አብነት እና ትዝታዋ /ትዝታችን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 192

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 7 หลายเดือนก่อน +58

    ዮኒ በደምብ የሚያብራራልህ ያገኘህ አልመሰለኝም የአብነት አካባቢ ታሪክ 1 ሰአት አይበቃም ነበር ስለ ተካልኝ ሆቴል, ውጅራ ቁርስ ቤት, እንቁጣጣሽ ሆቴል, ታክሲ ደርሚ, ንግስት ጊላ, ወክማ, ወይናሞ ኬክ ቤት... ወዘተ በአብነት ዙሪያ የነበሩ ናቸው:: ከአገር ውጭ ስላለሁ አሁን ስለመኖራቸው ርግጠኛ አይደለሁም ብዙ የአራድዬ ልጆች ነበሩ አካባቢው ብዙ ታሪክ አለው በሰፊው አልቀረበልንም ቢሆንም ይህችን ታህል አካባቢያችንን ስላየናት እናመሰግናለን🙏

    • @ethiofikerentertainment140
      @ethiofikerentertainment140 7 หลายเดือนก่อน +5

      በሚያሳዝን ሁኔታ አንዳቸውም የሉም በቃ ፈራርሶ ያን የመሰለ የማህበረሰብ ውቅር የነበረው ሰፈር ትዝታው ብቻ ቀርቶ ኦና ሆኗል።

    • @FekaduGirma-r3i
      @FekaduGirma-r3i 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ahmedin shame bete.

    • @ሰላም-ተ7ሠ
      @ሰላም-ተ7ሠ 7 หลายเดือนก่อน +2

      ስፈሬን ስለአየሁ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ።

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 7 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@ethiofikerentertainment140menu.new yemiyasazenew? Kerefatune setashete.senete zemene norke!

    • @nahialex1650
      @nahialex1650 7 หลายเดือนก่อน +2

      Degami yeseralen yoni 😢❤

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 7 หลายเดือนก่อน +13

    ከሰባተኛ ፍሬን የበጠስ መኪና መቆሚያው አብነት ሆቴል ነው አብነት ቁንጮ ተቆርጠን ቁምጣ አርገን ፓስቴ ገምጠን ያደግንበት ሰፈር ነው ።

    • @antuka5260
      @antuka5260 7 หลายเดือนก่อน

      የዛኔ ማን ነበር ዘላለም ነበር አይደል

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 7 หลายเดือนก่อน +12

    አረ ምችት ይበልሽ አባዬ! አብነት የጨሰ የአራድዬ ልጆች ሰፈር ነው! አብነት ከሆቴሉ ጀርባ ሀገረሰላም አጠገብ ተወልደን ካራማራ ተምረን በጩጬነታችን ወወክማ ኳስ የዋንጫ ተራግጠን ቦክስ ተፋልመን ምናለሽ ተራ ሸቅለን ምርጥዬ በቃ እርድና ጥግ የሆነ ሰላማዊ ሰፈር ነው!

  • @tilahundenbel2530
    @tilahundenbel2530 7 หลายเดือนก่อน +16

    አብነቴ❤አባታችን አውሬ ጊቢ የሚሉት በጣም ዘመኑን አልፎ የነበረ ድንቅ ታክሲ ደርሚ በሚል በእኔ ትውልድ የሚጠራ የደረቁ የቤት ና የድር እንሰሳት እንዲሁም አህዋፍት ሙዚየም ነበር
    -ጆስ ሃንሰን በ ጀርመን ሃምቡርግ ከተማ የሚገኝ jon adriean ቤተሰብ ድርጅት ሲሆን በአብነት በ1961 ተመሠረተ!
    ምርጥ የአራድዬ ልጆች ሠፈር ብቻ ሳይሆን በፖለቲካ በስፖርት በኪነ ጥበብ ፀዴ ፀዴ ሰዎችና ታሪክ ለጥ ናት አብነት!

  • @aberafeyissa2388
    @aberafeyissa2388 7 หลายเดือนก่อน +7

    እናመሰግናለን ዮኒ የአብነት ልጆች ዘር የማናዉቅ ማነህ ከየት መጣህ የማንባባል አብነት ሰፈር የአራዳ ማከፋፈያ ምርጥ ሰፈራችን ነዉ የትም ተወለድ አብነት እደግ ይባል ነበር የተረሳዉ ድሮ እኔ የተማርኩበት ከአብነትሆቴል አጠገብ ባልቻ የግል የሚባል ከ1 እስከ 4 ክፍል ነበረዉ ሙሉጌታ ነዉጤና እነ አለም በዉሀላ ካራማራ የሚያስተምሩ አስተማሪወች ነበሩ ዮኒ ብዘ ታሪክ አለ አብነት።

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 7 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ አንበሳ ዮኒዬ የኔ ኩሩ የኔ ትሁት ያደኩበትን አብነትን ሰለአሳየኸኝ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን ዮኒዬ በውስጡ ሆነን ብዙ የማናውቀውን ነገር አሳውቀኸናል መሸለም ሲያንስህ ነው የሀገር ባለውለታም ነህ

  • @ZufanAlemu-hs8gg
    @ZufanAlemu-hs8gg 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዬኒ እናመሠግናለን አብነት ሰፊና ብዙ ታሪክ ያለው ሠፈር ነው አብዲሳ ትም/ቤቴ አምሮበታል ከ0-6 27:03 ተምሬባታለው አብነት ሰፈሬ ምርጥ ያራዳዎች ሰፈር

  • @YirgawTikue
    @YirgawTikue 7 หลายเดือนก่อน +21

    አብነት አፍሪካ ብርሃን የሚባል ትምህርት ቤት ነበር አለሙ ሜዳ ጨፌ ሜዳ ካራማራ ,ባልቻ አባነፍሶ ,ተስፋ ኮከብ, የሚባሉ ት/ቤቶች ነበሩ ከሁሉ በላይ ምርጥ የአራዳ ልጆች አሉባት

  • @hannafekadu2384
    @hannafekadu2384 7 หลายเดือนก่อน +7

    አብነት ሠፈራችን ዮኒ በደንብ የተብራራ አይመስለኝም ስለ አብነት ሠፈር

  • @GenetGirmatisonHaile
    @GenetGirmatisonHaile 7 หลายเดือนก่อน +8

    አብነት ማለት በጣም ትላልቅ ሰው ያፈራነው ዬኒ በጣም ትልቅ ደራሲ ገበየው አየለ የጣምራጦር ደራሲ በጣም ቡዙ መፅሐፍ ትን የደረሱ ጀግና ያፈራች ሰፈር ናት አብነት ማለት ቡዙ ያልተወራላት ❤❤❤❤❤

    • @Wakandaelfa
      @Wakandaelfa 7 หลายเดือนก่อน +2

      ገኒዬ የሁለት ደጋግ ልጅ የእናታችን ክብራ እና የአባታችን የግርማጽዮን ልጅ ሙሉ ቤተሰብ እወዳችኋለሁ፡፡

    • @HannaYemareyam
      @HannaYemareyam 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም በጣም በእውነት ምንም ያልተወራለት የሰፈራችን ፈርጥ አንጋፋ ደራሲ የእንባ እና ሳቅ ፡ትንሹ ዮናስ ደራሲ ገበየሁ አየለን ያፈራች ሰፈር አብነት

    • @azi374
      @azi374 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@Wakandaelfa Thank you so much ❤❤❤❤

    • @azi374
      @azi374 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@Wakandaelfa we love you

    • @azi374
      @azi374 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @girmayasekeh6872
    @girmayasekeh6872 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yoni እናመሰግናለን ሰፈራችንን ስላሰጐበኘህን: የአብነት መፈረሰ ያዛዝናል : እዚህ የሰለጠነ ሀገር የድሮ ለተሰሩ ህንጻዋች ታላቅ ክብር ስላላቸዉ ማፍረስ አይፈቀደም :: በሚቀጥለዉ ሰፋ ባለ ዝግጅት ሰፈሩን ከሚይውቊ ሰዋች ጋር ሆነህ የበለጠ አዘገችተህ እንደምትመለሰ ተስፋ እናደርጋለን::

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 7 หลายเดือนก่อน +6

    አብነት ሆቴል በመፍረሱ በጣም ያሳዝናል:: ዮኒ አብነት የትውልድ አካባቢያችንን ከረጅም አመት በሆላ ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን🙏 ኤልሳ ከካናዳ

  • @genetpejama3111
    @genetpejama3111 7 หลายเดือนก่อน +13

    አብነት ሰፈሬ የልጅነቴ በጣም ትዝታዬ መጣ ዮኒ እናመሰግናለን ስላስታወስከን

    • @tegaKifle
      @tegaKifle 7 หลายเดือนก่อน

      ሳረደሞ የውሻ ስጋ ተገኝቷል ተብሎ የተወራው ግን እውነት ነበር

  • @samuelhaile5545
    @samuelhaile5545 7 หลายเดือนก่อน +10

    የአብነት ሰፍር ወንድ የሆነ ጉልበተኛ
    መስፍን ታመነ ነበር. He was a very nice humble guy. RIP ❤

    • @eteneshberbersa1812
      @eteneshberbersa1812 7 หลายเดือนก่อน +2

      Ewnet naw!!!!

    • @GulfinHotel
      @GulfinHotel 7 หลายเดือนก่อน

      Gulbetegnaa below humble what?

    • @samuelhaile5545
      @samuelhaile5545 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@GulfinHotel he stood up for fairness and he never look down anyone who was less stronger than him, only he beat up the bad guys.
      He was so strong and came from a good family.

    • @kidistk1
      @kidistk1 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@samuelhaile5545 Mesfin was a beloved brother He was brave, kind and fearless. Thank you for remembering him and attesting to his good character accurately.

    • @antuka5260
      @antuka5260 7 หลายเดือนก่อน

      @@samuelhaile5545ሳሚ ዘላለምንስ አስታወስከው

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 7 หลายเดือนก่อน +8

    እህቴ ቶፋ እንኳን አየሁሽ ስለ አብነት ስፈር በሚገባ ገለሽው ተባረኪ ዕድሜ ይስጥሽ

  • @millamedia2053
    @millamedia2053 7 หลายเดือนก่อน +8

    በብዙ ማብራራት እና መግለፅ ይቻል ነበር
    ለምሳሌ፣ ወወክማ፣ ፈረሰኛን፣ ታክሲደርሜ ፣ ካራማራ ጁኒየር ትምህርት ቤት፣ ንግስት ጊላ፣ አብነት ሆቴል፣ እነ እንቁጣጣሽ የነበሩበት ፣ ዌናሞ፣ አብነት ክሊኒኩን ጨምሮ፣ አዬ ቤት፣ ጆስ ሃንሰን በደንብ መታየት የነበረበት ቢሆንም ግን ቆንጆ ፕሮግራም ነው ዬኒዬ በርታ

    • @tulu027
      @tulu027 7 หลายเดือนก่อน +2

      የድሮው ኮካ ኮላ ፋብሪካ: የፖሊስ ፈረሰኛ ግቢ: ተስፋ ኮከብ ት/ቤት...
      የቀረበውን የዮናስ ዝግጅት ጠቅለል አድርጌ ሳምዛዝነው የሞላ ማሩን ና የአካባቢን "ዝግጅት" ባደረገበት ወቅት አቶ ሞላ ማሩ የአብነት ሆቴል ባለቤትእንደነበሩማወቅያል ቻለ መሆኑንና አሁን እንዳወቀ ይቅርታ የጠየቀ ነው:: ምን ይባላል ይሄ አሳፋሪ ነው:: ስራው ሁሉ የይድረስ ነካ
      ነካ ነው::
      አልቻለበትም ፈፅሞ::

  • @diehard0155
    @diehard0155 7 หลายเดือนก่อน +2

    I felt nostalgic for my old schooldays.Back in the day, I used to walk through these neighborhoods every single day when I was attending my high school at Addis Ketema . It is crazy how fast time flies and how things are changed.

  • @eliasbrehanu6336
    @eliasbrehanu6336 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሰዉየው ስለ አብነትና አካባቢዉ የሚያቂት ነገር የለም

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 7 หลายเดือนก่อน +6

    እህት ቶፋ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ

  • @eliasbrehanu6336
    @eliasbrehanu6336 7 หลายเดือนก่อน +7

    የአብነትን ባለቤት ሳያዉቅ የአብነት ሰፈር ልጅነኝ ይላሉ

  • @user-mercy588
    @user-mercy588 7 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት ስንቱ ትዝቱ አልፏል ባልቻ ካራማራ ፉርፊው መዝናናቱ ብቻ ስንቱን ልጥራ በድጋሚ ስላሳየህኝ አመሰግናለሁ ዮኒዬ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቶፍሻ እናመሰግናለን በደንብ ስላብራራሽልን ሰፈራችንን ኑሪልን ጤና እና እድሜ ይሰጥሽ ከነልጆችሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 หลายเดือนก่อน +3

    የተወለድኩበት ሰፈሬ አብነት
    ትዝታሽ ብዙ ነው ቢዘረዘር በእውነት አ❤ ብ ❤ ነ ❤ ት❤

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 7 หลายเดือนก่อน +15

    አብነት ውቅያኖስ ናት እንዲሁ በደቂቃዎች ውስጥ የምይገለፅ አይደለችም ብቻ በትንሹ አንድ ክፍል ተጨማሪ ስራበት!

  • @She12-e5t
    @She12-e5t 7 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you very much ዮናስ በጣም ሥራና ይምንፈልገውን ያብነትን ትዝታ ነው ያሳየህኝ :: ሌላው ወ/ሮዋ የረሱትን ትልቁን ታክሴ ደርሜን ብ Comment ላይ ስለተፃፈ ፀሐፉውን አደንቃለሁ ጡሩ ነው እኔ የምኖረው ውጭነው እዚሁ እምኖርበት ሀገር አብነት ሱፐር ማርኬት የሜባል አለ ባለቤቶቹ የአብነት ሰዎች ናቸው በዙ ሰው ከእየስቴቱ ነው መቶ የሜገበየው ደስ ይላል :: እኔም ከታክሲ ደርሜ ቀጥሎ የነበረው ቤት የእቴ ትልቅ Ristorante & Bar ነበር በደንብ ነው የማውቀው ስለአስጎበኘህን ደስ ብሎኛል :

  • @endriasfikremariamsoressa
    @endriasfikremariamsoressa 7 หลายเดือนก่อน +14

    እነ ተካልኝ ሆቴል, እነ እንቁጣጣሽ ሆቴል,ካራማራ ት/ቤት,ሆሜድላ/ት/ቤት,እነ ሻመዲን ሱቅ,ደጉ ሱቅ,እነ ሞገስ ገራዥ, ፋና ገበያ, አፍሪካ ብርሃን ት/ቤት,አለሙ ሜዳ, ጫካ (ሸንኮራ በረንዳ).......እረ ብዙ ነገር አለ ዮኒ ተመለስ ተመለስ ተመለስ ብዙ ይቀራል

    • @ሰላም-ተ7ሠ
      @ሰላም-ተ7ሠ 7 หลายเดือนก่อน

      ሻሙዲን ሱቅን በማስታወስህ/ስሽ 👋

    • @ZelalemAbebe-s7d
      @ZelalemAbebe-s7d 7 หลายเดือนก่อน

      ምንም እኮአልዳሰሰውም ሆሜድላ ት/ቤ 1_6 ነበር የተማርኩት እኔ እንኳን ሠፈሬን የማስታውሰው በመጥፎ ትዝታ ነው ያኔ 3ኛ ክፍል እናቴ ሞተች ቀጥሎ አባቴ ልጅነቴ በአብነት መንገዶች ብቸኝነቴን ነበር ያሳለፍኩት ተስፋ ኮከብ ተምሬያለው መርካቶም ቅርባችንም ባለውለታችንም ነው ልደታ ቤታችን ሁሌም በሯ ክፍት ነበር ምን አለፋችሁ ሁሌም ሠፈሬን ሳስበው ያሳለፍኩት አዘኔን እና ችግሬን ነው በዚም ብዙ አልሄድም የቀበሌ ቤት አለን አሁን ሁሉም አልፎአል የልጆች እናት ነኝ ጥሩ ኑሮ እኖራለው ስለሁሉም እግዚያብሄር ይመስገን❤

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 7 หลายเดือนก่อน +1

    Abenet Sefere Karamara yetemarekubesh hulu nege yeminafek sefere we miss you ❤❤❤

    • @rimuty7696
      @rimuty7696 7 หลายเดือนก่อน

      Thank you Yoni

  • @ChallaShokore
    @ChallaShokore 7 หลายเดือนก่อน +2

    እነ ሠለሞን ጃክ እንዲሁም ሣህሉ ሞክሪያ ምርጥ የአብነት ሠፈር ጀግኖች ነበሩ።

  • @galxigalxi1489
    @galxigalxi1489 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዮኒኡኡኡፍፍፍአብነትዮ ሰፈሬከጆሳሰን ቀጥሎ ኮርፖሬሽ የሚባል የንግድ ቦታም ነበር እንደውም ዳቦ ለመግዛት በግፊያ ወድቄ እግሬ ላይጠባሣ አለኝ ትዝ ብላኝ ቶሎብዬ አሻሸዃት ወይኔዮኒ ምኑን ነው ትዝ ያሥባልከኝ የእውነትም ትዝታች በኢቤሥ ነህፎዚያ ነኝ ከጅዳ

    • @awelbibrahim51
      @awelbibrahim51 7 หลายเดือนก่อน

      እውነትሽን ነው በጣም የቆየና ያደረ ዳቦ ነበር የሚሸጡልን ከፊት ለፊቱ የሆነ ትም/ቤት ነበር ስሙ ጠፋኝ ትቸር ገዛሀኝ የሚባል መነገድ ላይ ካገኘሽ ሁላ የሚጋረፍ እንዲሁ ስገምት አንቺ 27 ወይንም 28 ቀበሌ ልጅ ነሽ🎉

  • @nahialex1650
    @nahialex1650 7 หลายเดือนก่อน +2

    አብነት ሰፈራችን የማጠፊው ከልባችን🎉❤yoni we need part 2 please 😰🙌

  • @abebatecle3146
    @abebatecle3146 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow i miss abenat place yeatem tewolde abenat edge
    Thank you yone ❤

  • @nuhamtube3366
    @nuhamtube3366 7 หลายเดือนก่อน +7

    አብነት ሰፈራችን ❤

  • @yohanismuse9511
    @yohanismuse9511 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዮኒ አብነት በመኤድ በጣም ነዉ ደስ ያለን አቡ ቪዲሆ ቤት እነ ደረጄና አብቴ

  • @yonasgebre1250
    @yonasgebre1250 7 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄን ትዝታችን የሚል ፕሮግራም ስወደው : ኣቅራቢው ደግሞ ጎበዝ ነው: ኤርትራዊ ብሆንም ኢትዮጽያ በመጠኑ ኣይቸው ነበር :: ሰላምና ጤና ለሁላችን ::

  • @birukalemu4647
    @birukalemu4647 7 หลายเดือนก่อน +6

    የተወለድኩበት ያደኩበት ሰፈሬ❤❤❤

  • @ሰውመሆን-ኀ9ኘ
    @ሰውመሆን-ኀ9ኘ 7 หลายเดือนก่อน +12

    ተናፋቂው ሰፈሬ ❤❤❤❤
    አቡ ቪድዮ ፕሮዳክሽን
    ወይናሞ ኬክ ቤት
    ደጉ ሱቅ..... ኧረ በብዙ ምርጥ የፍቅር ሰፈር ቢኖር አብነት

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 7 หลายเดือนก่อน +2

    በልደታ ሰፈር ከሚገኙት ሆቴሎች በጊዜው አብነት ሆቴል፣ ንጽሕ መኝታ፣ ጥራቱ የጠበቀ ምግብ ቤት፣ጠቅላላ ባር አገልግሎት ይሰጥ የነበረ፣ ቆንጆ የበረንዳ አገልግሎት ያለው ዘመናዊ ሆቴል ነበር። አብነት የሰፈራችን ባለ ውለታ ነው።

  • @genetassefa6955
    @genetassefa6955 7 หลายเดือนก่อน +2

    ካቦዲያ ማለት ከገባህ ስለማትወጣ ነው። ዮኒ አልተነካም ብርሀነ ህይወት ከ1-6ኛ የተማርኩበት እህቴ ቶፋ አንቺም አንደኛ ተደባዳቢ ነበርሽ በጣም ነበር የምንፈራሽ ebs እና ዮኒን እናመሰግናለን።ወደ ኋላ ወሰድከኝ።

    • @deedug1521
      @deedug1521 7 หลายเดือนก่อน

      How about Lagos

  • @gibtsawityohannes3459
    @gibtsawityohannes3459 7 หลายเดือนก่อน +5

    ታክሲ ደርሚን ነው አውሬ ጊቢ😍😍

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዮኒዬ እንወድሀለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @rahellulseged8425
    @rahellulseged8425 7 หลายเดือนก่อน +3

    አብነት ሰፈሬ. Thank you Yoni❤

  • @KidistYosaf
    @KidistYosaf 7 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ እናመሰግናለን

  • @abrahammichael2672
    @abrahammichael2672 7 หลายเดือนก่อน +1

    Miss you abinet

  • @teddymusina-sp8jw
    @teddymusina-sp8jw 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yoni man 2 match respect

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሀብነት ሰፈሬ አብነት ሲነሳ በጣም ታዋቂ ሠዎች አሉ ጋሽ ተስፋዬ አበበ (ፋዘር ) ,ወንድሙ ጅራ ,ኤልያስ መልካ ሌሎችም እና አሯሯጥከዉ ዮኒ ሞላ ማሩን ዝግታ .ሰፈር , አፍሪካ ብርሃን ,ኦሜድላ ባልቻ አባነፍሶ, ,ት ቤቶች ብቻ ብዙዎቹን አካተክ ሰፋ ያለ ፕሮግራም መስራት ትችል ነበር ለማንኛዉም እናመሠግናን 🙏

  • @Ethiotoday2024
    @Ethiotoday2024 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ትዝታ! ያኔ ጋራዥ እየሰራን ምሣ ሰአት አብነት ሆቴልና ሳረንደም ጋር እንበላ የነበረው ቀይ ወጥ አቤት...😢

  • @emebetamdetsion5092
    @emebetamdetsion5092 7 หลายเดือนก่อน

    Yoni betam amesegenhalu tastawes edehon abeneten eresak beyy teykek nebere bekaleh seletegegek ahunm bedegami amesegenekalhu sefery sayferes tarik selaskemetekelen yene merete ye ebs gazetega

  • @BesratMuleta
    @BesratMuleta 7 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ስለአብነት ተወርቶ አያልቅም ከሌላው ሰፈር የአብነት አነሰብኝ እባክህ በድጋሚ በሰፊው አቅርበው በደንብ የሚያቅ ሰው ጠይቅልን ብስራት ምርጡ የአብነቱ ነኝ አመሰግናለሁ

  • @AbdiNasra-h5p
    @AbdiNasra-h5p 7 หลายเดือนก่อน

    አብነት ይለያል ወላሂ አብሶ የስደት ቦታላይ ጎጣ የሌለበት ከሁሉምጋ ተከባብሮ የሚኖር በጣም ነው ምገረመው በአብነትጨሰፈር ልጅ

  • @Rahelsolomon-n1v
    @Rahelsolomon-n1v 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you yonie

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 7 หลายเดือนก่อน

    እናታችን እናመሰግናለን በደንብ ነዉ የገለፁት ያስረዱልን እናመሰግናለን

  • @genetolga1422
    @genetolga1422 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዮኒዬ በጣምነውየማመሠግንህ ሠፈሬ የተወለድኩበት ያደኩበት የተዳርኩበት ሠፈሬሁሌይናፋቀኛል

  • @tg2750
    @tg2750 7 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ ታክሲ ድሪም እሱ ብቻ በጣም ብዙ ታሪክ ያለው ነዉ ብቸኛ ነዉ ይገርመኛል በዛን ጊዜ እደዚ ማሰብ ይገርማል አና

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 7 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም ዮኒ እናመሰግናለን ግን ታሪክ መጥፋት አልነበረበትም በተረፈ አብነቶች ይመቻችሁ ❤🎉❤🎉

  • @shimeleswelede3054
    @shimeleswelede3054 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዮኒ ወደ ዳርማር ወረድ ብትል እና አባስል ሆቴልን ብታነሳ በጣም አንጋፈ ሆቴል ነው የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች መዝናኛ ብታስታውስው ደስ ይለኛል

  • @emebetgetu2455
    @emebetgetu2455 7 หลายเดือนก่อน +2

    ትዝ አለኝ የጥንቱ😍

  • @azebbeyene4450
    @azebbeyene4450 7 หลายเดือนก่อน

    አብነት ሰፈሬ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ1ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ1ረ 7 หลายเดือนก่อน

    ቶፋ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንባዬ መጣ በዛ በበጋ ሲዘምሩ ቲቸር መኩሪያ

  • @ZeynebaMubarik
    @ZeynebaMubarik 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @ashenafibuser7075
    @ashenafibuser7075 7 หลายเดือนก่อน +1

    አብነት ሰፈሬ!!!!

  • @Sintago-cs8ox
    @Sintago-cs8ox 7 หลายเดือนก่อน +2

    Jons hanson, ብዙ የ ስራ እድ ል የፈጠረ ነበር. My mother work there five years

  • @abednih6899
    @abednih6899 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልዪዪዪዪ አብነት ሰፈሬ❤❤❤❤❤

    • @abednih6899
      @abednih6899 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት የኔ ምርጥ ሰፈር ዮኒዬዬዬ እብነት ማለት የፍቅር ሰፈር እና አራዶች የሞሉበት ናቸው ግን ገና ብዙ ያልተገፁ የቀሩ አሉ ቢሆንም ግን ዮኒ የናፈቀችኝን ሰፈሬን ስላሳየኸኝ በጣም አመሰግናለሁ ይመችህ ❤❤❤❤

  • @yunyum0911subscribe
    @yunyum0911subscribe 7 หลายเดือนก่อน

    Abnte sfraaaa ❤❤

  • @YabuYabu-je8wn
    @YabuYabu-je8wn 7 หลายเดือนก่อน +1

    አብነት 😮😮😮💪💪💪💪

  • @binihd2846
    @binihd2846 6 หลายเดือนก่อน





    ሠፈሬ👍👍👍💪

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 7 หลายเดือนก่อน

    🥰ዮንዬ በሌን ነው ምትመስለኝ በመልክም በደግናትም በጠም ነው ምትመሰሰሉት ❤❤ወለሂ በተለይ ለሴት ልጅ በለቹ ክብር🥰🥰🇪🇹

  • @amanuelsolomon3625
    @amanuelsolomon3625 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኤሊያስ መልካስ 😢😢

    • @ZelalemAbebe-s7d
      @ZelalemAbebe-s7d 7 หลายเดือนก่อน +1

      እነ አርቲስት ተስፋዬ አበበ/ፋዘርስ

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 7 หลายเดือนก่อน +5

    አብነት አናጋውወይም ቢቸግርየተማረ የለም🎉

    • @hamidmehamed7002
      @hamidmehamed7002 7 หลายเดือนก่อน

      Ere alen

    • @hamidmehamed7002
      @hamidmehamed7002 7 หลายเดือนก่อน +1

      Bicheger weym anagaw ❤

    • @amiindaymuu8390
      @amiindaymuu8390 7 หลายเดือนก่อน +2

      አለው። ትምህርት ቤቱ ዋና ህንፃ ግንባታ ላይ በነበረ ጊዜ በተወሰኑ ክፍሎች ማስተማር የጀመረ ሲሆን ዘጠነኛ እና አስረኛ ክፍል ተምረን አስራ አንደኛ እና አስራ ሁለተኛ ወደ አዲስ ከተማ ተዛወረናል።ትክክለኛ ስሙ ከፍተኛ አራት ሁለተኛ ደረጃ ነው።

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 7 หลายเดือนก่อน

      @@amiindaymuu8390 እሱማ አልቆ ከ9 -12 ተማሪ ነበርኩ 12 የመጨረሻ ተፈታኝ ነበርኩ የሰፈሩ ልጆች ግን የት ደረሱ እንቅፋቶቹ😀😀

    • @ethiofikerentertainment140
      @ethiofikerentertainment140 7 หลายเดือนก่อน +1

      በልጅነቴ ለአራት ተከታታይ አመት ካራማራ አስተምረውኛል! ማዞሪያ ጋር ያለው ከፍተኛ 4 እራሱ በእሳቸው ስም ይጠራ ነበር

  • @hailgebralereta
    @hailgebralereta 7 หลายเดือนก่อน +2

    ታሪኩ በደንብ አልተነገረም ትክክለኛ ሰዋች አሉ እነሱን ፈልጎ መጠየቅ አሪፍ ነው

  • @tg2750
    @tg2750 7 หลายเดือนก่อน +4

    አና ዮኒ ታሪክ ስትሰራ pls ታሪክ የሚያቁ ሰዎች ጠይቅ ካልሆን ታሪክ ማበላሸት ነው ቢቀር ይሻላል

  • @noasolomon5860
    @noasolomon5860 7 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ የአብነት ሇቴል ባለቤት ማናቸው ስትል ሰማሁህ መሰለኝ?? ከድሮ ባለቤቶች መካከል አንዱ አቶ ታደሰ ገብረመድህን ይባሉ ነበር። በተለይ በ70ዎቹ አመታት ግዜ ማለቴ ነዑ አሁን በህይወት ያሉ አይመስለኝም። እኔ ኩልጆቻቸው ጋር አብሬ ተምሬአለሁ። ከልጆቿ አንዷ ኢትዮጵያ ታደሰ ትባላለች she was my best friend. I hope i will see haar some day. የልጅነት ጓደኛ አይረሳም። I still mis her. I
    wish she will see this and contact me.

  • @reshidnuri7376
    @reshidnuri7376 7 หลายเดือนก่อน +7

    የአንድን ሰፈር ፕሮግራም ልትሰራ ስትል ሀሳብ ብትሰበስብ ጥሩ ይመስለኛል ።

  • @yunyum0911subscribe
    @yunyum0911subscribe 7 หลายเดือนก่อน

    Abdsaaaa❤❤❤❤❤

  • @maranataadugna5867
    @maranataadugna5867 7 หลายเดือนก่อน

    Yoni please u should visit Abinet again because they have lost of memories and history as well

  • @hailugebi
    @hailugebi 7 หลายเดือนก่อน +3

    ጆስ ሐንሰን የውጭ ካምፓኒ ነው አስመጪ ነበር የስርቭይ ዕቃዎችና የመድኃኒት አስመጪ ነበር ሌላው አውሬ ብሎ ያለው እንደዚያ ሳይሆን የመንግስት መስሪያ ቤት ሲሆን የዱርና አራዊት መስሪያ ቤት ነበር አብነት ላይ ኛው ቡና ቤት ሲሆን ምድር ቤቱ ናይት ክለብ ነበረው በዋላ ምግብ ቤት ነበር ግቢው ሰፊ ነበር የተለያየ የመኝታ ክፍሎች ነበሩት

    • @awelbibrahim51
      @awelbibrahim51 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ምድር ቤቱን ድሮ እየተከራየን ፖርቲ እንደግስበት ነበር በሀላ ከረንቦላ መጫወቻ አርገውት ነበር ያሁኑን አላቅም ያለሁት ውጪ ነው

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 7 หลายเดือนก่อน +7

    ዮኒ ምነው ቢጻፍ ትልቅ መጸሐፍ ያህል ሚወጣውን ሠፈሬን በሀያ ደቂቃ ቀጨኸው በጣም ያሳዝናል

  • @gedyonfikade7482
    @gedyonfikade7482 7 หลายเดือนก่อน

    yihe 20 percent bihon new yoni

  • @MekdesMeles-t6p
    @MekdesMeles-t6p 2 หลายเดือนก่อน

    ሰፈሬ❤❤❤❤ተወልጄ ያደኩብሽ

  • @joswag2419
    @joswag2419 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወወክማ ብትገባ ጥሩ ነበር የሰፈሩ ወጣቶች የሚያሳልፋበት ስፓርተኞችም የወጡበት የማይረሳ ነበር

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 7 หลายเดือนก่อน +6

    ከሆቴሉ ፊለፊት ያለው ካፌ ስሙ ማ ነበር ብዙ ትዝታ አለን የቢቸግር ተማሪዎች😅😅ባልቻ ብቻ በቀለወያ ተስፋ ኮከብ

    • @millamedia2053
      @millamedia2053 7 หลายเดือนก่อน +3

      ዌናሞ

    • @ethiofikerentertainment140
      @ethiofikerentertainment140 7 หลายเดือนก่อน +3

      ዌናሞ..... ድሮ የማይረሳ ትዝታ

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@millamedia2053 ትክክል ሀይስኩል ስንማር እዛቤት ሄደን ወተትና ኬክ መብላት በረንዳላይ መቀመጥ ብርቅ ነበር🤣🤣በትክክል በብዛትውጪ ነን ተሰደናል

    • @EphyTefe
      @EphyTefe 7 หลายเดือนก่อน

      ዌናሞ

  • @Nisirmedia-1
    @Nisirmedia-1 7 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ሰላም ለአንተ ይሁን አስተያየት ልስጥህ
    1) አብዛኛው የኘሮግራም ክፍል ሙዚቃ ይበዛዋል
    2) እጅግ የተጣደፈ እና የሰፈሮችን ሙሉ ይዘት አብዛኛውን ጉዱዩን አንስተህ በቀጠሮ ትዘጋለህ ከዚህ ይልቅ ጊዜ ካልበቃሀ ቢጨመር
    3) ከስራ መደራረብ የተነሳ የዝግጅት እጥረት አለበት
    4) ከከተማ ወጣ ብትል
    ሰኞን ለትዝታ

  • @abdellaomer9674
    @abdellaomer9674 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዬኒ! ባለፈው የአማኑኤል ሼል አና
    ቶታልን ስትጎበኝ የመሳለሚያና በረንዳን ትዝታ አለማካተትህ ትዝታውን ያጎደለው ይመስለኛል። መሳለሚያና በረንዳ ከአማኑኤል የተለዩ አይደሉምና ብታስብበት?

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 7 หลายเดือนก่อน

    ናፍቆት ብትተርክልህ ይሻል ነበር አንዷ የአብነት ልጅ እሷ ናት።

    • @abyelove2446
      @abyelove2446 7 หลายเดือนก่อน

      @@adugnamarkostolossa8664 ሰው ጥራ ነው የተባልከው እንጂ የቲክ ቶክ ክፍት አፍ ማን አለህ። ሰፈር ያሰድባል።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adalneguse8993
    @adalneguse8993 7 หลายเดือนก่อน +17

    አብነት፡ ተካልኝ ሆቴል በታች፡ ዘቢብ ፎቶ ቤት አካባቢ ያደጋቹ እስቲ እዚ ሰብሰብ በሉ።

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 7 หลายเดือนก่อน

      የዘቢብ ፎቶ ፎቶዎች ሰፈራችን ልደትዬ

    • @deedug1521
      @deedug1521 7 หลายเดือนก่อน +1

      Who is this please?

    • @adalneguse8993
      @adalneguse8993 7 หลายเดือนก่อน

      @@deedug1521 maybe you don't know me, it was 30 years ago. ቀኝአዝማች ሃብተየስ ግቢ።

    • @maranataadugna5867
      @maranataadugna5867 7 หลายเดือนก่อน

      Alen alen

    • @deedug1521
      @deedug1521 7 หลายเดือนก่อน +2

      የ ሸለመን ሱቅ ራሠሀው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 หลายเดือนก่อน

    አብነት ጀርባው የባልቻ አባነፍሶንም ታሪክ የያዘ ነው ከአብዲሳ አጋ ትምህርት ቤት ውስጥ ለውስጥ አልተነካም አብነት በጨረፍታ ነው

  • @zelalemtesmma8555
    @zelalemtesmma8555 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @yonatantesfahun2685
    @yonatantesfahun2685 7 หลายเดือนก่อน

    Yoni I will say thank you for u show us our childhood places but what about adye meda,Kara Mara school a lot, I hope you’re coming back doing more!!

  • @samegirma9639
    @samegirma9639 6 หลายเดือนก่อน

    Abnet gang I love you all 💯🫡

  • @GirmaTadese-t1n
    @GirmaTadese-t1n 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ነው ግን ዬኒ በጣም በጣም እንዳልከው ነው አንድ ፐርሰንት ሰለአብነት መረጃ አላገኘህም አደራ በሌላ ፕሮግራም አደራ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 7 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል ዬኒ ማን፣ ወደ ቡልጋርያ ማዞርያ ብቅ በሉ እስኪ

  • @worakissa
    @worakissa 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ ብዙ ቀረ አለ ካራማራ ት/ቤታችን አዲስ ከተማ ብሌን ሆቴል ዘውዴ እሸቴ ት/ቤት አለሙ ሜዳ -- ከአውቶቢስ ተራ እስከ ልደታ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 7 หลายเดือนก่อน +3

    የልደታ ሰፈር የሌለ ታሪክ የለም፣ የአ/አ ታሪክ 50/100 ልደታ ነው ቢባል ኡነት ነው።

    • @antuka5260
      @antuka5260 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ቤተሰብ

  • @abdelaseid4483
    @abdelaseid4483 7 หลายเดือนก่อน +2

    Part 2 abenet and amanuel agip

  • @NebilAbdosh
    @NebilAbdosh 7 หลายเดือนก่อน

    Jos hansan is a German company, use to import a lot things like Bayer medicine ,mill stone, engineering instruments.
    And exporting coffee

  • @Chuchu-ew2sb
    @Chuchu-ew2sb 7 หลายเดือนก่อน

    Shall memory's a hmara ale girma cheru etc

  • @RozaGetachew-i1f
    @RozaGetachew-i1f 7 หลายเดือนก่อน +3

    Wayena safara nafakage

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 7 หลายเดือนก่อน

    ታክሲ ደርሚን አሳየን

  • @Shelembotcity
    @Shelembotcity 7 หลายเดือนก่อน +3

    EBS በጣም ትደነቃላችሁ ነገር ግን ስለ አብነትና አካባቢው በትክክል አልዘገባችሁም : የጊዜ እጥረት ከሆነ ጊዜን ሰፉ አርጋችሁ ብትሰሩ መልካም ነው :( ጭፍ ጫፍም ቢሆንም ( some thing is better than nothing)

  • @reshidnuri7376
    @reshidnuri7376 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዬኒ አክባሪህና ፕሮግራምህ ተከታታይ ደግሞ ስነስርዓትህ!
    ሞላማሩ መጠጥ አጠገብ የነበረውን ጠጅቤት ስም ነገሩህ ወይስ ረሱት "መወያየት መልካም የፍቅር ምንጭ ጠጅቤት"አይገርምም ስሙ "ካናል ሻይቤት" " ሶስት አንበሳ ሻይቤት " ከዚህ ሻይ ቤት ድሮ በህፃንነቴ ብስኩት ሰርቄያለሁ። አይገርምም!!!!

    • @awelbibrahim51
      @awelbibrahim51 7 หลายเดือนก่อน

      ረሺዶ መወያየትና ካናል ሻዪ ቤት አሉ እንዴ አሁን ?እኔ ተወልጄ ያደኩት እዛ ሰፈር ነው የ29 ቀበሌ ልጅ ነኝ እስኪ ሹክ በለን 😮😮