ሠላም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 13

  • @hanaethiotube
    @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

    ዋው እጅሽ ይባረክ የኒ ልዩ በጣም ቆጆ አሰራር ነው 👍👌 ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️ ሰላም ለወገኖቻች 🙏🌹🌹🌹

  • @ReemTube
    @ReemTube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ የአላህ ሰላም እዝነት በረከት ጥበቃ አይለይሽ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ማሻአላህ አሪፍ አሰራር ነው ማሻአላህ ይስለም ይድች ማሻአላህ ላይክ ኮሜት ሼር በመደራረግ እንጠያየቅ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ለህዝባችን

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁሰላም ጤናይስጥለኝ ሰላም ነሽ እህታችንንን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ምሽት ነው በርቺለን ሰላምለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛለን 🇪🇹ለዘላለምትኑር

  • @Hayati-f8h
    @Hayati-f8h 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እደምን ቆያችሁኝ አሪፍ መልክት ነው በርቱልኝ ስላገኝዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ከናተ ብዙ ነገር እጠብቃለን ይመችሽ እህት😘😘😘😘

  • @ኩራዝ
    @ኩራዝ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አላህ ሀገራችንን ሰላማን ያብዛልን ላይክ ሸር በማድረግ አብረን እንደግ ☕️☕️🍫🍫🍫🌹🌹🌹

  • @ሎጎሀይቅTube1
    @ሎጎሀይቅTube1 2 ปีที่แล้ว

    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አለምዬ አህለን ሰላም ብያለሁ ማሻ አላህ ባለሙያ ነሽ እኮ እጅሽ ይባረክ የአገራችንን ሰላም ያምጣልን እኛንም በሰላም ከቤተሰቦቿ ጋ ይቀላቅለን ያረብ

  • @zedwollo
    @zedwollo 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን አለምየ አወጠፍትብለሻል ዋናውባለሽበትሰላም መሆንሽነው ወድ

  • @smutyetube
    @smutyetube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አለም ውይ የእኔ ባለሙያ ስወድሽ እኮ ጥንቅሽ ተናፈቀባልእጅሽ ይባረክ ፍቅር ሰላም ለሀገራችን

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ያረግልን አሜን እኛንም በያለንበት ፍጣሪ ይጠብቀን እንኳን በሰላም መጣሺ እህታችን ሰላምሺ ይብዛ

  • @tube-vj8cr
    @tube-vj8cr 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም
    ዉድ ያገሬ ልጆች
    ሰላም ላገራች 🇪🇹 በያላችሁ በት
    (አላህ) ይጠብቃችሁ ኑኑእንዛመድ👍

  • @FXzeusedu
    @FXzeusedu 2 ปีที่แล้ว +1

    ኩምንት ላይክ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @usera2
    @usera2 2 ปีที่แล้ว

    አሀለን

  • @usera2
    @usera2 2 ปีที่แล้ว

    ማሽ አለህ