እስክንድር ምስጢራዊ ድርድር ጀመረ? | "ሕዝባዊ አመጽ ይቀሰቀሳል" | የሾለከው ደብዳቤአጣብቂኝ ውስጥ የገቡት ጌታቸው ረዳ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    TH-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

ความคิดเห็น • 89

  • @abateararsa5603
    @abateararsa5603 หลายเดือนก่อน +4

    አማን እስካሁን የምሰጣቸው አስተያየቶች በእኔ እይታ እውነታን የተላበሱ በጣም ጥሩ ትንታኔወችን እየሰጠህ ነው እናመሰግናለን በርታ

  • @user-mexx
    @user-mexx หลายเดือนก่อน +9

    እስክንድር ሊፈጥረው የሚችለውን ተፅኖ መንግስት የፈራ ይመስለኛል። እሱን ፍለጋ በየገዳማቱ ብዙ ውድመት ፈፅሟል። አሁን ደግሞ በፕሮፐጋንዳ ከፋኖ እንዲነጠል ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው። ለምን?

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 หลายเดือนก่อน +5

    ብልግናን ማመን ቀብሮ ነው::

  • @Fantahun09
    @Fantahun09 หลายเดือนก่อน +5

    የትኛውም ፋኖ የተደራደረ የለም
    የውሸት አባቱ ፋኖን ለመከፋፈል ይረዳኛል ያለው ነው
    እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ኑሮአችንን ሲመሳቅል አሳየን

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 หลายเดือนก่อน

    በፍቅር እንጅ በጦርነት አማራን ማሸነፍ አይቻልም ለዛውም ተወልዶ ባደገበት
    ብልፅግና አይታመንም እንጅ ድርድር እማ መልካም ነው

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 หลายเดือนก่อน +4

    ውሸታሙንና ከፋፋዩን ወረበላው አብይ አህመድ አሊ የተናገረውን ውሽታሙ በማለት በማስቀመድ እንጂ እንደ እውነት አድርጐ መዘገብ በጣም አደገኛ ነው በተለይ በፋኖ ጉዳይ ተሥፋችንን ለማጨለም የሚተጋ ሠይጣን መሆኑን አንዘና ጋ !!

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው ደሬ። የመንግስት ትልቁ ችግር ኢትዮጵያ ውጪ አገርም ሆነ አገር ውስጥ ብዙ የተማሩና ልምድ ያካበቱ ምሁራን እያላት እነሱን ሰብስቦ አስተያየት መጠየቅ፣ ማወያየት፣ ጥቅምና ጉዳቱን ማመዛዘን ሲገባ ምንም ልምድ የሌላቸውን የራሱን ካድሬዎች ብቻ ተማምኖ ትልልቅ አገራዊ ጉዳዮች ላይ በድፍረት መወሰኑ አሳሳቢ ነው። እግዚአብሔር ይሁነን።

  • @gudenatola
    @gudenatola หลายเดือนก่อน +6

    አማን ነፃ ሆነህ ስለምታስብ የምትሰጣቸው እስተያየቶች አስደናቂ ነው። ነገር ግን ሁለቱ የሚደግፋትና የሚቃወሙት ታጣቂ ስላለ ሃሳብ የማደራጀት እጥረት አለባቸው። አማርኛ ግን አፍ የፈቱበት ቋንቋ ነበር።

  • @bilenasfawasfawbilen9965
    @bilenasfawasfawbilen9965 หลายเดือนก่อน

    እስኬው ሁሌም ይመራችሆል የተማረ ነው ማንን አይመጥንም

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚለው ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ዕርዳታ የማይለያት የቅዱሳን ሀገር ስለሆነች ምንም በሉ ምንም ታልፋላችሁ እንጂ አታልፍም የሚያናድደው ነገር ግን በዚህ ዕድሜ ተስፋ ቢስ ፀለምተኛ መሆናችሁ

  • @ZEBRAWIET
    @ZEBRAWIET หลายเดือนก่อน

    አማን የሚተነትንበት መንገድ በጣም ግልፅ ነው በርታ

  • @WaleTsegaye
    @WaleTsegaye หลายเดือนก่อน

    Tiru ነው በርቱ

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya หลายเดือนก่อน

    የፋኖ አመራሮች ከውዝግብና ከጥርጣሬ ወጥተው ዘመነን የፋኖ ስራ አስፈጻሚ ሀላፊ እስክንድር ን ጋዜጠኛም ስለሆነ የውጭ ግንኙነትና ፖለቲካ ጉዳዮች ሀላፊ ሌሎችም እንደ ችሎታቸውና ልምዳቸው ተመድበው ቢሰሩ ጥሩ ይመስለኛል።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 หลายเดือนก่อน +3

    ‼️ who is the negotiator❓️
    Coree - NEGIEGNA❓️
    😁😁🤣😁

  • @user-ym5fy4ob8s
    @user-ym5fy4ob8s หลายเดือนก่อน +2

    ስለድርድርየተወራውውሸትነውበሚስጥርየሚደራደርፋኖየለም

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni หลายเดือนก่อน

    ምኑ ነዉ ጥሩ ህዝብ በረሀብ እየረገፈ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 หลายเดือนก่อน +2

    ❗️It's a long out of dated " Divide and rule " tactics ‼️
    Ye - Cheneqe let❗️‼️

  • @gizawgedlu1927
    @gizawgedlu1927 หลายเดือนก่อน

    ይህ ግጭት ቶሎ ካልተቋጨ፣በበጋው ወራት አያሌ ፣drones መንግሥት ይጠቀማል። መንግሥት drones እንደሚያመርት ታውቋል።

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 หลายเดือนก่อน +9

    ውሸት ነው ምንም አይነት ድርድር አልተጀመረም አብይ ለመከፋፈል የተደረገ ሴራ ነው

  • @zeleketeklue2483
    @zeleketeklue2483 หลายเดือนก่อน +1

    አማንና ደሬ ሲተነትኑ የመርሻ አፍ በፕላስተር ቢለጠፍ ባይ ነኝ

  • @yoha9614
    @yoha9614 หลายเดือนก่อน

    I took my time to watch this...
    Mersha should sit next to me and learn like me

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg หลายเดือนก่อน

    ሶሰተኛው የፓለቲካ ትርፍለማግኘት ነው

  • @SewmehonTamiru-q5f
    @SewmehonTamiru-q5f หลายเดือนก่อน +3

    አብይ ፋኖን አንድ ለማድረግ እየጣረ ነው? አሳቀኝ ገንፎ ከራቴ ተርፎ አሉ።

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር እስክንድር በቅርቡ
    እጅ ይሰጣል ያለ ቦታው
    ነው የሚዘባርቀው ወይ
    በጥይት ይመታል ትግሉ
    ድሉ የአማራ ፍኖ ነው 😂😂😂😂

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 หลายเดือนก่อน +1

    ⚠️ The new tactics by the Prime minister to divide the Amhara people's movement would never and ever succeeded‼️

  • @DemerashGimija
    @DemerashGimija หลายเดือนก่อน

    ዲQ ©©@+
    ዲያስፎራውማ ፕሮፈዛል ቀርጸው የNGO ሥራ አሰመስለው Fund ለማግኘት እየተሯሯጠ ደፋ ቀና ብለው ያገኙትነ ዶላር ከላዩ እፍታውን እየቦጨቁ ሸርፍራፍውን እየላኩ ወንድምና ወንድሙን እያፋጁ በአገሪቱ በአማራ ክልል ቀውስ ፈጠሩኮ

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 หลายเดือนก่อน +3

    ምናልባትም ፋኖን ከማይወክለው ከእስክንድር ጋር ቢደራደር ተቀባይነት የለውም

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni หลายเดือนก่อน

    አንቱ እያላችዉ ስትናገሩ ናቅናችዉ ለህዝብ እናት የሆነ ነዉ አንቱ ሌባል የሜገበዉ

  • @The20angel10
    @The20angel10 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እና ኢትዮጵያዊነት፦
    ==============
    "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች" የሚለውን ሕዝብ አረስቶ እጁን ወደ ብልጽግና እየዘረጋ ነው። እግዚአብሔር ግን እየተናገረን ነው፤ ሕዝቤ ሆይ አላዳመጥኸውም። ኢትዮጵያ ዛሬ እየደረሰባት ያለው መከራ፣ ግፍና ሰቆቃ ድሮ አባቶቻችን በሰው አገር ሆነ ተብሎ ሲሰሙ ወደ ፈጣሪ ያለቀሱበት ጉድ ነበር። የዛሬው ኢትዮጵያዊ ግን እጁን ወደ ብልጽግና ዘርግቶ ብር ወደ ገደል ሲንደረደርና ዶላር ወደ ሰማይ ሲያርግ እያየ ይደነቃል። ሚስጥሩ ወይም ተንኰሉ ሕዝቤ አልገባውም።
    የቤት ሰራተኛ እቃ በሰበረች ጊዜ ሁሉ አሰሪዋ ደሞዟን ይይዝባታል፤ ለዘመዶቿ እርዳታ የምትሰጠው ብር ስታጣ በአራጣ ያበድራታል፤ እያለ እያለ ገንዘቡን መመለስ ሲያቅታት ጉልበቷን ብቻ ሳይሆን እርሷን ከንብረቱ ሁሉ አንዷ ያደርግና ይገዛታል፤ ባርያው ሆና እያገለገለችው እድሜዋን ታልፋለች።
    በተመሳሳይ በደሀ እና ሀብታም አገሮች መካከል እንመለከተው።
    አፍሪካ ማዕድኗ ያልተነካ ድንግል መሬት እንደሆነች ለሁሉም ግልጽ ነው። ይህንን ማዕድን በአፍሪካ ሰማይ ላይ እንደ ጭልፊት እየተንሳፈፉ ሲቃኙት የጎመጁ ምእራባዊ ሀብታም አገሮች አፍሪካን ለመውርና የእጅ አዙር ቅኝ ግዢ ለማድረግ የሚጠቀሙበት አዲሱ ዘዴ የፈጠሩት ድሃ አገራትን በብድር አንቆ ይዞ የአገሪቱን ማእድን መዝረፍ እና ሕቧን አፈናቅሎ በጥገኝነት ስም መበዝበዝ ነው።
    "DV lottery" አረንጓዴው ባርነት የዚሁ ዋነኛ ምሳሌ ነው። ታድያ የአፍሪካ መሪዎች የሚያደርጉትን የማያውቁ ይመስል የምእራባዊዩን እቅድ ሲያሳኩለት ይታያል። ስለእውነት ግን በ95% ሕዝብ ግብርና ምርት የምትኖር አገር ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ብድር ምኗ ነው። ሀረግ እሬሳ አሽቶ ቁስሉን ቀብቶ ለሚያድን ሕዝብ ለመድሃኒት መግዣ ነወ? ወይስ በፈረስ፣ በበቁሎና በአህያ ጀርባ እየተጓጓዘ ለሚኖረው ኑሮው መኪና ወይም አውሮፕላን መግዣ ነው?ከአቅሙ በላይ የሆነ የውጭ ብድር ምኑ ነው። መሪው ሰላሙን ቢሰጠውኰ ሕዝቡ ተባብሮ ያመረተውን ተባብሮ በለቶና ነግዶ ኑሮውን በትቂት አመታት እንደ ህንድ እና ቻይና መቀየር በቻለ ነበር። ኢትዮጵያ የምታመርተውን በሰላም ሆና ሸጣ የምትፈልገውን ትግዛ፤ አራሷን መሸጥ የለባትም። ከጦርነት ነፃ ትሁን። ሁሉንም በፈጣሪ ልመናና ፀሎት ብናደርገው የአባቶቻችንን መንፈሳዊ ፀጋ በተጎናፀፍነ ነበር። ኢትዮጵያዊ ሁሉ እስኪ ልቦናችንን ወደ ፈጣሪ መንበር እናዙርና እንማፀነው።
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ፤ ከሜን።

  • @user-mu7ek3so3b
    @user-mu7ek3so3b หลายเดือนก่อน

    those peoples who are bold enough to take high risk, let them go for the protest being promoted by andafta, anchor, ethio news, etc and the federal police as well as the defense force teams are also ready to offer them the reward the protestors deserve to receive

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛው የብድሩ ቅድመ ሁኔታ ነው።

  • @user-zl4op5dc6j
    @user-zl4op5dc6j หลายเดือนก่อน +2

    አማነዬ. ቀናነትክ እነዳለ ሆኖ፣አነዳነዴ. እነደ እነ ሲሣይ. አጌና. የምተሰነጣጥቀው እና የምትዘባርቀው. ነገረ. ከየት ነው. ያመጣከው. 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ym5fy4ob8s
    @user-ym5fy4ob8s หลายเดือนก่อน +3

    እስክድርነጋቢደራደርባይደራደርበፋኖትግልላይየሚመጣጉዳትየለምሸዋያለውጦርየሚመራውበጀግናውፋኖመከታውነውየእስክድርአጃቢዎችየሚታዘዙትበመከታውነውስለዝህአብይአህመድውሸታምቱሪናፋነውአብይአህመድእውነትአውርቶአያቅም

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ሁሉ ህዝብ ጨፍጭፎ ክሱጋር ርቅ ለፍርድ ሳይቀርብ

  • @yoha9614
    @yoha9614 หลายเดือนก่อน

    Thank you Amaniye...on the 12th minutes you silenced this dummy Mersha

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 หลายเดือนก่อน

    በሚስጥር ነው እኮ ያለው ምስጢሮን
    ጠብቁ እንጅ

  • @Mamite926
    @Mamite926 หลายเดือนก่อน +1

    How on earth Abbiy talk take as a truth. Fano never talks with Abby but Abby just to divert the foreign currency issue because see Nigerian did the same thing Abby did recently with IMF. Still he has bombed Amhara regions.

  • @hanabegashaw3331
    @hanabegashaw3331 หลายเดือนก่อน

    በእርግጥም አመፅ ይኖራል በሚል ከመሥመር ሥምሪተ ተነስተው ወደ ግቢ እንገብ ከአንዳንድ
    ከተጠረጠሩ ቦታዎች በርከት ያሉ አውቶብሶች ተነሥተዎል

  • @DereseAshenafi
    @DereseAshenafi หลายเดือนก่อน

    አረ አማኒ ተመቸኸኝ 😂😂😂

  • @shambelbasha2938
    @shambelbasha2938 หลายเดือนก่อน

    መርሻ የተባለው አወያይ ፣ህዝብ በመንግሥት ላይ የተቃውሞ ኃይሉንና ናውጥን እንዲያደርጉና እምቢተኝነትን ማሳየት ይገባል የሚል ቅስቀሳ የሚመስል ሴራ እንዲያቆም አስፈላጊ እርምጃ መንግሥት መውሰድ ይገባል ።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน +1

      ደንቆሮ ሆድአደር አህያ

    • @ethiopianculturalfoodanddr761
      @ethiopianculturalfoodanddr761 หลายเดือนก่อน +1

      Chinkilat hodu aye shambelbasha kesekeskewu alkesekeskewu hizbu sirebewu atatimo yibelehal aye beltignawochi ewuketachihu eko yasakikal lol😂😂😂😂😂😂

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 หลายเดือนก่อน +2

    አብይ በፋኖ መካከል መርዝ መርጨቱ ነው እንጂ ምንም ዓይነት ድርድር የለም ።

  • @aduyamudisa4069
    @aduyamudisa4069 หลายเดือนก่อน +1

    Zeme bel belhut kidada

  • @danieltekle5206
    @danieltekle5206 หลายเดือนก่อน

    Ermias ጋብዙትና ሀሳቡን ብንሰማስ

  • @hailugetahun867
    @hailugetahun867 หลายเดือนก่อน +1

    False new mnm dereder yelem

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ብሎ የአማራ መሪ የማይረባ ፋንዲያ ግሳንግስ ቀሰስተኛ ጎታታ አስተካክሎ በቅጡ መናገር እንኳን የማይችል ድኩማን

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 หลายเดือนก่อน

    አንዳፍታዉች አብይ ክአማራ ፋኖ ጋር ምንም አይነት ግንኙት የለውም እዚህ ጋ አንድ አፍታወች ታውቁት አላችሀ የአማራው ክልል ሀላፊ።ለህክምና ።ዶክቶርች ወደ ውጭ ሂደው እንዲታከሙ ሲባል የብልፅግናው መሪወች ተክልክለው ።እስክንድርን አስሮ የኢትዮጵያ ን ህዝብ ሲያስጫህ ቆይቶ በነፃ ተለቆ ክስ እስክንድር ያለ ምንም ጥያቄ አሜሪካ ከርሞ ተመልሶ ኢትዩጽያ ገብቶ ሳይውል። ስል ድር ጎጅም ገባ ክስ ደብረ እልያስ ምንእንደተፈጠ ታውት አላችሁ አሁንም አብይ የላክው ልክ እስክንድር ግር ነው እየተራደረ ያለው

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 หลายเดือนก่อน

    Is that not simple to cancel Ethiopian currency for 5 years and use dollar directly and re start Ethiopian currency after 5 years ?

  • @kokebworku48
    @kokebworku48 หลายเดือนก่อน

    የመሐል ጋዜጠኛው በመጀመሪያ የጨለምተኛና ያለዕወቀት የኢኮኖሚ ዕሳቤ በሎጂክ የተመሰረተ ጽንሰ ሐሳብ ታግዘህ ኮምፕሌን ብታቀርብ ጥሩ ይሆን ነበር ስለዚህ እንደሚዲያ ባለሙያ ገለልተኛ ሆነህ ማቅረብ ነበረብህ"ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል"ይላል የሀገሬ ሰው።መ/ር ጥበቡ ነኝ

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 หลายเดือนก่อน +3

    እስክድር ነጋ እግር ያለው እባብ ነው

    • @leinaddhm1221
      @leinaddhm1221 หลายเดือนก่อน

      አቤ ቦቲሽን ቅቤ ቀብተሽ ከጣቢያ ጣቢያ እየዞርሽ እስክንድር እባባ ነው በይ 😄 እውነት እባብ ነው ብትባይ ኢንጃ ኢኔ ለሲለላ ነው ትያለሽ

    • @abebeabebe460
      @abebeabebe460 หลายเดือนก่อน

      @@leinaddhm1221 ለሲለላ እውነቴን ነው ምልህ እስክድር እግር ያለው እባብ ነው ያልመሰረተው ድርጅት የለም ግን አይጨርሰውም ጎጃም በጥገኝነት ሄደ ተቀበሉት ገዳማትን ህዝብን አስጨፍጭፎ ሌላ ድረጅት መሰረተ ተባረረ ሽዋ ገባ እደለመደው ድርጅት መሰረተ አልተሳካለትም ቀጠለ ሸዋን ለሁለት ከፈለ አልተሳካለትም አሁን ደግሞ ሌላ ድርጅት መስርቷል አብረን እናያለን ባጭሩ ነው እንጅ በባልደራስ ምርጫ ያስመረጠውን የጨበራ ምርጫ ስታየሁ ቸኮልን አልጠየቀውም እስክድር እባብ ሲበዛበት ነው እስስት ነው

  • @TemsgenWoldgezi
    @TemsgenWoldgezi หลายเดือนก่อน

    ተው የአብይ ውሰለቶ

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 หลายเดือนก่อน

    ABIYI AHMAD is liyer. 1 ) if he really contacted FANNO , why he don't finish with he started with to reduce FANNO'S power ? 2 ) he said OLA is not under one umbrella too . Do OLA different function after the last two meetings between OLA and P P ?

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg หลายเดือนก่อน

    ቀዳዳውን ለማስፋት ነው

  • @michaelyohannes7347
    @michaelyohannes7347 หลายเดือนก่อน

    መሀለኛዉ አንተ ስለ ሸኔ እና ፋኖ አዉራ፡፡ ኢኮኖሚ በጥላቻ እና እዉር ድንብርነት አይገባም፡፡ አንብብ፡፡ አቶ እያልክ አዉራ፡፡

  • @aya8710
    @aya8710 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛ እስክንድር መደራደር መብት አለው በግለሰብ ደረጃ ምክንያቱም የራሱን ነፍስ ለማዳን ጫካ ተቀምጦ ለውጥ አላመጣም ስለዚህ ወደ አሜሪካ ለመሄድ የግድ መነጋገር አለበት ። ይህ ደግሞ ለዐማራው ህዝብ ትልቅ እፎይታ ነው ጋዜጠኛ እስክንድር ራሱን ችሎ ከዐማራ ትግል በመውጣቱ።

  • @farisabera8316
    @farisabera8316 หลายเดือนก่อน

    እረ ቀደ አማኒ እንደት እንዴት ብለሽ የፕሮፓጋንዳ ፈጠራሽ የሚደንቅ ነወ

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 หลายเดือนก่อน

    Tigermugnalachu aye belstegena eskederen eko.aragefen talenewe egname awekenale gudegade mesenale fano malet 70.milion amhara newe yehe malet. Amhara bedemu yemeseret yakomat eyetegedele temerto zare gin yai yelem atelefu egziyabihern yezen golachen bizu newe aleke.enante yawe sileamhara kalawerachehu yemiyayachehu yelem yelet gurese newe shekilu

  • @bilenasfawasfawbilen9965
    @bilenasfawasfawbilen9965 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክ ውሸታም መንግስት መች ተንተደራደረ አጀንዳ ክክክ

  • @user-zj2yh4hq9z
    @user-zj2yh4hq9z หลายเดือนก่อน

    ወሬኛ፣20፣ቢሊዮን፣ዶላር፣ትላለህ፣ወሽካታ፣1,5ቢሊዎን፣ነው፣የተባለው፣ሚዲያ፣የማይሰማ፣አለወይ

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው በአማራ በትግራይና በአፋር ጀኖሳይድ ያለማቁዋረጥ እየፈጸመና በተለይ አማራው ባቀናው ሃገር ለመኖር አይፈቀዳህም ካለ መንግሥት ጋር ድርድር የሚፈጸመው?

  • @zemenegetachew9824
    @zemenegetachew9824 หลายเดือนก่อน

    ቆሻሻ ስንት ተከፍሎህ ነው

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z หลายเดือนก่อน

    አሁን ፉኖ ማድረግ የአለበት እስክድር ነጋ ከሀዲውን አባሮ አራቱ እዞች አንድ ሁነው መሪአቸውን መምረጥ የእስክድር ፉኖነት ያከትምለታል

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 หลายเดือนก่อน +1

      ለባንዳነቱ ማስረጃ ስጠን

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 หลายเดือนก่อน

    Wushetam neh

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 หลายเดือนก่อน +2

    ውሸታሙንና ከፋፋዩን ወረበላው አብይ አህመድ አሊ የተናገረውን ውሽታሙ በማለት በማስቀመድ እንጂ እንደ እውነት አድርጐ መዘገብ በጣም አደገኛ ነው በተለይ በፋኖ ጉዳይ ተሥፋችንን ለማጨለም የሚተጋ ሠይጣን መሆኑን አንዘና ጋ !!