‪@Ethiopianfood‬

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.ค. 2024
  • የሽንብራ ዳቦ ይለያል ሰርታችሁ ሞክሩት ይለያል#ethiopian food
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 77

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እሮማንዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የዳቦ አገጋገር ነው በሽንብራ ፣በጥቁር ስዴ እና ፍርኖ ዱቄት እና የተለያዬ ቅመማ ቅመሞች ጨምረን በጣም ቆንንጆ በመጥበሻ የተጋገረ ዳቦ ፍትፍት ያለ የሚያስጎመጅ የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን❤

  • @SaxophoneSungja
    @SaxophoneSungja 12 วันที่ผ่านมา

    맛있는 요리 레시피 공유 응원 합니다 좋아요 좋아요

  • @hanichotube
    @hanichotube หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው በጣም ምርጥ ዳቦ ነው የስራሽው እጅሽ ይባርክ ❤❤❤

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ማሻአላ ብያለሁ መልክ ይስጠኝ ሞያ ዹከጎረቤቴ ነው የሽንብራ ዱቄት ዳቦ ዋው አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል በያላችሁበት ሀገራችንን ሰላሟን አንድነቷን ያምጣልን ዋው ኬክ የመሰለ ዳቦ ነው የምር ብል አፊያ እጆችሺ ይባረኩ በርች

  • @itsmeageri
    @itsmeageri หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ❤🎉❤ ዋውውውው ልዮ የሆነ ለየት ያለ ሙያ ነው ያሳየሽን እናመሠግናለን

  • @user-wu2fu3bw8e
    @user-wu2fu3bw8e 28 วันที่ผ่านมา

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰብ ላይክ ውድ🎉🎉🎉 ማሻአላ

  • @DEVRANFIRTINA
    @DEVRANFIRTINA หลายเดือนก่อน

    👍. Food very nice. You have uploaded a very nice video. Awesome sharing. I wish you happiness. 👍👍👍👏👏👏👏💚💛❤

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t12 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁንልን እንዲህ አይቼ አላውቅም ሽምብራ ዳቦ ይሆናል ጉድ እኮ ነው የኔ ባለሙያ እህት በጣም ደስ ይላል። በርችልን እህታችን የሽንብራ ዳቦ ጉድ😅

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ ማሻአላህ ደስ የሚል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ እህቴ እሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ሀሪፍ ጤናማ የሆነ ዳቦ ነው ከፍርኖ ዱቄት ከሽንብራ ዱቄት እንዲሁም በጥቁር ስንዴ አድርገሽ ቅመማ ቅመም ተጠቅመሽ ቆንጆ ዳቦ ነው የኔ ባለሞያ ሞያሽን ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @마음명상
    @마음명상 หลายเดือนก่อน

    Greetings from the Mind Meditation Channel on Thursday morning.
    I hope you have a peaceful and happy day today.
    Find peace of mind and be filled with positive energy.
    Have a healing day with good books and music! 😊🌸 Like ~ 50

  • @astersimatube
    @astersimatube หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም መጣልሸኝ በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ የተባረከ ይሁን ውድ እናመሰግናለን ከልብ

  • @techtravelwithmanoj
    @techtravelwithmanoj หลายเดือนก่อน

    Ethiopian food looks great L55🥰

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ የኔ ባለሙያ በጣም ነው የሚያምርው ልዬ ነው ሼር ስላርግሽን እነመሰግናለንክበሪልን የሰሩ እጆችሽ ይባርኩ❤❤

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው ዘውትር በተለያዩ ግብአቶች የምትሰሪያቸው ስፒሻሊ ምግቦች እጅሽ ይባረክ❤

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ባለሞያ እህት ማርያምን የናቴ አገጋገር ትዝ አለኝ እጆችሽ ይባረኩልሽ ዋውውውውውው ሮማየ

  • @hanoomod24
    @hanoomod24 หลายเดือนก่อน

    Wow 👌
    Absolutely delicious and tasty recipe 😋 👌 😍

  • @hanawerku
    @hanawerku หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣምርጥ የሸብራ ዳቦ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሮሚ እንኳን በሰላም መጣሽ እጅግ በጣም ግሩም ኬክ የመሰሐ ዳቦ ነው የሽንብራ ዱቄት ተጠቅመሽ በአይነቱ ለየት ያለ ብዙም ያልተለመደ የዳቦ አገጋገር ነው በጣም ያምራል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤❤

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ኢንከን ሰለም መጠሽ ሮሚ ሰለምሽ ዪብዘ ሚርጥ ደቦ ናዉ ወዉ ለኪሊጅ❤❤❤

  • @ritatube19
    @ritatube19 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮማን ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍና ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ ውድ እግዚአብሔር በያለንበት ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣሽልን እህታችን በጣም ያምራል የምር እጂሽ ይባረክ እናመሰግናለን🎉❤❤ ሁላችሁም ሞክሩት ❤

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉❤

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዋዛልን ውድ እህታችን ዋውውውውው ሲያምር የተባረከ ይሁን💚💛❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው ጎቦዝ የኔ ቆንጆ በርችልን ❤

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ😮😮😮

  • @AffectionateDaisies-ec8gw
    @AffectionateDaisies-ec8gw หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ እና ምርጥ የዳቦ አሰራር ነው ይዘሽልኝ የመጣሽው እጅሽ በወርቅ አምባር በጣም የሚያምርና ደስ የሚል የዳቦ አሰራር ነው የመጣሽ 😍🥰ሮምዬ ❤️❤️

  • @Mehlat
    @Mehlat หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳንም በሰላም መጣሺልን ዋውውውው አሰራር አጣሪ ነው
    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @RameshlamaVlog945
    @RameshlamaVlog945 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሮማንዬ እንኳን ደና መጣሽልን ምርጥ ዶቦ ነው የወጣልሽ ለየት ያሉ ግብአቶች ናቸው በተለይ የሽምብራው ዱቄት ጎበዝ ባለ ሙያ ነሽ ካንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው

  • @azioumer
    @azioumer หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላም ለዚህ ቤት ስላምሽ ይብዛ ሮሚዬ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እህቴ ባለሙያ አላህ ይጨምርልሽሽ ብል አፊያ ቆንጆ ሙያ ነው ነውብኔ ያሳየሺን የሽንብራ ዳቦ. ብል አፊያ አለይኩም🌹🌹👌👌

  • @AnnaGhalbi-me9gx
    @AnnaGhalbi-me9gx หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላምሽ ይብዛ ሮሚዬ የባሌ እህት እንዴት ያምራል ዋዉዉዉዉ❤❤

  • @meritubemeri
    @meritubemeri หลายเดือนก่อน

    እግዘብሄር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ እህታችን በጣም ያምራል👌👌👌👍👍😍

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደህና መጣሺ የኔ ባለሙያ ውው አሪፍነሠ ቆንጆ አስራር❤❤

  • @aberashhune
    @aberashhune หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው ሮምዬ👍👍👍

  • @Zgoratube
    @Zgoratube หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ግሩም ዳቦ ነዉ የኔ ባለሞያ እጅ ይባረክ❤

  • @user-ow5rs4zi7z
    @user-ow5rs4zi7z หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት የኔ ቆንጆ ጉብዝነሽ ጠንካራ በዚህ ቀጥይበት የኔ ውድድር❤❤

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ የሚወድሽ የማከብርሽ ሮሚዬ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ምርጥ የዳቦ አሰራር ነው ይዘሽልኝ የመጣሽው እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ❤️❤️❤️

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ ሮሚየ የኔ ባለሙያ
    የሸብራ ፈሰሴ ቁጭ ቁጭ እራ ተጋግሮ ሲያልቅ ይጋገረልን በጣም ነዉ እሚጣፋጠዉ
    አች በዳቦመልክ ይዘሽልን መጣሽ እጂሽ ይባርክ ሸርር❤❤❤

  • @fkrfkr-iq4iw
    @fkrfkr-iq4iw หลายเดือนก่อน

    እኳን ሠላም መጣሽ ሮማንዬ ዋውውውው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ቆጆ አሠራርነው የሠራሺው እናመሠግናለን

  • @obselove1156
    @obselove1156 หลายเดือนก่อน

    🎉wow wow romiye 🎉🎉🎉🎉

  • @Saidabialwanmotanawiaa
    @Saidabialwanmotanawiaa หลายเดือนก่อน

    بالتوفيق لك 👍 10:11

  • @user-if1or3zv6p
    @user-if1or3zv6p หลายเดือนก่อน

    ሮምየ የኔ ባለሙያ እህት ዋው በጣም የሚያምረ አሠራሪነውው ዋውው❤❤❤

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 หลายเดือนก่อน

    ሮሚዬ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውውውው በጣም አሪፍ አስራር ነው ❤❤❤

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 หลายเดือนก่อน

    ሮማንየ እህቴ አህለኝ ዉድ እኳን ደህና መጣሽ በርች ቆንጆ አሰሬር ነዉ ያሳየሽን

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሽ ይብዛ እሮማዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው አንችኮ ሸፍ ታስንቃለሽ የእውነት ከፅዳት ጋር የምግቡ ማማር ቪዶወሽ አጠር ምጥን ያለች ነው የምሰሪልኝ ❤❤❤❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 หลายเดือนก่อน

    Selam Romanye enkan dehina metashi betam yemitafit konjo yehone mirt yexhinbra ena yefirno dukit dabi❤❤❤❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 หลายเดือนก่อน

    ሮማንዬ እኳን ሠላም መጣሽ ውዴ የኔ ባለሙያ ሁሌም ለየት ያሉ የምግብ አሠራሮች ሥለምታቀርቢልን በጣም እናመሠግናለን በርቺ❤❤❤❤

  • @Hibutub
    @Hibutub หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ ውዴ በጣም ያምራል ❤❤❤በርችልኝ

  • @konjonesh
    @konjonesh หลายเดือนก่อน

    ስላምሽ ይብዛ ሮሚዬ የኔ ባለሞያ እህት እንዴት ያምራል ዋዉዉዉ ገና ሲያት ያስጎመጃል ከልሩ እራሱ ዋዉዉዉ ነው እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት ውዴ እናመስግናለን ❤❤

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 หลายเดือนก่อน

    ሮማንየ ውዴ ዋውው በጣም ያምራል የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 หลายเดือนก่อน

    ስላምሸን ይብዛ ሮማንዬ እዴትነሸ እህት ልምጣ ላግዝሸ እዴ😎😎

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገ❤❤❤ዋዉዉዉዉዊዊዊ

  • @ANANNOShow
    @ANANNOShow หลายเดือนก่อน

    Masha allah Masha jabadhuu ittii fufii halumaa kanaanii

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሮሚዬ እኮን ሰላም መጣሺ ዋውውውው🎉🎉🎉🎉

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga หลายเดือนก่อน

    ዋው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ ብያለሁ 🥀🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀❤❤❤❤❤❤

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ ባንድነት መታቸው ሰላም አጄ በያላችሁበት ቦታ የፈጣሪ ፀጋ በረከት ይዛለች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን መተሳሰብ መከባበር እና አድለን እንምሰላቸው ይብዛልኝ ውድ ጓደኞቼ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን💐💐

  • @Tube-ym3xr
    @Tube-ym3xr หลายเดือนก่อน

    Selam selam weda selames yebza weda wowowo roman yana bala moya bexam arif naw weda ❤❤❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሮሜን ሰላምሽ ይብዛ
    ሶስስት አይነት ዱቄት የሽንብራ ዱቄት እና ቀይ ስንደ እና የሽንብራ ዱቄት ምርጥ ነው
    እንደሀገር ቤት እርሾ ሰራሽ ምርጥ ነው
    ዱቄቱን ነፋሽው ጥሩ ነው ሲነፋ ንፋስ ያገኛል ጨውና ዘይት ጥቁር አዝሙድ አድርገሽ አቦካሽው
    ኩፍ ሲል እመጥበስሻሽላይ ኩፍ ረደረግሽው ብድግ ሲል ጋገርሽው ዋውውውውውውው ነው የገበር ዳቦ ይመስላል ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤ ያምራል ከለሩም መጥበሻሽ ወፍራም ነው ያስታውቃል የሰሜን ሽዋ ልጅ ሆነሽ የሽንብራ ዳቦ አላቅም አልሽ እሳ 😅😅 በጣም ይጥማል

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሺ ብዝት ይበልልኝ ሮሚየ የኔ ምጥን ገና ሳየው ጎመጄሁ የኔ ውድ እጅሺ ይባረክክክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aklilnews
    @aklilnews หลายเดือนก่อน

    ሮሚዬ❤🙏

  • @user-vj7tg4zs1p
    @user-vj7tg4zs1p หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እሮምዬ ዋውውውው

  • @woynitube315
    @woynitube315 หลายเดือนก่อน

    እጅሽን ይባረክ 💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍

  • @feke2tube
    @feke2tube หลายเดือนก่อน

    ማሻአለህ የኔ ባለሙዪ ዋውውውውው❤❤❤❤

  • @aklilnews
    @aklilnews หลายเดือนก่อน

    ሮሚዬ ባለሙያ እኮ ነሽ❤🙏

  • @ummii913
    @ummii913 หลายเดือนก่อน

    Wow jabadhuu waan gariidhaa itti fufii kan caalaa ❤❤❤

  • @wollo2164
    @wollo2164 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እንኳኔ ደህና መጣሺ ውድ❤❤

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 หลายเดือนก่อน

    Selam Rome Enkuwan Dehna Metashi Hulachihum Selamachihu Yibzalign Wow Liyu Balemuya❤❤

  • @emukal
    @emukal หลายเดือนก่อน

    ሮሚ እህት የሽንብራ ዳቦ እንዴት ውስጡ ቢጫ አልሆነም ሲያምር ማሻአሏህ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ በጣም ነው የሚያምረው

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  หลายเดือนก่อน

      @@emukal እሙ ቃልነቴ የሽንብራ ዱቄቱን አላበዛሁም ለዛ ነው ሰርተሽ መክሪው ትወጅዋለሽ

  • @Selamawit
    @Selamawit หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን ሮምዬ ይሄን ቪዲዮ ግን አንሺ ነሽ የሰራሺው ውዴ እሌላ ቤትም እንደዚህ ስላየሁ ግራ አጋባሽኝ ግን በርግጠኝነት አንቺ ነሽ የሰራሺው በሲኪኑ አወኩት ስትቆርሺ ውዴ እየሞከርሽ እንደሁ ገባኝ ሞክሩት እያለች ነበር እሷም

  • @nostalgiatimemachine90
    @nostalgiatimemachine90 หลายเดือนก่อน

    ያ የአረብ ዳቦ ለመምሰል ትልቅ ትኩስ ኬክ ይመስላል።

  • @Hawawoll
    @Hawawoll หลายเดือนก่อน

    ‏السلام عليكم ورحمة الله وبركاته يا روماني هي ما شاء الله ما شاء الله يعني ولد برقد أنكري جوبز

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g หลายเดือนก่อน

    ስላም አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የኔ ጀግና ውድድድድ ማሻአሏህ የኔ ባለሙያ

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  หลายเดือนก่อน

      @@user-cu6fc1cx3g ብርታቴ እኔም ውድድ😍😘🙏