#new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 248

  • @shesho4631
    @shesho4631 22 วันที่ผ่านมา

    አሜንንንንን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ህይወት ዘመናቹህን ይባርክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ጎይቶኦምጎይቶኦም-ፐ8ቘ
    @ጎይቶኦምጎይቶኦም-ፐ8ቘ 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስመዐልና ፀጋኡ የብዝሐልኩም አቦና አሜን🤲🌺

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 8 หลายเดือนก่อน +24

    እንዴት በጉጉት እንደምጠብቃችሁ ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ 🙏❤💒💕

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም🎉🎉🎉🎉

  • @gebremichaeltekleyes7773
    @gebremichaeltekleyes7773 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @fggh6526
    @fggh6526 5 หลายเดือนก่อน

    Kale hiywet yasemaln abatachn bfreketachew yderidnn😢😢

  • @selamteklay-q3j
    @selamteklay-q3j 5 หลายเดือนก่อน

    Egzabiher yesmana memhrna 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 8 หลายเดือนก่อน +8

    መምረህችን ጉንፋን እዞታል መሰለኝ በቶሎ እንድሽሎት እግዚአብሔር እርዶት 🥰

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ይችን ቀን ለሰጠን ሉእል እግዚአብሄር የተመስገነ ይሁን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊😢😢😢😢😢😢😢

  • @GfgGjg-cf1lt
    @GfgGjg-cf1lt 4 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ተስፋ የምናደርጋትን ርስተ መንግስተ ሰማያትን,ያዋርስልን

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
    @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እንካን ደና መጣቹ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይውች ያሰማልን ❤❤❤ መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤🙏

  • @ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል
    @ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ በውነት ይሁን ይደርግልን ቃለ ሂወት ቃለ በርከትን ያሰማልን❤

  • @SaraSara-pe6ff
    @SaraSara-pe6ff 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕወት ያሰማልን መምህር በእውነት እድሜ ጤና ይስጥልን መድሐኒዓለም😍😍😍😍😍💓💓💓💓💓💓✝️✝️✝️

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen kale Hewitt yasemalen memher. Egzabher tsegun yabzalachu hulachum. Egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏

  • @ምንጊዜምተመሥገን
    @ምንጊዜምተመሥገን 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️

  • @mulushi9642
    @mulushi9642 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልዎት 🙏

  • @mekdestakele4197
    @mekdestakele4197 7 หลายเดือนก่อน

    መምህር ምትኩ አበራ ቃለ ህይወት ያሰማልን መሰረታዊ (አስፈላጊ ) የሆኑ ትምህርቶችን ነዉ የምታስተምረዉ ከድሮም ጀምሮ የሰረክ ጉባዔ ላይ በጣም ነዉ የምሰማህ አሁን ደግሞ በእንደዚህ መልኩ መምጣታችሁ መልካም ነዉ

  • @Agenda-2016
    @Agenda-2016 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ። መዝገበ ህይወት የተባለ የሞባይል ማስተግበሪያ ቤትክርስቲያናችን ያልተቀበለችውንና በምንፍቅና የተሞላውን ለምሳሌ ለታ ስብሀት እመብርሃን ባል አላት የሚለውን የእንግሊዝኛ መፅሃፍ ቅዱስ አካቷል። መዝሙረ ዳዊትም በግዕዙ 149 መዝሙራት ብቻ የያዘ ስለሆነ ክርስቲያን ምዕምናን እንዳትጠቀሙት። አዘጋጆቹ የተሰጣቸውን እርማት በጣም ውድ ስለሆነ አናደርግም ብለው ንቀው ትተውታል።

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ruthmulugetaruta7429
    @ruthmulugetaruta7429 8 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እጅግ በጣም እናመሠግናለን ቃለህይወት ያሠማልን ይሄ ፕሮግራም እጅግ ማለፊያ ነው በጣም ብዙ እውቀት እያስገነዘባችሁን ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ሜህለትራያ
    @ሜህለትራያ 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይዉት ያሰማል መምህራችን አረብ አገር ያለን ነዉ ይፋን😢😢😢

  • @bettybetty7678
    @bettybetty7678 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን ብዙ ስው እየተለወጠበት ነው ትምርታቹ❤❤❤

  • @SmilingCondorBird-zf8jx
    @SmilingCondorBird-zf8jx 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት መምህራችን ቃለ ይወት ይሰማልን እኛ አገር ያሉን እህቶች ጥያቄ የሚሆነውን እየመለሱ ነውና በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአረብ አገር ሴቶች ሰብስክራይ እናድርግ በእውነት ደስ የሚል ሜዳ ነው ብዙ ትምህርቶችን እንማራለን ካላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልን እህቶቼ እስከ ፋሲካ 100k እናስገባ

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምለልን በድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን በጉጉት የምጠብቀዉ ቀኔ🤲🤲🤲

  • @Selina6648
    @Selina6648 8 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እባኮን ወጣቱን ምከሩልን 😢እኔ በጣም ብዙ ግዜ የምናደድበት ነገር ውሰጤን የሚያደማው ነገር ቢኖር አንዳድ ወጣትም ሆነ እድሜያቸው ገፋ ያሉ ሴቶች ቤተክርስቲያን ሲሂዱ የከንፈር ቀለም ወይንም ሊቪሰቲክ እየተቀቡ ቤተክርስቲያን ውሰጥ ቤተ መቅደሰ ይገባሉ መሰቀልም ሆነ ወንጌሉንም ይሳለማሉ😢💔😭 እኔ በጣም ያናድደኛል ሳላሰበውም እንባይ ይፈሳል የተቀቡት ቀለም መሰቀሉላይም ሆነ ወንጌሉ ላይም ይወጣል ቅርፁ ይቀመጣል 😢እኔ አንድ አንዴውም ሰሜቴን መቆጣጠር ያቅተኛል 😢

  • @sarataye4822
    @sarataye4822 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር✝️

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ ብዙ እየተጠቀምን ነው በዚህ መርሐ ግብር

  • @fhhv1552
    @fhhv1552 8 หลายเดือนก่อน

    በ እውነት ልዩ ትምርት በር እናመሰግናለን ቃለሂወትን ናሰማልን

  • @abugida794
    @abugida794 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ እየሄድን ነው እግዚአብሔር ያበርታችሁ ፣ የእኔ ጥያቄ ቅዳሴ ላይ ይበል ሕዝብ ፣ይበልዳቆን፣ይበል ካህን የሚለውን ያስተምሩን መምህር

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ssmmiiii7092
    @ssmmiiii7092 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመህምሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በርቱልን እንወዳችኃለን።
    እኛ በስትየምንኖረው ስለማናገኝመጽሐፍ ገድ ስለ ሑነ ነው እንጅ ይህምንም ጠያቄየለውም ግን የሁለቱ ስንክሳር ውዳሴ አንቀጽ መዝሙር ዳዊት በቀን ሳናደርስ አንውልም ምክኒያቱም የእለትምግባችነው እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ህጉን እንድናከብር😢

  • @KelakedanDesat
    @KelakedanDesat หลายเดือนก่อน

    Mmmm

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 5 หลายเดือนก่อน

    በእናት ቀለህይወትን ያስማልን ❤

  • @SerkalemAklik
    @SerkalemAklik 8 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 8 หลายเดือนก่อน

    Kaalihiyotin yasamalin ameen ameen ameen

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን❤

  • @TgasTagas
    @TgasTagas 8 หลายเดือนก่อน

    ቃልህይወትን ያሰማልን

  • @Ametemaryam29
    @Ametemaryam29 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
    የህብረት ፀሎት ሲደረግ በመሀል እናቋርጣለን ለምሳሌ አባታችን ሆይ ሲባል በመሀል ትንፋሽ አጥሮን ብናቋርጥ ፀሎት እንዳቋረጥን ይቆጠርብናል?

  • @hlinatube5665
    @hlinatube5665 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን።

  • @adanecheshetu218
    @adanecheshetu218 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣችሁልን

  • @SaraAbebe-n2e
    @SaraAbebe-n2e 8 หลายเดือนก่อน

    Kalhiwt ysemalen abtachin

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ወለተማረያምማረያምልጅ1001
    @ወለተማረያምማረያምልጅ1001 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ይሰማል 🙏🙏🙏🙏

  • @Feven-sf6yf
    @Feven-sf6yf 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን ጥያቄ አለኝ ህፃን እያለሁ ካያቴ ጋር ቆርቤ ቤቴ ስገባ የቆረበ ሰው ብቆሎ አይበላም እያለችኝ ትከለክለኝ ነበር በቁርባን ግዜ የሚከለከሉ ምግቦች አሉዎይ?ሌላው ደግሞ አንዳንድ እናቶች ጠንቃይ ቤት መሄድ ሀፂያት እሚሆነው ለማስተብተብ ወይም በሰው ላይ ክፉት ለማድረግ ሲሆን ነው እጂ እራስን ለማዳን እግዚአብሔር እርዱኝ ብላል ችግር የለውም ይላሉ እናንተ መልሳችሁ ምንድነው?ሌላው ደሞ በቲሸርት ላይ የቅዱሳን መላእክት ስል አድኖ የሚሰሩና የሚለብሱ አሉ እና ልብሱ ሲታጠብናአጣጥፈ ሲያስቀምጡ ሳይ የሆነ አካሌ ቁርስ ያለ እየመሰለኝ እሳቀቃለሁ ተገቢነው ወይስ አደለም ?እንዲሁም ንቅሳት ሀፂት ነው? እባካችሁ መልሳችሁን ብጉጉት እጠብቃለሁ🤲

  • @Bereketbeki-ep6qs
    @Bereketbeki-ep6qs 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ወንዶች ዝንየት ካገኘን እና ሴቶች ደግሞ በወር አበባ ጊዜ መፅሐፍ መንካት ስለማይቻል በስልክ መፀለይ ይቻል ይሆን ? እንደሚመልሱልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ። በርቱልኝ❤❤❤

  • @መሲዩቱብmesiyoutube
    @መሲዩቱብmesiyoutube 8 หลายเดือนก่อน +4

    🎉ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ኢትዮጵያ ሆኖ ፀሎት በስልክ ማድረግ በጣም ነዉ ማሳዝን በወነት ከሀገር ዉጭ ያለነዉም ከባዶ ይሻላል እያልን ነዉ የምፀልየዉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን🎉

  • @Martu-r1q
    @Martu-r1q 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ.አረብሀገር.ነዉ.ያለሁት.ግንየምታዩት.ሁሉ.ጠይቃችሁ.ንገሩኝ.በልቸ.መጸለይ.እችላለሁ.አምሽተን.ስለምንተኝ.ከመተኝቴ.በፊት.ነዉ.የምጸልየዉ.ሥነሣ.ይረፍድብኝል.ለሊት.እንዳልነሳ.ደግሞ.አብራኝ.የምሠራዉ.ሙሥሊም.ናት.እና.አትረብሽኝ.ብላ.ትጮሀለች.ነዉ.ሣልታጠብ.ተነስቸ.ልጸልይ.ልታጠብ.ሥል.ነዉ.የምሠማኝ.እናምን.ይሻላል.አባቴ

  • @Adi-le2qr
    @Adi-le2qr 8 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር የምጠይቆት ነገር
    ሴት ልጅ ብትቀባባ ብታጌጥ
    ችግር አለው ወይ ወይም በጌታ
    ፊት በምንቆምበት ጊዜ ያስፈርድብናል ወይ
    እንደው ፋቃዳቹ ከወነ ብታብራርሉን።

  • @mehretabraha3918
    @mehretabraha3918 8 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemalne memhre

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
    @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያበዛልን መምህራችን አንደት አንደምወዳቹ ብጉጉት አንጠብቃቹዋልን ❤👌

  • @hayatbkewasa226
    @hayatbkewasa226 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኔ ጥያቄ አለኝ
    እኔ ሳውዲ ነው የምኖረው እናም በስልክ ነው ፀሎት የማደርገው መፅሀፍ የለኝም አሰሪዎቼም አይፈቅዱም
    2, በዋትስ አፕ ማህበር ከፍተን ሰባቱንም የፀሎት ሰአት በሪከርድ ቮይስ እያደረግን ነው የምናደርሰው ይህስ እንዴት ይታያል ?

    • @mitikuabera602
      @mitikuabera602 8 หลายเดือนก่อน

      chigir yelem ketiyibet

  • @tigisthagos2648
    @tigisthagos2648 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ከቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁት ብዙ ትምህርት አግንቸበታለሁ ጠቅሞኛልም እናም ጥያቄ አለኝ አንዲት ሙስሊም ጋደኛ አለችኝ ባለፈው ስታስተምሩ በእምነት ከማይመስላችሁ ጋ ማእድ እዳትበሉ ብላችሁል እንዴት ልራቃት እስለጨነቀኝ ነው መምህር የምታውቁም መልሱልኝ😢😢😢😢😢😢

    • @ህይወት-ዘ8ጀ
      @ህይወት-ዘ8ጀ 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳቺ ጓደኛየ ገር አብረን አንድ ቤት ነው የምንሰራው የምንበላውም አብረን ነው

  • @Hlina19
    @Hlina19 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
    መምህር እኔ የምኖረው በስደት በአረብ ሀገር ነው እና በተቻለኝ መጠን ለመፆም እሞክራለሁ ግን በምፁምበት ጊዜ ለአሰሪዎቸም ምግብም የምሰራው እኔ ነኝ የእነሱ ምግቦች ሁሉ ደግሞ የፆም (የፍስክ )ምግብ ናቸው እና እኔ የምመገብበትን እቃ ለይቸ ለማጠብና ለማስቀመጥ እሞክራለሁ ግን የተነካካ እየመሰለኝ በጣም እሳቀቃለሁ እናም የፆምኩ ሁሉ አይመስለኝም እስኪ አንድ ነገር ይበሉኝ😢

  • @Keno-op7kv
    @Keno-op7kv 6 หลายเดือนก่อน

    ❤ቃለህይወትያሠማልን❤መምህር❤እመብርሀንትስጥልን❤ኸረትምህርታቸወ❤እንዳይቋረጥብን❤በእግዘአብሄር❤ስምእንጠይቃለን❤ምክንያቱም❤በዙየማያዉቅ❤ሰዉእየተማረነዉ🙏🙏🙏🙏👙💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤👂👂👂

  • @HananHhanan-r7q
    @HananHhanan-r7q 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዉድ የቀንዲል ሚድያ አቅራብዮች እንደምን ቆያቹ እኔ የመራግብራቹ ተከታታይ ነኝ ግን ኮሜንት መፃፍ አይቀናኝም እና በጣም የምወደዉ ዝግጅት ነው በርቱልን👌🙏🙏🙏🥰 በጣም እናመሰግናለን የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር 👌ሰላም ለአገራችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @comcell3831
    @comcell3831 8 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ለመምህር መትኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን በስልክ ያሉ ጸሎቶች የቃላት ግድፈት አለበት በስደት ላለን ያው አማራጭ ካጣን እንጅ ኢትዮጵያ ያለ ሰው
    ባይጠቀሙ እኔ ቃጥላ ጽዮን ማርያ የሰርክ ጸሎት ላይ ካህኑ ውዳሴ ማርያም በስልካቸው ሲያስደርሱ አይቼ አዘንኩ😢😢😢

  • @selamalemayehu8282
    @selamalemayehu8282 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እንምን ናቹሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ። ፕሮግራማችሁን እከታተላለሁ እና ሁልጊዜ በአይምሮዬ የሚመላለስ ጥያቄ አለ እሱም ምንድን ነው (1) እኔ የምኖረው በአረቡ ምድር ነው አፅዋማት በሆኑ ቀናት እውነት ለመናገር አልፆምም ግን የአቅሜን ያህል እሰግዳለሁ ውዳሴ ማርያም እደግማለሁ ያን በማደርግበት ሰአት ስልክ ይደወላል ወይ እጠራለሁ ወይ ደግሞ የቤቱ ደውል ይጮሃል ያን ጊዜ ፀሎቱንም ይሁን ስግደቱን አቋርጬ እሄዳለሁ የሄድኩበትን አከናውኜ ስመለስ ያቋረጥኩትን ስግደትም ይሁን ፀሎት ልክ እንደ አዲስ መጀመር ነው ያለብኝ ወይስ ካቆምኩበት መቀጠል?? በታናሽነቴ ከይቅርታ ጋር መልሱልኝ 🙏

    • @Kiya-natnael-4577
      @Kiya-natnael-4577 8 หลายเดือนก่อน +2

      እህቴ እኔም እንዳንቺ ነኝ ግን የፀሎት ሰዓትሽ ቀይሪው ማለቴ ሁሉም ሲወጡ ወይም ልትተኚ ስትይ አድርጊ ግዴታ ከሆነብሽ ግን ካቁአረትሺበት ቀጥይ ወይም ረጅም ፀሎት (ውዳሴ ማርያም ) ካደረሽ ስግደቱን ደግሞ አቆይተሽ አባታችን ሆይ ብቻ ፀልየሽ ስገጂ ማታ ላይ እግዚአብሔር ይቆጥርልናል ለሀገራችን እስኪያበቃን ❤️❤️❤️

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚ አብሔ ይመስገን አሜን ❤❤ቃለሂ❤❤ወትን

  • @Mulugeta.
    @Mulugeta. 8 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    በእውነቱ የሰውን ድክመት አግኝታችኋል እናመሰግናለን።
    በቤቱ ያፅናችሁ እግዚአብሔር ።
    ለኛ ደሞ ሰሚ ብቻ ሳንሆን ለተግባር ያብቃን እግዚአብሔር።

  • @zedandalme1692
    @zedandalme1692 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን መፅሀፍ ቅዱስ የፆለት መፅሀፍ እማናገኘውስ እንዴት እናድርግ

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አገልግሎት እድሚያቸውን ያርዝምልን"!!!

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ቀዲል ሚዲያ እናመሰግናለን !
    ጥያቄ አለኝ መምህር በኦርቶዶክስ ስርአት ጋብቻ የእድሜ ልዬነት እዴት ይታያል ? አመሰግናለሁ

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye 5 หลายเดือนก่อน

    አምን። አሚን አሚን። ይቅርታ ግን በአረብ ሀገር ይህን ው ቃለ እግዛአብሄርን በምን። እንገናኛለን። በሞባይል ማበብወይም ሞዳሙጥቲቶ በሞባይል በቲቶክ በዋሳብ። በኢሞ። የናዳምጠውምን ልዩነት። አለውወይ❓❓

  • @fanoshabebe2038
    @fanoshabebe2038 8 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya2329 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የንስሀ አባት ካፈፉ ሌላ ንስሀ አባት ስንይዝ እንደ አዲስ ነው ንስሀ የምንገባው?

  • @konjiterkalo
    @konjiterkalo 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር ጥያቄ አለኝ ጥያቄ ምድነው እኔ ያለውሁት አረብ አገርነው እፆማለዉ በፆም ሰአት ስጋ ነክነገር አልጠቀምም ፆኦምን ስንጨርስ የምንጠቀው ስጋ ሙኡስሊሞች ያአረዱትነው የምንበላአው መምህር እዴት ያአዩታአል

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
    @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ከቻላቹ መልሱልኝ አብዛኛዉን ጊዜ በስልኬ እያዳመጥኩኝ አደ ርሳለሁ እሄንን የማደርገው የጸሎት መጽሀፍቴን በእጄ ይዤ ነው እሄንን የማደርገው ብዙ ጊዜ ልጆቸ ሲተኙ ስለሆነ ለማብራ አይመቸኝም በስደት ስለሆንኩኝ ነው ምን ትሉኛላቹሁ መምህር

  • @SelamGoshiye
    @SelamGoshiye 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ጥያቄ ነበረኝ ካላደከምኳችሁ መልሱልኝ
    ተወልጀ በአደኩበት አካባቢ ከስደት መልስ
    ቄደር ስንጠመቅ ብር ከፈሉ ይሉናል ማንችንም ስንጠመቅ ብር ያስከፍላሉ ይህ ነገር በቤተ ክርስቲያን አስተምሮት እንደት ይታላል ልክ ነውን ??
    ፪ተኛ በቁርባን ከተጋቡ ቡሐላ ከቤተክርስቲያን መለስ ካህናት ሳይቀሩ ይጨፍራሉ ይህስ ልክነውን ብዙወቻችን አደለም እኛ ካህናት እየጨፈሩ አይደል እያለን እነሱን በመከተል እጨፍራለን 😢

  • @IoNm-t1c
    @IoNm-t1c 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ብዙ ነገር እየተለወጥኩበት ነዉ በቀንዲል ሚዲያ ላይ እግዚአብሔር ይስጥልን
    እኔ ይህ ነገር ሁል ጊጌ ጥያቄዬ ነበር መምህር ግን እኛ በስደት ያለን ፀሎት ከመተዉ ይሻላል በሚል እየፀለይን ነዉ መፅሐፍቶች አሉ ግን አንድ ጌዜ የጎደኛ አይቺ ብዙ ነገር የጎደለ አለዉ እራሱ ዉዳሴ ማርያም እንኳን በዙ ስህተት አለዉ ያን ሳይ መፅሐፉን ትቺ በስልክ ማድረስ ጀመርኩ እና ምን ለድርግ

  • @mahariti2721
    @mahariti2721 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
    ጥያቄ አለኝ እኔ ባደኩበት ማሕበረሰበ በዓላት በጣም ይከበራል ለምሳሌ ያክል አይታረስም እነጨት አይለቀምም መስፋት ሽሩባ መሰራት ወዘተ አፈቀዱም እና ይህ ልማድነው ወይስ መፅሓፍቅዱሳዊ ነው???

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 8 หลายเดือนก่อน

    ለብዙ ሰዉ እንዲደርስ ላይክ ማድረግ አትርሱ ቤተሰብ

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምለልን በድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን በጉጉት የምጠብቀዉ ቀናችን🤲🤲🤲

  • @ህይወት-ዘ8ጀ
    @ህይወት-ዘ8ጀ 8 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኔ በስልኬ ነው የምፀልየው እናም በደብተር ከስልኬ ገልብጭ ፅፌዋለሁ እና በሱ እየፀለይኩ ነው እንዴት ይታያል በሀገርብ ሀገር ነው ያለሁት

  • @mihret2121
    @mihret2121 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አውዲዮውን አውርደን ብንሰማስ ለምሳሌ አርጋኖን ፤መዝሙረዳዊት ፤ የመስቀል አጥር ፀሎት ፣ የመሳሰሉትን ?

  • @semusemu4231
    @semusemu4231 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር ያለሁት አረብ ሃገር ነው ውዳሴ ማርያምን አነባለሁ አምጥቼ ከአገር ቤት ግን ውዳሴ አምላክ እና አርጋኖን በስልኬ ነው የማነበው ምን ላርግ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tarchatube482
    @tarchatube482 6 หลายเดือนก่อน

    አይቻልም/ይቻላል ብሎ መወሰን አይቻልመ፡፡ ወሳኔው ሁኔታዎችንና መነሻ በማድረግ ሊሆን ይገባል፡፡

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን
    ከቻሉ መልሱልኝ አባታችን እኔ በስልክ ነበር ጸሎት የማደርሰው ግን የጸሎት መጸሐፍ ገዛሁና ለመጸለይ ስሞክር ከጸሎት መጸሐፉ ይልቅ ቃላቶቹ የስልኬ የተሻለ ሆኖ አገኝሁት የጸሎት መፅሐፉ ውስ በጣም የተሰሳተ ቃላት ጭራሽም የሌለ አለ በማንኛው መጸለ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ

    • @mitikuabera602
      @mitikuabera602 8 หลายเดือนก่อน +1

      tikikilegnawin ke mahibere kidusan suk megizat yichalal

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@mitikuabera602መምህር የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ነገ ቸር ያድርሰን ልማድና ስርአተ ቅዳሴ እንጠብቃለን የነገ ሰው ይበለን

  • @እምነትተስፋፍቅር
    @እምነትተስፋፍቅር 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የልምድ ክርስትና ድራሹን አጣ በእነዚህ በእግዚአብሔር ሰዎች

  • @DestaNguse-u1c
    @DestaNguse-u1c 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @DtvfGddd-mr3gp
    @DtvfGddd-mr3gp 6 หลายเดือนก่อน

    እሺ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ግን እኔ ስደት ላይ ላልነዉስ መፀሀፍቱን ለማግኘት ምቹ ያልሆነልን😢

  • @Tigistdiriba-q6u
    @Tigistdiriba-q6u 8 หลายเดือนก่อน

    ቀለህዎትን ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሪ ፒሮግራም ነው
    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ አንድት ሴት በማታቀው ሰው ስትደፍር ግዴታ ቄደር መጠመቅ አለባት ይላሉ እና እሄ ምወራው ትክክል ነው ዎይ እንዴት ይመልሳሉ፡በተክልልስ መጋባት ትችላለች ሆይ?

  • @ehtabebe4125
    @ehtabebe4125 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው። የኔ ጥያቅ እኔ የምኖረው አረብ አገር ነው እና ፀሎት ሳደርግ አሰረወቼ በመአል ይጠሩኛል ግድ ሲሆንብኝ አቋርጨ እሄዳለሁ ተመልሸ አቡነዘበሰማያትን ብየ ካቋረጥኩበት እጀምራለሁ ፀሎቴ ተሰሚነት ያገኝ ይሆን? መምህር

  • @sinkibegomsinkibegom8788
    @sinkibegomsinkibegom8788 7 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ ግን በስደት ላይ ያለንሰወች ስለማይችል በሰልክነዉ የምንጠቀመው እና እባቴ ተኝተው ለሜ ፅልዩ ሰዉሰምን ይመክራሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @meskeldeboch4965
    @meskeldeboch4965 6 หลายเดือนก่อน

    በስደት ያሉ ወገኖቻችንን መጸሐፍትን ለማግኘት ለሚቸገሩስ?

  • @gualwejerat2127
    @gualwejerat2127 7 หลายเดือนก่อน

    በጾሎት ግዜ Wifi መዝጋት እና normal ስልክ Flight mode ማረግ ኣለብን

  • @SamsonTasfaye-i9m
    @SamsonTasfaye-i9m 2 หลายเดือนก่อน

    ቅል ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ ጥያቄ አለኝ መጽሃፍ ቅዱስ ላይ ዘሌዋ ምዕራፍ 19 ቅጥር 27 ላይ የራስ ጠጉራችሁንም ዙሪያውን አትከርክሙት ጢማቹንም ዙሪያውን አትቁረቱት ይላል ይቺ ትዛዝ አሁን ድረስ ይሰራል ወይ እኔስ ምን አይነት ቁርጥ ልቆርጥ? አደራቹን አትለፉኝ አመሰግናለው

  • @KumaBetel
    @KumaBetel 8 หลายเดือนก่อน

    kal hiyot yasemalen memeher btm begugit yemetebekew program nw beretu ❤❤❤❤

  • @M12-l8e
    @M12-l8e 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ለጥያቄና መልስ እንደ ማስታወሻ ልንጠቀምበት እንችላለን መፀለይ ግን አይደለም ነው የምለውና እባካቹህ ስንፍናን አታስተምሩን

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 8 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @genat6896
    @genat6896 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምራችን፣እኔ የምኖረው አረብ ሀገር ነው ነገር ግን የምነሳው 10:30 ላይ ለስራ እና ፀሎት የማደርሰው ልጆቹን ወደ ትምህርት ከላኩኝ ኋላ ነው እና ችግር አለው?ይህንም የማረገው ባሱ 11 ሰዓት ላይ ይመጣል ላዛ እነሱን ከሸኘው በኋላ የለቱን ውዳሴ አደርሳለው እና መምህራችን ምን ይመክሩኛል???

  • @man.zenatinat6675
    @man.zenatinat6675 3 หลายเดือนก่อน

    ግለወሲብ የፈፀመ ሰው በ ተክሊል ማግባት ይችላል?

  • @yodiyanshaseged5723
    @yodiyanshaseged5723 8 หลายเดือนก่อน

    Memihir hoy ye amiliko sigidet mechem ayikuaretim gin min eyetebale enidemiseged kutiru sinit endehone ebakwo yasiredugni