ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተባረክ ለተናገርከው ሁሉ ብቁ ማብራሪያ ጋር እናመሰግናለን
🙌💙🗝
በጣም ምርጥ ሃሳቦች ናቸው በዚ ቻናል ሚለቀቁት ብዙ እንደሚለፋበት ያሳታውቃል በርታ ወንድሜ!
ጥረታችንን ስላስተዋልከው ከልብ እናመሰግናለን 🙏💙
ወይኩን ፍቃድከ የተናገርከው ሁሉ ከቀናት በሆላ ሊቆርጥ የሚችልነው
እኔ ከዚህ በፊት 5ቱን አድርጌው አውቃለሁ በጣም ይሰራል ትልቅ ሚስጥር ነው🗝👍
yes በደንብ ሚሰራና ተሞክሮም የተረጋገጠ ነው!
ማሰራት አለዉ 5
በትክክል ሁሉም ይሰራልእናመሰግናለን
ከሰባቱ ሁለቱን አውርቻለሁ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርታልን
thanks ❤
የሚገርመው ይሄ በሀሪ ተፈጥሮዬ ነው በደንብ ነው የሚሰራው በርታ❤
It's very important and very very true
ስለ ሴት ልጅ ፈፅሞ አታውቅም እውነተኛ ፍቅር ከነዚህ ሁሉ የራቀ ነው።
የምር ተጃጃለ ጓደኛየ የሴት ፎቶ ቢፖስት መቸም ይቅርታ አላደርግለትም እንከፍ እድትቀና አላለም😮😮
ይመችህ አባ በጣም ትክክልነህ ❤❤❤
🗝💙
ደስላል🎉🎉🎉
🙌🗝
ትክክል በጣም ይይሰራል፣እኔ ግን መጠጠሬን አልተውም ምን ይሻለኛል
alfelgm wedajewa endtinafqegn..wedeziya arfa tiqemet..gashe
yenew alekelish
Dhineetii no ineem yaraasee ideziinenyii😊
THANKS!!!
You're welcome!
አሪፍ ነው ግን ለጠንካራ ሴት አይሆንም የሌላውን አላቅም እኔ ግን ፍቅረኛዬ ከነዚህ መካከል 4 ያክል አርጎብኝ ነበር መጀመርያ ላይ እንዳልከው የመናፈቅ የመቅናት ስሜት ነበረብኝ በጣምም አዝን ነበር ግን ትንሽ ቆይቼ ለሱ ያለኝ ፍቅር በግማሽ ያህል ጠፋ ከሱ በላይ ተውኩት እና ከቀን ወደ ቀን ፍቅሬ እየጠፋ ሄደ አሁን አሁንማ እሱ ደስ እንዲለው ብቻ ነው አብሬው ማሳልፈው እኔ ፍቅሬም ጠፋ ደስተኛም አይደለሁም።
ከእኔ ጋር እንሞክር
በሪታ❤❤
Waw best bro never give up
💪
ዘላቂነት እንዲኖረ ከፈልግን ነው አይደል
temechitognal🎉🎉🎉
💙🗝
❤❤👌
ehe nagare tafatonawe wayese tawadado gs nagaronhama
❤❤❤❤❤
ene gen fkregaye endezh siyaregebg wushetam new asmesay new aywedegm ayfelegegm beyaa rakute
Bexam eyeraqe kedeshi ayiwodishim
@@Numberoneentertainment beqaa abeqalen malet new
@@AsmaAhmed-gs4dh ayabeqam miwodishi kehone anchin yifeligal zim eyeraqishiw sitihejiw zim kale new chigiru bexam yiwedishal?
@@Numberoneentertainment awo
i am singel በማን ልሞክረው😔
Iam singel to
😂 ስትይዝ ነዋ
@@Fikare_kewakibt አረ ሴት ነኝ 😂
@@YenuyenuNesh 😂 ወንድ ላይ ልትሞክሪው ነው🤭
@@Fikare_kewakibt አዋ ለወንዶች ቢሆንም የተገኘውን መሞከር አይከፋም 😌😅
በናትህ ስራ ላይ ሆኜ በሀሳብ በጣም እጦዛለሁ ትኩረት የለኝም በናትህ ስለርሱ ስራልኝ
እሺ soon🗝
ወላሂ ውሸት እስኪ ሴት ሶሻል ላይ ለጥፎ ዳግም አይኑንም ማየት አልፈልግም
እባክህንስለድካምእናስለጠንካራጎንከታወቀምንእናድራግብሰራልን 🙏🙏
Someone tried this on me and ended up chasing me 😅😅😂😂😂😂so Please don't try this especially on Scorpio woman 😅You might end up losing your mind.!!
Noted! 😂 Scorpio mystery levels are clearly not for the faint-hearted... 😆 Might need a game plan before attempting that.
Walaa😂😂😂😂
@@Fikare_kewakibt Thank You really!! That's exactly what am saying!!am a Scorpio and those who tried it backfired on them 🤭🤣🤣
❤❤❤❤❤sb
war
መቼም የማይጠቅም ቀሽም ሀሳብ ነው
ካልተመቸህ ላአንተ የሚሰራልህን ብቻ ተጠቀም አትረብሽ።
ሴቶች አልሰማንም አሉ😂
Ineegam alee😂😂😂
ፍቅር እዉነተኛና ሰላማዊ እግዝአብሄርን በመፍራት ላይ ካልተመሰረተ ዋጋ የለዉም ብዬ ነዉ ማስበዉ። በዚ መልኩ ያንተ ያረካት ሴት ነገስ ክፉ ቀን ሲመጣስ ሰዉ ነህና ነገ ብትወድቅስ ? ዞር ብላ እንኩአን እንደማታይህ አታዉቅም
ቲሽ
እራስህን ሁን
አንተን የሰሙ ወንዶች ከሰሩ ሴት ልጅ እንክብካቤን እንጂ አንተ ያልከው መራቅ ፈጽሞ አይሰራም ለግዜው የናፍቆት ስሜት ሊሰማት ይችላል ከተደጋገመ ግን እንዳውም ከልቧ አውጥታ ትወረውረዋለች
ውሸት ነዉ ምክንያቱም ሴት የተፈላጊነት ስሜት እንድሰማት ማድረግ ያስፈልጋል እንጂ አንተ ያልከው ተገቢ አይደለም
እኛ ሞክረን አረጋግጠን ሰውም ያረጋገጠው ነገር ነው እንጂ በደመነፍስ መጥተህ ውሸት ነው ማለት ትክክል አያደርግህም።
እስከ መጨረሻው የሚዘልቅ መልካም ሚስት ባል ከላይ ነው ሁሉም የየግል ሀሳቡን ያስተላልፍል
እሱ እንደ አመለካከታችን ይወሰናል ግን ላንተ ታማኝ እና የምትወድህ ሴት ካተንከባከብካት ፍቅራሁ አይዘልቅም እሷ ፍቅር እየሰጠችህ ምንም ሳታጎልብህ አንደ ችላ ካልካት እርግፍ አድርጋ ነው ምትተውህ እኔም አድርጌዋለሁ
❤

በትክክል ሁሉም ይሰራል
እናመሰግናለን