱ መወሰን ይችላል የምን መግማት መግማማት ነው እትዬ ዝናሽዬ እድሜ ይስጦት
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
እኝህ አባት ክፍ ናቸው እኔም ኤርትራዊት ነኝ ግን እንዲህ አይነት አባት ክፍ ኤርትራዊ አባት ምኖራቸው አዝናሎህ የፈለገ እናት ብትበድል ለዛም ብድበድል እንኳን ለሪሶ እንጂ ለልጅዎ አልበደለችም እና እንዲ እናትና ልጅ አለ ማገናኘት በደል አንባ ገነን ሰው ናቹ ግፍ ልጅ እናቴን አልፈልግም አይልም በሰለጠነ ሃገሪ ሁኖ ብእስዎ ያለ ሃቅ ልስማ ማለት ይፈልጋል እሪሶ ግን ባሌጌ አባት ኖት
Exactly what I thought too, it’s very sad
Sityewa 44 amet yet neberech ??? Sijemer bzu neger tkebatralech Mewuled bicha trgum yelewum
Mindnew yemtkebatrew kifu bihonma esum ende natu lijun tilo yihed neber Eritrawi lijun aytlim tiru abat silehone new lijun ankebaro yasadegew Eritreawi leliju sil yimotal be eritrawi Sim meneged akumu
ግን እናቱን ማወቅ ነበረበት ይሄ የአባትየው ጥፋት ነው ልጁ ላይ አልፈርድም የምፈርደው አባትየው ላይ ነው
ይሄ የአባት ክፉ መሆኑን ይገልፃል እናት እያለው እናት መስጠት አልነበረበትም ሃቅ ሃቅ ነው አሳደገች እንጅ አልወለደችውም በማሳደጓ እግዚአብሔር ይባርካት ግን እናቱን የመናገር የአባት ድርሻ ነበር ጥላቻን ምን አመጣው በዚህ እድሜም ላይ ሆነን ?? ነጮች እያፈላለጉ ያስረክቡን የለ እንዴ እንኳን አበሻ ሆነን ለምን መጨካከን አስፈለገ ? እናት በችግር በማጣት ካልሆነ ልጇን ጥላ አትሄድም ኤፍሬም ልብህ ይራራላት ለዚች እናት ❤
Lezawuse welajinatu 40 direse endaleteyekechi maletachewu..
Ebetem tele yeweldal
የአባቱ ክፍት ምኑ ላይ ነው በስራሀቱ ስላሰደገ ነው አይ የኛ ሰው እናውቃለን እኳ ሀገራችን የወለዱትን እያካዱ እናትን ሲያሰቃዩ ዝብለን እዳመጣልን አንፍረድ ለማንኛውም እናትና ልጅ በሰላም ፈጣሪ ያገናኛቸው🙏
እቱ ይህ አባት ለኔ ከጥቂቶቹ አንዱ ነው። በበብዛት ሀላፊነትን የሚሽሹ አባቶች ይታያሉ። እንደኔ እንደኔ ይህ ሰዉ ትክክል ነው ባይ ነኝ። እዉነተኛ እናቱን ያልተናገረበት ምክኒያትም አጥጋቢ ነዉ ባይ ነኝ።
አትፍረጂ አላውቅልሽም ቢልዋት ኖሮ ዛሬ ልጅዋ እዚሕ ባልደረሰ የልጅዋን እድሜ መች እንደወለደ እንክዋን እኮ አታቅም ::
እባኮህን ያሳደጉትም እነት በእውነት መልካም ስው ነቸው ሳይመስገኑ መታለፍ የለበትም ነገር ግን ልጀዋን ማየት አለባት ልጅ ልጅ ነው እርሶ ልጆትን አነጋግረው አገነኞቸው አባት ይህ ይጠበቅቦትይል
እናት እናት ናት ብትኖርም ብትሞትም መንገር ነበረብህ እናትህ እከሌ ነች በህይወት ትኑር ትሙት አላውቅም ብለህ መንገር ነበረብህ በጣም ያሳዝናል
+++❤❤❤enat hulem enat. Nat matata enije +++deg abat neh alilim tiru tiru behon kef sel tikikilegna enatun meniger alebet neber ❤❤❤+++
ልክ ነው እናት ሞታለች /ተለያይተናል ገለመሌ ማለት ይችላሉ አባትየው ይሔ እኮ በተለይ ለኤርትራያኖች አዲስ አደለም እዛም እዛም መውለድ መተው ከዛ ያውም ልብ ያለው ሰው ከሆነ እንዳትጋቡ እዚ ቦታ ላይ ልጆች አሉኝ ይላሉ ወይ ትንሽ መጠጥ ገለመሌ ሲቀማምሱ ( ውሽማ ትገብሩ እዚ ወደ እዚ ይፍጠር ማለት እዩ .....
Akset Eko metk nat endkrebth new
የሀበሻ፣ወንዶች፣መርዞች፣ናቸው፣እኔ፣ልጅን፣እናትህ፣በድላኛለች፣እያለ፣መርዞ፣አሳደገው፣ግን፣ሀቅአትበጠስም፣አልተሳካም፣ልጄ፣አልጠላኝም
ምን ማለት ነዉ ለአንድ ወገን እንደዚህ ናቸው
ሁሉም ዜጋ ያጋጥማል በተከሰተዉ ነገር ሃሳብ መስጠት ተገቢ ነዉ
በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ።ወደአደባባይ ያልወጣ
አባትዬው ትእቢተኛ ወንጀለኛ ነው . እንዴት እናት ይደበቃል😮
አሁን እሱም እራሱን የቻለ ስለሆነ እናቱን ማወቅ አለበት አሳዳጊዋም መመስገን አለባት
😢😢😢😢አባትየዉ ክፉ ነዉ ከክፉ ክፉ 44 አመት ሙሉ መደበቁ እራስ ወዳድነት ነዉ ብዙ አባቶች ልጅ ሲያስድጉ ልጃቸዉን ለእናት ማሳየት አይፈልጉም እናቶች ግን ልጆቻቸውን ከአባታቸዉ ጋር ለማገናኘት ከነክፋታቸዉ ፍቃደኛ ነዉ ሚሆኑት ሲጀመር አሜሪካና ካናዳ ምትኖሩት አብዛኛዎቹ ክፉ ናቹ
መሀይም እድሜውን እንካን በስርእት የማታውቂ እንደ እርሽ💩 እርተሽ የጣልሽውን ልጅ በ44 እመቱ ልጄ ብለሽ ስትፈልጊ እለማፈርሽ😷ብሎም በጅምላ የምትፈርጂ እህያ እድጊ🐺🐺🐺ክፍት እፍ😷
በእሜሬካ እና በካናዳ ቅናት ያበዳችሁ የእረብ ሀገር ገረዶች😷😷😷
@@AgewKemant ገረድ ካልሽ ወይም ካልክ እናትሽ ወይም እናትህ ለአባትህ(ሽ) ገረድ ነበረች ይሄ ጭንቅላታቹ ነዉ ለሰዉነታቹ ሸክም ሆኖ ማሰብ ያቃተዉ😁😁😁😁😁
@@AgewKemant ገረድኮ ታማኝ ናት ቦርኮ አሜሪካም ሁን ካናዳ ተጠግርረህ ነው ብር እምታመጣው ሃገሩ ስለተለያየ የራሳችሁ ሀገር ነው እሚመስላችሁ እድሜ ለኢንተርኔት ታሪካችሁን በደንብ አይተናል።
@@rutaas2865እህዮ🐺👈🏽ቢጤሽን ፈልጊ ቂቂቂ እድሜ ለእሜሬካ እኔ ተምሬ ስራዬ ቅብርር ብዬ ቢሮ ውስጥ ነው....ስለ ጠረጋ እና ገርዳሜነት ሂጂና ለቢጤዎችሽ ለመሀይም ስነፍ ዳውላዎች ንገሬያቸው... እሜሬካ እና ካናዳ ለተጣጣረ ለተማረ የእንጀራ መንገዱ ብዙዙ ነው....👈🏽እንቺ ሙጃሌያም ስገጤ ሀሜተኛ የመንደር እሮጊት👈🏽😄 ሌባ ገርድ እንቺን ብሎ ታማኝ 🙄የማዳምን ወርቅ እየስረቅሽ ታማኝነት🤣🤣🤣ምቀኛ መሀይም 🐺👈🏽ቡዳ የቡዳ ዲቃላስ....የማዳም ጥፌ ያጣመመሽ ሽንካላ ሁላ👈🏽
የአባትዬውን ክፋት ከእንተርቪው ማንም መረዳት ይችላል:: ለልጁ እንባና እርግማን ባያወርስ ጥሩ ነው::
የአባትየው ጥፋት እናት ልጇን ለማሳገድ አቅም የላትም ብሎ ነጥቆ ከሚወስድና ውስብስብ ነገር ከሚፈጠር አቅም ካለው ለምን ከእናቱ ጋር እንዲያድግ መርዳት አልነበረበትም? ሲቀጥል ምንም ቢሆን በሆነ አጋጣሚ ልጄን ብላ መፈለጓ አይቀርም ለምን እናቱ ሌላ እንደሆነች በሆነ አጋጣሚ አልተናገረም ብቻ ሁሉም ራስ ወዳድ ነው።
@@rutaas2865 👍👍👍👍
😂😂😂
Mr. Epheme you are so lucky to have such a wonderful mom in your life. (May Allah bless your mom “w/ r Freeoini” amen!) I know it’s very hard to accept after all this time, please take your time and think about it. I’m a mother of two I feel the pain and suffering your biological mother going through for years. Please she just wants to hear your voice!!
ልጅ እባክህ እናት እናት ነች ብታገኛትና ብታወራት መልካም ነው የወለደ አትችልም እርስዋ በደንብ ንገሩት
ቲሽ የድሮ እናት ጨካኝ ናቸው እንጅ ይዘበት ጠፍተ ለምና ማሳደግ ትችል ነበር እሱ ደህና ኑሮ ስለለው ነው ትቼለት የሄድኩት አለች ቱ ነፍስያየ እስክተሸልብ ልጅ በራሱ ምርጫ ከልሄዳ ለባል እና ለበህዳ አልሰጥም 😢😢
እበትም ትል ይወልዳል ....😷
ልጁን በስድስት ወሩ ጥላው ጎረቤት ነበር የሚያሳድገው አሉ: የ6 ወር ልጅ እኮ ገና አራስ ነች ሊያውም በድሮ ጊዜ:: አሜሪካ አለ ብላ ነው የፈለገችው የሚሉት እንደው ቢሆን ይሄን ያክል አመት ሰው አይፈልግም ልጇቸው በመሆኑ ነው የፈለጉት :: የሆነ ሆኖ የእድሜ የቁጥር ጭቅጭቁን ትታችሁ ልጅና እናትን ብታገናኟቸው ከእድሜ ልክ ወቀሳ ይድናሉ ወ/ሮ ፍረወይኔ ልጁ ወላጅ እናት አለመሆኖን ስላወቀ ስለ እናት አጀቶ ብለው ልጁን ከእናቱ አገናኙት እግዚአብሔር ውለታዎን ይክፈልዎ::
አባትየውም አታካብዱ ክፉ ነህ ነግረህ ብታሳድግ ምን ችግር አለ አመቱንም ተሳስታ ይሆናል ነገሮችን ማካበድ ጥሩ አይደለም እካን ስይሞቱ ተገናኙ ይባላል ጨካኝ አረመኔ ነህ እስከልጅህ
Mehayem aemrow yenekal seyadge bengerew yeshalal
የክፋት ጥግነውጂ እናት እንዳለው መናገር ይቻላል ትሙት ትኑር አላውቅም ማለት ይችሉ ነበር አሁንም እናተና ልጅን የማገናኘት ትልቅ ሀላፊነት አለቦት
ድሃ እና ከርታታ እናት ስለሆነች እናትነቷ ተክዶ ልጇን እንዳታገኝ ተደርጎ አደገ ይገርማል የሰማዩ ንጉስ እውነተኛ ዳኛ እርሱ ይፈርዳል
እናትነት እኮ የህሊና ጉዳይ ነው ምቾት እናትነትን አይጋርድም
አባቱ ይግረማል
አባት ጋር ችግር ያለ ይመስላል ልጅ አና ባዮሎጂካል እናት መለያየት ተገቢ አይደለም።አባት ከመጀመሪያው ጀምሮ ማሳወቅ ነበረባቸው ሆን ብለው ያደረጉት ነው።ነጭ አሳድጎ ትክክለኛ ወላጅን ከመጀመርያው ጀምሮ እውነቱን አሳውቆ እንዲገናኙ ያመቻቻል እናቱን እንዲክድ የአባት አስተዋጽኦ ቀላል አይደለም።