ሚስቴን ዳርኳት Ethiopian Movie - Misten Darkuat 2018 ሙሉፊልም
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025
- Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies
ዋውውውውውው 1ኛ ነኝ ደስ ስል ♥♥ኣለም ስገድን ምታደንቁት ላይክ እንዳትረሱ
Saaade Mahmad sa',adaye endet yizoshall siraw,,? Sim qeyireshi new ? Mannew simishi fb lay endayishi
አለምስገድ በሳቅ ገደለኝ 😂😂እንድኔ የምቶዱት 👍
mare wisxe new enenem
መች ሞትሽ ውሸታም
@@sultanhusein9470 እረ ቆይ ልሙትልክ 😀😀
አላልኩም ግን አትዋሺ ነው ያልኩሽ
@@sultanhusein9470 hhhhh
ትልቅ ትምህረት ያለዉ ፊልም ነዉ ለተገነዘበዉ በጣም አስተማሪ ነዉ ደራሲ👌
shamble app tube ate rasu nbsa smart nh brasg canale yna bxame new mwedh kmer 😍😍👌👌
ሻበልዬ የኔ ፀባይ ሰናይ
#አለምሰገድ
#አለማየሁ
#ሞኬን ልክ እንዳ እኔ የሚወድ ማነው
ena bexam new mwedachew
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት attagebbim?
ሀንቾ ውስጤ ናት
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች
ሀኒንም ጭምር እወዳቸዋለሁ
😳😳😳😳
ልብ የሚነካ ፊልም ነው በጣም ጌታየ ሆይ ይቅር በለን ሰተህ አታሳጣን አገናኝተህ አትለያየን አንተ ሀያል ነህና ከ ክፉ ጠብቀኝ ከነ መላ ቤተሰቦቼ ሁሉም የማውቁውም አሜን።
amenn
Be eyesus Sem amen
ኢትዮጵያ ትበተን Amien
ኢትዮጵያ ትበተን gojam tiiqaaxal beyigni esti
😍😍😍😍😍
ማነው እደኔ አለም ሰገድን የሚወድ በላይክ ገጩኝ
እኔም አለው በጣም
Ye semen girgida yigchsh
እኔም
አለም ስገድ አለማሁ ሁሉቱ አለም በጣም ነው እምወዳቸው
ምርጥ ፊልም ነበር ግን መጨረሻዉ አሳዛኝ ነዉ😭😭😢😢 አለምሰገድ ስወደዉ😍😍💚💛 ♥አሁንስ ስደት አስጠልቶኛል ሀገሬ መግባት ነዉ የናፈቀኝ 💚💛♥
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ አብሽሪ ማር እንገባለን በሱ ፍቃድ
ባንቺ ምክንያት ለተሠደደው ፍቅረኛሽ አስቢ መጀመሪያ እሺ ከታገሡት ሁሉም ያልፋል!!!!
ayzosh enj, berta bey
@@zuluebedem2094 ok konjo
@@robelltegenu4875 እሺ እሱ ማን ነበር ለኔ ብሎ የተሰደደዉ ??
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም በዶክተሮች ሥህተት የሥት ሠው ሂወት እደሚጠፍ የሚያሥተምር ትልቅ ግንዛቤ የሚያሥጨብጥ ፍልም ነው እባካችሁ ዶክተሮች / በህክምና ዙሪያ የምትሠሩ ከዚህ ፊልም ከእግዛብሄር ጋር ጥንቃቄ ብታደርጉ እላለሁ በተረፈ ተዋናዮቹ አለማየሁ ሀናን አለም ሠገድ አተዋወናችሁን ሣላደቅ አላልፊም አሥመሥላችሁ ሣይሆን ሆናችሁ ነው የተወናችሁት በጣም እናመሠግናለን
lke new
Minim des ayilim yidabiral lijitha mamot yelebatim
አለም ሰገድ አንተን አለመውደድ አይቻልም
ቆይ እኔ ምለዉ የመዳም wifi ባይኖር ማን በምን ያይ ነበር እ ? የአማርኛ ፊልሞችን እያሳደግን ያለነዉ እኮ ሀረብ ሀገር ያለን ሰዎች ነን 😂😝😝😝 ዋሸዉ እንዴ ? ክብር ለኛ ለሸቃሎች 👍👍 እስቲ እንደኔ የቤት ሰራተኛ የሆነ ላይክ ይስጠኝ 😘😘😘
Eney alhulish ecga baninor man comment ystachew never edemey arbager lalnew
ኧረ እውነትሽን. ነው እድሜ ለኛ ለሸቃሎች. አሳደግንላቸው
የኔ መዳም ለልጇ ደረቻኝ መቡሩክ በሉኝ
@@mariyammariyam5894 መብሩክ ብያለሁ መልካም ጋብቻ
Mabuba Gidi አልዋሸሽም ማሬ መቶ ከመቶ 100%👏❤💟❤
ማነው እንደ እኔ ፊልም እያየ
ኮመንት
የሚያነብ
Ene kkk
me
እኔ
እኔ
Kkkkkkk በጣም ተመቸሽኝ ልክ እንደኔ ሳውዲ ካለሽ ስልክሽ
ሀናን 💖💖
አለም ሰገድ💖💖💖
ሞኬ💖💖💖አሌክስ ውስጤ ናችሁ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋
Moke no
አለም ሰገድ ውስጤ ነው
ፎዚ 123 eshi ,,kezass?
Er betam yene 1 degna sewedw
አንድም ሠው ሥለ ፊልሙ የሚያወራ የለም የሚገርም ፊልም ነው ግን በጉጉት ነው ያየሁት እራሴን እሥከምያመኝ ግን ምናለበት እያያችሁ ሥለ ፊልም ብኮምቱ
በታቻላችሁ መጠን አሰተማሪ የሆኑ ፊልሞች መልቀቅ ብትችሉ ጥሩ ይመሰለኛል በተለይ እንደቀልድ ተብሎ የተሰየመው የባባ ፊልም አሁን ሰአት በሐገራችን በጣም አሰተማሪ ጠቃሚ የሆነ ፊልም ነው እናመሰግናለን
በመቀጠል እነዲህ ተከታታይ የሆኑ አጠር አጠር ያሉ ተከታታይ በሴምንት ሶሰቴም ቢሆን የሚታይ ሴሪዬ መሰራት ቢቻል
ማለትም ወጣቱን አሰተማሪ የሆኑ ሰነ ምግባሮች ሕፃናቶችንም ያካተቱ ታዲያ ፊልሙ ውሰጥ ከመንገድ የሚኖሩ ሕፃናቶችን በማሰገባት ማሰተማር መቻል
የአንድ ሐገር አርሰቲሰቶች ሕብረተሰብን መልካም ሰነ ምግባር ለሓሰተማር በየትኛውም ያደገ ሐገር ትልቅ ሚና ይጫወታሉ ሰለዚህ ኢትዮጵያ በእናተ ተሰፋውን ትጥላለች
ስሞት ስቀበር እዳትሰድቡይ ላይክ አርጉይ አትከፍሉበት ስወዳቹ
የሸገሯ የቦሌዋ ቆንጆ
እኔ በበኩሌ አላደርግም።
በግድ ነው እንዴ
Ere lemin timochaleshi ehita
😂😂
የሸገሯ የቦሌዋ ቆንጆ የኒ ውብ ምንቦጣሽ አትሞችብንም ደሞ ለላይክ ምንም ችግር የለውም
የኒ ውብ አትሞችብንም ምንቦጣሽ ደሞ ለላይክ ግን አሳቅሽኝ
ውይ አለም ሰገድ እያሳቀ የሚናገራቸው ቁምነገሮች እስኪ አድናቆታችሁን በላይክ ግለፁለት እኔ እቆጥራለሁ
አሪፍ ፊልም ነው ማለትም ያልተለመደ በመሆኑ ጥሩ ነው እንዲህም አይነት ሊከሰት ይችላል!!! እስከዛሬ የምናየው ሁሌም የተለመደ ነበር ተለያዩ ተገኛኙ ይሄ ግን ልዩ ነው ወድጄዋለሁ
በጣም ለየት ያለ ነው እኔም ገርሞኛል ሁሌም ተመሳሳይ ታሪክ ነው አብዛኞቹ ፊልሞች
አለማየሁን የምትወድው ላይክ ግጩኝ
ይሄን ለማየት ነው ስጎጎ የነበረው ሚስቴን ዳርኳን ሳይሆን ሚስቴን ገደልኳት ነበር መሆን የነበረበት ይሄ የህክምና ስህትት ግን ሲስፈራ ሀኪም ቤት መሄድ እኮ አስፈራን
ዋዉዉ አለም ሰገድ ያለበት ፍልም ሁሌም በሳቅ ነወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኣሌክስ እና ኣለምሰገድ እንዲሁም ሃናን ለኔ ምርጥ ኣክተሮች ናቸው😍👈
እስኪ #ሃናን.ታሪክ የምትወዱ እንያችሁ በለይክ
ትንሺ ስህተትና ለደቂቃ ማርፈድ እጅግ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል
Mechem sew wedo ayarefdm aydel .
Ewnet new bezy agatami ye Ethiopia hospitalochi ewentegna tarik new ye hekemena setet new dramaw lay ensun lamastemar yetekesut part arif new
በጣም በጣም ብዙ ዋጋ ታስከፋላለች በጣም😭😭😭
በጣምብዙዋጋ
ትክክክል
Ufffff እባዬን ጨረስኩት አረ ዶክተሮች እባካችሁ ከልብችሁ ሆናችሁ ስሩ በጌታ እርገጠኛ ነኝ የኔንም እናት በስተት ነው የገደላችሁዋት እኔን ልትሞቺ ወራት ነው የቀረሽ ስትሉ ይሄው እሰካሁን አለሁ በጌታ ታምኜ ሰለ ፈጣሪ ብላችሁ የምትሰሩትን ትክክል መሆናችሁን ሁለት ሶሰት ግዜ አረጋግጡ 😭😭😭😭😭😭እኔ አንድ ሀኪም ጋር ስሄድ ደህና ነሽ ሲለኝ ሌላው ጋር ስሄድ ታመሻል ስባል መጨረሻም ዝም ብዬ ተቀመጥሁ እሱ ያውቃል ብዬ እናቴን አጣሁ ቆይ ታዲያ አንዳንድ ዶክተሮች ብቃትና ችሎታው የላቸውም ልበል የማይሞተውን ይሞታል ያልታመመውን ታሙዋል ታዲያ እስከ መቼ ነው 😭😭😭😭😭ተጀምሮ እስኪጨረስ በእባ ጨረስኩት ይሄን ካሰር በሽታ ጌታ ከምድረ ገፅ ቢያጠፋው ምን አለ ???
እረ በቁልቢ hhhhhhh አለምሰገድ ስወደው እኮ እንደእኔ የሚወደው
wushatam ena eyalew !
me too..., i think mine is more than you
no u a/r layer bb
ውይ ዓለም ሰገድ በፍቅር ነው ምወደው
ለ6 አመት አብሬው በፍቅር የቆየውት እምወደው ጏደኛዬ
ሰርግ ጠራኝ እኔ እሱን ለማግባት ሽር ጉድ እያልኩ እሱ ለገባነው ለሰርጌ ነይ አለኝ እኔም ቀኑ ጨለመብኝ ግን
እግዚአብሔር ይመሥገን
እንባዬም ፍሶ ፈሶ በእራሱ ግዜ አቅም እኔም
እግዚአብሔርን አመሰገኩ ሁሉም እንደፍቅድክ ይሁን አልኩ
እምላኬ ሆይ እንደ ፍቃድክ ይሁን
መልካም ሠው አርገኝ
እኔ ማልኩም ሰው ልሆን አልቻልኩም አንተ እርዳኝ ፡😭😭😰😰😥😥
Wey sis ayzoeshi😢😢😢
አይዞሽ
አይዞን ማማዬ እኔም የምወደው ልጅ አግብቷል
Hareg Befikadu አይዞሽ ምናልባትም ቢያገባሽም ይፈታሽ ይሆናል ወይም ደስተኛ አትሆኚ ይሆናል እግዚአብሔር እምታማርሪበት ኑሮን ትኖሪ ይሆን ነበር እግዚአብሔርን አመስግኚው የተሻለ ይሰጥሽ ዘንድ ምኞቴ ነው
እህት ወድሞቼ በጣም አመሠግናለው ለ ሁላችንም እኛ ምፈልገው ሳይሆን እግዚአብሔር የፈቀደውን ይስጠን
እባካቹ እንጎዳዳ እርስበርሳችን እንጂ ማንንም የለንም
በየቤቱ ስት አለ ሙሽራዬ ቀረ እያለ የሚያለቅስ ፈጣሪ ከጥሩ ሰው ያጋጥመን አርቲስቶች በፈጣሪ በንዴታ ሰአት መጠጥና ማጨስን ባትጠቀሙ የተመረጠ ነው የናተ ተከታይ ብዙ ነው በተለይ ህፃናትን እንታደግ
ስደተኞች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ
የመዳብን አፍ ትግስት ይስጠው
አሚን
Amen amen
❤❤🎉who is here 2024😊😮❤🎉
Me
ትልቅ እውነት
እርግጠኛ ሁን
ዛሬ የጎዳህ ነገ እሱንም የሚጎዳው ሰው አያጣም
ዛሬ ያስለቀሰህ ሰው ነገ የሚያስለቅሰው ሰው አያጣም
ምድር ትዞራለች አንተ የሚጠበቅብህ በትዕግስት መኖር ብቻ ነው።
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደውና የዋህነት አይጎዳም
ሳራችን የውሎ ሽላ እውነት ነው የኔ እህት
ትክክል የኔ ቆጆ
Wow የአመቱ ምርጥ ፊልም
1 ዘመኔ
2 ሚስቴን ዳርኩዋት
በተመልካች አስተያየት 😝
ደሞም ተመልካች ነው ዳኛ እንክት!!!😄😄😄
የሀገራችን ፊልም እኮ ነው ሃሃሃ ብዙም አያምርም ይሁን ብሎ ማየት ነው
የእውነት ያየሁት ሌላ የጠበኩት ሌላ # እስኪ እንደኔ አለማየሁን ምትወዱት
*ሰሞኑን እንዴት ነው በፊልም ተንበሸበሽን ይልመድባችሁ*
ላይክ ግጩኝ ስወዳችሁ
አወለ ከምር
ብጣም
Enem germognal
Bexam አንበሸበሹን አራዳሆች መቼስ እየተሰረቀ ነው
ዋው ደስ ይላል አለም ሰገድ ያለበት ፊልም ሁሌም በሳቅ ነው ልቤን ሚያቆስለው እና ለጤና ባለሙያዎች ጥሩ መልክት አለው ብዙ ሰው በሽተኛ ሳይሆን በሽተኛ ናቹ ሚባሉ ታካሚሆች አሉ
The only Ethiopia movie that made me cry lamba and this movie 😢 🇪🇷
ዋሕጥዮ ኣጂኪ፡ክክክክ
በጣም ልብ የሚነካ ነው ዶክተሮች እባካቹ ከዚህ ተማሩ በእናተ ስተት የስንት ሰው ሕይወት እንደሚያልፍ ስንቱን የሚያጎሳቁል ስንቱን የሚያሳብድ ነገር እንደምትሰሩ እዩት ብቻ ሁፍፍፍፍ
ማሮች ቶሎ ኑ አዲስ ፊልም ተለቆላ
Gebtenale ehetachen
እሺ እህቴ እናመሰግናለን ሰለጋበዝሽን
metenal
አቺም ማርር ነሺ የመዳም ስራ መቸ አልቆ
@@እማብርቱክድሺደግፎአቆመኝ አይዞሽ ማሬ አንድ ቀን ይህም ታርክ ሆኖ ይወራል
ተመልካቾች ሁሌ መጨረሻው ያማረ ፊልም አሪፍ ነው ትላላችሁ መጨረሻው አሳዛኝ ሲሆን መጨረሻው አያምርም ትላላችሁ በእዉነታው አለም በራሱ ሂወት እንደዚህ ነው ለኔ ተመችቶኛል አስተማሪም ነው።
እህ በጣም ነው ያስልቀሰኝ ይህ ፊልም ዉይ አልምነው መልካምነትህ የውነት የሚምስልው ነገር አወ መልካም ሰው ብትሆነው እድህ ያለ ፊልም የሰራህው የኔወድም ስወድህኮ አቦ ሰላምህ ይብዛ
ልተኝሽ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ዋው ሰሞኑን በጣም ገርሞኛል የፊልም አይነት ወጣ፡እኮ ስጠብቀው የነበረው ፊልም ፡ነው አብርን፡እንየው፡
ዋው የአመቱ በጣም ምርጥ ፊልም ተብሎ ይያዝልኝ😘 አጨራረሱ ሺህ ቢያናድደኝም😡፣ቢያሳዝነኝ 😥ግን እኔ እንዳሰብኩት አለማለቁ ፊልሙን በጣም ተወዳጅ ያደርገዋል 😍👌👍 በተረፈ ትወናቹ ድርሰቱ ያበደ ነው ድሮም ሞኬ፣አሴ አና አሌክስ ያሉበት ፊልም ሲያስጠላ አይቼ አላውቅም 👏🙌✊🔝
ይህ የዶክተሮች ስተት በዝቷል እባካችሁተጠቀቁ
ማነው እንደኔ 2020 የሚያይ😂👉👍 ምረጥ ድራማ ሁላችንም እወደችሁለሁ
2024
#ሞኬ የኔ አባት እረጅን እድሜ ና ጤና እመኛለሁ😍
ስሞትላቹ አፈር ስሆን እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ግጩኝ 🙏🙏🙏🙏
Azure ligchish yewal eshet
Like new ende yaseregezesh?
Tezegzgy
😘😘😘😘😘
ተባረኩልኝ አምሮቴን ነው የቆረጥኩት
Maryam beshelem tawtashe
ፍቅር መደባበቅን አይፍቅድም!!!!!! 😪😪😪እውነተኛ ፍቅር ድራማ ላይ ብቻ ነው 😂😂እውነተኛ ፍቅር ናፍቀኝ ሲናፍቀኝ ድራማ ብቻ ነው የማየው አለማየሁ በጣም እወደዋለሁ 😘😘😘
እኔ አላምንም ተለቀቀቀ እፏ አዋጅ አዋጅ ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ጠይቄም አላውቅም ፋንድሻ ይዤ መጥቻለሁ ኑ እየበላን እንሹፈው የኔ ቡጤ የመዳል ልጆች እወዳችኋልረሁ። 💜
ዋው ተሠርቆ መሆንአለበት በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም እናመሠግናለን በርቱልን አለም አየሁ አለምሠገድ ሀናን ኡፍ ስወዳችሁ መኩየ ረጅም እድሜ ይስጥህ ለሁላችሁም
እኔም
የሌባ እድሜ ይርዘም😂
Labocune new mamye
ማጨራሸው ባጣም ያስጣለል ማሞት ኣልናባራባትም
ምኑ ላይ ይበርቱ?
ከተፃፈልክ ውጭ አይሆንም !!! ምንም ይሁን ምን የተፃፍልህን አሜን ብለህ ተቀበል !!
ዋው ይሄ ፊልም ተለቀቀ #መኩ ያለበት እና አለም ሰገድ ያለበት ፊልም መቼም ሳቅ አይጠፍውም አይቼ ስጨርስ እመለሳለው እናመሰግናለን አራዶች
ውይይይይ😭😭😭 አሳዛኝ ኡኡኡኡ አለማየሁ ታደሰ አለም ሰገድ 1ኛ እኮ ናችሁ ስወዳችሁ ቀንደኛ አድናቂያችሁ ነኝ
የምትወዳትን ሴት እኮ ህመሜኬን ደስታክን በመንገር ነው እንጂ በተቃራኒ እንድትጎዳ ማረግ አይደለም ይህ አይደለም ፍቅር ማለት
አሌክስ ለጥበብ የተፈጠርክ ሰው😍 ሞኬ አለምሰገድ😍
ዋው ናይስ አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን አሌክስ እና አለም ሰገድ እና ሃና ውስጤ ናቹ ።
የዶክተሮች ስህተት የሰውን ህይወት በሰከንድ ሞት ያስከትላል እንደቀላል ነገር ይቅርታ ሲሉ አያፍሩም
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ያመቱ ምርጥፊልም የምር
አንድ ደቂቃ የሰውን ህይወት ትቀይራለች ይገርማል ካረፈድክ አበቃልህ.አንድ ስህተት ሰውን የሚያክል ነገር ያሳጣል
የፊልሙን ርእስ ሚስቴን ዳርኳት ሳይሆን ሚስቴን ገደልኳት ነበር የሚሆነው ❤️❤️❤️ ተመችቶኛል
Siysazin yawenat
Kkkk
በትክክል
አያችሁ አደል ያንድ ሰው ስተት ስንት ሰው እንደሚገድል በማንም አልፈርድም በዶክተሮቹ ብቻ 💔😢
ያምራል ትምህሪት ይሁን
ተለቀቀ ??? አቦ ደብሮኝ ነበር እርዚቁን ይልቀቅባቹህ እናመሰግናለን
ቅመሞችዬ ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን 😢 አሜን በሉ 🤲ሀገራችን ሰላም ይሁን ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ❤🎉
በቅርቡ አገሬ ልገባ ነው በሰላም ጊቢ በሉኝ እባካችሁ
መታደል ነወ።ሰላም ግቢ
@@jgigu8708 አመሰግናለሁ
በሰላም ግቢ የኔ ማሬ
@@እህቴሁሌምበልቤወስጥነሽእ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ አሜን
ቀናሁብሽ
በተስፋ ክፍል 2 እንፈልጋለን ግን መጨረሻው በጣም ልብ ይነካል ..........እውነተኛ አፍቃሪ እግዚአብሔር ይስጠን
Amen! chegru true love film laye becha ehyone newe yetechegrenew.
ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ። እባካችሁ ደክተሮች ልቦና ይኑራችሁ በስተት ስት ሂወት እዳበላሻችሁ ቤት ይቁጠረው ። ደራሲው 👌👌👌👌👌👌
ሚስቴን ዳርኳት ወጣ ተሰባሰቡ እና እንመልከተው እንግዲ ስንት ቀን በጉጉት ስጠብቅ ነበር። እንደኔ የጠበቀ like በማረግ ተጋሩኝ
እፉ ያረቢ እኔሥ ይሄ የኩላሊት በሽታና ካንሠር እንዴት እንደሚያሥፈራኝ አላህ ይጠብቀን
Eeesr Erd55 አሜን
😭😭በጣም አትፍሪ እህት ሥትፈሪ ይደረሣል አላላህ ይጠብቀን
@@henanseidtube4022 አሚን አላህ ይጠብቀን
HIVይሻላል እኮ ቀን ይሰጣል
@@መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ አረ አላህ ይጠብቀን ከሁሉም
Very good moral to take. BUT NOW I remember why I don't always watch ethiopian movies with mom. Ay goudineh bakagn. Overall thank you Arada Movies
ሚስቴን ዳርኳት ተለቀቀ ዋዉዋዉ የምወዳቸው አርቲስት ናቸዉ ሁሉም 😍😍👍👍
እጅግ በጣም አሳዘኝ ፊልም ነው ከፊልሙ ታሪክ ግማሹ የኔ ህይወት አለበት ሳየው ቀላል አላለቀስኩም 😢😢
ልየውና አናግርሻለሁ
Ayezoshi yana konjo fatare kagonishi yehunileshi
የኔም ታሪክ አለበት ኡፍፍፍፍፍፍ
@@meronnigatu1885 አሚን ማማዬ
@@julakhakwt2041 😓 አይዞኝ ማሬ
ደሥ ይላል
እዚ እየገባቹ ሸቃላ እያላቹ አታደንቁሩኝ እኛ ባንኖር እናት አባታችን ማን ይረዳቸዋል? የዘንድሮ ወንድ እናት ከመርዳት ድንጋይ ማሞቅ ከትልልቅ ሴት ገንዘብ መቀበል ነው ስራቸው እና እዚ እየገባቹ ሸቃላ እያላቹ አታደንቁሩን!! በተረፈ ፊልሙ ደስይላል እኛ የስደት ሴቶች ጠንካሮች መሆናችን ማንም ያቃል ስለዚ ጥንካሬን ሠርቶ ማደርን ከኛ ተማሩ
መአዛ አይባልም እናት አባቶቻችን የሚኖረት በፈጣሪ እና በራሳቸዉ ነው የሚኖሩት እሽ እኛ ባንረዳቸዉ አይኖሩም ማለት ነው አባባልሽ በሙሉ የተሳሳተ ነው
Shekala kkkkkkkkk
@@negasimanaze9545 ፈጣሪም ቢሆን ሰበብ ፈልጉ. ስራ ስሩ ይላል ተቀምጦ ብቻ ትርጉም የለውም
በእግዚአብሔር ስም ሴቶችም ይሁን ወንዶችም አትዋሹ በጣም ነው ውስጤ የተነካው
Very nice and touchi Movie! Am so sad
ውይ መጨረሻው በጣም ነው ያስለቀሰኝ የኢትዮጵያ ዶክተሮች ግን እስከመቼ ነው የሰውን ህይወት በስተት የምትገሉት በእውን አለም ያለውን ነው የሚሳዩን ከናንተ ስተት የተነሳ የሰው ህይወት ያልፋል አረ በጣም በጣም ያማል በስማም
ወይ የመጨረሻው ላይ አሌክስ እዴት አጀቴን እደበላው😢😔
Laik laik ylalu akmsuk benatachhu 😘😘😘😉swedschhu
እናመሰግናለን፡የምርጦች ስብስብ ያለበት ስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው።
አለም ሰገድ❤️❤️❤️
በጣም አዛዛኝ አስለቃሽ ፊልም ነው በታሪክ ብዙ ሰውንይማርበታል እናመሰግናለን።
ለክፉ ቀን ይሆናል ያልኩትን እንባዬ አስጨረሰብኝ 😭😭😭
ከዚህ ቡኋላ ብታለቅሺ ዋ
er Ene
ላልቅስ ብልስ ከየት አመጣዋለው ባዶዬ አስከረኝ እኮ ☺️😢
መዱ ማልቀስ ያለብሽ አንቺን አፍቅሮ ለሚንከራተት ፍቅረኛሽ ነው ተረዳሺኝ?
enes bityi be geta sm
የፊልሙን ርእስ ሚስቴን ዳርኳት ሳይሆን ሚስቴን ገደልኳት ነበር የሚሆነው 😂😂😂ተመችቶኛል
😂😂😂😂
mimech yemechshhh snt aynet sw alee... berashh dersobesh yann lauging emoji taskemchiyalesh
😛😛😛😛😛😛
😡😡😡😡
ፋፊ የማህደር አድናቂ ነኝ fafi የሩታ አድናቂ ነኝ 🤔🤔🤔
ዋው በጣም ልም የሚነኮ ፊልም እውነት እንዲህ አይነት ሂወት አለ እባኮችሁ ዶክተሮች በጥንቃቄ ስሩ እባኮችሁ ይህ ፊልም መልእክቱ ለዶክተሮች ነው ይድርስ 😢 የሀናናን ወዳጂነኝ በጣም ነው የምውዳት የማደንቃት
This movie is lit 🔥
አሁን ማስታወቂያ አደለም ገባገባ በሉ ደግሞ መሳጭ ፊልም ነው የአሌክስ አድናቂ ነኘ እስኪ እደኔ የሚያደንቀው በላይክ ግለፁ
ማነው እንደኔ እሄን ፍልም እምወድ ግጩኝ👍
ሸቃላወቼ የኔ ውዶች ብቻየን ፍራት ፍራት አለኝ ያለናንተ እኮ ዩቱብ ባዶ ናት ኑልኝ😍😍😍😍😍😍
የአላህ ልጄን አንተ ጠብቅልኚ ሃፊዙል ቁረአን አርግልኚ እሽማሬመተናል
አሳቅሺኝ ሸቃላወቺ ቆይ ያንቺ ነን ወየስ የመዳሞቻችን kkkkkkkk ግን ዘና ብያለሁ 😍😍
ወይ ዉዴ የነማዳም መች አነሰን አቺም ደገምሺዉ ገብተናል
@@fatumaali9223 የማዳም ነን ግን ሳጣችሁ ይጨንቀኛል💖💖💖💔💔
@@ራህማየኢማራቱዋቅብጥብጥ ነይልኝ 😍😍😍😍👈👈👈
*እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት ያለው ፊልም ነው አንደኛ የዶክተሮች ሥህተት የሥም መመሣሰል ቢኖርም ማሥተዋል ባለመቻላቸው ሰውን ያለቀኑ በቁሙ ይገድላሉ ቢያንስ እንዲህ አይነት ነገር ሥትናገሩ ተጠንቀቁ ። ሲቀጥል አለማየሁ ላይም ትልቅ ስህተት አለ ለምንወደው ሰው በእርግጥ ለመሞት አንድ ወር ነው የቀረኝ ብሎ መናገር ቢከብድም ግን ለሀናን እውነቱን ነግሯት የሚመጣውን በፀጋ ለመቀበል እንድትችል ቢያደርግ እንደዚህ አትሆንም ነበር ብዙ ጊዜ ለምንወደው ሰው ምን ማድረግ እንዳለብን ለይተን አናውቅም የምንወደውን የሚወደንንም ሰው ከእኛ ለማራቅ ስንል ለኛ እውነት ያልሆነ ለሁለተኛው አካል ግን እውነት የሚመሥል ክህደት ስንፈፅምበት ያን ጊዜ የምንወደውን የሚወደንን ሠው ገደልነው ማለት ነው አለማየሁም እንዲህ ነው ያደረገው ለሚወዳት ልጅ ጥሩ ያደረገ መሥሎት አሳዘናት ከማሳዘንም ውጭ የሀኪሞቹም ሥህተት ቢኖርበትም ለመሞት ዳረጋት ይህ ሁሉ የመጣው ነገሮችን በግልፅ ባለመነጋገር ነው እንደማንም ትልቅ ትምህርት አግኝተንበታል እናመሰግናለን ዶክተሮች እባካችሁ አሁንም ጥንቃቄ አድርጉ ሥም ሥለተመሣሠለ ብቻ መርዶ አትንገሩ የሥም መመሣሰል ቢኖርም ማሥተዋል ይኑራችሁ ። *
ወለተኢየሱስ
ትክክል
ወለተ ኢየሱስ በትክክል የኔ እህት 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Nays
ዋውዋውዋው ሀናንዬ ምርጥ አርቲስት
አለምሰገድ ምርጥ ድንቅ አርቲስት የምገርም ብቃት
የሚገረሙ ለመጀመሪያ ግዜ 10.000 ሲደረሰኝ ላይክ ግጩኝ በአብይ ይዣቹሀለሁ
Yehe yhkmena sehthte sysfra
Muhe Abdu abiyi melemegna new ende
Mogni
Muhe Abdu ላይቅ ይቅርና ምስት ትፈልጋለህ?
@@ግዜብወስዲምፍቅርያሻንፋል hahahahahaha what?
ገባ ገባ በሉ ኧር አዲስ ፊልም ተለቆል ቆይ ጓደኞቼ መጣዉ ፈድሻ ይዤ እኔ ምለዉ ሰሟኑን ምን ታይቷቹሁ ነዉ እንዲ ያበሻበሻችዉን ሲኖር እደአሜሪካን ሲጠፋ እደ ባዶ ጀሪካን ይመቻቹሁ አቦ 💖💖
ፈንድሻዋን አፍጥኚአት. እየጠበቅኩሽ ነው ማማየ
የህክምና ስተት ያጋጥማል እኔ 1996 ዓ፡ም እናቴ ለባል ልትድረኝ የምወደውን ትምርቴን አቁራጣ ታጨሁ ከዛ ምርመራ ሄድን ተመርምረን ልጁ ድሙ ብክል ሁኖ እያለ መዝገብ ገልጠው ባለማየት ነፃ ናችሁ ብለው በሩን ከወጣን ቡሃላ እደገና ጠሩ ከዛ ልጁ እደተበከለ ነገሩ ። አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ስደት እኖራለሁ እሱም ይማቅቃን።
በጣም አስተማሪ ፊልምነው በተለይም ለዶክተሮች
አሪፍ አይቸኩልም የሚለው ይለቀቅ 😍
Koy ahun ke 5 minute behola enlkwalen .....🤣🤣🤣🤣
Ahun yeshalehal weys tenesh yekoy
Betam asitemare yehone film new tank you so muche
አራዳ ሙቭ ምችት ድልት ይበላችሁ ሰሞኑን ይሄን ፌልም አምበሸበሻችሁን እናመሰግናለን you tube ባይኖር እኛ የመዳም ሸቃሎች በምን ፈታ እንል ነበር
መጫረሸው ሰለስብ አስለቀሰኝ
ሌላው አስተየት አለኝ
1 የመጀመሪየ ፍቅረኘዋ ለምን እስዏን መበቀል አስፈለገው በፊት የሰረችበት ግፍ ከለ መተየት ነበረበት
2 ሌለው ነሆም ከንሰር አለብህ ከሉት በህዋላ ነስሮት አየውቅም ለምን?
ጥሩ እይታ ነዉ:: በተጨማሪ ሀናን ስለ አሌክስ ምንም ሳታዉቅ ነዉ የሞተችዉ እዉነታዉን ሳታዉቅ
Badenegata tafetobate nawe
ዋውውውውውውውውው 1ኛ ነኝ ደሰ ሰል
ስላም ስላም የሀገሬ ልጆች ይህን ስሞን በፊልም አበሻበሻችሁን እናመስግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Wow Tnx so much
አያድርገዉና በሱ ቦታ ብሆን በስም ስህተት ትሞታለህ ያሉኝን ሀካሞች በቦንብ ነበር የምጨርሳቸዉ
የምር ቢሆን ነዉ ያልኩት
ዋውውውው የምርጦች ስብስብ ደስ ሲል እናመስግናል😘😘💚💛❤💋💋👄👄