ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አንተን ለቤተክርስቲያን የሰጠ አምላክ ይከበር ጥበበኛ ሰውይጠቀማል አገልግሎትህን ይባርክ ንፁህ የእግዚአብሔር ቃል ስለምታፈስ ተጠቅሚ ነኝ ❤️🙏🏻
ሁሌም ሰምቻቹስለምጠቀም ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ስለእናንተ አመሰግነዋለሁ ፓስተር ጋሽ ፍቄን መስማት በጣም መታደል ነዉ ተባረኩልን
የምትመራው ጉባኤ እድለኛና የተባረኩ ናቸው ለኛም ተርፎልናል ተባረኩ እንጠቀምበት በሕይወት እንኑርበት ጌታ ሆይ እርዳን🙏🏼
Amen you are a blessing to your World 🌎
ፖስተር በእውነት ስለአንተ ጌታ አመሰግናለሁ የፀጋው ሁሉ ባለቤት ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ትምህርትህን እየደጋገምኩ ነው የምባረክበት ልስልስ እያለ ዘልቆ ህይወትን እየመረመረ የሚባርክ አስተምሮ ነው ያለህ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️
አመሰግናለሁ። ተባረኩልኝ!
Egzabiher yebarekot pastor Xguyebezalh tebarek betam New yemwedeh Egzabiher Misth,ljoche sedrah yebark Yetebek ❤❤❤❤
አሜን
Romans 11 አማ - ሮሜ36: ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አንተን ለቤተክርስቲያን የሰጠ አምላክ ይከበር ጥበበኛ ሰውይጠቀማል አገልግሎትህን ይባርክ ንፁህ የእግዚአብሔር ቃል ስለምታፈስ ተጠቅሚ ነኝ ❤️🙏🏻
ሁሌም ሰምቻቹስለምጠቀም ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ስለእናንተ አመሰግነዋለሁ ፓስተር ጋሽ ፍቄን መስማት በጣም መታደል ነዉ ተባረኩልን
የምትመራው ጉባኤ እድለኛና የተባረኩ ናቸው ለኛም ተርፎልናል ተባረኩ እንጠቀምበት በሕይወት እንኑርበት ጌታ ሆይ እርዳን🙏🏼
Amen you are a blessing to your World 🌎
ፖስተር በእውነት ስለአንተ ጌታ አመሰግናለሁ የፀጋው ሁሉ ባለቤት ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ትምህርትህን እየደጋገምኩ ነው የምባረክበት ልስልስ እያለ ዘልቆ ህይወትን እየመረመረ የሚባርክ አስተምሮ ነው ያለህ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️
አመሰግናለሁ። ተባረኩልኝ!
Egzabiher yebarekot pastor
Xguyebezalh tebarek betam
New yemwedeh Egzabiher
Misth,ljoche sedrah yebark
Yetebek ❤❤❤❤
አሜን
Romans 11 አማ - ሮሜ
36: ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤
ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።