ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዘና፥ ፈታ፥ ሰላም፥ ደስታ፡ ከሱስ፡ ውጭ! አረንጋዴ፡ አገራችንን፡ ያለበስክ፡ ተባረክ!
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
ዘመድኩን የሚሉት በቃ ለየለት
እውነት እርስ በርስ ማዋረድ መዘመን ነው ወገኖቼ⁉️ ይህ ከሆነ ዘመናዊነትን አልፈልግም💔 ኢትዮጵያን የሚጠሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ይጠላሉ ለእኔ ግን የኢትዮጵያ አውሮፕላን የአገሪቱ ምልክት ነው💚💛❤️ እና የእኛ አብራሪዎች እንዲሁ በመንገድ በአየር ላይ በጣም ድንቅ ናቸው👏 በእግዚአብሔር ጥበቃ ሥር ጉዞውን አስተማማኝ ለማድረግ የተቻላቸውን ሁሉ ያደርጋሉ በዚህ ሥራ ውስጥ ያሉትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው እና ሥራቸውን ይባርክ🤲 አሜን🙏🙏🙏
የኢትዮጵያን አየር መንገድ ማቆሸሸ ማለት የኢትዮጵያን ክቡር ማቆሸሸ ማለት ነው ሁላችንም ይህንን የሚያደርጉት ማውገዝ እንጂ በዚህ መሳቅም ሆነ መቀለድ አሰፈላጊ አይደለም ልቦና ይሰጠን።
ዘመዴ ይመችህ እውነት በመናገርህ አገሪቱ ሰው ሳይሆን ዝጀሮ ሞልቶታል ፈጣሪ ሠው አርገን አዝናለሁ ለአገሩ አካሉ የጎደለውማ የሚያየው የለም
የማይሰማ ነገር የለም ዘንድሮ። እናመሰግናለን ትኩስ ነገር። 👌👏😊🤣
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም አይ አበሻ ሰዉ ስወድቅ ደስ የሚለን ለምን ይሆን በቃ አጠፋ ይቅር ማለት ማንን ገደለ
ሰው ወንጀል ሰርቶ በነጻ ከተባለ የደፈረውንም ልትለቁ ነዋ!
ያገሬ ልጅ ፕሮግራም በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው ጎበዝ በርታ ቀጥልበት❤❤❤💚💛❤️🙏🙏🙏
አብዛኛዎች ምርጥ አስተያየት ነው፣ በርቱ አዘጋጁም በርታ ሰላም ይብዛላችሁ!!!
ዛሬ የሀገራችን አየር መንገድ በጎረቤት ሀገራት አድማ ተደርጎበት በየቀኑ ወቀሳ እየቀረበበት ባለበት ወቅት ብንችል ያላቸዉንእዉቅና ተጠቅመዉ ሰፖርት ማድረግ ሲገባቸዉ በተቃራኒዉ እየቀረፁ አዎርዶ ለአዎራጆች ሰሳልፎ መስጠቱ በጣም ያናድዳል😢
ጆን ዳንኤልን እስሩን ፈጣሪ ያቅልላቸው ለቤተሰቦቻቸው ሲል ፈጣሪ🙏. አሱን ትተን የሔቨንን ጉዳይ አንርሳ ፍትህ👍😢😢😢😢😢
ውይ የአገሬ ሰው ጨዋታም ያውቃል ከቁም ነገር ጋር በሳቅ ገደሉኝ 😳😂😂😂😂…..
ሰመረ ባሪያው ይናገር የወሎ ፈረስ መስለክ አለ አይ አለማወቅ ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር መልካም ትውልድ ይስጠን 💚💚💛💛❤❤
ዘና ፈታማ አስፈላጊ ነው ካልሆናማ አእምሮችን እኮ ከምን ችለው በላይ ሸክም ተሽክመናል
ከነ አባሪው አንደር ግራውንድ መውረድ አለባቸውፓስፖርቱ መቀማት አለበት መሶብላይ የሚሸና እርኩስ ሀገርን የሚያዋርድ ዋጋቸውን ያገኛሉ።
🚌🚍🚍ባስ መስሎት ይሆናል አትፍረዱበት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ ወይአልወርድም ህዝብኮ ሞድአያዝ አረድንቃድንቅ የትሔድህ😂😂😂😂
ይህ በጠጣም ተጠያቂ መሆን አለበት😡 የኢትዮጵያ አየር መንገድን ችላ ልንላቸው ከማንችላቸው አንዳንድ ቅርሶቻችን አንዱ ነው ገደብ አለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
Tseguren lacheto ande 3 wer gerfo melkek new he was being young & dumb
ለፕሬዘዳንቱ ክብር የነፈገው ገመዳነ ደደፉ ትታችው ለዚህ መበርታት ባለጊዜነት አያስመስልም
እንደው ይሄን ውርጋጥ የጁን ካልሰጡት የማያዳግም ቅጣት ካልተቀጣ የምርም መንግስት የለም 😢 የምር የማንም ጨምላቃ እንደት የሀገር ንብረት ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ እኔ ብሆን እዛው እተቀመጠበት ወንበር ጋር አጋጭቸው ነበር የሰኪሪቲውን የፖሊሶቹን ትግስት ሳላደንቅ አልቀረሁም የምር 😢
አባቴ ይሄ በፍፁም በይቅርታ ሊታለፍ የማይችል ስህተት ነው በሰይጣን ምናምን አታሳብቡ ልጁ አደኩ አደኩ ብሏል ታዋቂ እና አዋቂ መሆን ተምታትተውበታል የሀገር ንብረት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ህፃንም ያውቃል በፍፁም ያለ ማወቅ ሳይሆን ተልኮን ተቀብሎ የሀገር አፍራሾችን መልክት ለማድረስ ነው ይሄማ በቀላል ሊታለፍ አይገባም ቂልንጦ መውረድ አለበት ይሄ ልጋጋም እንደት እንደተቃጠልኩ የምር @@TekusNeger
እናመስግናችኋለን አየር መንገዳችን ኩራታችን ነው
ቲክቶክ አየር መንገድ አዛዥ እና ታዛዥ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እስር ቤት ስልክ የለም ቲክታክ የለም ዝም
ጥሩ ትምህርት ነው የሚሰጠው በርታልን
አባቴ አትውደቅና ሀበሻ አይጥመድህ ከበሬ በላይ ነው የሚያርስህ
አየ ህዝቤ የወደቀን እነጨት ምሳር ይበዛበታል ይላል ያገሬ ሰው
Betam yane eco ayzoh berta silu never ahun degmo zurew enesun wekesa yasaznal😢
@@TekusNegerኮሜንት መርጠህ ነው አመሰግናለሁ ማለት የወደቀ እንጨት የሚባል ተረት የአጥፊዎች ግሩፕ ነው
ተረቱ ያለቦታው
ስታሊን ዛሬ የኢትዮጵያ አየርመንገድን ስም ያጠፋ ደነዝ ቲክቶከርን ለመውቀስ መነሳቱ ትክክል ቢሆንም ራሱ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ ስትፈርስ በማየቴ ያኮራኛል ያለ የዘቀጠ ከሃዲ ባንዳ ነው።
Kkkkkkkkkkk abettt Ethiopia 🇪🇹 wi mhon enkuwanm ye mideya sawi alhonku hoho b geza selke lesdb ende abtte milase habsha wiyyy geta eyesus yirdagn
ያ ሰገጤ ለስሙ ባለስልጣን ይመስላል ኢሺ ኢሺ ይላል ባለጌ
በርታ 👍👍👍👍👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አቦይህንተዉትና ለሞተይዉ ህፃን ፍትህ እንበል ለሄቨን
በዚህ ዘመን ትንሽ ፊደል ያልቆጠረ ሰገጤ ወጣት ሲታይና የሚከተሉት የአገር ደንቆሮዎች ደግሞ መደበቅ ሲገባቸው የሚያደርጉት ነገር የሚዘገንን ነው.
ዛሬስ በሣቅ ፈነዳውውውው እኔም በበኩሌ አሎርድም አሎርድም ከኳታር
ለዛውም ከኳታር 😂😂
ሃሃሃሃ! ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
የእምነት፡ ቤቶች፡ ብዙ፡ ስራ፡ አለባችሁ! ባሕሪ፡ የሚታደሰው፡ በእግዚአብሔ፡ ቃል፡ ነውና፡ አ፡ ኪዳን፡ ጳውሎስ፥ ዮሐንስ፥ ጴጥሮስ፡ ት/ት!!!
ትክክል በመጀመሪያ ወላጅ ቀጥሎ ትምህርት ቤት ነበር ዛሬ መምህሩን የሚሰማ ተማሪ የለም እንጅ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዝም ብየ ሳስበው በረራ የሚሰረዘው በቀዳሚነት መተኪያ የሌለው የሰው ህይወት እንዳይጠፋ ሲቀጥልም የአውሮፕላን ዋጋ የባጃጅ አይደለም አሁንም ሲቀጥል የአሮፕላን አደጋ በአውሮፕላኑ ብቻ አይበቃም ብዙ ጣጣ ያመጣል:: የአየር መንገዱን ደህንነት ጥያቄ ውስጥ ያስገባል አለፍ ሲልም የህይወት ካሳ ብዙ ጣጣ አለው:: ነገር ግን አሁን ሳስበው አንወርድም ካሉት ሰዎች ህይወት ይልቅ የአውሮፕላኑ ዋጋ ይበልጣል እናም ገልብጣችሁ አንብቡት::
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk wey ke mezan mewred
ተቀበል😂😂😂
Lj tesasate mn yhun abezut kegha behula2plen hidal lemn yegha ayhedm new yalew tkkl new beka tefatut😢😢😢
ሰዉ ከጠገበ ሚናገረዉ አያቅም😂😂
አለማወቅ ነው አላህ ያቅልላቸው
በርታ ወንድሜ ዘና ፈታ🎉🎉🎉
በዚህ ሰአት ለዛውም ይሄ ሁሉ ህዝብ እየፈረደበት የሀገር ሀብት ስም አጥፍቶ ማየት ነው የፍርድ ሂደቱን 🤔
ኤስቴልን ዛሬ ገና እውናት ተናጋራ😅😅😅😅😅
ትክክል! ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
እኔም ገርሞኛል
ቆንጆ ስብስብ🙏 ይህ ልጅ ፈጣሪ ፈረደበት ከሱ በላይ የተከታዮቹ ድንቁርና የገረመኝ😅
አይይይአበሻየቅኔ ባለቤት😢😢 አልወርድ ይከስስከስ😢😂😂
Well come wendeme menew tefah eyasebkuh naber egzeabher yetebkeh kenemelaw betesebh🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊
አሜን አሜን ውድ ቤተሰቦቼ! ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
ወይ ጉድ😂😂😂
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
Wey TikTaker Famous ehonaleh belew ye werdet kaba ye gare feres meselh kkkk
Sewdeshi eko
Entsaliyi b eyesus seme yalut gin wow yasemamal
ለምን የሱ ተከተዮች የግል ጀት አይከራዩለትም ትልቅ ዥልጥ
እኔም አልወርም እዴ 😂😂😂
አይ ሀበሻ 😂😂😂😂😂😂😂
Getaye kemewetere ena telik kememesel befit tenish temeheret yasefelegal betam fara newe
😘😘😘😘😘😅😅😅😅😍😍😍😍
Kkkk jon
Thanks ESTALEN YOU TELL THE TRUTH.
♦ውጭ ሃገር ቢሆን ይህን ያህል እድል መች ይሰጠው ነበር!! እያጋጨ እጁን ወደ ኋላ አስሮ ነበር የሚያወርደው፣ መች አፉን ያስከፍቱት ነበር!!ደደብ!! ደንቆሮ!!
እሱም አይናገርም ነበር
መቀሌ ካላደርኩ ሸቤ አደርኩ ምን አጭሼ ነው ይሄ ገጀራ ኬት ነው የመጣው
እውነት መንግስት ሀገራችን ላይ ካለ ይህን ዥልጥ ሠገጤ ሀገር ክዷልና እድሜ ልክ ይፈረድበት የአፍሪካ ኩራት የሆነ አየር መንገዳችንን አዋርዷል ይህ የሀገር ክህደት ነው በፍፁም ዝም ሊባል አይችልም ይሄ ከብት ዝቃጭ
Kkkkkkkkk
Kkkkkkk
የህውት መሪዎች ያስተማሯቸው ስነ ምግባር ነው
ስልጣኔ መስላቸው ባጌዎቾ አገራቸውንም ማደባቸዎን አላወቁሞ
"Correlativity of rights and duties"
ትክክል ዘመድኩን
Ewnt new denkoro Hager menm yalmeselachee
ተሳስቷል international aviation regulations በተወሰነ ደረጃ እንደተጠቃሚ ማወቅ ነበረበት ግን በማርያም ቅጣቱ እንዲቀለት እርዱት ቀን ጥሎት ነው
ከከከከከከከከከከከከከ ኧረ ሆዴን አመመኝ በሣቅ
Betam yasazenal
Kebr leastni wow angaher
ክክክክክውነቷንነው ምንአይነትጫት
Ye programu azegaj enamesegenaln zena feta belenal
ነብያት ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
Wow Romi temecheshign!
እንኳን ደህና መጣክ ፋዘር አክባሪክ ነኝ አሪፉ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን
ፋዘር ????
ዳን ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
አንድ የቀረንን ንብረታችንን በጥጋባቸዉ ሊያራክሱ?😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሁሁሁ እዲነወ አዳድ ወጣት እጭነዉ ወሰጥ ገብቸ ቁጥ ነበር ባለጊ ያተቁ ነጠጠ
ገደል ግባ እበት የሚል ከጆኒ የማይሻል
😂😂😂😂😂 አልዋርድም
❤❤❤❤❤❤
ጆን ሚባል ኩንታል ደደብ ዛሬ ነው ያየሁት አላቀውም የምን መቡርጠቅ ይሄ የታሪክ አተላ ❓❓❓❓
🎉🎉🎉🎉
ይከስክስው እና አየር መንገዳችንን አይንኩብን የኢትዮጵያ ኩራት ነው ለበጎ ነው አንድ አረገን ኢትዮጵያዊያንን
💝💝💝💝💝💝
Bravo እስታሊን ትክክል ነው የተናገረው ምነም ሚቀንስ የለውም የትግራይ ወጣት ሆድ ይፍጀው
ሀሀሀሀሀሀሀ
በእርግጠኝነት ጆን ዳንኤል የፖለቲካ አጀንዳ አለበት ::
Free ለኢትዮጲያ አየር መንገድ አሁን የፌዴራል ፖሊሰ ሰራ ነው እንጂ የአየር መንገዱ ሥራ ጤነኛ ሰላማዊ ሰው ማመላለሰ ነው ዮኒ Free አለ kkkk ዛሬ ካልተቀጣ ነገ ሰልፋ እንነሳ ይላሉ
Gon dane ye hevenn guday asresaw fth le heven fth le htanat😢😢😢😢😢😢
እዉነት ብለሻል እህቴ
ጆን ዳኒኤል የኢትዮጵያ አየር ላይን አሰዳቢ ጥጋብ ነው የአገርህን ስም ማጥፋት አገር ክደት ነው መቀጣት አለበት🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Ye Hager ena ye sew feker yelelachew ahyoch
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ወገኑቸ አየር መንገዱ የሁላችነወ ሁላችን ነወ ያዋርድን በተሰብ የላቸወም ጥፈራም
Be Voice For Me😂😂😂😂😂😂
እግዚያብሔር ይመስገን
አሜን! ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
የአገሬ ልጅ አገሬ ሰው ደህና ነን❤❤❤❤❤❤
Ewnt new ye Feben guday be defenfen leyakeru yasebu kefwach
ውርጋጥ ቲክቶኮር ጁንታነት መገንጠልነት ዘር አድዎነት ብሄር 50 አመት ጦርነት ናፋቂነት ዛሬ ደግሞ በአየር መንገዳችን ህልውና በኢትዮጵያ ችን መጣብን የ ቲክቶክ መሃይሞች ሳንቲም ለቀማሚዎች ከዕውቀት በፊት እውቀት ይሉሃል ይሄ ነው ገበናችንን እንሸፍን ኢትዬጲያ ን እንውደድ አየርመንገድ እና ፓለቲካ ይለያያል። 15 ዓመት ያሥፈርዳል ይሄ ቅሌት ይከስከስዕ ዎዎዎዎዎ??????
ስወድህኮ😊
ኣይናችን ኣጠፋን እኮ ኣየር መንገዳችን ኣይናችን ነዉ
ዘና፥ ፈታ፥ ሰላም፥ ደስታ፡ ከሱስ፡ ውጭ! አረንጋዴ፡ አገራችንን፡ ያለበስክ፡ ተባረክ!
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
ዘመድኩን የሚሉት በቃ ለየለት
እውነት እርስ በርስ ማዋረድ መዘመን ነው ወገኖቼ⁉️ ይህ ከሆነ ዘመናዊነትን አልፈልግም💔 ኢትዮጵያን የሚጠሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ይጠላሉ ለእኔ ግን የኢትዮጵያ አውሮፕላን የአገሪቱ ምልክት ነው💚💛❤️ እና የእኛ አብራሪዎች እንዲሁ በመንገድ በአየር ላይ በጣም ድንቅ ናቸው👏 በእግዚአብሔር ጥበቃ ሥር ጉዞውን አስተማማኝ ለማድረግ የተቻላቸውን ሁሉ ያደርጋሉ በዚህ ሥራ ውስጥ ያሉትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው እና ሥራቸውን ይባርክ🤲 አሜን🙏🙏🙏
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
የኢትዮጵያን አየር መንገድ ማቆሸሸ ማለት የኢትዮጵያን ክቡር ማቆሸሸ ማለት ነው ሁላችንም ይህንን የሚያደርጉት ማውገዝ እንጂ በዚህ መሳቅም ሆነ መቀለድ አሰፈላጊ አይደለም ልቦና ይሰጠን።
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
ዘመዴ ይመችህ እውነት በመናገርህ አገሪቱ ሰው ሳይሆን ዝጀሮ ሞልቶታል ፈጣሪ ሠው አርገን አዝናለሁ ለአገሩ አካሉ የጎደለውማ የሚያየው የለም
የማይሰማ ነገር የለም ዘንድሮ። እናመሰግናለን ትኩስ ነገር። 👌👏😊🤣
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም አይ አበሻ ሰዉ ስወድቅ ደስ የሚለን ለምን ይሆን በቃ አጠፋ ይቅር ማለት ማንን ገደለ
ሰው ወንጀል ሰርቶ በነጻ ከተባለ የደፈረውንም ልትለቁ ነዋ!
ያገሬ ልጅ ፕሮግራም በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው ጎበዝ በርታ ቀጥልበት❤❤❤💚💛❤️🙏🙏🙏
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
አብዛኛዎች ምርጥ አስተያየት ነው፣ በርቱ አዘጋጁም በርታ ሰላም ይብዛላችሁ!!!
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
ዛሬ የሀገራችን አየር መንገድ በጎረቤት ሀገራት አድማ ተደርጎበት በየቀኑ ወቀሳ እየቀረበበት ባለበት ወቅት ብንችል ያላቸዉንእዉቅና ተጠቅመዉ ሰፖርት ማድረግ ሲገባቸዉ በተቃራኒዉ እየቀረፁ አዎርዶ ለአዎራጆች ሰሳልፎ መስጠቱ በጣም ያናድዳል😢
ጆን ዳንኤልን እስሩን ፈጣሪ ያቅልላቸው ለቤተሰቦቻቸው ሲል ፈጣሪ🙏. አሱን ትተን የሔቨንን ጉዳይ አንርሳ ፍትህ👍😢😢😢😢😢
ውይ የአገሬ ሰው ጨዋታም ያውቃል ከቁም ነገር ጋር በሳቅ ገደሉኝ 😳😂😂😂😂…..
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
ሰመረ ባሪያው ይናገር የወሎ ፈረስ መስለክ አለ አይ አለማወቅ ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር መልካም ትውልድ ይስጠን 💚💚💛💛❤❤
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
ዘና ፈታማ አስፈላጊ ነው ካልሆናማ አእምሮችን እኮ ከምን ችለው በላይ ሸክም ተሽክመናል
ከነ አባሪው አንደር ግራውንድ መውረድ አለባቸው
ፓስፖርቱ መቀማት አለበት
መሶብላይ የሚሸና እርኩስ ሀገርን የሚያዋርድ
ዋጋቸውን ያገኛሉ።
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
🚌🚍🚍ባስ መስሎት ይሆናል አትፍረዱበት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ ወይአልወርድም ህዝብኮ ሞድአያዝ አረድንቃድንቅ የትሔድህ😂😂😂😂
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
ይህ በጠጣም ተጠያቂ መሆን አለበት😡 የኢትዮጵያ አየር መንገድን ችላ ልንላቸው ከማንችላቸው አንዳንድ ቅርሶቻችን አንዱ ነው ገደብ አለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
Tseguren lacheto ande 3 wer gerfo melkek new he was being young & dumb
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
ለፕሬዘዳንቱ ክብር የነፈገው ገመዳነ ደደፉ ትታችው ለዚህ መበርታት ባለጊዜነት አያስመስልም
እንደው ይሄን ውርጋጥ የጁን ካልሰጡት የማያዳግም ቅጣት ካልተቀጣ የምርም መንግስት የለም 😢 የምር የማንም ጨምላቃ እንደት የሀገር ንብረት ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ እኔ ብሆን እዛው እተቀመጠበት ወንበር ጋር አጋጭቸው ነበር የሰኪሪቲውን የፖሊሶቹን ትግስት ሳላደንቅ አልቀረሁም የምር 😢
አባቴ ይሄ በፍፁም በይቅርታ ሊታለፍ የማይችል ስህተት ነው በሰይጣን ምናምን አታሳብቡ ልጁ አደኩ አደኩ ብሏል ታዋቂ እና አዋቂ መሆን ተምታትተውበታል የሀገር ንብረት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ህፃንም ያውቃል በፍፁም ያለ ማወቅ ሳይሆን ተልኮን ተቀብሎ የሀገር አፍራሾችን መልክት ለማድረስ ነው ይሄማ በቀላል ሊታለፍ አይገባም ቂልንጦ መውረድ አለበት ይሄ ልጋጋም እንደት እንደተቃጠልኩ የምር @@TekusNeger
እናመስግናችኋለን አየር መንገዳችን ኩራታችን ነው
ቲክቶክ አየር መንገድ አዛዥ እና ታዛዥ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እስር ቤት ስልክ የለም ቲክታክ የለም ዝም
ጥሩ ትምህርት ነው የሚሰጠው በርታልን
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
አባቴ አትውደቅና ሀበሻ አይጥመድህ ከበሬ በላይ ነው የሚያርስህ
አየ ህዝቤ የወደቀን እነጨት ምሳር ይበዛበታል ይላል ያገሬ ሰው
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
Betam yane eco ayzoh berta silu never ahun degmo zurew enesun wekesa yasaznal😢
@@TekusNegerኮሜንት መርጠህ ነው አመሰግናለሁ ማለት የወደቀ እንጨት የሚባል ተረት የአጥፊዎች ግሩፕ ነው
ተረቱ ያለቦታው
ስታሊን ዛሬ የኢትዮጵያ አየርመንገድን ስም ያጠፋ ደነዝ ቲክቶከርን ለመውቀስ መነሳቱ ትክክል ቢሆንም ራሱ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ ስትፈርስ በማየቴ ያኮራኛል ያለ የዘቀጠ ከሃዲ ባንዳ ነው።
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
Kkkkkkkkkkk abettt Ethiopia 🇪🇹 wi mhon enkuwanm ye mideya sawi alhonku hoho b geza selke lesdb ende abtte milase habsha wiyyy geta eyesus yirdagn
ያ ሰገጤ ለስሙ ባለስልጣን ይመስላል ኢሺ ኢሺ ይላል ባለጌ
በርታ 👍👍👍👍👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አቦይህንተዉትና ለሞተይዉ ህፃን ፍትህ እንበል ለሄቨን
በዚህ ዘመን ትንሽ ፊደል ያልቆጠረ ሰገጤ ወጣት ሲታይና የሚከተሉት የአገር ደንቆሮዎች ደግሞ መደበቅ ሲገባቸው የሚያደርጉት ነገር የሚዘገንን ነው.
ዛሬስ በሣቅ ፈነዳውውውው እኔም በበኩሌ አሎርድም አሎርድም ከኳታር
ለዛውም ከኳታር 😂😂
ሃሃሃሃ! ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
የእምነት፡ ቤቶች፡ ብዙ፡ ስራ፡ አለባችሁ! ባሕሪ፡ የሚታደሰው፡ በእግዚአብሔ፡ ቃል፡ ነውና፡ አ፡ ኪዳን፡ ጳውሎስ፥ ዮሐንስ፥ ጴጥሮስ፡ ት/ት!!!
ትክክል በመጀመሪያ ወላጅ ቀጥሎ ትምህርት ቤት ነበር ዛሬ መምህሩን የሚሰማ ተማሪ የለም እንጅ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዝም ብየ ሳስበው በረራ የሚሰረዘው በቀዳሚነት መተኪያ የሌለው የሰው ህይወት እንዳይጠፋ ሲቀጥልም የአውሮፕላን ዋጋ የባጃጅ አይደለም አሁንም ሲቀጥል የአሮፕላን አደጋ በአውሮፕላኑ ብቻ አይበቃም ብዙ ጣጣ ያመጣል:: የአየር መንገዱን ደህንነት ጥያቄ ውስጥ ያስገባል አለፍ ሲልም የህይወት ካሳ ብዙ ጣጣ አለው:: ነገር ግን አሁን ሳስበው አንወርድም ካሉት ሰዎች ህይወት ይልቅ የአውሮፕላኑ ዋጋ ይበልጣል እናም ገልብጣችሁ አንብቡት::
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk wey ke mezan mewred
ተቀበል😂😂😂
Lj tesasate mn yhun abezut kegha behula2plen hidal lemn yegha ayhedm new yalew tkkl new beka tefatut😢😢😢
ሰዉ ከጠገበ ሚናገረዉ አያቅም😂😂
አለማወቅ ነው አላህ ያቅልላቸው
በርታ ወንድሜ ዘና ፈታ🎉🎉🎉
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
በዚህ ሰአት ለዛውም ይሄ ሁሉ ህዝብ እየፈረደበት የሀገር ሀብት ስም አጥፍቶ ማየት ነው የፍርድ ሂደቱን 🤔
ኤስቴልን ዛሬ ገና እውናት ተናጋራ😅😅😅😅😅
ትክክል! ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
እኔም ገርሞኛል
ቆንጆ ስብስብ🙏 ይህ ልጅ ፈጣሪ ፈረደበት ከሱ በላይ የተከታዮቹ ድንቁርና የገረመኝ😅
ትክክል! ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
አይይይአበሻየቅኔ ባለቤት😢😢 አልወርድ ይከስስከስ😢😂😂
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
Well come wendeme menew tefah eyasebkuh naber egzeabher yetebkeh kenemelaw betesebh🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊
አሜን አሜን ውድ ቤተሰቦቼ! ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
ወይ ጉድ😂😂😂
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
Wey TikTaker Famous ehonaleh belew ye werdet kaba ye gare feres meselh kkkk
Sewdeshi eko
Entsaliyi b eyesus seme yalut gin wow yasemamal
ለምን የሱ ተከተዮች የግል ጀት አይከራዩለትም ትልቅ ዥልጥ
እኔም አልወርም እዴ 😂😂😂
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
አይ ሀበሻ 😂😂😂😂😂😂😂
Getaye kemewetere ena telik kememesel befit tenish temeheret yasefelegal betam fara newe
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
😘😘😘😘😘😅😅😅😅😍😍😍😍
Kkkk jon
Thanks ESTALEN YOU TELL THE TRUTH.
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
♦ውጭ ሃገር ቢሆን ይህን ያህል እድል መች ይሰጠው ነበር!! እያጋጨ እጁን ወደ ኋላ አስሮ ነበር የሚያወርደው፣ መች አፉን ያስከፍቱት ነበር!!
ደደብ!! ደንቆሮ!!