የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 126

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 ปีที่แล้ว +2

    አቶ አሸናፊ .ታዬ ድንቅ ቤተስብ ተጠቅመናል. በትምህርትህ እናመሠግናለን👍🙏

  • @bilalyesuf7754
    @bilalyesuf7754 2 ปีที่แล้ว +14

    አቶ አሸናፊ ከልብ ስለምታስተምር በሰዎች ልብ ውስጥ ለዘላለም የሚቀር እውቀት ስታፈስ ይሰማኛል እስልምናንንም ተረድተህ ፣በቀላሉ ለህቦች የምታደርስ ይመስላል ።ቀጣይም ብዛልኝ ፍሬህ ይብዛ እድሜ ይጨምርልህ አመሠግናለሁ

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 2 ปีที่แล้ว +24

    "...ለሰዎችም መልካምን ተናገሩ፤..."
    Qur'an(Ch.2: v.83)

  • @coffeetubemdz426
    @coffeetubemdz426 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይባረክ ወንድም አለም

  • @ditesfu6932
    @ditesfu6932 2 ปีที่แล้ว +3

    ጋሺ የእዉቅት አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን👏👏👏✍️

  • @w482dfdsf
    @w482dfdsf 2 ปีที่แล้ว +24

    Give this man a medal! He is one of the great minds in our generations!

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 ปีที่แล้ว +7

    "አሜን ከዚህ በኋላ የሚቀረኝ ረዥም ዘመን ነው በሚገባ እጠቀምበታለው "።

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 2 ปีที่แล้ว +6

    "መልካም ንግግርና ምሕረት ማድረግ ማስከፋት ከሚከተላት ምጽዋት በላጭ ነው፡፡"
    Qur'an(2:263)

  • @amesgagn
    @amesgagn ปีที่แล้ว

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሼ የኔ ውሀ የሞላው ምስጋና ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤️🙏🙏🙏

  • @jitudereje6700
    @jitudereje6700 2 ปีที่แล้ว +3

    ከምንጩ መማር ደስ ይላል እናመሰግናለን መፅሀፍዎት በአማርኛ ቢቶረገም ብዙዎችን ህይወት ይቀይራል

    • @Etech1616
      @Etech1616 2 ปีที่แล้ว

      please can you tell me the title of the book

    • @abebetefera6903
      @abebetefera6903 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Etech1616 One of the books is Transcending Limit

    • @jitudereje6700
      @jitudereje6700 2 ปีที่แล้ว

      Its found in they telegram but it is in English

  • @gizawalex6213
    @gizawalex6213 2 ปีที่แล้ว +10

    Mr Ashe....you make my taught very clear....we're lucky to have you ❤️

    • @Chernetbekalu
      @Chernetbekalu 2 ปีที่แล้ว

      Yenenm astesaseb yelewete sew new

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 2 ปีที่แล้ว +2

    አቶ አሸናፊ ከነ ባልደረቦችህ በድጋሚ እናመሰግናለን እራሴን ወደውስጥ እንዳይ ብዙኅ እረድተህኛል ከእያንዳንዱ ቪዲዪ ብዙ ተምሬበታለሁ በህይወቴም ለውጥን እያየሁበት ነው

  • @lishu9362
    @lishu9362 2 ปีที่แล้ว +7

    ምሳሌ 15 (Proverbs)
    2፤ የጠቢባን ምላስ እውቀትን ያሳምራል፤ የሰነፎች አፍ ግን ስንፍናን ያፈልቃል።, thank you Ato Ashenafi you are a wise man

  • @alfiyaseid6042
    @alfiyaseid6042 2 ปีที่แล้ว +1

    Betekel ene betam hewte nacaw yalekachw hulet gadenoch neberng ene wde lewt godana laye sehon ende gom eyetnenu tefu betam germonal betekel 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @OMN_TUBE
    @OMN_TUBE 4 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ጥበብ ነው ግን በፈጣሪ ሀይል ብቻ ነው። እኛ ራሳችን አልፈጠርንም አለምን የፈጠረ ፈጣሪ አለ ስለዝህ በእሱ ሁሉን ማድረግ እንችላለን። በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @tigistbogale6553
    @tigistbogale6553 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክክ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @abduyassin8250
    @abduyassin8250 2 ปีที่แล้ว +5

    The greatest life changing teacher ❤

  • @jeginawyared2880
    @jeginawyared2880 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።

  • @abduseidali596
    @abduseidali596 2 ปีที่แล้ว +1

    "...And speak to people good(words)..." Al- Quran (2:83)
    "Whoever believes in Allah and the Last Day, let him say good words or remain silent...." Prophet Muhammed(pbuh) as narrated by Buhari and Muslim

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 2 ปีที่แล้ว +5

    Ashu! You're a blessing to us! I am always mesmerized by your perspectives. May God Bless you dear!!!

  • @sulafa308
    @sulafa308 2 ปีที่แล้ว +3

    Powerful messege i love his passion for all of this....

  • @saifsaeed505
    @saifsaeed505 ปีที่แล้ว +2

    መሬት ተቆፈሮ የወርቅ መአድ ወጣ ይባላል ጋሸ አሸናፊ ደግሞ የኢትዮጵያን ወርቅ አልማዚ ነህ thank you so much

  • @kd1018
    @kd1018 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ ሰው ነህ!

  • @tadelefeyissatesso1262
    @tadelefeyissatesso1262 ปีที่แล้ว

    ጋሽ አሸናፊ ወደን ጆሯችንን ሰጥተን እንድናዳምጥህ ንግግርህ ደስ ይላል። አንተ ብቻ አስተምር ክበርልን ረጅም ዕድሜን እመኝልሃለሁ

  • @sofoniasmekdememariam659
    @sofoniasmekdememariam659 ปีที่แล้ว

    Thank you so much mr. Ashenafi

  • @HelenYilma-eh3qw
    @HelenYilma-eh3qw ปีที่แล้ว

    God blesse you you are blessed

  • @MuniraKemal-kw7hu
    @MuniraKemal-kw7hu ปีที่แล้ว

    Ashe ijig betaam das yemil seminar.

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 2 ปีที่แล้ว +2

    Well come !! I am waiting you eagerly !!❤❤❤

  • @mesfinseyoum7448
    @mesfinseyoum7448 ปีที่แล้ว

    What an intelligent mind holder. Big respect

  • @yaredawake8533
    @yaredawake8533 ปีที่แล้ว

    God bless you brother!!! You are amazing❤

  • @zuzu5545
    @zuzu5545 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለን አቶ አሸናፊ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን

  • @getubekele5018
    @getubekele5018 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ አሸናፊ አመሰግናለሁ ።

  • @successiket
    @successiket 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @Fatimaethi
    @Fatimaethi 2 ปีที่แล้ว +2

    ምረጥ ትምህርት ነው መልከም ቀልን ለሰው ልጅ❤💙💙💙♥♥🙏🙏🙏

    • @Chernetbekalu
      @Chernetbekalu 2 ปีที่แล้ว

      ቃል ሕይወት ነው በጣም ምርጥሰው ነው

  • @Gozhini
    @Gozhini 2 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful teaching !!!.

  • @alemmengistu2016
    @alemmengistu2016 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ ታዬ!!!

  • @ethio_stories
    @ethio_stories 2 ปีที่แล้ว

    አሼ አመሰግናለሁ ድምጽህ ይናፈቃል ትምህርትህም አይጠገብም!

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 2 ปีที่แล้ว

    Mr. Asche Thanks to have you. I am just very excited by your each and every expressions. Please accept my big greeting.

  • @getnetendale658
    @getnetendale658 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት አለህ የእናቴ ልጅ?ክፉ ቃል በቀኑ ሰውን ከተናገርኩ ሰውነቴ በሙሉ ድካም ይሞላል ፍፁም ድካም ይሰማኛል ይህ የዛን ቀን ውሎዬ ሆኖ ይውላል ድርጊቴ ፀፀት ፈጥሮብኝ እራሴን እወቅሳለሁ ሰናይ ህልሜን ሳልም ወይም ሰናይ ቃል ከወጣኝ ቀኔ እንዴት ደስ እሚል ሆኖ ይውላል መሰለህ እንደገባኝ ጥሩ ቃል እንዲወጣኝ ላሳካው እየታተርኩለት ያለውን ህልሜን ማሰብ ነው ለህልሜ እየከፈልኩ ያለውን ሃይል እና እያገኘሁ ያለውን ውጤት ማሰብ ነው የህልምህ ትግልህ ብርቱ ከሆነ ውጤትህ አስደሳች ይሆናል ውጤትህ አስደሳች ከሆነ ደስተኛ ትሆናለህ ደስተኛ ከሆንክ በሰው ልጅ ፍቅር ትወድቃለህ በሰው ልጅ ፍቅር ከወደቅህ ሰውን አስደሳች ቃል ትናገረዋለህ እኔ እንዲህ ነው እንግዲህ የምኖረውም የገባኝም ለአንደበትህ ውስጥህ ወሳኝ ነው!መምህር ባለህበት ክበርልኝ!

  • @anwarahmed634
    @anwarahmed634 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን የእውነት ትለያለህ🙏

  • @rozpromotionplc
    @rozpromotionplc 2 ปีที่แล้ว +69

    ሳይጮሁና ሳይወራጩ ያዙኝ ልቀቁኝ ሳይሉ ሰውንና አስተሳሰቡን መቀየር እንደሚቻል አንዳንድ አነቃቂዎች ከአንተ ቢማሩ እንዴት ጥሩ ነበር!

    • @successiket
      @successiket 2 ปีที่แล้ว +7

      ሰውን ከመተቸት ይልቅ እኔ ማነኝ ብሎ መጠየቅ መልካም ነው::

    • @zuzu5545
      @zuzu5545 2 ปีที่แล้ว +7

      ምነው ማኔን በቅኔ ካልተናገርኩ አልሺ😃😃😍

    • @yareddubale7970
      @yareddubale7970 2 ปีที่แล้ว +3

      እህ አገኘሽልኝ !!!!

    • @hadramohammad3169
      @hadramohammad3169 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zuzu5545 ኪኪኪኪ

    • @rozpromotionplc
      @rozpromotionplc 2 ปีที่แล้ว +1

      @@successiket አይገርምሽም አንዳንዶች የራሳቸውን ስህተት ከማየት ይልቅ ...!😁😁

  • @English_Toughness85654
    @English_Toughness85654 2 ปีที่แล้ว

    thank you Ato Ashenafy

  • @fikadukebede1684
    @fikadukebede1684 ปีที่แล้ว

    Emotion የአንድን ነገር፣ ክስተት ወይም የጉዳይ ሁኔታ ግላዊ ጠቀሜታ የሚያንፀባርቅ ውስብስብ የንቃተ ህሊና፣ የሰውነት ስሜት እና ባህሪ ልምድ።

  • @balanbaras5550
    @balanbaras5550 ปีที่แล้ว

    Yenen hiwot new iyastemare yalew.

  • @Solyana-hi9of
    @Solyana-hi9of 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you; I was looking forward to the next part of the video today.

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 2 ปีที่แล้ว

    Your words are honey, thank u.

  • @eyobfisshaye9786
    @eyobfisshaye9786 2 ปีที่แล้ว

    Thank you appreciate you it is so helpful

  • @bisratgetu206
    @bisratgetu206 2 ปีที่แล้ว

    አሼ ኑርልን አመሰግናለሁ

  • @hiwetbesdet1296
    @hiwetbesdet1296 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen wendmachen

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 2 ปีที่แล้ว

    በረታ መምህር አሸናፊ

  • @yareddubale7970
    @yareddubale7970 2 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ መምህር !!!

  • @ashash9382
    @ashash9382 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so many

  • @habesha_mitad
    @habesha_mitad 2 ปีที่แล้ว

    Thank you, my teacher

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @Tirhas2861
    @Tirhas2861 2 ปีที่แล้ว

    Thankyou 🌺

  • @deguyeshiwas4754
    @deguyeshiwas4754 2 ปีที่แล้ว

    Great teaching!!!

  • @tube7688
    @tube7688 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን !😘💚

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አመስጋናለዉ ለእኔ ህይወቴን ነዉ የነገረከኝ አሁን እራሴን ማይት ቻያለዉ ተባረከ🙏🙏🙏

    • @Chernetbekalu
      @Chernetbekalu 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል ማውራት እንችላለን?

  • @zelalemdesta1677
    @zelalemdesta1677 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @yordanos3444
    @yordanos3444 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @zenatv844
    @zenatv844 2 ปีที่แล้ว +1

    Please part #3

  • @almazt3763
    @almazt3763 2 ปีที่แล้ว

    🙏❤

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 2 ปีที่แล้ว +1

    “Handle them carefully, for words have more power than atom bombs.”
    -Pearl Strachan

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @fanakiros2027
    @fanakiros2027 ปีที่แล้ว

    Amesegnalew

  • @thedailyheroesteam
    @thedailyheroesteam 2 ปีที่แล้ว

    yeees paradigm will be corrected only when we write a new script for our life. Period.

  • @abdlmejid310
    @abdlmejid310 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው

  • @HelenAragaw
    @HelenAragaw 3 หลายเดือนก่อน

  • @eyuje5101
    @eyuje5101 2 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 2 ปีที่แล้ว +2

    ትምህርቱ እንዴት ቶሎ እንደሚያልቅብኝ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagiman2520
    @dagiman2520 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ

  • @TayibJamal
    @TayibJamal 3 หลายเดือนก่อน

    ሚሸጥ D4D la brother nw ግማሽ van ያ fabrica van
    ምንም ንኪኪ የሌሎው ከሌክ ላኪልኝ
    አቂም አንዳ maki ሁኔታ

  • @andualemabitew5569
    @andualemabitew5569 2 ปีที่แล้ว +1

    ቪዲዮው በጣምምም አጥሯል ...ሌላው እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏

  • @ephramejerry3526
    @ephramejerry3526 2 ปีที่แล้ว

    አቶ አሼ በትምህርቱ ተጠቅሜያለሁ ::

  • @tri-ju1sy
    @tri-ju1sy 2 ปีที่แล้ว +2

    እየጠበኩ ነበር ቴንኪው

  • @Jhonfeta
    @Jhonfeta 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍

  • @zelalem590
    @zelalem590 2 ปีที่แล้ว

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yosefefozhi9251
    @yosefefozhi9251 ปีที่แล้ว

    Gobez sew nehe benegegre or bekalatoche berget ke ante temere sayhon philosoohy yemawk negn ye anten confirmision alefelegem but kalatoche sewen sera eskemaslekek alfom torenet yemansat azemamia derso neber i know my wordes i think for several time when i speak it the out come were danjoures

  • @fekatpodcast
    @fekatpodcast 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ አያቶች እኮ ይህን በደንብ ያውቁ ነበር it's called ምርቃት እና እርግማን

  • @shalomlema5096
    @shalomlema5096 2 ปีที่แล้ว

    i AM EYAYA PLEACE RENAME ATO ASNENAFI TO DOCTOR . DOCTER BELUT

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 2 ปีที่แล้ว

    Dear Ego,
    Please Go!

  • @haregmarakiwoin6067
    @haregmarakiwoin6067 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ ስለ ዉለታ ወይም መልካም ስብእና ንገረ !

  • @Heniopia16
    @Heniopia16 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ አሸናፊ በመጀመሪያ ለርስዎ ያለኝን ከፍተኛ አክብሮት ልገልጽ እወዳለሁ። ሁሉንም ማለት በምንችልበት ሁኔታ ዩቲዩብ ላይ የተለቀቁ ስልጠናዎችን ተመልክቻለሁ ብዙ ነገርም አግኝቻቸዋለሁ።
    በደንብ ደጋግሜ ስልጠናዎትን ስመለከት ግን ብዙ ጊዜ የአውሮፓና የምዕራባውያንን ጸሐፍትና ሀሳቦቻቸውን ነው ሚያነሱት።
    እርሰዎ እያሰለጠኑት ያለው ደግሞ ኢትዮጵያውያንን ነው። ኢትዮጵያን በራሳቸው የስነልቦናና የልዕልና አውድ መሰረት ብንሰለጥን መልካም ይመስለኛል።
    ኢትዮጵያዊ ብዙ በዓለም ደረጃ አንቱ የተባሉ ሰዎች አሏት። ለምን እነዚህን ሰዎች ምሳሌ አድርገው አያቀርቡም። እውነት ለመናገር ምዕራባውያንን በየ ደቂቃው ያነሳሉ።
    ይቅርታ ያድርጉልኝና አሁን አሁን ስለ ርስዎ አንድአንድ ጥሩ የልሆኑ ጥያቄዎች ይመጡብኛል።
    ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ስልጠና ቢሆን መልካም ነው ካልሆነ ግን እንዲህ ሚቀጥል አይመስለኝም። ሀሳቤን በቀና እንደምትቀበሉት ተስፋ አለኝ።

  • @16gEnwxJyxa
    @16gEnwxJyxa 2 ปีที่แล้ว

    Telegram channel yelachihumwey?????

  • @dinkuabate3705
    @dinkuabate3705 2 ปีที่แล้ว

    መምህር አሸናፊ በእኔ ውስጥ ያለው አላስፈላጊ ሀይልኝነት ግልጽ አድርጎ አሳይቶኛል ። ሁሌ ከድርጊቱ በሗላ እኔው እራሴ ይቅርታ ጠያቂ መሆኔ ለራሴ ያናድደኛል ። ከአሁኗ ስዓት ጀምሮ እራሴ እንዴት መያዝ እንዳለብኝ ተምሪበታለው ተቀይሪበታለው ።

  • @kalaebhailu6232
    @kalaebhailu6232 2 ปีที่แล้ว

    Ufffff ahuns yeselechegn yenante English metergom new ere be amargna astemru plssssssss

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  2 ปีที่แล้ว

      ቃልዬ ይቅርታ በእናትህ፤ እናሻሽላለን!

  • @ethiofynnyvideos
    @ethiofynnyvideos 2 ปีที่แล้ว

    Tiktok account binor yeteshale tenderash yihonal

  • @AsmeretMeresa
    @AsmeretMeresa 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የመስገን ብዙ ተምሬለሁ! የዚ ቻናል ተከታታዮች please ቻላሌን ሳብስክራይብ ያድርጉ ለእናንተ የሚጠቅም ጥሩ ነገር ይዥ እመጣለሁ! አመሰግናለሁ!

    • @Chernetbekalu
      @Chernetbekalu 2 ปีที่แล้ว

      Selam mawrat enchlalen? @chernetb

    • @AsmeretMeresa
      @AsmeretMeresa 2 ปีที่แล้ว

      @@Chernetbekalu እሺ

  • @eyayutahaali
    @eyayutahaali 2 ปีที่แล้ว

    Can you help me?ለሁሉም ነገር እንደምን አለህ ብዙ ጊዜ ስለሀገር እድገት ሳስብ ሁሌም ትዝ ትለኛለህ እና ደርሶ የበሰለ በለስ ካልሆነ አልቆርጠውም ጥሬውን እያልኩኝ ሳልፅፍልህ ዘገየሁ ምናልባት ሚዛን ትደፋ እንደሆነ አላውቅም በእኔ በኩል ቴክኒካሊ ይቻላል ሙከራየን ጨርሸ ወደ ተግባር ሂደቱ አንድ እርምጃ ለመራመድ ፓለቲካል ኢምፓቱን ከአንተ የተሻለ የሚፈትሸው የለምና ግምገማህን ብትለግሰኝ ወይም አቅጣጫውን ብትጠቁመኝ ወይም ከማን ጋር ብንገናኝ ዉጤታ ልንሆን እንደምንችል ከፓርትነር ጋር ብታገናኘኝ ለዚች ምስኪን ሀገር sunlight የማታ ፀሀይ በጨለማ ውስጥ ብርሃን ይፈነጥቃል ብየ አስባለሁ፡፡
    የፕሮጀክቱ ፅንሰ ሀሳብ የኢትዮጵያ መልካምድር እና አቀማመጥ ከሌሎች አለማት አፈጣጠር መለየቱ እና ሌሎች አለማት ያልታደሉትን ስውር ገፀበረከት የተላበት መሆኗ ምናልባትም የኢትዮጵያዉያን የዋህነት ምንጩ ለፈጣሪያቸው ያላቸው ቅርበት ይመስለኛል፡፡ 1000 ብር ቢዘጋባቸው አይጨንቃቸውም፡፡ ወዲያዉኑ ሌላ 2000 በር ሊከፈት እንደሚችል በአምላካቸው ላይ ያላቸው ፅናት አስገራሚ ነው፡፡ መቼም ስለኢትዮጵያውን ለማወቅ ኢትዮጵያ መሆን ግድ ይላል ትርጉሙ ትንሽ ራቅ ያለ ቢሆንም፡፡
    እንደሰው ለማሰብ እንሞክርና አምላክ ይቀድመናል፡፡ ይላሉ ኢትዮጵያውያኖች፡፡ ሰው የሚሉት ግልፅ ሰይጣን መሆኑ አይደል፡፡ ብቻ ውሌን እንዳልረሳ ወደ ነገሬ ልመለስ አሁን ያለው የአለም ፓለቲካ ኢትዮጵያን ብቻ እና ብቻ ያተኮረ መሆኑ የፈጣሪ ረቂቅነት አለምን አስጨንቋል ማለት ነው፡፡ የሰው ዘር ስንል( የቅዱሳን ዘሮች) መፈጠሪያ ሀገር ማለት ምናልባትም ፈጣሪ የባረካት ሀገር መሆኗ አይደል፡፡ ለየት ያለውን ተሰጥኦዋን በትንሹ ልግለፅልህ፣
    የሀሳቡ ምንጭ ጦርነቱ ቢሆንም እንዴት ትለኝ ይሆናል? የማሰብ ነፃነት ተነፍገን ለብዙ ዓመታት ስንቆይ ትልቅ መሆናችን ተዘንግቶ ኖሯል፡፡ በዚህ ጦርነት ከሀሳባቸው ከተፈቱት ውስጥ አንዱ ብሆንም ብቻየን ማሰቤ ፍርሃት አለብኝ፡፡ ለዚህም ነው የመነጨው ሀሳብ የሁለት ዓለማት መድህን እንጅ የእኔ አለመሆኑን በግልፅ እረዳለሁ፡፡ ምናልባትም ጦርነቱ የኋልዮሽ ይገለብጠውና ወደ ሰላም ሊያመጣው ይችላል፡፡
    ሀሳብ 1
    በዓለም ላይ ዝቅተኛው ቦታ የት ነው? መልሱ ቀላል ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አፋር (ኤርታሌ) ወይም ዳሎል ማለቴ ነው፡፡ ቦታው በትክክለኛ የድሮ ካርታ ቢሆን ትግራይን ያመለክት ነበር ግን እነሱ ክደዋል፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያን ካርታ ሲከለል ተመልካች እንጅ አፅዳቂ አልነበርንም፡፡ በካርታ ሲጣሉ ተፋላሚ እና ሟች እንጅ ተጠቃሚ የምንሆን ይመለስልሀልን ብቻ ሆድ ይፍጀው ምናልባት የዚህ ትልቅ ሀሳብ የአለማትን 1/100 ጊዜ እንኳን ሀሳብ እና ጊዜ ቢሰርቅ ትንሽ እፎይ እንላለን እናም ይህ የኤርታሌ ከባህር ወለል በታች 130 ሜትር ዝቅ ብሎ፣ ከሰሜን በኩል የኤርትራ አዋሳኝ ቀይ ባህር ይገኛል፡፡ በመካከላቸው የ130 ሜትር ከፍታ ልዩነት አለ ይህን ልዩነት ወደ ሀይድሮ ኤሌክትሪክ ፓወር ብንቀይረው ከኤርታሌ ኤርትራ (ቀይ ባህር) በወፍበበር ርቀት 250 ኪ.ሜ ቢሆን በመካከል ላይ መሀከላቸው 60ኪሜ ተጀምሮ የመሬት ውስጥ ለውስጥ ካናል ቢሰራ ሁሉም ውቅያኖች ወደ ኢትዮጵያ ማለትም ወደ ኤርታሌ እንዲያመሩ አደረግናቸው ማለት ነው፡፡ technology በጥሬ ትርጉሜ take ማለት ውሰድ ሲሆን knowledge ማለት ደግሞ እውቀት ማለት ነው፡፡ በጥቅሉ እውቀት ሁሉ ወደ ቦታው መመለሱን ያመለክታል፡፡
    Lost money can be found
    lost time is the lost forever
    ሀሳብ 2
    ከቀይ ባህር በ60 ሜትር ከፍታ እየተምዘገዘገ የሚመጣው አልፋ ትሪሊየን ወተር አልፍ አላፍ የሆነ ውኃ እስከ አንድ መቶ ሽኅ እና ከዚያ በላይ ኤሌክትሪክ ሜጋ ዋት በማምንጨት ቀጥታ ከሚሊዮን ዓመት በፊት ወደተፈጠረው ፈፅሞ ወደ ማይቀዘቀዝው የእሳተ ገሞራ በፍጥነት ያመራል፡፡
    ይህም ውኃ ጨዋማነት ቢኖረውም ትሪትድ ከተደረገ በኬሚካል ቋንቋ ውሃው ካልታከመ እንዲሁም 4000 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በላይ ስለሚያልፍ ይህ ሙቀት ውኃውን በማቅለጥ ወደ ጉምት ይቀይረዋል፡፡ ይህም ከሰብ ሳህራ ያየአየር ንብረት በአጭር አመት ውስጥ ወደ አረንጓዴነት ይቆይረዋል፡፡ በተለይ በምስራቅ አፍሪካ እየተከሰተ ያለውን ድርቅና ረሀብ በሰሀራ በረሃ መስፋፋትን ሊታደገው ይችላል፡፡ ለዚህ ፕሮጀክት ወጨው እጅግ ቀላል ወይምን አነስተኛ ቢሆንም ከስግብግብ ፓለቲከኞች እጅ ከገባ አላማቸውን የማጨናገፍ አቅም ስላለው ሀሳቡ ሊታፈን ይችላል፡፡ ለዚህም ጉዳዩን ሁሉም እንዲያውቁት ማድረግ ከአፈና ሊየድነው ይችላል፡፡ ችግርን በማብዛት የሚያጨራርሰን ወይ ፈሪ ነው ወይም ፈጣሪ የለውም፡፡ እናም አንዳንዴ በሌላ አንግል ለማየት የሚያስችሉ አዳዲስ ሀሳቦች በመነጩ ደግ ነው፡፡ ይህ ፕሮጀክት ጥቅሙ ለአላመት መድህን ይበጃል፡፡ በአንድ ጊዜ አንድ ሚሊዮን ሜጋ ዋት ብናመነጭ ለአፍሪካ አይደለም፡፡ ለአዓለማትም ይተርፋል፡፡ ለሁሉም በቂ ጥናት ያስፈልጋል፡፡ ለጥናቱ የሚሆን ገንዘብ በእኔ በኩል ማፈላለግ ብጀምርም አልሆነልኝም ምናልባተ በአንተ በኩል ዝርዘር መረጃዎች ካስፈለጉ እሰጥሀለሁ፡፡ በዓለም ላይ ካሉ ድርጅቶች ጋር በመነጋገር መፍትሄ ብታፈላልግልኝ መፍትሄው ሩቅ አይሆንም፡፡ እናም ይህንን ጊዜ በዚህ ትልቅ ሀሳብ አሁን ያለውን መከራና ስቃይ መገልበጥ ይኖርብናል፡፡ ምናልባት እነኚህ አሜሪካ አውሮፓ አሳ ነባሪዎች ቢሆንም ከስራችን በመጠናችን የተተከሉ ሻርኮች ሳይሸረክቱን በጊዜ ሳይዞሩብን ሚስጥራችንነ በጊዜ ጠብቅቀን የሀሳብ ፈንጅ አፈንድተን እውን ለማድረግ በቂ የገንዘብ አቅም ያስፈልገናል፡፡ ምናልባትም ጉዳዩን ለመፈጸም 2ቢሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ሊሆን ይችላል፡፡ ትልቁ ቁምነገር ከስር ሳይሆን ከላይ ነው መነሳት
    Climate change
    Global warning
    Population increment
    Poverty
    War
    Etc.this all problem lead us..... የመሳሰሉት ሊተባበሩት ይችላል ብየ አስባለሁ፡፡
    በል መልካሙና ተወዳጁ ወንድሜ
    Melak
    በዝርዝር እናወራበታለን
    Melak
    የት ነው ያለህ አሁን?
    Melak
    Melak Bekalu
    አገር ውስጥ ነህ ውጪ?
    Fri 1:04 PM
    You sent
    now i'm in Ethiopia
    Melak
    Melak Bekalu
    Yet?
    You sent
    Bahir Dar
    You sent
    I want to change the the habitante of farmers shulter and working with Science and Techinoloy
    You sent

  • @yaredawake8533
    @yaredawake8533 ปีที่แล้ว

    God bless you brother!!! You are amazing❤

  • @aberabisrat7254
    @aberabisrat7254 2 ปีที่แล้ว

    አቶ አሸናፊ አመሰግናለሁ ።

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @Nardi135
    @Nardi135 ปีที่แล้ว

    👏👏👏

  • @yaredawake8533
    @yaredawake8533 ปีที่แล้ว

    GOD bless you brother!!! You are amazing❤

  • @eastend758
    @eastend758 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏