🔶[የሰማዕትነት ቅዠት] መምሕራኑን ያዝናናው ድንቅ ቴአትር አዲስ ኦርቶዶክሳዊ ቴአትር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • 👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሲዳማ ሀገረ ስብከት በስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ አማካኝነት የተዘጋጀ የማስተማሪያ መድረክ ነው፡፡
    👉ደብረ ባህርይ የሚለው ስም የኢትዮጵያዊው ቄርሎስ የአባ ጊዬርጊስ በጋስጫ የነበረው ትምህርት ቤቱ ስም ነው። እኛም ቢፈቅድልን እንደዚያ ያለውን የትምህርት ማዕከል ዘመኑን በዋጀ መልኩ የመገንባት ፍላጎት እና ርዕይ ስለ አለን ደብረ ባሕርይ የሚለውን ስም ተውሰናል። በመንፈስ ደግሞ የአባ ጊዬርጊስ ጥበቃ ይኖረን ዘንድ ፊደል ዘን ከፊት ጨመርንበት።
    👉በዚህ ሚዲያ ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች፣ ተከታታይ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዜናዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

ความคิดเห็น • 141

  • @himahima2935
    @himahima2935 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት

  • @hayathayat5257
    @hayathayat5257 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት በጣም አስተማሪ ነበር በርቱ

  • @ሃያትዳውድ
    @ሃያትዳውድ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።በርቱ

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር በትክክለኛው መንገድ ይምራን።

  • @ሙሉየማሪያምልጂ
    @ሙሉየማሪያምልጂ 2 ปีที่แล้ว +37

    ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተክርስቴንበእዉነት በጣም አስተማሪ ነዉ ቃል ህይወት ያሰማልን ይልመድባችሁ አሁን 600 አይቶታል ላይክ ያደርገዉ ትንሽ ሰዉ ነዉ ትኩርት ሃይማኖታዊ ነገሮች ላይ
    ኦርቶዶክስያዊያን ሁላችንም ማስተዋል ያድለን አሜን፫

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 ปีที่แล้ว

    ሁላቹም ተባረኩ ጥሩ ምክር ጥሩ ትምህርት ያለው ቴአትር ነው 🙌🙏🙌🙌

  • @ahaztube2721
    @ahaztube2721 2 ปีที่แล้ว +40

    እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ አስተማሪ እና አዝናኝ ነበር፡፡ ይቅጥል ❤

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን

  • @monarashis8786
    @monarashis8786 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ድራማ ነው። እግዚአብሔር ንፁህ ልብ ይፍጠርልን

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነው በርቱልን

  • @sisayameneshewa
    @sisayameneshewa 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በርቱልን

  • @aminaggebeyinhs6424
    @aminaggebeyinhs6424 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይሰጥልን በጣም አሰተማሪ ነው በርቱ

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 2 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ መልክት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f 2 ปีที่แล้ว +9

    በመጀመሪያ ደብሮኝ ነበር በሰማእታት ሙድ የምትይዙ ነበር የሚመስለው መጨረሻ ላይ ግን ጥሩ መልዕክት ነው አስተማሪ ነው ሰማዕትነት በቀላሉ አይገኝም ለተመረጡት ነው ለሁሉ አይደለም

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 2 ปีที่แล้ว +7

    ኦርቶዶክስ ማለት ሀገር ናት

  • @user-or4wf1gd8g
    @user-or4wf1gd8g 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @amanawettsion5847
    @amanawettsion5847 2 ปีที่แล้ว +20

    ወይኔ ደስ ሲል እንደዚህ አይነት ተዉኔት ቢቀጥሉ በጣም ጥሩ ነው እያዝናና ቁምነገር የሚያስተምር ይስፋፋ የምትሉ

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት

  • @getahunayalew7441
    @getahunayalew7441 ปีที่แล้ว

    ግሩምና አስተማሪ ነው። ሰማዕትነትን እንዴት መረዳት እንዳለብን የሚጠቁም ነው።
    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን፣ ያበርታችሁ!
    🙏

  • @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
    @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ሚያምረዉ ጸገዉን ያብዛላችሁ

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 ปีที่แล้ว +4

    ቀጥሉበት

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 2 ปีที่แล้ว +21

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እትዮጵያ ናት ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ፅጋ ያብዛላቹ ላክ ሽር በጣም ትንሽ ነው የተዋህዶ ልጆች በሀይማኖት ትኩርት ብናደርግ አርፍ ነው

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን አስተማሪ ድራማ ነው።

  • @user-or7vx3su2v
    @user-or7vx3su2v 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰማእትነት ቀልድ አይደለም እግዚአብሔር የማንወጠውንና ከሱ የሚያርቀንን ፈተና አያምጣብ ቸሩ መድሀኒ አለም

  • @dagimgezahegn633
    @dagimgezahegn633 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ስያሜ ነው ወደነዋል✌️

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
    @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ደስ ይላል

  • @tigisttg4018
    @tigisttg4018 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት ነው ብዙ ሰማህትነት እንሆናለ እያልን በየ ሚዲያው እናወራለን ሰማዕታት ቃላል አድርገን እንቀበላለን እንላለን ግን እስከሞት የታመነ እሱ ብጽ ነው እግዚአብሔር ከታመኑን እንደልቡ የሆኑለት አስቦ እኛን ይቅር ይበለን

  • @hamadhamad3781
    @hamadhamad3781 2 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ አስተማሪ ስራ ነው የሰራችሁት ቀጥሉበት

  • @burte-lh5oc
    @burte-lh5oc ปีที่แล้ว

    ቃለዮትን ያሰማልን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ግሩም ድንቅ ወቅቱን የዋጀ ስራ ነዉ በርቱ ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @fortune3253
    @fortune3253 ปีที่แล้ว

    It is so good please continue

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው የተዋህዶ ልጆች ለምን ላይክ እርጋቹህ አወጡም 🙏🙏😍

  • @Yaya12132
    @Yaya12132 ปีที่แล้ว

    በርቱ አስታማሪ ድራማነው ::

  • @ruhamasisay1634
    @ruhamasisay1634 2 ปีที่แล้ว +3

    Egziabher ymesgen

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ደስ ይላል ቀጥሉበት ላይክ ሸር እናድርግ እናበረታታቸው

  • @AhaduMedia27
    @AhaduMedia27 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እያዝናና ያስተምራል ለዩ ነው

  • @lozatube
    @lozatube 2 ปีที่แล้ว +1

    ያማረ ነው

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 2 ปีที่แล้ว +3

    አስትማሪ ነው በጣም ቃትሉብት ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 2 ปีที่แล้ว +2

    ብርቱል

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ የተዋህዶ ልጆች
    ትንሽ ድምፃችሁን አስተካክሉ በተረፈ ሁሉም ጥሩ በድጋሜ እንጠብቃለን

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ አስተማሪ ነው በርቱልን ክብረት ይስጥልን

  • @webchannel2572
    @webchannel2572 ปีที่แล้ว

    እያዋዙ በውስጡ ቀጣም ትልቅ ትምህርትና መልክት ያለው ነው በርቱ ቀጥሉበት

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ሲሉ በጌታ

  • @user-eg6pm2xs9k
    @user-eg6pm2xs9k 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን እውነት ነው እንኳን ሰማእት ልንሆን ገና ክርስቲያን አልሆንም

  • @abena820
    @abena820 2 ปีที่แล้ว +5

    ጸጋውን ያብዛላቹ

  • @user-or7vx3su2v
    @user-or7vx3su2v 2 ปีที่แล้ว +6

    ከበሮ ሲያዩት ቀላል ሲይዙት ያደናግር ይላል ሁሉም ሲደርስ ነው

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድንቅ መልዕክት አለው በርቱልን ይቀጥል 👏👏👏

  • @adineg4651
    @adineg4651 2 ปีที่แล้ว +21

    ይህ መንፈሣዊ ቲአትር በሁሉም እምነቶቾ ውስጥ ሆነው ራሣቸውን ጻድቅ እና ፍጹም አርገው ለሚያስቡ ግን ደካማ ለሆኑ ትእቢተኞች ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @edenteklebrhan3094
    @edenteklebrhan3094 2 ปีที่แล้ว +2

    Qale hiwetn yasemaln behaymanotachin tsenten ennor zend ye qdusan amlak yirdan

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን በጣም ደስ ይላል

  • @tube2181
    @tube2181 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👏👏

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልህውት ያስማልን

  • @sifansifan3546
    @sifansifan3546 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam des yilal baziw bikatil arif new bizu timirt alew

  • @ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ
    @ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ድስስስስ ስትሉ እረዴተ እግዚአብሔር አይለያችሁ ይልመድባችሁ

  • @መረከቤtube
    @መረከቤtube 2 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ትምርት 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ ነው አስተውሎ ለሰማው ትልቅ ትምህርት አዘል ኮሚዲ ድራማ ነው እግዚአብሔር ቤተክርሲታያናችንና ሀገራችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @selamawitdagmawi5694
    @selamawitdagmawi5694 2 ปีที่แล้ว +6

    ተዋሕዶ የጥበብ መነሻ❤

  • @mekdesayalew4426
    @mekdesayalew4426 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ የሆነ ቲያትር ነው በርቱ።

  • @user-0987-a
    @user-0987-a 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰማዕትነት በሞት ይገለጻል እንጅ ከሞት አይመጣም:: ይገርማል

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +10

    ዋው በጣም ድንቅ ትወና ያሰተምራል ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @Yisaq777
    @Yisaq777 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናልን በጣም አስተማሪ እና አስናኝ ነው በዚሁ ቀጥሉበት እግዚአብሄር ይስጥልን 🙏🏽

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 2 ปีที่แล้ว +4

    እጅጉን አሲተማር ትይንት ነበር እናም በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙነገር ተምረናል እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @hannaalemu86
    @hannaalemu86 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @nrbu4941
    @nrbu4941 2 ปีที่แล้ว +3

    እያዝናና የሚያስተም ነው ቀጥሉበት

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያኑርችሁ በእውነት ግሩም ነው ።

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ደስ ስትሉ

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ አስተዋይ ልቦናንን ያየድለን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም፣ደስይላልበርቱ፣እግዚአብሔርይመስገን

  • @sman9205
    @sman9205 2 ปีที่แล้ว +4

    Betam des yilal arif timihert nw

  • @ለሚወለተማርያም-ቀ8ጀ
    @ለሚወለተማርያም-ቀ8ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ድንቅና አስተማሪ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችው ልጆቻችን ድንቅ አአስተማሪ ድራማ ነው

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏 ቀጥሉበት 😭😭😭😭 እምነት ጥንካራ መሆን ያስፈልጋል 🙏🙏🙏

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእወነት ትለቅትማህራት ነው

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ድቅ ትምርት ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ አበቱ ጌታዩ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስቷሀል ጥበብ ፍቅር ስላም አድነት ሥጣን በቸርነት ሽር ላክ በጣም በጣም ትንሽነው አበቱ በሀይማኖታችን አፂናን

  • @lalibela24
    @lalibela24 2 ปีที่แล้ว +4

    enamesegenalen

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ነው እውነታው እባካችሁ አስተማሪ ስለሆነ ለጠፉት ይጠቅማል በርቱ በርቱ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ የተኛውን አንቁ ለሁሉም እናመሰግናለን

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትልቅ ትምርት አለው በጣም ብዙ ነገር ያስተምራል 💚👏ተባርኩ

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን በስሜት ለምንንነዳ አሰተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @nononononono3721
    @nononononono3721 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ነው። አገልግሎታችሁን እግዝአብሔር ይባርክልን፣በርቱ።

  • @hbtamuyimer8566
    @hbtamuyimer8566 2 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ድንቅ ትወናነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በሀይማኖታችን ያፅናን❤️✝️

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥለን ቃለሕይወት ያሰማለን😃😃😃😃😃😃ወይ በልየ

  • @user-id1mo7uw8z
    @user-id1mo7uw8z 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዛአብሔርቤፈቅድ፣ከሂኖክሀይሊ፣የወደፍት፣እቅድ፣አዱመፈሳዉይ፣ፍልም፣አብራቸዉእሰራለሁብየአባለሁ፣እግዛአብሔርይፍቀድልን፣በጣምአስተማርነዉአብሶም፣በስደትያለንዉክርስታ፣የምናደርገዉነው፣ስማችንቀይረንሁለተገብርየል፣ይምትባለዉፋጡማብለነዉየመጣንው፣ክርስታንአደለንም፣መሙስሊምነንእያልን፣ናዉየምንሰራዉ

    • @tube-xj4pd
      @tube-xj4pd ปีที่แล้ว

      አይዟችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም አስተምሪ ነው

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው ፀጋውን ያብዛላቹሁ

  • @Ayal19
    @Ayal19 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ግሩም ግሩም ነው እያዝናና የሚያስተምር ፀጋውን ያብዛላችሁ ቀጥሉ👏👏👏👏👏

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እንደነዚህ አይነት ፕሮግራሞችን ብታቀረቡ በጠም ሰው ይማረበት ነበረ ክፋ ነገሮችን ከመስማትና ፖለቲካ ከማየት

  • @mimemime5171
    @mimemime5171 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አመላካ ነው ❤️❤️❤️💒💒💒🤲🤲🤲👏👏👏👏❤️

  • @shdjd2477
    @shdjd2477 2 ปีที่แล้ว +3

    agerachen selam yargeln 💚💚💛💛❤❤

  • @frezetewahdo8193
    @frezetewahdo8193 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏❤️👏👏👏

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን

  • @habeshawitnegn4505
    @habeshawitnegn4505 2 ปีที่แล้ว +2

    Enamseginalen yelmedbachihu❤🥰

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 2 ปีที่แล้ว +2

    እማምላክን በጣም አስተማሪ ትያትር ነው በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥሉበት። ኦሮቶዶክስና ኢትዮጵያን እማምላክ ድንግል ወላዲቷ ትጠብቅልን ያለድንግል እርዳታ ሰላም አይገኝማ እማምላክ የሰሏሟ እመቤት ትድረስልን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር እንደሐጢታችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይማረን 🙏

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ በጣም ነው የተማርኩበትም የተደሠትኩበትም ደስ ይላል በቤቱ ያቆያችሁ

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im ปีที่แล้ว

    እወነት😢