@@majestictigray7914 bruh what you gonna do about it? Nothing actually. You dont actually know who is sticking here. Dont ruin some positive vibes here
qalat yebileyen shikerey mearey azee tehabine higus eye bezi musicaki gin erimat kitigebirilu zedli nayi zi gitimi atsehahifaki fidelat gega alewu ezia arimiya kalie no word my dear for u.
Minalbat ezia endihir anbibkiya ሔዋን. Ab tigrenea zeleki tsibake dimtsin lisanin mewedadirti yebilun, nikulu kitsebriyo zekiel akimi zeleki koinu ysimeani, yr voice color is different than any other tigrenea artists. Bejaki ab tigrenea birkit zibele sirah kitserhi nilabeweki. Artist filmon kifle
@@theyas707 way you are laying I know her,her family is not from Eritera both her father & mother from Tigray her father is from Axum & her mother from mekelle again she was born in mekelle too so even she doesn’t know eritera
I don't know how to say that you made my world in my life God bless you I feel you sing my words for my beautiful Wife that I have in the world thank you so much
I can’t even begin to express how beautiful ur voice is sistuka. The depth of the lyrics is just amazing. I hope we will get to see an amazing music video for this amazing song. Thank u for delivering an amazing album Hewiye. Bizu endedekemeshebet yasatawekal. Great work
ትግርኛ ሙዚቃ በዚህ እስታይል መስማት መቻል እራሱ ደስ ይላል ቆንጆ ዘፈን ❤❤❤👌
Except you profile picture is evil.
@@DigitalDesignET you Are Evil 😈
@@DigitalDesignET what are you saying hi is hero
👌👍🇻🇳👈🌹❤️
@@DigitalDesignET evils known theme on evil persons but he is world class not ፎጤ እንዳንተ
ሚኪ ጃኖ ምርጥ አሬንጅመንት ሰርተሃል .... ከኤልያስ መልካ በኃላ ትግርኛን በዚህ ደረጃ መስማታችን ድንቅ ነው :: 👏👏👏
እንደኔ ደጋግሞ የሚሰማ እጁን ያውጣ🙏 ሙነዬ ክሊፕ ብትሰሪለት የተዋጣ ስራ እንደሚሆን አልጠራጠርም❤
ሄዋነይ ምቅርቲ ናይ ባሀቂ ደስ ዝብል ስራህ ትፋለይ ኢኪ ማዓረይ የቅኔልና ብፍላይ ከዓ እዚ ሙዚቃ ምስቶ እቲ ትርጉም ዝርድዓም ደቂ ዓደይ ብሐደ ተዝሰምኦ ክንደይ ደስ ምበለኒ እስቲ ፈጣሪ ይፈልጥ
ክሊፑ መቐለ ውስጥ መሰራት አለበት። የዚህ ያለፈው ሁለት የመከራ አመታት ማስታወሻ አድርጌዋለሁ ይህንን ዘፈን። በዚህ አስከፊ ጊዜ የምትወዱትን ሰው ላጣችሁ ፈጣሪ ያፅናችሁ። በህይወት የተረፈን ደግሞ ፈጣሪን ሁሌም እናመስግን።
Yessss❤❤❤❤clip in mekelle❤
❤❤❤❤❤
Really great work! I listened to it several times today and found many mistyped words in the lyrics like:
እንደይ -> ክንደይ
ፍቅርካ -> ፍቕርኻ
ጓይታ -> ጎይታ
አለም -> ዓለም
እድመይ -> ዕድመይ
እሳብ -> ክሳብ
ህልመይ -> ሕልመይ
እደጋ -> ዕዳጋ
እድል -> ዕድል
ቀኒኡኒ -> ቀኒዑኒ
ከአደይ -> ኣብ ኢደይ
ሰአሪ -> ሰዓሪ
ሙናዬ -> ሙነዬ
ሰባዬ -> ሰበዬ
ሰብይ -> ሰበይ
አብዝአልም -> ኣብዚ ዓለም
ሰበይ አለኒ -> ሰብ ኣለኒ
ንዘልአለም -> ንዘልኣለም
ከምዳዕሮ ፅላ -> ከምዳዕሮ ፅላል
መቀረት -> መቐረት
ዝአደለካ -> ዝዓደለካ
ሀሳብን ሻቅሎተ -> ሓሳብን ሻቕሎትን
እበዝህ -> ይበዝሕ
እንቁባህሪ -> ዕንቁባሕሪ
አታ -> ኣታ
I think the subtitle was written by someone who doesn't know Tigrigna.
ዘብርህ ፅባይ ኩሉ ሰአሪ ->ዘብርህ ፀላም ኩሉ ሰዓሪ
እቶም ደፋራት እዮም ፂሒፎሞ
can u translate it
Ye abath sem layem "serz"yegolewale
Tesfa-mariam nw mehon yalebet
አቦ በቃ እንታረቅ እንጂ! በጎሪጥ መተያየት ይብቃን። በሁለት ስልጣን ወዳድ ግሩፕ ጸብ የተነሳ የሶስት ሺህ አመት ታሪካችንን አናጠልሸዉ። ፍቅር ይሻለናል!
😂😂😂😂
እግዜር ይስጥህ... ሰው ሁሉ ቢያስብ
😂😂😂
ብልጦቹ! እስኪበቃቹህ ፈጭታቹህ ስታበቁ በቃቹህ አይደል፤ የ3ሺ ዓመት ታሪኩ ባለቤት አለው። ልክ እንደመዥገር መጣበቅ 😡
@@majestictigray7914 bruh what you gonna do about it? Nothing actually. You dont actually know who is sticking here. Dont ruin some positive vibes here
Miki bezi zefen ውስጥ ትታየኛለህ ሄዋን ምርጥ ዘፈን ነው የሰራችሁት ❤
ሳይገባኝ ማደመጥ ማቆም አልቻልኩም በጣም አንደኛ የሚደነቅ አልበም
We love you hewan❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤ፅቡቅ ስራሕ።
ሄዋነየ አቲ ዓለም
መን ከማኺ ንዘልኣለም
❤💛
መንገዛ ጓልና ናዓና ናቆንጠርኪ በዚ ዝገርም ድምፅኪ ንካልኦት ብሕፍኒ ብሓቂ ቀኒአ
ብቀፃሊ ክትውስኽና ተስፋ እገብር ሄዊ ሽኮር ብሉፅ ስራሕ።
አንቲ ኮኮብ አሜን ወራሲት(ወራሽ ለማለት ነው) ኪሮስ አለማየሁ!!!
I listen this music and praying for #tigrai
Clip yasfeligewal ehe music hewan gebrewold 👏🏽👏🏽👏🏽
እዉነት እኔም እስማማለሁ
እኔም እስማማለሁ 😘
Yep100%
le shemunam abresh srilet
Love this song
ትግረኛ ባልችልም ወስጤ ወዶታል የማሰለች ለስለስ ያለ ሙዚቃ 😘😍😍😍😍😍😍
ሄዋን ሽኮር ከመይ ዲኪ ናይ ሕማመይ ንግስቲ ሙዚቃ እኪ ናይ በሓቂ።
"ፈጣሪውን" ኤልያስ መልካን ዳግም ያስታወሰን ድንቅ ቅንብር፤- "ሙነይ"!
በ1990ዎቹ ዓ.ም አጋማሽ የማህሌት ገ/ገርግስን ትግርኛ ሙዚቃና የኪዳኔ ኃይሌን የኩናምኛ ሙዚቃ ያደመጠ የሙዚቃ አድማጭ በዘፈኖቹ ቅንብር ላይ አንድ ለየት ያለ የቅንብር ስልት እንዳስተዋለ አፈን ሞልቶ መናገር ይቻላል። እነዚያ ሁለት የብሔር ሙዚቃዎች ቱባ ባህላዊ እሴታቸውን ሳይለቁና በዘመናዊ መሣሪያ ሳይራቀቁ ከተለምዶው ድለቃና ድምታ በጥበብ ዘወር ያሉ፤ ግን ደግሞ ማራኪ ቅንብሮች ነበሩ። በተለይ በማህሌት ገ/ገርግስ "በይነ-ተሪፈ" የትግርኛ ሙዚቃ ውስጥ "ፈጣሪው" ኤልያስ ልቡ የሚሻውን ጆሮ-ገብ የጊታር ጨዋታ "ሜሎደስ" በሆነ መልኩ በከበሮው መካከል ያሰናሰለበት መንገድ የማህሌትን ግሩም ሙዚቃ ወደላቀ ደረጃ አድርሶት፤ የቋንቋው ተናጋሪ ከሆኑት አድማጮች ባሻገር ሁሉም የሙዚቃ አድማጭ በወጉ እንዲያደምጠው እድል ሰጥቷል።
እንሆ የዘመኑ ኤልያስ መልካ አልጋወራሹ ሚካኤል ኃይሉ (ሚኪ-ጃኖ) ከጥንት ከጠዋቱ የጀመረው "ኤልያሳዊ የቅንብር ፀጋ"በእጥፍ በርክቶለት ከሰሞኑ በተለቀቀው የሔዋን ገ/ወልድ "ሙነይ" የተሰኘ የትግርኛ ሙዚቃ "እንሆ በረከተ-ዘ-ኤልያስ መልካ" ሲል ጀባ ብሎናል። ይህን ሙዚቃ ሚካዔል እንዴት በኤልያሳዊ የቅንብር ጥበብ እንደተጠበበት በሚከተለው ትንተና ለማስረዳት ይሞከራል፦
1. ዜማውን የተረዳበት አረዳድ
ከዚህ በፊት በዚህ የሙዚቃ ገጽ በተደጋጋሚ እንደተገለጸው ሙዚቃ ማቀናበር የሙዚቃ ማሣሪያን አፍ-በሚያሲዝ አኳኋን መጫወት መቻል እንዳይደለና፤ የሚቀናበረውን ሙዚቃ ስሜት ከልብ መረዳት እንደሚያስፈልግ በአስረጂነት በርከት ያሉ የቀድሞ የኤልያስ መልካን እና ሌሎችንም "አድማጭ" ሙዚቀኞች ሥራዎች ዘርዝረን አስነብበናል። ሚካኤል "ሙነይ" የተሰኝውን ዜማ ገና በእንጭጭነቱ ሲያደምጠው ዝም ብሎ ሙዚቃ እናድልሆነና ባህላዊውን የአዚያዚያም መሠረት ያለቀቀ ግን ደግሞ ልብን ሰረቅ የሚያደርግ "ቴክኒካዊ" አጨዋወት ከኪቦርዱ ውስጥ በርብሮ ማግኘት ነበረበት። እነደጣረውም በለሆሳስ ልብን እያሸፈተና በዝግታ ድም፤ድም እያለ የሚረግጠውን የዜማውን መሠረታዊ ምት በጥበብ አስማማው።
2. "ሜሎድስ" መሆኑና የ"ፈጣሪነት" ሚናን ከታላቁ የተማረበት መንገድ
ሚካኤል ግሩም ጊታር ተጫዋች እንደሆነ ማንም ይመሰክርለታል፤ ይህ ማለት ግን በሙዚቃ ቅንብሮቹ ጊታርሩን በሚገባው ቦታ በጥበብ አስገብቶ ጥዑም የሆኑ የቁልፍ-ድምጾችን አጥግቦናል ማለት አይቻልም። እንደውም ቀደም ባሉት የስቱዲዮ ቅንብሮቹ በልጅነት መንፈስ በጊታሩ ያራገባቸውን በቅጡ ያልተቀናጁ ሥራዎቹን በቴውድሮሥ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና በ ጃኖ ባንድ ሙዚቃዎች ላይ አስደምጦናል። አሁን ግን ከእድሜ መጎልበትና የ"ሱፐር-ስታርነት" ድራማ ተሻግሮ "አዋቂ" ሙዚቀኛ ወደ መሆኑ ደረጃ በሚሸጋገርበት የዕድሜ ዘመኑ እንዲህ የተረጋጋና ፈጠራ የታከለበትን ድንቅ የሙዚቃ ቅንብር አስደምጦናል።
3. አላስፈላጊ ማደማማቂያና ማደናገሪያ የሌለበት አገባብ "ኢንትሮ"ና አውጣጥ ወይም 'ኤክስትሮ"
መቸም አፈሩ ይቅለለውና ታላቁ ኤልያስ መልካ ወደመጨረሻ አካባቢ እየሰራቸው በነበሩ ሙዚቃዎቹ እነደተለመደው በበዙ ማባበያ ድምጾች ጆሯችንን ኮርኩሮ ወደ ሙዚቃው አንደርድሮ የሚያስገቡን አልነበሩም። ይልቁንም በሩቅ ያለ አውሎ ንፋስ ይመስል "መጣሁ መጣሁ" የሚል አንዳች ድምድም ወይም እንጉርጉሮ ቢጤ ድምጽ ጫር ያደርግብንና ድንገት የዘፋኙን ድምጽ ያሰማናል። ይህ ታዲያ አገባቡ ላይ ብቻ ሳይሆን አወጣቱም ጋ "ሄድኩኝ ሳይልና ሳይጣደፍ እያባበለና ቅር ቅር እያሰኘ እንደሚለይ ወዳጅ ሳናስበው 3 ና 4 ደቂቃዎችን ብቻ ፈጅቶ ይሄድብናል። ይህንን ሙዚቃዊ ቁምነገር በጥልቀት ለመረዳት የቤሪንና የጌቴን ሙሉ ሥራዎች ብቻ በጽሞና ማድመጥ መልሱን ይሰጣል። ሚካኤልም ይህንን የሔዋን ሙዚቃ ከአገበቡ ጀምሮ "ቨርሱንና ኮረሱን" ሳይቀር በጥንቃቄ ተሻግሮ በዝግታ የወጣበት ድንቅ ሙዚቃ ነው። ለዚህም ይመስላል ይህ ሙዚቃ ሰላሳ ጊዜ እንኳ በተደጋጋሚ ቢደመጥ የሚሰለች ያልሆነው። ከዚህ በላይ ሚካኤል ከመሠረታዊው ቅንብር ድምጾች ባሻገር እንደ ግብዓት የጨመራቸው እንደ የባሕር ውሃ ወለል የሚሉና ከበስተጀርባ የሚደመጡ የአንበሳ ማጓራትና የርግብ ማኩራራትን የመሳሰሉ ድምጾች በዋናው የቅንብሩ ሃዲድ ላይ እንደ ካባ ተደርበው ሙዚቃውን ግርማ እንዲያላብሱት አስችሏቸዋል። እዚህ ላይ ቅንብሮቹን "ማስተር" በማድርገ ወደ ጆሯችን በዚህ መንገድ እንዲደርስ ልዩ ችሎታውን እየተወጣ ያለውን የሙያ አባታቸውን አበጋዙ ሹዎታን ማንሳት ይገባል።
Nice comment. Are you a professional
or just music fan?
thank you
Bro..u r genius too.
Marvellous Elias Melka
ሄዋን እህቴ በጣም ምርጥ አልበም ነው የሰጠሽን :: ትግርኛውን ደጋግሜ ብሰማውም ልጠግበው አልቻልኩም::
ምንም ልንል እንችላለን ዝምብለን ሰማን።
ግን ተገረምን!!!!¡
ሄዋነይ ብጣዕሚ ጥዑም ዜምን ግጥምን ንዘመናት መመሊሱ እናጠዓመ ዝከይድ ዜማ
ትግርኛችንን አንድ ደረጃ ከፍ ስላደረግሽልን ክብር ይገባሻል ሂዊ!
ይሄን ሙዚቃ በጣም ነው ምወደው ትርጉም...በስለሺ ቢሆንም
ሄዋነይ መዓረይ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ ደሰ ዝብል ስራሕ እዩ በርትዕልና። ካባኪ ከምዚ ዝበለ ብዙሕ ትግርኛ ክትሰርሒ ብተስፋ ይፅበ ምቅርቲ ❤️😘
ትግራወየቲ ሰለዞኸኘት ድዬ እዚ ኩሉ ፀለመ ዝወርዳ ዘሎ
የጎንደር ሰዉ ሁላ ሙነየን track ተደብቆ በ earphone እየሰማበት ያለበት ሁኔታ ነው ያለዉ what a masterpiece good job ሄone
@@dawitmulugeta5053 ከመች ወዲ ትግራ ወደዳቹ😂😂😂
We are one people, people who try divide Ethiopia won't thrive.
😂😂😂
ይሄ ሙዚቃ አፍላ እድሜ ላይ ሆነን ያሰቃየንን ፍቅር ያስታውሰኛል። ሌላው ደግሞ ይሄን ዘፈን ስሰማው ምን ስሜት እንዳሳደረብኝ ታውቃላችሁ? በዚህ ሰዓት የማስበው ያፈቀርኩት ሰው ሳይኖረኝ ግን ፍቅር እንደያዘው ዓይነት ሰው እንዲሰማኝ አድርጎኛል። ሄዋን በዚህ ዘፈን አሸንፈሻል። ስለ እውነት ወድጄሻለሁ። በርቺ!!!
Tergumun ngrege bmaryam
ትግርኛ አንቺ ስትዘፍኚ ብቻ ነው ስንኞቹ በደንብ የሚሰሙት ሄዊ❤
ትግርኛ ስለማትችል ማለቴ ይአማርኛ ትግርኛ ተናጋሪ ስለሆነች ነው
@@sabrina492 ተወልዳ ያደገችው መቀሌ ነው ትግርኛ አፍ መፍቻዋ ነው
Oh really ? Emmm….Her accent ግን አይመስልም በደብ ከሰማሻት
@@sabrina492 አክሰንት የላትም የአዘፋፈን ስልቷ ነው ጃሉድ ሲናገርና ሲዘፍን የተለያየ ነው ልክ እንደዛ ነው ሄዊ ደሞ ድድም ከበሮ አትጠቀመም ለዚያነው ቃላቶቹ የማይዋጡት
@@sabrina492
ምንም ኣክሰንት የላትም pure ትግርኛ ነው እየዘፈነችው ያለቺው...ኣክሰንት የነ ሄለን በርሀ ትግርኛ ስትዘፍን ትንሽ ያስቸግራታል .ሄዋን ግን ትግራወይትም ናት ምንም ችግርም የላትም
አንቺ ነሽ ትግርኛ በደንብ ማትችዪ ማለት ነው
ብጣዕሚ ደስ በሃሊ ግጥምን ዜማን ኣብ ዕቤት ሙዚቃ ትግርኛ እጃምኪ ስለ ዘወፈኺ ክብረት ይሃበልና፤ ብሓፈሻ ድማ ፅቡቅ ኣልበም ምቅርተይ።
Can u translate the meaning?
@@liyakurabachewshewawerk6846 munay munay to tell you what is in my thoughts i dont have words because your love is my life
Thanks,
@@liyakurabachewshewawerk6846 Don't you listen Tigrigna? In Which language do you want to translate
@Amanuel Fisseha I want you to translate the music in English(Amharic), i don't speak tigrigna but i love munaye song.
ትርጉሙን በደንብ ባይገባኝም በጣምምም ልብ የሚነካና የሚያሳዝን ቅላፄ ያለው በጣም ምርጥ ስራ ነው!!! አሁን ሶስተኛየ ደግሜ እየሰማሁት ነው 👍
የፍቅር ነው እኔም ባሌ አማር ነው ተርጉሜ ነው የጋበዝኩት በጣም ሰለምዉደዉ
ጥዑም ዜማን ፅቡቅ አገላልፃ ግጥምን ይበል ጓል ዓድና በርትዒ ካባኺ ብዙሕ ንፅበ ኢና የቀንየልና ጓል ትግራይ ኩሕሎ👌👌👌❤💛
አረ ተርጉሚልን
@@medaniteshetu8329 እናቱ የፍቅር ዘፈን ሆኖ በጣም መሳጭ ነዉ ወንዱን እምትገልፅበት ቃላትም በጣም ዉብ ናቸዉ
አይሰለችም ብሰማዉ 🎉🎉
የፈጠሪ ፍጥረት ሁሌም ውብ ነው ስራሽን ከልቤ ነው የወደድኩት ያደነኩት ፡፡ፈጣሪ ጤናን እረጅም እድሜን የሰው ፍቅርን ይስጥሽ፡፡
ሁሌም እንወድሻለን በርቼ እህታችን፡፡
Hulem 1 ber sizega lelaw yikefetal lanchim eneza sewoch Anchin yegodu simeslachew lanchi talak edil New yefeterut bekelalu Le hulum tederash honeshal berchi ❤️❤️❤️
Hewany shkor ኬፍ ዘለዋ ደርፊ
ሙነይ ሙነይ ❤❤❤🥰❤
ሄዋን ቆንጆ ፍቅር የሆንሽ ልጅ 🥰
ዘፈኑ ቆንጆ ዘፈን ነው። ነገር ግን አንዳንድ የቋንቋውን የአጻጻፍ ስርዓትና የአነጋገር ዘይቤ በደንብ ሳያውቁ ለብር ማግኛ ሲሉ የዘፈኑን ግጥም በማይሆን ፊደልና የተሳሳተ ፊደል መተካት ቋንቋውን ለማያውቀው የተሳሳተ ትምህርት ይሰጣል እና ከመፖሰታችሁ በፊት የጻፋችሁትን የዘፈኑን ግጥም አጠገባችሁ ላለ ቋንቋውን ለሚችል ሰው ብታሳዩ መልካም ነው። ለምሳሌ ያህል:- በአነባብ ላይ የሚኖራቸው ልዩነት የ"ዐ" ፣ "ኣ" እና "አ" ፤ ንግሱ "ሠ" በጭራሽ በትግርኛ አይጠቀሙም። ሌሎቹንም በደንብ በማየት መለጠፍ ቢቻል ጥሩ ነው። (ለአድማጩ ግጥሙ ምን እንደሚመስል ለማሳወቅ የተደረገው ስራን ግን ሳላመሰግን አላልፍም)
Betam konjo music ❤️😍🥰🤩😎🤯😁👍🏾betaemi tsubuk derfi ata monaye ata sebeye
qalat yebileyen shikerey mearey azee tehabine higus eye bezi musicaki gin erimat kitigebirilu zedli nayi zi gitimi atsehahifaki fidelat gega alewu ezia arimiya kalie no word my dear for u.
ቋንቋው አይገባኝም ግን በጣም ደስ ይላል ደጋግሜ ሁላ ነው ያዳመጥኩት ቆንጆ ስራ ነው
Hewaney shikor Haftey ፅቡቕ ስራሕ
ትርጉሙን አላውቀውም ግን በቃ ደስ ብሎኝ ነው ማዳምጠው ለወክ እንደ 'አነ’ 😍
ሔዋን በጣም ነው ማመሰግው በጣም ቆንጆ አልበም ነው 👏👏
እና እንደ ሰጀሽን youtub ላይ ሙዚቃውን playlist ወስጥ አድርጊው በደንብ ሙሉውን አልበም እንዲሰማ ያለዛ ያንቺን አንዱን ትራክ እየዘፈነ ሲያልቅ የሌላ ሰው ሙዚቃ ነው next የሚያመጣው እናም አስተካክይው ለማለት ያህል ነው
Eshi astekakelahu thank you
Use this
th-cam.com/play/PLmjecHCUI7sI3Wy791cdQviAgL81KDvc2.html
can you tell me on how this can be done please?
hewan arife sera new በጣም ቆየን የትግረኛ ሙዚቃ ከሰማን ለጆሮ የማይጎረብጥ ስራ♥♥♥
Wow very nice awrsi አዉርስ ተንቤን ህርመት
bejaki clip gberila hewaney ❤️❤️❤️ black weyzero 💋💋
ዓጀብ !! ይበል ስራሕ ። ሕደምኡን ዜሙኡን ልስሉስን ቅርጡውን ዘመናዊን ምስ ሙዃኑ ድማ ኣዝዩ ደስ ይብል ። በርትዒ ቀጽልዮ!!
ሂዋን ሓፍትና ፁቡቅ ስራሕ እዩ ዝሰራሕክዮ በርትዒ ካልኡት ስራሕቲ እውን ንፅበይ ኢና ብትግራኛ ማለተይ እዩ ብዝኮነ በርትዒ🌹🌹🌹🌹
This the best for me on ur Albem I listen 👂 many times keep shine
ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ ድምፅ። አሪፍ ቅንብር። ።ዝ!
በዚ ሙዚቃ ላንቺ ያለኝ ክብር እላይ ሆኗል❤
Mrtye album...still degagme madamtew album....berchiln hewan🙏🙏
Hewaniya yenea jegna tichyalesh we love you gual alula
ይሄን ምተሰሙ ሁሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ
Minalbat ezia endihir anbibkiya ሔዋን. Ab tigrenea zeleki tsibake dimtsin lisanin mewedadirti yebilun, nikulu kitsebriyo zekiel akimi zeleki koinu ysimeani, yr voice color is different than any other tigrenea artists. Bejaki ab tigrenea birkit zibele sirah kitserhi nilabeweki.
Artist filmon kifle
Waw hewiye desbehalti tigrigna music... Ur music colour tigrigna is so amazing
ደስ ዝብል ደርፊ ቀፅልሉ ሙነይ ብጣዕሚ ፈትየዮ
ትግርኛ ጥራሕ ድረፊ
ሰበይ 😍
ሔዋን ውዴ ነሽ እድሜሽ ያርዝምልሽ
ሄዋንዬ ትርጉሙ ባይገባኝም በጣም ቆንጆ ቀልብን የሚቆጣጠር ሙዚቃ ነው።
Gual Tigray shikor we love you😘😘
neana elki eki derfkya yelan kemza derfi ohhhh ❤🔥
ማዓረይ ፁቡቅ ስራሕ እዩ
ሙነይ ኡፍ እንዴት ደስ እደሚል💖አንደኛ ነው።
Besemawe besemawe letegebew alechalekum hewan betam merte album new👏👏👏❤❤❤
ይ ሞሸ ዬ ኣሰተኻኽሌ ወያ ካኣ ናይ ኣቦኼ ኣማርኛኼ ግበሬ መን ከሰመዐለኬ ተጋሩ ንኤረትረዌያን ጋብዝዩሞ
Btaemi gobez,kabaki buzh nstbe ena,kestilulu
እህቴ በጣም ደስ ይላል። በጣም ተመችቶኛል በተለይ ሙነይ💚💛❤
the most under rated album::!!! hewan your amazing!
ፅቡቅ ስራሕ መዓረይ የቀንየልና ❤💛🥰🥰🥰
ትችያለሽ የምር ሄዋንዬ ምርጥ ነው።
Hewaneye betam konko berchi emiyawerubeshin atadamechi betam konko sera new yeseteshin tnx lot
ለምን እንደሆነ እንጃ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ እንባዬ ይመጣል 😍😍😍🤦💖🤦💖💖
hewaney btaami aye zfetwa aza derfi from 🇪🇷
Sending love hewan ❤ from Eritrean Boy 🇪🇷
♡ ሙነይ -እሙነይ ◇◇◇
ሙነይ ሙነይ ውሽጠይ ክነግርካ
ቃል የብለይን ክንደይ ከም ዘፍቅረካ
ፍቅርኻ እዩ ወሳኒ ሂወተይ
ህያብ ጎይታ ሂብኒ ንበይነይ ንበረለይ(2)
ምንባር ጀሚረ ሕጂ ኣብ ዓለም
ዕድመይ ዕድመይ ሰሲኑ ክሳብ ዝግረም
ሕልምልም ዝብል ነይሩ ልብይ
ቀሲኑ ህልመይ ኣታ ሙነዬ
ኣብ ርእሰይ ኣኽሊል ጌርካ እንጊ-ስካኒ
ዕዳጋ ፍቅሪ ዕድል ቀንዕኒ
ኣብ ኢደይ ዘሎ ናይ ዕንቁ ባሕሪ
ዘብርህ ጽላም ኽሉ ስዓሪ
ሙነዬ ኣታ ሙነዬ
ሙነዬ ኣታ ስበዬ
ሰበይ ሰበይ ኣብዛዓለም
ሰበይ ኣለኒ ንዘልኣልም
የለን የለን ኣብዛዓለም
ሰብከማኻ ንዘልኣልም
ከም ድዓሮ ጽላል ተጸሊለካ
ፍሉይ መቀረት ዝዓደለካ
ጋህዲ ጌይርዎ ተዋሂብካኒ
ሓሳብን ሻቅሎት ከይፍትነኒ
ዝተባሃለ ዛግራ ብሽሙ
ዝተኣለሸ ክበዝሕ ፀገሙ
ኣብ ኢደይ ዘሎ ናይ ዕንቁ ባሕሪ
ዘብርህ ጸላም ኩሉ ስዓሪ
ሙነዬ ኣታ ሙነዬ ኣታ ሰብዬ
ሰበይ ሰበይ ኣብዛ ዓለም
ሰብ ኣለኒ ንዘልኣለም
የልን የለን ኣብዛ ዓለም
ሰብ ከማኻ ንዝልኣለም
Her father is eritrean
@@theyas707 way you are laying I know her,her family is not from Eritera both her father & mother from Tigray her father is from Axum & her mother from mekelle again she was born in mekelle too so even she doesn’t know eritera
@@theyas707 no ertians she is tigrays her father Axum she is boren mkale
Betame arefe sira yene merete❤❤❤
ሄዋን ፍልይቲ ፍጥረት ኢኺ ኣብዛ ንነብረላ ዘላና ፕላነት
ይሄ ዘፈን ወደማላውቀው አለም ጭልጥ አድርጎ ይወስደኛል...
ጡዘህ ስለምሰማው ነዉ!😅
ዋውውውው ሄዋነይ አንቲ ጅግና ግን ፍቅረያ ሒዝኪ ዲኪ።አደኛ ፈጣሪ ሰላም ጤና ዕድመ ይስጥች ሄዋና ወተት ጠጣሁት መጥፍትች አሁን ተመለሰለይ አስመራ እሄ ዘፈን መደገም አለበት
I don't know how to say that you made my world in my life God bless you I feel you sing my words for my beautiful Wife that I have in the world thank you so much
ስንቴ እንደሰማሁት አይሰለችም በጣም ወድጅዋለሁ 😍
ይሄ ዘፈን ትርጉሙን ባላውቀውም በጣም ነው የወደድኩት 👍♥️
His song is always new to me. It reminds me of the person I love the most in my life Mule I'miss u so much
he's lucky
des bahali derfi......zibeletse ewn kitderfi akmi zeleki timesili
I can't stop listening to this song. Great work Hewi shukor
Hewan Tsibkti, Excellent song as always. keep shining my star!
ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ ድምፅ
Fikrey we love youuuuuu the besttttttt 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Even if I couldn't understood the meanings of the lyrics but I think its for someone we love the most..beautiful 😍
Shes saying endet endemwedeh kal yelegim, nurilege minamne new mitlew
Hewan Andega nesh des mile Album new 👏👏👏👌
we need a lot of Tigrinya music from you💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤
Her father is eritrean 😂
@@theyas707 no he’s not your liar eww you guys are so jealous of tegaru leave us alone ! She says hizi in this video get out !
@@tigrayadey783 she did say it in her interview on kana tv am not lying . Ante dedeb
THIS music deserves at leqst 5 million views
its so peaceful
This is one of my best trick in ur Album, wish you all the best Ajokhy
this is what we call soulfull music..
ሔዋንዬ የኔ ምርጥ ሴት በርቺልን❤❤❤
I always need good tigrigna music wheather Eritrean or TIGRAY ❤❤❤❤
I can’t even begin to express how beautiful ur voice is sistuka. The depth of the lyrics is just amazing. I hope we will get to see an amazing music video for this amazing song. Thank u for delivering an amazing album Hewiye. Bizu endedekemeshebet yasatawekal. Great work
22@@@QC 0
አይ ሔዋን
በርርትተሽ መስራት ይጠበቅብሻል
ይህም ድንቅ ነዉ
በርቺ አይዞሾ ✅👏🙌👍👍👍👍👍👍
ልዩ ነው በዚህ ቀጥይ
Omg Hewan haftey kemey deyu gerami derfe we love you
በጣም የሚገርም ሙዚቃ👏👏👏
This has become the one tigrawayti girl that I love and I. I am from Tigray too. I am amazed how our women are beautiful and strong. ❤️💛