ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንዲህ ነው የህዝብ ሃላፊነት ማለት❤
እግዚአብሔር ይባርኮት እደርሶ አይነት ሰውን ያብዛልን
እግዜር ይጠብቅህ😊
ጅግና የህዝብ ድምጽ እግዝአብሔ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይጠብቆት እውነቱን ተናግሮ ማለፍ ጥሩ ነው
መጨረሻ ላይ ለድጋፍ እኮ እጃቸዉን አዉጥተዋል
ለህፃን ብርጭቆ እንደመሥጠት ነው😊
ጀግና የኢትዮጵያ ልጂ
ፓርላማ ስትቀመጡ እንዲህ መሞገት አለባችሁ እንጂ እጅ አውጡ ሲባል ብቻ ማውጣት የጋሪ ፈረስ መሆን የለባችሁም
ሰዉ ተገኘ ዛሬ ተባረኩ
ጎበዝ
ይመችክ የኔ አባት
እግዚአብሔር ይጠብቅክ
Thanks, doctor AWEKE
አንበሳ ይሔነው የሕዝብ ተወካይ።
ሕዝቡ ጀርባው ጎብጧል ከውሃ ከመብራት ጀምሮ ምን ያልጨመረ ነገር አለ
❤❤❤❤❤❤ጀግና
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአንትሮፖሎጅ ኮርስ በሳል አመለካከት የነበራቸው መምሕሬ ነበሩ አድናቂያቸው ነኝ !
ድልልል ለለጭቁኑ ሕዝብ💪💪💪🙏
ጀግና፣ የህዝብ መንግስት፣ ምርትና አገልግሎት በማሳደግ ገቢ መሰብሰብ ያሳድጋል፣ አሁን የህዝብ ሀብት መንጠቅ ነዉ የተያዘዉ፣ መፍትሄዉ ተነጣቂዉ ነጣቂ መሆን አለበት፣።
ዶ/ር አወቀ አምዛዬ ጀግና የሕዝብ ልጅ ''ፊውዳሉን ተክቶ መ/ት መሬት ይሸጣል።''
እናመሰግናለን አወቄ(ዶ/ር)
የከተማ ውበት ምን ያረግልናል ህዝቡ እያለቀ
ዛሬ ገና ፓርላማዉ ለይ ሰዉ እንዳለው አወቅኩ ከ1ሰዉ በሰተቀር በሪሞት እጅ የሚያወጣ እና የሚያወርዱ አሻንጉሊት ነበር የሚመስሉኝ።
እግዛቤሄር: ከናተጋር; ይሁን::
በጣም ነው ሚገርመው ህዝብ አሁን ያለበት ደረጃ እራሱ በለቅሶ ላይ እያለ ይህን ማሰብ እራሱ ከጭካኔ አይተናነስም። ተወካዮቻችን ከልብ እናመሠግናለን።
ትክክል
Wonderful man thanks
Well explained & argued.
ህዝብ እንዳይኖር ይፈለጋል?
በትክክል
ተባረኩ በረኩ
እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ወንድሜ። መጦርያ ይሆነናል ብለን መከራችንን አይተን ከባንክ ተበድረን የሰራነዉ ቤት ገና ተሰርቶ ከመከራየቱ የባንክ ብድር አናታችንን እያዞረ አንድ አመት እንኩዋ የእፎይታ ጊዜ ሳይሰጠን ቫት ተመዝገቡ ደረሰኝ አሳትሙ መዝገብ ያዙ በየወሩ ሪፖርት አድርጉ......መጥኔ ለኛስ ስንቱን ችለን ለምንኖረዉ!!!!!!
ጀግና እስኪ ንገረቸው!!
ተባረክ!!ወንድማችን!!
ድንቅ ንግግር በእውነት መንግስት የራሱን ህዝብ ይህንን ያህል ያማርረዋል/ይጠላዋል ብዬ ገምቼ አላውቅም
ገቢዎች ቴሌ መብራት ውሀ ተደጋጋሚ ታክስ ህዝቡን አማሯል ለምንተነፍሳት አየር ብቻ ነው ያልከፈልነው እሱም በፍራሽ ሲሚንቶ ሳንባችን መተንፈስ አቅቶናል
ጀግና በርቱ 🙏🙏
Long life for you our representative , we need more like you ❤❤.
ጀግና
ምርጥ ጥያቄ ነው አባቴ
Thanks
ከተናጋሪው በስተቀኝ ያሉት ሁለቱ በእርግጠኝነት ሰውየው ቀጥሎ ስለሚወሰድበት እርምጃ ነው የተነጋገሩት።መቼም ይህን ለማወቅ ነቢይ መሆንን አይጠይቅም።
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ! የህዝብ ተወካይ ማለት ይህ ነው!!!
መንግሥት የሚባለው አካል የሚኖረው ሕዝብ ሲኖር ነው።ሕዝብ ደግሞ በአግባቡና በክብር ሊያዝ ይገባል።አሁን እያዬን ያለነው ግን ከቆሻሻና ከተጣለም ነገር በታች ነው።ይኸ ደግሞ የከፋ ነገር ያመጣልና ሰከን ማለትን የሚጠይቅ ይመስለኛል።በመንግሥት ቤትና ንብረት እየተንደላቀቁ በመኖር ሀገሬ ብሎ ሲደክምና ሲባዝን በኖረላት ሀገሩ ተረጋግቶ እንዳይኖር እየተሠራ ያለው ግፍና መከራ መዘዙ የከፋ ሊሆን ስለሚችል በማሥተዋል በሥክነትና በእርጋት ቢታይ ለዘላቂ ሰላም መፍትሔ ይመሥለኛል።መኖር ካለብን በመተሣሰብና በመከባበር እንጂ በሥልጣን ብቻ የሚያዋጣ አይመሥለኝም።የጊዜ እንጂ የመንግሥት/የሥልጣን/ ጀግና ያለው ስለማይመሥለኝ።እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይባርክ።
ታክስ ከ አቅም በላይ እየከፈልን ነዉ ምን አይነት አገር ዉስጥ ነዉ ያለንው
They know what they are doing. They think we don't know about it. Totally they are playing. Guys don't waste your time. BE A FANO. 💪💚💛❤️
ጀግና የኮሬ አብራክ ክቡር አወቀ አንዛዬ
አብይ አይኑ ይጥፋ!!!😡😡😡ኧረ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደኬንያ ህዝብ ነፃነትህን አስመልስ😡😡😡
ጀግናዉ የፓርላማ አባል በደንብ አብራርተዉታል የፕሮፐርቲ መበት የለባት የአለማችን ብቸኛዋ አገር ሣትሆን አትቀርም
Wow u r man wonderful
አንደተ የተማር አገር ቢመራ በፎርጅድ የትምርት እየዙ ነው አገርን ሊበትኑ የሚጥሩ
እረ አለቅን የት ሄደን እንኑር
Thanks sir
Justice for kosse hadiya people
እናመሰግናለን
እውነት ነው
መቼም አንዳዴ ልብ ያለው ሰው አይጠፋም
አንተ መንግስት መቸ ይሆን እምትወርደው ያአላህህህ በጦርነት በኑሮ ውድነት ሰው አለቀ😢😢😢😢
እውነት ለህዝብ የቆማቹ ሠዎች ናቹ
ወላሂ በጣም ያማል የብልጥግና ህግ
ፓርላማው ባዶ ኾኗል!!! ሠውና መካሪ በሌለበት ነው ለካ መፈንጫ የኾነው ለካ? አጅግ በጣም አስገራሚ ነው።
ቸሩአይረባም ተወካየ ም.ቤት ያለው ሀገራችንየዱርየዎች መጫወቻ ሆነች..
እንደዚህ አይነት ሞጋች ሁኑ ሁላችሁም ።
Wow,God bless you my brother,your truly amazing,wish half of the parliament members were like,
Peace for Amhara for Ethiopia people 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በመንግስትና ም/ቤቱ ተስፋ ከቆረጥን ቆየ እኮ:: ለህዝቡ ዴንተ የሌለውና አምባገነን መንግስት ያለባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ነች::
ይሄ ነዉ እዉቀት ያለዉ ማለት። መሪ መሆን የሚችል።
Jagna D/R❤❤❤❤
የግብር ታክስ አዋጅ 100%100 መሻሻል አለበት።
እናመሰግናለን ዶ/ር አወቄ
አፈናው በዛብን በተለይ ኢንተርፕራይዞች ነን በሀገራችን ሥራችንን ማሣደግ አልቻልንም በግብር ጫና በማምረቻ እና ማሣያ ችግር የመንግሥት ድጋፍ አለመኖር ፍትሀዊ ሀብት ክፍፍል አለመኖር ምሣሌ ግልጽ ጨረታ አለመኖር መንግሥት ሊያግዘን ይገባል ምክንያቱም የስራ እድል ፈጠራ ስለሆነ የመብራት ክፍያ አለመመጣጠን መሮናል
Great thoughts that I never expected, guys you did your job regardless of the final result, thank you
ያሳዝናል የምክር ቤት አባላት የት ሄዱ ወንበሩ ባዶ ነው እኮ በእነዚህ ሰዎች ፀድቆ ነው መመሪያ ተግባራዊ የሚሆነው
የማዝነው እያወቁ እንዳላወቁ ለተለጓሙት ነው
የኢትዮ ቴሌኮም ብዝበዛማ ዓይን የሌለው ጭፍን ብዝበዛ ብቻ ሳይሆ ዓይን ያወጣ ዘረፋ ሆኖብናል ፤ የትኛውንም አገልግሎት ሳናገኝ የገዛነውን የአገልግሎት ክፍያ በየቀኑ እየገመሰ ስለሚወስድ እንደ ኑሮአችን ቆጥበን መጠቀም አልቻልንም ።
ከአለም ድሃ አገሮች ተርታ ውስጥ ያለች አገር ህዝቧ በቀን አንዴ መብላት ያልቻለ በአንድ ቀን ዱባይን ለማስመሰል የሚዳክር ጭንቅላት የሌላቸው ስብስቦች ህዝብ አንድ የቀረውን ንብረት በታክስ ሰበብ ለመንጠቅ ህግ ለማውጣት እየተሯሯጡ ነው ወገኖቼ ይህ የህልውና ጉዳይ ስለሆነ ከፋኖ ጋር ሆናችሁ ይህን አራጅ መንግስት ታገሉ
Mashallah betam arif hasab new
Hero
ስራችንን፡ሁሉ፡ጥርቅም አድርጋቹ፡ከዘጋቹ፡በሗላ ግብር ከየት መቶ ነው ሚከፈለው ትንሽ ቆይታቹ፡የምንተነፍሰውን አየር ታክስ እንዳትሉ፡እንስጋለን
የ ፓርላማ አባል ብቻ አትሁኑ ለህዝቡ የሚጠቅም ጥያቄ ጠይቁ
አዎ… እውነትም የህዝብ ተወካዮች
እግዚአብሔር አምላክ ብዝበዛ አስገድዶ አዋጡ ይጠላል።ብዝበዛ በዛ፡ኡኡኡ።
ትልቁ ችግር የሕዝብ ድንቁርና ነው። የተሰበሰበን ወሮ በላ መንግሥት ነው ብሎ እያሰብን ከመከራ ወደ መከራ እየሔድን ነው።
3:14 የምክርቤት አባላት መሻሻል እያሳያችሁ ነው።
እረ እግዛቤሄር ያሳያቹሁ ልቦና ይስጣቸው፡፡
ህዝብ መረዳት ያለበት መሬት ወይ ቤት የሌለው ተወላጅ በተወለደበት ቀበሌ ቤት ለመስራት የሚችልበት መሬት በነፆ ማግኘት አለበት አሁን መንግስት የመሬት ከበርቴ ሆኗል መሬት የህዝብ ንብረት ነው በካሬ በሺዎች መቸብቸብ ከበርቴነት ነው መሬት ለዜጎች 😢😢😢😢
ብልጽግና ማለት ነውረኛና ሁሉም የአስተሳሰብ ህመምተኛ ናቸው።
Wow real representation
አየ ኢትዮጵያ ኦስኪ ኡጋንዳ ሂዱ freely live no nation only nationally
እነዚህሀ መች ይገባቸዋል ????
ይሄ: የታክስ: ወይም: ግብር: ጉዳይ: ከዓለም: ባንክ: ገንዘብ: ሲበደሩ: በቅድመ: ሁኔታ: ተቀምጦ: የተስማሙበት: ጉዳይ: ነው። ዓለም: ባንክ: ሲያበድር: መንግስት: ሕዝቡ: ላይ: ታክስ: እንዲጨምር: ያስገድደዋል። የሆነው: ይሄ: ነው። የምክር: ቤት: አባላቱ: ይሄን: አልተናገሩም፣ አላጋለጡም: ወይም: አልሞገቱም። ለምን? በአጭሩ: ሕዝቡ: ተሸጧል። መፍትሄሁ: እንደ: ኬንያ: ማመፅ: ብቻ: ነው።
Eyesus yadenal ❤
ገደል ግቢ መናፍቅ
❤❤❤❤❤
ለህዝቡ ድምጵ ሁኑ
የእንቴርነትማ አይወራም ያለባለቤቱ ፍቃድ ሜጋ ባይቱን ጨምሮ ገንዘብ ተኮር ወይም ከሕዝብ ገንዘብ ዘረፋ ጀምሯል
ህንጻ ስለቆመ ያልተከራየ ቤት ወጪ እንጅ ገቢ ሳይኖረዉ ከገቢዉ ጋር ያልተገናኘ ታክስ ክፈል ማለት ደደብነት ወይንም ሴረኛነት ነዉ።
ቴሌ በተመለከተ ብዝበዛና ዘረፋ ጀምረዋል ብልፅገና ይች ሀገር ይዞ ወደ መቂ እየተጓዘ ነው .ታላላቅ ምሁራን ይህችን ሀገር ማዳን አለባቸው
ኢትዮጲያን ሆይ ከእዚህ መንግስት ለዉጥ ይመጣል , ኢኮኖሚያችን ይሻሻላል ብላቹህ የምታሰቡ ካላቹህ 4ኛ ጊዜ እየተሸወዳቹህ ነዉ!!!ዓብይ አህመድ እርኩስ! ጨካይ! እሱን እና የእሱን አጨብጫቢዋች ከስልጣን ማባረር የሕዝብ ግዴታ ነዉ!!!! ዛሬ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ አለብን!!!መፈንቅለ መንግስት!!!መፈንቅለ መንግስት!!!መፈንቅለ መንግስት!!!
አይ የአረመኔዎች ስብስብ
የምክር ቤት አባላት ጥቂቶቹ በጣም እያስደሰታችሁኝ ነው።የሕዝቡ ስቃይ እየገባችሁ ነው ። መድረሻ አተናል የማይጠቅም አዋጁ በዛ ።ለእያንዳንዱ ሰው አንዳንድ አዋጅ ሊደርሰው ነው። አዋጅ በቃ ባለው ይሰራበት ለሕዝብ ይታሰብ።
እንዲህ ነው የህዝብ ሃላፊነት ማለት❤
እግዚአብሔር ይባርኮት እደርሶ አይነት ሰውን ያብዛልን
እግዜር ይጠብቅህ😊
ጅግና የህዝብ ድምጽ እግዝአብሔ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይጠብቆት እውነቱን ተናግሮ ማለፍ ጥሩ ነው
መጨረሻ ላይ ለድጋፍ እኮ እጃቸዉን አዉጥተዋል
ለህፃን ብርጭቆ እንደመሥጠት ነው😊
ጀግና የኢትዮጵያ ልጂ
ፓርላማ ስትቀመጡ እንዲህ መሞገት አለባችሁ እንጂ እጅ አውጡ ሲባል ብቻ ማውጣት የጋሪ ፈረስ መሆን የለባችሁም
ሰዉ ተገኘ ዛሬ ተባረኩ
ጎበዝ
ይመችክ የኔ አባት
እግዚአብሔር ይጠብቅክ
Thanks, doctor AWEKE
አንበሳ ይሔነው የሕዝብ ተወካይ።
ሕዝቡ ጀርባው ጎብጧል ከውሃ ከመብራት ጀምሮ ምን ያልጨመረ ነገር አለ
❤❤❤❤❤❤ጀግና
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአንትሮፖሎጅ ኮርስ በሳል አመለካከት የነበራቸው መምሕሬ ነበሩ አድናቂያቸው ነኝ !
ድልልል ለለጭቁኑ ሕዝብ💪💪💪🙏
ጀግና፣ የህዝብ መንግስት፣ ምርትና አገልግሎት በማሳደግ ገቢ መሰብሰብ ያሳድጋል፣ አሁን የህዝብ ሀብት መንጠቅ ነዉ የተያዘዉ፣ መፍትሄዉ ተነጣቂዉ ነጣቂ መሆን አለበት፣።
ዶ/ር አወቀ አምዛዬ ጀግና የሕዝብ ልጅ
''ፊውዳሉን ተክቶ መ/ት መሬት ይሸጣል።''
እናመሰግናለን አወቄ(ዶ/ር)
የከተማ ውበት ምን ያረግልናል ህዝቡ እያለቀ
ዛሬ ገና ፓርላማዉ ለይ ሰዉ እንዳለው አወቅኩ ከ1ሰዉ በሰተቀር በሪሞት እጅ የሚያወጣ እና የሚያወርዱ አሻንጉሊት ነበር የሚመስሉኝ።
እግዛቤሄር: ከናተጋር; ይሁን::
በጣም ነው ሚገርመው ህዝብ አሁን ያለበት ደረጃ እራሱ በለቅሶ ላይ እያለ ይህን ማሰብ እራሱ ከጭካኔ አይተናነስም። ተወካዮቻችን ከልብ እናመሠግናለን።
ትክክል
Wonderful man thanks
Well explained & argued.
ህዝብ እንዳይኖር ይፈለጋል?
በትክክል
ተባረኩ በረኩ
እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ወንድሜ። መጦርያ ይሆነናል ብለን መከራችንን አይተን ከባንክ ተበድረን የሰራነዉ ቤት ገና ተሰርቶ ከመከራየቱ የባንክ ብድር አናታችንን እያዞረ አንድ አመት እንኩዋ የእፎይታ ጊዜ ሳይሰጠን ቫት ተመዝገቡ ደረሰኝ አሳትሙ መዝገብ ያዙ በየወሩ ሪፖርት አድርጉ......መጥኔ ለኛስ ስንቱን ችለን ለምንኖረዉ!!!!!!
ጀግና እስኪ ንገረቸው!!
ተባረክ!!ወንድማችን!!
ድንቅ ንግግር በእውነት መንግስት የራሱን ህዝብ ይህንን ያህል ያማርረዋል/ይጠላዋል ብዬ ገምቼ አላውቅም
ገቢዎች ቴሌ መብራት ውሀ ተደጋጋሚ ታክስ ህዝቡን አማሯል ለምንተነፍሳት አየር ብቻ ነው ያልከፈልነው እሱም በፍራሽ ሲሚንቶ ሳንባችን መተንፈስ አቅቶናል
ጀግና በርቱ 🙏🙏
Long life for you our representative , we need more like you ❤❤.
ጀግና
ምርጥ ጥያቄ ነው አባቴ
Thanks
ከተናጋሪው በስተቀኝ ያሉት ሁለቱ በእርግጠኝነት ሰውየው ቀጥሎ ስለሚወሰድበት እርምጃ ነው የተነጋገሩት።መቼም ይህን ለማወቅ ነቢይ መሆንን አይጠይቅም።
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ! የህዝብ ተወካይ ማለት ይህ ነው!!!
መንግሥት የሚባለው አካል የሚኖረው ሕዝብ ሲኖር ነው።ሕዝብ ደግሞ በአግባቡና በክብር ሊያዝ ይገባል።አሁን እያዬን ያለነው ግን ከቆሻሻና ከተጣለም ነገር በታች ነው።ይኸ ደግሞ የከፋ ነገር ያመጣልና ሰከን ማለትን የሚጠይቅ ይመስለኛል።በመንግሥት ቤትና ንብረት እየተንደላቀቁ በመኖር ሀገሬ ብሎ ሲደክምና ሲባዝን በኖረላት ሀገሩ ተረጋግቶ እንዳይኖር እየተሠራ ያለው ግፍና መከራ መዘዙ የከፋ ሊሆን ስለሚችል በማሥተዋል በሥክነትና በእርጋት ቢታይ ለዘላቂ ሰላም መፍትሔ ይመሥለኛል።መኖር ካለብን በመተሣሰብና በመከባበር እንጂ በሥልጣን ብቻ የሚያዋጣ አይመሥለኝም።የጊዜ እንጂ የመንግሥት/የሥልጣን/ ጀግና ያለው ስለማይመሥለኝ።እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይባርክ።
ታክስ ከ አቅም በላይ እየከፈልን ነዉ ምን አይነት አገር ዉስጥ ነዉ ያለንው
They know what they are doing. They think we don't know about it. Totally they are playing. Guys don't waste your time. BE A FANO. 💪
💚💛❤️
ጀግና የኮሬ አብራክ ክቡር አወቀ አንዛዬ
አብይ አይኑ ይጥፋ!!!😡😡😡ኧረ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደኬንያ ህዝብ ነፃነትህን አስመልስ😡😡😡
ጀግናዉ የፓርላማ አባል በደንብ አብራርተዉታል የፕሮፐርቲ መበት የለባት የአለማችን ብቸኛዋ አገር ሣትሆን አትቀርም
Wow u r man wonderful
አንደተ የተማር አገር ቢመራ በፎርጅድ የትምርት እየዙ ነው አገርን ሊበትኑ የሚጥሩ
እረ አለቅን የት ሄደን እንኑር
Thanks sir
Justice for kosse hadiya people
እናመሰግናለን
እውነት ነው
መቼም አንዳዴ ልብ ያለው ሰው አይጠፋም
አንተ መንግስት መቸ ይሆን እምትወርደው ያአላህህህ በጦርነት በኑሮ ውድነት ሰው አለቀ😢😢😢😢
እውነት ለህዝብ የቆማቹ ሠዎች ናቹ
ወላሂ በጣም ያማል የብልጥግና ህግ
ፓርላማው ባዶ ኾኗል!!! ሠውና መካሪ በሌለበት ነው ለካ መፈንጫ የኾነው ለካ? አጅግ በጣም አስገራሚ ነው።
ቸሩአይረባም ተወካየ ም.ቤት ያለው ሀገራችን
የዱርየዎች መጫወቻ ሆነች..
እንደዚህ አይነት ሞጋች ሁኑ ሁላችሁም ።
Wow,God bless you my brother,your truly amazing,wish half of the parliament members were like,
Peace for Amhara for Ethiopia people 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በመንግስትና ም/ቤቱ ተስፋ ከቆረጥን ቆየ እኮ:: ለህዝቡ ዴንተ የሌለውና አምባገነን መንግስት ያለባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ነች::
ይሄ ነዉ እዉቀት ያለዉ ማለት።
መሪ መሆን የሚችል።
Jagna D/R❤❤❤❤
የግብር ታክስ አዋጅ 100%100 መሻሻል አለበት።
እናመሰግናለን ዶ/ር አወቄ
አፈናው በዛብን በተለይ ኢንተርፕራይዞች ነን በሀገራችን ሥራችንን ማሣደግ አልቻልንም በግብር ጫና በማምረቻ እና ማሣያ ችግር የመንግሥት ድጋፍ አለመኖር ፍትሀዊ ሀብት ክፍፍል አለመኖር ምሣሌ ግልጽ ጨረታ አለመኖር መንግሥት ሊያግዘን ይገባል ምክንያቱም የስራ እድል ፈጠራ ስለሆነ የመብራት ክፍያ አለመመጣጠን መሮናል
Great thoughts that I never expected, guys you did your job regardless of the final result, thank you
ያሳዝናል የምክር ቤት አባላት የት ሄዱ ወንበሩ ባዶ ነው እኮ በእነዚህ ሰዎች ፀድቆ ነው መመሪያ ተግባራዊ የሚሆነው
የማዝነው እያወቁ እንዳላወቁ ለተለጓሙት ነው
የኢትዮ ቴሌኮም ብዝበዛማ ዓይን የሌለው ጭፍን ብዝበዛ ብቻ ሳይሆ ዓይን ያወጣ ዘረፋ ሆኖብናል ፤ የትኛውንም አገልግሎት ሳናገኝ የገዛነውን የአገልግሎት ክፍያ በየቀኑ እየገመሰ ስለሚወስድ እንደ ኑሮአችን ቆጥበን መጠቀም አልቻልንም ።
ከአለም ድሃ አገሮች ተርታ ውስጥ ያለች አገር ህዝቧ በቀን አንዴ መብላት ያልቻለ በአንድ ቀን ዱባይን ለማስመሰል የሚዳክር ጭንቅላት የሌላቸው ስብስቦች ህዝብ አንድ የቀረውን ንብረት በታክስ ሰበብ ለመንጠቅ ህግ ለማውጣት እየተሯሯጡ ነው ወገኖቼ ይህ የህልውና ጉዳይ ስለሆነ ከፋኖ ጋር ሆናችሁ ይህን አራጅ መንግስት ታገሉ
Mashallah betam arif hasab new
Hero
ስራችንን፡ሁሉ፡ጥርቅም አድርጋቹ፡ከዘጋቹ፡በሗላ ግብር ከየት መቶ ነው ሚከፈለው ትንሽ ቆይታቹ፡የምንተነፍሰውን አየር ታክስ እንዳትሉ፡እንስጋለን
የ ፓርላማ አባል ብቻ አትሁኑ ለህዝቡ የሚጠቅም ጥያቄ ጠይቁ
አዎ… እውነትም የህዝብ ተወካዮች
እግዚአብሔር አምላክ ብዝበዛ አስገድዶ አዋጡ ይጠላል።ብዝበዛ በዛ፡ኡኡኡ።
ትልቁ ችግር የሕዝብ ድንቁርና ነው። የተሰበሰበን ወሮ በላ መንግሥት ነው ብሎ እያሰብን ከመከራ ወደ መከራ እየሔድን ነው።
3:14 የምክርቤት አባላት መሻሻል እያሳያችሁ ነው።
እረ እግዛቤሄር ያሳያቹሁ ልቦና ይስጣቸው፡፡
ህዝብ መረዳት ያለበት መሬት ወይ ቤት የሌለው ተወላጅ በተወለደበት ቀበሌ ቤት ለመስራት የሚችልበት መሬት በነፆ ማግኘት አለበት አሁን መንግስት የመሬት ከበርቴ ሆኗል መሬት የህዝብ ንብረት ነው በካሬ በሺዎች መቸብቸብ ከበርቴነት ነው መሬት ለዜጎች 😢😢😢😢
ብልጽግና ማለት ነውረኛና ሁሉም የአስተሳሰብ ህመምተኛ ናቸው።
Wow real representation
አየ ኢትዮጵያ ኦስኪ ኡጋንዳ ሂዱ freely live no nation only nationally
እነዚህሀ መች ይገባቸዋል ????
ይሄ: የታክስ: ወይም: ግብር: ጉዳይ: ከዓለም: ባንክ: ገንዘብ: ሲበደሩ: በቅድመ: ሁኔታ: ተቀምጦ: የተስማሙበት: ጉዳይ: ነው። ዓለም: ባንክ: ሲያበድር: መንግስት: ሕዝቡ: ላይ: ታክስ: እንዲጨምር: ያስገድደዋል። የሆነው: ይሄ: ነው። የምክር: ቤት: አባላቱ: ይሄን: አልተናገሩም፣ አላጋለጡም: ወይም: አልሞገቱም። ለምን? በአጭሩ: ሕዝቡ: ተሸጧል። መፍትሄሁ: እንደ: ኬንያ: ማመፅ: ብቻ: ነው።
Eyesus yadenal ❤
ገደል ግቢ መናፍቅ
❤❤❤❤❤
ለህዝቡ ድምጵ ሁኑ
የእንቴርነትማ አይወራም ያለባለቤቱ ፍቃድ ሜጋ ባይቱን ጨምሮ ገንዘብ ተኮር ወይም ከሕዝብ ገንዘብ ዘረፋ ጀምሯል
ህንጻ ስለቆመ ያልተከራየ ቤት ወጪ እንጅ ገቢ ሳይኖረዉ ከገቢዉ ጋር ያልተገናኘ ታክስ ክፈል ማለት ደደብነት ወይንም ሴረኛነት ነዉ።
ቴሌ በተመለከተ ብዝበዛና ዘረፋ ጀምረዋል ብልፅገና ይች ሀገር ይዞ ወደ መቂ እየተጓዘ ነው .ታላላቅ ምሁራን ይህችን ሀገር ማዳን አለባቸው
ኢትዮጲያን ሆይ ከእዚህ መንግስት ለዉጥ ይመጣል , ኢኮኖሚያችን ይሻሻላል ብላቹህ የምታሰቡ ካላቹህ 4ኛ ጊዜ እየተሸወዳቹህ ነዉ!!!
ዓብይ አህመድ እርኩስ! ጨካይ! እሱን እና የእሱን አጨብጫቢዋች ከስልጣን ማባረር የሕዝብ ግዴታ ነዉ!!!!
ዛሬ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ አለብን!!!
መፈንቅለ መንግስት!!!