የሳምንቱ ጨዋታ ምርጥ 10 ምስሎች | ከሰመረ ባሪያው ጋር | Semere Bariyaw

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #yesamntuchewata#semerebariaw#semereonnbcethiopia#ከሰመረ ባሪያው ጋር #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #Irrecha #ኢሬቻ #ባህል #መዝናኛ
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

ความคิดเห็น • 39

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 4 หลายเดือนก่อน +5

    የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ለዚህ አይነቱ ሀገራችን እሴቶች አብዬት ያስፈልገናል ለኛ ከኛ ውጪ ማንም አይደርስልንም!!
    ሰሜ ተባረክ!

  • @dearbedada9547
    @dearbedada9547 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኬተሪንግ የከፈልከውማ እንኳን ሊያፅናናህ ደንበኛ እንሆናለን ብሎህ ነው የሚሄደው

  • @leola369
    @leola369 4 หลายเดือนก่อน +6

    እዚ የበላ ሰው" እንደው ዘር ማንዘራቸው በተከታተለና እየተመላለስን በበላን"የሚል ይመስለኛል😂

  • @firewawoke3376
    @firewawoke3376 4 หลายเดือนก่อน

    እዚህ ቤትማ ድጋሚ ያብላን 🙏 ውስኪ ይኑረው 🙏

  • @user-id5vk9db7v
    @user-id5vk9db7v 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ene sageba Ersu Endi... Aledegeskum 😂😂😂😂

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ባርዬ ምን ላድርግህ በእውንት ለምን ምስር የምንወስድበት የእዝን የምንወስድብት ያውም በምክንያት እንጀራው እራሱ ሙሉ ቁጥር አይሆንም ( ምክንያት አለው) ባህላችንን በቃ አፈር እስገቡት ::አንተ ድንቅ አድርገህ ገለፅከው::
    ስለፊድሎች እስቲ ጉጉል ቃል ፈልግ ትክክል ያልሆነውን ቀይ መስመር ይስመርበታል :( እንዳልከው የእንግሊዘኛ ቃላት) አቦ ተባረክ ::

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 4 หลายเดือนก่อน

    ሰመረ ስለቋንቋ የተናገርከው ሁሌ የምናደድበት ነው ።

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 4 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢፮፮፮ ዓይ ህዝቤ በከሉ ዓስበን ዓበቴ🙏

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ

  • @melkamucherkos1076
    @melkamucherkos1076 4 หลายเดือนก่อน +1

    Seme my big bro you are number one, keep it up!

  • @aynalemwoldemariam8974
    @aynalemwoldemariam8974 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tanks you are the best ❤❤❤❤

  • @mimiethiopia8912
    @mimiethiopia8912 4 หลายเดือนก่อน

    እንደው ምን ላድርግህ ሰሜ
    የልቤን እኮ ነው የምትናገረው
    የምር ❤

  • @ሀገሬኢትዮጽያ
    @ሀገሬኢትዮጽያ 4 หลายเดือนก่อน

    ሌላው ልነግርህ የምፈልገው ነገር አሁን አሁን የምታቀርባቸው ዝግጅቶች እጅ እጅ እያሉ የመጡ ይመስለኛል። እየወረደ ነው!!!!

  • @yohannesfekadu7768
    @yohannesfekadu7768 4 หลายเดือนก่อน

    ለነገሩ ሰሜ ሽሉ አድጎ እኮ ነው ግራ መጋባት የተጀመረው

  • @leola369
    @leola369 4 หลายเดือนก่อน

    ጉስም ጉስም😂😂😂😂አይ ባርዬ

  • @user-og4if3ul6i
    @user-og4if3ul6i 4 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ የለቅሶቤቱ ነገር ሳስበው ለቀስተኛዉ አመት አመት ይድገመን ብሎ ሚሰናበት ይመስለኛል

  • @user-dl4mx8fi9s
    @user-dl4mx8fi9s 3 หลายเดือนก่อน

    አልገባኝም ብር ካለኝ ሊያጽናናኝ እኔን ብሎ ለመጣ ሀዘንተኛ ባበላው
    ምንድነው ችግሩ አለው አበድረኝ አላሉህ ደግስልኝ አላሉህ ምስር ወጥ ካልበላህ ለቅሶ አይመስልህም ወይ ጉድ ለምን ደገስክ ሀሀሀ

  • @abrahamdereje714
    @abrahamdereje714 4 หลายเดือนก่อน

    እስቲ የገጠሩ የለቅሶ ስርአት አጥና

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief5213 4 หลายเดือนก่อน

    Seme ⭐⭐⭐⭐⭐

  • @user-zx3zc2dx1d
    @user-zx3zc2dx1d 4 หลายเดือนก่อน

    የጉድ ሀገር

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @bethelhailemariam5686
    @bethelhailemariam5686 4 หลายเดือนก่อน

    Semer, I live abroad, and I assure you that there's no such food display at funeral service. Thanks for bringing this issue

  • @YonasBoss-xd2ro
    @YonasBoss-xd2ro 4 หลายเดือนก่อน

    yemejemeriyaw betam nw miyasazenew ke bahelchin wechi yehonen ngr setenager beam nw metemechegn SEME KETELEBET

  • @idrisshikur6870
    @idrisshikur6870 4 หลายเดือนก่อน

    Selam seme

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 หลายเดือนก่อน

    ባርዬ ሆን ተብሎ እኮ ነው አማርኛን ( ግዕዝን ፊደል) መጀመመሪያ የተጠነሰሰው ጀርመን ውስጥ ነው :: ያው በእንግሊዝ ፊደል እኔ ጏደኞች አሉኝ እኔ በሀገራችን ቋንቋ ስፅፍ መላሹ ( endemin neh selam new) ተብሎ ይመለስልልኛል ያውም
    ከኢትዮጵያ በጣም ነው የማዝነው ::

  • @S-G.19
    @S-G.19 4 หลายเดือนก่อน

    Aye Seme ye Amaregna tsehuf ema rasun yechale program yasfelegewal.

  • @meremaargawe2248
    @meremaargawe2248 4 หลายเดือนก่อน

    ሰሜ በጣም ስለማደቅህ ስልክህን ባክህን

  • @gabrieljasek9823
    @gabrieljasek9823 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ እኩለ ሌሊት።የፕሮግራምህ በጣም አድናቂ ነኝ ።ግን ታዲያ ምነው እሳቱ ሰ እና ንጉሱ ሠ ብሎ መለየት nuclear science ሆነብህ?ሚኒ ቁምጣ ሆነብህ?ይሄኛው ሰ ያኛው ሠ አልክ???

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 4 หลายเดือนก่อน

    genius

  • @user-bd3wj8kf6l
    @user-bd3wj8kf6l 4 หลายเดือนก่อน

    ያው የሌላ ቤተ ሰቡ አባል እንዲሞትበት እንዲፀለይበት ፈልጎ ይሆናል።

  • @adanealemayehu-sx3el
    @adanealemayehu-sx3el 4 หลายเดือนก่อน

    Guset😅😅😅rasu newa tsaf tsaf😅😅

  • @Y0niYoni-hw3tx
    @Y0niYoni-hw3tx 4 หลายเดือนก่อน

    Fiwdal neh

  • @user-uc6sr6ls9t
    @user-uc6sr6ls9t 4 หลายเดือนก่อน

    ሳቅህን ትንሽ ቀንስ በተረፈ ጥሩ ነው ::

  • @Y0niYoni-hw3tx
    @Y0niYoni-hw3tx 4 หลายเดือนก่อน

    Dedeb neh fidel lemarem tihed lacham neh

    • @adanealemayehu-sx3el
      @adanealemayehu-sx3el 4 หลายเดือนก่อน +1

      Kekam Ashkabach drom yetemaren sew man yiwedal seme gn best

  • @ሀገሬኢትዮጽያ
    @ሀገሬኢትዮጽያ 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ምስር እና ክክ ካልተበላ ለቅሶ ቤት አይመስልም እያልክ ነው??? ለሁሉም ነገር rigid መሆን አያሻግርም። ባጭሩ የሴት ልጅ ግርዛት ትክክል ነው እንደማለት ነው የያዝከው አቋም። ቅናትም አስመሰለብህ።ለነገሩ ምግብ ቅንጦት የሆነባት ሀገር ውስጥ እየኖሩ ይሄን ስታይ ብትጎፈይ አይገርምም።

  • @danielabebe3779
    @danielabebe3779 4 หลายเดือนก่อน

    አይ አንተ ደንቆሮ አረ በሰው ቤት ኑሮ ምን አገባህ ?ምን የሀብታም ቤት ድግስ አስቀላወጠህ?ለነገሩ አንተ በአመት አንድ ቀን ጥሩ ነገር አትበላም ቆሻሻ ባሪያ ምን አገባህ ሲፈልጉ ገንዘባቸውን በአደባባይ ቢበትኑት አንተ ምን ቤት ነህ።ለማንኛዉም አፍህን የዘንጋዳ ቂጣ ነዉ የቀደደው ።ድህነትህ ነዉ ውሻ ይመስል የሀብታም ቤት ድግስ የሚያስቀላዉጥህ።ምን ታደርግ አይተህ የማታቀዉን አየህ።የሆንክ ዘገምተኛ ነገር ነህ።

  • @user-vy5qq4nm8h
    @user-vy5qq4nm8h 4 หลายเดือนก่อน

    ሰመረ ባሪያው ብለህ እራስህን የሰዬምክ መሰለኝ ፤፤ እርምት አትወድም ለምን/ ይመስለኛል እውቀትህ ውስን በመሆኑ የተነሳ ለአንተ ስህተት መስሎ የታዬህን ብቻ ስታርም አያለሁ ፤፤ በጣም የገረመኝ ጉምርክ የፃፈውን ወይም የለጠፈውን ማሳሰቢያ ማርም አልፈለክም ወይም አልተረዳህውም፤፤ አንድ ሰው ሲጃራ በግቢው ውስጥ ካጨሰ ከ1 እስከ 4 ድረስ ከ 5 ብር ጀምሮ ቅጣት እንደሚከፍል ያሳስባል ፤፤ ይህ ማለት ተቃጥሎ ካለቀ በኋላ ለማለት ይመስላል ያውም በ 5 ብር ቅጣት ፤፤ ምኑ ላይ ነው ጥንቃቄ ያደረጉት፤፤ገራሚ ነው፤፤ እስቲ ደግመህ አንብበው ፤፤ ማስተማር ከሆነ ሲጃራ አይጠጣም፣በዚህ በቅጥር የሚለው በዚህ ቅጥር ግቢ ውስጥ መባል አለበት፣ አንደኛ ሳይባል ሁለተኛ አይባልም፣ የሚያመጣ/የሚአመጣ/፣ስላለ/ስለአለ/፣ እንደተቻለ ለምን ገባ፤፤ በጥቅሉ ከማውራትህ በፊት እና ከመገልፈጥህ በፊት ጥንቅቅ ብለህ ብትመጣ/