ቅጣት ክፍል 132 | Kitat episode 132

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ต.ค. 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana TH-cam channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የTH-cam ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official TH-cam Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

ความคิดเห็น • 279

  • @MesekeremYe.ariyameleje
    @MesekeremYe.ariyameleje 2 หลายเดือนก่อน +33

    ለመሬም ይገባታል ለምትሉ ላይክ ምርጥ ሰው ነች

  • @امينهبنتعبدالرحمن-ف7ت
    @امينهبنتعبدالرحمن-ف7ت 2 หลายเดือนก่อน +51

    እንደኔ ሀጅረ የምታሰዚነዉ😢😢

    • @ggff7595
      @ggff7595 2 หลายเดือนก่อน +5

      @@امينهبنتعبدالرحمن-ف7ت በጣም እኔም ስታሳዝነኝ ከዛ አስቀያሚ ሂወት ወጥታ ግን ደሞ ሳታስበው የሙስጠፋ ዝርክርክ ያለ ላይፍ ተቀበላት ደራማው እውነት እስኪ መሰለኝ ደረስ ነው ሀጅራ እምታሳዝነኝ

    • @tigiestmekonnen
      @tigiestmekonnen 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ታሳዝናለች ራስ ወዳድ ናት ለማይወዳት ወንድ ስንት ወንጀል ደበቀች ይች ሾካካ

    • @SilsKar
      @SilsKar 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔሀጂራና ሠኒም በጣም ያሣዙኑኛል በጣም

    • @SilsKar
      @SilsKar 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ታሣዝነኛለች

  • @SarahGetachew-k9b
    @SarahGetachew-k9b 2 หลายเดือนก่อน +26

    ቸሩ መድሀኒያለም በያለንበት ከክፉነገር ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @MeriMeri-v9b
    @MeriMeri-v9b 2 หลายเดือนก่อน +62

    27👏መዳኒኣለም ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃችው

    • @sfsdssws7953
      @sfsdssws7953 2 หลายเดือนก่อน

      ነገ

    • @ተዋህዶእዩእምነትይ
      @ተዋህዶእዩእምነትይ 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን💙🙏

    • @AlemSisay-dg7mf
      @AlemSisay-dg7mf 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

    • @DaneAbera-de9ns
      @DaneAbera-de9ns 2 หลายเดือนก่อน

      Amen🙏

    • @MuletaWeld
      @MuletaWeld 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samsontube1
    @Samsontube1 2 หลายเดือนก่อน +71

    የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ 300 አስገቡኝ ❤🙏

    • @መለኛትዩብ
      @መለኛትዩብ 2 หลายเดือนก่อน

      @@Samsontube1 ነይ የመደማመርያ ግሩፕ ላስገባሽ

    • @nurhusienfereja2880
      @nurhusienfereja2880 2 หลายเดือนก่อน +1

      Bemgeba❤❤❤

  • @fufutube-ew5bf
    @fufutube-ew5bf 2 หลายเดือนก่อน +16

    ዋው የዛሬው ፓርት ድስሲል 💘💘💘
    ማነው እደኔ የተመቸው❤❤

  • @MamadseidMamadseid
    @MamadseidMamadseid 2 หลายเดือนก่อน +6

    መሬም ይገባሻል ምረጥ የነትነት እራእይ ነዉ ያላት❤❤

  • @FGD_436
    @FGD_436 2 หลายเดือนก่อน +130

    እስኪ የተዋህዶ ልጆች ፀልዩልኝ ከሚስጨንቀኝ ነገር አምላክ እዲወጣኝ😢🥺🙏

    • @sfsdssws7953
      @sfsdssws7953 2 หลายเดือนก่อน +2

      ፈጣሪ ካችጋር ይሁን

    • @najahtn809
      @najahtn809 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ማማዬ❤❤❤

    • @مريممحمد-ي4ت
      @مريممحمد-ي4ت 2 หลายเดือนก่อน +4

      ማርያም ሀዘነ ልቦና ታቀለል ድንግል ማርያም ጭንቀትሽን ታቅልልሽ እኅቴ❤❤❤

    • @faswelsfr1974
      @faswelsfr1974 2 หลายเดือนก่อน

      እይዞሾ❤❤❤

    • @FhdrHjcft
      @FhdrHjcft 2 หลายเดือนก่อน +1

      እመብርሀን ታቀልልሽ👏👏👏

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 2 หลายเดือนก่อน +25

    መድሀኒአለም አባቴ ከክፋ ይጡብቀችሁ❤❤💙🙏

    • @Atede-pw7bz
      @Atede-pw7bz 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @MuletaWeld
      @MuletaWeld 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @yena3093
    @yena3093 2 หลายเดือนก่อน +18

    ከድር መሬምን ሲሸከማት አይችላትም ብዬ ነበር😂 ውይ ፍቅር❤

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂best comments😊

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 หลายเดือนก่อน +9

    ውይ ሜረየምና ጋሽ ከድርን ሳይ ደስ እንዳለኝ❤

  • @user-HaymiQueen
    @user-HaymiQueen 2 หลายเดือนก่อน +56

    ውደ በስደት የምትኖሩ ሁላችሁም የእረፍት እንጀራ ይሥጣቹሁ❤❤

    • @Fiyona09
      @Fiyona09 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን የኔ እህት 🙏🙏🙏🤗🤗

    • @AelemAlotaibi
      @AelemAlotaibi 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏👏👏👏

    • @DaneAbera-de9ns
      @DaneAbera-de9ns 2 หลายเดือนก่อน

      Amen🙏

    • @dsdsrseser-je1ub
      @dsdsrseser-je1ub 2 หลายเดือนก่อน

      👏👏👏

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 2 หลายเดือนก่อน +18

    እቴቴህን አላስከፍብህም 😅አለከዲር 😂😂 እውነተኛ ቤተሰብ እኮነው እሚመስሉት 😂❤❤❤

  • @العن-ز4ق
    @العن-ز4ق 2 หลายเดือนก่อน +8

    እነመሬምን እያየሁ የኔመሽኮርመም ምን ይሉታል😅😅😅😅

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ 2 หลายเดือนก่อน +11

    ከሪም ና ፍጡምገል እሲት ምጨርሻእ ትስሳመ😂💏😂😂😂

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሙቃደስ ዛሬ ደህና ሰው ሆናለች ምንም ተንኮል አልሰራችም😂😂😂

    • @wegayehugirma2130
      @wegayehugirma2130 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሷ መሆኗን ተጠራጠርኳት እኮ 😂😂

    • @saraendis
      @saraendis 2 หลายเดือนก่อน

      ግርግር ስለምትሆድ ነዉ ጨዋ የወነቹ ነጌ ያዉናት😅😅😅😅

    • @temrejemal28
      @temrejemal28 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክከ

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz 2 หลายเดือนก่อน +15

    ጉድ ሙስጠፋ በሬ እደሄደበት ማሽላ ተመሰቃቀለ ሂወቱ ካሁኑ እጁን ቢሰጥ አመቱን ይጋፋ ነበር ይህ ሹልኪታም 😂😂❤❤❤❤❤

    • @rich-ug9bs
      @rich-ug9bs 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @Zainab-zk8ni
      @Zainab-zk8ni 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

    • @SelamGualTigray
      @SelamGualTigray 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @ShdhdDydgd
      @ShdhdDydgd 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማርያምን የምሻርክ አላህ እኔንም በቅርቢ ሞሽራኝ ያራቢ ነፈቅኝ በልም ፊቅራኝም ይላኝም 😂😢😢❤❤❤❤❤

    • @mimmifefeleke3397
      @mimmifefeleke3397 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @KamarKamar-ve1it
      @KamarKamar-ve1it 2 หลายเดือนก่อน

      @@mimmifefeleke3397 ሰቅ ምን አላቢሽ

  • @enattsega8370
    @enattsega8370 2 หลายเดือนก่อน +9

    እሰይ ❤እቴቴ ደስስስስስስስስስ ብሎኛል እንካን ደስስስስ ያላችው በተለይ ለመርየም❤❤❤

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 2 หลายเดือนก่อน +15

    ወይኔ የሙስጠፍ ውሸት ስለፍጡማ ጉል እያሰበ 😂😂😂 መልተም ስጠይቀው ስለእናቴ እያሰብኩ ነው ብሎ አረፈው እናቱ ትዝ ብላው አታውቅም እኮ😢

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 2 หลายเดือนก่อน +3

      ውዶች ውሸት እጂ እውነት አያውቁም ማለቴ ከኔ ውጭ 😂😂😂

    • @temrejemal28
      @temrejemal28 2 หลายเดือนก่อน

      @@hghuhh9796 አይደል

    • @Shawy-us4hv
      @Shawy-us4hv 2 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @RahmaRahma-go9us
      @RahmaRahma-go9us 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅❤

    • @MuletaWeld
      @MuletaWeld 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@hghuhh9796😂😂😂

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 2 หลายเดือนก่อน +12

    ዛሬደሞ ኮሜት የለምሳ😢😂 ማነው እደኔ የኮሜት ሱስ የያዘው😅😅😅

    • @ShdhdDydgd
      @ShdhdDydgd 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ኮሜት የሌለው ድራማ አይመሥጠኝም😅😅😅

    • @DhgVvxf
      @DhgVvxf 2 หลายเดือนก่อน

      @@ShdhdDydgd ትክክል😓

    • @አምላኬሆይማስተዋልንአድለ
      @አምላኬሆይማስተዋልንአድለ 2 หลายเดือนก่อน +1

      😅ስተኛዉ😅😅😅😅😅😅

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ.የምር😂😂😂😂😂

    • @Nrimey143
      @Nrimey143 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂እኔም ሁሉንም አንቢበ ጨረሥኩት እኮ😂

  • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
    @መኪነኚየእናቴናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน +3

    አየ ሙቃዲየስ 😂😂😂😂ታሲቂኛለሺ እኮ ተስመሻን አላለችም ደግሞ እኳ እራሷ ትሺኮረመማለች 😂😂😂😂😂አንች ተስመሺ ስባተኛው ስማይ ነው ያለሺው አለች😂😂😂

  • @MeriMeri-v9b
    @MeriMeri-v9b 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንካን ደስ ኣለችሁ ሙሹሮች 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ
    @የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማርየም እንካን ደስ አልሽ ምልካም ጋብቻ

  • @tigistware
    @tigistware 2 หลายเดือนก่อน +6

    አይ ሙኒር እመቤት ሌይላ ልትደፋቹ ነው😢

  • @Farhiwetmamo
    @Farhiwetmamo 2 หลายเดือนก่อน +4

    ላሌ አሁን ትሰራልሀለች አቶረሳት😂😂😊

  • @abtehiwte
    @abtehiwte 2 หลายเดือนก่อน +7

    እስቲ እድኔ ኮመተ ለማበብ የገባ😂😂😊❤

    • @ShdhdDydgd
      @ShdhdDydgd 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😂😂

  • @zuzubintebaba1954
    @zuzubintebaba1954 หลายเดือนก่อน +2

    ግን እኮ ሙቃዲስ ቆንጅዬ ነት❤ነገረኛ ናት እንጂ😅

  • @RukyaHussain
    @RukyaHussain 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዛሬ የመርየም ቀን ነው😮

  • @UxYv-mn6fh
    @UxYv-mn6fh 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኣይ ሃጅራ ቱርክ ሁነሽ የሓበሻ ወንድ ነዉ ያፈቀርሽዉ 😂ስትቀርቢዉ ይርቅሻል ስትርቂዉ ይቀርብሻል ለራሱ ጥቅም ሲል ብቻ🥺🥺ተይዉ ለወንድሜ ድርሻለዉ

    • @LubabaMekta
      @LubabaMekta 2 หลายเดือนก่อน

      ሣህህህህ

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂እህ😊እሱ በትዝታ😢😢😢ራሱን እያሰቃዬ ነው😊

  • @ቲቲሻነኝውሎዬዋ
    @ቲቲሻነኝውሎዬዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሱ ሰታሳዝንኝ😢😢 የኔ ሚሰኪን😢

  • @ስምናስራለየቅል
    @ስምናስራለየቅል 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሙስጠፋ ንግግር በሳቅ እኮ ነው ሚገለኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatuma283
    @fatuma283 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሀጂራ ታሳዝናለች 😢😢

  • @AsgsAgsfe-dc4rm
    @AsgsAgsfe-dc4rm 2 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬው ፓርቲ በጣም ደስይላል🎉

  • @enattsega8370
    @enattsega8370 2 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ ከሪምና ፋትማጉል ❤❤❤

  • @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
    @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 2 หลายเดือนก่อน +4

    እደዚህ ነው ጎበዝ

  • @aar4858
    @aar4858 2 หลายเดือนก่อน

    እቴቴ የኔ ውድ ሁሉነገር ይገባሻል የኔ ባለንፁህ ልብ❤❤❤

  • @ያረቢበእዝነትህ
    @ያረቢበእዝነትህ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡመር የኔ ውድድ❤❤❤

  • @AhlamSeidEn
    @AhlamSeidEn 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዛሬ ወርየም ጦጣ መስላለች😂😂😂😂😂😂😂

    • @Zeynab-h8y
      @Zeynab-h8y 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @ስምናስራለየቅል
      @ስምናስራለየቅል 2 หลายเดือนก่อน

      ሰው ይኮምታል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @yerayawa8717
    @yerayawa8717 2 หลายเดือนก่อน +4

    መሪም ተዉባለይ 💍😜🤭😁

  • @masaramasara1595
    @masaramasara1595 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kerm and fatumagule 🥰🥰❤️❤️

  • @uadh7751
    @uadh7751 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ዳስ አላቹ ሙሹሮች ዳስታቹ ደስታዬ ነው ❤😂😢❤❤❤❤❤❤

    • @ننىن-ذ7ب
      @ننىن-ذ7ب 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesekeremYe.ariyameleje
    @MesekeremYe.ariyameleje 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚ ፊልም እንደ ሀጅራ የሚያሳዝነኝ የለም ለፍቅር ስንት መሰዋትነት እንደከፈለች የከርምአባት ደስ ሲሉ አባት መከታ እኮነው ግን መሪየም ድንግል ነች እንዴ😂ከሆነች ሽባው ጉዱነው😅

    • @ShdhdDydgd
      @ShdhdDydgd 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @DiltataBahiru
      @DiltataBahiru 2 หลายเดือนก่อน

      ምን😂😂😂😂

    • @ያረቢበእዝነትህ
      @ያረቢበእዝነትህ 2 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ ክክክክክክ😂😂😂😂

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍ ኡመርን ወድጀዉ ልሞት ነዉ❤😂

  • @aat1882
    @aat1882 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያዛሬዉ ፓሪት ይለያል ከድር እና ማሪያም ማልካም ጋቢቻ ይሁንለቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉k&M🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 2 หลายเดือนก่อน +4

    ምስኪን አሱ😮

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 2 หลายเดือนก่อน +2

    እቴቴና ከድር አለማቸውን ቀጩ😅😅😅

  • @ኢኩይቶብ
    @ኢኩይቶብ 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሙቃደስ በጣም ነው ያሳቀችኝ ዛሬ ተስመሽ 7 ተኛው ሠማይ ላይ ነሽ አይ ሙቅዋ😂😂😂😂😂

  • @margogirma1726
    @margogirma1726 2 หลายเดือนก่อน +1

    Woyne moqadisi😂😂😂😂😂😂

  • @somayamohammad7883
    @somayamohammad7883 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ ሙቃዲስ እያናደድሽኝ የምወድሽ ነገር😅😅

  • @CaaltuuG
    @CaaltuuG 2 หลายเดือนก่อน +2

    Cawtjamrchu and 😂😂😂😂😂 Ara liqakuu

  • @metooo4038
    @metooo4038 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድንግል ፈረሰ ዛሬ😢😢😂😂😂😂ከድር😮😮😮

    • @user-jj8db4ks3y
      @user-jj8db4ks3y 2 หลายเดือนก่อน

      😄😄😄

    • @ShdhdDydgd
      @ShdhdDydgd 2 หลายเดือนก่อน

      ብራባር ተሠበረ😂😂😂

    • @Atede-pw7bz
      @Atede-pw7bz 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😅😅😅

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 2 หลายเดือนก่อน

      እያጋ መጣታቸው አይቀርም ሰበሮይ ዘመድ ሠለሁንን

    • @Shawy-us4hv
      @Shawy-us4hv 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂

  • @gentegerma9574
    @gentegerma9574 2 หลายเดือนก่อน +9

    እዝ ውስጥ የምትገኙ ሁለቹም ፀልዩልኝ በጣም ካፍቶኛል😢

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ.ማማየ😢😢❤

    • @ksaaksaa5951
      @ksaaksaa5951 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እመ ፈጠሪሽገ አኮኪ የሱ በር ሁሌ ክፍትነዉ ሁሉም የልፈል አትከፊ

    • @gentegerma9574
      @gentegerma9574 หลายเดือนก่อน

      @@Aaaa-of9fv እሽ አመሰግናለሁ🙏

  • @ThYt-e9d
    @ThYt-e9d 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሞር የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 2 หลายเดือนก่อน

    ፋጡማ ጉሉ እጂ ገባሽ በቃ በጠብ የሚጀመር ፍቅር አያጣነዉ😂😂😂😂😂😂

  • @MisraHusen-l3j
    @MisraHusen-l3j 2 หลายเดือนก่อน +1

    Maryemi ena kadir 😂😂😂😂

  • @yonasyonas4755
    @yonasyonas4755 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሙቃዲሰ ደመቅታችን

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 2 หลายเดือนก่อน +1

    WOW mirim❤❤❤🎉

  • @banayiuae6245
    @banayiuae6245 2 หลายเดือนก่อน

    ሙቃድስ ዛሬ ደሀና ሰው ሆናለች 😂

  • @NooraMd-n1r
    @NooraMd-n1r 2 หลายเดือนก่อน +2

    እራህሚሚስኪን

  • @Hawa-wm1kv
    @Hawa-wm1kv 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኳንደስአሽመሬም

  • @Natiii22222
    @Natiii22222 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎊 congratulations ❤

  • @gondrewa
    @gondrewa 2 หลายเดือนก่อน +4

    መች ነው ሚታሰሩት ደፋሪወቹ 😔

    • @saifulrana5749
      @saifulrana5749 2 หลายเดือนก่อน

      መጨረሻላይ ይታሰራሉ😂😂😂

  • @RuthRuth-k5u
    @RuthRuth-k5u 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnetegna fkr ystachu

  • @Dawitiawola
    @Dawitiawola 2 หลายเดือนก่อน +1

    አር ልህቃሃቁ part 124🙏🏻

  • @RgggCzbj-fm9kk
    @RgggCzbj-fm9kk 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሣሚ የፍቅር ሠዉ

  • @Abi-ku1ib
    @Abi-ku1ib 2 หลายเดือนก่อน

    አረ 😂 ሙቋዲስ አመለጠሽ ከሪምና ፋጡማጉል እየተሳሳሙ ነው 🎉

  • @ابوعلي-س4ص8ع
    @ابوعلي-س4ص8ع 2 หลายเดือนก่อน +1

    አች ተስመሽ ሰባተኛዉ ሰማይ ላይነዉ ያለሽዉ አላለይም አይ ሙቃዲስ😂😂

  • @ethiopiasalaleetube1691
    @ethiopiasalaleetube1691 2 หลายเดือนก่อน

    Hunkan ba Salam ezi qani adarsachu Maryam Enid kaderi ❤❤❤❤❤

  • @samiraaddise351
    @samiraaddise351 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጨቆኛል በፆለታችሁ አስቡኚ 😢

    • @FjfigHchcu
      @FjfigHchcu 2 หลายเดือนก่อน

      እመ ብርሃን ካንቺጋ ትሁን❤

  • @MamadseidMamadseid
    @MamadseidMamadseid 2 หลายเดือนก่อน

    ትዳር ያሰፈራኝ ነበር ጋሸ ከድርን ና መሬም አሰቀኑኝ ኮ😂

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 หลายเดือนก่อน

    ብራባ ሰበርልሆ ኦሆ ከድሬልሆ😂😂

  • @shamaljeer1995
    @shamaljeer1995 2 หลายเดือนก่อน

    አየቡችልየነገርስአብሮሽርሽርላይነዉ😂😂😂❤

  • @MesiTasfeyMesiTasfey
    @MesiTasfeyMesiTasfey 2 หลายเดือนก่อน

    ኣሱየ የኔ ውድ 😘🥺

  • @Bizo-e8d
    @Bizo-e8d 2 หลายเดือนก่อน

    ለኔም አረፈደ😂😂😂😂😂😂መሪያምናከድር❤❤❤

  • @fatuma283
    @fatuma283 2 หลายเดือนก่อน

    39:34 ሙቃዴስ ልትፈነዳነው😂😂😂

  • @hayatt1081
    @hayatt1081 2 หลายเดือนก่อน

    ምንም ድምፁ የለዉል ለኔ ብቻ ነዉ😢

  • @SeadaAbebe-od1rb
    @SeadaAbebe-od1rb 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙስጣፋ እውቀት የለውም የምትሉ 👍

  • @Shamsiya-q9d
    @Shamsiya-q9d 2 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkk kadir and mariyah😂😂😂

  • @minaendres3788
    @minaendres3788 2 หลายเดือนก่อน

    ለምድነው ቪዲዮውን ሙሉውን ማትለቁልን

  • @Rahma-f3x
    @Rahma-f3x 2 หลายเดือนก่อน +1

    133❤❤❤

  • @madinadavood7707
    @madinadavood7707 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ሽፊቱ ሸባው እንዴት እንደቻለበት ወየሁ

  • @RaniTofik
    @RaniTofik 2 หลายเดือนก่อน

    Toll liqaqilen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @tesfayeminwalkulet1983
    @tesfayeminwalkulet1983 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአንድ ሰአት እና የሁለት ሰአት ልቀኩ

  • @ኢኩይቶብ
    @ኢኩይቶብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልቀቁትጅ ሙላችሁ ይላቀቅና እናተ😂

    • @መለኛትዩብ
      @መለኛትዩብ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ❤

    • @ኢኩይቶብ
      @ኢኩይቶብ 2 หลายเดือนก่อน

      @@መለኛትዩብ ሠብስክራየቭ አከደረኩሽ ማሬ💖

    • @መለኛትዩብ
      @መለኛትዩብ 2 หลายเดือนก่อน

      @@ኢኩይቶብ እሽ አመሰግናለሁ

  • @HadyaMahmmed
    @HadyaMahmmed 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረሳት ትሰራልሀለች ላሌ

  • @MaryLove-ui1il
    @MaryLove-ui1il 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርዱንየ የኔውድ❤❤

    • @Imissyoumom-z9p
      @Imissyoumom-z9p 2 หลายเดือนก่อน

      Kkkkk🤔😂😂😂

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 2 หลายเดือนก่อน

      😂ምን😊

  • @GagdshBvddv
    @GagdshBvddv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @MesiAbera-o3s
    @MesiAbera-o3s 2 หลายเดือนก่อน

    Plz next part😢😢😢

  • @foziyaMohamrd
    @foziyaMohamrd 2 หลายเดือนก่อน

    የመሬም ድንግል ሄደ😂

  • @1234maru
    @1234maru 2 หลายเดือนก่อน

    ልዩ ፊልም

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @ዕባይዓዛቦ
    @ዕባይዓዛቦ 2 หลายเดือนก่อน

    የሰው ደስታ የማስደስታቹ እስክ200 ኣስገብኝ😊🙏❤

  • @lbabaamara968
    @lbabaamara968 2 หลายเดือนก่อน

    እነሱ ጥርስ ምላሳቸውን ጨርሰው እናቴ አላሉም😊

    • @ShdhdDydgd
      @ShdhdDydgd 2 หลายเดือนก่อน

      በሳቅ😅😅😅😅

    • @Abitigalagam
      @Abitigalagam 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @BeSh-d3d
      @BeSh-d3d 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቶ ከዲር እነ መርየም አረ ሼ ናዉ አምለኬሆ ሰተጀጅል ውሰደኝ 😅😅😅😂😂

    • @SilsKar
      @SilsKar 2 หลายเดือนก่อน +1

      ድራማ መሆኑን ረሣሺውደ

  • @OmmuMostura
    @OmmuMostura 2 หลายเดือนก่อน

    ተስመሽ 7,ተኛ ሰማይ ወድጀዋለሁ

  • @samesra3361
    @samesra3361 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልቀቁት😢

  • @somayamohammad7883
    @somayamohammad7883 2 หลายเดือนก่อน

    የሙስጠፋ ስቃይ ጀመረ ይቀጥላል

  • @HguhhVuguh
    @HguhhVuguh 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉