Im so happy i found this by accident and im so blessed and i relate to u in some circumstances and im so happy. God knows how to change life his work is different im so happy yewenet. Eleleleelele ❤❤ i went through a lot of emotions when i saw this and im so happy at the same time. All praise be to God only God. For the father son and the holy spirit.
ገሜ የሃገሬ የድሬ ልጅ ያኔ ከዚራ መ/ክርስቶስ ኪቦርድ ስትመታ በተለይ የመባ ሠዓት በጣም የሚገርም የጌታ መንፈስ ይመጣ ነበር እናም ከቤተሠቤ አንዱ ይሄ ልጅ የባስልኤል መንፈስ አለበት ያለውን ዛሬም አልረሳውም። ይሄ ጌታ ከፈለገን እኮ የትም መሄጃ የለንም በጣም ጌታን አከበርኩት ዘመንህ ይባረክ የእናትህ፣የቤተሠብህ እንዲሁም በድሬ በቤተክርስቲያን ደረጃ የፀሎት ርዕስ ተሰጥቶ ለመላው የጃኖ ባንድ ሲያፀልዩን ትዝ ይለኛል የዛ የመላው ፀሎታችንም መልስ መሆንህን ጌታ አሳይቶናል ስሙ ይክበር። በርታልን ጨምረህ ጨምረህ በጌታ ፅናልን። በጣምም ተደስቼ ነው ምስክርነቱን የሰማሁት ይሄ ነው ጌታ!!!ሌሎቹም እንደሚመጡ በጌታ ተስፋ አለኝ የጌታ መሆን ታላቅ ዕድል ነውና።
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
ንፁህ ምስክርነትን ስለምታካፍሉን ዘመናችው ይባረክ !! 💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏
ገምዬ የኔ ልጅ ጌታ እንኳን ለዚህ አበቃህ እርሱ ቸር ስለሆነ መልሶሃል ጌታ ታማኝ ነው ጌታ የወላጆችህን እንባ አይቶ የፈሰሰውን እንባ አይቶ መልሶሃል:: እግ/ር የእንባ ባለእዳ ስላይደለ መለሰህ :: ስሙ ይባረክ::
አሜን የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
አልሚ እግዛብሔር ታማኝ ነው በእንባ ነው ያየሁት እግዛብሔር ይመስገን እንኳን ፀሎታችሁን ሰማ ክብሩን እርሱ ይውሰድ
Amen etye Almaz enkwan des alachu!! Geta yimesgen
"የምንችለውን እያደረግን በማንችለው ላይ ደግሞ የ እግዚአብሔር ርድታ መፈለግ " የመሰጠታችን ማሳያ ነውና የ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛልን!
አሜን
ወንድሜ ገመቹ የካሳ ዘመን ከፊትህ አለ ያው በእጥፍ።ተባረክ።
Amen 🙏
እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን 💜💜💜🙏🙏🙏👏🏼👏🏼👏🏼ልጅ ነህ ስፓርት ስራ የኔ ልጅ ገና ብዙ እናያለን የካሳ ጊዜ በፊትህ ብዙ በረከት ብዙዎችን ገና ወደ መንግስቱ ታመጣለህ ብርክ በልኝ 💜💜💜💜
በዚህ ፕሮግራም የሚቀርቡ ምስክሮች ድንቅ ናቸው እያለቀስን የጌታን ፍቅሩን ትግስቱን ቸርነቱን ጥበቃውን ታዳጊነቱን የምናይበት ምስክሮች ናቸው ተባረኩ በብዙ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ። ❤❤👏
ገምዬ እግዚአብሔር ፀሎትን እንደሚሰማ እና የእንደገና አምላክ የመሆኑ ማረጋገጫ ነህ ስላንተ ብዙ ጊዜ ሲፀለይ ሰምቻለው እኔም ፀልዬአለው ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ጌትሽ tnx for this testimony
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ የእንደገና አምላክ ነው።
ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ። ጨረስኩ ። ሁላችሁንም አዘጋጆች እግዚያብሄር ይባርካቹ ። the best Testimony Ever .
Thank You for watching.
እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነዉ እኳንደስአለህ በቤቱ ተተክለህቅር ዘመንህበቤቱይለቅ ፀጋይብዛልህ
wowow. በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው!!!! ሰማይ tube አዘጋጆች በምንን መንገድ ባላውቅም ብዙ ሰው ጋር መድረስ አለበት ይህ testimony ምክያቱም ከሱስ እንዴት እንደወጣ ያወራን ለቤ/ክያን፣ለቤተሰብ.... ወሳኝ ምክር ነው + በሱስ ውስጥ ላሉም ሰዎች(ወጣት፣ሽማግሌ፣ጎልማሳ.....) በጣም ወሳኝ ምክር ነው ገሜ ያካፈለን
Thank You for watching. አው ይህ ምስክርነት ብዙ ሰው ሊሰማው ይገባል። በቻሉት መጠን ለወዳጆቾ ሼር ያድርጉ። God bless you.
OMG ስለመንፈስ ቅዱስ ሲጠየቅ የሰጠው ምላሽ እንዴት እንደገረመኝ 🎉ሰማያት በመንፈስህ ውበትን አገኙ የሚለው ቃል በጣም ገባኝ 😊አቦ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ።አሁን ላይ እኮ ምድርን order የሚያደርገው መንፈስ ቅዱስ ነው ።ገመቹ ተባረክ አዘጋጆቹ አሁንም ለትውልድ አርአያ የሚሆን Encounter ያላቸውን ጌታ ይስጣችሁ ❤
አሜን
በእምባ ነው ሰምቼ የጨረስኩት🥹 ገሜ ይሄ ጌታ እንኳን ደረሰልህ❤ እወድሀለሁ❤
እግዚአብሔር ይመስገን። Thank you for watching. Sharing with would be appreciated. 🙏.
እንኳን ጌታ ረዳህ ገሜ በቤቱ ለዘላለም ያፅናህ
አሜን
Egizabhere keteredahew belay yasredahe zemene be geta bey yileke
የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነው፣፣❤
Praise God …
❤ EGZABHER FIKIR NEW ! GETA MEDANIHIN YASNALIH ESKEMECHERESHAW TAMAGNI HUNLET!!
Degu Geta🌻 tagashu Geta🌻 dekamachin yemiyawq🌻❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ጌታ ታማኝ ነው ድንቅ ብዙዎቹን የሚያስተምር የሚያፅናና ለእግዚያብሔር ክብር የሆነ ያልተሸፋፈነ ምስክርነት ዘመንክ ይባረክ የእየሱስ ደም ምልክት ያለበት ጠፍቶ አይቀርም ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ክብር ሁሉ ለእግዚያብሔር ይሁን❤❤❤
አሜን ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን
We thank you Gema $ Semaye tube ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነው። እንኳን ጌታ እረዳክ። ምስክርነትህ ብዙዎችን ይታደጋል። በአጠቃላይ ክርስትና የግል እንደሆነና የኢየሱስን ፍቅር ጥልቀት የሚያሳይ ሆኖ አግኝቼዋለው። ቀሪው ዘመንህ ብዙ ፍሬ የምታፈራበት ይሁን።
አሜን። thank You for watching.
ወንድም ገመቹ አንተ በጣም እድለኛ ነህ! ኤልያስ መልካ በወጣትነቱ ነው በዚህ መንገድ ተጉዞ ወደ ጌታ ቢመለስም በህይወት ለመኖር ግን እድሉን አላገኘም አንተ እንዳልከው እድለኛ ነህ በዚህ ጉዳይም ለማሳበብ ሳይሆን ቤተክርስቲያን ተጠያቂ ናት ብዙዎችን ወጣቶች ለሰይጣን እና ለአለም ለሞት ገብረናል ንስሃ በግልጽ መግባት አለብን በተለይ ደግሞ ለሚጠፉ ሰዎች ግድ አለመኖርም ራሱን የቻለ ዋጋ እስከ አሁን ድረስ ዋጋ እያስከፈለን ነው ብቻ ጌታ እግዚአብሔር እውነተኛ እረኞችን ያስነሳ!
አሜን ያስነሳ
የኔ ውድ እየሱስ ተባረክልኝ:: ወንድሜን ወደ አንተ ስለመለስከው:: ገመቹ ግልፅነትህን ለመንግሥቱ ይጠቀምበት:: በርታ ስፋ ለምልም ሁሉም ሲያይህ ጌታን ይዩብህ:: እሰይ እንዴት ደስ አለኝ::
እስይ ስሙ ይባረክ።
😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ገመቺዬ ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር እኔን በአንተ በኩል ነክቶኛል ሰማይ ቲዩቦች ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ምንም ማለት አልችልም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
አሜን። እግዚአብሔር ይባረክ
ተባረክልን❤❤
እንድ አግዚአብሔር ያለው ማንም የለውም 🙏እንዴት ድንቅ አምላክ ነው wowo 🙏ክብር ለእየሱስ ይሁን አሜን 🙏ጌታ ይባረክ 🙏🥰🥰
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
የጌታ ፍቅር በቃላት አይገለጥም ስው በዚች ምድር ይህን ፍቅር ሳያውቅ እውቅና ምላሽ ሳይሰጥ ከዚህ ምድር ማለፍ በጣም ከባድ ነው :: ወንድሜ እንካን ጌታ ወደ ፍቅሩ መለስህ ::
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
Im so happy i found this by accident and im so blessed and i relate to u in some circumstances and im so happy.
God knows how to change life his work is different im so happy yewenet.
Eleleleelele ❤❤ i went through a lot of emotions when i saw this and im so happy at the same time.
All praise be to God only God. For the father son and the holy spirit.
የ ጌታ ፍቅር አስደናቂ ነው 🙏🙏
Yes,
እግዚአብሄር እኮ ❤❤❤❤እንኳንም አወኩህ ተመስገን❤❤❤
🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ገምዬ እንኳንስ እግዚአብሔር እረዳህ የኛ የፀሎት መልሳችን ነህ ጌታ ይባረክ::
እልልል አሜን
የጌታ ውለታው ብዙ ብዙ ወገኖች ምስጋና አምጡ 😢😢😢😢😢 ፍቅሩ ጥልቅ ነው በቃላት አይገለፅም
እውነት ነው ፍቅሩ አይገለጥም።
Wow …እግዚአብሄር ይመስገን
ድንቅ ምስክርነት ጌታ ይባርካችሁ 🥰
አሜን 🙏🙏
አቤት.....እግዚአብሔር ምህረቱ ቡዙ ክብር ለሰሙ ይሁን
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን።
ምህረቱን ያገነነልን አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
በዚህ ፖሮግራም የሚቀርብ ምስክርነቶች ቢዙ ጊዜ በደከምኩበት ተመልሼ ጌታን እንዳሲቢ እና እንዳመሰጊን ያደረገኛል
የጌታ ፍቅር አስደናቂ ነዉ።
❤❤❤❤❤❤❤❤
ገሜ እግዚአብሔር ቸር ምህረቱ የማያልቅ ለአንተም ጸጋው ስለፈሰሰልህ ደስስስስ ብሎኛል ክብር ለእርሱ ይሁን አሜን
GOD bless you more forever.What a blessed testimony.You are a blessing.
በእውነት ጌታ ከጥልቅ እስራት ውስጥ ታድጎሀል .....እንፀልያለን ለጃኖ ባንድ እስረኛች ከቤተክርስትያን ወጥተው በጠለቀ ጭቆና እስራት ውስጥ ላሉት ቀን ሳለ ጊዜው ተመለሱ ሕይወት ሳታመልጥ ተመለሱ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ኑ ውጡ በአምላካችን መንገድ እንሂድ የአለም መንገድ እንካድ ማብቅያው ደርስዋልና።።
እግዚአብሔር ይመስገን።
Wow wow wow my beloved Brother very wonderful testimony may God bless you
Thanks for listening
እግዚአብሔር ፍቅር ነው🙏🙏
አሜን 🙏
Our God is faithful! Glory to His name.!🙏🏽💕
Amen Glory to God.
@@Encounter_ 🙇🏽♀️
It is amazing america god is all times good god bless🎉
Thank you for watching
Thank you Semay Tube/ Encounters. Geta yebarkachu tetekmenal
እናመሰግናለን 🙏
Gemechu sele ante Getan amesegenalehu
የጌታን ውለታ ፍቅሩን ሳስብ
መውጣጤ መግባቴ የሆነው በእርሱ ነው
ለኔ የበዛው ፍቅር እጅግ ይገርመኛ
ሁሌ ሳላቋርጥ አመስግን ይለኛል
ገመቹዬ ተባረክ። እንኳን ጌታ ረዳሕ
አሜን
what a powerful testimony 🙏🙏
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
የረዳህ ጌታ ኢየሱስ ይተባረከ ነው!! ሀሌሉያ
This is the most amazing testimony I’ve ever heard part one endehone becha negerugn i can’t get enough of it
እግዚአብሔር ይመስገን።
@@Encounter_ ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
አሜን
Abet abet ye egziaber tsega,ye egziaber mihret 😢I have the same u turn Gamiye!Praise lord 🙏🏾
Ene lezi sew misker negn this is a real story
ገመቹ እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ያፅናህ!!! ይሔን ምስክርነት ወደኛ ያደረሳችሁ ጌትሽዬ እና አብራችሁ የምታገለግሉ ወንድሞችና እህቾች ጌታ አብዝቶ ይባካችሁ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
የወደድከው ህይወትህን የሰጠህው ጌታ እስከመጨረሻው ይያዝህ ያፅናህ በምስክርነትህ ብዙኅ ተምረናል እንወድሀለን ተባረክልን❤
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ
ጌታ እኮ መልካም እና የእንደገና አምላክ ነው!
አሜን እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው።
What an amazing and powerful testimony ever!!!
ወይ ገሜ ደስ ይላል እንኳን ጌታ ረዳሕ ደግሞ ምንድን ነው ወፈርክ በጣም ነበር ድሬዳዋ ላይ የምትወደደው አሁንም ትወደዳለሕ ገምዬ ቆንጆ ትልቅ ሰው ሆነኸል
Geta yibarkih yezan alem bemigeba geltsehewal gemiye
እናመሰግናለን
ጌታ ይባርካችሁ
Amen 🙏
Maranata Jesus !
Amen 🙏
You are amazing Gemay!!! Keep shining!
Praise God .
Thank you jesus ♥♥♥
አሜን
Amen zare binimotim wode geta new yeminihedawu tebareki wondime
አሜን
Des yemil meskerenet nw geta yebarkachu.
Helinanem ebakachu akerebulen
❤❤❤ዋናዉ መመለስህ ነዉ እግዚአብሄር የፍቅር አምላክ ነዉ የጠፋዉ ልጅ ምሳሌ ይሄ ነዉ የጠፉትን ፍለጋ ነዉ የመጣ ጌታ በግልፅነት የነበርክበትን ስለመሰከርክ ለብዙዎች መነሳት ይሆናል እንኳን ጌታ ረዳህጌታን አመስግን የኔ ወንድም
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
❣️❣️ኢየሱሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴሴ
ክበርልን!!!!!!!!!
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
Elelele glory to His holy name 🙌🏾🙌🏾🙌🏾
ኡፈይይይይይይይይ የኔ ኢየሱስ
❤️❤️❤️ኢየሱስ
Wow priase God Geme happy for you. you are very luky
Praise God
Amazing Testimony.
Thank You for watching
እምንወድህ እንኳን የጌታ ሆንክል❤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
ምህረቱ አያልቅምና በየ ጊዜው ያስገረመናል🙌🙌🙌
Praise God!🙌🏽
This is very powerful testimony!
Amen
Thank you for watching. Stay blessed
😢😢😢😢 mnm malet alchlem tebareku
እግዚአብሔር ይመስገን። ክብር ለሱ ይሁን።
I have same u turn Gemechise.we will worship him soon together.God Bless you....mighty! tested proof thanks holy spirit.
Wonderful!
wow Eebbifami❤
Praise God
Amen Brother 🙏
Thank You for watching. Stay blessed
ye migerem miskirinet miky betam melkam guadegna nw bilom ende pastor aynet sewoch geta yabzalin
Amen 🙏
Geta yebarek uuuu 😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እየበደልነውም የሚፈልገን አምላክ❤🙏
Semay tubeኦች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
ትንሽ ግን ድምፁ አይሰማም እሷን አስተካክሉልን
አዘጋጆች ተባረኩ
አሜን 🙏
Eyesus eko yefeker tege nw❤❤❤❤❤
የኔ ጌታ መልክ ሁሉ ሲያሳዝን
wow amazing testimony God bless you brother
Amen, God bless you as well
Yadanah geta eyesus yimasigen
Amen Geta eyesus yimesgen
Tsadik feraj endesew yalhone afkari geta! enkuan geta redah. Lebizuwoch yatrifih wondime.
የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነው እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ #ገሜ
እግዚአብሔር ይመስገን
ኢየሱስ ፡ ማረፍያ ፡ ነው ፡
Yes , ኢየሱስ ማረፊያ ነው
I love this man. You are truly blessed.❤
ገሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
Glory to God Almighty. Amen
Amen
Thank you for watching. Stay blessed
የራራልህ ጌታ ይባረክ
እንኳንም ጌታ ረዳህ ወንድሜ
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንን❤
የማን መዝሙር ነው በጌታ🙏🙏
የደገና አምላክ ስሙ ይባረክ
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
Glory to GOD.
ተባረኩልኝ አዘጋጆች ሁላቹ
እናመሰግናለን ተባረክ አንተም።