“እነዚህን ቃሎች በልባችሁና በነፍሳችሁ አኑሩ PART 2”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ልኡል አምላክ ክብር ለስሙ ይሁን በየቀኑ የእግዚአብሔርን ቃል ስለምትመግበን አብዝቶ ይባርክህ የእውነት መጋቢ ነህ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ ደጋግሜ ነው የምሰማው ፀጋውን ያትረፍርፍልህ❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 หลายเดือนก่อน +2

    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ወገኖች ሰላም ፓስተር ጋሽ ፍቄ ጌታ ይባርክልን ይጠብቅልን ሁሌም ሰምቼ እጠቀማለሁ

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze 3 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር በፈቃዱ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀንቶ መቆም ዋጋ ቢያስፈልግም ልዩ የሆነ ዋጋ ግን በህያው አምላክ ዘንድ ነው የሚታገለግላቸው ሁሉ ይባረኩልህ ❤️❤️🙏🏻🙏🏻

  • @filmonweldemariam5242
    @filmonweldemariam5242 3 หลายเดือนก่อน

    Selam lenate yehun pastors Fkadu Egzabiher Abezeto Abezeto yebareka Betamnwe yemewedeh begezabiher feker tebarek lemelem. buzuhteney Egzabiher
    Yebareka yetebek ❤❤❤❤

  • @fasikaaddis9385
    @fasikaaddis9385 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ታድለህ እንዳንተ የታደለ ሰው በምድር ላይ ይኖር ይሆን? ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ስለአንተ! ስለ ተባረከው አይምሮህ!

  • @zenienderta8070
    @zenienderta8070 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ ፓስተርዬ ተባረክልን

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you more and more!!

  • @azebhabeteyes6204
    @azebhabeteyes6204 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you 🙏

  • @AlmazeDeneke
    @AlmazeDeneke 2 หลายเดือนก่อน

    በብዙ ተባረክ