በድንገት ያገኘሁት ፍቅር ህይወቴን ለዘላለም ቀየረው❗️ ተቸግሬ ማንም ዞር ብሎ ሳያየኝ የወደደኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 538

  • @zemenawit
    @zemenawit  ปีที่แล้ว +186

    "የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለፈሰሰ ተስፋው አያሳፍርም"🌸❣️

    • @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ
      @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ ปีที่แล้ว

      አሜሪካ ለባለትዳር ሴቷች መስጠት ተጀመረ እንዴ

    • @marshetsolomon6316
      @marshetsolomon6316 ปีที่แล้ว +5

      ቃልዬ ተባረኪ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ችግር ብዙ ፈተና አልፌአለው ዛሬም ይከፋኛል ባዶነት ይሰማኛል የውስጤን የማወራው ሰው እፈልጋለው እህት ብትኖረኝ እላለው እናቴ ብትኖርልኝ አላለው ግን ከሁሉም የእግዚአብሄር ፍቅር ይበልጣል ትክክል ነሽ ቃል ተባረኪ

    • @tigestdilnesaw9118
      @tigestdilnesaw9118 ปีที่แล้ว +2

      Egezabeher chemro chemro yibarekish yasebishun hulu yasakalesh💪🙏

    • @mahletsemere4492
      @mahletsemere4492 ปีที่แล้ว +2

      Amen god bless you sister

    • @helutube9275
      @helutube9275 ปีที่แล้ว +1

      ቃልዬ ፀጉርሽ እንዲያድግ እከባከዉ ነበር ያልሽ እንዴት ነዉ የምትከባከቢው የምትጠቀሚዉ ነገርም ሼር አርጊን

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 ปีที่แล้ว +86

    የኔ ቆንጆ ቃልዬ የተናገርሽው ሁሉ እውነት ነው የእግዚአብሔር ፍቅር የገባው እንዲህ ወጥቶ ይመሰክራል እሱን ያመነ አፍሮ አያውቅም የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው !!!🙏🙏🙏❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤️

    • @mimiyenatienat3517
      @mimiyenatienat3517 ปีที่แล้ว +2

      @@zemenawitአሜን አሜን አሜን የኔ ውድ መዝሙር ልጋብዝሽ ቃልዬ የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን "አለቀብኝ ብዬ" የሚለውን !!!🙏🙏🙏❤❤❤💒💒💒

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +1

      @Mimi Ye Nati Enat eshi I will check it out. Thank you so much 😊 🌸

    • @tigistmaki2614
      @tigistmaki2614 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit እኔ ደግሞ እራሴን በብዙ የለውጠኝን ስብከት ልጋብዛችሁ ቀሲስ አሸናፊ ገብረማሪያም ስብከቶች በጣም አጠር ያሉ ሆነው ግን የሚለውጡ እባካችሁ ስሙቸው

    • @Kb-tube7407
      @Kb-tube7407 ปีที่แล้ว

      Amen3

  • @nichomule3839
    @nichomule3839 ปีที่แล้ว +33

    ሰው ስለ እግዚአብሔር ሲያመሰግን,ሲያወራ,ሲያከብር ደስስስስ ይላል
    በዚህ ዘመን ሰው በብዙ ነገር ተጠምዶ እግዚአብሔር መረዳት ይከብደዋል,
    ከእግዚአብሔር ጋር ተስማምቶ እንደመኖር ሰላማዊ ህይወት የለም, ከህይወትሽ ላይ ስለ እግዚአብሔር ፍቅር,ምህረት,ቸርነት, መመስከር አይወሰድብሽ🙌
    ቃሉ ህይወት አለው ::

    • @tsionkebebew2476
      @tsionkebebew2476 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen egtheybaer semue yebarke Amen 🙏 🙌

  • @Ethioblox
    @Ethioblox ปีที่แล้ว +43

    እግዚአብሔር ሆይ በዚህች እህቴ አንደበት ስላጽናናኸኝ አመሰግንሀለው። ተመስገን አድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏 🙌

  • @saramengistu7675
    @saramengistu7675 ปีที่แล้ว +80

    እውነት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ!!!

  • @hgplaysyuh
    @hgplaysyuh ปีที่แล้ว +28

    ቃልዬ ልክ እንደኔ የኔን ታሪክ እምትናገሪ መሰለኝ እግዚያብሄርን ስናስቀድም ምንግዜም አሸናፊዎች ነን ❤

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 ปีที่แล้ว +5

    የሰው ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ፍቅር ግን ለዘለአለም ይዘልቃል ስጋ ለባሽን የተደገፉ እነርሱ የተረገሙ ናቸው ይላል የእግዚአብሔር ቃል በነገር ሁሉ ጌታ ከፊታችን ይቅደም ቃልዬ የተደገፍሽው አምላክ እርሱ የፀና ግንብ ነው ሸንበቆ አይደለም በብዙ በእጥፍ ተባረኪ የእግዚአብሔር ፍቅር ይውረስሽ ስላካፈልሽን ድንቅ መልእክት አናመሰግናለን

  • @tigistmaki2614
    @tigistmaki2614 ปีที่แล้ว +2

    እግዝያብሄሔር ክብሩን ይውሰድ እኔ የእራሴን የምታውሪ ነው የመሰለኝ በነገራችን ሁሉ እግዚአብሔርን እናስቀድም ስዎችዬ ይህ የማግኘት የማጣት ጉዳይ ሳይሆን መንፈሳችን እርፍ ይላል እንዴት እኮ ደስ እንደሚል ይህ አስማት አይደለም በፍጥነት አይሆንም ግን ሁሌም ጸልዩ ስለ ሁሉ አመስግኑ እንዴት ነግሮች እንደተቀያየሩ ሳታውቁት እግዝያብሄሔር በእናንተ ላይ ይሰራል ያለእግዝያብሄር የኖራችሁትን ህይወት ዞር ብላችሁ ስታዩት ትጸይፉታላችሁ ቤተክርስቲያን መመላለስ። ሳይሆን ከልብ ሆኖ እግዝያብሄሔርን በመፈለግ በእግር ሳይሆን በልብ ወደ ቤቱ እንመላለስ ሁሉን ለእሱ አሳልፈን እንስጥ እሱ የዘላም ማረፊያ ነው ኦ አምላኬ እኔን ያሳረፍክ ለሁሉም ባንተ ማረፍን ስጠው ክብር ላንተ ምስጋና ለአንተ የድንግል ልጅ ክርቶስ እየሱስ እፎይ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +6

    እመቤቴ ድንግል ማርያም አንገት አታስቀልስም አይዞሽ በርቺ ገና ብዙ ከፍ ያለ ታደርግሻለች፣ ቤትሽን በጸጋ ትሞላዋለች፣ ህይወትሽን በፍቅር ታበዛዋለች። አለ ገና ሙሉ ሙሉ በእግዚአብሔር ፈቃድና ቃል እንዲሁም ክንድ የሚከወን። በርችልኝ።

    • @Mimi-ex4si
      @Mimi-ex4si ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ነው ያለችን ስሚው እንደገና

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 ปีที่แล้ว +17

    እህታችን በጣም powerful መልዕክት ነው ያስተላለፍሽው ተባረኪ! አሁንም ሲሳዩን ያብዛልሽ: የእግዚአብሔር መንፈስ ውስጣችን ሲገባ ምልክት ይሰጠናል: የተናገርሻቸው ሁሉ እነኛ ምልክቶች ናቸው: ወገኖቼ ሕይወታችንን እንደዚህ እንኑር: 🙏🏽

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 ปีที่แล้ว +8

    ቃልዬ ጌታ ዘመን ሽን ይባርክ!! በመጀመሪያ ፅድቁንና መንግስቱን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችዋል ።አይደል የሚለው ቃሉ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን እናንተ ሸክማቹ የከበድባቹ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋቹዋለው ነው ያለን ስለዚ ሁሉን ለእርሱ ሰተን ማረፍ ይሁንልን በሚገባ በፊቱ እንመላለስ። ፀጋ ይብዛልሽ ቃል የበለጠ ወደ እሱ መጠጋት ይሁንልሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬ ለዘለአለም ህያው ነው። ክብር ምስጋለና ለስሙ ይሁን አሜን!

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 ปีที่แล้ว +39

    መዝሙር 46 (Psalms)
    10፤ ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።
    11፤ የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 ปีที่แล้ว +13

    ቃልዬ መጽሀፍ ቅዱስ አንብቢ ከእግዜአብሔር የራቅሽ አይደለሽም የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ የመጀመሪያው ትእዛዝ እግዜረአብር አምላክህን በፍጹም ልብህ ሀሳብህ ውደድ የምትል ናት ከወደድሽ እርሱ ብርሀን በርሱ ዘንድ ጨለማ የለም ለመዳን ይሁንልሽ ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +1

      Amen amen yene konjo eshi I will

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌ ርዕሶችሽ የሚጠፋው ላይ ስለሆነ አልስማሽም ነበር ዛሬ ግን ልስማሽ ነው ምክኒያቱም የምታወሪው ስለ ጌታየ ስለ እግዚአብሔር ነው💚

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 ปีที่แล้ว +7

    ምን ብዬ እንደምፅፍ ቃላትአጠረኝ :: አሜን አሜን
    እግዚአብሔር በማጣትም በማግኘትም ልናስበው ይገባናል::ያኔ ስትደስቺ አልጠራሽኝም ዛሬ ስትቸገሪ መጣሽ አይለንም ::ሁሌም እሱ ፍቅር ነው!!
    አሁን ላይይህንን ያንቺን ምስክርነት ስስማ ለእኔ የቀረልኝ አሁን ባለሁበት ሁኔታ ላይ ከመቼውም በበለጠ እግዚአብሔር አጥብቄ እንድይዘው ነው መልእክቱ የተስማኝ ::በዚህ ምድር ላይ ልባችን ሊያርፍበት የሚገባው የእግዚአብሔር ፍቅር ነው ::
    ሁሌም አመስጋኝ የሆነ ስው በህይወቱ የስላም ዘይት ይፈስለታል ::ዘመናዊትአመስግንሻለሁ!!🌹🌹🌹

  • @birtetariku2650
    @birtetariku2650 ปีที่แล้ว +1

    የምገርም አጋጣም ነው ቃልዬ የእውነት ትላንት አዳሬ እጅግ በጣም አስጨናቅ ነበር ተከራይቼ ነበር የሚኖረው እና አከራዬ በቱን ልቀቅ ብላኝ በጣም ተሰምቶኝ በእ/ር ፊት አልቅሼ እ/ር ሆይ መቸ ነው እኔን የቤት ባለቤት የምታደርገኝ ብየ አነባው ሲልሽ በየጊዜው ቤት መቀየር፣ ልጆችን ይዞ ከአንዱ ሰፈር ወደ አንዱ ሰፈር መሄ እንደት እንደሰለቸኝ ሊነግርሽ አልችልም በጣም ከመሰልቸተ የተነሳ አማሮኛል እና ምንም ሳይኖረኝ መሬት ሊገዛ መሬት ፍለጋ ስዞር ዋልኩኝና ወደ ቤት ሲገባ ሴትዮዋ በጣም አእምሮን የሚነካ፣ ክብርሽን የምያጎድል ንግግድ ስትናገረኝ ባለበቴ እንኳን አልሰማም አባቴ አንተ ብቻ ከዚህ ጉድ አውጣኝ ብየ በፊቱ ተንበርክከ ሳነባ ነው ያደርኩት መሬቱ ተገኝቶ ግን በምን ብር ልግዛ እጅግ በጣም ከባድ ሌሊት ነበር ያሳለፍኩት እንዳልበደር ባለበቴ አሁን ስራ ላይ አይደለም በጦርነቱ ምክንያት መንግድ ተዘጋግቶ ሥራ አቁሟል ከደመወዘ ስለሚቆረጥ ልጆቸ ይዠ ልቸገር ሆነብኝ እና ግራተገብቼ አለው እልሻለሁ፡፡ ግን ይህን ቪድዮ ሳይ ተገረምኩ መልዕክት ይዘሽ ንደመጣሽ አይነት ስሜት ነው የተሰማኝ እስት መላ በይኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል በናትሽ ቃል ብገዛው ደስታውን አልችልም ግን ደግሞ የለኝም አዝኛለሁ በጣም፡፡ ከልምድሽ የምትመክርኝ ነገር ካለ እባክሽ!!

  • @1ethiopia777
    @1ethiopia777 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ላንቺ ይሁን ውድ እህቴ:: ልክ ነሺ እግዚአብሔርን የተጠጋ አፍሮ አያውቅም:: በማግኝትም ሆነ በማጣትም ግዜ እግዚአብሔርን እንያዝ እሱ አያሳፍርምእና:: መጀመሪያ ፅድቅና መንግስቱን ፈልጉ ሌላው ይጨመርላችሆል ይላል ያምላካችን ቃል:: ክብርና ምስጋና ይድረሰውና የድንግል ማርያም ልጂ::

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki
    “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”
    - ዮሐንስ 14፥27

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 ปีที่แล้ว +5

    ቃልዬ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይባርክሽ! ጥሩ መልዕክት ነው ያስተላለፍሽልን! ከእግዚአብሔር ጋር መኖር እርሱ ለእኛ ያለውን ዋጋ ማወቅ መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ የሰው ልጅ ሁሉ ቢገባው የዕረፍት ኑሮ እዚህ እውነት ውስጥ ብቻ ነው። እወድሻለሁ ! More ወድኩሽ! ዋ........ው!

  • @seblemelese2336
    @seblemelese2336 ปีที่แล้ว +5

    ቃሊዬ ትልቅ ትምህርት ነው ያካፈልሽን አሁንም የሕግዚአቤር ፍቅር ጨምሮ ይስጥሽ ለኛም ይጨምርልን!!!❤❤❤

  • @fikertezewdou3995
    @fikertezewdou3995 ปีที่แล้ว +1

    ቃል እናመሰግናለን ትልቅ ትምርት ነዉ ያስተላለፍሽዉ እግዚአብሔርን የያዘ አያፍርም ሰዉን ያመነ ጉም የዘገነ ይባል የለ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ከነ እናቱ በእውነት እግዛብሔር ይሰማል!!ስለተደረገልን ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏 🙌

    • @simbakali8996
      @simbakali8996 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit አንቺ ሴት ነሽ ስለምን ችግር ነው የምታወሪው ?
      አትቀለጂ እህት pls
      እኛስ ምን እንበል ወይ ፈጣሪ ?
      ለማንኛውም በፈጣርሽ ላይ ያለሽ እምነት ይደነቃል
      ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔር ማዳን ተስፋ ብያደርግ መልካም ነው

  • @ifnankiya1447
    @ifnankiya1447 ปีที่แล้ว +2

    Thanks alot Kaliyee ... በጣም በሚያስፈልገኝ ሰአት ነው ንግግርሽ የደረሰኝ... እግዚአብሔር ይመስገን.. ተባረኪልኝ

  • @misaliesolomon621
    @misaliesolomon621 ปีที่แล้ว +4

    ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ።
    እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥
    ለእርሱ በቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱስ እስከ ትውልዶች ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን። ኤፌሶን 3: 18-21

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ በውስጥሽ ያለውን አውጥቶ እንድትናገሪ የረዳሽ እሱ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ፣ ለገባው ይሄ ነው የመኖራችን ሚስጥር። በርቺ ይብዛልሽ!!!

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በእግዚአብሄር ያለፍሽውን መመስከር ለሚሰማው እምነት ለአንቺም የበለጠ በረከት ነው። አሁንም ተባረኪ።

  • @helutube9275
    @helutube9275 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ ቃልዬ እኔም ብዙ ጊዜ የለኝም ባልኩበት ሰአት እግዛብሄር ድንገት ሞልቶልኝ አገኘዋለሁ እግዛብሄር ይመሰገን ክብሩን እሱ ይዉሰድ እናመሰግናለን

  • @tezitaalemu6758
    @tezitaalemu6758 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ሁላችንንም በቤቱ ያኑረን ከሱ በላይ ምን ሰላም እና ፍቅር አለ ስሙ ለዘላለም ይመስገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +5

    Ephesians 2 (አማ) - ኤፌሶን
    4: ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥
    5: ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥


    8: ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    9: ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +9

    Isaiah 26 (አማ) - ኢሳይያስ
    3: በአንተ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።

  • @kerymarykery7815
    @kerymarykery7815 ปีที่แล้ว +3

    ከላይ ከላይ እኛ ሰዎች ብዙ ግዜ ዝም ስላለን የማያዬን እዬመሰለን ብዙ ግዜ ለመሸወድ እንሞክራለን እግዚአብሔር መንፈስን ይመዝናል በርሱ የሚታመኑትን ያውቃል ከማስመሰል ወጥተን እግዚአብሔርን እንደገና ምንም ቢሆን በሞገስ ያኖራል ውበት ከንቱ ነው እግዚአብሔር ሞገስ ካለብን ስለዚህ ይህ ምስክርነት እግዚአብሔርን ያስደስተዋል ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ ተባረኪ

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 ปีที่แล้ว

    ዘመንሽ ይባረክ እኔ በአዬሁሽ ቁጥር አይቼ ገብተሺኛል የብዙ ሰው እረፋት ሆነሻል ካረፍሽበት ስለሆነ ይነካል ንግግርሽ በጸጋ ነው ይብዛልሽ ለበረከት ሆኚ,!

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍ ልቤን አረሰረሸው ስለ ጌታዬ ክብር መስማት ውዬ ባድር አየሰለቸኝም ድንግል ማሪያም ትባርክሽ ዘፈን መስማት አቁሜ ወደ መዝሙር ከተመለስኩ 13 አመት ሆነኝ አቤት ያለኝ ለውጥ ሁሌ ደስታ ሁሌም ተስፋ ነው የሚሰማኝ በህይወቴ የሚያስጨንቅ ነገር ሳይገጥመኝ ቀርቶ አይደለም ግን በእግዚያብኤር ዘንድ ሁሉ ቀላል እንደሆነ ከተረዳሁ ቆየሁ የደስተዬ ምንጭ እግዚያብኤር ብቻ ነዉ ቃሉም እንደሚለዉ ለኔስ ወደ እግዚያብኤር መቅረብ ይሻለኛል አይደል የሚለው

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 ปีที่แล้ว +1

      መተኪያ የሌለው ጥቅም የማይፈልግ የማይከዳ የዘላለም አምላክ መድሀኒአለም ብቻ ነው እናቱ ድንግል ማርያም ደግሞ ፍቅር ናት

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 ปีที่แล้ว

      @@emebetzewde7492 amen

  • @bettyworku7348
    @bettyworku7348 ปีที่แล้ว

    በእዉነት እያለቀስኩ ነዉ ያዳመጥኩሽ ቃልየ ስለእግዚያብሄር ፍቅር ተወርቶ አይጠገብም

  • @tarikatarika4806
    @tarikatarika4806 ปีที่แล้ว +2

    ቃል እውነትም ቃል እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ መጀመርያ ያልሽው ነግር እውነት ነው እኔ በሂወቴ ቡዙ ችግሮች ገጥሞንኛል ግን በእግዚአብሔር አለፍኩት የተመሰገነ ይሁን የማላወቃቸው ሰውች እርዱኛ ችግሬንም ተርዱኛ ታድያ ይሄ ከማነው ከጌታዬ ብቻ ነው የተመሰገነ ይሁን❤

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ እውነት ነው የድንግል ማርያም ልጂ እግዚያቢሄር ይመስገን እንኳንም ጌታ እረዳሽ የኔ ውድ ከምንም የበለጠ እግዚያቢሄርን ማመንሽ መፍራትሽ እጂግ ጎበዝ ነሽ አየሽ በምክንያት ነው አንችን ያስወደደኝ ማርያምን❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Oww yene fikir ❣️😘

  • @sallewubet2723
    @sallewubet2723 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ነገር ነው የነገርሽን እግዚአብሔር ፍቅር ነው እውነተኛ አባት ነው
    ቃልዬ እራስን መጠበቅ ደስ ይላል ከዛ ደሞ እግዚሃብሄር ጋር ሆነሽ እየሱስ ጌታ ነወ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +1

      Amen amen 🙏 🙌

  • @8100A
    @8100A ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይበልጥ ያሳውቅሽ ይምራሽ ውዷ የምትይው ሁሉ የእስልምና መሰረት ተውሂድን(በአንድ አላህ ማመን ከርሱ ውጭ ያለ ሁሉ ፍጡር ደካማ)ነው...ያው ሁሉም ቢገባው አይባልም ቢፈልግ ያሳውቀው ነበር መለያየታችንም ከእርሱ ጥበብ ነው🙂💜

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 ปีที่แล้ว +1

    Kalye በጣም ነው ውስጤን የነካሽው ። ደግሞ ከልብሽ ነው። God's love ❤️ is unconditional, ሀጢያተኞች ሳለን እግዚአብሔር ወደደን። ተባረኪ

  • @winawina4119
    @winawina4119 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ባንቺ ውስጥ ሆኖ መልክት መቷል:: ከሁሉም በፊት እግዚአብሔርን ስናስቀድም ሁሉ ነገር ይከፈታል::
    አስቀድማቹ ፅድቁን ፈልጉ ሌላው ይጨመርላችሃል::
    በሰው የሚታመን የተረገመ ይሁን ይላል ተባረኪ አሁንም ይብዛልሽ በዚህ ሰአት ስንት ሰው ተፅናንቷል

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ ፡በጣም ትልቅ ትምህር ፡ምክርም ነው የነገርሽን ፡ያስተማርሽን ቃሊ ተባረኪ ፡ ስለእዉነት በውስጤ ያለውን ነገር ነው፡የተናገርሽው ፡እግዚያብሔር በሰው ላይ አድሮ ነው የሚያስተምረው፡ እመብርሀን አሁንም ቤትሽን በበረከት በፍቅር ሙልትልት ታድርግልሽ፡በርቺ፡ አትጥፊ ፡፡

  • @mafitesfaye4791
    @mafitesfaye4791 ปีที่แล้ว +4

    ፅድቁን እሹ ሁሉም ነገር ይጨመርላችዋል ይላል ቃሉ። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @anegach9112
    @anegach9112 ปีที่แล้ว

    በጣም እዉነት ነዉ እህቴ ምንግዜም በእግዚአብሔር የታመነ አይወድቅም በዚህ ሁሌ እኔም በጣም አምናለሁ የእመአምላክ ልጅ ሱሙይክበር ይመሰገን🙏🤲
    በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ😍😍

  • @fikerdesta6893
    @fikerdesta6893 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃልዬ፡ እግዚአብሔር መምጫው መንገድ ብዙ ነው

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +3

    ሕይወታችሁ እንዲለወጥ ፣ የተፈጠራችሁበት አላማ እንድታውቁትና በዛ እንድትኖሩ መፅሃፍ ቅዱስ አንብቡ
    እኔ አሁን በአለም ካሉ ሃብታሞች በላይ ደስተኛ ነኝ ህይወቴን የለወጠልኝ መፅሃፍ ቅዱስ ነው እናተም አንብቡ ።

  • @nigistebekele2454
    @nigistebekele2454 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ደስ የምትይኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ከልብሽ ሃሳብሽን ስለምታካፍይን ውድድድ
    Happy Holidays ❤

  • @mulugojjamemu5275
    @mulugojjamemu5275 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣሽ ቃልዬ የኔን ህይወት የምታወሪ ነዉ የመሰለኝ ማርያምን እያወራሽ እንባዬ ይፈስ ነበር በጣም ተምሬበታለሁ አምላክ ይረዳኛል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ በጣም ነዉ የምወድሽ ይህን ቪድዮ ስለሰራሽ አመሰግናለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @tibletargamo925
    @tibletargamo925 ปีที่แล้ว +16

    God is using you to inspire many of us my Sis❤keep telling the love of Christ the Son of God❤❤❤

  • @Eftahz
    @Eftahz ปีที่แล้ว +1

    Hi zemenawit,,betam yegermal.sele egzihaber feker yezare samte erob 🛐church tesebeke nebere...endegena degmo sele ferehat yeminager kefel Bible lay anbebe nebere...eyegeremegn newu yesemawush.....Tebareki

  • @Martha71
    @Martha71 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቃልዬ እኔን የተናገርሽ ነው የመሰለኝ !! ተስፋ አለኝ ያሰብኩት እንደሚሳካልኝ !!! የእግዚአብሔር ቃል ጽድቅን ፈልጉ ሌላው ይጨመርላችሁዋል ይላል እኔም ታሪኬን ለመመስክር ያብቃኝ !!!! ቃልዬ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ !!!! ❤

  • @kiditube1592
    @kiditube1592 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ልክነሽ ቃልዬ እስከመጨረሻው ነው ያዳመጥኩሽ እና እግዚአብሔር በኑሮችን በሂውታችን ካላስቀደምን ባዶ ነን ከእርሱ ጋር ስንሆን ግን ሁሌም ሰላም ደስታ ነው የሚሰማን እና ቃልዬ እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ ስሜታዊ ሆኜ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @addisalemzewdie8720
    @addisalemzewdie8720 ปีที่แล้ว +5

    Wow!!! Can’t stop happy crying… wow!! What a wonderful and beautiful LOVE!!!♥️
    ስለእግዚአብሔር ፍቅር ሲነገር እንዴት ደስ ይላል በአንደበት ያይደለ ነገር ግን የእግዚአብሔር ፍቅር እስከመስቀል እስከሞት ድረስ የሆነ በስራ የተገለፀ ፍቅር!! ማን ሞተልን ማን እናት አባት ጏደኛ እንደእግዚአብሄር ማንም ምንም ሊወደንም ሊሸከመንም ሊራራልንም አይችልም:: እኔ በእግዚአብሔር መወደዴ የገባኝ ግዜነው መጨነቅ ያቆምኩት:: የእግዚአብሔር ፍቅር ሙሉ ያደርጋል እሄ ሙሉነት ግን በገንዘብ በወዳጅ ብዛት በእናት በአባት በወንድም በእህት መከበብ አያመጣውም:: እግዚአብሔር ብቻውን ሙሉ ነው:: እግዚአብሔር የሰጠንን ዘላለማዊ ተስፋ ከመፅሃፍ ቅዱስ መረዳት ይቻላል:: እባካቹ ቃሉን አንብቡት:: Thank you so much dearest sis Kale many blessings it touched my heart!!

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የሰው ፍፁም ውበትና ሞገስ እግዚአብሄር ነው በተለይ ጌታ ያረገልሽን ማወቅና አመስጋኝ መሆንሽ እረድቶሻል። ቃሊ ኢየሱስ ካየሽው በላይ አይንሽን ከፍቶ ያስደንቅሽ ሁለንተናሽን ይቆጣጠርሽ እንዳከበርሽው ያክብርሽ በኢየሱስ ስም ባረኩሽ እህቴ። የሚገርመኝ ጌታ ብዙ ጊዜ ባንቺ አስተምሮኛል አፅናንቶኛል ተባረኪልኝ።

  • @maremeborena
    @maremeborena ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ በጣም እወድሻለዉ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ የቅድሳኑ የድንግል ማርያም ምልጃ ካንች ጋር ይሁን

  • @TheDallol
    @TheDallol ปีที่แล้ว +2

    Thank you. God bless you. ይህን እምነትሽን እስከመጨረሻው ያፅናልሽ።

  • @elatube4402
    @elatube4402 ปีที่แล้ว +1

    ያልሽው በሙሉ በኔም ሕይወት ተፈፅሞአል ። የተደረገልኝን የምትመሰክሪ እስኪመስለኝ ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁሽ፡ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @yoditbekele3078
    @yoditbekele3078 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍ እግዚአብሔር እንዴት ወዶሻል ማስተዋሉን ሰቶሻል❤🙏🙏🙏

  • @blengirma8305
    @blengirma8305 ปีที่แล้ว +4

    ቃልዬ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በእምነት ያበርታሽ። አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ፍቅሩን በህይወትሽ ይግለጥልሽ በሠላም በእረፍት ተባረኪ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤️

  • @abinetyohanes7070
    @abinetyohanes7070 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ላለሁበት ነገር ምክርሽ (ምስክርነትሽ)በአስፈላጊ ሰዓተ በጣም ጠቅሞኛል ሴት ስለሆንኩኝ .ዝንብዬ እወድሽ ነበር ይገርማል

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን
    @እኔስየማርያምልጅኝአሜን ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታለም ትክክል ነሽ እማ በረከት ይድረሰኝ ከምን በላይ እምነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫ አመሰግናለሁ

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si ปีที่แล้ว

    ትሁትና መልካም ሰው ነሽ አንች በርች ማምለጫችን እሱ ብቻ ነው ሌላው ከንቱ ነው አሁንም ይበልጥ እራሱን ይግለጥልሽየኔ ቆንጆ በርቺ እንድት ደስ እንዳለኝ አትጠይቂኝ🥰🙏🙌

  • @tsehaygwold
    @tsehaygwold ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ጌታ ተቀበሉ እንደሚሉት ነው የም ትሰቡ ኪው ? እናትና ልጂ ክበር ምስጋና ይግባቸው

  • @ethiopiaethiopia4587
    @ethiopiaethiopia4587 ปีที่แล้ว +1

    የዛሪው በጣም ይለያል በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ያገኘሁት ተባረኪ

  • @YeadiFamily
    @YeadiFamily ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ላንቺ ይሁን🙏 ቃልዬ በጣም ዕድለኛ ነሽ ለሁሉም ጊዜ እለው አንድ በአንድ ነበር የሰማውሽ በልቤም ቅዱስ ቃሉ ነው የመጣብኝ ቃልህ ትዝታዬ ነው ይላል እኔም ታድያ ወደ ልቤ የመጡትን ምንም በሌለበት ስትዪ እግዚአብሔር ለብቻችን ያደርገንና ለይቶን ይሰራናል በመልካም "" እነሆ አባብላታለሁ ወደ ምድር በዳ አመጣታለሁ ለልብዋም እናገራለሁ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡንም ከእግዚአብሔር የሚመልስ ሰው ርጉም ነው። እግዚአብሔር ፈለኩት መለሰልንም ከመከራዬም ሁሉ አዳነኝ። አንተን የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል፤ ለዘላለሙ ደስ ይላቸዋል እነርሱንም ትጠብቃለህ፣ ስምህንም የሚወዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ። ይህም ሁሉ በደረሰብህ ጊዜ ስትጨነቅ በዘመኑ ፍፃሜ ወደ አምላክ ወደ እግዚአብሔር ትመለሳለህ፣ ቃሉንም ትሰማለህ። ራስን የመግዛት እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልተሰጠንም። እስከመጨረሻ የሚፀና ግን ይድናል። ቀርቦ ሳለ እግዚአብሔር ፈልጉት ነውና ቃልዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 🙏ለዘላለም አይወሰድብሽ ጥሳታቋርጪ መትጋት ይሁንልሽ እህቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ 🙏💕❤🙏💕❤

  • @godisthekingofking642
    @godisthekingofking642 ปีที่แล้ว

    የኔ ፍቅር ብዙ ግዜ የምትለቂያቸውን ቪዲዮ ከያለሁ ይሔ ግን ይለያል የሚገርም ነው ፅኑ ጠንካራ ሴት ዘላለማዊነትን የቀመሠች ሴት የእግዚአብሔር ፍቅር ነክቶሻል በዚ በመጨረሻ ዘመን የእግዚአብሔር ምርጦች እንዲ ናቸው ዘመንሽ ይባረክ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen 💖

  • @dinkneshtafese4323
    @dinkneshtafese4323 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ነገር ነው የነገርሽን እግዚአብሔር ፍቅር ነው ተመስገን አድንግል ማርያም ልጅ

  • @linadamtew2885
    @linadamtew2885 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቆንጆ እግዜአብሄር ለሁላችንም አለሁ ይበለን የመልከተን

  • @bezazemedu3138
    @bezazemedu3138 ปีที่แล้ว

    አንቺ በጣም ጀግና ሴት ጀግና እናት ነሽ እውነት ነው በፀሎት የበረታን እግዚአብሔር ይረዳዋል እኔ በጣም ሰነፍ ነኝ ፀሎት አላውቅም እመብርሃን ክብሩን ትውሰድ የኔ ጎበዝ ከዚህም በላይ ይመርብሽ ከዚህም በላይ ይሳካልሽ

  • @tigistbeyene7591
    @tigistbeyene7591 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ እውነት በተመስጦ እና በፍቅር ነው ያዳመጥኩሽ እንዴት ደስስስስስስ የሚል መፋሰስ የሆነ ትምህርት ነው እውነት ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው 🥰🥰🥰

  • @helenasefa4649
    @helenasefa4649 ปีที่แล้ว

    እየተናገርሽው ሁሉ እውነት ነው እህቴ የእግዚአብሄር ፍቅር ከምንምና ከማንም በላይነው ተባረኪ

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ ክብሩን እሱ ይውስድ ለኔስ ያልሆነው ምን አለ እስከመጨረሽያው እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩሽ ብርታቴ ነሽ ውዴ ኑሪልን ሁሌ የምትነግሪን ነገር ውስጤን ይነካዋል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እህቴ

  • @wilajoqqa2663
    @wilajoqqa2663 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልይ ለአንቺ የሞላ አምላክ ለሁላችንም ጎዶላችንን ይሙላልን።

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 ปีที่แล้ว

    ያልሽው ሁሉ ልክ ነው ጌታ እግዚአብሄር ታላቅ ነው ተባረኪ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 ปีที่แล้ว

    በትክክል ልክነሽ እግዝያብሄርን የያዘአያፍርም
    የድግልማርያም ልጅ ክብሩን እሱይውሰድ
    አሜን አሜን አሜን

  • @firehiwotatlabachew5198
    @firehiwotatlabachew5198 ปีที่แล้ว

    ዋው አምላክሽ ላይ ያለሽ እምነት በጣም ነው ደስ የሚለኝ ተባረኪ እህቴ እውነት ነው እግዚአብሔርን ካስቀደምን በምንም ነገር አናፍርም ብርክ በይ

  • @abebechkassa1391
    @abebechkassa1391 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የተናገርሽው ትልቅ ትምህርት ነው ባለማወቅ ብዙ የተጏዳንባቸውነገሬች አሉ ከዛ ነገር የሚይሻግረን እግዛብሕር ብቻ ብቻ ነው በጣም እን አመሰግናለሁ ተባረኪ እኛም እንዳቺ ማየት ይሁንልን❤

  • @yoditgebermariam8270
    @yoditgebermariam8270 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የኔን ታሪክ የምታወሪ ነው የመሰለኝ
    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር የለም
    ሁሉም ነገር የሆነው ለመልካም ነበር

  • @Tig12342
    @Tig12342 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ የኔ ውድ እውነት ነው የኔ ቆንጆ በተለይ በትዳር ውስጥ የትዳር አጋርሽ በሌላ ሰው ሲቀይርሽ ያማል ቤቴ ልጆች ብለሽ ስትኖር በአንድ ሴት ያፈራነውን ንብረት ሽሸጥ ሲበተን ያማል

  • @selamgenerous3653
    @selamgenerous3653 ปีที่แล้ว

    Yes sister በመጀመርያ ጵድቁንና መንግስቱን ፈልጉ ከዛ ሁሉም ይጨመርላችሁል ይላል ቃሉ God bless u kal

  • @seblewongellakachew2380
    @seblewongellakachew2380 ปีที่แล้ว

    ኃይልን በሚሰጠኝ በግዛብሔር ሁሉን አችላለሁ
    ክብር ለድግል ማርያም ልጅጅ

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ ውድ በጣም ተደንቄአለሁ ተደስቻለሁ ተፅናንቻለሁ ።
    እግዚአብሔር ን ጠራሁት በሀዘኔ ጊዜ፣
    እግዚአብሔር ን ጠራሁት በችግሬ ጊዜ፣
    አወጣኝ ከጭንቀት ከሀዘን ከትካዜ /2/🙏🙏🙏

  • @hayusha3707
    @hayusha3707 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ ቃልዬ ሁላችንም የተለያየ እምነት ቢኖረንም ይህን አይነት ፅናት ፍቅር እምነት ግን የለንም ሁሌም ሰው ነው ምንደገፈው ለዛ ነው ምንጎዳው ሁሌም ስለምታስታውሽን አመሰግናለው ቃልዬ በተረፈ ስለሄድሽባቸው መንገዶች ብታካፍይን አንዳንዴ ሰው ያለፈበትን መጥፎ ወይም ከባድ መንገድ መስማት ያበረታል ውይ ለዚ ነው እኔ እንዲ የጨነቀኝ ያስብላል እባክሽ ሁሌም ታበረቺኛለሽ

  • @letish3773
    @letish3773 ปีที่แล้ว +5

    ቃልየ በእውነት ነው እግዚአብሔር ካስቀደምን ሁሉ እናልፈዋለን እኔም ብሂወቴ ኣይቸበታላው ደሞ ስገርምሽ ሁሌ ከኔ ጋ ነው ኣንዳንዴ እግዚአብሔር ይገርመኛል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo

  • @martaberhnu377
    @martaberhnu377 ปีที่แล้ว

    ዕዉነት ነዉ እግዚሐብሔር ለኔ መሻቴን የሚፈፅምልኝ የሚጠብቀኝ ስበድል የሚታገሰኝ ቸርነቱ ምህረቱ የበዛልኝ እናት ብሎ እናቱን የሰጠኝ አፅናኝ መላህክቱን የሚልክልኝ ፃድቃን ሰማህታቱን ተጋድሎዋቸዉን አይቼ እድብረታ እዲማልዱልኝ እነሱ የሰጠ ለቃሉ የታመነ የነገስታት ንጉስ የአምላኮች አምላክ ልዑል እግዚሐብሔር ፍቅር ነዉ ❤ክብርና ምስጋና ለሱ አሜን

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 ปีที่แล้ว

    Thank you betame Yeny konjo, mene enedemileshe alawekeme bizu negere newe yemekereshige. Egiziyabihyre yetemesegene yehune, derome kesu gare tetabiky newe selame yagegehute zary degimo bedenebe chemerichilege.

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 ปีที่แล้ว +1

    እግዝሐብኤር ይመስገን አባታችን የፍቅር አባት የሰላም አባት ነው እመቤታችንም የፍቅር እናታችን ከልጅዋ ጋር ትጠብቀን ቃለ እይወት ያሰማሽ ጥሩ ምክር ነው

  • @zewdituworku3465
    @zewdituworku3465 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነታዉ ይሔ. ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ለንስሐ ለስጋ ያብቃሽ በቤቱ. ያፅናሽ እኔ. አያት ነኝ

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 ปีที่แล้ว

    ቃል እንባየ እየፈሰሰ ነዉ ያዳመጥኩሽ አሁን ያለሁበት ነገር ባየሽ ግን አመሰግናለሁ በምስግና ሁሉም ይቀየራል Amen

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 ปีที่แล้ว +2

    God bless you sis ❤️I really appreciate your testimony 🙏 it's so amazing 💞

  • @marthatesfaye5893
    @marthatesfaye5893 ปีที่แล้ว

    ታውቃለሽ ቃልዬ በጣም ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነበርኩ video ስመለከት እይለቀሰኩ የሰማሁሽ 😥😥ብቻ እመሰግናለው

  • @tigesttadiwose8798
    @tigesttadiwose8798 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፍቅሩን በዝህ መንገድ ስለገለጠልሽ ደስ ብሎኛል ስላንች እግዜአብሄር ይመሰገን

  • @hayatkumlachew8277
    @hayatkumlachew8277 11 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ የኔ እህት።እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የነገርሽን ሁሉ ህይወቴን እንዳይ እና እንዳስተውል አድርገሽኛል።ለኔ ያወራሽ ነው የመሰለኝ።በሰአቱ ነው ምክርሽን ያገኘሁት።እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  11 หลายเดือนก่อน

      🥰❣️

  • @amsaleworkazene5014
    @amsaleworkazene5014 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ቀልዬ ብዙ ነገር ነው የነገርሽኝ ክብሩን መድሀኒአለም ይውሰድ

  • @masreshamalore6312
    @masreshamalore6312 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ቃል በመዝ.1÷1-6
    ምስጉን ነው በክፋዎች ምክር። ያልሄደ ....
    ነገር ግን በእግዚአብሔር ቃል ደስ ይለዋል ።...
    የሚሰራውም ይከናወንለታል....
    እኔ ግን ሳስበው !ሳስበው !አንች ለጌታ የተለየሽ እህቴ ነሽ ብዬ አምናለሁ። ጌታ ለታመኑበት ለዘላለም አይጥልም።ተባረኪልኝ

  • @titamengistu7440
    @titamengistu7440 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ህይወት የሰጠሽ እግዚአብሔር ይባረክ!!! ይመስገን!!! አንቺ በተፅናናሽበት መፅናናት ሌሎችን እንድታፅናኚ በልብሽ ስላኖረ እግዚአብሔር ይመስገን!!! ተባረኩበት ይብዛልሽ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +5

    ሚድያ ያላችሁ ስወች ስለ እግዚአብሔር ምንም ሳትሉ ስለ ጌታ ኢየሱስ ሳትመስክሩ ሁል ጊዜ ውበት ፣ ምግብ፣ ጸጉር ፣ ልብስ ስትሉ እነዚህ ስወች ግን ይህ አለም እንደሚያልፍ ያውቁ ይሆን ? እግዚአብሔርን ያመልኩታል ስለ እግዚአብሔር አለመመስከር መልካም እንዳልሆነ ያውቁ ይሆን ጌታ ኢየሱስን አይያውቁ ይሆን እል ነበር ። ዛሬ ግን ስለ ጸሎት እና ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ልትናገሪ መሆኑን ሳውቅ ደስ አለኝ ።
    ስለ እግዚአብሔር ስለተደርገን ማውራት እግዚአብሔርን ያከብረዋል የጌታ ማዳኑን መመስከር የክርስቲያኖች ተለኮ ነው ። ሁል ጊዜ ተልእኮአችን መርሳት የለብንም።
    Matthew 10 (አማ) - ማቴዎስ
    32: ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤
    33: በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      ❣️🌸❣️

  • @meseretseyoum3016
    @meseretseyoum3016 ปีที่แล้ว +1

    የተናገርሽው እኔም ያለፍኩብት ንው ግን አድነገር ሲገጥመኝ ለበጎነው ብዬ ነው የማልፈው እና አሁን ግን እግዚአብሄር ይመስገን የራሴቤት አለኝጥሩኑሮ እየኖርኩ ነውተመስገንቃልዬ

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ
    @ሰደተይልሂወትኮይንለይ ปีที่แล้ว

    አዉነት ነዉ ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመገን
    እግዚአብሔር ይባረክሸ የኔ እህት ቡዙ ተጠቅሜለዉ

  • @heledanaabiy588
    @heledanaabiy588 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ እራስሸ 🥰🥰ዘመናዊ ነሽ ተባረኪ ተመሰገንህ ተመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ ለዚህች ያደርከን አንተ አይደለም ሆይ አንተ አይደለም ሆይ አንተ አይደለም ሆይ 😍😍😍😍

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 ปีที่แล้ว

    እንደምን አደርሽ የኔቆንጆ እውነትም ዘመናዊት ብለሻል ከምር የኔም የልቤን ነው የተናገርሽው ስለዚ ተባረኪ በግሌ አመሰግንሻለው በፀሎት እና ፈጣሪን በማመስገን ነገሮች ይቀየራሉ ቃልዬ