ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ አንድ ወንድም ነዉ ያለኝ ያዉም በናቴብቻ ነዉ ነገር ግን ከራሱ በላይ ለኛ ነዉ የሚጨነቅ አልሀምዱሊላህ ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ የኔ አይት ወንድም አላህ ይወፍቃችሁ
አሚን
😁😁አንቺ ይት ነው ያልሽው 😁😁ውጭ 😁😁እንደዚህ እንኩአን አትኩሪ 😂😂ኢትዮጵያ ግቢና ከዛም ፍረጂ ደሞ ለ 1 ውር አደለም 😂😂አጠቃለሽ ግቢ ውይም ለ2 ዓመት ከዛም.......😂😂😂
እኔም አንድ ወንድም ነው ያለኝ ሁለታችን ብቻ ነን ከራሱ በላይ ነው ሚያስብልኝ እኔም እንደዛው
Yanchie yenate lege newe yabte lege amede afashe nachewe
@@ኢትዮጵያየእኝናት ewinet bileshal guadegnaye betam yemiweduat yemitwedachew windumochiwa be abat yeteweledu...yeabatachewin bet be mistir lishetu kesua debikew sidolutu gud liyareguat egzabiher siredat ke are ager chersa gebta norwal ena lishetut endehone semach betsebay bitanagirachew hulum zeguat...endeza yemiweduwat yemitwedachew. Genzeb metfo new
ማነው ዘንድሮ እንደኔ ሁሉምነገር መስማት የተሳቀቀ😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ
ማርያምን እኔ በቃ እራሴን ጠላሁት መኖርም አስፈራኝ 😥
እኔ ሀገር አለኝ ብየ ወደ ሀገሬ ለመግባት ተስፍ ማድረግ ልተው ነው አረ ኡኡኡ ስንት ጉድ አለ በየ ቤቱ😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ በጣም በኑሮ ምንም ሳይጎልኝ ድህና ነገር መስማት ናፈቀኝ
እኔ በጣም ነወ የምሳቀቅ
እኔዉ ተሳቃቅሁ አይገልፀዉም እንጃ ብቻ ከባድ ነዉ እኔስ ምንም ይሁን መከራ መስማት ጆሮየን አመመኝ😭😭😭
ፍትህ ፍትህ ለነዚህ ምስኪኖች የህግ ባለሞያዎች እርዶቸው እባካችሁ ውርስ በትክክል ዮገባቸዋል
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
አሜን
Aminnn
አሜንውዴ
Amenn 👏
ወድም ጨካኝ ነው እኛ ሴቶች ተሰደን ወድሞቻችን እናስተምር እያልን እንፈጋለን ወድሞች ሲያገኙ ገልብጠው ይጥሉናል እግዚዮ አይዞችሁ ፈጣሪ ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ
Yesssssssssd
እንባችሁን እግዚአብሔር ያብስ እሱ ይርዳችሁ 🙏🏽 የጭካኔ ጥግ የሚታይበት ዘመን ☹️
የህግ አካላት እባካችሁ በልጆቻችሁ በህቶቻችሁ እለምናችሃለሁ እነዚህን ሰወች እርዶቸው ወንድማቸው እባክህ እግዚአብሔር ያበቃው ስርቶ ይሰጣል እና እነሱ ብቻ ሳይሆን እኛንም አዝነናል ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳችሁ::
ችግር ስጦታ ተብሎ በውሸትም ይሆን በእውነት ከትስጠ ምስክር ካለ ውርስ ላይ ምንም አይጋባቸውም ይላሉ ግን ይህ ለተንኮል ታስቦ ወራሽ ነኝ ብላ የወንድሙ ሚስት ከሆነ አደጋ ነው
ውይይ ጉድ እህቶቻችን ይሄማ የወንድማችሁ ሚስት እናታችሁን ሳታርፍ በነገር የምትጠዘጥዛት ከሆነ የወንድማችሁ ሚስት በመናፍስት ስራ የምትጓዝ መሆናን ያመለክታል ብችሁ በፀሎት በስግደት በርቱ ፀበል ተጠመቁ እናት አባታችሁ በተከታታይ ያረፉት በዚች ሴት ምክንያት ነው ጎበዝ ከሆናችሁ ንስሐ ገብታችሁ ሱባኤ ገብታችሁ በፀሎት በስግደት እግዚአብሔር ጠይቁት እውነቱን ታውቁታላችሁ
የሚያሳስን ግዜ የገዛ ወንድሜ የእናቴ ልጅ ክዶኝ ፍርድ ቤት እየተከራተትኩ ነው እኔም ፍትህ እየፈለኩ ነው እና ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
ምስኪን እግዚአብሔር ይፍረድላችሁ ግፍ በዛ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ይሄ የመንደር ህግ በጉቦ በጥቅም የሚገዛ ስለሆነ መቅረት ያለበት ነገር ነው ልጆቹ የት ይሂዱ ለሁሉም እኩል ነው መካፈል አለባቸው የህግ ሚዛን አንድ ነው በልጅነት ራሱ ማግኘት አለባቸው ጎበዝ ከልጆቹ ጎን መሆን አለብን ።
Exaktly. የህግ አካሔዱ ችግር እንዳለበት ያመለክታል .በጣም የባለሙያ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል
You are right 💯💯💯💯
ጋዜጠኛ አለምስገድ... አንተ በጣም ትለያለህ... ዘመንህ ይባረክ...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️ሲቀጥል... ጉዳታችው @ በደላችው እንባችው ምስክር ነው... ሲቀጥል.. ፍርድ ከፈጣሪ :: 😭😭😭💔💔💔
የእኔ እህቶች ታሪካችሁን አውቃለሁ አቅም ኖሮኝ ብረዳችሁ ደስ ይለኝ ነበር ፈጣሪ ይፈርዳል አይዟችሁ
የእኔ እናት አይዟችሁ እግዚአብሄር ይፈርዳል እናንተ ታስታውቃላችሁ የፍቅር ሰዎች ናችሁ ግን እባካችሁ በማልቀስ እራሳችሁን አትጉዱ ጠንካራ መሆን አለባችሁ ለእነሱም ልቦና ይስጣችሁ
የኔ ከርታታወች ሲያሳዝኑ😪😪😪😪😪ፍትህ ለነዚህ እህቶች
አሁን ችግሩ የ ወንድማቹሁ ሚስት ላይ ሳይሆን ወንድሞቻቹሁ ላይ ነው ክፋት ያለው ስጦታ ቢሆንም ከ እህት አይበልጥም ግን ወንድ ሴት ጉያ ካ ተወሸቀ ለ እህቱ አይደለም ለ እናቱም አይሳሳ እና ክፋቱ የ ወንድማቹሁ ሚስት ላይ አይደለም እሷ ከ ወንድማቹሁ በ ተሰጣት ስልጣን ነው እየሰራች ያለችው እናንተም እግዚአብሔር ሃብታም ባል ይስጣችሁ አሜን በሉ
የእውነት አምላክ ይርዳቹ እህቶቼ
የእናትና የአባት ንብርት የሁሉም ልጆች ነዉ እኩል የመካፈል መብት አላቸዉ።
it is right
ማነው እንደ እኔ በዚህ ዘመን መፈጠሩን የጠላ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፎ
እኔ ነኛ
Zemenu min aderege sew kifu hononew
@@nejatali7088 እውነት ነው
ዘመኑ ምን ያርግ እህት ሰውን ነው እንጂ
Sew mehonen telawu😢
ሀያት ይስጠን እንጂ የማናይ የማንሰማው የለም ሰው ከሰውነት ተራ ወቶ ወዴ ሌላ ፍጥረት ተበይሯል አሏህ ልቦና ይስጠን
ጋዜጠኛው ተባረክ ኡፍፍፍፍ ሰው ግን ከፍ በጣም 😭😭😭😭
እውነትና ደሀ የማይፈለግበት ዘመን በጣም ያሳዝናል በተለይ በስደት ላይ ያሉና ለፉተው የሚመጡ ሀገር ውስጥ ባሉ ቤተሰቦቻቸው ክፋትና ሸር በጣም እየተጎዱ ነው እግዚአብሔር ፉርዱን ብቻ ይስጥ
በጣም😥😥🙏
ትክክል 😔😭
ባሁኑ ሰአት ሁሉም ነገር የከበደው ባለሰማሁት የሚስብል ነገር የደከመው ልቤ ቋስሏል ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን 😭😭😭 ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ
እህቶቼ በፀሎት በርቱ የኔም ወንድም እንደዚ ነበር ከዛ በአንደኛዋ እህቴ ፀበል ስትጠመቅ መንፈስ ለፍልፎ የወንድማቸው ሚስት በመተት እርስ በራሳቸው አባላናቸው ለያየናቸው አፍዘነው አለ ስለዚ አትፍረዱበት ሚስቱ አፍዝዛው ነው የኛ ወንድም ተፀፅቶ ይቅርታ ጠየቀ ሚስቱም መተተኛ መሆኗን አወቀ
በሰመ አብ
አቅምና ሰው አተው ነው እጂ ስጦታ ብሎ አማርኛ የለም ውርስ ለልጆች ሁሉ ይገባል የህግ አማካሪ እና ጠበቃ ያስፈልጋቸዋል ጋዜጠኛው እደምትረዳቸው ተስፋ እናርጋለን አይዞአችሁ እባችሁ ፈሶ አቀርም
አይመጨካከን ለዚች አጭር እዲሜ ኡክቲ"❤ዓደብ እና ሃያዕ ይኑርሽ ጥቡቅ እና"ዉድ ሁኚ::!!የትም የምትገኚ ርካሽ"አትሁኚ::!!
የደረሰባችሁ ነገር ልብ ይሰብራል ስንት ወንድም አለ የሙት እህትና ወንድሙን አሳድጎ ለቁም ነገር ያደረሰ ታላቅ ወንድም ማለት አባት ማለት ነው እህቶችህን እንደመሰብሰብ የትኝውን ዘመን ልትኖርበት ነው የናትና አባት ተወልደው ያደጉበትን ቤት ቀምተህ ጎዳናላይ ልትጥላቸው ነው የስራህን ይስጥህ የህግ አማካሪዎች እባካችሁ እርዱዋቸው በጉቦ ነው ያስፈረዱባቸው የናትና ያባት ቤት ምንስለሆነ ነው አንድ ሰው በስጦታ የሚወስደው የመንደር ውል በህግ ተቀባይነት የለዉም ህጋዊ ውል አይደለም ፋትህ ለህቶቻችን አይዞዋችሁ የእውነት አምላክ ይፋረድላችሁ ፋትህ ፋትህ ፋትህ
የእናቴ ታሪክ😥💔 እናቴ በወንድም እና እህት ብቻ ሳይሆን በእናቷ ነበር የተገፍችው በመሬት ጉዳይ💔 አይዟችሁ ፈጣሪ አለ እውነት እውነት ነው
ጌታሆይ ምን አይነት ነገር ነው እህት እንደዚህ እያነባች ስለወንድም ስትናገር ስታዝን ማየት በጣም ከባድ ነው በዚህ ስአት መቼ በምንንም ሁኔታም ብንሆን ምንም ቢኖረን አንድም ነገር ይዘን አንሄድም ከሁሉ በላይ ፍቅር ይስጠን ማንንም ባንፈራ እውነተኛ ወዳጅ እውነተኛ ፈራጅ አለ በስማይ የሚፈርድልን ጌታ ይፍረድላችሁ እንባችሁን ያብስ በስላም በፍቅር ለምስጋና ያብቃችሁ
ምን ፍትህ አለ አላህ በደላችንን ሁሉ ያውጣልን እንጅ😥😥
የኢ/ያ ህዝብ እባካቹ ለነዚህ እህቶቻችን ድምፅ እንሁናቸው ኡፍፍፍ ስሜቴን ተረብሾዋል✍️☝️☝️☝️🙏🤲🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
በጣም የሚያሳዝኑ ልጆች ናቸውእግዚአብሔር ፍርድ ይሰጣቸዋልየስራዋን ይስጣት የሰው ሃቅ ያጠፋልየወንድም ሚስት በግዜ አስተውይ..ዋ ፍርድ አለ ከአምላክህግ የታለ ህግማ ቢኖር ልጅ እያለ ለሚስት አይሰጥም ፈራጁስ እንዴት ያለ አይምሮ ቢኖረው ነው እንዲ ያለ ፍርድ የሰጠውልጆቹ ተወልደው ካደጉበትስ ወዴት ይሂዱ
እኔ አንድ ወንድም ነዉ ያለኝ ግን በጣም ጨዋ እግዚአብሔን የሚፈራ ነዉ አምላኬ ሆይ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤
ነገ እሷንም የእሱ ልጆች ያሳወጧታል። እናንተም ትላልቆች ናችው ጠንክራችው ኑሩ። ይህን ያህል ለቅሶ በቤተሰብ ንብረት ጥሩ አይደለም። በዚህ ደረጃ ያለማቋረጥ ማልቀሳችው ይገርማል። በርታ በሉ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍርድ ቤቱኳን የመጣለተን ወረቀት ተከትሎ ከመፍረድ የናት እና አባት ንብረትን ባግባቡ ብታወራርሳቸው ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭
ስጦታ የሚባል ነገር የለም ጥሩ ጠበቃ ያስፈልጋችኋል። ሆዳም ሰው ፍቅር አያውቅም ይባላል በፍቅር አይመለስም ክሰሱት።
ወየው ወየው ምን ተሻለን 😢አላህ ሆይ ከቀላባቸው ለራቁት ቀልብን መልስላቸው
እኔ አባቴ በልጀነታችንነው የሞተብን እናቴ እና ታላቅወንድሜናቸውያሳደጉን ወንድሞች 5ናቸው መሻአላህ ተራሳቸው በላይነው የማስብልኝ ስደትላይነው ያለሁት ግን ብዙግዜ ስደትያሉ እህቶቸ አይለወጡም ምክነያቱም ገዘባቸው በቤተሰብ እየባከነባቸው እኔ ግን አልሃምዱሊላህ ስኬታማ ሁኖለሁ ከአላህ በታችእናቴ እና ወንድሞቸ ሰለማስብልኝ ። አላህመልካም ቤተሰብይወፍቃችሁ አሚንበሉ
በእውነት በእውነት honest መሆናችሁ አይናችሁን አይቼ መፍረድ እችላለሁ እንደዚህ አይነት ውስብስብ ብዙ ቤቶች ውስጥ ሰምቻለሁ ጥፋቱ ያለው እናትና አባት ጋር ነው ብዙ መጀመሪያ ከመሞታቸው በፊት የሆነ ነገር ማረግ ነበረባቹህ እንዳላችሁት የልጅነት ነገር ስለነበረ ብዙ መግፋት አልቻላችሁም ያው ልጅነትም አለ ደግሞም ይሄን ይመጣል ብለን አናስብም ግን እግዚአብሔር ይርዳቹህ ወንድም ተብዬው ጨካኝ ነው የተወለዳችሁበት ያደጋቹበት እንደዚህ ሲሆን ያማል ያማል ያማል
ፍትህ ለሚገባሁሉ ፍትህ ይሰጠዉ ስቱን ግፍ እንስማ😭😭
እኔም እንደዚህ ገጥሞኝል የራስ ያልሆነ ነገር እሳት ነዉ አላህ ይክሳል
እባክህ ወንድ ማቸው የእህቶችህን እንባ አብስ ወደሀል ለነሱ ሀዘንን አታስቀምጥ 🙏🙏🙏🙏
አታልቅሱ እህቶች አላህ ይፈርዳል ህጉ ባይፈርድም አብሽሩ
አባትና እናት ያፈሩትን በደህና ጊዜ የተወለደ ሁሉ ይካፈላል እንደወንድምና እህት ተስማምቶ ለልጆቻቸው መልካም ነገር ፍቅር ማውረስ ይገባናል ፈጣሪ ይርዳችሁ እውነተኛው ዳኛ
ያሳዝናል የመጨረሻው ዘመን😥😥🥺🥺 ፈራሁ🥺🥺
ጌታ ይርዳችሁ እውነት ትቀጥን እንጂ አትበጠስም እህቶቼ አይዞአችሁ
በጣም ያሳዝናል. እዩሀሚደዋዎች. በፈጠራችሁ. ጌታየቻላችሁትን ያህል. እርዷቼው. በጣም. ያሳዝናሉ አላህ ይገዛችሁ.
ወይ ዘንድሮ ምን ይሻለናል😓😓
ሁፍፍፍ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም ቅስማቸዉ ነዉ የተሰበረዉ😭😭 አይዞቹ እህቶቼ ፈጣሪ አለ እሱ ይሁንላቹ🙏
በጣም ይገርማል የኔ አጎት በአክስቴ ልጅ ላይ እየሰራው ያለው ግፍ ልክ እንደነዚህ ሰወች ቤት ነው ያሳዝናል እግዚአብሔር ክፉ አይንካው ግን ሀቁን አልሰጣት አለ አባቴ በመሀል ተንገላታብኝ እሱ ብቻ ነው እና ወንድሙ እንዴት እንደሚሆን ግራ ገባው አባቴ እኔ ልንገላታልህ አተ ነህ እምታሳዝነኝ ከሁለቱ ሀቁን እያወቀ ወንድሙን ላለማጣት እየተወጋ እያለቀሰ ተሰቃየ አባቴ😥
እህቶች ፈጣሪ ይርዳችሁ ይች የወንድማችሁ ሚስት እየሰራችውያለው ተኔኮል የመናፍስት ሴራ አለበት እራስችሁን ጠብቁ ንሰሀ ገብታችሁ ፀልዮ ስገዱ ###ገጠመኝ አዳምጡ ዮቱቭ መምህር ተስፈየ አበራ የሚለቃቸውን
እመቤቴ ትሁናችሁ የተንኮል ክስ ፍርዱን ጌታ ይገልብጠው አቦ የምለው ነገር ጠፋኝ ፈጣሪ በነገሮች ሁሉ ቅደም 😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር መስማማትን ይስጣችሁ ፀሎት አድርጉ የወንድማችሁ ልብ እንዲመለስ 👍🙌🙌አለምሰገድ 👏👏
አቤቱ በዚች ምድር የማይሰማ ነገር መቼም የለም በዚች ምድር ላይ ፍርድ የለም ፍርድ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው እንባቹ ይፈርዳል በእውነት
እኔን እህቶቼ እኔን እኔን ኧረእንደው እኔን ኡፍ እንባችሁን ፈጣሪ ያብስላችሁ።
ይኸ ነገር ሴትየዋ ባእደ አምልኮ ውስጥ አምሮውን አስራው ሊሆን ይችላል እኔ ስለደረሰብኝ ነው በእግዘአብሔር ፌት ስለ ወንድማችሁ ጸልዩለት ወደ አምሮው ሲመለስ በጣም ነዉ ጸጸት የሚሆንበት። ደሞም ሕጉን አለመረዳታችሁን ተጠቅማ ሴትየዋ የሰራችዉ ማጭበርበር ሊኖር ይችላል ተስፋ እንዳትቆርጡ። ሕጉ በደንብ ይደግፋችኋል ቢያንስ የእናታችሁን ድርሻ ማግኘት ትችላላችሀ። ጌታ ይረዳችኋል ተባረኩ።
ፈጣሪ እንባችሁን ያብስላቹ እህቶቼ🙌 በቃላት ሰውን ማቀፍ :ሰውን መደገፍ:ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ...ይቻላል::እስቲ ጎራ በሉ 💓🫶🏼💥👍
ሁሌም አለምስገድ ምለው ቃል አለ የህሊና ፍርድ ይበልጣላል የሚለው ፍጣሪ ይባርክህ የውስጥን ማውራት ራሱ ይቀላል😢
እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ምህረት አድርግልን በቃ በለን ማልቀስ ይብቃ ፍትህ ለእናቶች ቅን ፈራጁ አንተ ብቻ ፍረድ ...
አሌክስ ግሩም ጋዜጠኛ ነህ ሀሳብ የምትሰጠው ነገር በጣም ይመቸኛል ተባረክ
ሴት የላከው ሞት አይፈራም ነው ። እህቶቼ የእውነት አምላክ ይፍረድላችሁ 😢😢አምላኬ ሆይ አደራህን ግፍ ሰሪ እንዳልሆን እርዳኝ 🙏 ስንት አይነት ጉድ አለ ? 😢
እር ስንቱን ሰማነው ዘንድሮ😭😭 ግን ወንድም አንድቀን ይቆጭሀል ወደልብህ ተመለስ. ይቅር ተባብላችው በመልካም ኑሩ🙏🙏
እሕቶቸ ፀሎት አድርጉ የወድማችሑ ሚስት ክፋ መንፈስ ተጠምዳለች እፍፍ እስኪ የምትችሉ በፀሎት እናስባቸዉ
የሁሉም ሀይማኖት ተከታዮች እባካችሁ ሁላችንም ወደምናምነው አምላክ እናልቅሥ እንጩህ የመጨረሻ ዘመን ላይ ነን
ወንድማችን አንተ ጎበዝና ነህና ወንድማቸውን አቅርብልን ወይንም ሚስቱን እፍፍፍፍፍ እህቶቻችን ያሳዝናል
2015 ስት ወረ ቀረው ሊያልቅ ምንም ጥሩ ነገረ ሳልስማ ይሄው እዝህ ደረስን ሁልግዜ መረዶ ሁልግዜ ለቅሶ ሠላም ፍቅረ ለሀገራችንን
ስጦታ ተሰቶኛል ብሎ እህትና ወንድሞች እያሉት ውርስ ሊወርስ አይችልም ከህግም አንፃር አይችልም አረ ፍትህ የት ነው ያለው?ፍትህ ይገባቹሀል
ምን ህግ አለና ነው በግፋ እንዲህ የሚሰቃዪትን ዜጎች እምባቼው የሚታበሰው ........!!! እንዴት መንግስ አለ በሚባልበት ሀገር ዜጎች መብታቼው በፋርድቤት ዳኛች እያለቀሱ ይኖራሉ ።.........!!!!??? ይኼንን የወረበሎች ስብሰብ ስርአት ተብየውን ጠራርገን ኻላባረርን መቼም ቢሆን በሰላም መኖር ዘበት ነው ወገኖቼ
እግዜር ያበርታችሁ ድንቅ አባባል በጥቂት ንግግር ሺ መልስ ማንም ሰው በወርቅ ሳጥን አይቀበርም!ሁሉም ሰው እንግዳ ነው በዚች አለም ማንም ዘላለም ነዋሪ የለም ሰንባች እንጂ የህይወት በር የምትከፈተው ለሌላው ጥሩ እንክዋን መስራት ባንችል ክፉ ባለ ማድረግ እንጁ ክፉትን በመውረስ መከራን ማፈስ ነው የሚሆነው ከራሳችን ተጣልተን ካምላክ ተክዋርፉን እንዴት ነው ያሰብነው እንዲሆንልን የምናስበው ሞኝነት ነው ብንጸልይም ከንቱ ነው በርን ዘግቶ ከውጭ የቆመን ግባ እንደማለት ነውና🙏
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ምን አለ ተካፍለው ቢኖሩ አረብ ሀገር ተቃጥለው እንደገና በማረፊያቸው ሰአት እንደገና ወንድም እንደ ጠላት ይለበልባቸዋል ቲሽ ዱንያ 😢😢💔💔💔
አጂብ ዉዱ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ከተበዳይ ጎን ቁም በዳዩ አባትህ እንኳን ቢሆን አብሺር እህቶቼ👍👍👍👍👍👍
ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም
እግዚአብሔር እንባችሁን ያብስላችሁ እህቶቸ
ዘንድሮ የመጣብን አጋንት በፀሎት ካልሆነ ለኔም ብዙ ነገር ከብዶኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኔ ከርታቶች አይዞችሁ ጌታ ይርዳቹ ከቤርት የሰዉ ማጣት የጎዳኝ እህት ብር አይገዛ ከባድ አባባል ነዉ
አንድ የገባኝ ነገር፡ አባትየው ሊሞት ሲል መንቀሳቀስም ሆነ መናገር አይችልም ተብሏል ስለዚህ በዛ ሰአት ወይ ላሳክምህ ንብረቱን በስሜ አድርግና ወይም ሌላ ነገር ብሎ አታሎ ስጦታ እንዲሰጡት ያስፈረማቸው ይመስለኛል። በተረፈ እንዳው አባትየው እንኳን በራሱ ፍላጎት ስጦታ ቢሰጠው ህሊናው ቢሰራ ኖሮ ለ ሌሎች እህትና ወንድሞቼም ይገባቸዋል ማለት ነበረበት። በመጨረሻም ልጆች እያሉ ማንም አለሌ የልጅ ሚስት ነኝ ስጦታ ተሰጦኛል ሚባለውን ተረት ተረት እውነት ቢደረግ እንኳ የኢትዮጲያ ህግ ይህንን ነገር መቃወምና ውድቅ ማድረግ ይገባዋል።
ትክክል የኔም አሳብ ነው።
እዳው ፣ዘንድሮ ፣ይማንስማዉ፣ጉድ ፣የለም ፣እግዚአብሔር ፣ሆይ ፣ሰላምህን፣ፈቅረህን፣ላክልን 😭😭😭😭🤲🤲🙏🙏
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
አሜን አሜን አሜን ፉቅር እራቃት ሀገራችን መጨካከን በዛ ጥለነው ለምንሄድ መሬት እኛኮ የመሬት ነን እፉፉፉፉ
ፍትሕ ለተበደሉ በሙሉ, አለክስዬ ባለ ሙሉ አእምሮ 🙏
ዉይ አለምሰገድ እና እንዳልክን እንዴት እንደምወዳቹ ድምፃቹን ከ አንድ ሜሌን ህዝብ ለይቼ አቀዋለዉ እንደንተ እዉነተኛ መልካም ሰዎችን እግዚአብሄ ያብዛል እህቶቼ እናንተንም እግዚአብሄር ይርዳቹ
በጣም ይገርማል ግን መቼ ነው ጥሩ ዜና የምንሰማው አይ ግዜ መቀያየር እግዚኦ😭😭💔
ፈጣሪ እንባችሁን ይዳብሰው አይዞቹ እህቶቼ እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል እግዝያብሄር ፅናቱን ይስጣቹ
እግዝአብሔር ለእንቧቹ መልስ ይስጣቹ።ጋዘጤኛ አለምሰገድ አድናቅክ ነኝ👍👍👍
ወንድምየዉን አቅርበው የሱንም መስማት ግድ ነዉ ያልተነገረ ሚስጥር ይኖራል።
መንግሰት የታለ የለም እኮ ለማን አቤት ይባላል ለማን እህቶች አይዞቹሁ ታሪክን ቀያሪው ልዑል እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን የኔ ከርታቶች😭😭😭😭😭😭😭 እምዬ ኢትዮጵያ በልጆች ተረግመሻል ወይ እምዬ ቀና ብለሽ ሰሚኝ ልጅ አይውጣላቹሁ ተብለሻል ወይይይ ይህ የኔ ጥያቄ ነው ዘመኔን ጠላሁት በእውነት ፍትህ የሌለበት ዘመን ጠማማ ትውልድ😭😭😭😭😭😭😭
እፍ እኔስ ማየት አልቻልኩም 😭😭😭ፈጣሪ የፈስስው እንባቹ ያብስላቹ 🙏🙏በጣም ያማል 💔
ለስዉ ጠላቱ ቤተሰቡእደሚሆኑ በመፅሃፍ ቅዱስ ተፅፏል ቃሉይፈፀም ዘንድ ግድነዉ። አይዞችሁ እሱአዋቂ ነዉ።
ወንድም በወንድሙ የሚጨክንበት ዘመን ይመጣል የተባለው ይሄ ነው አላህ ሀቃቹን ያውጣው
በ እናትህ አለምሰገድዬ ወይ ወንድምዬውን ወይ ሚስቱን አቅርብልን የተደበቀ ሚስጥር ይኖራል ምናልባት ሴት ልጆች እናታቸውን የበደሉ ከሆነ በ ህማማቸው ጊዜ አላስታመሙ ከሆነ እናቲቱ በችግራቸው ጊዜ የደረሰችው የ ወንድም ሚስት ከሆነች ብዙ ሚስጥር ይኖረዋል ስለተወለዱ ብቻ ሳይሆን በችግራቸው ማን ነበር አጠገባቸው ነው ለምሳሌ አያቴ 5 ልጆች ነበሯቸው 3 ሴት 2 ወንድ በ እርጅናችው ዘመን አብዝቶ የረዳቸው አንዱ ወንድ ልጅ ነው ኑዛዜው ላይ ዋናው ቤታቸውን እና የተወሰነ መሬት በእጥፍ ሲሰጠው ለ ሴቶቹ የ ቤት እቃ ብቻ 😀 ግን ተስማምተው ይኖራሉ የ አባታችን ቤት ብለውም አልከሰሱ ወንድማቸው ግን ቸርነትን አርጎላቸው ግቢውን ሌላ ሰው ሳይዘው ከ 40 በላይ ቤተሰብ አብረው ይኖራሉ። ፍቅር እንደዛሬው ሳይጠፋ እናም የወንድምዬውን ኢንተርቪው በ ጉጉት እጠብቃለሁ ተባረክ።
የኔም አሳብ ነው።
ትክክል እኔም አሱ ነው የናፈቀኝ
እመቤቴን... ስራዬ ...ቦታ.. በብሬኬ ስአት ነበር... ይሄን ለጆሮ እሚስቀጥጥ... እውነታንእየስማሁ ቀሄን.. እረበሽኩትእህቶቼ ሲያለቅሱ... መስማት.. እራሱ... ስውነቴን ስቀጠጠኝለምን ግን ይሄን.. ያክል ጭካሄሺ... አመት ላንኖር... ያውም በዚህ ባለቀ... ዘመንፍትህ ፍትህ ፍትህ.. ለነዚህ ምስኪን እህቶቼ... ፍርድ... ከ ፈጣሪ...💔💔💔😭😭😭ሼር... ሼር... ሼር..., እባካችሁ... ወገኖች... በሼርተባበሩ እባካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በፈጣሪ ስም
የሚሰማው ሁሉ መከራነው ያረብ ሰላም አስፍንልን
ጌታ ሆይ ሰንት ግፍ ነው የምናዮ😭😭😭
እኔ ግን የወንድማቸው ሚስት በክፉ መንፈስ ባሏንም ቤተሰቡንም ይዛው ይሆናል።አምላክ ይመርምረው እንጅ።ከዚህ ውጭ ቤተሰብን እያባሉ ሚስት ሚባሉ ሰዎች ምናቸውም አይገባኝም።ግፍ ግፍ በዝቷ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ።ምንም አይገርምም አገር ምስቅልቅል ብትል የስራችን ነው ከበአድ እስከ ተወለደ ደም እንባ እያስለቀስን እንዴት በሰላም መኖር ይታሰባል በጭራሽ አይሆንም።ፍትህ እና ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው አምላክ ይርዳችሁ።
አይዞችሁ የኔ ውድ እህቶቼ ይግዝያብሄር ቃል እደሚለው (ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳ ል ይላል)ስለዚህ ተፅናኑ ፍትህ አለ ይቆያል እንጂፍትህ ታገኛላችሁ🙏🏾
ወይኔ ጉዴ በስመአብ ጠጄ እና እንዬ የሰፈሬ ልጅ አዉ በዉጪ እጂ ዉስጡን አላቅም ግን ከሰል እየሸጠች እደምታስተዳድራችሁ አቅ ነበር ድሮ አስራ ቤት ሆኜ ከአገር ሳልወጣ በፊት እረ ቤታቸዉ ነዉ ለምን ዱነዉ ምትለቁት የእናት አባታቹን እርስት ????
እግዚአብሔር እውነተኛ ፍርድ ይስጣችሁ እህቶቸ አይዟችሁ
የውነት ነው ምላችሁ በህወታችሁ ያልታመኑ ስሞች ሲበዙ የታመነው እግዚአብሔር የታመናችሁ ጠንካራ ስው እድትሆኑ እየባርካችሁ መሆኑን እመኑ።
ፈጣሪ. ልቦና. ይስጠው
ያሳዝናል አይዟችሁ አሏህ ከሀቀኞች ጋር ነው ፍትህ ለነዚህ ቤተሰቦች ፍትህ ፍትህ
እንባችሁን እግዚአብሄር ያብስላችሁ
አይዞን እህቶቸ አረብ አገር የቆየች እህት እኮ ልባችን በጣም ሩህሩህ ነው ማንንምንለመደድል አምስም ቀን አናስብም ግን ለምንንይሆን በኛ የሚጨክኑብን
አሰር ንዛዜ ቢኖር ልጆቹ ሁሉ ይገባቸዋል የባል ሚስት ተብዬ እናትና አባት ሳይኖሩበት ምቱ ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ልጆች ተስማምታቹ የሚገባችሁን ይዛቹ ኑሩ ይሄ ቤት እና ይቺ አለም ኮንትራት ነች ።
አሁን አሁን እናት አባት ሊሞት ሲል ውርስ ለኔ ብቻ ተሰጠኝ የሚሉ እየበዙ ነው ቢቻል እናትና አባት እንደ ፈረንጆቹ በቁም ኑዛዜያቸውን ቢያስቀምጡ ጥሩ ነው
በእስልምና ግን ለወራሽ ኑዛዜ የለምምክንያቱም አሏህ ለሁሉም ምን ያክል እንደሚደርስ ነግሮናል አልሀምዱሊላህ ምንኛ ያማረ እምነት ነው
እኛ ሀገር እሳት ያለመዝነቡ በአላህ እራህመት ነው አረቦች እህታቸውን አያውቋትም አባታቸው ሲሞቱ ኢትዮጵያ እያጠያየቁ ደሴ መጥተው እህታቸውን አግኝተው ሳውዲ ጀዛን አምጥተው መሬትም ቤትም አካፈሏት የውስጣዝ የሱፍ ግድም ሚስት ናቸው ተው ነገ አፈር ነን ማዲንጎና ታሪኩ ባባን እዩ ሀዘናቸው አልወጣልንም
እኔ አንድ ወንድም ነዉ ያለኝ ያዉም በናቴብቻ ነዉ ነገር ግን ከራሱ በላይ ለኛ ነዉ የሚጨነቅ አልሀምዱሊላህ ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ የኔ አይት ወንድም አላህ ይወፍቃችሁ
አሚን
😁😁አንቺ ይት ነው ያልሽው 😁😁ውጭ 😁😁እንደዚህ እንኩአን አትኩሪ 😂😂ኢትዮጵያ ግቢና ከዛም ፍረጂ ደሞ ለ 1 ውር አደለም 😂😂አጠቃለሽ ግቢ ውይም ለ2 ዓመት ከዛም.......😂😂😂
እኔም አንድ ወንድም ነው ያለኝ ሁለታችን ብቻ ነን ከራሱ በላይ ነው ሚያስብልኝ እኔም እንደዛው
Yanchie yenate lege newe yabte lege amede afashe nachewe
@@ኢትዮጵያየእኝናት ewinet bileshal guadegnaye betam yemiweduat yemitwedachew windumochiwa be abat yeteweledu...yeabatachewin bet be mistir lishetu kesua debikew sidolutu gud liyareguat egzabiher siredat ke are ager chersa gebta norwal ena lishetut endehone semach betsebay bitanagirachew hulum zeguat...endeza yemiweduwat yemitwedachew. Genzeb metfo new
ማነው ዘንድሮ እንደኔ ሁሉምነገር መስማት የተሳቀቀ😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ
ማርያምን እኔ በቃ እራሴን ጠላሁት መኖርም አስፈራኝ 😥
እኔ ሀገር አለኝ ብየ ወደ ሀገሬ ለመግባት ተስፍ ማድረግ ልተው ነው አረ ኡኡኡ ስንት ጉድ አለ በየ ቤቱ😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ በጣም በኑሮ ምንም ሳይጎልኝ ድህና ነገር መስማት ናፈቀኝ
እኔ በጣም ነወ የምሳቀቅ
እኔዉ ተሳቃቅሁ አይገልፀዉም እንጃ ብቻ ከባድ ነዉ እኔስ ምንም ይሁን መከራ መስማት ጆሮየን አመመኝ😭😭😭
ፍትህ ፍትህ ለነዚህ ምስኪኖች የህግ ባለሞያዎች እርዶቸው እባካችሁ ውርስ በትክክል ዮገባቸዋል
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
አሜን
አሚን
Aminnn
አሜንውዴ
Amenn 👏
ወድም ጨካኝ ነው እኛ ሴቶች ተሰደን ወድሞቻችን እናስተምር እያልን እንፈጋለን ወድሞች ሲያገኙ ገልብጠው ይጥሉናል እግዚዮ አይዞችሁ ፈጣሪ ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ
Yesssssssssd
እንባችሁን እግዚአብሔር ያብስ እሱ ይርዳችሁ 🙏🏽 የጭካኔ ጥግ የሚታይበት ዘመን ☹️
የህግ አካላት እባካችሁ በልጆቻችሁ በህቶቻችሁ እለምናችሃለሁ እነዚህን ሰወች እርዶቸው ወንድማቸው እባክህ እግዚአብሔር ያበቃው ስርቶ ይሰጣል እና እነሱ ብቻ ሳይሆን እኛንም አዝነናል ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳችሁ::
ችግር ስጦታ ተብሎ በውሸትም ይሆን በእውነት ከትስጠ ምስክር ካለ ውርስ ላይ ምንም አይጋባቸውም ይላሉ ግን ይህ ለተንኮል ታስቦ ወራሽ ነኝ ብላ የወንድሙ ሚስት ከሆነ አደጋ ነው
ውይይ ጉድ እህቶቻችን ይሄማ የወንድማችሁ ሚስት እናታችሁን ሳታርፍ በነገር የምትጠዘጥዛት ከሆነ የወንድማችሁ ሚስት በመናፍስት ስራ የምትጓዝ መሆናን ያመለክታል ብችሁ በፀሎት በስግደት በርቱ ፀበል ተጠመቁ እናት አባታችሁ በተከታታይ ያረፉት በዚች ሴት ምክንያት ነው ጎበዝ ከሆናችሁ ንስሐ ገብታችሁ ሱባኤ ገብታችሁ በፀሎት በስግደት እግዚአብሔር ጠይቁት እውነቱን ታውቁታላችሁ
የሚያሳስን ግዜ የገዛ ወንድሜ የእናቴ ልጅ ክዶኝ ፍርድ ቤት እየተከራተትኩ ነው እኔም ፍትህ እየፈለኩ ነው እና ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
ምስኪን እግዚአብሔር ይፍረድላችሁ ግፍ በዛ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ይሄ የመንደር ህግ በጉቦ በጥቅም የሚገዛ ስለሆነ መቅረት ያለበት ነገር ነው ልጆቹ የት ይሂዱ ለሁሉም እኩል ነው መካፈል አለባቸው የህግ ሚዛን አንድ ነው በልጅነት ራሱ ማግኘት አለባቸው ጎበዝ ከልጆቹ ጎን መሆን አለብን ።
Exaktly. የህግ አካሔዱ ችግር እንዳለበት ያመለክታል .በጣም የባለሙያ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል
You are right 💯💯💯💯
ጋዜጠኛ አለምስገድ... አንተ በጣም ትለያለህ... ዘመንህ ይባረክ...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
ሲቀጥል... ጉዳታችው @ በደላችው እንባችው ምስክር ነው... ሲቀጥል.. ፍርድ ከፈጣሪ :: 😭😭😭💔💔💔
የእኔ እህቶች ታሪካችሁን አውቃለሁ አቅም ኖሮኝ ብረዳችሁ ደስ ይለኝ ነበር ፈጣሪ ይፈርዳል አይዟችሁ
የእኔ እናት አይዟችሁ እግዚአብሄር ይፈርዳል እናንተ ታስታውቃላችሁ የፍቅር ሰዎች ናችሁ ግን እባካችሁ በማልቀስ እራሳችሁን አትጉዱ ጠንካራ መሆን አለባችሁ ለእነሱም ልቦና ይስጣችሁ
የኔ ከርታታወች ሲያሳዝኑ😪😪😪😪😪ፍትህ ለነዚህ እህቶች
አሁን ችግሩ የ ወንድማቹሁ ሚስት ላይ ሳይሆን ወንድሞቻቹሁ ላይ ነው ክፋት ያለው ስጦታ ቢሆንም ከ እህት አይበልጥም ግን ወንድ ሴት ጉያ ካ ተወሸቀ ለ እህቱ አይደለም ለ እናቱም አይሳሳ እና ክፋቱ የ ወንድማቹሁ ሚስት ላይ አይደለም እሷ ከ ወንድማቹሁ በ ተሰጣት ስልጣን ነው እየሰራች ያለችው
እናንተም እግዚአብሔር ሃብታም ባል ይስጣችሁ አሜን በሉ
የእውነት አምላክ ይርዳቹ እህቶቼ
የእናትና የአባት ንብርት የሁሉም ልጆች ነዉ እኩል የመካፈል መብት አላቸዉ።
it is right
ማነው እንደ እኔ በዚህ ዘመን መፈጠሩን የጠላ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፎ
እኔ ነኛ
Zemenu min aderege sew kifu hononew
@@nejatali7088 እውነት ነው
ዘመኑ ምን ያርግ እህት ሰውን ነው እንጂ
Sew mehonen telawu😢
ሀያት ይስጠን እንጂ የማናይ የማንሰማው የለም ሰው ከሰውነት ተራ ወቶ ወዴ ሌላ ፍጥረት ተበይሯል አሏህ ልቦና ይስጠን
ጋዜጠኛው ተባረክ ኡፍፍፍፍ ሰው ግን ከፍ በጣም 😭😭😭😭
እውነትና ደሀ የማይፈለግበት ዘመን በጣም ያሳዝናል በተለይ በስደት ላይ ያሉና ለፉተው የሚመጡ ሀገር ውስጥ ባሉ ቤተሰቦቻቸው ክፋትና ሸር በጣም እየተጎዱ ነው እግዚአብሔር ፉርዱን ብቻ ይስጥ
በጣም😥😥🙏
ትክክል 😔😭
ባሁኑ ሰአት ሁሉም ነገር የከበደው ባለሰማሁት የሚስብል ነገር የደከመው ልቤ ቋስሏል ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን 😭😭😭 ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ
እህቶቼ በፀሎት በርቱ የኔም ወንድም እንደዚ ነበር ከዛ በአንደኛዋ እህቴ ፀበል ስትጠመቅ መንፈስ ለፍልፎ የወንድማቸው ሚስት በመተት እርስ በራሳቸው አባላናቸው ለያየናቸው አፍዘነው አለ ስለዚ አትፍረዱበት ሚስቱ አፍዝዛው ነው የኛ ወንድም ተፀፅቶ ይቅርታ ጠየቀ ሚስቱም መተተኛ መሆኗን አወቀ
በሰመ አብ
አቅምና ሰው አተው ነው እጂ ስጦታ ብሎ አማርኛ የለም ውርስ ለልጆች ሁሉ ይገባል የህግ አማካሪ እና ጠበቃ ያስፈልጋቸዋል ጋዜጠኛው እደምትረዳቸው ተስፋ እናርጋለን አይዞአችሁ እባችሁ ፈሶ አቀርም
አይመጨካከን ለዚች አጭር እዲሜ ኡክቲ"❤ዓደብ እና ሃያዕ ይኑርሽ
ጥቡቅ እና"ዉድ ሁኚ::!!የትም
የምትገኚ ርካሽ"አትሁኚ::!!
የደረሰባችሁ ነገር ልብ ይሰብራል ስንት ወንድም አለ የሙት እህትና ወንድሙን አሳድጎ ለቁም ነገር ያደረሰ ታላቅ ወንድም ማለት አባት ማለት ነው እህቶችህን እንደመሰብሰብ የትኝውን ዘመን ልትኖርበት ነው የናትና አባት ተወልደው ያደጉበትን ቤት ቀምተህ ጎዳናላይ ልትጥላቸው ነው የስራህን ይስጥህ የህግ አማካሪዎች እባካችሁ እርዱዋቸው በጉቦ ነው ያስፈረዱባቸው የናትና ያባት ቤት ምንስለሆነ ነው አንድ ሰው በስጦታ የሚወስደው የመንደር ውል በህግ ተቀባይነት የለዉም ህጋዊ ውል አይደለም ፋትህ ለህቶቻችን አይዞዋችሁ የእውነት አምላክ ይፋረድላችሁ ፋትህ ፋትህ ፋትህ
የእናቴ ታሪክ😥💔 እናቴ በወንድም እና እህት ብቻ ሳይሆን በእናቷ ነበር የተገፍችው በመሬት ጉዳይ💔 አይዟችሁ ፈጣሪ አለ እውነት እውነት ነው
ጌታሆይ ምን አይነት ነገር ነው እህት እንደዚህ እያነባች ስለወንድም ስትናገር ስታዝን ማየት በጣም ከባድ ነው በዚህ ስአት መቼ በምንንም ሁኔታም ብንሆን ምንም ቢኖረን አንድም ነገር ይዘን አንሄድም ከሁሉ በላይ ፍቅር ይስጠን ማንንም ባንፈራ እውነተኛ ወዳጅ እውነተኛ ፈራጅ አለ በስማይ የሚፈርድልን ጌታ ይፍረድላችሁ እንባችሁን ያብስ በስላም በፍቅር ለምስጋና ያብቃችሁ
ምን ፍትህ አለ አላህ በደላችንን ሁሉ ያውጣልን እንጅ😥😥
የኢ/ያ ህዝብ እባካቹ ለነዚህ እህቶቻችን ድምፅ እንሁናቸው ኡፍፍፍ ስሜቴን ተረብሾዋል✍️☝️☝️☝️🙏🤲🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
በጣም የሚያሳዝኑ ልጆች ናቸው
እግዚአብሔር ፍርድ ይሰጣቸዋል
የስራዋን ይስጣት የሰው ሃቅ ያጠፋል
የወንድም ሚስት በግዜ አስተውይ..ዋ ፍርድ አለ ከአምላክ
ህግ የታለ ህግማ ቢኖር ልጅ እያለ ለሚስት አይሰጥም ፈራጁስ እንዴት ያለ አይምሮ ቢኖረው ነው እንዲ ያለ ፍርድ የሰጠው
ልጆቹ ተወልደው ካደጉበትስ ወዴት ይሂዱ
እኔ አንድ ወንድም ነዉ ያለኝ ግን በጣም ጨዋ እግዚአብሔን የሚፈራ ነዉ አምላኬ ሆይ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤
ነገ እሷንም የእሱ ልጆች ያሳወጧታል። እናንተም ትላልቆች ናችው ጠንክራችው ኑሩ። ይህን ያህል ለቅሶ በቤተሰብ ንብረት ጥሩ አይደለም። በዚህ ደረጃ ያለማቋረጥ ማልቀሳችው ይገርማል። በርታ በሉ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍርድ ቤቱኳን የመጣለተን ወረቀት ተከትሎ ከመፍረድ የናት እና አባት ንብረትን ባግባቡ ብታወራርሳቸው ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭
ስጦታ የሚባል ነገር የለም ጥሩ ጠበቃ ያስፈልጋችኋል። ሆዳም ሰው ፍቅር አያውቅም ይባላል በፍቅር አይመለስም ክሰሱት።
ወየው ወየው ምን ተሻለን 😢አላህ ሆይ ከቀላባቸው ለራቁት ቀልብን መልስላቸው
እኔ አባቴ በልጀነታችንነው የሞተብን እናቴ እና ታላቅወንድሜናቸውያሳደጉን ወንድሞች 5ናቸው መሻአላህ ተራሳቸው በላይነው የማስብልኝ ስደትላይነው ያለሁት ግን ብዙግዜ ስደትያሉ እህቶቸ አይለወጡም ምክነያቱም ገዘባቸው በቤተሰብ እየባከነባቸው እኔ ግን አልሃምዱሊላህ ስኬታማ ሁኖለሁ ከአላህ በታችእናቴ እና ወንድሞቸ ሰለማስብልኝ ። አላህመልካም ቤተሰብይወፍቃችሁ አሚንበሉ
በእውነት በእውነት honest መሆናችሁ አይናችሁን አይቼ መፍረድ እችላለሁ እንደዚህ አይነት ውስብስብ ብዙ ቤቶች ውስጥ ሰምቻለሁ ጥፋቱ ያለው እናትና አባት ጋር ነው ብዙ መጀመሪያ ከመሞታቸው በፊት የሆነ ነገር ማረግ ነበረባቹህ እንዳላችሁት የልጅነት ነገር ስለነበረ ብዙ መግፋት አልቻላችሁም ያው ልጅነትም አለ ደግሞም ይሄን ይመጣል ብለን አናስብም ግን እግዚአብሔር ይርዳቹህ ወንድም ተብዬው ጨካኝ ነው የተወለዳችሁበት ያደጋቹበት እንደዚህ ሲሆን ያማል ያማል ያማል
ፍትህ ለሚገባሁሉ ፍትህ ይሰጠዉ ስቱን ግፍ እንስማ😭😭
እኔም እንደዚህ ገጥሞኝል የራስ ያልሆነ ነገር እሳት ነዉ አላህ ይክሳል
እባክህ ወንድ ማቸው
የእህቶችህን እንባ አብስ ወደሀል ለነሱ ሀዘንን አታስቀምጥ 🙏🙏🙏🙏
አታልቅሱ እህቶች አላህ ይፈርዳል ህጉ ባይፈርድም አብሽሩ
አባትና እናት ያፈሩትን በደህና ጊዜ የተወለደ ሁሉ ይካፈላል እንደወንድምና እህት ተስማምቶ ለልጆቻቸው መልካም ነገር ፍቅር ማውረስ ይገባናል ፈጣሪ ይርዳችሁ እውነተኛው ዳኛ
ያሳዝናል የመጨረሻው ዘመን😥😥🥺🥺 ፈራሁ🥺🥺
ጌታ ይርዳችሁ እውነት ትቀጥን እንጂ አትበጠስም እህቶቼ አይዞአችሁ
በጣም ያሳዝናል. እዩሀሚደዋዎች. በፈጠራችሁ. ጌታየቻላችሁትን ያህል. እርዷቼው. በጣም. ያሳዝናሉ አላህ ይገዛችሁ.
ወይ ዘንድሮ ምን ይሻለናል😓😓
ሁፍፍፍ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም ቅስማቸዉ ነዉ የተሰበረዉ😭😭 አይዞቹ እህቶቼ ፈጣሪ አለ እሱ ይሁንላቹ🙏
በጣም ይገርማል የኔ አጎት በአክስቴ ልጅ ላይ እየሰራው ያለው ግፍ ልክ እንደነዚህ ሰወች ቤት ነው ያሳዝናል እግዚአብሔር ክፉ አይንካው ግን ሀቁን አልሰጣት አለ አባቴ በመሀል ተንገላታብኝ እሱ ብቻ ነው እና ወንድሙ እንዴት እንደሚሆን ግራ ገባው አባቴ እኔ ልንገላታልህ አተ ነህ እምታሳዝነኝ ከሁለቱ ሀቁን እያወቀ ወንድሙን ላለማጣት እየተወጋ እያለቀሰ ተሰቃየ አባቴ😥
እህቶች ፈጣሪ ይርዳችሁ
ይች የወንድማችሁ ሚስት እየሰራችውያለው ተኔኮል የመናፍስት ሴራ አለበት እራስችሁን ጠብቁ ንሰሀ ገብታችሁ ፀልዮ ስገዱ
###ገጠመኝ አዳምጡ ዮቱቭ መምህር ተስፈየ አበራ የሚለቃቸውን
እመቤቴ ትሁናችሁ የተንኮል ክስ ፍርዱን ጌታ ይገልብጠው አቦ የምለው ነገር ጠፋኝ ፈጣሪ በነገሮች ሁሉ ቅደም 😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር መስማማትን ይስጣችሁ ፀሎት አድርጉ የወንድማችሁ ልብ እንዲመለስ 👍🙌🙌
አለምሰገድ 👏👏
አቤቱ በዚች ምድር የማይሰማ ነገር መቼም የለም በዚች ምድር ላይ ፍርድ የለም ፍርድ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው እንባቹ ይፈርዳል በእውነት
እኔን እህቶቼ እኔን እኔን ኧረእንደው እኔን ኡፍ እንባችሁን ፈጣሪ ያብስላችሁ።
ይኸ ነገር ሴትየዋ ባእደ አምልኮ ውስጥ አምሮውን አስራው ሊሆን ይችላል እኔ ስለደረሰብኝ ነው በእግዘአብሔር ፌት ስለ ወንድማችሁ ጸልዩለት ወደ አምሮው ሲመለስ በጣም ነዉ ጸጸት የሚሆንበት። ደሞም ሕጉን አለመረዳታችሁን ተጠቅማ ሴትየዋ የሰራችዉ ማጭበርበር ሊኖር ይችላል ተስፋ እንዳትቆርጡ። ሕጉ በደንብ ይደግፋችኋል ቢያንስ የእናታችሁን ድርሻ ማግኘት ትችላላችሀ። ጌታ ይረዳችኋል ተባረኩ።
ፈጣሪ እንባችሁን ያብስላቹ እህቶቼ🙌 በቃላት ሰውን ማቀፍ :ሰውን መደገፍ:ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ...ይቻላል::
እስቲ ጎራ በሉ 💓🫶🏼💥👍
ሁሌም አለምስገድ ምለው ቃል አለ የህሊና ፍርድ ይበልጣላል የሚለው ፍጣሪ ይባርክህ የውስጥን ማውራት ራሱ ይቀላል😢
እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ምህረት አድርግልን በቃ በለን ማልቀስ ይብቃ ፍትህ ለእናቶች ቅን ፈራጁ አንተ ብቻ ፍረድ ...
አሌክስ ግሩም ጋዜጠኛ ነህ ሀሳብ የምትሰጠው ነገር በጣም ይመቸኛል ተባረክ
ሴት የላከው ሞት አይፈራም ነው ። እህቶቼ የእውነት አምላክ ይፍረድላችሁ 😢😢አምላኬ ሆይ አደራህን ግፍ ሰሪ እንዳልሆን እርዳኝ 🙏 ስንት አይነት ጉድ አለ ? 😢
እር ስንቱን ሰማነው ዘንድሮ😭😭 ግን ወንድም አንድቀን ይቆጭሀል ወደልብህ ተመለስ. ይቅር ተባብላችው በመልካም ኑሩ🙏🙏
እሕቶቸ ፀሎት አድርጉ የወድማችሑ ሚስት ክፋ መንፈስ ተጠምዳለች እፍፍ እስኪ የምትችሉ በፀሎት እናስባቸዉ
የሁሉም ሀይማኖት ተከታዮች እባካችሁ ሁላችንም ወደምናምነው አምላክ እናልቅሥ እንጩህ የመጨረሻ ዘመን ላይ ነን
ወንድማችን አንተ ጎበዝና ነህና ወንድማቸውን አቅርብልን ወይንም ሚስቱን እፍፍፍፍፍ እህቶቻችን ያሳዝናል
2015 ስት ወረ ቀረው ሊያልቅ ምንም ጥሩ ነገረ ሳልስማ ይሄው እዝህ ደረስን ሁልግዜ መረዶ ሁልግዜ ለቅሶ ሠላም ፍቅረ ለሀገራችንን
ስጦታ ተሰቶኛል ብሎ እህትና ወንድሞች እያሉት ውርስ ሊወርስ አይችልም ከህግም አንፃር አይችልም አረ ፍትህ የት ነው ያለው?ፍትህ ይገባቹሀል
ምን ህግ አለና ነው በግፋ እንዲህ የሚሰቃዪትን ዜጎች እምባቼው የሚታበሰው ........!!! እንዴት መንግስ አለ በሚባልበት ሀገር ዜጎች መብታቼው በፋርድቤት ዳኛች እያለቀሱ ይኖራሉ ።.........!!!!??? ይኼንን የወረበሎች ስብሰብ ስርአት ተብየውን ጠራርገን ኻላባረርን መቼም ቢሆን በሰላም መኖር ዘበት ነው ወገኖቼ
እግዜር ያበርታችሁ ድንቅ አባባል በጥቂት ንግግር ሺ መልስ ማንም ሰው በወርቅ ሳጥን አይቀበርም!ሁሉም ሰው እንግዳ ነው በዚች አለም ማንም ዘላለም ነዋሪ የለም ሰንባች እንጂ የህይወት በር የምትከፈተው ለሌላው ጥሩ እንክዋን መስራት ባንችል ክፉ ባለ ማድረግ እንጁ ክፉትን በመውረስ መከራን ማፈስ ነው የሚሆነው ከራሳችን ተጣልተን ካምላክ ተክዋርፉን እንዴት ነው ያሰብነው እንዲሆንልን የምናስበው ሞኝነት ነው ብንጸልይም ከንቱ ነው በርን ዘግቶ ከውጭ የቆመን ግባ እንደማለት ነውና🙏
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ምን አለ ተካፍለው ቢኖሩ አረብ ሀገር ተቃጥለው እንደገና በማረፊያቸው ሰአት እንደገና ወንድም እንደ ጠላት ይለበልባቸዋል ቲሽ ዱንያ 😢😢💔💔💔
አጂብ ዉዱ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ከተበዳይ ጎን ቁም በዳዩ አባትህ እንኳን ቢሆን አብሺር እህቶቼ👍👍👍👍👍👍
ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም
እግዚአብሔር እንባችሁን ያብስላችሁ እህቶቸ
ዘንድሮ የመጣብን አጋንት በፀሎት ካልሆነ ለኔም ብዙ ነገር ከብዶኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የኔ ከርታቶች አይዞችሁ ጌታ ይርዳቹ ከቤርት የሰዉ ማጣት የጎዳኝ እህት ብር አይገዛ ከባድ አባባል ነዉ
አንድ የገባኝ ነገር፡ አባትየው ሊሞት ሲል መንቀሳቀስም ሆነ መናገር አይችልም ተብሏል ስለዚህ በዛ ሰአት ወይ ላሳክምህ ንብረቱን በስሜ አድርግና ወይም ሌላ ነገር ብሎ አታሎ ስጦታ እንዲሰጡት ያስፈረማቸው ይመስለኛል። በተረፈ እንዳው አባትየው እንኳን በራሱ ፍላጎት ስጦታ ቢሰጠው ህሊናው ቢሰራ ኖሮ ለ ሌሎች እህትና ወንድሞቼም ይገባቸዋል ማለት ነበረበት። በመጨረሻም ልጆች እያሉ ማንም አለሌ የልጅ ሚስት ነኝ ስጦታ ተሰጦኛል ሚባለውን ተረት ተረት እውነት ቢደረግ እንኳ የኢትዮጲያ ህግ ይህንን ነገር መቃወምና ውድቅ ማድረግ ይገባዋል።
ትክክል የኔም አሳብ ነው።
እዳው ፣ዘንድሮ ፣ይማንስማዉ፣ጉድ ፣የለም ፣እግዚአብሔር ፣ሆይ ፣ሰላምህን፣ፈቅረህን፣ላክልን 😭😭😭😭🤲🤲🙏🙏
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
አሜን አሜን አሜን ፉቅር እራቃት ሀገራችን መጨካከን በዛ ጥለነው ለምንሄድ መሬት እኛኮ የመሬት ነን እፉፉፉፉ
ፍትሕ ለተበደሉ በሙሉ, አለክስዬ ባለ ሙሉ አእምሮ 🙏
ዉይ አለምሰገድ እና እንዳልክን እንዴት እንደምወዳቹ ድምፃቹን ከ አንድ ሜሌን ህዝብ ለይቼ አቀዋለዉ እንደንተ እዉነተኛ መልካም ሰዎችን እግዚአብሄ ያብዛል እህቶቼ እናንተንም እግዚአብሄር ይርዳቹ
በጣም ይገርማል ግን መቼ ነው ጥሩ ዜና የምንሰማው አይ ግዜ መቀያየር እግዚኦ😭😭💔
ፈጣሪ እንባችሁን ይዳብሰው አይዞቹ እህቶቼ እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል እግዝያብሄር ፅናቱን ይስጣቹ
እግዝአብሔር ለእንቧቹ መልስ ይስጣቹ።ጋዘጤኛ አለምሰገድ አድናቅክ ነኝ👍👍👍
ወንድምየዉን አቅርበው የሱንም መስማት ግድ ነዉ ያልተነገረ ሚስጥር ይኖራል።
መንግሰት የታለ የለም እኮ ለማን አቤት ይባላል ለማን እህቶች አይዞቹሁ ታሪክን ቀያሪው ልዑል እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን የኔ ከርታቶች😭😭😭😭😭😭😭 እምዬ ኢትዮጵያ በልጆች ተረግመሻል ወይ እምዬ ቀና ብለሽ ሰሚኝ ልጅ አይውጣላቹሁ ተብለሻል ወይይይ ይህ የኔ ጥያቄ ነው ዘመኔን ጠላሁት በእውነት ፍትህ የሌለበት ዘመን ጠማማ ትውልድ😭😭😭😭😭😭😭
እፍ እኔስ ማየት አልቻልኩም 😭😭😭ፈጣሪ የፈስስው እንባቹ ያብስላቹ 🙏🙏በጣም ያማል 💔
ለስዉ ጠላቱ ቤተሰቡእደሚሆኑ በመፅሃፍ ቅዱስ ተፅፏል ቃሉይፈፀም ዘንድ ግድነዉ። አይዞችሁ እሱአዋቂ ነዉ።
ወንድም በወንድሙ የሚጨክንበት ዘመን ይመጣል የተባለው ይሄ ነው አላህ ሀቃቹን ያውጣው
በ እናትህ አለምሰገድዬ ወይ ወንድምዬውን ወይ ሚስቱን አቅርብልን የተደበቀ ሚስጥር ይኖራል ምናልባት ሴት ልጆች እናታቸውን የበደሉ ከሆነ በ ህማማቸው ጊዜ አላስታመሙ ከሆነ እናቲቱ በችግራቸው ጊዜ የደረሰችው የ ወንድም ሚስት ከሆነች ብዙ ሚስጥር ይኖረዋል ስለተወለዱ ብቻ ሳይሆን በችግራቸው ማን ነበር አጠገባቸው ነው ለምሳሌ አያቴ 5 ልጆች ነበሯቸው 3 ሴት 2 ወንድ በ እርጅናችው ዘመን አብዝቶ የረዳቸው አንዱ ወንድ ልጅ ነው ኑዛዜው ላይ ዋናው ቤታቸውን እና የተወሰነ መሬት በእጥፍ ሲሰጠው ለ ሴቶቹ የ ቤት እቃ ብቻ 😀 ግን ተስማምተው ይኖራሉ የ አባታችን ቤት ብለውም አልከሰሱ ወንድማቸው ግን ቸርነትን አርጎላቸው ግቢውን ሌላ ሰው ሳይዘው ከ 40 በላይ ቤተሰብ አብረው ይኖራሉ። ፍቅር እንደዛሬው ሳይጠፋ እናም የወንድምዬውን ኢንተርቪው በ ጉጉት እጠብቃለሁ ተባረክ።
የኔም አሳብ ነው።
ትክክል እኔም አሱ ነው የናፈቀኝ
እመቤቴን... ስራዬ ...ቦታ.. በብሬኬ ስአት ነበር... ይሄን ለጆሮ እሚስቀጥጥ... እውነታን
እየስማሁ ቀሄን.. እረበሽኩት
እህቶቼ ሲያለቅሱ... መስማት.. እራሱ... ስውነቴን ስቀጠጠኝ
ለምን ግን ይሄን.. ያክል ጭካሄ
ሺ... አመት ላንኖር... ያውም በዚህ ባለቀ... ዘመን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ.. ለነዚህ ምስኪን እህቶቼ... ፍርድ... ከ ፈጣሪ...💔💔💔😭😭😭
ሼር... ሼር... ሼር...,
እባካችሁ... ወገኖች... በሼር
ተባበሩ እባካችሁ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በፈጣሪ ስም
የሚሰማው ሁሉ መከራነው ያረብ ሰላም አስፍንልን
ጌታ ሆይ ሰንት ግፍ ነው የምናዮ😭😭😭
እኔ ግን የወንድማቸው ሚስት በክፉ መንፈስ ባሏንም ቤተሰቡንም ይዛው ይሆናል።አምላክ ይመርምረው እንጅ።ከዚህ ውጭ ቤተሰብን እያባሉ ሚስት ሚባሉ ሰዎች ምናቸውም አይገባኝም።
ግፍ ግፍ በዝቷ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ።ምንም አይገርምም አገር ምስቅልቅል ብትል የስራችን ነው ከበአድ እስከ ተወለደ ደም እንባ እያስለቀስን እንዴት በሰላም መኖር ይታሰባል በጭራሽ አይሆንም።
ፍትህ እና ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው አምላክ ይርዳችሁ።
አይዞችሁ የኔ ውድ እህቶቼ ይግዝያብሄር ቃል እደሚለው (ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳ ል ይላል)ስለዚህ ተፅናኑ ፍትህ አለ ይቆያል እንጂፍትህ ታገኛላችሁ🙏🏾
ወይኔ ጉዴ በስመአብ ጠጄ እና እንዬ የሰፈሬ ልጅ አዉ በዉጪ እጂ ዉስጡን አላቅም ግን ከሰል እየሸጠች እደምታስተዳድራችሁ አቅ ነበር ድሮ አስራ ቤት ሆኜ ከአገር ሳልወጣ በፊት እረ ቤታቸዉ ነዉ ለምን ዱነዉ ምትለቁት የእናት አባታቹን እርስት ????
እግዚአብሔር እውነተኛ ፍርድ ይስጣችሁ እህቶቸ አይዟችሁ
የውነት ነው ምላችሁ በህወታችሁ ያልታመኑ ስሞች ሲበዙ የታመነው እግዚአብሔር የታመናችሁ ጠንካራ ስው እድትሆኑ እየባርካችሁ መሆኑን እመኑ።
ፈጣሪ. ልቦና. ይስጠው
ያሳዝናል አይዟችሁ አሏህ ከሀቀኞች ጋር ነው ፍትህ ለነዚህ ቤተሰቦች ፍትህ ፍትህ
እንባችሁን እግዚአብሄር ያብስላችሁ
አይዞን እህቶቸ አረብ አገር የቆየች እህት እኮ ልባችን በጣም ሩህሩህ ነው ማንንምንለመደድል አምስም ቀን አናስብም ግን ለምንንይሆን በኛ የሚጨክኑብን
አሰር ንዛዜ ቢኖር ልጆቹ ሁሉ ይገባቸዋል የባል ሚስት ተብዬ እናትና አባት ሳይኖሩበት ምቱ ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ልጆች ተስማምታቹ የሚገባችሁን ይዛቹ ኑሩ ይሄ ቤት እና ይቺ አለም ኮንትራት ነች ።
አሁን አሁን እናት አባት ሊሞት ሲል ውርስ ለኔ ብቻ ተሰጠኝ የሚሉ እየበዙ ነው ቢቻል እናትና አባት እንደ ፈረንጆቹ በቁም ኑዛዜያቸውን ቢያስቀምጡ ጥሩ ነው
በእስልምና ግን ለወራሽ ኑዛዜ የለም
ምክንያቱም አሏህ ለሁሉም ምን ያክል እንደሚደርስ ነግሮናል አልሀምዱሊላህ ምንኛ ያማረ እምነት ነው