ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እጅግ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ኢትዮጵያውያን እንዳዲስ ያመጣሻት መሰለኝ 100 በ 100
ወለላ እሰፋ እድሜ ከጤና ጋር እብዝቶ ይስጥሽ ይህንን ሊጠፋ ያለ የኢትዮጵያ ህዝብ እኗኗር እንዲህ እድርገሽ ማስተማርሽ ድንቅ ነው ቀጥይበት ብዙ ሰው ይቀይራል ብዙሀኑ በዚህ መልክ ነው ያደግነው ፈጣሪ መልሶ ያንን ጊዜ ያምጣልን
ሹክ ልበላችሁ አስተማሪነው ጉደኝነትን ጎረቤትን ጉርብትናን ኢትዬጰያውይነትንሁሉን በግልጽ የሚያስተምር ኢትዬጰያ ለዘላለም ትኑር ሰላሙን ያምጣልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
ውግ
በእዉነት አስተማሪ መልክት ነዉ እግዚአብሔር አንድነታችን ይመልስልን ኢትዮጵያ ለዘላለምም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
ዐዘበዐ
ዘዐዐዘ
❤😢
ሹክ ልበላችሁ የሚወደድ አስተማሪ ፍቅርን ጉርብትናን አብሮ መብላት እና መጠጣትን የሚያስተምር
አይ ዘመን ወጣትነቴ ቢያስደስተኝም ይሄንን ዘመን ሳይና ስሰማ ምነው የድሮ ሰው በሆንኩ እላለሁ በእውነት እግዚአብሔር ይሄንን ደግ ዘመን ይመልስልን በእውነት የናት ያያቶቻችን ዘመን የተቀደሰ ነበር ስልጣኔና ቴክኖሎጂ ጥሩ ሆኖ ሳለ አንዳንዴ ግን ያልሰለጠንበት ዘመን ፍቅሩ ብቻ በቂ ነበር
አይ እንግዳ አቀባበል ድሮ ቀረ እውነት እኮ ነው!!!! ከስልጣኔ ጋር ድሮነታችንን እግዚአብሔር ይመልስልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እውነት ነው ወለላዬ ሠው የሚኖረው ከሠው ጋር ነው አምላክ የምንዋደድበትን ጊዜ ያቅርብልን ሠላምታ እንኳን ብርቅ እየሆነ መጣ ተው አምላካችን ታረቀን ይቅር በለን ፍቅራችንን ፈጣሪ ይመልስልን ወለላዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
እንኳን ወሎዬ ሆንኩኝ አደለም እንጀራ ቆሎ ብቻውን አይበላም
እንግዳ መቀበል ትልቅ በረከት ነው እግዚአብሔር ሰላም ፍቅሩን ይስጠን
ጎንደር አካባቢ እንዲህ ለእንግዳ ትልቅ ክብር አለ
አር እህን አሁን አሁን እየቀር ነው
እኛም ጋር ሸዋ ክልል
አሁን ከዚህ በላይ ምን ደስስስስስ የሚል ነገር አለ? ወለላዬ የኔ እመቤት እውነትሽን ነው ይሄን የመሰለ የቀደመ ታሪካችንን መልስልን እኔ በበኩሉ እንግዳ መቀበል ነፍሴ ነው ብቸኝነት ጠላቴ ነው መድኃኔዓለም ሁሌም በሬን ለእንግዳ ክፍት እንዳደርግ ስለረዳኸኝ ተመስገን ሰው ለሰው መድኃኒቱ አለች እማማዬ🙏
አሜን አሜን አሜን የጥንቱ ማንንነታችንን እግዚያአብሔር ይመልስን
ጉርብትና ትልቅ የኢትዮጵያ ባህል ነው እዚህ ሀገር ብዙውን ሰው ድብ ርት ውስጥ የሚከተው እና ለብዙ ሱስ የሚዳረገው ሚያወራው ሰው አጥቶ በር ዘግቶ እራሱን በብቸኝነት ስለሚቀጣ ነው እኛ ሀገር social life ብዙ ጥቅም አለው ስኖርበት ቀላል ይመስለናል እንጂ.
ሹክ ልበላችሁ ወለላ ትክክል ነሽ እና እንደ ድሮች የሚያምር ብን ጥር መልክት አለው
በእውነት እናመሠግናለን አስተማሪ ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
❤❤❤ይኽ ነው እናት እና አባቶቻችን ያሥተማሩን ኢትዮጵያዊነት❤❤ወለላ አሰፋ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ የኔ መልካም ጨዋ ኢትዮጵያዊት እኖድሻለን❤❤❤
ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ባህላችን ያስታዉሳል
በጣም አስተማሪ ነው በሩን ዘግቶ የሚኖረው ለከተሜው ሰው በእውነት ይሄንን ሳይ ትዝ አለኝ እድገቴ የክፍለ ሀገር ሰዎች ልክ እደዚህ ነን ኑሯችን
በእዉነት አስተማሪ😍😍😍😍😍😍
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ነው
ኢትዮጵያዬ ይቺ ናት ሀገሬ ህዝቤ🇪🇹💞 አስተማሪ ነው 👌
እንደ ዋዛ የምናያቸው የኢትዮጵያ እሴታችን እንጠብቅ
ወለላየ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ እናቴ
Proud to be Ethiopian🙏
አሚን (ሽኩ ሹክ ልበላችሁ ምንግዜም ወለላ ታቅርብ ደስ ትላለች
ኮንዶሚኒየም እና ሚሊኒየም ከመጣ ነዉ ሀገራችን ምን እንደገባባት እኔጃ ሁሉንም ነፈገችን😭😭😭😭😭 ድሮ ጎረቤት ነዉ ያሳደገን የቀጣን ስንሞትም ስንታመምም ከዘመድ ይልቅ ጎረቤት ነዉ ደራሹ ለምጥ ለችግር ማን እንደጎረቤት በለሊት በቀን ማን እንደ ጎረቤት አይ ጊዜ ይሄን ሁሉ አጠፋ ቡና መጠጣት አመትባል ሰርግ ሀዘን ደስታ😭😭😭😭😭
ጌታ ሆይ የዱሮውን በፍቅር የተሞላውን ያያት የቅድመ አያቶቻችንን አኗኗ መልስልን ባይናችን አሳየን ተረት ሁኖ አይቅርብን😥😥😥
አሜን የኔ ቅመም እናት ዞሮ መግቢያችን እምዬ እናት አገራችን ሰላምዋን ያምጣልን
እትዬ ወለላ ደስ ሲሉኝ ሙሉ የኢቶን እናት ነው የሚያስታውሱኝ
አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ኢቢኤስ ግን ለምንድነው የ5 ደቂቃ ፕሮግራም ስለ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ብትሆኑን 😢😢
አለባበሳችሁ ምርጥ ነው በዚሁ ቀጥሉበት
ወለላዬ እድሜሽ ይርዘም ምርጥ አክተራችን ስወድሽ እኮ እኔ ምርጥ ጎረቤትአለችኝ ኤርትራዊ ጓዳችን አድነው የጎደለኝን ከሷ፣የጎደላትን ከእኔ እረ ጥሩ ጎረቤቶችአሉኝ ኤርትራዊናቸው ።ኢሄበሀላችን በኮዶምንየም ዝግችሎት ኖሮ ጠፋብን አዬዬ
በእውነት ይህማ ድሮ ቀረ አሁንማ የት አለና
ጎረቤትማ መዳኒት ነው ጓትጉቼም ብሆን ያቀረብኳቸ ጎረቤቶቼ ምርጥ እህቶች ሆነውኛል እነሱ ባይኖሩ ባሌን ማን ያነሳልኝ ነበር የባሌን ድንገተኛ ሞትና ሀዘኔን ያቀለሉልኝ ምርጥ ጎረቤቶቼ ናቸው እግዚአብሔር በደስታ ብድራችሁን ይመልስ ሁሌ ከሰው አንጠብቅ በር ዘግተው ነው የሚቀመጡት ሰው አይቀርቡም አንበል ገፍተን እንሂድ ምንም ቢሆን ኢትዮጵያዊነታችን አለ ማንም ብቸኝነት አይፈልግም በዚህ አጋጣሚ የቱሉ ዲምቱ ከሎክ 228-233 ድረስ ያላችሁ እንዲሁም በዛ አካባቢ የምትኖሩ በሀዘኔ በስብራቴ ወቅት ላልተለያችሁኝ በሙሉ እግዚአብሔር ብድራችሁን ይመልስ አመሰግናለው
እውነት ነው በናቶቻችን ያለና የኖረ እንግዳ መቀበል አብሮ መጠጣት አብሮ መብላት መረዳዳት አሁንም ለኛም እንደዛ መሆን አለብን ባይ ነኝ ለወጣቱ ትምህርት ነው እናቶቻችን እሳአልፈውበታል በዚህ ተግባር በእውነቱ 😘
👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️💐💐💐💐💐💐💐🙏
በእንባ ነው የጨረስኩት ተባረኩ።
እግዚአብሔር ይህን ግዜ ያምጣልን
ጥሩ አስተማሪ ነው አዲስ አበባማ በር ዘግቶ ነው የሚኖረው ግን ቡና ላይ አትነሽ የሚለው ነገር እኛ ሀገር ለቡና ይሄን ያህል ክብር ምንድነው
እስቲ እየጠፋ ያለው ባህላችንን እንመለስ🤔🙌👏
ወለላየ ምን ልበልሽ ❤❤❤ l miss it እንደዚህ ሆኖ መኖር
እግዚአብሔር ይህን ባላቸውን ይጠብቃል ሰው ባሰውናቱ ቢች ዬታካባር ነው
Desssssss yemil timihrt new💜💜💜Tebareku
it is good lesson. Semi kale.
ምን እንደ ናፈቀኝ ቡና ጠጡ ብሎ መጠራት ሀገሬ እያለሁ ብዙም እይታየኝም ነበር
ሀገሬ እያለሁ ጎረቤቶቻችን አስታወሳችሁኝ በአሳብ ወደእናቴ ህና ወደ አባቴ ቤት ወሰዳችሁኝ ተባረኩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህና ህዝቦትቾን ይባርክልን
Wey endey nuro endnafkgn ewnt kezy kefu geza Endy New yemyamrbn Amen
ወሎ አሁንም አለ ግን ሙሉ ለሙሉ አይደለም የተወሰነ እየተተወ ነው ትንሽ ከቆዩ ሙሉ ለሙሉ እንዳይጠፋ እፈራለው ክርስቲያኖቹ ፀበል ቅመሱ ብለው ጠርተው በባእላቸው የሙስሊም አርደው ይጠራሉ እኛም እንደዚያው በተለይ ያሁን ያሁን ዘመኖቹ እኛ በተለይ ደግሞ ተምረናል ሚሉት ይህን ባህል በግድ እንድቀር እያደረጉት ነው ጎረቤት በእስልምና ትልቅ ክብር ያለው እምነቱም ባህሉም ቢለያይ እንኳን ለጎረቤተ መጥፎ መሆን በፈጣሪ ያስጠይቃል እትየ ወለላ አያቴ ነው ያስተወሱኝ አያቴ በደም ብዛት ምክንያት ቡና ብትከለከል እንኳን ለጎረቤት ብላ ታፈላ ነበር ምክንያቱም የለመዱት እንዳይቀር ጉርብትናቸው እንዳይሸረሸር
አላህ ወደነበርንበት ይመልስልን ያረብ አሁን ያለኡበት ጎረቤቶች ምንም ስልጣኔ አደኛ ድገት ሲገናኙ ነው ሰላም የሚባባሉት ይገርመኛል ምድነው እላለኡ ደግነቱ እናቴ ቤት ቅርብና ብዙም አይርቅም ፈጣሪ የተመሰገነ ይኡን እነሱ አኔ ጋር የመጣሉ እኔም እኤዳለሁ
Betame dese yelale❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
Batem astemar unet yehone neger desii yilal💕💕💕💕👏👏👏
ከዘመድ ጎረቤት እቀድማል የሚለዉን አዉን አዉን ከነ ጭራቹ እየቀረ ነው ጡሩ ትምህርት ነው ያነሳቹት
ትክክል
ምርጥ ትምህርት
በጣም ደስ ይላል በርቱ
ወልዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ
Why they don’t make movies just like this true Ethiopia house hold 💕 good job I enjoy this show
ያረቢ ደሥ ሢል ግን ይሄ ገጠር ነዉ ያለዉ ከተማ የለም ቢኖር እንደት ደሥ ባለን
HiBahlachin aestawesku 🙋🙏🙏🙏
የእኛ ሰፈር ታሪክ ነው
ደሥይላል
አድነታችን ይመለሥ ባተፈቃድ አምላኬ
አስተማሪ መልእት ነው
ደሥ ይላል እደዚህ ነበር የኖርነው
መልካም. እናት
እንደዚህ ሰፈር ነው ያደኩት አሁን እኔ በስደት ሰፈሬ ፈርሶ ያሳዝናል
ይሄ ድራማ አስተዳደጌን ነው ያስታወሰኝ
አሪፍ ትምህርትነው የከተማሰው ግን መቸም አይቀር በር መዝጋት ከገጠር የቆሸሸ ልብስ አይቶ የሙጸየፍ ነው የገጠር ሰው ልቡ ንጹህ አዛኝኝ ኑሩህሩህ ነው እንኳንም የገጠር ልጂ ሆንኩ ምንጠፍቶ አላሀምዱሊላ ።
Exactly what we were
betam des yemel lelame ketelubet betam enamsegenalen
ይገርማል ይሄ የየአካባቢያችን የምናየውና የደረሰብን ጉድ ነው እኔ ያለሁበት አፐርትመንት ላይ የአውሬ ኑሮውን ተያይዘነዋል ኑሮአችን በፍጹም እንደአስተዳደጋችን አይደለም ስንቱን ልንገራችሁ ያስጠላል ብቻ ኢትዮጽያዊነት እየደበዘዘ ያለበት ግዜ ደርሰናል፡፡
አስተዳደጌ ኡፍፍፍፍ ጓረቤት ሚሆን የለም😍😍
አይጊዜ የድሮውን ይመልስልን
Rutaan siwadat❤❤❤😊😊
እኔ ያደኩት በዚህ መልኩ ነው ክብር ለቤተሰቦቼ
ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ መባሉ ግን አግባብ አይደለም።
"አንናጋገራችንና አመጣጣችንን ማሳመር "
ከተማ ነው እንጂ ገጠር አሁንም ኢትዮጵያ ዊናት አልጠፈም።
ግለኝነት ለመብዛቱ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም )የራሱን ትልቅ ሚና ይወስዳል ።አብሮ ተዋልዶ ከብዶ አንዱ ያንዱን ልጅ ሲያጠፋ ቀቶ ፣ሲያለማ አበርትቶ የኖረውን ማህበረሰብ; በር አይደለም መዝጋት ደርበብ ከተደረገኳ ምን ሆኖ ነው?! ብሎ ተጨንቆ የሚጠያየቅ ፣ከአልባሳት መዋዋስ እስከ ወጥ መበዳደር ኧረ ስንቱ! ብቻ እንዲ በፍቅር በመተሳሰብ የሚኖረውን ማህበረሰብ ፣አይደለም እንደዛሬ በብሄር መቧደን ቀርቶ አንዱ የአንዱን ቋንቋ ለማወቅ የሚያደርገው ጥረት የሚያስገርም ነበር ።እንዲ ሲኖር የነበረው ማህበረሰብ አንዱን ሰሜን አንዱን ደቡብ በታትነውት; አይደለም ሊረዳዳ ለሰላምታ እንኳ መተያየት ፣መነጋገር ፣መገናኘት ቀረ ይሄ አስቀያሚ ፖለቲካ እንደ ቅመም ጣል ሲደረግበት በቃ መተማመን ጠፋ ፣መፈራራት ዳበረ ።ብቻ ያ መልካም ጊዜ ያምጣልን።
በጣም ገጠር ግን እንደ ድሮው ጉርብትና አለ ከተማ ግን ከባድ ነው
ኮንደሚኒየም በጣም ጉርብትና የለም እኔም አዲስአበባ እሰው ቤት ሰርቻለሁ 1አመት በላይ ብአል ቢመጣ ደስታ ቢሆን ሀዘን ቡና የለም ሁሉም ቤቱን ዘግይቶ ነው የሚቀጡት እንደት ዋላች እንደት ዋለችሁ የለም በጣም ከባድነው
@@ከቅዱሳንሕይወትእንማር ገጠር እኮ ፍቅር ነው እንኳን ሰው ከብት ጎረቤት ታመመ ቢባል መተውነው የሚጠይቁት
Amen 🙏
ኑሮ እንኳን ለጎረቤት ለራስም አልበቃ
የትግሬ ወራሪ ዘግቶ በላ ትዉልድ አመጣብን መመለስ አለብን
👍👍👍👍👍👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Aemin yaa rabi
መቴ የት ሄደች እሶንም አምጦት
እትየ ወለላ እነቴ ነብሷን ይማርነ ምርጡ ሺቶም የሚወጣው እንግዳ ሲመጣ ነው አንሶላው ትራሱ ክፍሉ በሺቶ ይታጠነል።አሁንማ እንግዳም እመጣ አይመስለኝ ሳስበው።
ወለላዬን ስወዳት
ያሥደሥታል,ያሥተምራል,ግንየከተማሠወች,ኤጭ,ሥግብግብ,ኤጭጭጭጭጭ
ይሄ ነው የድሮ ፍቅር
የኢትዮጵያ ትንሣሔ ከዚህ ይጀምራል ደግሞ ለዚህም አረንጓዴቢጫ ቀይ እንዳይታይበት እንዳይሏችሁ እነጂ
ዛሬ ጉርብትና ይኖራል ብላችሁነው እም እያሰብኩኝነው በተለይ ባሁኑ ግዜ ብብሄር በሀይማኖት እየተባላን ከባዲነው
💚💛❤💐💐💐💐💐💐💐💐
Asmesayoch! gorebetachu endematakebruma ayenach eko ke 20 amet belay kenante gar yenore sew Junta new bilachu sitasasiru
EGZABHER WEDE KEDMO YEMLESLENE .
❤💋🙏🙏
Enda ezhi ayenate Ethiopia nw yanafakage hagare gabeto manore yamiyasefara ken nw yamatawe
Amiiin
የሸገር ሰው ነው ቤት ዘግቶ የሚሚኖረው ክፍለ ሀገር እንደዚህ የለም በተለይ ወሎ
👍👍
ሸገር ሁሉም አይደሉም እሺ እኛ የድሮ ባህላችን አብሮ ነው ያለው ቡና ስናፈላ ሆነ ምንም ነገር ቢኖር ለብቻችን በልተን ቡና ጠጥተንም አናውቅም አልሃምዱሊላህ
ሸገር ሰው በጣም ክፍ ናቸው ተለይ የገጠር ሰው ከሆነ እንደ ቆሻሻ ነው የሚቆጥሩ ነው ዘመድ ቤት. እንኳን ስትሄዱ. የገጠር ልጅ ናት ብለው ነው. የሚናገሩት ውይ ከሸገር ሰው የሀረቡ ሀገር መዳም በጣም ጥሩ ናት ስራችሁን አክቡራቹ ከሰራሹ በጣም ነው የሚወዳቹ እውነት የምትሉ ሌይክ አድርጉት ሀሰት የምትሉ ላይ እንዳታረጉ
Betam asitemari drama newi Bizi bizu sirubet.
🙏🙏🙏❤❤🤔🤔👌👌👌👌🙏
አይ እንግዳ አቀባበል ድሮ ቀረ ግን እንግዳ ሲመጣ አስፈቅዶ ቢመጣ ባይ ነኝ ደውለው ቢናገሩ ከመምጣታቸው በፊት።
This is so me even the name is actual
እጅግ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ኢትዮጵያውያን እንዳዲስ ያመጣሻት መሰለኝ 100 በ 100
ወለላ እሰፋ እድሜ ከጤና ጋር እብዝቶ ይስጥሽ ይህንን ሊጠፋ ያለ የኢትዮጵያ ህዝብ እኗኗር እንዲህ እድርገሽ ማስተማርሽ ድንቅ ነው ቀጥይበት ብዙ ሰው ይቀይራል ብዙሀኑ በዚህ መልክ ነው ያደግነው ፈጣሪ መልሶ ያንን ጊዜ ያምጣልን
ሹክ ልበላችሁ አስተማሪነው ጉደኝነትን ጎረቤትን ጉርብትናን ኢትዬጰያውይነትንሁሉን በግልጽ የሚያስተምር ኢትዬጰያ ለዘላለም ትኑር ሰላሙን ያምጣልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
ውግ
በእዉነት አስተማሪ መልክት ነዉ እግዚአብሔር አንድነታችን ይመልስልን ኢትዮጵያ ለዘላለምም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
ዐዘበዐ
ዘዐዐዘ
❤😢
ሹክ ልበላችሁ የሚወደድ አስተማሪ ፍቅርን ጉርብትናን አብሮ መብላት እና መጠጣትን የሚያስተምር
አይ ዘመን ወጣትነቴ ቢያስደስተኝም ይሄንን ዘመን ሳይና ስሰማ ምነው የድሮ ሰው በሆንኩ እላለሁ በእውነት እግዚአብሔር ይሄንን ደግ ዘመን ይመልስልን በእውነት የናት ያያቶቻችን ዘመን የተቀደሰ ነበር ስልጣኔና ቴክኖሎጂ ጥሩ ሆኖ ሳለ አንዳንዴ ግን ያልሰለጠንበት ዘመን ፍቅሩ ብቻ በቂ ነበር
አይ እንግዳ አቀባበል ድሮ ቀረ እውነት እኮ ነው!!!! ከስልጣኔ ጋር ድሮነታችንን እግዚአብሔር ይመልስልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እውነት ነው ወለላዬ ሠው የሚኖረው ከሠው ጋር ነው አምላክ የምንዋደድበትን ጊዜ ያቅርብልን ሠላምታ እንኳን ብርቅ እየሆነ መጣ ተው አምላካችን ታረቀን ይቅር በለን ፍቅራችንን ፈጣሪ ይመልስልን ወለላዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
እንኳን ወሎዬ ሆንኩኝ አደለም እንጀራ ቆሎ ብቻውን አይበላም
እንግዳ መቀበል ትልቅ በረከት ነው እግዚአብሔር ሰላም ፍቅሩን ይስጠን
ጎንደር አካባቢ እንዲህ ለእንግዳ ትልቅ ክብር አለ
አር እህን አሁን አሁን እየቀር ነው
እኛም ጋር ሸዋ ክልል
አሁን ከዚህ በላይ ምን ደስስስስስ የሚል ነገር አለ? ወለላዬ የኔ እመቤት እውነትሽን ነው ይሄን የመሰለ የቀደመ ታሪካችንን መልስልን እኔ በበኩሉ እንግዳ መቀበል ነፍሴ ነው ብቸኝነት ጠላቴ ነው መድኃኔዓለም ሁሌም በሬን ለእንግዳ ክፍት እንዳደርግ ስለረዳኸኝ ተመስገን ሰው ለሰው መድኃኒቱ አለች እማማዬ🙏
አሜን አሜን አሜን የጥንቱ ማንንነታችንን እግዚያአብሔር ይመልስን
ጉርብትና ትልቅ የኢትዮጵያ ባህል ነው እዚህ ሀገር ብዙውን ሰው ድብ ርት ውስጥ የሚከተው እና ለብዙ ሱስ የሚዳረገው ሚያወራው ሰው አጥቶ በር ዘግቶ እራሱን በብቸኝነት ስለሚቀጣ ነው እኛ ሀገር social life ብዙ ጥቅም አለው ስኖርበት ቀላል ይመስለናል እንጂ.
ሹክ ልበላችሁ ወለላ ትክክል ነሽ እና እንደ ድሮች የሚያምር ብን ጥር መልክት አለው
በእውነት እናመሠግናለን አስተማሪ ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
❤
❤
❤
ይኽ ነው እናት እና አባቶቻችን ያሥተማሩን ኢትዮጵያዊነት❤❤ወለላ አሰፋ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ የኔ መልካም ጨዋ ኢትዮጵያዊት እኖድሻለን❤❤❤
ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ባህላችን ያስታዉሳል
በጣም አስተማሪ ነው በሩን ዘግቶ የሚኖረው ለከተሜው ሰው በእውነት ይሄንን ሳይ ትዝ አለኝ እድገቴ የክፍለ ሀገር ሰዎች ልክ እደዚህ ነን ኑሯችን
በእዉነት አስተማሪ😍😍😍😍😍😍
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ነው
ኢትዮጵያዬ ይቺ ናት ሀገሬ ህዝቤ🇪🇹💞
አስተማሪ ነው 👌
እንደ ዋዛ የምናያቸው የኢትዮጵያ እሴታችን እንጠብቅ
ወለላየ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ እናቴ
Proud to be Ethiopian🙏
አሚን (ሽኩ ሹክ ልበላችሁ ምንግዜም ወለላ ታቅርብ ደስ ትላለች
ኮንዶሚኒየም እና ሚሊኒየም ከመጣ ነዉ ሀገራችን ምን እንደገባባት እኔጃ ሁሉንም ነፈገችን😭😭😭😭😭 ድሮ ጎረቤት ነዉ ያሳደገን የቀጣን ስንሞትም ስንታመምም ከዘመድ ይልቅ ጎረቤት ነዉ ደራሹ ለምጥ ለችግር ማን እንደጎረቤት በለሊት በቀን ማን እንደ ጎረቤት አይ ጊዜ ይሄን ሁሉ አጠፋ ቡና መጠጣት አመትባል ሰርግ ሀዘን ደስታ😭😭😭😭😭
ጌታ ሆይ የዱሮውን በፍቅር የተሞላውን ያያት የቅድመ አያቶቻችንን አኗኗ መልስልን ባይናችን አሳየን ተረት ሁኖ አይቅርብን😥😥😥
አሜን የኔ ቅመም እናት ዞሮ መግቢያችን እምዬ እናት አገራችን ሰላምዋን ያምጣልን
እትዬ ወለላ ደስ ሲሉኝ ሙሉ የኢቶን እናት ነው የሚያስታውሱኝ
አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ኢቢኤስ ግን ለምንድነው የ5 ደቂቃ ፕሮግራም ስለ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ብትሆኑን 😢😢
አለባበሳችሁ ምርጥ ነው በዚሁ ቀጥሉበት
ወለላዬ እድሜሽ ይርዘም ምርጥ አክተራችን ስወድሽ እኮ እኔ ምርጥ ጎረቤትአለችኝ ኤርትራዊ ጓዳችን አድነው የጎደለኝን ከሷ፣የጎደላትን ከእኔ እረ ጥሩ ጎረቤቶችአሉኝ ኤርትራዊናቸው ።ኢሄበሀላችን በኮዶምንየም ዝግችሎት ኖሮ ጠፋብን አዬዬ
በእውነት ይህማ ድሮ ቀረ አሁንማ የት አለና
ጎረቤትማ መዳኒት ነው ጓትጉቼም ብሆን ያቀረብኳቸ ጎረቤቶቼ ምርጥ እህቶች ሆነውኛል እነሱ ባይኖሩ ባሌን ማን ያነሳልኝ ነበር የባሌን ድንገተኛ ሞትና ሀዘኔን ያቀለሉልኝ ምርጥ ጎረቤቶቼ ናቸው እግዚአብሔር በደስታ ብድራችሁን ይመልስ ሁሌ ከሰው አንጠብቅ በር ዘግተው ነው የሚቀመጡት ሰው አይቀርቡም አንበል ገፍተን እንሂድ ምንም ቢሆን ኢትዮጵያዊነታችን አለ ማንም ብቸኝነት አይፈልግም በዚህ አጋጣሚ የቱሉ ዲምቱ ከሎክ 228-233 ድረስ ያላችሁ እንዲሁም በዛ አካባቢ የምትኖሩ በሀዘኔ በስብራቴ ወቅት ላልተለያችሁኝ በሙሉ እግዚአብሔር ብድራችሁን ይመልስ አመሰግናለው
እውነት ነው በናቶቻችን ያለና የኖረ እንግዳ መቀበል አብሮ መጠጣት አብሮ መብላት መረዳዳት አሁንም ለኛም እንደዛ መሆን አለብን ባይ ነኝ ለወጣቱ ትምህርት ነው እናቶቻችን እሳአልፈውበታል በዚህ ተግባር በእውነቱ 😘
👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️💐💐💐💐💐💐💐🙏
በእንባ ነው የጨረስኩት ተባረኩ።
እግዚአብሔር ይህን ግዜ ያምጣልን
ጥሩ አስተማሪ ነው አዲስ አበባማ በር ዘግቶ ነው የሚኖረው
ግን ቡና ላይ አትነሽ የሚለው ነገር እኛ ሀገር ለቡና ይሄን ያህል ክብር ምንድነው
እስቲ እየጠፋ ያለው ባህላችንን እንመለስ🤔🙌👏
ወለላየ ምን ልበልሽ ❤❤❤ l miss it እንደዚህ ሆኖ መኖር
እግዚአብሔር ይህን ባላቸውን ይጠብቃል ሰው ባሰውናቱ ቢች ዬታካባር ነው
Desssssss yemil timihrt new💜💜💜
Tebareku
it is good lesson. Semi kale.
ምን እንደ ናፈቀኝ ቡና ጠጡ ብሎ መጠራት
ሀገሬ እያለሁ ብዙም እይታየኝም ነበር
ሀገሬ እያለሁ ጎረቤቶቻችን አስታወሳችሁኝ
በአሳብ ወደእናቴ ህና ወደ አባቴ ቤት ወሰዳችሁኝ
ተባረኩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህና ህዝቦትቾን
ይባርክልን
Wey endey nuro endnafkgn ewnt kezy kefu geza Endy New yemyamrbn Amen
ወሎ አሁንም አለ ግን ሙሉ ለሙሉ አይደለም የተወሰነ እየተተወ ነው ትንሽ ከቆዩ ሙሉ ለሙሉ እንዳይጠፋ እፈራለው ክርስቲያኖቹ ፀበል ቅመሱ ብለው ጠርተው በባእላቸው የሙስሊም አርደው ይጠራሉ እኛም እንደዚያው በተለይ ያሁን ያሁን ዘመኖቹ እኛ በተለይ ደግሞ ተምረናል ሚሉት ይህን ባህል በግድ እንድቀር እያደረጉት ነው ጎረቤት በእስልምና ትልቅ ክብር ያለው እምነቱም ባህሉም ቢለያይ እንኳን ለጎረቤተ መጥፎ መሆን በፈጣሪ ያስጠይቃል እትየ ወለላ አያቴ ነው ያስተወሱኝ አያቴ በደም ብዛት ምክንያት ቡና ብትከለከል እንኳን ለጎረቤት ብላ ታፈላ ነበር ምክንያቱም የለመዱት እንዳይቀር ጉርብትናቸው እንዳይሸረሸር
አላህ ወደነበርንበት ይመልስልን ያረብ አሁን ያለኡበት ጎረቤቶች ምንም ስልጣኔ አደኛ ድገት ሲገናኙ ነው ሰላም የሚባባሉት ይገርመኛል ምድነው እላለኡ ደግነቱ እናቴ ቤት ቅርብና ብዙም አይርቅም ፈጣሪ የተመሰገነ ይኡን እነሱ አኔ ጋር የመጣሉ እኔም እኤዳለሁ
Betame dese yelale❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
Batem astemar unet yehone neger desii yilal💕💕💕💕👏👏👏
ከዘመድ ጎረቤት እቀድማል የሚለዉን አዉን አዉን ከነ ጭራቹ እየቀረ ነው ጡሩ ትምህርት ነው ያነሳቹት
ትክክል
ምርጥ ትምህርት
በጣም ደስ ይላል በርቱ
ወልዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ
Why they don’t make movies just like this true Ethiopia house hold 💕 good job I enjoy this show
ያረቢ ደሥ ሢል ግን ይሄ ገጠር ነዉ ያለዉ ከተማ የለም ቢኖር እንደት ደሥ ባለን
Hi
Bahlachin aestawesku 🙋🙏🙏🙏
የእኛ ሰፈር ታሪክ ነው
ደሥይላል
አድነታችን ይመለሥ ባተፈቃድ አምላኬ
አስተማሪ መልእት ነው
ደሥ ይላል እደዚህ ነበር የኖርነው
መልካም. እናት
እንደዚህ ሰፈር ነው ያደኩት አሁን እኔ በስደት ሰፈሬ ፈርሶ ያሳዝናል
ይሄ ድራማ አስተዳደጌን ነው ያስታወሰኝ
አሪፍ ትምህርትነው የከተማሰው ግን መቸም አይቀር በር መዝጋት ከገጠር የቆሸሸ ልብስ አይቶ የሙጸየፍ ነው የገጠር ሰው ልቡ ንጹህ አዛኝኝ ኑሩህሩህ ነው እንኳንም የገጠር ልጂ ሆንኩ ምንጠፍቶ አላሀምዱሊላ ።
Exactly what we were
betam des yemel lelame ketelubet betam enamsegenalen
ይገርማል ይሄ የየአካባቢያችን የምናየውና የደረሰብን ጉድ ነው እኔ ያለሁበት አፐርትመንት ላይ የአውሬ ኑሮውን ተያይዘነዋል ኑሮአችን በፍጹም እንደአስተዳደጋችን አይደለም ስንቱን ልንገራችሁ ያስጠላል ብቻ ኢትዮጽያዊነት እየደበዘዘ ያለበት ግዜ ደርሰናል፡፡
አስተዳደጌ ኡፍፍፍፍ ጓረቤት ሚሆን የለም😍😍
አይጊዜ የድሮውን ይመልስልን
Rutaan siwadat❤❤❤😊😊
እኔ ያደኩት በዚህ መልኩ ነው ክብር ለቤተሰቦቼ
ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ መባሉ ግን አግባብ አይደለም።
"አንናጋገራችንና አመጣጣችንን ማሳመር "
ከተማ ነው እንጂ ገጠር አሁንም ኢትዮጵያ ዊናት አልጠፈም።
ግለኝነት ለመብዛቱ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም )የራሱን ትልቅ ሚና ይወስዳል ።አብሮ ተዋልዶ ከብዶ አንዱ ያንዱን ልጅ ሲያጠፋ ቀቶ ፣ሲያለማ አበርትቶ የኖረውን ማህበረሰብ; በር አይደለም መዝጋት ደርበብ ከተደረገኳ ምን ሆኖ ነው?! ብሎ ተጨንቆ የሚጠያየቅ ፣ከአልባሳት መዋዋስ እስከ ወጥ መበዳደር ኧረ ስንቱ! ብቻ እንዲ በፍቅር በመተሳሰብ የሚኖረውን ማህበረሰብ ፣አይደለም እንደዛሬ በብሄር መቧደን ቀርቶ አንዱ የአንዱን ቋንቋ ለማወቅ የሚያደርገው ጥረት የሚያስገርም ነበር ።እንዲ ሲኖር የነበረው ማህበረሰብ አንዱን ሰሜን አንዱን ደቡብ በታትነውት; አይደለም ሊረዳዳ ለሰላምታ እንኳ መተያየት ፣መነጋገር ፣መገናኘት ቀረ ይሄ አስቀያሚ ፖለቲካ እንደ ቅመም ጣል ሲደረግበት በቃ መተማመን ጠፋ ፣መፈራራት ዳበረ ።ብቻ ያ መልካም ጊዜ ያምጣልን።
በጣም ገጠር ግን እንደ ድሮው ጉርብትና አለ ከተማ ግን ከባድ ነው
ኮንደሚኒየም በጣም ጉርብትና የለም እኔም አዲስአበባ እሰው ቤት ሰርቻለሁ 1አመት በላይ ብአል ቢመጣ ደስታ ቢሆን ሀዘን ቡና የለም ሁሉም ቤቱን ዘግይቶ ነው የሚቀጡት እንደት ዋላች እንደት ዋለችሁ የለም በጣም ከባድነው
@@ከቅዱሳንሕይወትእንማር ገጠር እኮ ፍቅር ነው እንኳን ሰው ከብት ጎረቤት ታመመ ቢባል መተውነው የሚጠይቁት
Amen 🙏
ኑሮ እንኳን ለጎረቤት ለራስም አልበቃ
የትግሬ ወራሪ ዘግቶ በላ ትዉልድ አመጣብን መመለስ አለብን
👍👍👍👍👍👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Aemin yaa rabi
መቴ የት ሄደች እሶንም አምጦት
እትየ ወለላ እነቴ ነብሷን ይማርነ ምርጡ ሺቶም የሚወጣው እንግዳ ሲመጣ ነው አንሶላው ትራሱ ክፍሉ በሺቶ ይታጠነል።አሁንማ እንግዳም እመጣ አይመስለኝ ሳስበው።
ወለላዬን ስወዳት
ያሥደሥታል,ያሥተምራል,ግንየከተማሠወች,ኤጭ,ሥግብግብ,ኤጭጭጭጭጭ
ይሄ ነው የድሮ ፍቅር
የኢትዮጵያ ትንሣሔ ከዚህ ይጀምራል ደግሞ ለዚህም አረንጓዴቢጫ ቀይ እንዳይታይበት እንዳይሏችሁ እነጂ
ዛሬ ጉርብትና ይኖራል ብላችሁነው እም እያሰብኩኝነው በተለይ ባሁኑ ግዜ ብብሄር በሀይማኖት እየተባላን ከባዲነው
💚💛❤💐💐💐💐💐💐💐💐
Asmesayoch! gorebetachu endematakebruma ayenach eko ke 20 amet belay kenante gar yenore sew Junta new bilachu sitasasiru
EGZABHER WEDE KEDMO YEMLESLENE .
❤💋🙏🙏
Enda ezhi ayenate Ethiopia nw yanafakage hagare gabeto manore yamiyasefara ken nw yamatawe
Amiiin
የሸገር ሰው ነው ቤት ዘግቶ የሚሚኖረው
ክፍለ ሀገር እንደዚህ የለም በተለይ ወሎ
ትክክል
👍👍
ሸገር ሁሉም አይደሉም እሺ እኛ የድሮ ባህላችን አብሮ ነው ያለው ቡና ስናፈላ ሆነ ምንም ነገር ቢኖር ለብቻችን በልተን ቡና ጠጥተንም አናውቅም አልሃምዱሊላህ
ትክክል
ሸገር ሰው በጣም ክፍ ናቸው ተለይ የገጠር ሰው ከሆነ እንደ ቆሻሻ ነው የሚቆጥሩ ነው ዘመድ ቤት. እንኳን ስትሄዱ. የገጠር ልጅ ናት ብለው ነው. የሚናገሩት ውይ ከሸገር ሰው የሀረቡ ሀገር መዳም በጣም ጥሩ ናት ስራችሁን አክቡራቹ ከሰራሹ በጣም ነው የሚወዳቹ እውነት የምትሉ ሌይክ አድርጉት ሀሰት የምትሉ ላይ እንዳታረጉ
Betam asitemari drama newi
Bizi bizu sirubet.