3 ወር የቀረው የዮሐንስ ራዕይ ሌላ እጅግ ወሳኝ ትንቢት ፍፃሜ ላይ ደረሰ!! ሳይንቲስቶች ደንግጠዋል! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis FM, Fana

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 321

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 ปีที่แล้ว +42

    አብዬ ልፋትህ ውጤት እያመጣ ነው ወጣቱ እየነቃ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
    ብዙ ንቅናቄ እያየን ነው በርታልን ወንድማችን ተስፋችን ነህ ❤

    • @DagnachewGalato-iu7sz
      @DagnachewGalato-iu7sz ปีที่แล้ว +1

      የዘመናችን ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @EumuFhad
      @EumuFhad ปีที่แล้ว

      ውደ ደምሪኝ

  • @titiasres1004
    @titiasres1004 ปีที่แล้ว +15

    አብይ የኢትዮጵያ ጀገና ልጅ እግዚአብሔር ነፍ ዓመት ያኑርልን 🙏🙏🙏
    አብይን የምትወዱት እስኪ like አርጉ 👍

    • @EumuFhad
      @EumuFhad ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ปีที่แล้ว +30

    ጀግናው እንቁ የዘመናችን ሀዋርያ ነህ ❤️✝️💒🙏🏻

  • @YohanaAlehegn
    @YohanaAlehegn ปีที่แล้ว +1

    እድለኛ ሰው ነህ ለዚህ ነገር መመረጥህ መታደል ነው እኔ ያንተን ፕሮግራም መጀመሪያ ሳይ ደንግጬ ነበር አለም ላይ እየተካሄደ ያለው ነገር ያስገርማል ብዙዎችን እያዳንክ ነው በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ ሁሌም ሌሎች ያንተን ፕሮግራም እንዲያዩ እናገራለሁ እናመሰግናለን ሳድሶች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki ปีที่แล้ว +3

    መምህር መድሐኒዓለም እድሜና ጤና ይስጥክ ከነ ቤተሰቦችክ እዝቦችክን ለማስተማር ለማንቃት እግዚአብሔር አንተንና መሰሎችክን ሰጠን ስሙ ይክበርይመስገን መድሐኒዓለም

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ ปีที่แล้ว +78

    ጀግና ማለት ከራሱ ይልቅ ለሠው የሚኖር ነው ያ ማለት አብይ ይልማ ማለት ነው አብዬ ለሀይማኖት ያለህ ጥንካሬ ሲቀጥል ለሀገር ያለህ ፍቅር አብዬ ሀገር መምራት የምችል አሰተዎይ ነህ

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh ปีที่แล้ว +5

    አብያችን ቤዝዬ ተባረኩ ስለምታነቁን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mulugetaayele5564
    @mulugetaayele5564 ปีที่แล้ว +4

    አብይ እና ቤዛ እንዲሁም ሳድስ ቲቪ ከልብ እናመሰግናለን። የእናንተ ትምህርት ኢትዮጵያውያንን እያነቃ ነው። ሁሌም ከጎናቹ ነኝ!!

  • @10M_views54
    @10M_views54 ปีที่แล้ว +21

    👍አብይ ምርጥ ሰው መቼም እንዳታቆም!!!

    • @EumuFhad
      @EumuFhad ปีที่แล้ว +1

      በቀንነት ደምሪኝ

  • @danwet8394
    @danwet8394 ปีที่แล้ว +24

    ጋዜጠኛዋ ለሌሎች ጋዜጠኞች ሞዴል ነሽ ባህል ኢትዮጵያዊነት ይታይብሻል የኔ ቄንጄ❤ አብቹ ላንተ ቃል የለኝም የባራንን የሞት ደብዳቤ ወደህይወት የቀየረው መላክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ❤❤❤❤

    • @abelfree-ku
      @abelfree-ku ปีที่แล้ว

      hehe commentu postive ena des yelal gn ante konjo elalw belk ken j telalk ende kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @sentkasahun
    @sentkasahun ปีที่แล้ว +6

    አብዬ የኔ ሰው ተባረክ❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +11

    መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው እና ተወዳጅዋ ቤዛ እንኳን በሰላም መጣችሁልን

    • @EumuFhad
      @EumuFhad ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሪኝ

  • @konjolij9239
    @konjolij9239 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ይጠብቃቹ ለናተ ቃል የለኝም❤

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว +28

    ❤❤❤
    በርቱልን በእውነት በዚህ ዘመን በስላም ያሳልፈን እንጅ የምናየው ና የምንስማው ነገር ከባድ ነው😢

    • @EumuFhad
      @EumuFhad ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሪኝ

  • @rahelpaulos9375
    @rahelpaulos9375 ปีที่แล้ว +1

    ዩሐንስ ራእይ 22፡7 እንሆም፤ በቶሎ እመጣለሁ፡፡ የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል የሚጠብቅ ብፅዕ ነው፡፡ እግዚያብሄር ህያው ነው፡፡ እርሱ ሁሉን እንደፍጥረቱ ያስተዳድራል ሁሉ በእርሱ ለእርሱ ተፈጥሮዋል የእግዚያብሄር ቃል ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው፡፡ ዩሐንስ ራእይ 22፡17 መንፈሱና ሙሽራይቱም፡- ና ይላሉ፡፡ የሚስማም፡-ና ይበል፡፡ የተጠማም ይምጣ፡- የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ፡፡ አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ናናናናና!!

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥና ጅግና ጋዜጤኛ አብይ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @medanitabebe6478
    @medanitabebe6478 ปีที่แล้ว +2

    አንተ የዘመኔ ሰማእት የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ሰሞኑን በአንተ ያደረው መንፈስ ቅዱስ የወደቀውን መልአክ አንገቱን አንቆ አንቆራጠጠው ክብር ለአምላካችን ይሁን።

  • @wondefreshkoricha
    @wondefreshkoricha ปีที่แล้ว +2

    በርታ! መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ ትውልድን እያዳንክ ነውና ምስጋና አለህ!!!

  • @matymekonnen
    @matymekonnen ปีที่แล้ว +10

    አብይ ለምሰራው ስራ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባረክ ። ነገር ግን አቤል እኮ ሙሉ ለሙሉ ጥፋተኛ መሆኑን አምኗል እያንዳንዱን ቃላት ከመዘዝን ማነው ፍፁም በተረፈ እግዚአብሔርን ይቅርታ ማለት የሚገባን ሁላችንም ነን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እንደሱ ቸርነት በእናቱ አማላጅነት እንጂ ሁላችንም አመድ በነበርን።

  • @MGetahun-cw8gq
    @MGetahun-cw8gq ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል መቼም አብይ ስመጣ ሁልገዘ አዲስ ነገር ነው የምንሰማው በርታ አንተ ሌሎችም መብራት ነህ

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq ปีที่แล้ว +12

    ወንድማችን አብይ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን ❤❤❤

    • @EumuFhad
      @EumuFhad ปีที่แล้ว

      ውደ ደምሪኝ

  • @GetachewHurissa-lw4lf
    @GetachewHurissa-lw4lf ปีที่แล้ว +1

    አብይ ሁሌ ያንተን መልእክቶች የምከታተል ስሆን በእግዚአብሔር ቃል ላይ ተሞርክዘህ ትውልድ ለመጠበቅና ሀገርን ከእግዚአብሔር ቁጣ ለማዳን የምታደርገው ጥረት እጅግ የሚያስመሰግንህ በመሆኑ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጥህ እመኝልሃለሁ ።

  • @serkaasmare5065
    @serkaasmare5065 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ገብርኤል በክንፉ ይጋርድክ ❤❤❤ እህቴ አንቺም ተባረኪ የኔ ውድ❤❤❤

  • @AbijataEntertainment
    @AbijataEntertainment ปีที่แล้ว +5

    ለጣዖት የተሰዋን(ያውም በዲያብሎስ ስም የተሰየመን) ስጋ መብላት ኃጢአት መሆኑን እያወቀ ከበላ ከባድ ስለሆነ ንስሐ ይግባ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው።

  • @Eset-ym5vz
    @Eset-ym5vz ปีที่แล้ว +2

    በርቱ በእውነት በጣም ጥሩ ስራ እዩሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @AlmyeAlem
    @AlmyeAlem ปีที่แล้ว

    አብይ እጅግ በጣም የማደንቅህ ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ በርታ በፍጹም እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰጥህም ታሸንፋለህ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +11

    ውዶች የኛ አርበኞች ወንድማችን አቢይ እና እህታችን ቤዛ በየሄዳቹህበት እግዚአብሔር ይቅደምላቹህም ይከታላቹህ 🙏❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እሚገርም ሰአት ነው እናም በኛ ዘመን ሊሆን ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንንም ከአጋንት አሰራር ወንድሜ የኔ ጀግና አብያችን ነሕ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይከልልልን በእውነት አንተ ነሕ ስንቱን ጉድ እያሰማሕ ተጠንቀቁ የምትለን ከነ ባልደረባሕ ቤዚ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉ አሜን 🤲💒 በርታልን የኛ ጀግና❤

    • @EumuFhad
      @EumuFhad ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩ

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 ปีที่แล้ว +1

    Yes ሶዳማውነት በእሳት ነው ምንጠፋው መጽሐፉ ቅዱስ አለ በዙፋኑ ይፈርዳል thank you more gearis በደሞ ተሸፈኖ ሳድስ ሚድያ ❤

  • @AdeyHdhddchfh
    @AdeyHdhddchfh ปีที่แล้ว +2

    እንኳንደህናመጣችሁ።ለምታደርሱንሁሉመረጃዎችእግዚአብሔርይስጥልን።እናመሰግናለንፈጣሬይጠብቃችሁ።

  • @TigstMeqant
    @TigstMeqant ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ መንፈስ አድነን ለማይረባ አዕምሮ አትስጠን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว +3

    በርቱ እዉነት ያሸንፋል 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 ปีที่แล้ว +3

    እንካን በሰላም መጣህ መምህራችን። እድሜና ጤና። ይስጥልን

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 ปีที่แล้ว

    Wow thank you God bless ❤

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f ปีที่แล้ว +7

    ጀግናው መምህሬ ሺ አመት ኑርልን

  • @Elbetel-2017
    @Elbetel-2017 ปีที่แล้ว +2

    Betam new des yemitelut🙌🏾 am so proud of you guys

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 ปีที่แล้ว +2

    ባለምጡቅ አዕምሮ ማነው ቢባል መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ነው ቢባል አያንሰውም ሁሌም እግዚአብሔር ህይወትህን ይረከብ ይባርክህም

  • @fkrmola8096
    @fkrmola8096 ปีที่แล้ว

    አብይ በርታ አንተ የዘመናችን ጀግና ነህ መጽሀፉን እንደት ላግኝ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ ปีที่แล้ว +1

    እግዚእብሄር ይባርክህ !!! ባስተር ነን የሚሉ እኮ የማያስተምሩት ስው እናጣለን ቸርች እያሉ ነው ስው ይፈራል እያሉ እውነትን ይደብቃሉ !!!! እወነት መናገርን ስውን ማስመለጥ ነው ክሲኣል ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!!!!!! እለም እየሞተች ጌታ እየመጣ ነው !!! ቃሉን እንቡ !!! እለምንየሚወድ ክእግዚእብሄር እይደለም !!! እየሱስ ጌታ ነው!!!!!! የሚበራም የንጋት ኮክብ ነው!!!!!!!

  • @GgGg-vj6oq
    @GgGg-vj6oq ปีที่แล้ว +5

    በእውነት በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ከናንተ ይሁን አሜን

  • @firansh1115
    @firansh1115 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ስጠን ለንስሀ አብቃን ኢትዮጵያ እና ልጇቿን አስብ አሜን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ይጨምርልክ❤

  • @eyeruskidane-xg3kr
    @eyeruskidane-xg3kr ปีที่แล้ว

    አብዬ ልፋትህ ውጤት እያመጣ ነው ወጣቱ እየነቃ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
    ብዙ ንቅናቄ እያየን ነው በርታልን ወንድማችን ተስፋችን ነህ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕ መጣሽ 👍👍👍

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሳድሶች እንኳን ደህና መጣችሁ ብረቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በናተ ምክኒያት ብዙ ነገር ይቀየራል

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ አሁንም ለጨለማዉ አለም አሳልፎ አይስጣት ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹

    • @EumuFhad
      @EumuFhad ปีที่แล้ว

      በፍቅር ደምሩኝ

  • @la-saner1159
    @la-saner1159 ปีที่แล้ว +2

    Abiyeye you are a blessing my brother….. you are one of a kind….. a treasure for us❤❤❤❤ Bezye❤yene gobez…… may both of you be covered by the blood of Jesus

  • @konjo7249
    @konjo7249 ปีที่แล้ว +1

    መምህሮቼ ጋዜጠኛ ውዶቼ እግዚያብሄር ጤናንና በረከትን ይስጥልን 😍😍😍😍😍በርቱልን😍😍😍😍😍😍

  • @beruktilule7145
    @beruktilule7145 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነዉ

  • @jerusalem5066
    @jerusalem5066 ปีที่แล้ว +5

    መምህር አቢያ ለሃይማኖትህም ለሀገርህም እግዚአብሄር መልካም ነገር እንዲሰሩ ካስነሳቸው ሰዎች አንዱ ነህ፥፥ ያንተን ማስ ሚዲያ መርዳት ሃይማኖትና ሀገርን መርዳት ነው፥፥ እግዚአብሔር ይጠብቅእ

    • @EumuFhad
      @EumuFhad ปีที่แล้ว

      በፍቅር ደምሩኝ

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 ปีที่แล้ว +3

    የምንኮራብህ ውዱ መምህራችን ክበርልን

  • @abegazethele223
    @abegazethele223 ปีที่แล้ว

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ።ምሽ እንደማንም የጋለሞታ ልጆች በበዙበት አገር ልክ ልካቸውን እየነገርክና እያስተማርካቸው ያለከው አብይ ይልማ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ።

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 ปีที่แล้ว +1

    ለሰጠኸን ትልቅ መረጃ እናመሰግናለን በፈጣሪ ስም 🙏

  • @hgfthgg5994
    @hgfthgg5994 ปีที่แล้ว

    አብየጀግናንህእግዚአብሄርይጠብቃችሁበርቱልን

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 ปีที่แล้ว +1

    አብይ ተባረክ የህዝብን አይምሮ እዬተለወጠ ነዉ

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    Great!! Thanks

  • @yoditabebe6919
    @yoditabebe6919 ปีที่แล้ว +12

    አንተነ አነቃቂ ማለት ለዢ ትውልድ ወንድሜ በራታ አምላክ ካንታጋራ ይሁን💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 ปีที่แล้ว +1

    Bro, GOD Blessed U !!!

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 ปีที่แล้ว +2

    የምገርም ነው ብዙ ተምሬአለሁ ካንተ ፕሮግራሙ ይቀጥል እንማር

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +53

    እንዃን ለበአለ ወልድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር በቃ ይቅርታ ጠየቀ አደለ ተውቱ በቃ ደሞ አጥፍቶታል

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +4

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ኤፍታህወለተሚካኤል
      @ኤፍታህወለተሚካኤል ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @feruzaouner3923
      @feruzaouner3923 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen

    • @mulugetaadmasu2925
      @mulugetaadmasu2925 ปีที่แล้ว

      ሳዴሶች በርቱ እግዚአብሔር ያግዛቸው

    • @aklile7691
      @aklile7691 ปีที่แล้ว

      አቶ ግዛው አሁንም አቋሙን አለወጠም ስለ ሴት ለሴት እና ወንድ ለወንድ ጋብቻ። ይቅርታው በይፋ አቋሙን በመግለፁ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ በመቆጣቱ ምክንያት ብቻ ነው፣ ከፅሑፋ እንደተረዳሁት።
      አቤል ደግሞ $8 ከፍሎ የጠንቋይ ዕቃዎች ሙዚየም የጎበኘ እና ያን በዩትዩብ ፕሮግራሙ ያቀረበ እኮ ነው። የእሱም የለበጣ ይቅርታ ነው የሚመስለው። የተመልካች ቁጥር እንዳይወርድበት ከጊዜ በኃላ በሚል ፍራቻ ይመስላል።

  • @betelhemsolomon7624
    @betelhemsolomon7624 ปีที่แล้ว

    Abiy tebarik

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 ปีที่แล้ว +2

    እንኝሕ ሰዎች አያሰፈልጉም እውቀትም የላቸውም ሰው ሁሉ ኢግኖር ሊያደርጋቸው ይገባል

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን መምህራችን

  • @goitomabadimahari
    @goitomabadimahari ปีที่แล้ว

    እርግጠኛ ነኝ መፅሓፎ ቁዱስ ሁሌም ታነባለህ እጅግ የምገርምህ ምታሃታዊ እውቀት ኣለህ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊ ውስጥ የት ቤታ እንደሚገኝ ጠቁመን መፅሀፉን እርእሱንም ደግመህ አሳውቀን

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
    @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለነስህ ምት ያብቃን ለአባቶቻችን ፀናቱን ይስጥችው ግዜ ከባድ ነው የለፉት አባቶቻችን እሾመም እያሉ በገደ ነበር የአሁን ግዜ ደሞ ካልተሾሙን እየሉ ይግርማልን ያሳዝናልን

  • @yoditabebe6919
    @yoditabebe6919 ปีที่แล้ว +2

    እባክህ ትውልድ እዴድን መምህራተሰፋዬን በሳዴሰ ሚዲያ ውሰጥ ያየራ ቦታ ይሰጣው( ይዘጋጂለት) ለምን ብዙ ትወልድ እያነቃ ሰለሁነ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +4

    ውድ እብያችን እንዲሁም እጋሮቹ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እውነት በጣም ያሳዝናል ንስሀ ግቡ ውድ ክርስትያኖች እባካችሁ ንስሀ እንግባ እንቁርብ የቤተክርስትያናችንን ትምህርት እንከታተል😢😢😢😢

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 ปีที่แล้ว

    Yene jegena bezeye sewdeshi abeye abeteshe new deaelegnal❤❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን መምህር አብይ ብዙዙዙ እንድናቅ እንድናስተውል እንድንጠነቀቅ የምታስተላልፈው ትምህርት መልክት ከልብ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ለጠቢቡ ሶሎሞን የሰጠውን ጥበብ ላንተም አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን 🙏🏼 ጋዜጠኛዋ ግን ፀጉሮ ላይ የምታደርገው ሻሽ በችግር ምክንያት ነው ወይስ ፉሽን ነው ? ነገር ግን ፍሽን ወይም ለመለየት ከሆነ በጣም በጣምም የሚያማምሩ ቆንጆ ቆንጆ ሻሾች በቀላል ተገዝቶ የሚደረጉ አሉ እነሱን ተጠቀሚ አለበለዚያ ግን ሚድያ ላይ በጣምምም ብዙዙዙ ህዝብ የሚያየው ሚድያ ላይ የሆነ የተድበለበለና የማያምር ሻሽ እያደረግሽ ባትታይ የሚድያውንም ውበት አታጥፊው ይሄ ምክሬ ነው አመሰግናለሁ ::

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን በርታልን
    ፍሬ ሳላፈራ ቀኑ እዳይደርስብኝ እርዳኝ

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 ปีที่แล้ว

    ሣድሶች በጣም ነው የማከብራችሁ በርቱልኝ። አቤል ይቅርታ የጠየቀበትን ቪዲዮ አይቼዋለሁ ነገር ግን የበለጠ ማወቅ ያለበትን እና መሆን ያለበትን እንድትወያዩ እንግዳ ብታደርጉት መልካም ነበር።

  • @SudanSudan-k8m
    @SudanSudan-k8m ปีที่แล้ว

    እኖድካለን ኑርልን

  • @MaycoBariw
    @MaycoBariw ปีที่แล้ว

    እግዜር ይጠብቀን ከዉጭም ሆኔ አገር ዉጥ የሴጣን ተላላክዎች በስቱዋል በርቱልን እናመሴግናለን

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 ปีที่แล้ว

    Abiy ylma egziabhar yalemlmh

  • @BiyaGelano-uj6ne
    @BiyaGelano-uj6ne ปีที่แล้ว

    አብይ በርታ ጎበዝ ❤❤

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 ปีที่แล้ว +2

    ዋው መምህራችን በእውነት ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ🙏 የአገልግሎት ዘመህንም ያርዝምልን በእውነት ፈጣሪ በሚያውቀው ይቅርታ ጠየቀ ሲባል የአቶ ግዛውን ይቅርታ ገብቼ ሰምቼ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ቢሆንም ይቅርታው ግን ሙሉ ባለመሆኑ እኔም እንደ አንድ ኢትዮጵያዊት እና የክርስትና ኀይማኖት ተከታይነቴ ሙሉ ለሙሉ ልቀበለው አልቻልኩም ምክንያቱ ደሞ አሁን አንተ በውብ ቃላቶች የገለፅከው በኔም ውስጥ ስለትፈጠረ ነው!
    ግዛው ይቅርታ የጠየቀው ያንን ሰልፍ በተመለከተ በዛ ቆሻሻ ሚዲያ ላይ በሰልፈኞቹ ላይ ያሰማውን ተቃውሞ ተከትሎ በመጣበት የሕዝብ ቁጣ ምክንያት ለዚያ ንግግሩ ብቻ እንጅ በአጠቃላይ ይህንን ሰይጣናዊ ነገር እንደሚደግፍ ድምፅ ጭምር በመስጠት የራሱን አስተዋፅዖ ማድረጉን በሚዲያው ጭምር በመግለፅ የትውልዱን አእምሮ በክልዋል ስለዚህ እራሱን የቻለ ሌላ ትልቅ ፕሮግራም መስራት ፈጣሪንም ትውልዱንም ይቅርታ መጠየቅ ይገባዋል እሱ ብቻም ሳይሆን ሚዲያውም ይቅርታ መጠየቅ አለበት!

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว

    Egzabher yi barkachu waganoche la Ethiopian la hagerachin yemit serut 🙏😍🥰

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +2

    የዘመኑ መፈፅሚያ አታድርገን

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven ปีที่แล้ว

    Dr abye you are right ✅everyday 💚💛❤

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 ปีที่แล้ว +2

    አብይ ይልማ ' አንተ ከጥፋት መንገድ የምትታደግንና የምታበረታን ወንድማችን ፈጣሪ በስውር እጁ ሸፍኖ ያቆይልን።

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 ปีที่แล้ว

      ehte lekesesh ayidlm gin yemaazen dengay kerstos becha new ehte mestehaf kdus anbebi tbarki!

    • @ribkamengistu7153
      @ribkamengistu7153 ปีที่แล้ว

      @@afomiyegebre5321 እሺ እህቴ አስተያየትሽን እቀበላለሁ ግን የአክብሮት ጥጌን ለመግለጽ ነው እንደዛ ያልኩት እንጂ በደሙ በገዛን ከክርስቶስ ጋር ማወዳደሬ አልነበረም በስህተቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ የሰጠሁትንም አስተያየት እንደገና አስተካክላለሁ። ክርስቲያን ሲያርሙት የሚታረም መልካም ሲመክሩት የሚቀበል ነውና። ተባረኪ።

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @asagdachmahammda9283
    @asagdachmahammda9283 ปีที่แล้ว

    ጌታሆይ ምህረትህ ይብዛ ለኢትዮጵያ እራራላት እራራልን ይቅር በለን በስንፍናችን በደልንህ ይቅር በለን በደምህ ሸፍነን አሳልፈን አሰመልጠን

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርን ይስጥልኝ

  • @tensaeadmasu4505
    @tensaeadmasu4505 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 ปีที่แล้ว

    Selam Selam biyalehu Memher we thank you for sharing May God bless you

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል
    @ኤፍታህወለተሚካኤል ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ኦሪወ የሚባል ብስኩት አለኮ 😢😢

  • @ShytooShytoo
    @ShytooShytoo ปีที่แล้ว +1

    ኖር እንኳን ደና መጣቹ

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ወገኖቻችን እንኳን በሰላም ወደ ሚዲያው መጣችሁልን ፣መምህር ዐብይ ይልማ አክባሪህ ነኝ የሰጠህን መረጃ በተለይ የድራጉ ነገር በጣም አስቆኛል አስገርሞኛልም እንው ለዚህ ይሆን የሚያደርጉትን የሚሰሩትን ያሳጣቸው የዞረባቸው ለሁሉም መድሃኒአያለም ይድረስልን አስፈሪ ጊዜ ላይ ነን።

  • @leekatz3804
    @leekatz3804 ปีที่แล้ว +1

    Força 💚💛❤️

  • @margagirma6569
    @margagirma6569 ปีที่แล้ว

    እወድአልዉ መምርዬ

  • @la-saner1159
    @la-saner1159 ปีที่แล้ว +2

    In every era God has someone to awakens us from our deep sleep and I believe Abiy is a God sent messenger to us for this generation ….. so please listen to him very carefully and open your eyes…. We are living on the last days

  • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
    @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር አምላክ ይክበር ይመሰገን ቀሚስ ለብሰው ካባ ደርበው ሰውን ሳይጣን የለም ክርስትያን ብቻሆን እያሉ አስተምሮወን ቀይረው ለዝና ብቻ አደረጉት ወደዚህ ቤት ስንመጣ እውቀትን ጥበብም ጌታ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ አጎናፅፋ ህዝብን ሲያድን ሲታደግ አያለሁ ለዚህ ሁሉ እግዚያብሔር ይመሰገን አብዩየ አምላክ ሁሉን ሰቱሀል ከአንተም ጋር ነው እና በርታልኝ እመብርሃን ትጠብቅህ ለፁለት ስትቁም በፆለትህ አስበኝ

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g ปีที่แล้ว

    Abyyyyyy geta ybarkek enfants ayntun yabthalen❤❤❤

  • @tilayeworkenh4654
    @tilayeworkenh4654 ปีที่แล้ว

    የፈለገ ነገር ቢሆን ኒኩለር ቢተኮስ ከዎክብት ቢፈነዳ ኢየሱስ ክርስቶስ 1000 ከመት ያለተቀናቃኝ ይገዛል አሜን የነገስታት ነጉስ ለዘላለም ትገዛለህ።

  • @goitomabadimahari
    @goitomabadimahari ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኣብይ

  • @JerusalemBirhanu-id6ne
    @JerusalemBirhanu-id6ne ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 ปีที่แล้ว +3

    እዮብ 9:9 እዮብ 38:31
    አሞጽ 5:8

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን እንጂ ከባድ ነው 😢😢😢😢

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሄር እድሜ ይስጥልን እንፀልይ ወይ ጉድ ኦርዮ የሚባል ብስኩት አለ ልጆቻችን እየበሉትነው ሳናቀው