ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK
አቤት የኛ ሰዉ ቁም ነገር ትምህርት ላይ የሉም ፍለጠዉ ቁረጠዉ የሚለዉ አካባቢ እንደ ዝንብ ተሰብስበዉ ይዉላሉ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ማስተዋል ስጠን ልባችንን መልስልን🙏🙏🙏🙏
ስላማችሁ ይብዛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሪውች እንኳን ድህና መጣችሁ !! ቃለ ህይውትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ !!በመምህር ምህርት አብ ላይ የተደርገውን ድርጊት እንቃወማለን !! እኛም ምህርት አብ አስፈ ነን !!!!
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መመርጥ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዴት ደሰ ይላል አባቶቻችን ዶክተር ሮዳሰ በጣም ነው የምወደው ሰለ እመቤታችን እንዴት ፈትፈት አርጎ የሚያስተምሩ እንዲሁም በ ዲቆን ሄኖክ ሀይሌ ብዙ አስተማሪዎች አሉ እናም ወንጌል በሰፍት እየተሰጠ ያለው አዲሰ አበባ ነው ወደ ሌላ ክልልም ቢሰጥ መልካም ነው ወጣቱ ወደ ፈጣሪ እንዲ መለሰ ብዙ ዎቹ መናፈቅ የሚሆኑት አገልግሎት ሰለማያገኙ ነው ቅዳሴ እንኳን የማይሰጥበት አለ የመምህር እጥረት አለ በሰፍት ቢተላለፍ መልካም ነው ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይ ያወርሰልን የእመቤታችን ረዴት ብረክቷ አይለየን 🤲🤲🤲🤲🌷🌷🌷🌷
አቤት እደት ያስደስታን ሊቃዉንት በነገረ ማርያም ሲራቀቁ አፍን ከፍቶ መደመም 👏👏👏👏እኮንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆንኩ። እኔ ሲናገሩ በቃ በመፀሀፉ የተፃፈ ብቻ ሳይሆን አዱ በነገረ እግዚአብሔር በትቢቱ ሲራቀቅ አዱ ደሞ በመላይክት ሲራቀቁ በአካል እማይ ሁሉ እስኪመስለኝ ምስጥ ነዉ እምለው። ከዚህ ስመመን ባልወጣ እፍፍፍፍ 😌እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን በዘመናችን እደዚህ ያሉ።ሊቃውንት በዘመናችን ስለሰጠህን። ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ አባቶች ከእኛ ምንም ከማንረባ እድሜ ቀንሶ አብዝቶ ይስጣችሁ።የድግል ማርያም ፍቅሮ እረድኤቷ አይለየን አሜን።ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።
አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ አስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ #የእመብርሃን ጣዕሟ ፍቅሯ በልቦናችን ይሳልብን ተስፍይቱ ምድር ርስተ መንግሥተ ሰማይ ያውርስልን ለአቦቶቻችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን🙏
Amen amen amen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመብርሐን ምልጆዋ አይለየን
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ❤🙏
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የተማርነውን ም ትምህርት እመቤቴ በልባችን ታሳድርብን!!!
እደት ዉስጤ ሰላም እዳገኘ እደጣፈጠኝ እደት ደስ እዳለኝ እደት ሰላም እደሰፈነብኝ እኔ ብቻ ነኝ የማቀዉ ይህ ደግሞ በድንግል ማርያም ልጅ በአማኑኤል የተሰጠኝ ሰላም ነዉ ተመስገን ለዚህ ክብር መብቃቴ ብቻ አላቅም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ኑሩልን አሜን❤❤❤❤❤❤
መምህራችን ኣባቶቻችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ። የሂወት ቃል ያስማልን ተስፋ ርስተ መንግስቱ እንድንወርስ ይርዳን በቸርነቱ ፈጣሪ። የድንግል እመቤታችን ድንግል ማርያም ረዲኤት በረከት ምልጅዋ ቃል ኪዳንዋ ከሁላችን ጋር ይሁን።
አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን የእመቤታችን ምልጃዋ ይጠብቀን በረከቷ ይደርብን አሜን
በስማም አጥትን የሚያለመልም ነፍስን የሚቀድስ ቃላት የለኘም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልል ፀጋውን ያብዛላቹ በፀሎታቹ ይማረን በረከታቹ ይደርብን አዛኝት እናታችን ምልጃዋ ዘወትር አይለየን ፍቅሯን እንደምድርአሽዋ ታብዛልን አሜንን
አሜን ፫
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን አባቶቻችንአሜን አሜን አሜን
አቤቱ ጌታዬ ሆይይ እነዚን እንቁ ሊቃዉነት እድሜ ስጭልንንንን
የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤቴ በረከት ይደርብን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አግዚአብሔር ይመስገንበእውነት ለሁላችሁ አገልግሎታቹን ሰማያዊ አገልግሎት ያድርግላችሁለመምሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልንአሜን፫
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን ትምህርት በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ሃይማኖታችንን እግዚ አብሔርይጠብቅልን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እእእእእልልልል
ቃለ ሕይወት የስምዓልናእግዚአብሔር ቃሉ እንመሃረሎም ኣቦታት ኣይኽልኣናወላዲት አምላኽ ቅድስት ድንግል ማርያም ምስ ኩሎም ቅዱሳን በረኸቶም ይኽፈለና
አሜንአሜንቃለህወትያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ስለናታችን ተነገሮ አያልቅም ድቅነው እማምላክ እኚን የመሰሉ ሊቃውት በምልጃሽ ጠብቂያቸው ከክደት ሰውሪያቸው እግዚአብሔር አምላክ በሰማይ ይክፈላቹ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
እማ አምላክ በምልጃዋ ትርዳን ሀገራችንንና ቤተክርስቲያንን ትጠብቅልን🙏🙏🙏☝☝
ቃለ ህይወትን ያሠማን ለመምህሮቻችንእኛም የሠማ ንቃል በልቦናችንያሳድረብን
ኣሜን ኣሜም ኣሜን ቃል ሂወት ይስመዓልና መጋቢ ሓድስ
ቃለህይወት ያስማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቃችሁ ኑሩልን አሜን ::
Amen amen amen qalhiwet yasemalen 🙌🙌🙌🙌🙌
አሜን አሜን አሜንስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እኛም ማስተዋል ይስጠን
ልቤ ቃለ እግዚአብሔር በመስማት ተጠምዷልቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን የማይጠገብ ት /ት ነው
Kale hiwet yesmealna
አሜን ለመምህራኖች ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜንአሜንቃልሂዘትያሰማልን
Bewenet kal hiwotn yasemalenn 🙏🙏🙏memherochachiennn
ለ አስተማረን ለ እግዝአብሔር ክብር ሚስጋና ይግባው፤ ለ አባታችን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን፡፡
Amen kale eyeweten yasmalen memheraneachen!!!
Ameannn
ቃለህይወት ያሠማልን
የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን ውድ አባቶቻችን …
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ሌላወሬ ወይም ፓለቲካ ቢሆን ለማየት እንሮጣለን አንደሰውብቻ
አሜን ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏💚💚
tanks very mech
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አባቶቼ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክርስቶስ መልካሙን ዋጋ ይክፈላችሁ የምገልጽበት ምንም አይነት ቃላት የለኝም ደንቆሮ መሆኔን ብቻ (ምንም የማላውቅ ) መሆኔን ብቻ ነው ያወቁት ከልቤ የተደሰትኩበት ቀን ቢኖር ዛሬ ነው ፡፡
Kalehywetyasemalnyagelglotzemenachuybarek
KALA HIWAT YASEMALEGN
ምን አለ ማጽናኛ እናንተን ሰቶን ያባቶቻችንን ጥበብ እንዲህ ተምራችሁ ስታስተምሩን እጃችንን ከልባችን ዘርግተን ምስጋና ለቅዱስ ንጉሥም ምስጋና እናቀርባለን በድሜና በጤና ይጠብቅልን
Egzabhir ymesgen. Kbirrr. Msgana ygebashalllllll
Abet abet ETSUB ETSUB bicha new malet yimechalew..ye Egzer kal yefesal. Enehin leek lekawint yisten Cheru Medhanealem yimesegn.
ከ1 እስከ 3 ያለው አልመጣ አለኝ ሊንኩን ላኩልኝ
Join @ t.me/eotcmk ,th-cam.com/video/LrmUdAx_oKo/w-d-xo.html,
Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman
እንዲህ ትንታኔ አንድምታን ብታቀርቡልን ጥራዝ ነጠቅ አንሆንም የነ ምህረትአብ ጊዜያዊ (ወፍበረር )ት/ት ትውልዱን አይገነባም ጠጠር ያለ ት/ት ነው ሚያስፈልገን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK
አቤት የኛ ሰዉ ቁም ነገር ትምህርት ላይ የሉም ፍለጠዉ ቁረጠዉ የሚለዉ አካባቢ እንደ ዝንብ ተሰብስበዉ ይዉላሉ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ማስተዋል ስጠን ልባችንን መልስልን🙏🙏🙏🙏
ስላማችሁ ይብዛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሪውች እንኳን ድህና መጣችሁ !!
ቃለ ህይውትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ !!
በመምህር ምህርት አብ ላይ የተደርገውን ድርጊት እንቃወማለን !!
እኛም ምህርት አብ አስፈ ነን !!!!
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መመርጥ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዴት ደሰ ይላል አባቶቻችን ዶክተር ሮዳሰ በጣም ነው የምወደው ሰለ እመቤታችን እንዴት ፈትፈት አርጎ የሚያስተምሩ እንዲሁም በ ዲቆን ሄኖክ ሀይሌ ብዙ አስተማሪዎች አሉ እናም ወንጌል በሰፍት እየተሰጠ ያለው አዲሰ አበባ ነው ወደ ሌላ ክልልም ቢሰጥ መልካም ነው ወጣቱ ወደ ፈጣሪ እንዲ መለሰ ብዙ ዎቹ መናፈቅ የሚሆኑት አገልግሎት ሰለማያገኙ ነው ቅዳሴ እንኳን የማይሰጥበት አለ የመምህር እጥረት አለ በሰፍት ቢተላለፍ መልካም ነው ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይ ያወርሰልን የእመቤታችን ረዴት ብረክቷ አይለየን 🤲🤲🤲🤲🌷🌷🌷🌷
አቤት እደት ያስደስታን ሊቃዉንት በነገረ ማርያም ሲራቀቁ አፍን ከፍቶ መደመም 👏👏👏👏እኮንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆንኩ።
እኔ ሲናገሩ በቃ በመፀሀፉ የተፃፈ ብቻ ሳይሆን አዱ በነገረ እግዚአብሔር በትቢቱ ሲራቀቅ አዱ ደሞ በመላይክት ሲራቀቁ በአካል እማይ ሁሉ እስኪመስለኝ ምስጥ ነዉ እምለው።
ከዚህ ስመመን ባልወጣ እፍፍፍፍ 😌
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን በዘመናችን እደዚህ ያሉ።ሊቃውንት በዘመናችን ስለሰጠህን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ አባቶች ከእኛ ምንም ከማንረባ እድሜ ቀንሶ አብዝቶ ይስጣችሁ።የድግል ማርያም ፍቅሮ እረድኤቷ አይለየን አሜን።
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።
አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ አስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ #የእመብርሃን ጣዕሟ ፍቅሯ በልቦናችን ይሳልብን ተስፍይቱ ምድር ርስተ መንግሥተ ሰማይ ያውርስልን ለአቦቶቻችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን🙏
Amen amen amen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመብርሐን ምልጆዋ አይለየን
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ❤🙏
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የተማርነውን ም ትምህርት እመቤቴ በልባችን ታሳድርብን!!!
እደት ዉስጤ ሰላም እዳገኘ እደጣፈጠኝ እደት ደስ እዳለኝ እደት ሰላም እደሰፈነብኝ እኔ ብቻ ነኝ የማቀዉ ይህ ደግሞ በድንግል ማርያም ልጅ በአማኑኤል የተሰጠኝ ሰላም ነዉ ተመስገን ለዚህ ክብር መብቃቴ ብቻ አላቅም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ኑሩልን አሜን❤❤❤❤❤❤
መምህራችን ኣባቶቻችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ። የሂወት ቃል ያስማልን ተስፋ ርስተ መንግስቱ እንድንወርስ ይርዳን በቸርነቱ ፈጣሪ። የድንግል እመቤታችን ድንግል ማርያም ረዲኤት በረከት ምልጅዋ ቃል ኪዳንዋ ከሁላችን ጋር ይሁን።
አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን የእመቤታችን ምልጃዋ ይጠብቀን በረከቷ ይደርብን አሜን
በስማም አጥትን የሚያለመልም ነፍስን የሚቀድስ ቃላት የለኘም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልል ፀጋውን ያብዛላቹ በፀሎታቹ ይማረን በረከታቹ ይደርብን አዛኝት እናታችን ምልጃዋ ዘወትር አይለየን ፍቅሯን እንደምድርአሽዋ ታብዛልን አሜንን
አሜን ፫
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ ጌታዬ ሆይይ እነዚን እንቁ ሊቃዉነት እድሜ ስጭልንንንን
የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤቴ በረከት ይደርብን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት ለሁላችሁ አገልግሎታቹን ሰማያዊ አገልግሎት ያድርግላችሁ
ለመምሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን፫
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን ትምህርት በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ሃይማኖታችንን እግዚ አብሔርይጠብቅልን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እእእእእልልልል
ቃለ ሕይወት የስምዓልና
እግዚአብሔር ቃሉ እንመሃረሎም ኣቦታት ኣይኽልኣና
ወላዲት አምላኽ ቅድስት ድንግል ማርያም ምስ ኩሎም ቅዱሳን በረኸቶም ይኽፈለና
አሜንአሜንቃለህወትያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ስለናታችን ተነገሮ አያልቅም ድቅነው እማምላክ እኚን የመሰሉ ሊቃውት በምልጃሽ ጠብቂያቸው ከክደት ሰውሪያቸው እግዚአብሔር አምላክ በሰማይ ይክፈላቹ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን
አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
እማ አምላክ በምልጃዋ ትርዳን ሀገራችንንና ቤተክርስቲያንን ትጠብቅልን🙏🙏🙏☝☝
ቃለ ህይወትን ያሠማን ለመምህሮቻችንእኛም የሠማ ንቃል በልቦናችንያሳድረብን
ኣሜን ኣሜም ኣሜን ቃል ሂወት ይስመዓልና መጋቢ ሓድስ
ቃለህይወት ያስማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቃችሁ ኑሩልን አሜን ::
Amen amen amen qalhiwet yasemalen 🙌🙌🙌🙌🙌
አሜን አሜን አሜን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እኛም ማስተዋል ይስጠን
ልቤ ቃለ እግዚአብሔር በመስማት ተጠምዷል
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን