የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 74 | አዛኙ ኢየሱስ |በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 74 | By Abraham T/Mariyam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር አብርሽ ተባረክ!

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen EYSUS ale🎉
    Dr GOD bless you and your family ❤️❤️❤️

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር አብርሽ የዋሁ የቃሉ አገልጋይ ተባረክልን

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wow betam yemiwodachu kidusan br/ mamush hulachunme Egizabhr fatsimo yibarkachu tabrkealw hiwoten nakitogal❤🤲❤️🔥🕊🍒

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 2 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር :-
    የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ
    የፍጥረት ሁሉ ተቆጣጣሪ
    የፍጥረት ሁሉ መጋቢ ነው
    ' የአንበሳ ደቦሎች ምግባቸውን ከእግዚአብሔር ይሻሉ..

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 2 หลายเดือนก่อน +3

    የራራልንና የሚያዝንልን የነፍሳችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ሰሙ ይባርክ !!🙌🙌🙌🙌😇😇😇😇❤❤❤❤

  • @AfeworkBekele-f8f
    @AfeworkBekele-f8f 2 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለአዛኙ እየሱስ ይሁን።አሜሜሜሜሜን

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤አሜን አሳርፈኸኛል እፎይ ብያለው

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዶክተር አብረአም ተባረክ❤

  • @Amenyihun-ir6qr
    @Amenyihun-ir6qr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር አብርሃም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አናመሰግናን ዛሬ ጌታ መፅናናት ሆኖልኛል ዶ/ር አብርሃም አንተ እና ያገለገሉን ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 หลายเดือนก่อน

    😢አዛኙ ኢየሱስ ሁሉ ጊዜ ይሄንን ቃል ክፍል ሳነብ እንባ ይመጣልኛል ራራላቸው ያራራልኛል የኔ እየሱስ ክብር ለኃያል ስሙ ይሁን
    እግዚአብሔር ይባካችሁ❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 หลายเดือนก่อน

    Amenn.Amenn.egizyabher alelign.beka esu yibekagnal.beka!!! Haleluyaa kibr legeta yihun dr abirsh tebarek mamushaye tsega yibzalik

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እፍይ ብያለሁ በጌታ አርፌያለሁ ስሙ የተባረከ ይሁን

  • @ብርሃንነኝ
    @ብርሃንነኝ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አለልኝ፤ አለልኝ ለኔ🙏

  • @andualemargaye6792
    @andualemargaye6792 2 หลายเดือนก่อน

    አብርሽ ናፍቀከኝ ነበር ወንድሜ

  • @ZzTt-qk5lm
    @ZzTt-qk5lm 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አለ

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen egziabher ale❤❤❤

  • @miheretdana3527
    @miheretdana3527 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመናችንን ሁሉ በእርሱ እግር ስር አንታጣ። አሜን አሜን

    • @abbyabunetizale7824
      @abbyabunetizale7824 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን
      ይብዛ ይሁንልን🙏

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር አብርሃም አንተንም አብረውህ የሚያገለግሉት ሁሉ ጌቴ አብዝቶ ይባርካችሁ ቆርሳችሁ የምትሰጡት ቃል እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @hiwot1498
    @hiwot1498 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ በጌታ እግር ሥር ስንንሆን ብዙ እናተርፋለን ተርፈናልም የጌታ ስም የተባረከ ይሁን

  • @yohannesbelay5730
    @yohannesbelay5730 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you Dr Abrish!!

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 2 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you and all ❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤

  • @misgananigussie8090
    @misgananigussie8090 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ Amen Jesus

  • @eliget9409
    @eliget9409 2 หลายเดือนก่อน

    Wendimachin Abrushye nafkehen neber enkuan ayenih tebarekilin

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አብርሃም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ቤተሰቦችህ ይባረኩ🙏🙏😇😇😇😇

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ equip media የማቴዎስን መልእክት ተግታችሁ ስለ ምታስተምሩን ከልብ አመስግንሀለሁ እየሱስን በደንብ እየገለጣችሁልን ስለሆነ በርቱ ጠንክሩ

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 2 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you dr. Abrish💥🙏

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 2 หลายเดือนก่อน +3

    ...በመንገድ እንዳይዝሉ አዝንላቸዋለሁ ...ለአህዛብም ለአይሁድም ይራራል .....የምር የእውነት መከተላችንን እርግጠኛ እንሁን....በኢየሱስ እግር ስር ጣሏቸው ....የኢየሱስ እግር ይለያል እግሩ ስር ጸጋ አለ መድኃኒት አለ ፈውስ አለ በረከት መጽናናት አለ እዚህ እግር ስር የወደቀ ሰው ነውበሗላ አትፍራ የሚባለው እዚህ እግር ስር እንውደቅ ለአሁኑም ለሚመጣውም እናተርፉለን አሜን አሜን👏🏻👏🏻.....ሲድኑ ሲሄዱ ሲያዩ አይተው ተደነቁ ...ከመደነቅ የሚያልፍ መከትል.. ይህንም ሰምተው ተደነቁ ትተውትም ሄዱ ...ትቶ ለመሄድ ከመደነቅ አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን👏🏻👏🏻 የሚበሉት ስለሌላቸው ....በመንገድ እንዳይዝሉ አዝንላቸዋለሁ....አዝኖ ራርቶ ተዓምራት የሚያደርግ ጌታ ነው ኢየሱስ አሜን አሜን👏🏻👏🏻👏🏻 ለነፍሳችንም ለስጋችንም ግድ የሚለው ሩህሩህ አባት ስሙ ለዘላለም ይቀደስ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🩵🩵🩵🩵
    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን ዶ/ር አብርሽ ጸጋ ይብዛልህ የአንተ የሆነውን ሁሉ ጌታ ይባርክ ይጠብቅ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን👏🏻🩵👏🏻 ሁላችሁ ተወዳጆች ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ጸጋም ይብዛላችሁ በጣም እንወዳችሗለን👏🏻🩵👏🏻

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ኢየሱስ አለ !!!!!!!!!!!!!አለ

  • @ariam8984
    @ariam8984 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amennn ❤🙏

  • @zewditesfatsin7114
    @zewditesfatsin7114 2 หลายเดือนก่อน

    tebareku brukan yebate hole kante gar negn emaralew tnx

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 2 หลายเดือนก่อน

    Enes zem lebel

  • @rahelbetruzenebe4023
    @rahelbetruzenebe4023 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @alemaboya4480
    @alemaboya4480 2 หลายเดือนก่อน

    Wow is Amazing techening you are Blessed DC.Aberesh❤❤❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ተባረኩ አሜን እግዚአብሔር አለንን❤❤❤❤

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 2 หลายเดือนก่อน

    ነፍሴ በእግዚአብሔርቃል ጠል ረሰረሰች:: እምነቴ በእግዚአብሔር ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ላይ ሲበረታ ታወቀኝ; መንፈሴ ችግሬ ውስጡ ዘልቆ የሚገባው; እዛኝና ሩህሩህ ጌታ እንዳለኝ ሲያውቅ በረታ:: ወንድም አብርሀም; ወንድም ማሙሻ; የቤተክርስቲያኒታ ምእመን በሙሉ ከልቤ እንደምወዳችሁና ሁሌም በኣካል ተገኝቼ የእግዚአብሔርን ቃል መዐድ ለመካፈል የምንግዜም ናፍቆቴ ነው::
    ከቶሮንቶ-ካናዳ

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 2 หลายเดือนก่อน +1

    1 ቀን የፈውስ ቀን ቢሆንና ጌታ ሚሰራውን ብናይ.. ምክንያቱም እኛ ስንቆም አብሮን ሚቆም መንፈስ ቅዱስ አለ

    • @seblewongelzeyede5280
      @seblewongelzeyede5280 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቃሉ ራሱ ፈውስ ነው ግዴታ ፕሮግራም መኖር አለበት?

    • @TsionGirma-im7qv
      @TsionGirma-im7qv 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@seblewongelzeyede5280 እንግዲህ ስብከቱን በደንብ ከሰማሽ በ ፈውስ የሚያገለግሉትን አበረታታለው 1 ዱ የፀጋ ስጦታ ነው ብሏል..

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 2 หลายเดือนก่อน

    It is to every country at this time.

  • @yonasalemu7981
    @yonasalemu7981 2 หลายเดือนก่อน

    ከምረትህ ውጪ ምን ታሪክ አለኝ
    ይህን ነው የማውቀው ለሚጠይቀኝ
    ስለ እኔ የምለው የለኝም ማወራው
    ትላንት ይመስክር የረዳኝ ኢየሱስ ነው
    ምን ልበል አሃሃ ምን ልናገር
    መከታ ጋሻዬ ሆይ በጣም ወድሃለው 3:40

  • @Hiyabtube
    @Hiyabtube 2 หลายเดือนก่อน +2

    በአገልግሎቱ እየተጠቀምን ነው ተባረኩ

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤