Seifu on EBS: አርቲስት ሄኖክ ወንድሙ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • አርቲስት ሄኖክ ወንድሙ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1

ความคิดเห็น • 515

  • @Andyadd
    @Andyadd 5 ปีที่แล้ว +25

    ሄኒ ምርጥ ሰው የሙስሊምና ክርስቲያን ህዝብን አብሮነት የገለፅክበት መንገድ እንዴት ውብ ነው። የበለጠ ወደድኩህ አቦ!
    (ተዋዶ ያለበት ኢስላም ክርስቲያኑ
    ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ)
    አለ ቴዲያችን!

  • @aynalamaynalam8982
    @aynalamaynalam8982 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ሱማሌው ቦዳም በጣም አሪፍ እና የወደድኩት ፊልም ነው ሲጀመሪ ሄኒ ያለበት ፊልም በጣም ነው የምወደው

  • @የአዳማዋዱርዬ
    @የአዳማዋዱርዬ 5 ปีที่แล้ว +161

    የሄኖክ አድናቂ ላይክ ግጩኝ

  • @fikerbaba1992
    @fikerbaba1992 5 ปีที่แล้ว +35

    ሔኖክ አቤት ስወደዉ ወንድ ማለት እንደሱ ነው የሄኒ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ 💓💓💓

  • @SYL11
    @SYL11 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Seifu and henok for explaining the good culture of Somali People. We love you fron 🇸🇴

  • @MyEthiopia23
    @MyEthiopia23 5 ปีที่แล้ว +43

    ሄኒሻ ምርጥ ሰው በርታ👌
    ሰይፍሻ በነካ እጅህ አለምሰገድ ተስፋየን አቅርብልን እሺ 😉
    እናመሰግናለን!

  • @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
    @የሸገሯየቦሌዋቆንጆ 5 ปีที่แล้ว +44

    ሄኒዬ የኔ ፀባዬ ሰናይ ማርያምንም ትህትናህን ስወደው የኔ ቅመም

  • @abelabi6782
    @abelabi6782 5 ปีที่แล้ว +51

    I love ethopian ppl from Eritrea 🇪🇷🇪🇹

  • @ፌሩነኝ
    @ፌሩነኝ 5 ปีที่แล้ว +18

    አኢሻ (ረ.አ) እሷ የተጣጣፉ ልብሶችን እየለበስች ነበር ለተቸገሩት የምትርዳው
    እኛስ እንደት ነን❓ ✊✊✊
    chat.whatsapp.com/Dhub62YI9kS4v2H4NZI4y3

  • @Tube-rb4vc
    @Tube-rb4vc 5 ปีที่แล้ว +89

    ኤኒን የሚወደዉ እደኔ እጁን ወደላይ👆👍👋

    • @ggggh3537
      @ggggh3537 5 ปีที่แล้ว

      w

    • @lynnomaalouf6152
      @lynnomaalouf6152 5 ปีที่แล้ว

      👆👆👆👆weded

    • @aefddehd1265
      @aefddehd1265 5 ปีที่แล้ว

      ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @JoniMultiplesolutions
    @JoniMultiplesolutions 5 ปีที่แล้ว +62

    1:50 _ወይ መፃፍ ማንበብ መውደድ! እኔ ደግሞ መፃፍ የማነበው እንቅልፍ መተኛት ስፈልግ ነው!_ *መፃፍ ከያዝኩ በዛው ነው ድፍት የምለው 10 ደቂቃ ስላቆይ!*
    አሁን ግን ይሻለኛል! :)

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
    @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 5 ปีที่แล้ว +11

    ቆይ ለምን አይከፈትም ከትንሽ ጊዜ በኃላ አመለሳለሁ ምን አልባት ቢከፈት
    ገባ ገባ በሉ ተከፍትዋል የኔ ዉዶች
    ፈጣሪ ትክክለኛ ግዜ አለዉ
    አይፈጥንም አይዘገይም ቲኒሽ ትግስት እና ትልቅ
    እምነት ይኑርህ የጠየከዉ ሁሉ ይሆናል
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 5 ปีที่แล้ว +2

    ሄኒዬ ምርጥ ሰው ትችላለህ እኮ♥♥♥♥...እውነት ነው ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል

  • @hanadimohd9921
    @hanadimohd9921 5 ปีที่แล้ว +23

    ሴፍሻ መሰረት መብራቴ አቀብልን ? ? ? ?

  • @nureman1505
    @nureman1505 5 ปีที่แล้ว +11

    እረ በናታቹ አታዳሉ ሰብስክራይብ አርጉኝ ስደተኛ ነኝ arif arif negr eysrane lemlkek zegjten keyriyalew asadgugn

  • @ሚስጥረጊዮናዊት
    @ሚስጥረጊዮናዊት 5 ปีที่แล้ว +1

    ሄኒዬ አድናቂው ነኝ 😍😍😍ልክ አንደ አንተ መፅሐፍ ማንበብ ውስጤ ነው

  • @leminmedia3008
    @leminmedia3008 5 ปีที่แล้ว

    የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ማወቅ ያለባቸው ለህይወታቸው አስፈላጊ የሆነ ነገር፥ ሼር በማድረግ መረጃው እንዲደርሳቸው እንተባበራቸው
    th-cam.com/video/1F_et1wAGmg/w-d-xo.html&feature=share

  • @dawit2
    @dawit2 5 ปีที่แล้ว +20

    ዘመኑን የመደመር ነው እና አዚ ሊንክ በ መግባት ሳብስክራይብ በ ማረግ እነደመረ ወንድማቹ ከ ኣስመራ
    🇪🇹🇪🇹💞🇪🇷🇪🇷
    th-cam.com/video/tlIr8iah_bs/w-d-xo.html&feature=share

    • @musseandemichael2619
      @musseandemichael2619 5 ปีที่แล้ว +2

      Fiyorina Goal Asmera u are not Eritreans we Eritreans we don’t need medemer medemer lerasesh we need only peace love prosperity growth togeother

    • @tiegstitiegsti9267
      @tiegstitiegsti9267 4 ปีที่แล้ว

      @@musseandemichael2619
      Yeah dear bro.we are 4 ever Eritrean.

  • @mahletbeyene3246
    @mahletbeyene3246 5 ปีที่แล้ว +14

    እረ ሚስሊም እህት ወንድሞቼ cool down ፊልም የእውነተኛው አለም ነፀብራቅ መሆኑን እረሳችሁት እንዴ በዚያላይ በፊልም አማካኝነት ነው ባህላችን ሀይማኖታችንን የአኗኗር ዘይቤአችንን ለአለም እምናስተዋውቀው ደግሞስ ፊልሙ ስለምን እደሚተርክ ምን አይነት መልእክት እንዳለው ሳናይ ሳናውቅ ይህን ያህል ትችት እና ነቀፌታ ምን አመጣው?🤔🤔🤔

    • @mahletbeyene3246
      @mahletbeyene3246 5 ปีที่แล้ว

      @@khadarmaxamad2511 😂😂😂እየተሳደቡ ነው እንዴ የወለዱህ ጀዝቢቲ

  • @quhabayquhabay3114
    @quhabayquhabay3114 5 ปีที่แล้ว +3

    ግን ሴፊሽ ለምን ግን ከስደት የምጋብት አታቃርብልንም ግን እኔ አሁን ከስደት ልጋበነው እስክ አቀረበኝ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 5 ปีที่แล้ว +15

    በናትክ ሰይፉ አለም ሰገድን አቅርብልን ፈቃደኛ ከሆነ

    • @aron1872
      @aron1872 4 ปีที่แล้ว +1

      Betam tkkl nesh alemsegedn yakrbln

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሥወድህ በጣም ድራማህ ሁሉ ፊልምህ ሁሉ ሥወድልህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ሄንዬ ሁሌም የሚያንገበግብኝ እራሳቸው የኢትዮጵያ ሰዎች 80% -90% አማርኛ ፊልም ኤጭ ሲሉ ደሜን ያፈሉታል የፈረንጅ ሲሆን ግን አቤት ማድነቅ ጉድ እኮ ነው መቼ ይሆን በራሳችን የምንኮራው ማፈሪያዎች ነን !

  • @senayitasnakew2421
    @senayitasnakew2421 5 ปีที่แล้ว +5

    ምንድን ነው እንደዚህ ውጥረጥር ያለ አለባብስ ፀጉርህም ይደብራል።ትዉና ትችላልህ ብዙ የአንተን ፌልም አይቻለው እና አድናቂህ ነኝ።

    • @heilnelegessesendelkchaw793
      @heilnelegessesendelkchaw793 5 ปีที่แล้ว

      አዎ ጸጉሩ ተገምጦ ነው የሚመስለው እራስህ ንም በደንብ እይ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ ከ በርሊን

    • @Fነኝየአልኢማንዶክተር
      @Fነኝየአልኢማንዶክተር 5 ปีที่แล้ว

      weyyyyy ahuns yeselechegni sidbachihu uffff midre kotet hula esti man yawura silenante esti interview sitadergu enyachihu

    • @ziztube1468
      @ziztube1468 4 ปีที่แล้ว

      Beka sawe yeflgwean setyal mekteal aychleam

  • @ዚክራሠኢድ
    @ዚክራሠኢድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሂኔየ ገራገር ነክ ለታደለ ፈገግታ ግርማ ሞገስ ፣ውበት ነው። ምችት ይበልክ ብሮ

  • @ህይወትናስሜት
    @ህይወትናስሜት 5 ปีที่แล้ว +2

    ሄኖኬ ስወድህ እኮ የኔ ፀባዬ ሰናይ ጌታን እንደኔ ሚያደንቀው የለም ምርጥዬ

  • @ትንዬየማርያምልጅነኝ
    @ትንዬየማርያምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +5

    የምትጠይቀው ሰው አለቀብህ እንዴ ሰይፍሻ ሄኔንን ደጋጋምከው

    • @lov3888
      @lov3888 5 ปีที่แล้ว

      ትንዬ የ ማርያም ልጅ ነኝ 😆😆

  • @azizayasufabdy5772
    @azizayasufabdy5772 5 ปีที่แล้ว +1

    ሄኒ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው በርታ 💝ስወድክ

  • @applethegreat3515
    @applethegreat3515 5 ปีที่แล้ว

    great film i love the director and main actors of each track

  • @zeharatadese5085
    @zeharatadese5085 4 ปีที่แล้ว

    ስይፉ. ፈንታው. እኔንስ. መቸነው. መድረክ ላይ. እምጠራኝ. ስሜም. ያው. አለልህ. ኮመንትላይ. ጥራኝ. ናአም. እለሀለሁ. ያሳለፉኩትን. በስደት. ላይ. እዘ. እዘ. እዘከዝክልህ. ቆይ. እተም. አአአ. ብለህ. ትቀበለኝ. ነበረ

  • @khadarmaxamad2511
    @khadarmaxamad2511 5 ปีที่แล้ว +2

    Inatachu bidu hulachum inate amaroch inyam xabashawoch hulu ingarfachawalan izi inya agar ba limana aschagarachun ka gondar ina ka gojam iya matachu

  • @semnaworkyenabat7733
    @semnaworkyenabat7733 5 ปีที่แล้ว

    ባቡጃ ገፀ ባህሪህን ወድጀዋለሁ ያ ማለት አፈቀርኩህ ማለት አይደለም አድናቂህ ነኝ ውዴ ቀሪ ጊዜህን እግዚሐብሄር ይባርክ

  • @shambelkebeda1404
    @shambelkebeda1404 2 ปีที่แล้ว

    2:50 ነበር ባለፈው ያልከው ያዝልኝ 3:00 ብር ከመቼው ገባ ? ሄኒዬ የምር ትመቸኛለህ አንድ የምወደውን የህንድ አክተር ትመስለኛለህ

  • @fekaduteferi5676
    @fekaduteferi5676 4 ปีที่แล้ว

    Dese yelale seyefu alemelesekem segede ibakehene akerbelen

  • @Tube-oh1dn
    @Tube-oh1dn 5 ปีที่แล้ว +1

    ፊልሙን ፊልሙን ልቀቁሉን እባካችሁ ሄኒ ስወደው ያንተን ፊልም ፈልጌ አስፈልጌ ነው የማየው

  • @dacar
    @dacar 5 ปีที่แล้ว +1

    I dont Understand Amharic but would love subtitles or if I can get the Translated Film.

  • @ምንዋጋአለውአለምጎዶሎናት
    @ምንዋጋአለውአለምጎዶሎናት 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው በጣም ነው የምውድህ

  • @ጥበብጥሪኝ
    @ጥበብጥሪኝ 5 ปีที่แล้ว +9

    እስኪ ልቀቁልኝ አለባሌ ቦታ እንዳልሆድ

  • @seraahmed9541
    @seraahmed9541 5 ปีที่แล้ว +6

    ድምፃችን ይሰማ እስለምናችን ይከበርልን

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 5 ปีที่แล้ว +9

    ሄኒ ያራዳ ልጂ ይመችህ

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 5 ปีที่แล้ว

    እናተ ካፊሩቾ ደሙ በኢሰላም ኘጣችሁ በሀይማኑታቺን ቀልዴ አናቅም እሺ ደደም ሁላ ይህ ፈልም ነገረ ከማጣቱ በፊት ብትተውት ይሻላል የኛ የኢሰላም ልጁቺ በዲናቺን ቀል አናቅም እሺ ክርሰዳን ና ሙሰሊም አንድ ነው ትላላቺሁ አገራቺን እጂ በፈጡም ከናተጋ አንሁንም ሙሰሊም ፈልም አያቅም እሺ ውሻ ሁላ ቲሺ

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 5 ปีที่แล้ว +1

    ሄኖክ ወድሙ ጎበዝ ተዋናይ ነህ በተለይ የጨርቆስ ልጅ ሆነህ ስተውን ዋው ነው
    ሱማሌው ቫዳም ለየት ያለ ካራክተር ነው በተስፋ እጠብቃለን

  • @missingmagoolallahhaunaxar1160
    @missingmagoolallahhaunaxar1160 5 ปีที่แล้ว

    This movie is so disrespectful towards Somali's and the Islam religion. The way they're portrayed is awful. Shame on you. Pathetic.

  • @መኖርክያኖረኛል
    @መኖርክያኖረኛል 5 ปีที่แล้ว

    ግን በምን ታስሮ ነው የዛሬ አመት አካባቢም ቀርቦ ሰለ ማረሚያ ቤት ሲያወራነበር ሄኒ ፀባይሰናይ በምን ታስረህነው ትምህርት ሆኖሃል ደስ ይላል

  • @seraahmed9541
    @seraahmed9541 5 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ

  • @tesfagabirtewelde3062
    @tesfagabirtewelde3062 5 ปีที่แล้ว +2

    Peacefully for Ethio people From Eri.

  • @wendimak5021
    @wendimak5021 5 ปีที่แล้ว +1

    my favorite actor

  • @ፍቅርያሸንፋልፍቅር
    @ፍቅርያሸንፋልፍቅር 5 ปีที่แล้ว

    ሄንዬ የኔ ቆንጆ አምሮብሃል እድሜና ጤና ይስጥክ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ውድድ ነው የማረግህ አከብርሃለው ሰይፍሽ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን በነካ እጅህ አለምሰገድን እባክህ

  • @ftfte9971
    @ftfte9971 5 ปีที่แล้ว +2

    ሂኖክ እኮ በጣም ነዉ የምወድህ

  • @gelilaalebel4402
    @gelilaalebel4402 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔም መፃፍ ማንበብ እወዳለው ደስ ይላል ሰይፍሻ መላጦ እምወደውን ሰው ስላቀረብክልኝ ወንዳ ወንድ ነገር ነው።

  • @AbshawMohamed
    @AbshawMohamed 7 หลายเดือนก่อน

    ሄኖክ ወንድሙ የምርጦች ምርጥ አክተር ይመች አድናቂ ነኝ።

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ 5 ปีที่แล้ว +7

    ልቀቁልንአለዛሌባቹን እንለምናለን ሰምታችኃል
    ሌባችየ ውስጤናችሁ😃😃😃😃

    • @himihimi8840
      @himihimi8840 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @sena-lu2sz
      @sena-lu2sz 5 ปีที่แล้ว

      😆

    • @webalmasamrawit21
      @webalmasamrawit21 5 ปีที่แล้ว

      Haram ne leftu sertu menm saytay mesrk😏😏

    • @ftfte9971
      @ftfte9971 5 ปีที่แล้ว

      እእእእእእ

    • @mekaahmedi1001
      @mekaahmedi1001 5 ปีที่แล้ว +1

      Ere lebocheye eko eser tesebesebu minim wef yelem

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 5 ปีที่แล้ว +1

    ሄኖክ ወንድሙ የኔ አንደኛ ነህ የኔ አስተዋይ !!👌😘❤

  • @fggcg1573
    @fggcg1573 5 ปีที่แล้ว +3

    በኢስላም ስም አታጭበርብሩ ኢስላም የተከበረ ነው እኮ

  • @ፍራፍሬ-ጀ1ረ
    @ፍራፍሬ-ጀ1ረ 5 ปีที่แล้ว

    Wow henokye ምርጥ ሳው
    Ere sefisha and ቀን alilhm ግማሽ ስዓት beibs ብትጋብዘኝ 😆

  • @ሶሊያናየድግልልጅ
    @ሶሊያናየድግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +22

    😜ጡቻው ልብ ያስከዳል☺ ደረቱን የምታደቁ like አጋጩኝ

  • @ነጃትሙሀመድ0565
    @ነጃትሙሀመድ0565 5 ปีที่แล้ว

    ሄኖክዬ ስወድክ ወላሂ በቃ አብሶ ይሄ አዲስ ፍልሚክ አባቴ ነው የምታስታውሰኝ ብቻ ባይ አልጠግብክም ይድረስ ለአባቴ መሳይ

  • @abrahmadane8154
    @abrahmadane8154 5 ปีที่แล้ว +1

    ሄኖክ ወንድሙን እወድዋለው

  • @fafi7857
    @fafi7857 5 ปีที่แล้ว +9

    ሄኖክ ምርጥ አክተር ነክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ አላህ

    • @fjedidyou9890
      @fjedidyou9890 5 ปีที่แล้ว

      ሄኖክ ምርጥ አክተር ነክ እድሜ እና ጤና ይሰጥክ እግዚአብሔር

  • @ፀሎተይሰሚዕኒ
    @ፀሎተይሰሚዕኒ 4 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ እኔን በምትጠራኝ ግዜ ውሃ እንዳትጋብዘኝ ኣደራ ጥሎብኝ ውሃ የሚጋብዘኝ ኣሎድም😜😜

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 ปีที่แล้ว +2

    ሄኒየ ግን ስወዲህ የሆንክ ወንዳ ወንድ😘😘

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 5 ปีที่แล้ว

    አቦ ሠይፍየ በናትህ የሄኒን ሥልክ ሥጠኝ ሥለምወደዉነወ ወይ ንገርልኝ ትወድሀለች በለዉ

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እስከዛሬስ ሌቦች ነበሩ አሁን ግን እየተለቀሙ ቂሊንጦ እየወርዱ ነው አሉ ማነው ስርቆ የሚያሳየን😩😩😜😆😆😎

  • @gufhfhfhfgf2907
    @gufhfhfhfgf2907 5 ปีที่แล้ว

    ሃይማኖት ኣላምንም ግን ሰው ኣከብራለሁሁ ምክንያቱ ሰው ነኝ ጥያቀ ማቅረብ ይችላል ማንኛው ሰው

  • @melakushawel260
    @melakushawel260 5 ปีที่แล้ว

    እየተፈተሸ ይግባ ሰይፍሻ መላጭና መርፌ እስርቤት ከኒዉክልር የበለጠ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ::

  • @ለኔስትምክህቴእመቤቴ
    @ለኔስትምክህቴእመቤቴ 5 ปีที่แล้ว +17

    አንዳንድ ሙሰረሊሞች ግን ምነው ተንጫጫቹ ሁሌም ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላቹ በተለይ ሸቃልቲዎች ሀረቦች እንኳን እንደናንተ አያካብዱም
    ቆይ አሁን ምን ችግር አለው ቃላቱን ቢጠቀን በቅንነት ከታሰበ ምንም ማለት አደለም
    ስንት መጥፎ ነገር እያለ በዚህ መጫጫት ይደብራል

    • @htahta2186
      @htahta2186 5 ปีที่แล้ว +5

      ጀዘባ አረፈሸ ቁጭ በይ አሁን ማን ምን አለ

    • @ለኔስትምክህቴእመቤቴ
      @ለኔስትምክህቴእመቤቴ 5 ปีที่แล้ว +7

      @@htahta2186
      ከምጠብቀው ሰው የምጠብቀውን ስድብ አገኘው ድሮም መልካም ብትናገሪ ይገርመኝ ነበር
      ለማንኛውም መንገዳችን ስለማይገናኝ ባይ ባይ

    • @tigrayentertainment5424
      @tigrayentertainment5424 5 ปีที่แล้ว +4

      Hamida Temam ደነዝ እራስሽ ዝም በይ ከብት

    • @danawiet80
      @danawiet80 5 ปีที่แล้ว +2

      Kkkkk eko ጨዋ ምናምን ልጫወት ይላሉ አይደል

    • @ብአላህላይይካድብረሱልይካ
      @ብአላህላይይካድብረሱልይካ 5 ปีที่แล้ว +1

      ማውቅ ይለባችሁ ነግር እስለምና መቅልጃ አይድለም እሺ እዛው ይናትን አጭማልቁ

  • @feridkeder9742
    @feridkeder9742 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ወደቀጥተኛዉ መንገድ ይምራክ

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 5 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው?

  • @aydadav5563
    @aydadav5563 5 ปีที่แล้ว

    ሄኒ ፀጉርህን ተለማምደውብህ ነው ወይስ ፋሽን መሆኑ ነው
    የማደንቅህ ምርጥ ተዋናይ ነህ በርታ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ
    @ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ 5 ปีที่แล้ว

    ውይ አሁንስ የህድ ፈልም ማየት አና ስይፉን መለመን ስለችኝ አባክህ ስሀርን አና አለም ስገድን አቅርቡልን ኤጭ

  • @abeleyemaneabelyemane1239
    @abeleyemaneabelyemane1239 2 ปีที่แล้ว

    የምወደው ኣክተር from eritrean love u etihopean film

  • @mamefekre9776
    @mamefekre9776 5 ปีที่แล้ว

    ሄኖክን በጣም ነው እምወደው

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 5 ปีที่แล้ว +1

    ሄኒ ምርጥ አክተር በጣም አምሮብሃል እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🏽🙏🏽

  • @zeart7670trhzs
    @zeart7670trhzs 5 ปีที่แล้ว

    ኣለምሰገድ፡ኢርሚያስ ታደስ ኣቅርብልኝ በናትህ ኣንተ መላጣ

  • @habimar7961
    @habimar7961 5 ปีที่แล้ว

    ሄኒዬ የኔ ወንዳወድ ስወድህ ፊልሙ ያበደ ነው አፍጥኑት

  • @hunlovly2118
    @hunlovly2118 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሄኒየ የልጅነት ባሌ ኮ ነው 😕
    ቢሆን አይከፍኝም ለማሌት ኖ 😂😂😂😂

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 5 ปีที่แล้ว

    ሄንዬ የኔ ቆንጆ ስወድህ ምርጥ ተዋናይ

  • @mamemame4533
    @mamemame4533 5 ปีที่แล้ว +1

    syfu mndnew alemisegiden akiribiln

  • @ramlaosman6187
    @ramlaosman6187 5 ปีที่แล้ว

    Name of the film

  • @entisarmuhumed9891
    @entisarmuhumed9891 5 ปีที่แล้ว

    Dedeb min maalet new ye somalew vandam?kemeche wedih New somalew oromow Tigrew iyetebale film meserat yetejemerew?Ahiya hulwa

  • @abubekernegash4135
    @abubekernegash4135 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ምልክ ሰይፉ ሲጀመር መኪና አለ ወይ ግን ethiopia ዉስጥ

  • @hanansultan2114
    @hanansultan2114 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ወንዳ ወንዱነቱ ጡቻው ቸስቱ ኡፍ ምናው የስልጤ ወንዶች አንተን አይተው ቢማሩ 😝

  • @yosiefabraha2290
    @yosiefabraha2290 5 ปีที่แล้ว

    Seifuye mulu video eko aymetam bevideo benat lehenoke ngerliN wey degmo benat aserut

  • @fadilasultan6938
    @fadilasultan6938 5 ปีที่แล้ว

    Henokeye ene betam masebewen new yawerakew ye Ethiopia aretiset betam yasazenalu wellahi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️betam new mewede henokeye tekekekel new yawerakew

  • @babeybasha9281
    @babeybasha9281 4 ปีที่แล้ว

    ይህ አሪቲሥት በእውነትም የተረጋጋ ነው

  • @asmaakmal144
    @asmaakmal144 5 ปีที่แล้ว +2

    ፊልሙ መች ነው ሚወርደው በኢትዩፕ

  • @sisay2793
    @sisay2793 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ እስኪ ከኑባለቤትክ ቅረብ ?ሀደራ ታዲያ ኢንተርቪው በሰራዊት ፍቅሬ እንዳይሆን

  • @ሀናማሪያም-መ2ለ
    @ሀናማሪያም-መ2ለ 5 ปีที่แล้ว

    ሄኖክ በጣም ነዉ የምወደዉህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 5 ปีที่แล้ว

    ይሄን ልጅ ጥሎብኝ ስወደው በተለይ የእግዚር ድልድይ ላይ በጣም ያስለቅሳል መስሎ ሳይሆን ሁኖ ነው የሰራው

  • @ruhamawolidu5073
    @ruhamawolidu5073 5 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ ሄኒ ያርዳ ልጅ

  • @LoveMe-gv5yc
    @LoveMe-gv5yc 5 ปีที่แล้ว

    Please ሄንዬን ጆሲ ጠይቅልን ሰይፉ ብር ስላለው ብቻ ነው ጠያቂ የሆነው

  • @kirubelyared4631
    @kirubelyared4631 5 ปีที่แล้ว

    please hulachum eyetenesachu ye dire dawa lijn bechuhet lemegilets atmokru....kalawekachu kirb new hedachu akababiw lay 1samint norachu eyut hizbun...bewere ena be gimt film eyeserachu new mtakatlun...
    heni mirt sra new temechtognal

  • @ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ
    @ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሄኖክ አቤት ስወድህ 💖💖💖💖

  • @ytftggffgyyy1587
    @ytftggffgyyy1587 4 ปีที่แล้ว

    ሄኖክ ወንድሙ ምርጥ ሠዉ

  • @sofitube4557
    @sofitube4557 5 ปีที่แล้ว

    አረ ሰይፍሻ አለምሰገድን ተስፍየን አቅርብልን።

  • @አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ
    @አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ 5 ปีที่แล้ว

    ፀባይ ስናይ አንደኛ ሄኒ እስቲ ሄኒን ምትወዱ like ግጩኝ

  • @kamalabdirashid1369
    @kamalabdirashid1369 3 ปีที่แล้ว

    Henoke bxm turu sw neh broye go ahead

  • @የድንግልልጅነኘኝ
    @የድንግልልጅነኘኝ 5 ปีที่แล้ว

    በፈፎንቃ ነው የምወድህ ሄኒ ሴፍዬ ስልኩን ተባበረኝ

  • @MiftahEndrisyimam-xq4jf
    @MiftahEndrisyimam-xq4jf ปีที่แล้ว

    ግን ሱማሌው ሌላ አይደለም

  • @ድንግልማርያምእናቴድረሽል
    @ድንግልማርያምእናቴድረሽል 5 ปีที่แล้ว

    ሄኖክየ ምርጥ ተዋናይ ነህ በርታ የኔ አስተዋይ አድናቂህ ነኝ

  • @aishamohammed1387
    @aishamohammed1387 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ማደንቅህና ምወድህ አርቲስት ሄኖክ ይመችህ