Ethiopia | Ethiopian News ከመሸ ሰውየው ከስልጣን ተባረሩ II አቶ ሀይለማሪያም ተጠያቂ ተደረጉ II አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ ጫና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ከመሸ ሰውየው ከስልጣን ተባረሩ II አቶ ሀይለማሪያም ተጠያቂ ተደረጉ II አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ ጫና
    Welcome to the official Addis Media TH-cam channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

ความคิดเห็น • 53

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 21 วันที่ผ่านมา +1

    ስላም ይላክልን እምላክ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 23 วันที่ผ่านมา +5

    Ethiopian military are heroes

  • @junefirst500
    @junefirst500 23 วันที่ผ่านมา +1

    ወጣት፡ መላኩ፤ ሁሌም፡ በቅድምያ፡ የማዳምጠው፡ አንተን፡ ነው! ቀድሞ፡ ከምሰማቸው፡ ሁሉ፡ በሳል፤ ታማኝ፤ መረጃ፤ ትምህርታዊ፡ ሀሳብ፡ ታሰማኛለህ፤ በርታ!

  • @mesy6975
    @mesy6975 23 วันที่ผ่านมา +6

    ኢራንና እስራየል
    አብይና ህወዋት
    አድ ሆኑብን ሆሆ
    ኢጭ ድራማ አይይ
    ኢትዮጵያ😢😢😢

  • @user-fv7mr3bl6b
    @user-fv7mr3bl6b 23 วันที่ผ่านมา

    ያሣዝናል

  • @MarewFeteneTrymkh
    @MarewFeteneTrymkh 23 วันที่ผ่านมา

    የምትሰጠው ርስ እና መረጃህ አይገናኝም

  • @StellarPeek6701
    @StellarPeek6701 23 วันที่ผ่านมา +2

    ስለ ባቡር ፕሮጀክቱ ወቀሳ ሳይሆን የቀረበው አክሳሪ መሆኑን የኢትዮጵያ ባቡር ኢንተርፕራይዝ በቁጥር አስደግፎ አክሳሪነቱን ገልጿል ። ምን ማለት ነው ወቀሳ ይቀርብበታል ማለት ? ወቀሳ ሳይሆን አክሳሪ ከመሆኑም በላይ በትራፊክ ፍሰቱ ላይ ከፍተኛ መስተጓጐል ፈጥሯል ። ስለዚህ በጥናት መፍትሄ እንፈልግለታለን ነው ያሉት ጠቅላይ ሚንስትሩ ።

  • @muhammedabdi2516
    @muhammedabdi2516 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሰራፈቶቸ እነጌታቸው አሰፋ ወደስልጣን ሊመጣ አያለ ሀለማሪያምን መወጀል ሰራፈትነት ነው

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs 23 วันที่ผ่านมา

    ሃይለማርያም ደሳለኝ ለመሆኑ በስልጣን ዘመናቸዉ የትኛዉን ዉሳኔ በራሳቸዉ ወስነዉ ያዉቁና ነዉ አሁን ተጠያቂ ምናምን የምባለዉ ያስተዛዚባል

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 23 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ በአባይ ላይ መብቷን የሚያሳጣ አሳሪ ስምምነት መፈረም የለባትም ። ✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fassilwoldemariam1741
    @fassilwoldemariam1741 23 วันที่ผ่านมา

    ግልጽ እያደረጋችሁ እንቆቅልሽ አታርጉት አርስቱ ላይ ዓለም ገዋህድ ተነሱ ብለህ በሁዋላ ዝርዝር አቅርብ

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሀገሪቷን በደም አጨማልቆ ስለ ባቡሩ ተጠያቂዎች ያወሩናል 😡

  • @mohammedsaidali797
    @mohammedsaidali797 23 วันที่ผ่านมา +1

    ዜና ነው አሉባልታ ?

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 23 วันที่ผ่านมา

    Thanks for your efforts. 🙏

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 23 วันที่ผ่านมา +2

    አብያችን በእንደዚህ አይነት ተራ አካሄድ የሚመራ መሪ አይደለም በቂም በቀል አይመራም ህወሃት አብቹን ማታለል አይችልም ።

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 23 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክክክክል የገባሽ ነሽ

  • @negussuasrat
    @negussuasrat 23 วันที่ผ่านมา +2

    ስበሀት ነጋም ባልተፃፈ ሥልጣን ይመራ እንደነበረ አትርሳ

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 23 วันที่ผ่านมา

    ❤አብይ አህመድ አበባው ታደሰ ጌታቸው ረዳ በግል ፍላጎት የሰከሩ የዜግነት እሴት የሌላቸው ህዝብን የካዱ ወለዮች ናቸው ።ጦሳቸው ለበለበን ።አማራ ሆነው አማራን የጰፈጰፉ ናቸው ።
    ❤አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ በምድር ባቡሩ ብቻ አይደለም ።የጴንጤ ፍልፍል ቤተመንግስትም ሰግስጎ ።ከርህራሄ የራቁ ሰዎችን ለኢትዮጵያ ይመራሉ ብለው አጥንተው ያዋቀሩም ናቸው ።

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 23 วันที่ผ่านมา

    ያሳዝናል!!! ተፈጥሮም ልክ እንደ ካድሬዎቹ ህዝብ ያፈናቅላል

  • @ayalewasres9192
    @ayalewasres9192 23 วันที่ผ่านมา +1

    ነፍሱን ይማረውና የአዲስ አበባ መንገድ ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበረው ኢንጂነር ፈቃደ፣ ሐዲዱ ከተማውን ለሁለት የሚከፍልና ግንኙነት የሚያውክ መሆኑን ገልጾ መቃወሙን በአንድ ወቅት እንዳጫወተኝ አስታውሳለሁ። ይፍረስ ግን ትክክል ሆኖ አይታይኝም።

  • @mohammedabdella7064
    @mohammedabdella7064 22 วันที่ผ่านมา

    "ልብ ያራራልኛል ምን አመጣዉ? ህዋህት የአብይ ባሪያ ነው ብለህ አስበህ ከሆነ ተሳስትሀል

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 23 วันที่ผ่านมา +3

    ክብር ለመከላከያችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗

  • @fanta7262
    @fanta7262 23 วันที่ผ่านมา

    ገብረዋህድ ተወገደ የማስባል ሴራ ነው። ሴራቸው አያልቅም።

  • @keftam
    @keftam 23 วันที่ผ่านมา

    የከተማ ባቡር ለሕዝቡ ከፍተኛ ጥቅም የሚሰጥ በመሆኑ ከውበት ይልቅ ጥቅሙ ነው መታየት ያለበት። ለመኪና እንዲሰፋ ተብሎ ባቡሩን ማስቀረት የሞኝ ውሳኔ ነው። ባይሆን ወደ ምድር ውስጥ ቢገባ ይበልጥ የተሻለ ነው። ሕዝቡ እንዳይነሳ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለበት።

  • @user-haki52E
    @user-haki52E 23 วันที่ผ่านมา

    አታጣም የኣሜሪካው ሴነተር የታሰረው በሙስና ነው ግብጽን ሰለ ደገፈ አይደለም።

  • @fayisalata5678
    @fayisalata5678 23 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @semereberhe-cw2vc
    @semereberhe-cw2vc 23 วันที่ผ่านมา

    ኣትሳሳት ዓለም ገብረዋህድ ችግርተኛነው በትክክል ኣሁን ህወሓት ትክክለኛ ርምጃ ነው የወሰደው

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 23 วันที่ผ่านมา

    አለምገብረዋሀድ ሳይሆን ዋናው ጌታቸው አሰፋ ነው

  • @abebawtadesse1868
    @abebawtadesse1868 23 วันที่ผ่านมา

    የደሴ መንገድ ክፍት ነው::

  • @mesfinmengistu-fb7ko
    @mesfinmengistu-fb7ko 22 วันที่ผ่านมา

    Zena mehonu new......? ., ayinefam bakih Yante ZENA

  • @Derartuteha0652
    @Derartuteha0652 23 วันที่ผ่านมา

    ቡሽትሰ ቸሳዳቢዉ ነዉ

  • @Ras_Dejen-11
    @Ras_Dejen-11 23 วันที่ผ่านมา

    ጌታቸው አሰፋ ነው አይደል

  • @kirubelkebedegebreselassie4579
    @kirubelkebedegebreselassie4579 23 วันที่ผ่านมา

    Agane!!!

  • @FairPlay-oq9ml
    @FairPlay-oq9ml 23 วันที่ผ่านมา

    ጌታቸው ረዳን ካስወገደ በኋላ አለም በመወገዱ የሚሸነገል አብይ? ፖለቲካ አታውቅም

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 23 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሰው ጨዋ ነው ለመባል "በኢትዮጵያዊነት ጨዋነት" እያለ ያላዝናል። ይሄነት ተደብቆ ሴት የሚደፍር ህፃናት የሚያማርር ወይ ሙሰኛ ወይ የደርግ የዖነግ የወያኔ አንድ የጎግ ማጎግ አባልና ቤተሰብ ይሆናል። ጨዋነት ይታይሀል ወይንስ እውር ነህ? እውነቱን ንው የምናገረው። ኢትዮጵያዊ ሲያ ደንብሮ የሚደበቅ ስንቱ መሰለህ !

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 23 วันที่ผ่านมา

    ደሴ...ሀገርሽ...መልኬ😂😂😂

  • @abebe7532
    @abebe7532 23 วันที่ผ่านมา

    Yerasachrw Guday ‼️
    27 amet yechfechefen manew⁉️

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሀይለማሪያም ደሳለኝ ለምን ?

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 23 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር...አብይ...ማለት...ምንድነዉ..ምትፈራዉ...ወለየዉ...መልኬ😂😂😂

  • @solsenb9993
    @solsenb9993 23 วันที่ผ่านมา

    Pmematnchu atbal

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 22 วันที่ผ่านมา

    አቶ ሐይለማሪያም ደሳለኝ የወቅቱ ጠቅላይ ሚንስትር አልነበሩም ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ናቸው ነገር ግን ሐይለማሪያም ደሳለኝ በጠ/ሚ ቢሮ እየሰሩ የባቡር የቦርድ ሰብሳቢ ናቸው እንደው ወሬ አገኘን እያላችሁ አንሻፋችሁ አንጋዳችሁ አትዘግቡ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 23 วันที่ผ่านมา

    Getachew Assefa MOTO YELE ende? Men gud new yemetaeeraw.. ere MEKEDEDEHN belek aderegew

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 23 วันที่ผ่านมา

    ፋንድያ ለመሆኑ ብለህ ዜና በጥያቄ ትጀምራል መልሱ ያለዉ ያለዉ ከራስህ ነዉ ማንን ነዉ የምትጠይቀዉ ፋራ

  • @amtube2340
    @amtube2340 23 วันที่ผ่านมา +1

    Q

    • @amtube2340
      @amtube2340 23 วันที่ผ่านมา

      Q
      S
      B
      N
      G

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi 23 วันที่ผ่านมา

    Zimblk atlflfe woyin word already abiye min agbwu anit sira Yalhime lib midya

  • @user-gn5zj3gn4j
    @user-gn5zj3gn4j 23 วันที่ผ่านมา +1

    የገማ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቡሽቲየቡሽቲ ዘርደንቆሮ

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 23 วันที่ผ่านมา +1

      ባለጌ።ጅላጅል!!!

    • @user-gn5zj3gn4j
      @user-gn5zj3gn4j 23 วันที่ผ่านมา

      @@tigunegnmuluye2163 እናትህ ትበዳ ቦቲያም እንስሳጋላ ትላምካድሬ

    • @ethiopia8971
      @ethiopia8971 23 วันที่ผ่านมา

      የዞረበት