ቀልቡ ጭንቅ ላለው ይህን ይስማ || ሰዐድ አል ዐቲቅ || በአማርኛ ትርጉም || አዘጋጅና አቅራቢ :- አባ ኢያድ ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 527

  • @MekiyaYisak
    @MekiyaYisak 11 หลายเดือนก่อน +58

    ጀዛ ከላሁ ከይር ማነዌ እንደኔ ኢላፍ እና አሚን የሚወድ

    • @Jemalseid-ty7ix
      @Jemalseid-ty7ix 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @Zahra-i4i
      @Zahra-i4i 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @LoseGhbou
      @LoseGhbou 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ❤❤❤

    • @lishangetacgew7778
      @lishangetacgew7778 หลายเดือนก่อน

      Me❤❤❤❤❤❤

    • @HahaHaha-j7b
      @HahaHaha-j7b หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 11 หลายเดือนก่อน +16

    አልሀምዱሊላህ 🤲
    አሚን ያ አላህ 😢
    በጣም ልብ የሚያረጋጋ ነው
    ጀዛክ አላህ ኽይርን

  • @ሰአዳወሎየዋ-ዸ8ተ
    @ሰአዳወሎየዋ-ዸ8ተ 11 หลายเดือนก่อน +106

    የረቢ ዱአ አድረጉልኝ መጨነቅ መበሳጭት የምበሳጭበትን አኮን አላውቅም እፍፍፍ የአሕባቢ በዱአ አንረሳሳ😢😢😢😢😢😢

    • @Hወለዬዋ
      @Hወለዬዋ 10 หลายเดือนก่อน +6

      አላህ ሦብሩን ይሥጠን

    • @RahmetYimer
      @RahmetYimer 10 หลายเดือนก่อน +5

      እኔም ነኝ😢😢

    • @jemilaabdela6993
      @jemilaabdela6993 10 หลายเดือนก่อน +3

      Enem negn dual, 'a Adrigulign

    • @Zahra-zw7bt
      @Zahra-zw7bt 9 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ እሻላ ሶላተ ሰግደሽ ዱአ አደርጊ እህቴ

    • @MurdyAlharbi
      @MurdyAlharbi 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Seada1mohamed
    @Seada1mohamed 11 หลายเดือนก่อน +16

    ኢላሂ በእዝነትህ ራህመትህ ሰፊ ነውና ከዱንያ ጭንቅና መከራን ነጃ በለን ወዳንተ መልሰን ያላህ

  • @octopus2309
    @octopus2309 6 หลายเดือนก่อน +9

    አላህ ሆይ የተጨነቁትን ወንድሞቼንና እህቶቸን እዘንላቸው

    • @HayatKimla
      @HayatKimla 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን😢

  • @selimtube404
    @selimtube404 10 หลายเดือนก่อน +12

    አላሁመሶሊ አላነብይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አላህ በእዝነቱ በራህመቱ ጀነትን ይወፍቀን ከሳቢሮችም ያድርገን ያረብ አሚን ያረብ

    • @Zahra-i4i
      @Zahra-i4i 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንን😅

  • @NEJMUDINMelte
    @NEJMUDINMelte 11 หลายเดือนก่อน +6

    ወዓለይኩም ዓሰለም ወረህማቱሂ ወበረካቱሁ ያ ኡስታዝ ጀዘ ከአላህ ኸይር

  • @SrydaSuper
    @SrydaSuper 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም😢😢

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 11 หลายเดือนก่อน +162

    የጪቅ እና የመርሳት ነገር አይወራ ብቻ አላህ ያርጋጋን

    • @hawamustafa9310
      @hawamustafa9310 11 หลายเดือนก่อน +4

      እኔስ በረቢ ሱብሀንኣላህ

    • @አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ
      @አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ 11 หลายเดือนก่อน +7

      ሁላችንምነው ዉዶች ድአእናርግ እስቲግፍርእናብዛ

    • @አልሀምዱሊላህአላኩሀል
      @አልሀምዱሊላህአላኩሀል 11 หลายเดือนก่อน +8

      እኔም ነኝ መርሳት ጀምሪያለሁ የሰውቤት ጭቅላታችንን ቀየረው

    • @SeadiMekin
      @SeadiMekin 11 หลายเดือนก่อน

      አሚንን ያረብ የመርሳት ነገር የኔስ ይለያል

    • @asiamohammed4098
      @asiamohammed4098 11 หลายเดือนก่อน +5

      የሠው ቤት ብዙ ያደርጋል ግን አላሕ ጠባቂያችን ነው አልሀምዱሊላ እኔ ብቻ ይመሥለኝ ነበር የምጨነቀው ሀቂቃ ያአላሕ ሦብሩን ይስጠን ያጀመአ 😢

  • @ZahraAdem
    @ZahraAdem 10 หลายเดือนก่อน +24

    አንተ የቶረገምከው ልጅ እራሱ ያንተ አተረጋገም ወላሂ ቀልብ ያረጥባል አላህ እስከመጨረሻ አፍያህን ይስጥህ ደስ የሚል የተረጋጋ አንደበት ስላለህ ሁሉም ቢያዳምጡት ብዬ ተመኘሁ አኔ በራሴ በኩል በጣም አመሠግናለሁ ልጆችህን ሀፊዘተል ቁርአን ያድርግልህ እድሜህን ያርዝምልህ

  • @ewwrew7718
    @ewwrew7718 11 หลายเดือนก่อน +10

    አሠላ ሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰለላህ አለይህወሰለም ያረህማን የሁሉንም ጭንቀት አስወግድልን በደስታ በኢማን በሰበር ያርጋጋን በዱአ እንተጋገዝ ያጀመአ መጨረሻችነን አሳምርልን

    • @Zahra-i4i
      @Zahra-i4i 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንን😮😅😊ያረብ

  • @አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር
    @አሏህሆይመጠረሸዬንአሰምር 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀን አሏህ የረቢ እርገተህን ስጠን

  • @LubabahAa8-xn6ei
    @LubabahAa8-xn6ei 10 หลายเดือนก่อน +7

    እስኪ አላህ ቀልባችንንይሶብርልን ያረብ

  • @AmirMohammed-z5p
    @AmirMohammed-z5p 10 หลายเดือนก่อน +4

    ከሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @Fofudjzf
    @Fofudjzf 3 วันที่ผ่านมา

    አላህየ🎉❤🎉❤🎉🎉❤ኢማንስጠን

  • @fatumafatuma8636
    @fatumafatuma8636 11 หลายเดือนก่อน +68

    በተለይ ስዴት ላይ ያለን ሰዎች ኑሮአችን ሀሳብና ጭንቀት ነው እንዴየ በቤተሠብ አንዴየ በሀገር ብቻ አልሃምዱሊላህ ያረቢ ከዱኒያም ከአኼራም ጭንቀት ነጃ በለን እዘንልን እኛን ለእኛ ለቅፅፈት እንኳ ብቻችን አትተወን

    • @fatumamuhammad
      @fatumamuhammad 11 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ኤ ወላህ ያረብ

    • @AziaMustefa-f5c
      @AziaMustefa-f5c 11 หลายเดือนก่อน

      Ameen

    • @amaamm-rd3pz
      @amaamm-rd3pz 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 11 หลายเดือนก่อน

      በተለይእኔጭቀትልሞትነዉ አላህዬለምንድነዉ የጠላኸለኝ አስከምል ድርስ።

    • @fatumafatuma8636
      @fatumafatuma8636 11 หลายเดือนก่อน

      @@rhamethabtemuyoutube7632 አላህኮ የጠላውን አደለም ፈተናና ጭንቀት የሚያበዛበት የሚወደውን በተከበረው ቃሉ አምነናል ስላላችሁ ሳትፈተኑ የምትተው መሠላችሁ ይላል ስለዚህ የሚወደውን ባሪያውን ነው የሚፈትነው ወላሂ የሚያልፍ አይመስል የሳለፍኩትን ጭንቀት እኔ አውቃለሁ ግን ደሞ መታገስ ግድ ነውና አልሃምዱሊላህ ውዴ እስቲግፋርና ሰለዋት አብዢ ጭነቀትሽ ይለቅሻል ሞክሪው እኔን የጠቀመኝ ይሄው ነው

  • @mmdd6503
    @mmdd6503 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሀናላሃ አላህ በራሱ መንገድ ያድርገን

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur 3 หลายเดือนก่อน +2

    የአላህ ያረቢ መጨረሻዬም አሳምርልኝ የአላህ ሳላቅም አውቄም የሰራሁትን ወንጀሌ ማረኝ በእዝነትህ እስከ ቤተሰብ ያረብ የአላህ ወደ አንተ ለመቅረብ እየሞከርኩ ነው አግዘኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @YimamAhmedygg
    @YimamAhmedygg 5 วันที่ผ่านมา

    ያረብ አተው እርዳኝ ያረህማን

  • @SamiraMuhammed-o2k
    @SamiraMuhammed-o2k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ከአተ ታሪኮች እፅናናለው ❤❤❤

  • @semumahde9221
    @semumahde9221 9 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብ አንተ አግዘኝ እኔ ያንተ ባርያ ደካማ ነኝ

  • @እስላሚክYOUTUbe
    @እስላሚክYOUTUbe 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ከዱኔያም ፈተና ከአሄራም ፍተና ይጠብቀን ያረብ

  • @TemerMohamed-i8b
    @TemerMohamed-i8b 4 หลายเดือนก่อน

    የአላህ እዝነትህን ለግስልን ጀነተል ፋርደወስ አላህ ያገናኘን የአላህ ወጀላችንን ማረን አሜን

  • @AsdfAsdf-s8x
    @AsdfAsdf-s8x 2 หลายเดือนก่อน

    የአሏህሁሉንምአተታቃለህ ቀልባትንንአረጋጋን🎉

  • @jemalfano-y3y
    @jemalfano-y3y 4 หลายเดือนก่อน +1

    ባረካለሁፊኩም ጀዛኩምላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @user-nt9tz3ii7w
    @user-nt9tz3ii7w หลายเดือนก่อน

    ያአሏህበቀጥተኛውመንገድህምራንሶብረኞችአድርገን

  • @MelkinshAlemu
    @MelkinshAlemu หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ 🎉 በጣም ልብ የሚረጋጋ

  • @AbubekerMohammed-t2l
    @AbubekerMohammed-t2l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ እድሜህን ያረዝምልን

  • @ShE-oy6yb
    @ShE-oy6yb หลายเดือนก่อน

    አሏህ ቀልብ ይስጠን

  • @MustefaAhmed-vq6in
    @MustefaAhmed-vq6in 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛ ካለሁ ከይር በሠማነው እምነጠቀም ያረገን☝️🤲🤲

  • @FfUyy
    @FfUyy หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ🎉አለይሂ🎉ወሰለም🎉
    ያረብ ሶብርን ስጠን

  • @MesudAli-i5f
    @MesudAli-i5f 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ መጥፎም ሆነ ከይር በሻብን ነገርሕየምናመሰግን ያርገን

  • @እሙሀያት-lb1xcxcTube
    @እሙሀያት-lb1xcxcTube 3 หลายเดือนก่อน

    ያረቢከጭንቅአውጣኝ በጣምውስጤተጨናንቆብኛል አንተእርዳኝያረህማን ዱአ አድርጉልኝ እስኪ አንረሳሳ

  • @NisHhh-hk6og
    @NisHhh-hk6og 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኣላህእማንእና ሶብርይስጠን

  • @astedemamo4640
    @astedemamo4640 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያረሀብ አሚን በዱኣ አስቡኝ በአላህ

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 10 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን 😢😢

  • @Fdff-z5s
    @Fdff-z5s 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሚንንንንንንንንን😢😢😢😢😢

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 11 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumamohammed3321
    @fatumamohammed3321 11 หลายเดือนก่อน +13

    اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه اجمعين

  • @BdHd-p8l
    @BdHd-p8l 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛካላህ ያአላህ ከጨቀት ያዉጣንያረብ

  • @FatumaJemal-y5d
    @FatumaJemal-y5d หลายเดือนก่อน

    አላህ ዩዘንልን ለሁላችንም

  • @meseretadnew
    @meseretadnew 25 วันที่ผ่านมา

    አላህ.ትግሲቱንይሲጠን😢

  • @AweMan-n8d
    @AweMan-n8d 2 หลายเดือนก่อน

    ያረብ የአላህ አንተ ታውቃለህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZaiNat-x1l
    @ZaiNat-x1l 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሡበሀንአላህ አላህያግራልንያረቢ😢😢😢

  • @BargichoShifa
    @BargichoShifa 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ በራሱ መረጋጋትን ይስጠን ፣ ሰው ስንባል የዱንያ ጭንቅ አለብን።

  • @FedilaFf
    @FedilaFf 3 หลายเดือนก่อน

    ያረብ እዝናትህ የአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ አዛኝ ነህና እዘንልን የአላህ ማረን ያረብ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zahra-i4i
      @Zahra-i4i 3 หลายเดือนก่อน

      አማንንንንንን

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 11 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅህ ❤ ኡዝታዝ❤

  • @Hgg-qb7rx
    @Hgg-qb7rx 4 หลายเดือนก่อน

    ስላለፈዉም አልሀምዱሊላህ ለሚመጣዉም ተወከልቱ አላህ ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ ❤❤

  • @maryamahmad2190
    @maryamahmad2190 หลายเดือนก่อน

    ሡበሀን አላህ❤ሠለላህ አለይሂ ወሠለም

  • @FgvrCt
    @FgvrCt 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ አተ የኔ ጌታ ሶብር

  • @SamAung-qv1pz
    @SamAung-qv1pz หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምከይረን❤❤❤❤❤❤

  • @AbubekerMohammed-t2l
    @AbubekerMohammed-t2l 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የታሙሙትን ሁሉ አላህ አፊያ ያረግልኝ

  • @muhamdwreku
    @muhamdwreku 25 วันที่ผ่านมา

    Alah kettegewn menged ymren Alahum Amiin 🤲🤲🤲

  • @HawiJara
    @HawiJara 2 หลายเดือนก่อน

    ያ ረቢ ያአላህ ከጭንቀት ነጃ አውጣን።

    • @ZeynebZad
      @ZeynebZad 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @م1دينهايمير
    @م1دينهايمير หลายเดือนก่อน

    ያረብአላህይፈርጀን አላህ ከጭንቅአውጣን

  • @DhhfhfUdhhfjg
    @DhhfhfUdhhfjg 9 หลายเดือนก่อน

    ያረብ ወዳተ እምንመጣበትን መንገድ አሣዉቀን

  • @umuimranasya2018
    @umuimranasya2018 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ባረክአላህ ፊኩም

  • @naimaalabo4163
    @naimaalabo4163 3 หลายเดือนก่อน +2

    jazakumuallah khairel jaza barakullah fikum!!!!!

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለላሁአለይሂወሰለም 🌹ጀዛክአሏህሀይር

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 9 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ ከጭቀት አተ አስወጣን ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ አላህ ኸይር ስራ ያሰራን አሚን ይረብ ጀዛከላህ ኸይር ወድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @SewdaAwel
    @SewdaAwel 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ ከአኼራም ከዱንያም ጭንቀት ነጃ አውጣን

  • @Redwan-h1k
    @Redwan-h1k 5 หลายเดือนก่อน +1

    በአላህ እንጠብቃለን

    • @Mariam-ps2kf
      @Mariam-ps2kf 4 หลายเดือนก่อน +1

      አላህልብይስጠን ስምተንየምንጠቀም ያርግን🤲🥹

  • @فاطم-ي6ظ
    @فاطم-ي6ظ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አለህ ከታጋሾቹ ያርገን

  • @zebibaZedo-i3n
    @zebibaZedo-i3n 2 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ አተ እዘንልኝ አተማረኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢

  • @ShibertaluAlem
    @ShibertaluAlem 3 หลายเดือนก่อน +1

    Allah Hoy yetecheneku Ehitochin ena wediemochachinn Allay yagizen Ene betam chenkognal duka Ariguligni beAllah

    • @Rhma-p6l
      @Rhma-p6l หลายเดือนก่อน

      አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አሚን እህቴ ያረብ አይዞሽ ዱአአድርጊ አላህጭቀትሽን ያስወግድለሽ ወደአላህ ከልብሽ ሁነሽ ዱአአድርጊ አብሽር

  • @anishaabdu595
    @anishaabdu595 11 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ ቀጥተኛውን መንገድ ስጠኝ ፣☝️🤲

  • @الحمدلله-د1غ7ذ
    @الحمدلله-د1غ7ذ 2 หลายเดือนก่อน

    ((اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ علَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ))
    Harun Seid

  • @Ayu-l8j
    @Ayu-l8j 5 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ በረካ ያድርጋችሁ በምፍልገው ሰአት አላህ ቀልብ ይስጠኝ😢

    • @FuadSuleman-c6i
      @FuadSuleman-c6i 2 หลายเดือนก่อน

      Saw saw saw saw saw saw ssw❤❤❤

  • @leylayyyy
    @leylayyyy 3 หลายเดือนก่อน

    የረብ በእዝነት🤲🤲🤲😢😢

  • @FgCj-ih5hm
    @FgCj-ih5hm 4 หลายเดือนก่อน

    ኣላህ ይዉደድላችሁ ሸሁም ኡስታዙም

  • @bashusisay9109
    @bashusisay9109 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah
    Jezakumullah keyran

  • @RamiAli-ic7pk
    @RamiAli-ic7pk 3 หลายเดือนก่อน +3

    Yareb amesgagn baryah argegn azneh ykir kemtlachew barochm argegn yareb🤲

  • @tutulgugul2659
    @tutulgugul2659 หลายเดือนก่อน

    ባረከላህ ፊክ ወንድሜ እንየ አንድ ከተጨኑቁ ሰው ነኝ

  • @badbejaasfaw5839
    @badbejaasfaw5839 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀን አላህ
    ያረቢ ጌታዬ

  • @munaabdu-b5o
    @munaabdu-b5o 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብቻ አላህሶብሩንይስጠኝእጂ እበሳጫለሁ አዝናለሁግንአላህእዳይቆጣብኝእሰጋለሁብቻሁሌጥፋት ዱአአርጉልኝ

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed4098 11 หลายเดือนก่อน +9

    ሱብሀን አላሕ ሀቅ ነው

  • @maryamahmad2190
    @maryamahmad2190 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤አሚን አሚንአሚን

  • @KhanKhan-bv2zi
    @KhanKhan-bv2zi 2 หลายเดือนก่อน

    ሠ,አ,ወ

  • @مهدي-ف4ف6ث
    @مهدي-ف4ف6ث ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያረቢአላህወይወዴቀጥተኛውመንገድምራኝ

  • @toybayyemm2536
    @toybayyemm2536 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሡባንአላሕአላሕይጠብቀን❤❤❤❤🎉

  • @RehimaWase
    @RehimaWase 2 หลายเดือนก่อน

    ያረብአላህንፈሪአርገን

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 11 หลายเดือนก่อน

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @AminaHusein-p7v
    @AminaHusein-p7v 11 หลายเดือนก่อน

    ጀዘከልሏሁ ኸይረን አለህ ሰምተው ከምጠቀሙት ያድርገን

  • @Ousman-md6pf
    @Ousman-md6pf 3 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አንተ በትክክለኛው መንገድ ምራት

  • @SadaHH-r7k
    @SadaHH-r7k หลายเดือนก่อน

    Allahuma ameen yarab endane michanak aleh alem walahi gn alah yaragagan

  • @Wawi-d8t
    @Wawi-d8t 8 หลายเดือนก่อน

    አላህየሁሉንምጪቀትያስወግድልንያረብ

  • @Nafisa-yl7xu
    @Nafisa-yl7xu 3 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አንተከይሩን መንገድ ምራኝ

  • @ዚያየአላህባርያ
    @ዚያየአላህባርያ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኢላህ አትተወን ምኑን ልግለፅ ብቻ በዝምታ ☝💦💦💦💦💦

  • @حليمهحليمه-ب3ن
    @حليمهحليمه-ب3ن 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩሏህ ኸይር❤❤❤❤❤❤

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 11 หลายเดือนก่อน +24

    በጭቀንት ልሞት ነው አላህ ይድረስልኝ ያረብ ያአላህ አላህዬ ጭቀቴን ወደ ደስታ ቀይርልኝ ባጣሁት ነገር ማስረሻ ለግሰኝ ያረብ መጨረሻዬንም አሳምርልኝ ያአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @LovelyBasket-ou2bi
      @LovelyBasket-ou2bi 11 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን አይዞሽ

    • @hayathayati9014
      @hayathayati9014 11 หลายเดือนก่อน

      @@LovelyBasket-ou2bi አላህ ይበሽሪክ

    • @SeyaBeya-p7u
      @SeyaBeya-p7u 9 หลายเดือนก่อน

      መጨረሻውን ብርሀን ያርግልህ

    • @SeidSalis
      @SeidSalis 8 หลายเดือนก่อน

      Aminnnnnnnnnn

    • @octopus2309
      @octopus2309 6 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ አላህ ይረዳሻል

  • @كبران-ط4ز
    @كبران-ط4ز 5 หลายเดือนก่อน

    ወድ ያገሬ ልጆቺ ከጭንቀት ነገር አላህ በእዝነቱ ዪጠብቀን ጭንቃቺን እሱን መግራት ያድርግልንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zahra-i4i
      @Zahra-i4i 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን😮😮😮😮

  • @Zahra-zw7bt
    @Zahra-zw7bt 9 หลายเดือนก่อน

    ያረብብብብብብብብ አረጋንንንንንንን

  • @SamiraMuhammed-o2k
    @SamiraMuhammed-o2k 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ከአተ ታሪኮች እፅና

  • @ShShakssh
    @ShShakssh 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምአላህኸይር. አሚንንንንንንንንን

  • @Aly691
    @Aly691 11 หลายเดือนก่อน +3

    አላህየ ጭንቀታችንን ያስወግድልን እሱ ምንም አይቸግረውም

  • @sikosolo4839
    @sikosolo4839 11 หลายเดือนก่อน

    አላህሳባህነወታላከዱንያጨንቀትይጠብቀንየርብ

  • @AwwolKadir-em9mm
    @AwwolKadir-em9mm 3 หลายเดือนก่อน

    ጄዛከላሁ ወከይረን አሀሰነልጀዛ❤🙏🙏🙏

  • @UgDy-v6u
    @UgDy-v6u 9 หลายเดือนก่อน

    ስለዚህ ውአለሂ ወሰላም

  • @EibrahimHussen
    @EibrahimHussen 9 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @lilalila5853
    @lilalila5853 9 หลายเดือนก่อน

    የአለህ አሰብን አሰከልን የረብ በንቴ ነዉሚማከዉ