የባህል የስንዴ ድፎ ዳቦ አሰራር/ Ethiopian traditional bread recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 43

  • @شحننن-ع1ص
    @شحننن-ع1ص 3 ปีที่แล้ว

    ወዉአስቀንሺኝእህትአለምተባረክደስይላልበርች

  • @tiruneshshifera1769
    @tiruneshshifera1769 3 ปีที่แล้ว +1

    ስንዴ ዳቦ በጣም ነው እምወደው ያምራል እናመሰግናለን ውዴ

  • @hiyiwetyefetenamedireknat2442
    @hiyiwetyefetenamedireknat2442 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ እጂሽን አይቆርጥመው

  • @meskeremtesfaye5919
    @meskeremtesfaye5919 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ትክክለኛ ባህሉን ነው የተጠቀምሽው

  • @yektektawu523
    @yektektawu523 3 ปีที่แล้ว

    በርች ያምራል አዩ የሀገሬ ዳቦ ናፍቆኛል

  • @SofyaKassaw-f6w
    @SofyaKassaw-f6w 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉዉዉ

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 ปีที่แล้ว

    አዬየ እንኳን ሰላም ገባሽ . በጣም ቆንጆ የሚያምር ነው ብዙ እንጠብቃለን ከሀገር ቤት🙏🏻😋 ሼር

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 3 ปีที่แล้ว

    በረች የገሬ ልጂ

  • @banchitube801
    @banchitube801 3 ปีที่แล้ว

    Ayu Konjo wooow betam yasgomejal Yena balemuya berchilign

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👍

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 3 ปีที่แล้ว +1

    አዩዬ የእማይ ዳቦ አስታወሽኝ የስንዴ ዳቦ ውስጤ ነው ክክክ እጅሽ ይባርክ የኔ ደርባባ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +12

    ያምራል ግን ሊጡም ሲቡካ ዱቄቱን በስመአብ ማለት ዳበቦውም ሲቆረስ መባረክ አለበት❤

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺውዴ ዋው ስብ ላይክ ሲመችሽ ብቅ ብይ 🙏🙏👌

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 3 ปีที่แล้ว

    ያምራል ጎበዝ በርቺ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 3 ปีที่แล้ว

    Ehite berchilign ❤❤❤

  • @tigatig457
    @tigatig457 3 ปีที่แล้ว

    Yitebarke yihune berchie congershne

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ 🙏

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አርፍ ነው በርች

  • @aliali3438
    @aliali3438 ปีที่แล้ว

    የናቴ፣ዳቦ፣ናፈቀኝ፣ይችን፣ያምራል፣❤❤❤❤

  • @BellaBella-lw5zj
    @BellaBella-lw5zj 3 ปีที่แล้ว

    GobezTebarekeBebzu

  • @sofifamily
    @sofifamily 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ሽታው መጣብኝ 😍

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 ปีที่แล้ว

    መሸሀለህ በጠም በለሙያ ነሽ በርች

  • @abidires8985
    @abidires8985 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ፡ነገር ግን ልኬታውን እንዴት ይሆናል?

  • @fatitube7382
    @fatitube7382 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @senayityeenatenafaki4051
    @senayityeenatenafaki4051 3 ปีที่แล้ว +3

    አዩዬ አስቀናሽኝ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን 🙏

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም ገባሽ የኔ ቆንጆ ባለሙያ❤️ 🥰 እናመሰግናለን ሃገር ገብቶ ምን መስራት እንደምንችልም አንዳንድ ቪድኦች ስሪልን ሲመችሽ ውዴ

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ የአበሻ ስንዴ ዳቦ አሰራር ይሄ ነው

  • @fkrhabtehiwetgerawerk7676
    @fkrhabtehiwetgerawerk7676 3 ปีที่แล้ว

    ባህላዊ ዳቦ ግን ለመብሰል ስንት ሰአት ይወስዳል?መልሽልኝ እሺ

    • @ayutube6498
      @ayutube6498  3 ปีที่แล้ว +1

      እሳቱ ሙሉ በሙሉ እስከሚጠፋ ነው የማቆየው እና ደግሞ ሲበስል ይሸታል

    • @fkrhabtehiwetgerawerk7676
      @fkrhabtehiwetgerawerk7676 3 ปีที่แล้ว

      @@ayutube6498 እሺ አመሰግናለሁ

  • @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ
    @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ 3 ปีที่แล้ว

    ኢቶቤ ነሺ

  • @freweyniberhe8990
    @freweyniberhe8990 2 ปีที่แล้ว

    yhe new mirt dabo nafkogn neber ahun lbeal endih new mgagrew

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว

    እዴት እደናፈቅኝ 😭😭😭

  • @daguyyegetaaliji150
    @daguyyegetaaliji150 3 ปีที่แล้ว

    ❤️🙏🇸🇦

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ❤❤❤
    እኔም 3 ቀን ቀረኝ አገሬ ልገባ እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @YetnayetGurmu
    @YetnayetGurmu 12 วันที่ผ่านมา

    መጠን የለውም

  • @asinibatelham2422
    @asinibatelham2422 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ቪዶሽ ድምፅሽ ምንም አይሰማም እህት