የካዱትን ትምህርት ማመን ጀመሩ | abu | yohad | eyob | lidetekal | gadisa | antsh | natanem | enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 4 หลายเดือนก่อน +24

    እሄንን ስብስብ ቤተክርስቲያኗ ልታበረታታ ይገባል😮 ሲያጠፉ እየገሰፀቻቸው❤

  • @fekrayenealem
    @fekrayenealem 4 หลายเดือนก่อน +3

    ውድ የኦርቶዶክስ የወንጌል አርበኞች ተባረኩልን አሁንም እውቀታችሁን ይጨምርልን በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 4 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለሀይወት ያሰማልን ከዚ የበለጠ አዎቂዋች የድርጋቹ❤❤❤❤❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድሞቼ በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta8951 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወትያሰማልኑሩልንበጣምነውየምወዳችሁ!!!

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 4 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠዉን እዉቀትና ሞገስ ይስጣችሁ እንጅ ቤተክህነትማ ።።።።።።።

  • @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ
    @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ 4 หลายเดือนก่อน +6

    እኔኮ እዴት እደምወዳችሁ😂❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 4 หลายเดือนก่อน +5

    ቃል ህይወት ያስማልን ወንድሞቻችን ❤

  • @Tigistbirhanu-f6w
    @Tigistbirhanu-f6w 4 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 4 หลายเดือนก่อน +4

    እንቁዎቻችን ተባረኩ ጸጋው ይብዛላችሁ

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድምቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቃለሒወት ያሰማልን

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 4 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች ❤❤❤

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚኣብሄር ይባርካቹ።

  • @MeseretTesfaw-pg6hl
    @MeseretTesfaw-pg6hl 4 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኩ እግዚኣብሔር ይባርካችሁ

  • @DejeneFetene-q4l
    @DejeneFetene-q4l 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄን አገልግሎት ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ ፕላትፎርም ያስፈልጋል

  • @fresenbettad
    @fresenbettad 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HiraMani-i5n
    @HiraMani-i5n 3 หลายเดือนก่อน

    Tabarakue.wademoha.❤❤❤

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt 4 หลายเดือนก่อน +1

    Er betam eytketateln nw tebarekuuu

  • @yoditabebe6919
    @yoditabebe6919 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rechjs
    @rechjs 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤😘✝️💞👏

  • @TesfayeNega-bu4hz
    @TesfayeNega-bu4hz 4 หลายเดือนก่อน

    ጥምቀት መቀበር አይደለም እዴ በማቆርቆሪያ በላይህላይ ማፍስስ ነው ወይ

    • @DursaDube-zv6or
      @DursaDube-zv6or 4 หลายเดือนก่อน

      bemeseretu te xemaki mulu sewunetu wuhawusx yixelkal( yikeberal)

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 4 หลายเดือนก่อน

      አዎ ይህ ከጥንት ጀምሮ ነበረ ነው ስለአጠማመቁ ሳይሆን ችግሩ አንተ ጥምቀት ለድሕነት ብለህ ታምናለህ ወይ ነው ጉዳዩ ስለአጠማመቁ ይህን አዳምጥth-cam.com/video/8psAjYo0RiI/w-d-xo.htmlsi=YmllkYfdH01Plh1r

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 4 หลายเดือนก่อน

    ሄሉ😂

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 4 หลายเดือนก่อน

    እንዴ አማን አመነ እንዴ🙄🙄🙄

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl 4 หลายเดือนก่อน

    ሚስጢር አይለም ምስጢር 😁

    • @marthawolde1942
      @marthawolde1942 4 หลายเดือนก่อน

      'ምሥጢረ ጥምቀት' ተብሎ ሲጻፍ ነው ብዙ ግዜ የማየው። በቤተ ክርስቲያናችን ለፊደላትም እንጠነቀቃለን የትርጉም ልዩነትም ሊያመጡ የሚችሉ ስለሚኖሩ።

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@marthawolde1942 አዎ መልክዓ ፊደል❤

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 4 หลายเดือนก่อน

    ቅዠትትትትትትትት

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 4 หลายเดือนก่อน

      Mnu new kezet😂

    • @mussiemussie7597
      @mussiemussie7597 4 หลายเดือนก่อน +2

      ቀላዋጭ ምን ትሰራለህ ውጣ ከዚህ አይመጥንህም ጠማማ ልብ ይዘህ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤት መምጣት አይቻልም

  • @tsionkiber9417
    @tsionkiber9417 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን