ለ1 ቀን ከእህቴ ጋር ህይወት ተቀያየርን ❗️ተፀፅቻለው❗️ልጆች ማሳደግ ኢትዮጵያ ወይስ ውጪ 🤯

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 196

  • @zemenawit
    @zemenawit  ปีที่แล้ว +35

    እናትነትን ለመግለፅ አንድ ቃል መምረጥ ቢኖርብኝ “መለወጥ” የሚለውን ቃል እመርጣለሁ ፣ እናንተስ

    • @lilihabtamu78
      @lilihabtamu78 ปีที่แล้ว +4

      እኔ ደግሞ እናትነት ክብሬ ነው

    • @fashionforall8156
      @fashionforall8156 ปีที่แล้ว +1

      Ewnet nw behulum ngr nw yemnlewetew

    • @Maranata1212
      @Maranata1212 ปีที่แล้ว

      ene i agree with zemenawi life is too hard live and rising children in ethiopia even though you have helper like maid they are uneducated so it's hard to train them so overall i agree with @zemenawit

    • @roraworldartwisdomyoutubec3458
      @roraworldartwisdomyoutubec3458 ปีที่แล้ว +3

      እናትነት ባርኮት ነው ለኔ! እኔ አምላክ ባሮኮኝ የመጀመሪያ ልጆቼ ሁለት ወንዶች ናቸው በሁለተኛውም ጌታ ባርኮኝ ሁለት መንታ ሴት ልጆች ሰጠኝ 🥰
      ከነሱ ጋር የነበረኝ ጊዜ እጅግ ውብ እና የማይረሳ ጊዜ ነበር። በስደት ላይ ብወልዳቸውም ስራዬን አቁሜ ሙሉ ትኩረቴን ልጆቼ ላይ ነበር ያደረኩት ያም ሆኖ ሳልጠግባቸው አደጉብኝ 😊 አሁን የመጀመሪያ ልጆቼ 17 ሴቶቹ ልጆቼ 15 ናቸው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙌

    • @8100A
      @8100A ปีที่แล้ว

      ሲጠብቅ ወይስ ሲላላ

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 ปีที่แล้ว +20

    የሜላት ድምፅ እና የማሚ ድምፅ አንድ ነው ደስ ስትሉ አሁንም ፍቅር ይስጣችሁ

    • @atm5614
      @atm5614 ปีที่แล้ว

      በትክክል ተመልሷል

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +17

    “ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 5፥12

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +22

    “የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።”
    - ሮሜ 10፥4

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +10

    “በእርሱ( በኢየሱስ ) የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +8

    “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤”
    - ዮሐንስ 11፥25

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +14

    “እግዚአብሔርን የምትወዱ፥ ክፋትን ጥሉ፤ እግዚአብሔር የቅዱሳኑን ነፍሶች ይጠብቃል፥ ከኃጥኣንም እጅ ያድናቸዋል።”
    - መዝሙር 97፥10

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +5

    “ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።”
    - ማቴዎስ 24፥44

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ደስ ትላላቹ ያው ልጆችን ማሳደግ ቢከብድም ግን እናቶች ሁሉንም በተሰፋ ተቀብለውት ደስ ብሏቸው ነው የሚያሳድጉት ምክንያቱም እናት ያው እናት ናት

  • @mareaman6167
    @mareaman6167 ปีที่แล้ว +12

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ እኔ የሶስት ልጆች እናት እና በአንድ ትልቅ መስሪያ ቤት ውስጥ ሠራተኛ ነኝ የሚገርምሽ ቃልዬ ለልጆቼ እንጂ ለራሴ እንኮ ግድ ያለኝ ሰው አልነበርኩም በቃ ሁሉ ነገር ለልጆቼ የምል እናት ነኝ ቃልዬ አንቺን ማየት ከጀመርኩ በኃላ በራሴ ላይ የምገርም ለውጥ አመጣሁ የእውነት ነው የምልሽ አንቺ በጣም ብርታት ነሽ የኔ ውድ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +3

      ዋው በጣም ደስ ይላል የኔ ውድ እና ጎበዝ በርቺ በጣም አመሰግናለሁ እሺ🌸💕🌸💕

    • @azebweldearegay339
      @azebweldearegay339 ปีที่แล้ว

      የኔ እህት የምመክርሽ እንደውም ልጅ ከወለድሽ በዃላ ስውነትሽን፡ ከጨመረ፡ ለመቀነስ ሞክሪ፡ እራስሽን፡ ከጣልሽ፡ ለስራሽም፡ ለትዳርሽም፡ የማትመች ትሆኛለሽ ባልሽ የሚያደንቅሽ እንጅ የሚያፍርብሽ፡ ሴት መሆን የለብሽም፡ ልጅ ስለወለድሽ፡ ብቻ ባሌ የትም እይሄድም፡ ብለሽ እታስቢ፡ ላንች ግድ ይስጥሽ ልጆችሽም፡ ቆንጆ፡ ስትሆኝ፡ ንው ይሚኮሩብሽ። እህት ይቅርታ እርጊልኝ እንዳንድ ሴቶች ትዳርይዘናል ብለው፡በርግጥ፡ ለልጆቻቸው ይለፍሉ፡ ራሳቸውን ረስተው ባለቤታቸው፡ ከስራ፡ ሲመጣ። ራሳቸው ላይ፡ እስቶኪንክ እድርገው ወንድም የጠፉበት እንድ እግራቸው፡ ቀይ ካልሲ፡ ሌላው፡ አረንጓዴ፡ እድርገው ባላቸውን የሚጠብቁ፡ የቤቱን ስራ በደንብ የሚሰሩ፡ በዚህ፡ ግዴለሽነታቸው፡ ባላቸውን ከእጠገባቸው፡ ባለማሰተዋላቸው፡ እንዲሄድ ያደረጉት እህት ሴቶች ሞልተዋል ። ሁሉ ሴት፡ እንደዘመናዊት፡ ራሳቸውን የሚወዱ ራሳቸውን በደንብ የሚጠብቁ፡ ነቅተው፡አንቅተው፡ እኛም፡ በህይወታችን፡ ብዙለውጥ ፡ ስላሳየችን፡ አመሰግናታለሁ፡ ስልዚህ እህት በትምህርትሽ፡ ጎበዝ እንደሆንሽ ይሰማኛል ፡ አሁን የቀረሽ ራስን የመለወጥ ዘመቻ ነው ና፡ በርች

    • @mareaman6167
      @mareaman6167 ปีที่แล้ว

      @@azebweldearegay339 እሺ የኔ እህት ምክርሽን እቀበላለሁ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +9

    “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
    - ሮሜ 8፥34

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +4

    “ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤”
    - ቲቶ 2፥11

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +6

    “እነርሱም፦ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ ።”
    - ሐዋርያት 16፥31

  • @elsabeyene6445
    @elsabeyene6445 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሶስት ልጅ አለኝ እዚህ አሜሪካ ነው የወለድኳቸው ማንም አጠገቤ የለም እንደገና ሶስቱንም በሲሴክሽን ነው የወለድኳቸው እህቴ እዚህ በጣም ከባድ ነው ኢትዬጵያ ቢያንስ የሚያግዝሽ ሰው አይጠፍም እዚህ ሁሉ ነገር አንቺ ነሽ ገበያ ብትኔጂ ብቻ ምን ልበልሽ እረፍት የሚባል ነገር የለም እኔ እዚህ ሀገር ከባድ ነው እላለው እህቴ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +5

    “ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።”
    - ማቴዎስ 24፥42

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው

    • @MustafaMustafa-fc6ge
      @MustafaMustafa-fc6ge ปีที่แล้ว

      😄😄😤😋👊

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ ከባድ ነው ሁሉንም ነገር አንቺ ላይ ነው ብቻ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልን ሜልዬ ድምፅሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል በርቱል

  • @gelilademeke9447
    @gelilademeke9447 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ የኔ ልጆች የ2 አመት ተኩል እና የ1 አመት ተኩል ናቸው መንታ በያቸው በጣምምምም ከባድ ነው ቶሎ እንዲያድጉልሽ ነው የምትመኝው እጅግ የሚጣፍጥ እድሚያቸውን እንድታጣጥሚው እድል አይሰጥም ያለው ጫና አገር ላይ ከቤተሰብ ጋር መሆን ቀላል አይደለም ግን ተመስገን ነው

  • @Berry-ye3ro
    @Berry-ye3ro ปีที่แล้ว +2

    እኔ አንድ ልጅ አለኝ ተማሪ ፣ ሰራተኛ እና የልጅ አሳዳጊ ነኝ አጠገቤ የሚያግዘነኝ ሰው የለም
    ታዲያ ግን ላያስችል አይሰጥም አይደል የሚባለው እኛ ሴቶች የተሰጠን ፀጋ አለ ሁሉን አቀናጅቶ መስራት በእኔ እይታ የኢትዮጵያ እናት ብዙ ጫና አለባት ባይ ነኝ

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr ปีที่แล้ว +3

    እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ልጆች አሉኝ በልጅነቴ ነው መውለድ የጀመርኩት የተወሰኑትን ልጆች ሀገርቤት ቤተስብ ቤት ሆኜ እኩል ነው እናቴአብራ ከልጄ ጋር ያሳደገችን ማለት ይቻላል ከዛ ግን አሜሪካ ከመጣው በሃላ የወልድኮቸው 3 ልጆች አሉኝ እናም በቃ ጠንካራ ሆንኩኝ ቀላል አይደለም ውጭም እቤትም ስራ ነው ሁሌ ግን ኢንጆይ ነው የማረገው ላይፍን ይደክመኛል ግን እቤት ብዙም አልደክምም ምግባቸውን እና ንፅህና ላይ በየቀኑ ግድ ነው የቀረውን ግን ከባለቤቴ ጋር የዴይ ኦፍችን ቀን አብረን ነው የምንሰራው እራስን በየቀኑ ማድከም አይስፈልግም ከስራ ሰገባ ብናዬን እጣኔን አጫጭሼ ልጆቹን አጠገቤ አርጌ መሬት ቁጭ ብዬ ሪላክስ ነው የማረገው

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 ปีที่แล้ว +1

      ውይ ታድለሽ ጸሎት ቦታስ መቼ ትሄዳላችሁ

    • @Godgrace-lr1qr
      @Godgrace-lr1qr ปีที่แล้ว

      @@haymiyitagesu1770 እሁድ ቅዳሴ እንሄዳለን ውዴ የቻልን ቀን

  • @elsafgz
    @elsafgz ปีที่แล้ว +8

    I think for kids alone it's better to raise them back home . They'll have all the support and love around them and as a result they thrive better, they reach all their milestones on time. Endefelegu eyetechawetu yadgalu , and they learn our culture and ethics which would be a good foundation for the rest of their lives. But at the same time as you said for us moms, if you have good income, it's convenient to raise kids abroad. But there is a lot of challenges for our kids here including cultural , religious and the peer pressure they face in general which makes it even harder for us as parents. So I would choose back home ☺️

    • @genetisaak8371
      @genetisaak8371 ปีที่แล้ว

      ኡ ዋዉ የልቤን ተነተንሽዉ ።❤

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +1

    “በልጁ(ኢየሱስ ) የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
    - ዮሐንስ 3፥36

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +5

    ኢየሱስ አለ 👉“ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም።
    - ዮሐንስ 11፥26

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +1

    የኔውድ እንኳን ደህና መጣሽ ቃል ድክም ስልችት ስደርገኝ የማዳም ስራ አንች ስትመጭልኝበጣም ታጠነክሪኛለሽ እህቴ አትጥፊ ተለተሎነይልን ቃልየ በተረፈ በጣም ነው የምወድሽ የኔውድ እህት

  • @maryseyumeurgas2858
    @maryseyumeurgas2858 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነሽ ዉዷ ማየት መልካምነዉ የኔ የሙሉ ስዓት ስራዩ ነዉ ብዙ ድካም በእጥፍ ደስታ እናትነት ላይ የሚገኝ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ን መንከባከብ .....አመሰግናለው

  • @biruktawitasrat417
    @biruktawitasrat417 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ እሚል ሀሳብ ላይ ነው የሰራችሁት አሁን ላይ አገር ቤትም በጣም ከብዷል ልጅ ማሳደግ እንደድሮ ልጆችን እረዳቶች ላይ መጣል የለም በጣም እሚያስጠላ ግዜ ላይ ነን እንደኔ ሀሳብ ከኢትዮጵያ ይልቅ አውሮፓ እገር ወይም እናንተ ያላችሁበት ለልጆቹ ተስማሚ ነው ጥሩ ትምህርት ኳሊቲ መገልግያዎች ወደ ሆድም እሚገቡትንም ጨምሮ ጥሩ እየተዝናኑ ያድጋሉ እኛ ትንሽ እንጎዳለን ግን ለተሻለ ነገር ነው ብዬ አስባለው

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +1

    “በእርሱ ( በኢየሱስ )በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
    - ዮሐንስ 3፥18

  • @biruktawitasrat417
    @biruktawitasrat417 ปีที่แล้ว

    በዚ አጋጣሚ ቃልዬ እኔም ከኢትዮጵያ ለመውጣት ዝግጅት እያረኩ ነው የተለያዮ አገራትን አይተን ካናዳን መረጥን እኔ እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ የ 4 ልጆች እናት ነኝ የመጨረሻ ልጄ እንድ አመት ከእምስት ወሩ ነው ግን እሁን ኢትዮጵያ ካለው ነገር አንፃር ሳየው እኔ ተቸግሬ ለልጆቹ የተሻለ ነገር ላድርግ ብዬ ትነስቻለው።ቃልዬ በቃ ብር ኖሮሽ መኖር እማትችይበት እገር ሆኗል መኪና እይነዳሽ እምታይው ሰቆቃ ያሳዝንሻል ወዴት እየሔደች እንደሆነ ሀገራችን ያስፈራሻል።እና ቃልዬ እስቲ ምን ትመክሪኛለሽ

  • @meazamesele9276
    @meazamesele9276 ปีที่แล้ว

    ቃል ብዙ ጊዜ ስራዎችሽን እከታተላለሁ ጥሩ ነገር ስለምታነሺ፤ አንችም ደስ ትይኛለሽ እናትሽም እነዲሁ።
    ሌላው ሁለት ጥያቄ ልጠይቅሽ ነው
    1ኛ እህትሽ ለምን አትታይም?
    2ኛ ስንት ዓመትሽ ነው ?
    እግዚአብሔር ከነቤተሰብሸ ይጠብቅሽ❤

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว +1

    “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15

  • @atm5614
    @atm5614 ปีที่แล้ว +1

    የሜላት ድምጽ ቁጭ የእማዬን የእናታችሁን ድምጽ❗ ❤️ በጣም ደስ ትላላችሁ❤️

  • @fyoriwoldesilase9966
    @fyoriwoldesilase9966 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ ሃገርቤት ይከብዳል እኔ ሁለት ልጆችን ይጅ ከኣሜሪካ ወደ ኣስመራ ሄድኩት ኑሮዉን በጣም ከብዶኝ እያለቀስኩ ነበር እዛ ቢክብደ የለቤተስብ ግን እንደሃገርቤት ኣደለም ❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Yes 💯 thank you 😊

  • @kid7188
    @kid7188 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ ሜላት ለምንድነው ቪዲዮ ዉስጥ ማትገባዉ ቤቢ አላደገም ወይ አራስነት አይበቃም ወይ ኧረ ሜሉ ናፍቀሽናል ❤❤❤

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 ปีที่แล้ว

    አሜሪካ በጣም ካባድ ነው ሜሉዬ በርቼ ስሪው መቼ ያልቃል በተለይ ህፃን ሆነው ወይ ጉድ ለመብያ እንኳን ጊዜ የለኝም ነበር ተመስገን አሁን አደጉልኝ ! አሪስ ቤት አንድቀን ሳልተኛ የወገብ በሽተኛ ሆኛለሁ በጣም ከባድ ነው !!! ብርታቱን ይስጠን

  • @livelove6760
    @livelove6760 ปีที่แล้ว +4

    No question at all, it’s easier to raise children in Ethiopia when you have so many family to help you. At the same time, in America we have so many material things that makes it convenient. But I still wish I raised my children in Ethiopia 😊

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃል የኔ ቆንጆ እህትሽን መቼ ነው የምታስተዋውቂን እኔ በቪዲዮ አይቻት አላውቅም ድምጿ ግን የማሚያችሁን ይመስላል ደስ ትላላችሁ መድሀኒአለም ይጠበቃችሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤️ ♥️

  • @shegak5217
    @shegak5217 ปีที่แล้ว

    እንዴ ቃልዬ መጀመሪያም እንዴት እንደዛ እንዳሰብሽ፣ እዚህ ከባድ ነው። ግን ተመስገን እያሉ መኖር ነው።

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv ปีที่แล้ว

    ውይ ቃልየ wchi ልጆች ማሳደግ በጣም ከባድ ነው ግን ደሞ ደስ ይላል ያው አናት ስትሆኒ ለወደፊት አደዚ yhonlgal ብለሽ ስለ ምታስቢ ደክመሽም ስተኑ ራሱ ይናፍቁሻል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      💓🌸♥️♥️

  • @YK4M3N
    @YK4M3N ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ ጥሩ ነገር ነው ያጋራሽን እኔ 4 ልጆች ኢትዮጵያ ወልጄ ከመጣሁ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው ግን እስካሁን መልመድ አልቻልኩም በጣምምምምምምምምምም ከባድ ነው ለብቻ አለቤተሰብ አለ እናት አስቸጋሪ ነው ቀኑን ሙሉ ሳላርፍ ነው ምውለው ብዙውን ቀን አንዳንዴ ተወት አድርጊ ለራሴ ጊዜ እሰጣለሁ እንጂ ከልጆች ጋ ከሀገር ውጪ 😱😱😱

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว +1

      Yes 💯 true 👍

    • @Canada404
      @Canada404 ปีที่แล้ว

      Me too 🙁😱

  • @ameleworksahile3495
    @ameleworksahile3495 ปีที่แล้ว +1

    ልጅ በውጭ ሀገር ማሳደግ ከበድ ነው ። ባህልሽ በተለይ ቋንቋሽን በማስተማር ሀይማኖት ስረአት ማስረዳት ከአደጎ በኋላ ያለው ።ትንሽ ሆነው phsicaly ያደክማል ።የኔ አሰተያየት በተቻለ መጠን ግዚሽን በደስታ ማሳለፍ ቶሎ ነው የሚያድጉት ።
    እግዚአብሔር ልጆቻችን በፀጋ በጥበብ ያሳድግልን።

  • @mercy2243
    @mercy2243 ปีที่แล้ว

    Yeleben yenagetesh... enem 3 lejoch alugn ezihu usa new.. kelal aydelem lej masadge wechi Hager

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 ปีที่แล้ว

    የእናትሽና የእህተሽ ድምፅ እንዲሁም አነጋገሯ አንድ አይነት ናቸው

  • @Lealemadis
    @Lealemadis ปีที่แล้ว

    ልጅ ማሳደግ የትም ከባድ ነው ነገር ግን ከትዳር አጋር ጋር በአብሮነት መተሳሰብ መረዳዳት ካለ ብዙ ላይሰማ ይችላል እና እኔም ለዛ ነው መንገዴን እዩ ያልኩት ከጎኗ በመሆኔ አርፋለች

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 ปีที่แล้ว +3

    አሜሪካ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው ሁሉ ነገር አንችን ነው የሚጠብቀው

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ እኔ የዛሬ 6 አመት የመጀመሪያ ልጄን ኢትዬ ወልጃት በ አንድ አመቷ መጣች። ሁለተኛ ልጄን እዚህ የዛሬ አመት ወለድኩ እናም ድጋሚ በአፋንጫዬ ይውጣ ብዬ ሳበቃ አሁን ፈጣሪ ከፈቀደ 3 ኛ ልጄን ለመውለድ መንገድ ላይ ነኝ ሚገርምሽ ግን 6 ወር እስኪሞላኝ ጠብቄ ሀገሬ ሄጄ ለመውለድ ወስኛለው ።መችስ ለጠየቅሽን ጥያቄ መልሴ ግልፅ ነው ብዬ አስባለው።🥰🥰

  • @bezazemedu3138
    @bezazemedu3138 ปีที่แล้ว

    አይ ቃልዬ በመጀመሪያ ደረጃ ደስ ትላላችሁ ኢትዮጵያ ልጅ ወልዶ ማሳደግ ማለት እንዴት ከባድ እንደሆነ እኔ ብቻ ልነግርሽ እችላለሁ ኢትዮጵያ መውለድ ከባድ ነው ሙሉ ቀን ሙሉ ሌሊት ሁሉ ነገርሽን ትተሽ ዋጋ ከፍለሽ እራስ መጠበቅ የሚባል ነገር ሳታስቢ መዋል ነው ተይ ቃልዬ ብሶቴን አትቀስቅሽብኝ ምን አገናኝቶት

  • @adisalemerdado7743
    @adisalemerdado7743 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በጣም ይከብዳል ውጪ ሀገር ልጂ መሰደግ የምለት ሀሰብ ይጋበኛል ዊዊዊዊ በሌ እራሱ ልጅ ውጪ ሀገር መሰደግ ቀለል ነው ስለኝ በጣም እናደዳሎሁኝ እዘ ቦታ ለይ ስትሆኝ ነው ምገባሽ ምንም ጥንቅር ይበል ኢትዮጵያ ይሸሌኛል እኔም ሶስት ልጆችን ብቻዬን ነው የማሰድጎ ሚለት አይዞሽ በርች

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      💕🌸💕🌸

  • @asitube7934
    @asitube7934 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ይሄ ውሎሽ እኛ አረብ ሀገር ያለን ሰዎች በየቀኑ የምንሰራው ስራ ነው በጣም ድካም አለው ግን የራስሽ ልጆችና ቤት ሲሆን ድካሙ የሚቀንስ ይመስለኛል ሳስበው

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi ปีที่แล้ว +1

    Oh……what a sweet sweet thing to do, just being in other’s shoes for one day leave alone your own sister’s. You both are such lovely people. It’s so good to hear Melu’s voice, I believe we will see her face pretty darn soon if/when she’s ready 😅😅. You are so kind Kaliye, May God bless you 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Haha 😄 will let her know 😇😇

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg ปีที่แล้ว

    Right know it's not a good time to raised kids every thing so expensive but for social life menem teeter yelew Ethiopia 🇪🇹

  • @lifeb9959
    @lifeb9959 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki
    Respect and bring blessings for your family

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏 🙌

  • @NetsanetHabte-xl5gc
    @NetsanetHabte-xl5gc ปีที่แล้ว

    Ethiopia betam kebad new
    እኔ ገጠር ነዉ ያለሁት 1ልጅ ነዉ ያለኝ የቤት ስራ መስራት እሱን መንከባከብ ደሞ ስራ ትቼ ነዉ ቁጭ ያልኩት በዛላይ የባል እጅ እየጠበቅሽ

  • @tigistshiferaw7962
    @tigistshiferaw7962 ปีที่แล้ว

    አንቺ እድለኛ ነሽ ኢትዮጵያ መውለድሽ እና ማሳደግሽ

  • @yemaryamfikir6288
    @yemaryamfikir6288 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ አሜሪካ ነው የወለድኩት ግን እናቴ አብራኝ ስላለች አልተቸገርኩም ተመስገን ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      That is good my dear 😘

  • @ghenetgebremedhin9335
    @ghenetgebremedhin9335 ปีที่แล้ว

    Hi zemenawit ena Melat edet nach betam des tlalachu fkrachu ybza. Enem Ethiopian yshalal elalew.

  • @eyobghirmay1451
    @eyobghirmay1451 ปีที่แล้ว

    Waw zemen ulem lij aleshe eyalkugn eteyekeshe neber sorry.
    Betam edelegna ena gobezze set leshe.
    U ga adults 18 and 13 years old.
    Atmeseyem geta yemesgen still u look young look after u self

  • @kalkidaneyasu3620
    @kalkidaneyasu3620 ปีที่แล้ว +1

    You are Just Amazing .keep up the good job.

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 💕

  • @bluekal9706
    @bluekal9706 ปีที่แล้ว

    Enqwan nurochenen ayeshelen betam kebad new minem tiyake yelewem Meluye

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว

    ሮሜ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
    ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።

  • @sisterliza1561
    @sisterliza1561 ปีที่แล้ว

    Thanks yastmral amat ena merat ena ayet meker ngr serilen

  • @deborahethio9999
    @deborahethio9999 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ እናትነት ለመግልፅ ምን አይነት ቃል አለ እኔ ምንም ቃል የለኝም ቃላት ብፈልግ ብፈልግ ማግኘት አቅቶኛል💓💚💛❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      True 👍 ✔️ 💕🌸

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏 ke melat ga esmamalhu Ye Ethiopian selamlkew

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ኢትዮጵያም ቤተሰብ ካልሆነ በቀር በሰራተኛ ዘና ብሎ መኖር ድሮ ቀረ አሁን ያሉ ሰራተኞች ጥቅማቸውን የሚያሳድዱ ናቸው።

  • @fitsumted3211
    @fitsumted3211 ปีที่แล้ว

    Ayi kaliyee, ,እኔ ሜላትን ብሆን ቤቱን ትቼ ነበር የምወጣው 😀
    Material is nothing whn you are raising a kid....

  • @edenmuna-ek2cw
    @edenmuna-ek2cw ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ አዎ አቃታለሁ❤

  • @Annamelese
    @Annamelese ปีที่แล้ว

    Wow ! God bless your family, I didn't know you have 18 years old child!

  • @net7967
    @net7967 ปีที่แล้ว

    Imagine single mom honen yemninor enatoch America endet endemikebd but layaschil aysetm temesgen ,,, I have 3 kids their age 1,3,5,

  • @blackbird8392
    @blackbird8392 ปีที่แล้ว +2

    well...raising kids here in ethiopia has its own beliefs one is the help from our parents/ families that's the main thing for me. As a first time mom and expecting onother one the help am getting from my family is life saving and am so greatful to my mom n all🙏🙏 when it comes to raising kids abroad has its own advantages too... all the gadgets available, shaping ur kids as u want, and many more...so KALISHA... I will be moving from ethiopia soon with my 2 under two kids so God help me 😁

    • @fitsumted3211
      @fitsumted3211 ปีที่แล้ว

      You could not shape your kids as you want, the system will as you will be busy providing for the whole family. But my dear, before moving lower your expectations....

  • @michutelila5565
    @michutelila5565 ปีที่แล้ว

    Medihanyalem ybarkachu brtam new des yemitlut yemlkam temsalet nachu 🙏

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ከባድ ነው ሜላትዬ አንኳን ሞከረሸው

  • @selamawitdemissie-oz5hy
    @selamawitdemissie-oz5hy ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የኔ መልካም ❤️😘

  • @marmes868
    @marmes868 ปีที่แล้ว

    At the end you gave a good advice

  • @kehu3355
    @kehu3355 ปีที่แล้ว +1

    ውጭ ሀገር ለኑሮ ሃሪፍ ነው
    ግን ደስታ ቢኖር ሀዘን ቢኖር ብቻችንን ነው የምንወጣው ብዙ ነገር አለ ሀገር ግን ቤተሰብ ጋር ነው ብቻ ሀገር ይበልጣል ለኔ

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      💕🌸💕🌸

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg ปีที่แล้ว

      Ewnet nw

  • @raniahussen8764
    @raniahussen8764 ปีที่แล้ว

    I like you idea i have 4 kids planing to live amerca gin ferahu kebad new sibal

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 ปีที่แล้ว

    Yes America is better but if you stay home mom

  • @selamawitalemayehu5425
    @selamawitalemayehu5425 ปีที่แล้ว +1

    Let me tell you something if you have money you can live in Ethiopia more than America all you live in America you can’t afford in Ethiopia that the only reason in Ethiopia vacation is Dubai there is international school they can attend even in we have two servants living in America is unlucky thing I hate that part

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 ปีที่แล้ว

    እኔም እንዳንቺ ነኝ ሀገር ቤት ለመኖር በተለይ ልጆች ይዘሽ አይመቸኝም ብዙ ነገሮችን ስለማላገኝ ይመስለኛል መውጣታችን ብዙ ነገሮችን አስረስቶናል።

  • @tigistshiferaw7962
    @tigistshiferaw7962 ปีที่แล้ว +1

    ቀላል አይደለም ልጅ ማሳደግ አሜሪካ መውለው ማሳደግ እጅግ ይከብዳት ትንሽ ደሞ ከፍ ሲሉ ከትምርት ቤት መልስ ሌላ ሌላ አክትቪታ ይኖራል መሄድ ይኖርብሻል በቃ መባዘን ነው ቀኑን ሙሉ ግን ደስ ይላል ልጆችሽን ስታይ ያለው ደስታ

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว

    ቃል የኔ ውድ እንኳ ደህና መጣሽ💖💖💖

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 ปีที่แล้ว

    It’s to difficult Raise children in u s a you don’t have help in Ethiopian we have family and home made and baby sitter thanks for sharing this ❤❤❤

  • @emus323
    @emus323 ปีที่แล้ว

    Betam des telalachu, askenachugn, ena huletum ga kebad new elalehu gen ezi honesh sew kalsh/bateseb member bekerbet kalsh ezi mishal yimeslegnal!🫣🤭

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🌸♥️🌸

  • @addiskidane1034
    @addiskidane1034 ปีที่แล้ว

    Ye melat dimts ye momin quc besmam andi newu beterefe huletachum mirx nachu tebareku

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🌸💕🌸💕

  • @mamaumengesh9991
    @mamaumengesh9991 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 ปีที่แล้ว

    I have 3kids Egzeyabhir ymesegen betam ke bad new Betam Desm ylal

  • @letish3773
    @letish3773 ปีที่แล้ว

    ቃልየ እንኳን ሰላም መጣሽ
    ቃልየ ያንቺ ልጅችሽ የት ነው ያለው ማለት ትልልቆች ናቸው ማለት ነው የኔ ውድ ❤❤

  • @gulfmuna
    @gulfmuna ปีที่แล้ว

    Hi dear
    Can u give me an idea of frozen fruit jucie recipe

  • @hiwotgudeta7587
    @hiwotgudeta7587 ปีที่แล้ว

    Ufff ezhe Hagare lege masadage kebade naw

  • @mimikassahun619
    @mimikassahun619 ปีที่แล้ว

    Eheteshe betam tefache eko

  • @rahelrich2224
    @rahelrich2224 ปีที่แล้ว

    ቃልየ ስታምሩ ሜሉ በናትሽ ዮቱቡን ጀምሪ

  • @gettyk8296
    @gettyk8296 ปีที่แล้ว

    Teru iko new zemnawit etho hono lijochen masdeg mikniyatum lijoch nenetsanet yadgalu ye anuwanurar zeybe eytmaru yadgalu biye asibalew

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      💕🌸💕🌸

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ቃልዬ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 💕

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk ปีที่แล้ว

    Welcome Kaliye!

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 💕

  • @bezawitthomas4028
    @bezawitthomas4028 ปีที่แล้ว

    Bayebelase....hahaa.nice so funyy

  • @bona2318
    @bona2318 ปีที่แล้ว

    Lelibsu tirat be ej mateb arif new gin gize yelem ene hulem kelay yemilebsachewin be eje new yematibew

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 ปีที่แล้ว

    Are your children In Ethiopia Kalye?

  • @hiwotnega3840
    @hiwotnega3840 8 หลายเดือนก่อน

    ቀሊ በጣም ከባድ ነው ልጅ ግን እናት ያረገኝ እግዚአብሔር ይመስገ ግን ሜሉ ሆን ብላ ስራ አብዝታለች😂😂😂😂 ሜሉ በዘመናዊት ቀልድ የለም

  • @birtetariku2650
    @birtetariku2650 ปีที่แล้ว

    እሷ ለምን አትታይም

  • @almazt3763
    @almazt3763 ปีที่แล้ว +1

    Lovely family ❤🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      Thank you 😊

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 ปีที่แล้ว

    Beautiful family

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 ปีที่แล้ว

    ዋዉተረኪ ❤

  • @betanyatube6006
    @betanyatube6006 ปีที่แล้ว

    Endenye ke Ethiopia yelke weche masadege betam yeshalale bergete anche endalshew betsebe ategebshe senore tenshe erefe teyaleshe gn le nesehena le temhert ye wedfet hewotachewen lemserat weche yeshalale endeny hasabe

    • @zemenawit
      @zemenawit  ปีที่แล้ว

      🌸💓🌸💓