ጠ/ሚሩ የአብኑን ተወካይ አስጠነቀቁ '' በጅምላ ብናስር እርስዎም ይታሰሩ ነበር" | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 362

  • @MH-ox7lt
    @MH-ox7lt 2 หลายเดือนก่อน +17

    Thanks for pointing out the real issue 🙏🏾 for those who spoke up! Respect 🫡 the best is coming!

  • @AdaneAbebawu
    @AdaneAbebawu หลายเดือนก่อน +11

    ኑርልን አንድ አማራ

  • @HiHi-lg8uq
    @HiHi-lg8uq 2 หลายเดือนก่อน +23

    አላሀህይጠብቀቅህጀጀግነ

  • @MastwalMastwal-q5m
    @MastwalMastwal-q5m 12 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ጅግኖ የአማረ ጅገና ብረታ

  • @MasreAndolam
    @MasreAndolam หลายเดือนก่อน +4

    ❤ትክክል የኔጀግና

  • @mesfinmengesha6316
    @mesfinmengesha6316 2 หลายเดือนก่อน +20

    ቤሰሙም ባይሰሙም መናገር ነው፣ ለታሪክ ይቀመጣል፣ እግዛቤሔር ያያል አማራጭ የለም፣፣

  • @TigistAmlaku-d2w
    @TigistAmlaku-d2w 2 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤ምናለ ሁሉም እዳተ ቢሆን

  • @HopeBlooms-o8o
    @HopeBlooms-o8o 19 วันที่ผ่านมา +2

    When we cry individually, we don’t get results! Divided we fail, united we win!

    • @TuluK-x3d
      @TuluK-x3d 7 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ ማንም ወዳጅ የለዉ እወነታዉን ተቀበል አንተ እኔ አዉቅልሃለሁኝ ባይ

  • @hassadem2167
    @hassadem2167 2 หลายเดือนก่อน +16

    ❤❤❤ my PM

    • @mikigere-fn1qv
      @mikigere-fn1qv 2 หลายเดือนก่อน

      ፔንጤ ወይ ኦሮሞ😂😂😂😂😂

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 2 หลายเดือนก่อน +30

    እንዳንተ ያለው ጀግና ያብዛልን።

    • @abebebiserat4026
      @abebebiserat4026 2 หลายเดือนก่อน +3

      Meles Zenawi was millions better than Abiy
      Abiy Ahmed is crazy baby

    • @BereketKebede-u5h
      @BereketKebede-u5h หลายเดือนก่อน +1

      this is real

  • @Saada-g5f
    @Saada-g5f หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @AbramFire
    @AbramFire 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopia 🦁🦁🦁🦁🦁🦁

  • @festube9044
    @festube9044 2 หลายเดือนก่อน +6

    ልክ ብለሀል እኮ አንተ ሰሚ የለህም እንጂ

  • @SenduBirara
    @SenduBirara 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 2 หลายเดือนก่อน +8

    ንግግሩ እንዳልናፈቀኝ ያንገፍግፈኝ.

  • @IsamHabesha-r6i
    @IsamHabesha-r6i 2 หลายเดือนก่อน +13

    Go ahead our brave❤❤❤

  • @mkooomame4462
    @mkooomame4462 หลายเดือนก่อน +7

    አማራ እዉነት ወዳድ እናደፋር ነዉ ከመዋረድ እናከመቸነፍ ሞትን ይመርጣል።

    • @TuluK-x3d
      @TuluK-x3d 7 วันที่ผ่านมา

      መሰሪ ነዉ አትልም ደፋር ማለት አብይን መናገር አይደለም ደፋር ማለት ፋኖን መናገር ነዉ ፋኖን ምንም አይናገሩም ሰዉ እየበላ በአንድ ሐገር ሁለት መንግሰት የለም ፋኖነን ትጥቅ ፍታ እጅ ሰጥ ወልቃይትን መልሰ ብሎ ከተናገረ አብቾን የሚናገረዉ እሰማዋለሁኝ አለበለዝያ በግብፅ ተገዠተዉ ነዉ አፋቸዉን የሚከፍቱት

  • @MohamedSeid-x8j
    @MohamedSeid-x8j 20 วันที่ผ่านมา +1

  • @ebawelteji9639
    @ebawelteji9639 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገሬ ቲቫው አለስጠነቀቀም ነገረው መከረው እንጅ

  • @MaletJones-l7l
    @MaletJones-l7l 19 วันที่ผ่านมา

    God 🙏 for geave us 🙏🌱👍💞💞

  • @jimmacho915
    @jimmacho915 2 หลายเดือนก่อน +13

    ❤ ABICHUKOOOOO

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 2 หลายเดือนก่อน +8

    አልነገረንም እንዳትሉ 😄😄😄ጃውሻው

    • @SelemonMegstu
      @SelemonMegstu 2 หลายเดือนก่อน +2

      Dekoro gala haby

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @SewunetBitew-y7y
    @SewunetBitew-y7y หลายเดือนก่อน +2

    Yes

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይቻልም መቼም አይሳካም ብጉልበት ነጻነት መብት ኡኝጅ
    የማንም ስጦታ አይደለም!!!

    • @TuluK-x3d
      @TuluK-x3d 7 วันที่ผ่านมา

      አንተ ደግሞ የኢሐፓ ርዠራዠ ነህ መሰልከኝ ቀረ እኳ መብት በጠመንጃ በድምፅ መሆኑን አልሰማህም አርባ አመታችን ሆነን
      እንደ ደሮ ኦሮሞና ትግራዎይ አማራን አግዞ አይዋጋልህም እራሰህን ችለህ ተዋጋ እንደዉም በህብረት እንዶቅሰሀለን ይሄንን ዝተት አሰተሳሰብህን እሰካልተዉ ድረሰ ፀባይ ቢኖርህ ክልልህ የሚደርሰ የለም አብይ ትግሬን ኦሮሚያን ሱማሌን አይገዛም ጌቾ ሸመልሰና ሙሰጠፌ ናቸዉ ክልሌቸዉን የሚዘዉሩት
      ከአማራ ዉጪ ማንም ክልልሌላዉን ክልል ልግዛ የሚል የለም ለምሳሌ ትግሪራዎች ሰለሸመልሰ ምንም ተናግረዉ አያቁም ሰለመሰጠፌም ተናግረዉ አያቁም እረሰት አሰመላሾች ብቻ ናቸዉ የራሳቸዉ አሮባቸዉ ሰለሸመልሰ ሰለ ጁሐር የሚጨነቁት ጁሐር አማራን መጥቼ ልግዛ አላለም ግፋ ካለ ከክልል ትባረራላቹህ ያ ደግሞ መልካም ዕድል ነዉ የራሳቹሁን ክልል ታሳድጋላቹህ ለምን በሌላዉ ክልል እንደ መዠገር ደም የምትመጡት
      ግብፅ ከአንድ ክልል ከጎጃም በሚነሳዉ አባይ ወንዝ 100 ሚሊዬን ግብፃዊ ቀልባ አንቀባራ ትኖራለች ታድያ ግብፅን የቀለባቹህ ለራሳቹህ እንዴት ታንሳላቹህ ሁሉ የሰዉን ሰለምታዩ ነዉ
      ፈጣሪ ለሰዉ የሰጠዉን አትዩ ለአረቦች ቤንዝን ሰጠ እኛ የለንም ለኦሮሞዎች ወርቁን ቡናዉን ለም መሬቱን ከብቱ ወዘተ ሰጠ እኛ የለንም ከምትሉ ፈጣሪ የሰጣቹሁን ቁጭ ብላቹህ አሰባቹህ ሰለ ኦሮሞ ሰለ ትግሬዎች ትታቹህ ሰለ ራሳቹህ ብቻ በርትታቹህ ሰሩና ተመንደጉ የዛን ግዜ ተፈላጊ ትሆናላቹህ

  • @SamrKemal-it1pz
    @SamrKemal-it1pz 2 หลายเดือนก่อน +5

    Hager tv leebaa now

  • @AbigAbiy-yr3qg
    @AbigAbiy-yr3qg 17 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪

  • @HassenAragaw-e5l
    @HassenAragaw-e5l 26 วันที่ผ่านมา

    ኑርልን የኛጀግና

  • @Bigbrotherhoods
    @Bigbrotherhoods 2 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይርዳን እና ይኸን ስርአት ይንቀልልን

  • @TIguadedZemen
    @TIguadedZemen หลายเดือนก่อน +6

    ለሁሉም ጊዜ አለው ።ተብሎ ቆየን ግን ምን ዋጋ አለው መፍትሔ የለም ለማን ይጮሀል ይጮሀል ይጮሀል።እርሱ መድሀኒት አለም ይመልሰው እናታችን ወላዲተ ቃል ታላምነን ከፈጣሪ ።

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 2 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉

  • @DessieBizu
    @DessieBizu 2 วันที่ผ่านมา

    ጀግናየ አይዞህ በርታ

  • @Mergia
    @Mergia 2 หลายเดือนก่อน +14

    ልክ ነው በጅምላ ቢሆን እሱም እንደሌሎቹ ይታሰር ነበር

    • @elleniteffera7172
      @elleniteffera7172 2 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ገርድ

    • @Debay_21
      @Debay_21 2 หลายเดือนก่อน

      Dikala

    • @TigistBelay-xv1ou
      @TigistBelay-xv1ou หลายเดือนก่อน

      Dedeb

    • @Mergia
      @Mergia หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮ ቅል ራስ ራስሽ ነሽ መሀይም ገረድ ።​@@elleniteffera7172

    • @Mergia
      @Mergia หลายเดือนก่อน

      ​@@Debay_21 ዥልጥ

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሸኔ አርግዞ ፋኖን ወለደ...

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 หลายเดือนก่อน

      Exactly

    • @gixy2024
      @gixy2024 หลายเดือนก่อน

      አይ የማሰብ ችሎታህ፣ የእውቀት ደሃ ነህ። ሆድ አደር ካድሬ

  • @AbigAbiy-yr3qg
    @AbigAbiy-yr3qg 17 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zeebazeeba1007
    @zeebazeeba1007 3 วันที่ผ่านมา

    ኑረልን ጀግና

  • @endalewakene4974
    @endalewakene4974 2 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል የሚነሳ ነገር ነው

  • @ራሕመትእንድሪስ
    @ራሕመትእንድሪስ 19 วันที่ผ่านมา

    ወድሜአገላለፅሕተመቸኝ

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g 2 หลายเดือนก่อน +13

    ፓርላማ ሳይሆን ሙርኮኛ ነው ኣብይ እንደፈለገ የሚሰራበት የሚያወራበት ምርኮኞች ደግሞ የሚሰሙት

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 2 หลายเดือนก่อน +10

    በ 10 ሺ የሚቄጠሩ ዲጅታል ኮሜንት ስጪዎችብ አሰማርቶ. ደጋፊ ያለ ማስመሰል እራስን ማታለል ነው. ብልፅግና ሆይ. ህዝብ ተፍቶሀል

    • @TuluK-x3d
      @TuluK-x3d 7 วันที่ผ่านมา

      ሕዝብ ተፍቷሀል ሰትል ጠቅላላ የኢትዬጵያ ሕዝብን ከሆነ አሁንም ትቢትህ አለቀቅህም አብቾ ደህና አርጓ መግረፍ አለበት እናንተን እኔ አዉቅልሀለሁ። አንተ እንዳልከዉ ሕዝብ አብቾን ይደግፋል ብል ባንተ አካሄድ ትክክል ነኝ እኔ ግን ግብዠ አይደለሁም 100% ይጠላዋል 100% ለማለት አልፈልግም ሰለዚህ ለማለት የፈለግከዉ 19% ¶ቡዳ ጎንደሬዎች 3% እርሰት አሰመላሾችና ፋኖዎች ማለትህ ከሆነ አሰተካክል

  • @TolaAlemu
    @TolaAlemu 2 หลายเดือนก่อน +1

    መልከም.ልብና..ጡሩ.አሰሰብ.ይኑሪህ..አመራን መን.ተዋጋ.አለዉ

    • @emanuel8143
      @emanuel8143 19 วันที่ผ่านมา

      ጋላ

  • @ሳኢድ_ከድር
    @ሳኢድ_ከድር หลายเดือนก่อน

    Wuuu ❤❤❤❤❤

  • @aslfawoke5162
    @aslfawoke5162 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ wwooww yene gegna ayezoki

  • @marugeb6280
    @marugeb6280 2 หลายเดือนก่อน +11

    አብይ ስንዴ እየላክን ነው ነዳጅ ለአለም ገብያ የሚቀርብ አገኘን እያለ ቆይቶ ዛሬ ደግሞ አራት ኩንታል(400) ኪሎ ወርቅ አገኘን ይላል ይህ ሰው አይምሮው ትክክል ነው? ውሸት እራሱን እንደሚያስንቀው እንዴት አያገናዝብም?

    • @TuluK-x3d
      @TuluK-x3d 7 วันที่ผ่านมา

      አቶ ማር ገባ
      ሰንዴ ቢገኝ ለኦሮሚያ ክልል ነዉ
      ቤንዚን ቢገኝ ለሱማሌ ክልል ነዉ
      ወርቅ ቢገኝ ለደቡብ ክልል ነዉ
      ይህ የተፈጥሮ ሀብቶች ኬንያ ዉሰጥ እንደተገኘ ቁጠረዉ ለአማራ ክልል እንድ ጠብ የሚል ነገር የለም የየክልሉ ሀብት ነዉ ክልሎች ናቸዉ በሀብቱ የሚያዙበት የሚገኘዉም ገንዘብ ለክልሉ ብቻ ነዉ አንተ እርሰት አሰመላሸ ትቀላወጣለህ እንጂ አንድ ብር ክልሎች ፈጣሪ የሰጣቸዉን ለቡዳ ክልል አይሰጡም ይሄንን እወቅልኝ እኔ አይደለሁም ይሄንን ያልኩት ሕገ-መንግሰታችን ወሰጥ ተደንግጎል አብቾ ላይተገብረዉ ይችላል በሙሉ ግን መዳረሻዉ ይሄዉ ነዉ
      አብቹ ራሱ በሱማሌ ኘዳጅ አያገባዉም አዎ ሱማሌዎች አቅም የለንም ና በጋራ እናወጣ ካሉ የዛን ግዜ ይገባል እንጂ ገብቶ አይፈተፍትም
      ሰለዚህ ወድ ወንድሜ በቀደም እኛ እየተራብን ሰንዴ ወደ ዉጭ ይላካል ሰትል ሰማሁህ አንተ ፋኖ እያልክ ሰታቅራራ ሳታርሰ ቀርተህ ከተራብክ ኦሮሞ ገበሬ አንተን የሚቀልብበት ዕዳ የለዉም ገንዘብ ካለህ ትገዛለህ ከሌለህ ትለምናለህ አለቀ
      መሮናል እናንተን ማሰረዳት ደህና ሰንብት

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥላ ከለላም ይሁንህ፣ ላነሳኸው ወሳኝ ጥያቄ መልስ ባይሰጥህም አንተ የአብን ተወካይ ላይ ግን እርምጃ እንዳይወሰድ ስል ነው ፈጣሪን የለመንኩት፣፣

    • @TuluK-x3d
      @TuluK-x3d 6 วันที่ผ่านมา

      የሴት ጥያቄ ነዉ። በሰዉ በላዉ መንግሰቱ ዘመን አንድ የተነፈሰ ሰዉ ተገድሌ ሬሳዉ አደባባይ ላይ ይጣል ነበረ።የመናገር መብት በፍፁም የተከለከለ ነበር ግን በዛም ዘመን በመንግሰቱ ፊት ኢንፔራሊዝም ይወደም የአሜሪካንን መንግሰት መልጭ አርገህ መሳደብ ትችላለህ።
      አፍጋኒሰታን ተለባን ጋ ሄደህ አሜሪካ ይወደም ብትል ማንም ሰዉ አይነካህም ይህ ማለት ግን የመናገር ነፃነት አለህ ማለት አይደለም
      አሁንም ይህ እኔ የተከበረ የፓርላማ አባል ለአማሮች ሰላም እንዲወርድ
      በአንድ ሀገር ሁለት መንግሰት የለም
      ፋኖ እጅ ሰጥ
      ፋኖ ትጥቅህን ፍታ
      ፋኖ ወልቃይትን መልሱ ይህ ብያ ነዉ ሰላም የሚያወርደዉ ብሎ ቢናገር እዚህ ጀግና ያሉት በሙሉ ቅጥረኛ ይሉታል ነገር ግን አቁ ይሄ ብቻ ነዉ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk หลายเดือนก่อน +1

    የምር የአማራ ክልል ስቃይ መቸ ይሆን የሚቆመው ብቻ አላህ ይህንን በድሀ እባ የሚጫወት መግስት አላህ የጁን ይስጠው

    • @TuluK-x3d
      @TuluK-x3d 7 วันที่ผ่านมา

      ወንድ ዓለም የግብፅ ባንድሪያ ነዉ የያዝከዉ ወይ
      በተረፈ የእርሰት አሰመላሾች ሶቆቃ ለምያቅመዉ
      ፋኖ እጅ ሲሰጥ
      ትጥቅ ሲፈታ
      ወልቃይትን ሲመል ብቻ ነዉ

  • @TsehayeTelahun
    @TsehayeTelahun 22 วันที่ผ่านมา +1

    የክሪስ ወንድም ትለያለህ

  • @emueee-q5r
    @emueee-q5r 2 หลายเดือนก่อน +2

    no work and no food in amhara.everybody is tired

  • @urael225
    @urael225 2 หลายเดือนก่อน +5

    ABICHIUKOOOOO

  • @sophiakadir5949
    @sophiakadir5949 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይቼ ጥያቄ በመለስ ጌዜ ቤሆን?

  • @Tenaderjew
    @Tenaderjew 23 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 17 วันที่ผ่านมา

    ምነው ግን ዶክተር አብይ ወንበሩን በሰላም በክብረት ለሌሎች ቢያስረክብ። ካልሆነ ግን የጭንቅላት ካንሰር ሳይዘው አይቀርም። ይህማ የመንግስቱ ሃይለማርያም የመጨረሻ ግዜ ይመስላል።

  • @MulusewAyalneh-s6c
    @MulusewAyalneh-s6c 14 วันที่ผ่านมา

    አምላክ ይስማን እንጅ ሰውስ አይሰማንም

  • @HanaTeju
    @HanaTeju 20 วันที่ผ่านมา

    መቸ ነው ግን🤔🤔🤔🤔እንጠይቅ please???????

  • @betenini
    @betenini 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና ነው ይህ ሰው በእውነት በእጅጉ ሊደነቅ ይገባል ❗❗❗ ጠ / ሚ በጣም ተበሳጭተዋል ፉታቸው ያስታውቃል ምናልባት ይህ ሰው ከዚህ ቀን ቦኃላ ምን ሊደርስበት እንደሚችል እግዚአብሔር ያውቃል ❗❗❗

    • @eddieginnore5104
      @eddieginnore5104 2 หลายเดือนก่อน

      @@betenini ስለበላህ ጩህ ምን አለብህ ያንተ ሆድ አልጎደለ

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs 2 หลายเดือนก่อน +10

    የአብን አባል ያቀረቡት ጥያቄ ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል እንደሚባለው ህዝብን እያፈናቀሉ እያገቱ ፆታዊ ጥቃት እያደረሱ ምስኪኑን አማራ ህዝብ እየዘረፉ በመንግስት ላይ ማላከክ ውሃ የማይቋጥር ጥያቄ ነው
    ለአማራ ህዝብ ችግሩና ጠላቱ በራሱና በብብቱ ውስጥ ያለው እታገልልልሀለሁ ከሚለው አማራ ህዝብ ራሱ ነው
    ልብ እንግዛ!!!
    ወደ አእምሮአችን እንመለስ!!

    • @sew1391
      @sew1391 2 หลายเดือนก่อน

      እርግርጠኛ ነህ? ከውንጀላ ይልቅ ጦርነት እንዲቆም ወትወት

    • @teoted7378
      @teoted7378 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንደ አይነቱ ሆዳም ነው አማራን እያሰጨረሰ ያለው

    • @Berhanu-qv1xs
      @Berhanu-qv1xs 2 หลายเดือนก่อน

      @ ካስጨራሾች አንዱ ሳትሆን አትቀርም
      የዛገ አእምሮህን በፍቅርና በይቅርታ አፅዳውየፈርኦን አገልጋይ አትሁን

    • @teoted7378
      @teoted7378 2 หลายเดือนก่อน

      @ እዳንተ አይነት ባንዳ አማራ አያቅም ሆዳም ካድሬ ከሆድ በላይ አዕምሮህን አሳድገው ሞች ነህ አተርሳ

    • @TamiratAtale
      @TamiratAtale 2 หลายเดือนก่อน

      ካድሬው

  • @mutebjamal828
    @mutebjamal828 18 วันที่ผ่านมา

    What a prime minister. So proud of you!!

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 2 หลายเดือนก่อน +7

    አማራ የሚታገለው ለህልውናው ነው አንተ እንደምታስበውና ሰዉን እንደምታነሳሳው ሌላውን ለመደፍጠጥ አይደለም ይልቅ ለእኩልነት ነው
    ቱልቱላ የሆነ መሪ
    አንተ ስልጣን ላይ የወጣህ ቀን ኢትዮጵያ የደም ምድር የሆነችው
    ይህንን ስላልኩ ደግሞ አማራ አድርጉኝ

    • @TuluK-x3d
      @TuluK-x3d 6 วันที่ผ่านมา

      እርሰት አሰመላሸ ሌላዉን ለመደፍጠጥ ካልሆነ ታድያ ማን ከለከላቸዉ ክልላቸዉን እንዲመሩ ኦሮሞ በሸመልሰ ትመራለች ትግሬ በጌቾ ሱማሌ በሙሰጠፌ ማንም አልደረሰባቸዉም ሰለዚህ ምኑን ነዉ ወሬ የምታበዙት የተባላቹሁት እርሰታቹሁን አሰመልሳቹሀል የሌላዉን እርሰት ልቀቁ ነዉ

  • @BekeleYadata
    @BekeleYadata 25 วันที่ผ่านมา

    ስነስርዓት!! ትላላች ከስር አንዲት ውታፍነቃይ

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 2 หลายเดือนก่อน +12

    ነፍሰ በላውና ዕብሪተኛው አብይ የንጹሀን ደም በከንቱ ሲፈስ ፤ ዜጎች ከመኖሪያ ስፍራቸው በኃይል ሲፈናቀሉና ሲሰዱ ፤ መከራና ስቃዩ በሀገሪቱ ላይ ሲፈራረቅ ፤ ልቦናው ስለታወረ ምንም ነገር አይታየውም ። 💛💚❤️

    • @BeNegashti
      @BeNegashti 2 หลายเดือนก่อน

      Abi is stupid .that why he is killing the people for the power . He loves the power so much .he doesn’t even answer the question for par-lama member. He is a dictator .

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 หลายเดือนก่อน

      😅😂😊 አይ አማራ 😊😅😂
      የአማራ ክልል ህዝብ አሩን የሚበላው በነ ደመቀ መኮንን በሚመራው ሆዳም አማራ ሌቦች ባንዳዎች ሽፍታዎች ነው😅😅😅
      ❤አቢቹ ጀግና ነው ይችላል❤
      አማራው እንዲህ ጂላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ?😂😂😂
      ከአማራ ዘር መፈጠሬ አስጠላኝ😢😢

    • @TuluK-x3d
      @TuluK-x3d 6 วันที่ผ่านมา

      እጅ ሰጥ
      ትጥቅ ፍታ
      ወልቃይትን መልሰ

  • @MulatAlehegn-s2t
    @MulatAlehegn-s2t หลายเดือนก่อน +1

    የአማራ ቀን የሜወጣዉ መቸነዉ።

  • @HiHi-lg8uq
    @HiHi-lg8uq 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰውየው ፅፎ የሰጠው ነው የሚመስለው የበሰበሰ ደም አይፈራም

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis 7 วันที่ผ่านมา

      ድልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖኖ

  • @MasiiChala-c2i
    @MasiiChala-c2i 6 วันที่ผ่านมา

    😮😮

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 2 หลายเดือนก่อน +5

    የጭንቅላት ዘገምተኞች ትብሪተኞች ነገረኞች አቤቱ ጌታዬ ጥያቄያቸው ሲገርም የአብኑ ጀዊሳ ይገርማል እባክህ መለስ አንድ ጊዜ ጎብኛቸው

    • @mrchu5492
      @mrchu5492 2 หลายเดือนก่อน +5

      የኢትዮጵያውያን ስቃይ ቤትሽ ይግባ

    • @betenini
      @betenini 2 หลายเดือนก่อน +5

      ጠባብነትሽን በየስፍራው አታጋልጭ ❗

    • @Hemi-xc4yg
      @Hemi-xc4yg 2 หลายเดือนก่อน +1

      የፃፍሽው ለራስሽ ገብቶሻል??😂😂

    • @aghsepda
      @aghsepda 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሁን እናትህ ወለደችሽ ወይስ አራችሽ? እንግዴ ልጅ!

    • @hikmawSetegn
      @hikmawSetegn 2 หลายเดือนก่อน +2

      ቤትሽ ቤተሰቦችሽ በሽኔ ይጎብኝ😮

  • @TsgabuDesta
    @TsgabuDesta 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አገር የምትመራ በምላስ አይደለም በተግባር ነዉ

  • @BekeleYadata
    @BekeleYadata 4 วันที่ผ่านมา

    በኦነግ ሃምሣ አመት ቢያንስ ማንነታችንን አውቀናል ። ታስረን ከመቀመጥ ተወራጭተነናል ።ሙሉ ነፃነት ባንጎናፀፍሞ የሂሊና ነፃነት ተጎናፅፈናል ዶክተር ።🎉

  • @dilamesulore1282
    @dilamesulore1282 2 หลายเดือนก่อน +1

    batagibari asayii sawwi eyemota salem efaligalo sitili ayidabarim😢😢😢😢😢

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 17 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጽያ የህዝብ ተወካይ ምክርቤቱ ግን አብይ በተናገረ ቁጥር እሚገለፊጥ እና በ32 ጥርሱ እሚስቅ እና ማንጨብጨብ ብቻ ነው ስራው። ምን የህዝብ ተወካይ ሊባል ይችላል።

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 2 หลายเดือนก่อน +13

    የማንም..ጥፍራም..መሀደይም...አቢቹን...አትችሉትም😂😂😂

    • @kokobebeyn5815
      @kokobebeyn5815 2 หลายเดือนก่อน +3

      😅 ጀዝባ ሂጂና ቂጡን ላሺለት ጥብ

    • @alemalemye4812
      @alemalemye4812 2 หลายเดือนก่อน

      @@kokobebeyn5815ባለጌ ስድ አደግ

    • @JvisgOgigr
      @JvisgOgigr 2 หลายเดือนก่อน

      @kokobebeyn5815 ፊዉዳል..ጌም..ኦቨር😃😃😃

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@kokobebeyn5815
      ምድረ ጅላንፎ ሹጣሞች ተንጫጩ።
      😂😂😂😂

    • @hikmawSetegn
      @hikmawSetegn 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@JvisgOgigr ቂጥራም

  • @AbubekirSeid-u1j
    @AbubekirSeid-u1j 2 หลายเดือนก่อน +5

    إنه الإعلام الكاذب والمتحيز

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 2 หลายเดือนก่อน +2

      Banda yewehe sewe aygebaweme ok kolekola 😏😏

    • @oromia4k417
      @oromia4k417 2 หลายเดือนก่อน +1

      አቡኪ ሀቢቢ አረበኛ ለማነው የፅፍክ😂😂😂 ባንዳዬ😢

  • @GetnetAbebe-k4k
    @GetnetAbebe-k4k หลายเดือนก่อน

    Ewnet new

  • @AbdiHassan-vu5fi
    @AbdiHassan-vu5fi 17 วันที่ผ่านมา

    Abiy Berta egziyabeher hulem kante garanew

  • @kalchayadete841
    @kalchayadete841 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሉም ባዝ ማልኩ እዋንታዉን ብጥይቁ ግፍ ድርጊቶቺን ብቃዋሙ ማንግስት እንዳፋላጋ ማግዳሉን ያቆማል

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 23 วันที่ผ่านมา

    ትክክል

  • @DanailDana
    @DanailDana 19 วันที่ผ่านมา

    አይ ኢትዮጵያ መቸነው ሰው ሚወጣልሽ😢😢

  • @אנייודעתשאתה
    @אנייודעתשאתה 6 วันที่ผ่านมา

    የባርላማው ስብሰባ ያሉ ችግሮች በዝርዝር ይቀርባሉ ግን አብይ አህመድ አቅመ ቢስ ትምርት የለለው ኩታራ እብድ ምን መፍቲ ያመጣል መፍቲ ስለለለ ባርላማው መሰብሰብ የለበትም

  • @ketemanegesa
    @ketemanegesa 2 หลายเดือนก่อน

    Jabadhaa

  • @yifrutamirat5522
    @yifrutamirat5522 2 หลายเดือนก่อน

    እስክናጣራ ነው ያቆየነዎት ነው ! መልሱ። ፈረሰኛው ይርዳህ ።

  • @melessebelay2013
    @melessebelay2013 28 วันที่ผ่านมา

    ኑሩልን ወገኖቼ የአብን ተወካዮች ማለትም ክርስቲያን አበባው ሙሉቀንና ደሳለኝ።
    ሆዳሞችን አይጨምርም !
    ማለትም በለጠ ጣሂር የሱፍና ጋሻው እንፋረዳችኋለን?

  • @Fireblade-n7r
    @Fireblade-n7r 5 วันที่ผ่านมา

    Instead of answering directly to the question,talking irrelevant

  • @HadraMohammed-b4n
    @HadraMohammed-b4n 23 วันที่ผ่านมา

    ለውጥ ሳይሆን ነውጥ ነው ያመጣህብን

  • @elumohammed
    @elumohammed 2 หลายเดือนก่อน +3

    Abiy is our hero

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 2 หลายเดือนก่อน +1

      ውይይት ብለን ነበር እኛም እያደረ ተገለጠ እንጅ

    • @elleniteffera7172
      @elleniteffera7172 2 หลายเดือนก่อน +2

      እንይ ደም ጥጭ ነው ተክፍይ

    • @Debay_21
      @Debay_21 2 หลายเดือนก่อน

      Dikala

    • @DsrSks-yh5ps
      @DsrSks-yh5ps หลายเดือนก่อน

      Abey is your hero ach ach ach donkoro liksksam chiba

  • @AeAe-q1r
    @AeAe-q1r 22 วันที่ผ่านมา

    አብይ አህመድ አላህ ዮመስህ ለተጠየከዉ መልስ በስንስርአት አትመልስም እንዴ ደንቆሮ ያረብ ስታስጠላ ደንቆሮ የአማራን ህዝብ በመግፋት በመጨቆን ለምን አይ ስርህን ከምድረ ገጥ ያጥፋዉ

  • @senaitalehegn635
    @senaitalehegn635 2 หลายเดือนก่อน

    ሌሎች ግን ተኝትዋል ለማጨብጨብ ነው የሚገብት

  • @נפתליבקיה-ו7ז
    @נפתליבקיה-ו7ז 17 วันที่ผ่านมา

    ለማነዉ ሚናገረዉ

  • @Gashaw-y9j
    @Gashaw-y9j หลายเดือนก่อน

    Waw

  • @BekaluAlemayehu-d6t
    @BekaluAlemayehu-d6t 9 วันที่ผ่านมา

    ጀግና መቸም አይጠፍም

  • @AlamrewMandefro
    @AlamrewMandefro 4 วันที่ผ่านมา

    ደብተራ አብይ ገነትንና ስእልን የት ታቀዋለህና ነው

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ መልስ ነው መልስ ማለት እንደዚህ ነው ወሬ ማውራት አይደለም ጠያቂያችን ጎጃም ያለውን የንጉሡን ቤት ለምን አይገነቡም የተገነባውን ሜንቋሸሽ ዋጋ የለውም ብልፅግና አሳምሮ እየረራ ነው ለቀቅ አድርጉት ይስራበት

    • @SelanchDessie
      @SelanchDessie 2 หลายเดือนก่อน

      አይንነው የለልሕ ወይንስ ጀሮ ወይንስ አእምሮ እስካሑን ድረስ በኢትዮጵያ ይሚደርሰው ችግር ያልገባሕ?

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis 7 วันที่ผ่านมา

      ሞት ለብልፅግና

  • @emuyahya1760
    @emuyahya1760 หลายเดือนก่อน

    አፍር ብሉና የዋሁ ገበሬ ያመረተውን እየበላችሁ ማነው መሪክ ቢባል የሚይመልሰውን ሚስኪን ገበሬውን አፈናገላችሁ ገደላችሁ እናንተን ፈጣይ ይካዳችሁ

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t 19 วันที่ผ่านมา

    💪💪💪💪🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🏃‍♀️‍➡️🏃‍♀️‍➡️

  • @AliMohamed-gi1tt
    @AliMohamed-gi1tt 2 หลายเดือนก่อน +3

    Perfect Answer PM

  • @oromia4k417
    @oromia4k417 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ ሙስልም ሴቶች ደግሞ በህጃባቹ ደስ ስሉ ❤❤❤❤

  • @ራሕመትእንድሪስ
    @ራሕመትእንድሪስ 19 วันที่ผ่านมา

    እሚገርመኝ፡አጃዳውንይነፍልዝብሎ፡ጭብጥየለለውመንግሥት

  • @danadkw9918
    @danadkw9918 2 หลายเดือนก่อน +3

    Shame on you! You deserve to join Chrisyian Tadelle immediately. There is NO excuse in this case. Self-opposing-minded person. I strongly suggest to the representative doing something good or going home. Do not tell me problem after problem but no solution. The parlama members shamefully ask their leader to solve the world's problem but they do not even try to do their little homework.

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis 7 วันที่ผ่านมา

      ድልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖ

  • @GobezieMarew
    @GobezieMarew 3 วันที่ผ่านมา

    ፓርላውን ሓገሪቱ እንዴት ትሼከማቼው።
    ያላት ምርጫ መንሼራተት ነው!!!!
    መሬት መሼራተት እንድታቆም ፓርላማውም መንሼራተት ያቁሙ።

  • @kalebgeletu2896
    @kalebgeletu2896 20 วันที่ผ่านมา

    የእናንተ ጠማማ ሀሳብ ነዋ!!

    • @emanuel8143
      @emanuel8143 19 วันที่ผ่านมา

      እቤት

  • @sol1073
    @sol1073 2 หลายเดือนก่อน +2

    የአማራ ህዝብ ህዝባችን ነው አላለም😂😂😂ለዛ ነዋ ድሮን እያዘነብክ ንፁሀንን የምትፈጀው

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላሉም አታባዙ ሰምተናል

  • @awolmohammed7672
    @awolmohammed7672 18 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ቢታሰር ጀግናይፈጠራል