Ethiopian food - ምርጡ ገበታ በቤታችን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #kelemtubeቀለም #Ethiopianfood #mirtu
    ምርጡ ገበታ የሼፎች ውድድር ዝግጅት
    ምርጡ ገበታ በቤታችን 😁🥰
    ‪@axatube3194‬ 👉🏽 • Ethiopian Food/Cooking...

ความคิดเห็น • 192

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +1

    watching kelemyee

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching 👀

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +2

    Watching kelemye 😍

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ምግብ ስርተሻል👏❤❤ ምርጡ ገበታ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በርቺልኝ❤👌

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ዜድዬ🥰🥰🥰

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀለምዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ሲያስጎመጅ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ነባዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰🥰🥰

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +2

    Des sitelu collaboration temchetognal.. Lemabelalt selekebdegn gezi fejetobgn huletachum gobezoch😂👌👌👌

  • @YummyEthiopian
    @YummyEthiopian 2 ปีที่แล้ว

    Girum new sister. Keep it up.

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing kelemye ልዩ አሰራር ነውጎበዝ ነሽ 👍👍😍

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ፍርዬ🥰🥰🥰

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif new kelemye!

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 ปีที่แล้ว +1

    Gobez fetneshal aketarebum Arif new beteseb hognalew

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀለምየ በዚህ አጭር ሰአት ይህን የመሰለ ምግብ መሰራት በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ ብሆን ሰአት ሰአቱን እያየሁ ግራ ነው ምጋባው ለሚቀጥለው ሰአቱን አሻሽለሽ ነይ ለዛሬው በአረንጋዴ አልፈሻል በርች

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      😁እሺ በጣም አመሰግናለሁ አሜንዬ🥰🥰🥰

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ አንደኛ በጣም ምርጥ ነው ሁሉም ያምራል ስአቱንም ተጠቅመሽበታል አንደኛ ጠጁን እሞክረዋለሁ ቻሌንጁን ወድጄዋለሁ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሉላዬ🥰🥰🥰

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว +1

    ምራቅ ያስውጣል ቀለምየ ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን ❤❤👌👌👌

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ መሲዬ🥰🥰🥰

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ምርጡ ገበታ🙏🙏🙏ልዩና ጣፋጭ👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว +1

    😍👀

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀለምዬዬ በጣም ልዩ አሰራር ነው እራስን መፈተን ጥሩ ነዉ ፕሮግራሙን እኔም እወደዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ኤሚዬ🥰🥰🥰

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ቀለምዬ በጣም ደስ የሚል ነበር በርግጠኝነት አንቺ አሸናፊ ትሆኛለሽ👍

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሪታዬ🥰🥰🥰

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ ቀለምዬ በሰላም ነው? ጠፈሽ ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ነው? አትጥፊ የኔ እህት በርሀ👌👍❤

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጄሪዬ እንዴት ነሽ ? እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው እመለሳለሁ 🙏🏻 በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰🥰🥰🥰

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀለምዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ።ይቅርታ ዘገየሁ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ አይንዬ🥰🥰🥰

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው ቀለምዬ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሚልካዬ🥰🥰🥰

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 ปีที่แล้ว +2

    Watching ቀለምየ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር👌👌 አመሰግናለሁ ጠፋሽ ጎራ በይ 🙏

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለሁ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው በርቺ ስትለቂ እያየሁ ነው🥰🥰🥰

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @burteskitchen5046
    @burteskitchen5046 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ በጣም አሪፍ ነው አድንቄአለሁ❤️👍👍👍

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👈

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ በጣም ጎበዝ የኔእህት በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ ነው በርችልኝ እጆችሽ ይባረኩልኝ ላይክ የኔ ውድድድድ 🙏🙏🙏👍🏾👍🏾👍🏾❤️❤️❤️

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ዮርድዬ🥰🥰🥰

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    ምነው ጠፋሽ ውዴ በሰላም ነው?

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ❤️❤️❤️ ደህና ነኝ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው እመለሳለሁ🥰🥰

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen 3 ปีที่แล้ว +1

      @@kelem-ethiopianfood ዋናው ደህና መሆንሽ ነው ስትጠፊ ጊዜ ነው 😍😍

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      @@EthiopianKitchen እሺ እህቴ ኑሪልኝ 💞💞💞🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +2

    Watching

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ ጥሩ ነው ሰአቱን አብቃቅተሽዋል😁 የተሰጠሽንም ግብአት በአግባቡ ተጠቅመሻል ቆንጆ ነው👍😍like share

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ቤዝዬ🥰🥰🥰

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว +1

    ላይክ watching

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching ቀለምዬ ❤️🌸🌺

  • @Solzna
    @Solzna 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፊ አሰራር ነዉ ቀለምዬ.በኔ አስተያየት የተሰጠሽን ግበአት በጥሩ ሁኔታ ተጠቅመሻቸዋል.የት ነዉ ምዝገባዉ እኛንም አስገብን እጂ 🙄🤣🤣እናመሰግናለን 😂🤗

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      😂መዓዚዬ ምዝገባ በራስሽ ኪችን ውስጥ ነው 🥰በጣም አመሰግናለሁ የኔቆንጆ🥰🥰🥰

    • @Solzna
      @Solzna 3 ปีที่แล้ว

      @@kelem-ethiopianfood lol ማነዉ ግብአቶቹን የሚመርጥላችሁ 🙄🤣🤣

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow it looks delicious 😋
    ቀለምዬ በጣም ቆንጆና ከ chipotle burrito 🌯 በበለጠ ግብአቱ እቤት መስራትሽ ይደነቃል ሌላው ጠጅ በጥብስ ሲሰራ አይቸ ስለማላውቅ በቦታሽ ብሆን በብርጭቆ ቀድቸ አቀርበውና ነገሮች ይበላሹብኝ ነበር አዲስ መንገድ አስተማርሽን thanks 🙏🏾 and be safe with your family

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ ምልተዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤️❤️🥰🥰🥰🙏🏻

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ ቆንጆ ጥብስ ነው የሰራሽው እንዲህ አንዳንዴ በተለየ ነገር መሞከር አሪፍ ነው ያዝናናልም ደስ ይላል ብራቫ!!🙏❤👍

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሰላምዬ እህቴ🥰🥰🥰

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 ปีที่แล้ว +1

    Looks delicious and easy to make. Thank you for sharing 👍👍👍👍👍

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ ካለቀ ደረስኩ በጣም እራፍ ነገር ነው ምርጡ ገበታ አሸናፊ ሆነሻል በጣም እሪፍ እርገሽ ስርተሽዋል

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ፍቅርዬ🥰🥰🥰

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ እነዴነሽ በሰላም ነው የጠፋሽው ሁሌ ነው የማስብሽ የፈጣሪ ሰላም ካንቺጋ ይሁን

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን! ሚልካናዬ እንዴት ነሽ? እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ደህና ነኝ ! ትንሽ ስራ በዛብኝ እና ነው ሰሞኑን እመለሳለሁ ! እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ 🥰🙏🏻🥰

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ቀለምዬ 🥰❤ በጣም ነው የወደድኩት ማን እንዳሸነፈ ልናገር 😂

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ለዳኝነት ተቸግረናል 😃በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረህ ሼር 😍😋👌

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሂሩትዬ🥰🥰🥰

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጡ ገበታ አሪፍ ነው ቀለምዬ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ የኔ መልካም

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ቤቲዬ🥰🥰🥰

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching ቀለምዬ❤

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 ปีที่แล้ว +1

    Kelemiye beselam new yetefashiw?

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አለሁ ቢዚ ሆኜ ነው አመሰግናለሁ እህቴ🌼🌼🥰🙏🏻

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam konjo aserar new dagninetum des yilal ejish yibarek

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ቲጂዬ🥰🥰🥰

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጡ ገበታ ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል የተሰጠሽን ግብአቶች ባግባቡ ተጠቅመሻል ሰዓት በማሳለፍሽ ግን ነጥብ ይቀነስብሻል ክክክክክ ቀለምዬ 👌

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ማራኪዬ🥰🥰🥰

    • @mahiyeye6949
      @mahiyeye6949 3 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ ነሽ.ጣዕሙ ቆንጆ ነው...እንደ አስተያየት ለሌሎቹም ተወዳዳሪዎች ትምህርት ይሆን ዘንድ ..ፕሌትሽን ከዚ በተሻለ መልኲ ማሳመር ትችይ ነበር..ለምሳሌ ቺፕሱ በዛኛው ሳይድም ቢኖር ..ካቻፕሽን ዲኮር ነገር ብትሰጪው ..በተጨማሪ እንደኔ እንደኔ ጥብሱ ባይደርቅ ሀሀሀሀሀ አረረ ሼፍ መክብብን የሆንኩ መሰለኝ እኮ በርቺልኝ

  • @كهرباءالبناءالريف
    @كهرباءالبناءالريف 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +3

    አይ ቀለም በሳቅ ፍርስ አደረግሽኝ አንች እራሡ እየሣቅሽ ነው የሰራሽው እኮ😂 በጣም ጎበዝ ነሽ እውነት👍 እኔ ብሆን የምይዘው የምጨብጠው ነው የማጣው😂 ክክክክክክ ቀልጠፋ ነሽ በጣም 👏👏👏 ለዛሬው በአረንጎዴ አልፈሻል😂 ቀጣይ ደቂቃው ሣያልቅ ነው የምጨርሽው በዠየዚህ አይነት ደሞ ወደልጂቷ ቤት እስኪ ልሂድ👈 😂 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ክብዬ የኔቆንጆ🥰🥰🥰

    • @kebebushtube9618
      @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +1

      ቀለም የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ሠላም ነሽ ወይ ቤተሠብ ሁሉ ሠላም እረፍት ላይ ነሽ መሠለኝ ጠፋ ብለሻል በርችልኝ እሽ ውድድድ የኔም እንደዛው ነው ሣላመለክት ቀረሁ እኮ ስራ በዛ አለብኝ 😂

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      @@kebebushtube9618 ክብዬ እንዴት ነሽ እህቴ ሰላም ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ! አው እርፍት ነው 😂 መመለስ አለብን ተመለሽ ክብዬ እንዴ ሞኒውንም አመልክቺ እንጂ ! እና እስኪ በቅርቡ እመለሳለሁ ብያለሁ 😁 በተረፈ ደህናነሽ ቤተሠብ ልጆች ደህናናቸው ? እረ ተናፍቀሻል ብቅ በይ🥰🥰🥰🥰

    • @kebebushtube9618
      @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +1

      እሽ ቀለም ዋናው ደህና መሆናችን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነቤተሠቦችሽ እንደተለመደው እስከምንገናኝ በርችልኝ 😘😘😘

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      @@kebebushtube9618 አሜን እህቴ አመሰግናለሁ ውድድድ❤️❤️❤️❤️🙏🏻

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ልዩ ነው👍👍 ያምራል👌 እናመሰግናለን❤🙏

  • @Reemaa20
    @Reemaa20 3 ปีที่แล้ว +1

    Yummy thanks for sharing betsb nekun 🤩🙏

  • @jaki6972
    @jaki6972 3 ปีที่แล้ว +1

    በታም ቆንጆ ጥብስ ናት ተመችታኝለች በዚም ተከስቻለሁ ቤተስብ

  • @ጥንቅሽሚዲያ
    @ጥንቅሽሚዲያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ቆጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እህት ይስለሙ ❤❤

  • @ethiopianfood1653
    @ethiopianfood1653 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ ፅድት ያለ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ.....

  • @esayias1
    @esayias1 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለም --ቢያወርደውም ደግሜ ቤተሰብ ሆንኩ!
    ቆንጆ ነው ላይክ --!

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለም እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሠሽ አደራሣችሁ እነ አቢን ኑ እናዋጣ እያሎቹህ ነው በይልኝ 😂😂😂😘😘😘

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን ክብዬ 🥰🥰🥰🥰😘😘😘እሺ እንግራለሁ ሙልሙል ደርሷል ብቅ በሉ የኔማሮች በይልኝ😍😍😍

    • @kebebushtube9618
      @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว

      @@kelem-ethiopianfood እሽ ቀለም እናመሰግናለን ክበሪልን😍😍😍🙏

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ሙያሽ ይሄ በተለይ ለኔአስፈላጊ ነው 🙏

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🙏🏻

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching 👀

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @koshim5711
    @koshim5711 3 ปีที่แล้ว +1

    Welcome

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቀለምዬ የምረጡ ገበታ ቅንብር በጣም ምርጥ ነው በርቺ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ነፂዬ🥰🥰🥰

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว

    Wow this is amazing EMA thank you for sharing ema

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምየ የኔ ማረ በጣም ያምራል። እንዛመድ እማ።

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ አለምዬ🥰🥰🥰

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለም💚💛❤

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ቆንጆ ምግብ ነው እጅ ይባርክ ከለምዬ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ቤቲዬ🥰🥰🥰

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 ปีที่แล้ว +1

    እርቦኝ እቤትሽ ስመጣ ባለፈው የበላውት

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      እኔ ይራበኝ ኤልሲዬ እንዴት ነሽ ? ትንሽ ብዚ ሆንኩኝ እና ጠፋሁ እመለሳለሁ 🥰🥰🥰🙏🏻

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቀለምዬ በጣም ነሚያምረው ፍጥነትም ጎበዝ ነሽ

  • @alemzeethiopia1129
    @alemzeethiopia1129 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔንም ጎብኝኝ እስኪ ውዴ

  • @እርፍፍቲዩብ
    @እርፍፍቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    👌🏿👌🏿👏😄👍6️⃣

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ ዋዉ ነገ ይሞከራል😋👏🏻

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እስኩዬ🥰🥰🥰

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ ጠፍተሻል ሰላም ነው። እንዴት ላግኝሽ ይንስትግራም አለሽ?

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      ሰላም አገርዬ ሰላም ነኝ 🥰🥰🥰 አው አለኝ Kelem Mola ነው የሚለው

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@kelem-ethiopianfood እሺ የኔ ቆንቆ ሰላምሽ ይብዛ ብቅ በይልን

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      @@አገሬኢትዪጽያ እሺ እህቴ 💖

  • @Meryissa
    @Meryissa 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚጣፍጥ ይመስላል thank you for sharing kelemeye

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሜሪዬ🥰🥰🥰

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 ปีที่แล้ว +1

    Kelmyae I can’t wait to see you in next Iron Chief❤️❤️❤️

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ፍርዬ 🥰🥰🥰 ሃሃ እሺ😍

    • @freytube2731
      @freytube2731 3 ปีที่แล้ว +1

      @@kelem-ethiopianfood add me next time to the completion 😀😀

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      እሺ ፍርዬ በደስታ❤️

  • @kelemtube
    @kelemtube 3 ปีที่แล้ว +1

    kelemy wow🙌😍👍👍👍

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 3 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ እንሁ

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉን አሟልቼ መጥቻልሁ እንዛመድ

  • @kelemethiotube9610
    @kelemethiotube9610 3 ปีที่แล้ว +1

    እኛም ወደነዋል 👍🏾ሞክሼ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሞክሼ🥰🥰🥰

  • @ethioknowledgetube1158
    @ethioknowledgetube1158 3 ปีที่แล้ว

    መተናል ጎራ

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 ปีที่แล้ว +1

    Kelemye selam new minew tefash? enem tefechalew 😁

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      ቤዝዬ እንዴት ነሽ? እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ደህና ነኝ ! ትንሽ ስራ በዛብኝ እና ነው ሰሞኑን እመለሳለሁ ! እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ 🥰🙏🏻🥰 አንቺም አትጥፊ ብቅ በይ

  • @doctorbanchitube9147
    @doctorbanchitube9147 3 ปีที่แล้ว +1

    Kelem berchileghe metechalew

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +1

    Looks yummy and delicious 😋 😍 Thank you for sharing my dear 😘. Like 👍

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ ቤዝዬ🥰🥰🥰

  • @axatube3194
    @axatube3194 3 ปีที่แล้ว +1

    Kelemye you are amazing my dear 🤩 chef Ema nesh kezi belay min yimta, demo you are creative 👍 meshenefe new meselegn 😳

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔውድ እህት 🥰🥰🥰 😁 አሸናፊዋማ አንች ነሽ🥰

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል ปีที่แล้ว

    ኧረ በጣም እከታቱላለሁ እችላለሁ ብሎ ከመሄድ እንዳንቺ ተለማምዶ መሄድ ይሻላል

  • @fenethailu5288
    @fenethailu5288 3 ปีที่แล้ว +1

    kelemiye tefash beselam new

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      ፌኒዬ እንዴት ነሽ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው❤️

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ በጣም ምርጥ ነዉ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @zelsitube8400
    @zelsitube8400 3 ปีที่แล้ว +1

    ምሩጥ ገበታ ቀለምዬ በጣም ቆንጆ ነው🙏

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 ปีที่แล้ว +1

    Yummy 🤤 yummy ሼር

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ እንዴት ነሽ በሰላም ነው የጠፋሽው ?

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      ቤቲዬ እንዴት ነሽ እህቴ ሰላም ነው? እኔ ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ :: ትንሽ ስራ በዝቶብኝ ነው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ብቅ እላለሁ አመሰግናለሁ ቤቲዬ🥰🥰🥰🙏🏻

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው እሰራዋለሁ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ ውዴ ምነው ጠፋሽ በደህና ነው? 🙁

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      ፀዲዬ የኔውድ እንዴት ነሽ አለሁ ስራ በዝቶብኝ ነው ብቅ እላለሁ እህቴ አንቺም ብቅ በይ🥰🥰🥰

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ምግብ ነው

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ኤልሲዬ🥰🥰🥰

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ 🥰🥰🥰🥰👌👌👌👍👍

  • @tensaemedia8451
    @tensaemedia8451 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ነው

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 3 ปีที่แล้ว +1

    ያስጎመጃል😋

  • @sainspiration
    @sainspiration 3 ปีที่แล้ว +1

    Nice vidéo

  • @taodratube6324
    @taodratube6324 3 ปีที่แล้ว +1

    Kelemye balemuya

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ ጠፍተሻል ሰላም ነው ወይ ቪዲዮም ልቀቂልን እንጠብቃለን🙏

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      ኑራዬ የኔቆንጆ እንዴት ነሽ እህቴ ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ትንሽ ስራ ቢዚ ሆኜ ነው በጣም አመሰግናለሁ በቅርብ እመለሳለሁ 🥰🥰🥰🥰🙏🏻

    • @nuraynin
      @nuraynin 3 ปีที่แล้ว

      @@kelem-ethiopianfood እሺ ዋናው ሰላም መሆን ነው 🙏🙏

  • @Abebe-f9j
    @Abebe-f9j 9 หลายเดือนก่อน

    ፉታጠፋጭ

    • @Abebe-f9j
      @Abebe-f9j 9 หลายเดือนก่อน

      ፈታጣፋጭቁርሰ

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +2

    የታል ሊንኩ ቀለም ያልሻት ልጅ በምን ልሂድ🙄😂

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      ክብዬ ድስክሪብሽን ውስጥ አለ Axa tube🥰🥰🥰😂

    • @kebebushtube9618
      @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +1

      @@kelem-ethiopianfood እሽ ቀለም 💚🙏

    • @rahwamehari8297
      @rahwamehari8297 3 ปีที่แล้ว

      @@kelem-ethiopianfood i

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawoo looks amazing 👏😍😋