ምስጢራዊው ጦርነት፣ | የአመጽ ስጋት! | ሁለቱ የአብይ ዘረፈጅ አለቆች 08/03/24

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #ReyotMedia #AbiyAhmed #EthiopiaNews #IMF #Tigray #Amhara #Oromia #Fano #EPRDF #PP #TDF #UAE #Turky #ForeignAffairs #TewodrosTsegaye #ReyotMediaToday #Reyot
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

ความคิดเห็น • 69

  • @helenemso32
    @helenemso32 หลายเดือนก่อน +5

    ቴዳ ሁሌም የህዝቡ ጉዳይ የሚጨንቅህ ሰው ነህ ይመችህ ሁሌም!
    thanks teddy

  • @jemalhussien3907
    @jemalhussien3907 หลายเดือนก่อน +15

    እውነትም ቴዎድሮስ
    ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን

  • @teddytesfaye7937
    @teddytesfaye7937 หลายเดือนก่อน +14

    The best political analyst in the business. ተባረክ ቴዲያችን 🙏

  • @user-sd2sw1bj9z
    @user-sd2sw1bj9z หลายเดือนก่อน +3

    ቴዳ ሁሌም የህዝቡ ጉዳይ የሚጨንቅህ ሰው ነህ ይመችህ ሁሌም!

  • @jemalhussien3907
    @jemalhussien3907 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጥሩ መልእክት ነዉ ቴዲየ

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምናመሰግነው ቴድሮስ እግዚአብሔር አንተና የአንተ የሆነው ነገሮች ሁሉ ይቦረክል እድል እና ጤና ይስጥል ❤❤❤

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 หลายเดือนก่อน +2

    ቴወድሮስ ሁሌም ነገሮችን የምታይበት እርቀት ይገርመኛል::❤

  • @lidyamillybn767
    @lidyamillybn767 หลายเดือนก่อน +4

    Teddy what a smart analysis. thanks for your information keep it up

  • @Yoniclip7
    @Yoniclip7 หลายเดือนก่อน

    Always the best TEDO

  • @saraabebe1494
    @saraabebe1494 หลายเดือนก่อน

    Impressive analysis and the deepest understanding of the current situations of Ethiopia. Brave enough Ted.

  • @sarongerye-xv5yd
    @sarongerye-xv5yd หลายเดือนก่อน +6

    ቴዲ አበበ ገላው በ2013 ዓ/ም ቱርክ ለኢትዮዽያ ድሮን በመስጠትዋ ለቱርክ መንግስት ያመሰገነበትን መለስ ብለህ እየው ስለዚህ ኢትዮዽያውያን በፍፁም አይደለንም የአንድ አከባቢ ስቃይ ለሌላ አከባቢ ደስታ ነው አሳዛኝ ነው

  • @gueshgeber-mariam1211
    @gueshgeber-mariam1211 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks Teddy ❤️.

  • @Zabdi7882
    @Zabdi7882 หลายเดือนก่อน +2

    I appreciate your focus

  • @sofiabesher1742
    @sofiabesher1742 หลายเดือนก่อน +2

    ብጣዕሚ የመስነካ ጽቡቕ ሓበሬታ አላህ ስላምየውርደርልና ይአክል ይበለና

  • @safiaden693
    @safiaden693 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks Reyot

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m หลายเดือนก่อน +3

    #ርዕዮት_የግፉአን_ድምፅ

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up หลายเดือนก่อน

    Excellent message and presentation 👌.

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df หลายเดือนก่อน +3

    Amazing political analysis ! I hope that the so-called other media outlets learn from Reyot Media.

  • @Ben-pu1dm
    @Ben-pu1dm 25 วันที่ผ่านมา

    Thank you Teddy. One in a billion. I am going to share this with everyone that I know. I will also share the document with them. Thank you again

  • @asemashgebru659
    @asemashgebru659 หลายเดือนก่อน +3

    Wow thank you so much tady you so very smart more than ever baby we ❤you keep up good work 🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @earcurate9384
    @earcurate9384 หลายเดือนก่อน +1

    Right you are, Teddy.

  • @milliontareke6728
    @milliontareke6728 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ nice one bro

  • @yohanneseshetu6303
    @yohanneseshetu6303 หลายเดือนก่อน +1

    selam selam

  • @simretgebretensae1059
    @simretgebretensae1059 หลายเดือนก่อน

    Thank you Reyot media

  • @danielzenebe4575
    @danielzenebe4575 หลายเดือนก่อน

    Great analysis!!!

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 หลายเดือนก่อน

    As always it is an excellent analysis.

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-do1sl6sf7j
    @user-do1sl6sf7j หลายเดือนก่อน +3

    መቼ እንሰማለን ሰው በጎጡ ፣በብሄሩ ነው እያሰብ ያለ እባካቹ ኢትዮጲያን እስቲ ከብሄር ውጡና እንደሰው አስቡ ለልጆቻችን ምን አይነት ሀገር ነው ጥለን የምንሄደው እባካቹ ስከኑ እና አስቡ ፖለቲከኛ ፣አክቲቪስት፣ምሁራኖች እቺን ሀገር ታደጎት ሳይማሩ ያስተማራቹ ቤተሱባቹ እስቲ አስቡ ለጧርነት ነው አንድ የምትሆኑት?

  • @meronemessay8519
    @meronemessay8519 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏👍❤

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 หลายเดือนก่อน

    አሁን በቱርክና በUAE ይሰራል ያልከው ጉዳይ በጣም ይሰራል።

  • @letsgofurther5043
    @letsgofurther5043 หลายเดือนก่อน +1

    ኤርሚያስ አመልጋን እንግዳ ብታረጉልን ሚዛናዊ እይታ የማግኘት እደል ይኖረናል

  • @birukalemu2445
    @birukalemu2445 หลายเดือนก่อน

    መቸ ነው በሳታላይት tv የምትመጡት

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ከባድ ለኢትዮጵያ አስፈላጊ ለአሜሪካ 😅😅😅

  • @samsontadesse9179
    @samsontadesse9179 หลายเดือนก่อน

    Listen to him, be humble be wise

  • @Nathnahom
    @Nathnahom หลายเดือนก่อน +1

    In Europe and America the poor at least have a welfare fund

  • @abeldagm9225
    @abeldagm9225 หลายเดือนก่อน

    The power play house is Africa

  • @haftomfisshafissha5058
    @haftomfisshafissha5058 หลายเดือนก่อน

    Dengay mechaiym ayebselme bro

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv หลายเดือนก่อน

    ❤ፈረንጂ ደላር $ አለው ሁሉ የኢትዪጵያ መሰረታዊ የገቢ ምንጭ ፈረንጂ ይገዘዋል ። ኢትዪጵያዊ ብር ነው ያለው እሱም ወረቀት ሆኖዋል ምንም ብር ከዶላር አይወደዳደርም
    ስለዚህ ኢትዪጵያዊ ይደሄያል በገዛ ሀገሩ ፈረንጂ በዶላር ይዘርፋታል ሀገራችን❤ አብቹ ንግስልን❤❤❤❤

  • @nahomafriend
    @nahomafriend หลายเดือนก่อน +1

    teda

  • @user-ts5lq6wj4z
    @user-ts5lq6wj4z หลายเดือนก่อน +3

    ቴዲ አስፋውስ ? ምልከታችሁ የተለያየ መሆኑ የፕሮግራሙ ጣዕም ነበረ ። ለኛም አንድን ሀሳብ በተለያየ መንገድ እንድናይ እድል ሰጥቶን ነበር።

  • @tseganeshjember9782
    @tseganeshjember9782 หลายเดือนก่อน +3

    Tedros asfaw asfelagi aydelem ebakh bchahn beki neh

    • @FNeway
      @FNeway หลายเดือนก่อน

      እኔም እንደዛ ነው የማስበው

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 หลายเดือนก่อน +1

      ቴዎድሮስ አስፋው ልደቱን ለመሆን የሚፍጨረጨር ግን የራሱ የሆነ ሃሳብ የሌለው ነው። በትግራይ ጦርነት ግዜ ጦርነቱን ስላልደገፈ ቴዲ እንደዉለታ ቆጥሮ ነው ያመጣው። ቀንደኛ ህዋህት መሆኑንም አትርሳ ሁለቱም ቴዎድሮሶች በተለይ አስፋው

    • @tseganeshjember9782
      @tseganeshjember9782 หลายเดือนก่อน

      Degfoal abay media lay eyale gebteh temelketew bzu alakererem enji awdma bemilewzgjt lay

    • @holly53
      @holly53 หลายเดือนก่อน

      What it’s wondering me how you do not realize that any one has the right to express thieir opinion. I mean Tedros asfaw ideas does not have to be similar with tedros tesgaye. As long as it does not affect human morale and humanity, he has an absolute right to bring his own ideas. It is also a better chance to us to listen different views. But if don’t want to listen different ideas, find other media pls. Zem belhe atalzenbene.

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 หลายเดือนก่อน

    ለምን ወሬ ከምታወሩ ሁል ጊዜ፣ህዝቡ የምቀሰቅሠውን ኃይል ይፈልጋል።ስለዚህ ለምን የኦሮሞ ልቃን፣የአማራ ልቃን፣የትግራዋን ልቃን እንድህውም የተቀሩት ብሔር ብሔረሰቦች ልቃን በጋራ ውይይት አድርገው ህዝቡ ሆይ ብሎ በአንድነት እንድወጣና የህን ሰው በላ መንግስተ ለምን አንገለብጠውም። ይህ ተራ ምንም አቅም የለለው ተራ እብድ፣አገርቷን እንድህ ስያደርግ ዝም ማለት አስፈለገ?

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv หลายเดือนก่อน

    ❤የንሮውድነት የለም በአቢይ አህመድ ግን በወያኔ መለስ ዜናዊ ፥ በንሮውድነት ተሰቃይተን ነበር አሁን ግን ሺ ዓመት ንገስልን አቢይ አህመድ ።መንግስታችን የተባረከ ይሁልንንንንንን❤❤❤

  • @elsahiluf9129
    @elsahiluf9129 หลายเดือนก่อน

    ተዱ ፀሎት ላይ ነን ሕዋት እዲ ሞትልን

  • @user-yu4mt6vq9k
    @user-yu4mt6vq9k หลายเดือนก่อน

    ኣየ ቴዲ ግርማ ዓዲ።

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ሳስብህ አይን ቢኖርህ ምን ታደግ ነበር?

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ የኢትዮጵያዊያን ኢሊቶች ያለምንም ልዩነት በአንድነት ሆነው ይህን ሰው በላ፣ነብሰ ገዳይ መንግስት አሽቀንጥረን መጣል አለብን። በከተማ ውስጥ ትግል ማድረግ ካልተቻለ፣የፈለገው ፋኖን መቀላቀል፣ለላውም ደግሞ OLAን መቀላቀል አለባቸው ።ስለዚህ የተማረው ክፍል በተለይ በውጭ አገር ያለው ህዝብ ተነስቶ ለአገር ውስጥ ላለው ወጣት፣ቀስ፣ሼክ፣
    ተማሪና አስተማሪ አመራር መስጠት አለባቸው።
    እናንተም ደግሞ በማስተባበር እና በውጭ አገር ያለውን ህዝብ በማስተባበር አገር ውስጥ እንቅስቃሰው እንድጀምርና እንድቀጣጠል የበኩላችሁን አስተዋፆ አድርጉ።

  • @josephjoseph9440
    @josephjoseph9440 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian ‘$Birr’ certainly is on a possible free fall. Companies may start demanding hard currency for their goods and services.

  • @teg8451
    @teg8451 หลายเดือนก่อน

    ትግራይ ላይ ያለውን በTDF ጀነራሎች የተደገፈውን ህገ ወጥ የወርቅ ዝርፊያ እንደማያውቅ ሆነህ ስለ ሱዳን ወርቅ የጦርነት ነዳጅነት መተረክ "የራሷ እያረረባት የሰው ድስት እንደምታማስለው" ሴት ሆንክብኝ::

  • @user-ms3eu1yd1r
    @user-ms3eu1yd1r หลายเดือนก่อน

    Sila Islam, yamitawqaw, Yelm. Gudayuu, lamin Dr Abiy ka Arab, muslim hagarat gininyunet fatara now gudayih, tilaachaah.

  • @gebremedhinyohannes6402
    @gebremedhinyohannes6402 หลายเดือนก่อน

    Good point !
    I usually don’t agree with this guy because of his hatred to the poor Eritrean people
    To day he is on point

    • @FNeway
      @FNeway หลายเดือนก่อน

      Differentiate EPLF from the people, TPLF from the people. He didn't hate the people. ቁልቋል

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ከምን ቀፎነት ብትለዉ ይበጃል ይህን እኩይ አባይ አብይ የሚባል ጉድና የሥልጣን ጥመኛ ሳናሰናብት አንተኛም አንተኛም እኛም
    ባቸናፊነት ውድ ኢትዮጵያችንን እንታደጋለን ይህንን የ በሻሻ ቆሻሻ አስወግደን ያም አይቀሬ ነዉ ልብ ያለን ልብ እንበል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fikruwake1090
    @fikruwake1090 หลายเดือนก่อน

    አንተ ወፈፌ ወያኔ በአንተ ምክር የአኢትዮጵያ ህዝብ መንግስት የሚገለብጥ አይደለም። ከወያኔ የአኢትዮጵያ ህዝብ መንም አይፈልግም። ከወያኔ የገላገለን አመላ ምስጋና ይግባው።

  • @MesfinMesfin-dl6xr
    @MesfinMesfin-dl6xr หลายเดือนก่อน

    እነ ኤርሚያሰ አማልጋ መሰሎቹ አገሩን እና ህዝቡን ጥፍሩን ሳይቀር ለመብላት ዛሬ ደርሰው የኢኮኖሚ ሙሁርና ተንታኝ ሆኖዋል

    • @tgebreab
      @tgebreab หลายเดือนก่อน

      Zemdrneh is not an economist.. he pays ETV to call him an economist! Ermias is a banker he is not a Macroeconmist.

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ትንሹን በነፃነት ያመነበትን ይናገር ... የአንተን ሃሳብ ብቻ እንዲደግፍና እንዲናገር አትጠብቅ:: ሁሌም ከአንተ ሆላ ሆላ መሄድ የለበትም...::

  • @afdelethiopia
    @afdelethiopia หลายเดือนก่อน +1

    በቃ አንተ እብድ ነህ አይደል ቆይ ይታያሀል እንዴ ድሮን

    • @tsehaynega7675
      @tsehaynega7675 หลายเดือนก่อน +5

      Please if you want to challenge bring your idea do not insult any body .

    • @mesfintsegaye7236
      @mesfintsegaye7236 หลายเดือนก่อน +3

      ባለጌ መሐይም

    • @meba1792
      @meba1792 หลายเดือนก่อน +1

      @@mesfintsegaye7236 በጣም ከበዳያችን በላይ ደጋፊወቹ ናቸው የሚብሱት😡

    • @user-sd2sw1bj9z
      @user-sd2sw1bj9z หลายเดือนก่อน +2

      ንፍጥ ቆማጣ ጭንቅላትህን ሸፍነው ቆዳው!!

  • @aman7077
    @aman7077 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤