ፈረንጁ ከእስልምና ወደ ኦርቶዶክስ | eyob | yohad | meku | gadisa | antsh | abu | natanem | enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 4 หลายเดือนก่อน +12

    በርቱ ወንድሞች ሁሉም ክርስቲያን ወደ እውነተኛይቱ የቀደመች ሕብረት እውነቱን ተረድቶ ልዩነቱን አጥብቦ እንዲቀላቀል እንፀልያለን። እኛም ስለሀይማኖታችን የበለጠ እንድናውቅ ስላደረጋችሁን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን❤

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw 4 หลายเดือนก่อน +9

    ኧረ በጣም ነው ደስ የሚለዉ ከምር ብዙ ግዜ ከእስማኤል ወገን ብዙም ወደ ክርሰቲያን አይመጡም ብሎም አይረዱም ብቻ ደስ ይላል

  • @Beza-gg8tq
    @Beza-gg8tq 4 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉❤ወደ ኦርቶዶክስ በመመለሴ አመሰገንኩ

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 3 หลายเดือนก่อน

      @@Beza-gg8tq እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ በርች ❤️❤️❤️

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 4 หลายเดือนก่อน +2

    ትለያላቹ ወድሞቼ በርቱልን

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 4 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @winniea9803
    @winniea9803 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ እዴት አመሻቹ እንኳንበደና መጣቹ ❤❤❤🎉🎉

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 4 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱወድሞቻችን❤❤❤😂

  • @brhanyadete3536
    @brhanyadete3536 4 หลายเดือนก่อน +3

    I watched this guy when he converted to Islam live on TikTok last time, so make sure he learns more 🙏🙏🙏

  • @YalemwetMorgeta
    @YalemwetMorgeta 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚ አብሔርይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልል
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @ZoumaLebanon
    @ZoumaLebanon 4 หลายเดือนก่อน

    የተጠመቀያድናል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 4 หลายเดือนก่อน +2

    Egzahaber yemsgen ❤eleleleleeel 🙏 ♥

  • @leulnegash2954
    @leulnegash2954 4 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ሲል potestant ይሄን TH-cam እየተከታተሉ 😂😂

  • @armesa-mf2mb
    @armesa-mf2mb 4 หลายเดือนก่อน +5

    Egziyabher ymesgen

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw 4 หลายเดือนก่อน +2

    ናታኒም እዉነት ነው እህት ቤተክርስቲያን ጋብዡ ቤተክርስቲያን ዓለም አቀፍ ናት

  • @senaitkifele2020
    @senaitkifele2020 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 4 หลายเดือนก่อน +3

    በለጠ የተባለውን ጠማማ እየሱስ ክርስቶስ እንደሚያድን ልትነግረን ነው ህጻን ልጅ የሚመልሰው ነው ጌታማ ጌታ ነው ጌታ ያስቀመጠውን ህግ አታውቁትም በመሰላቹ በሚመቻቹ እየተረጎማቹ ነው የምትጓዙት

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 4 หลายเดือนก่อน +3

    አየ ፕሮቴስታንት እንዴት ነው የሚረዱት ያመነ የተጠመቀም ይድናል ካለ ምንድነው መፅሐፍ ቅዱስ ያዘዘውን በሙሉ መቀበል ነው ያለባቹ ያመነ የተጠመቀ ያድናል እያሉ ራሱ ጌታ መንጤ ደሞ ውሃ አያድንም ይላል የእዩ ጩፏ ካራቴ ግን ያድናል እያልክ ትንፈራፈራለህ ገራሚ ትውልድ

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 4 หลายเดือนก่อน

    በለጠ!ሞቻለው!!""ሞቻለው ሞቻለውውውው😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሆዴን ዬሃድ❤

  • @fevenkinfe9294
    @fevenkinfe9294 4 หลายเดือนก่อน

    Natan ,why you left Eritrea?

  • @ZoumaLebanon
    @ZoumaLebanon 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብርይመስገንኦርቶዶክስጥምቀትያድናን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AddyD-e3j
    @AddyD-e3j 4 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏🙏✌😍😍😍

  • @lilydemissie1956
    @lilydemissie1956 4 หลายเดือนก่อน +1

    Hi all how are you. I am seeing a question and answer episode on Facebook with Dr.R.C.Sprouz. Do you know him. Is he from the orthodox church. Want to know.Thank you all.

    • @MesiM6-tr1sp
      @MesiM6-tr1sp 4 หลายเดือนก่อน

      U go in there Ticktock link,Gadissa Eyob zemikaeal...etc

  • @hailcom7604
    @hailcom7604 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 4 หลายเดือนก่อน

    ፈረንጁ ወንጌል እስኪገባው እዚያው ይቆይ፡፡ ከዚያ ወንጌል ሲገባው ወደ ጌታ ኢየሱስ በንስሐ ይመለሳል፡፤

    • @HanaNardos-o9b
      @HanaNardos-o9b 4 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂 መናፍቅ ምን አገባክ እዚ መሀል

    • @yemiakil1809
      @yemiakil1809 4 หลายเดือนก่อน +9

      🤣🤣ወንጌል ገብቶት ከኦርቶዶክስ የወጣ የለም ...አንተ እራስህ ወንጌልን አንብበህ ተምረህ ፀልየህ ንስሀ ገብተህ ተመለስ 🙏

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 4 หลายเดือนก่อน +1

      እከፍ😅😅😅😅😅😅😅

    • @drsimretemesfin1866
      @drsimretemesfin1866 4 หลายเดือนก่อน

      ቀድሞውኑ እናንተ ወንጌል ከምትሉት ነውኮ ወደ እሥልምና የሄደው ያውም ጌታ አልተሠቀለም ብለው ሠብከውት😂

    • @LemlemAga
      @LemlemAga 4 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ጠባብ መሆናቹ የታወቀ ነዉ ሲጀመር ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስን አታቁትም የናንተ እየሱስ በስሜ ይመጣሉ ያለዉ ሀሳዎዉ መሲ ነዉ እስኪገባህ ድረስ አዳራሽክ ዉስጥ ጨፍር

  • @fikaduworku7975
    @fikaduworku7975 4 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው ሽሩባ የሆነው? ባህታዊ ነበረ እንዴ?

  • @yade716
    @yade716 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጋቢ፣ ነጠላና፣ እጀ ጠባብ ግዙለታ። ያለበለዚያ ኦርቶዶክነቱ ሙሉ አይሆንም።

    • @ashenafinega2001
      @ashenafinega2001 4 หลายเดือนก่อน +5

      አያሳስብክ ይገዛል❤❤❤❤❤❤

    • @meseretmulatlema4116
      @meseretmulatlema4116 4 หลายเดือนก่อน +6

      ጋቢና ነጠላ እኮ የኢትዮጵያ ባህል እንጂ የኦርቶዶክስ ልብስ አይደለም። ሲቀጥል እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ልብን እንጂ ልብስ እንደማያይ እናምናለን። ምናልባት ሉተር እንደዚያ ካስተማረ አይመለከተንም።

    • @meseretmulatlema4116
      @meseretmulatlema4116 4 หลายเดือนก่อน +1

      ይቅርታ ሳልጠይቅህ/ሽ ሌላ ቤተክርስቲያን አንድ አማኝ ወደ ህብረቱ ሲጨመር ልብስ የገዛል እንዴ?

    • @BabiMergia-ft9tl
      @BabiMergia-ft9tl 4 หลายเดือนก่อน +1

      በ አንድ ሰው መመለስ በሰማይ መላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል ይላል ሰው ሰለዳነ ደስ ሊልህ እንጂ ሊያናድድህ አይገባም ልቡና ሰጥቶ አንተንም ወደ ቤቱ ይመልስህ::

    • @lidulidiya5529
      @lidulidiya5529 4 หลายเดือนก่อน

      አንተ ሱፍ ስለለበስክ በሰማይ VIP የምትሆን መሰለህ ጋቢ ነጠላ እጀ ጠባብ የክብር ልብሳችን ለነገሩ የት ይገባሀል ሁለመናህ ከምዕራባውያኑ ነው

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውን ከሐይማኖት ወደ ሐይማኖት አትጥሩ፡፡ ከሐይማኖት ወደ ጌታ ኢየሱስ ነው የሚጠራው፡፡ የሐይማኖት አባል መሆን አያድንም፡፤ ይህች የዛሬ ርዕሳችሁም ተመቸችኝ፤፡ ወይ እንዳልክዬ…….. ይህ ሥጋ ለባሽ ሰው ባንተ መጠመቅ ይህን ያክል የተንጫጫ ከሆነ ጠላት ዲያብሎስስ ምን ያክል ይንጫጫ ይሆን? እንዳልክዬ ላንተ ግን እንኳን ጌታ ለዚህ ቀን አበቃህ ሳልልህ አላልፍም፡፡

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 4 หลายเดือนก่อน +2

      እንዳልክ ማነዉ ደግሞ አናቀዉም አረ

    • @hailuyoftahe6236
      @hailuyoftahe6236 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ ትክክለኛውን ስርአት ነው እያስተማሩ ያሉት ፉክክሩን ተውና የሚሉት ነገር እውነት ነው አይደለም የሚለውን ብቻ በደንብ አድምጥ መርምር
      ሰላም ሁን

    • @ሃራቲ
      @ሃራቲ 4 หลายเดือนก่อน +2

      እውነተኛው ኢየሱስ ከእነእናቱ ወደ አሉበት ነው የመጣው አምላክ በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ

    • @DejeneFetene-q4l
      @DejeneFetene-q4l 4 หลายเดือนก่อน

      ፋሽን መሆኑ ደሞ

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 4 หลายเดือนก่อน +2

      እከፍ😅😅😅😅😅

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 4 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይ የእንዳልክ መጠመቅ ይህን ያክል አቃጠላችሁ? ስታሳዝኑ፡፡ ምነው ይህን ርዕስ ነገ እንኳን አታረጉትም?

    • @Loza957
      @Loza957 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማነዉ እንዳልክ ፈረንጁን ነው 🤔🤔🤔

    • @feruzaouner3923
      @feruzaouner3923 4 หลายเดือนก่อน +8

      ሰው ጥራ ቢሉት ጣፊያ አሉ

    • @chanietsehay7477
      @chanietsehay7477 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂​@@Loza957

    • @chanietsehay7477
      @chanietsehay7477 4 หลายเดือนก่อน +5

      አይ እሱ ትዝ ብሎንም አያውቅም የእኛ ወንድሞች ትልቅ ሰራ ላይ ናቸው ❤❤

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 4 หลายเดือนก่อน +2

      እከፍ😅😅😅😅😅😅😅