ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Subscribe Jam family youtubeyoutube.com/@jamfamily7?si=Pn5rgBTX8SuThprk
ዋው በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች ናቸው
❤❤❤❤❤
wowwwwww ewunat batam dasi yilale ❤❤❤❤❤
weyine des silu yeteregagu nachew😍😍😍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቲፎዞ ጉዳይ ሆኖ እንጂ አሁን ላይ እንደ ጋዜጠኛ ግዛቸው ጎበዝ ጠያቂና አድማጭ,ትህትናና ዕምነት,ብሄር ,ድሃና ሃብታም የማይመርጥ ድንቅ ልጅ ነበር። በርታ ወንድሜ ከፍታው ላይ እንጠበቅሃለን!
የምን ጋዜጠኛ? በየ ሰው ቤት ጏዳ እየገባ ምግብ የሚበላው መኪና እንዴት ገዛችሁ ምንድነው የምትበሉት እያለ ስለተጃጃለ? አይ ጋዜጠኛ
አውነት ነው ❤️❤️❤️
Absolutely
እውነት ነው በጣም
Absolutely 💯
እግዚአብሔርን ማስቀደም ማትረፍ ነው።ተባረኩ🎉
በዚ ሰአት ወንድ ልጅ ሲፈቀር በቁም ሲኦልን ያሳያል ይሄ ልጅ ምርጥ ልባም ነው❤
እንደ ጋዜጠኛ ግዛቸው ጎበዝ ጠያቂና አድማጭ,ትህትናና ዕምነት,ብሄር ,ድሃና ሃብታም የማይመርጥ ድንቅ ልጅ ነበር። በርታ ወንድሜ ከፍታው ላይ 🤩🤩🤩🤩
Betam
Betkkekl
መርሃባ እንቦሳ አስሬ ነው የገባሁት በ50ዎቹ መጨረሻ የምገኝ ስሆን እንደነዚህ በእግዚአብሔር ላይ ከፍተኛ ጽናት እንዲሁም ብስለት ያላቸው ወጣት ባለትዳሮች አላጋጠመኝም እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ ።🎉❤ዘርአችሁ ይለምልም ።
ደምሪኞ,ውዴ
ተጀምሮ እስኪያልቅ ጆሮዬን አሹዬ ምንም ሳላስቀር ነው የሰማዋችሁ... የሚገርም ነው... ለኔ የነዚህ ጥንዶች ሕይወት ተራ የተኖረ ተመክሮ ብቻ ሳይሆን ፅድት ያለ ልብ አድርስ ሰበካ ነው... እግዝአብሔር ይባርካችሁ 😘
ማራኪ ወግ በጣም ደስ የምትለኝ ለምንድነው ድሃ ሃብታም አትልም ሁሉንም ታስጎበኛለህ ቀጥል በዚሁ ተባረክ
ለባም ሴት ማን ያገኛታል ይላል የግዝብሔር ቃል አሱም በጣም የምግርም ሰው ትሁት በጣም አንየማ ወደድካቸው 🙏🏻
ማራኪ አንደኛ የምትሉ በላይክ 👍👍👍🎉🎉❤❤🙏🙏🥰🥰
እንደ ጋዜጠኛ ግዛቸው ጎበዝ ጠያቂና አድማጭ,ትህትናና ዕምነት,ብሄር ,ድሃና ሃብታም የማይመርጥ ድንቅ ልጅ ነበር። በርታ ወንድሜ ከፍታው ላይ ሁል ጊዜ እያንአንድ ፕሮግራም እከታተላለዉ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ናፍቆት ጠብቃለው አግዝኝ ቸግሮኛል እባክህ 🤩🤩🤩🤩
ጌታ ይሸፍናችሁ የመቲ እናት የፀሎት ውጤት ነው በነሱ ውስጥ የመቲ እናትና የአማንን ወንድም የጀርባ አጥንቶች ናቸው so ማቹርድ ፀጋ ይብዛላቹህ 🙏
ለቤትህ አዲስ ነኝ ግን ጋዜጠኛው በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ትህትናህ ስርዓትህ በቃ ሁሉ ነገርህ ፈጣሪ የአንተ አይነቶችን ያብዛልን በመቀጠል በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ
ደምሪኝ,ውዴ
@@YouTbe-qr7ln ደምሬሻለሁ
መቲየ በአደባባይ ያከበርሽው እግዚአብሔር ትዳርሽ ያክብረው 🙏 አስተዋይ ሚስት ከእግዚአብሔር ነች : ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ ❤️
የኔ ጎበዝ ተባረኪ 7አመት ቻልሺው ውይ እንዴት ነው ይሄ ፀጋ ስሙ ይክበር እግዚአብሔር ይባረክ እናትሽን እግዚአብሔር እረዳት ።ጎበዝ ያደረጋችሁ የእግዚአብሔር ፀጋ በላያችሁ ነው።
እንኳን አቀረብካቸዉ እነዚህን ጥሩ አርአያ የሆኑ ልጆች🙏🏾
ዎው ይደንቃል 🎉አግዝብሔር ትዳራችሁ ይባረክ ምሳሌ ናችሁ ጋዘጠውኛው ደግሞ ድንቅ ነው 🙏🏻 በውነት ብዙ ያስተምራል አንየ ጀምሬ ማቃረጥ አቃተኝ አለቀስኩ በጣም አግዝብሔር መፍራት አስተማሩን ይብዛላችሁ 🎉
❤❤
ማርያምን እነኝህ ጥዶች በጣም ነው የምወዳቸው የተረጋጉ ትህትናቸው ሰው አክባሪነታቸው በቃ ምርጥ ጥዶች ናቸው በሰላም ተገላገይ እማ❤🎉
ግዛቸው እስከአሁን ብዙ አይነት ሰዎችን ቃለመጠይቅ አድርገሐል እንደአሁን ግን ትክክለኛ ሰዎችን አግኝተህ አታውቅምና በዚሁ ቀጥል ትክክለኛ ስልህ የትዳርን ክቡርነት የሚያውቁ ለሰዎችም ክብርን የሚሰጡ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያላቸው ሰዎች ናቸው አደራ የምልህ ባለፈው ያቀረብካቸውን አብርሽና ሩታ የሚባሉ ሰዎች አይነት ለሚዲያህ ስለማይመጥኑ ይቅርብህ
በትክክል
ሰባት ልጅ ይስጣችሁ🤲 :(77)ሰባ ሰባት አመት በትዳር ያቆያቹ 🤲777ሰባት ሞቶ ሰባ ሰባት ወላጅ አልባ ይስጣችሁ 🤲በብዙ በብዙ በረከት ይባርካችሁ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇በቀረው ጌታ ይሙላባችሁ 🔥🔥🔥
አቤት አግብሔር ሰው አለህ ምን አይነት ድን ቅ ሰው ነህ አግዝብሔር የልብህ ሃሳብ አግዝብሔር ያሳካልህ 🙏🏻የብዙዎች አባት አናት ሆናችሁ ያሳየናል 🙏🏻
እግዙአብሄር ይባርካችሁ ያባቴ ብሩካን አሁንም ያስፋችሁ ለሌላም የምትተርፉ ያርጋችሁ ብዙ ተባዙ ምድን ሙሉዋት እንደእግዚአብሄር ቃል ያስፋችሁ
ስለናንተ ጌታ ይባረክ በጣም ብዙ ተምሪይለው የምር ሚያሰቀና ሂወት ነው ከምንም በላይ ጌታን ነው የሰበካቹት የምትኖሩት ተባረኩ! አቅራቢውም ጉበዝ ነክ ተባርክ!
የማዳም ቅመሞች እየበረታችሁ እነዚህ ጥንዶች በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ደምሩኛ😘😘😘
ማራኪ በተለይ ለወጣቶች ብዙ ትምህርት ይሠጣል ብዬ አስባለሁ አመሠግናለሁ ሦስቱም ልጆቼ ወንዶች ስለሆኑ ይጨንቀኛል ይህንን ፕሮግራም ጋብዝኳቸው!!!!
ዘመናችሁ ይለምልም🙏 አስተማሪ መድረክ ነዉ። JAM family- በጣም ነዉ የወደድኳችሁ የህይወት ተሞክሮ ካደመጥኩ በኋላ✍️
እግዛብሔር የከበረውን ያከብራል በተለይ ልጁ አይወሰድብህ ጌታ ደግሞ አደራ አይበላም
ኡፋ የኔ ውዶች ደስ ስትሉ የአባቴ ብሩካን እርጋታችሁ መከባበራችሁ ፍቅራችሁ ውስጥ ኢየሱስ በመካከላችሁ እንዳለ ያስታውቃል ዘመናችሁ በዚሁ ይጠቅለል ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ለብዙ ታናናሾቻችሁ❤❤❤
በጽድቅ እንድትራመዱ የረዳችሁ እግዚአብሔር ስሙ ብሩክ ይሁን። መቲዬ እናትሽ የአመቱ ምርጥ እናት ብያታለው እኔም ለልጆቼ እንደእርሷ አይነት እናት ለመሆን ብዙ ተምሬያለው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳኝ። በተረፈ በእውነት የምትገርሙ የምትደንቁ እግዚአብሔር የረዳችሁ ምርጥ ልጆች ናችሁ አሁንም በነገር ሁሉ እርሱ መከናወን ይስጣችሁ ። ግዞዬ ከብዙ ስዎች ብዙ ልምድ ስለምትቀስም ያንተ ሚስት የታደለች ነው የምትሆነው እነዚህ ውድ ልጆች ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይባርክህ።
ጎበዝ ጠያቂ ደሰተኛ ሳቂታ ነፃ ነህ በርታ
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝
አብረን እንደግ
Thank you, Aman and Meti for sharing your life journey and style❤❤ I got a lot of lesson from your life. Gizo, appreciate you always🙏
የኔ ወድቹ መቲዬ ጌታ ኢየሱስ በሰላም ሁለት ያደረግሽ💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜❤❤❤❤
ዎው እንካን የጌታ ሆናችሁ በጣምነው ድስ አላን እግዛብርህር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
Betam des yemiĺ history new yalachu❤❤❤ betam des telalacheu. Maraki weg Thank you for sharing this interview ❤❤❤
❤❤❤ዋውውው ድንቅ ሴት ዘመንሽ ይባረክ ተባረኩ❤❤❤
ከሁለታችሁም ያየሁት ነገራችሁ የሚገርም ነውና ሁለታሁንም ከአይን ያውላችሁ ወደፊት ያለውንም ኑሮ የተሳካና ያማረ ያድርጋች በመልካም ነታችሁ ቀጥሉበት
እግዚአብሄር የልቦናችሁን አይን አብርቶላችሁዋል እግዚያብሄር አላማችሁን ከግብ ያድርስላችሁ ግዝሽ ትልቅ ትምህርት ለወጣቶች የሚያገኙበት ባልና ሚስቶች አቅርበሀል ተባረክልኝ ወንድሜ
እመቤቴ ማርያም በሰላም ታገላግልሽ የዘራችሁት ዘር ይባረክ
እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት እንዲሁም ምኞታችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ መትዬ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ያብቃችሁ በጣም ነው የምንወዳችሁ ክርስቶስን በእናንተ ምክንያት ምን አህል መፈለግ እንዳለብኝ በእናንተ አየሁ ቃላት አጣ ብቻ ላቅም ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁ ትዳራችሁ ህይወታችሁ የሚሰጣችሁን ፍሬም ጭምር ይጠብቅላቹ❤❤❤❤❤😂🎉🎉
የኔ ውዶች የምር የፍቅር ቸምሳሌቶች ናችሁ እና ሰላማችሁ ይብዛልን ❤❤❤ማራኪ ወግ የእውነትም ማራኪ ወግ ነው ❤❤እናመሰግናለን❤❤
የእኔ ቆንጆ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም በጤና በሰላም ትገላግልሽ የእኔ ፈንዲሻ
አሜን❤❤❤
አሜን ❤
WORTH TO WATCH! May your household be covered with his mighty blood! Amen
Really one of the best lady I don’t imagined…. You’re amazing 👌… I respect your mother 👏🏽👏🏽👏🏽🙏👌
እሧ እስከምጨርስ እሡ እያየ ያዳምጣል እሡ እስከሚጨርስ እያየች ታዳምጣለች መግባባት መከባበር ማለት ይሄ ነው
Wow Ethiopia tesfa alat when i see this kind of generation it just gives me hope ❤ e/z yakbrachu kezm belyi
እመብርሀን ትቅረብሽ::እግዚአብሔር አምላክ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ!!!
መናፍቅ ናቸዉ እመቤቴን አታዉቃትም እመቤቴ ግን እሷን ታዉቃታለች ሰዉ ታድርጋቸዉ ወደቤቱ ይመልሳቸዉ
ተሳስተሻል እኛም ማርያምን እናቃታለን@@Tsigeredahanihani
@@Tsigeredahanihaniመናፍቅነትሽን አሳወቅሽ መናፍቅ ማለት ኢየሱስን የካደ ከሱ እኩል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያልተፃፈውን ፍጡር እኩል አድርጎ የሚያስብ የኢየሱስን ክብር የሚሸፍን ነው እነሱ እውነቱ የገባቸው የእግዚአብሔር ልጅ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች ናቸው ዋናውን ይዘዋል ዋናችን ኢየሱስ ብቻ ነው
ለምን ትከራከራላችሁ አንድ አፍ እያወራችሁ እየሱስ ነፃ ያወጣን ድንግል ማርያን የነፃ አውቺ እናቱ
@@tsion797 እነ ኦንሊ ጂሰስ አደብ ግዙ !!!ኢየሱስ ብቻ እያላችሁ ኢየሱስን ከአብ እና ከመንፈስ ቅዱስ የነጠላችሁ ጉዶች:: ደግሞ አንቺ ነሽ ለእኔ ኢየሱስን የምትነግሪኝ??? አይሁዶች የሚጠብቁትን ሀሳዊ መሲህ የምታመልኩ እናንተ:: ማርያምን የማይቀበል በኢየሱስ ስም የሚመጣው ኢየሱስ: ሀሳዊው መሲህ ብቻ ነው::
ውይ እንዴት ደስ እንደምትሉ ጌታ እየሱስ ዘመናቹ ብርክክክክክ ያርገው ❤❤❤❤❤❤
መሸአለህ ታምራለቹሁ አለህ ይጠብቃቹሁ በሰለም፡ ተገለገይ ያኔ ቆንጆ ግን በሌላ ምድያ፡ በጠም፡ የሰውነት ቅርፅሽን ለማሰያት፡ ጥራት ታደርጊያለሽ በነትሽ ረስሽን ሰታር አድርጊ የሰው አይን ብራት፡ ያቀልጠል እና ጠንቀቅ በይ፡እና ቀምስ፡ስትለብሺ በጠም፡ የምርብሻል ከሰውናትሽም ይሄደል ምንም ፡ሁሉም ሃይማኖት ኡኮ፡ጥሩ አለበበስ ያስታምራል ኦሮቶዶክሶቹም ኡኮ፡ቤታክርስታን ስቴሄዱ ሸፋን ብለቹሁ ነው ምትሄዱት መሸአለህ ለማንኛውም አለህ ይጠብቃቹሁ በሰለም፡ አለህ ይገልግልሽ እንዎዳቹሁሃለን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ የኔ እናት በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Totally different than what I thought 🫶you guys are so sweet and make me cry 😢(tears of happiness) God bless you guys
ውይ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዛሬ ላይ ያቆመን የረዳንም የጎበኘንም ተስፋችንም የናትና የአባቶች ልመና ፀሎት ሕውነተኛነት ስለሆነ በርቺ እመቤቴ ማርያም ከአንቺ ጋር ትሁን !!!! በርቱ
ዼንጤ ናቸዉ እመቤቴን የት ታዉቃታለች። ግን ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸዉ። እግዚአብሔር ይርዳቸዉ
ለእግዚአብሔር ያላቸው ነገር በጣም ነው ያስደሰተኝ❤
They are supper sweet nd so matured plus spiritual thank you for inviting them Gezo they are a perfect example for young generation....
ቆንጅዬ ልጅ የዋህ ትመስይኛለሽ❤ ዘመናችሁ ይባረክ
አይይይ ግምት😂😂😂😂😂😂ቆንጆ እንኳን አይደለችም 😂😂😂😂😂😂ፍቅራቸውን ይባርክላቸው
መቲ እና አማን እንወዳችሁለን❤❤❤❤
በጣም የበሰላቹ I’m happy I watched this I have learned so much
ወላሂ ገራሚ ነው ጎበዝ ናችሁ
ዝብሎ መሀላ ጥሩ አደለም
ዋው የምወዳችሁ ጥንዶች ተባርካችሁ ለምድር ሁሉ በረከት ሁኑ❤❤❤❤
Wow Natanim I am blessed with the service I love
እግዛብሔርን የያዘ ሁሌም መንገዱ የቀና ነው
ከልጅ ጋር እሰው ቤት ከባድ ነው አበረታቱኝ በዩቱብ ልስራ
እሽ
ያውአረኩሽ
እሺ
👍
እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርከው ደስስትሉ❤❤🎉
በጣም ጎበዝ ጥንዶች ናች አድሚን ጤና ይስጥ በስላም ዉልጅ ❤❤❤
ግዛቸውና አለምሰገድ ትህትና ማዳመጥ ስርአት እግዜብሄር ይባርካቺሁ
ወደድኳቹ በብዙ ትዳርን በጣም እንድናፍቅ አረጋቹኝ ስትገርሙ1 ማንደራደርበት እግዚአብሔር በህይወታችን እንዳይርቅ ምንፈልገው መንፈስ ቅዱስ 2 ቤታችን ህብረታችን 3 የፀሎት እናት መሆን ራዕዮ ታስታውቂያለሽ 4 City እንገነባለን Amazing 5 ባልዋ የሚተማመንባት ሴት ሚስት ልባም 6በጣም እሱ ከተናገረው የወደድኩለት እኔ ሁሌ ምለው እዚ እንደቋሚ ሰው መኖር አይገባንም ሞት አለ..... ከሞት በኋላ ህይወት መከባበራቹ መዋደዳቹ የቤተክርስቲያን ራዕስ ክርስቶስን ማስቀደማቹ ውበታቹ ተባረኩ ቃል የለኝም6
What a beautiful couple. Egizhabher yetebekachu🙏😍
ልጅቷ ባሏን ከ❤ ነው የምታዳምጠው ልጃችሁን ለማቀፍ ያብቃችሁ
ግዞ ባገባክ ደስ ይለኛል😂😂😂 እንደ እድሜው አደለም በጣም አስተዋይ አድማጭ ነህ በርታ❤
agebtshi yele ede anchi werda arfshi atadnkim😂
ሚስት አለው ማሬ😂😂😂😂😂😂😂
@@Hana-nb4ul😅😅😅😅😅
Egzabher yrdach btam temhrt new ystu tebark 🙏❤❤
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ውለጂ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
All I see is love in this interview🔥
ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
ወንድሜ.ብዙነገራችሁ.ሁሉ.መልካም.ነው.ባለቤትህን.ውደዳት.እጅ.አትመናትማለትም.የእግዚአብሔር.ቃል.ውደዳት.ነው.የሚለው.የሚታመን.እርሱ.ብቻነው
ትክክለኝ ፡ ሰውችን ፡ ነው ፡ ያቀረብክልን❤❤❤
እጅግ ደስ ብሎኝ የጨረስኩት ፕሮግራም ተባረኩ!!
Geta yebarkacehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤You are sooooooooo blessed . 🙌
This is amazing!! God bless you all and your child to come! I learned so much from this episode!
ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸዉ እርጋታቸዉ በጣም ደስ ይላሉ ተባረኩ❤❤❤
Wow what an interview Aman & meti bizu tebareku
great lesson Thank you so much!
እግዚአብሔር ን የሚያስቀድም ትዳር ሁሌም ይባረካል ይጠበቃል ግዛቸው ምርጥ ጋዜጠኛ❤
You guys are so sweet and kind ❤❤❤❤❤❤❤
ወጣት ሆኖ እግዚቤርን ማወቅ መታደል ነው።
ያከባራቹት እግዚአብሔር አምላክ ያክብራቹ
ግዛቸው /ማራኪ ወግ / ጎበዝ በርታ የባህር ዳር ልጀ የሀገሬ ልጀ
ደስ ስትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉
ብርክ በሉ ከዚህ በላይ የታመናችሁት እግዚአብሔር ፀጋው ን አብዝቶ ቅድስናን ለብሳችሁ ለሠውም ማሠናከያ ሳትሆኑ ኑሩ ለምልሙ በልጆች ተባረኩ❤❤❤❤
Amen ❤❤
zemenechu yebarek getan yakebere esu yekeberal wow i lear more from you guys, and i have great pleasure for the journalist.
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ስትሉ❤❤❤
ስርአታችሁ በሳልነታችሁ በስላሴ በጣም የምታምሩ ለወጣት የምታስተምሩ ናችሁ ❤
Big respect to the Jam family! I'm really impressed by your life journey. More grace to you.
ጌታ መሃል ሲሆን ህይወት እንዴህ ያማራል
አርዓያነት ያለው ፤ የከተሙ ልጆች ስነ_ስርዓትና መልካም ትህትናን የተላበሱ ምርጥ #ጥንዶች❤
መታደል ነው ዘምናቹ ባመናቹበት ዘመናቹ ይባረክ
So sweet geta tidarachun yibareklachu dessss sitilu ufffff😘😘
Stay blessed and your family ❤❤❤
I'm proud of you JAM family may God bless you more❤❤
ያሚዋዳቻው ጥዶች😊😊😊🎉🎉 ግን ላምድነው የና ሩታን ቪዲዮ ያጣፋህው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ነገረኛ😂😂😂😂
ድራማ ነው የእነሱ ነገረ 😂😂😂
እኔ በብዙ ተምሬባቹዋለው እግዝአብሔር ይባርክ
Subscribe Jam family youtube
youtube.com/@jamfamily7?si=Pn5rgBTX8SuThprk
ዋው በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች ናቸው
❤❤❤❤❤
wowwwwww ewunat batam dasi yilale ❤❤❤❤❤
weyine des silu yeteregagu nachew😍😍😍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቲፎዞ ጉዳይ ሆኖ እንጂ አሁን ላይ እንደ ጋዜጠኛ ግዛቸው ጎበዝ ጠያቂና አድማጭ,ትህትናና ዕምነት,ብሄር ,ድሃና ሃብታም የማይመርጥ ድንቅ ልጅ ነበር። በርታ ወንድሜ ከፍታው ላይ እንጠበቅሃለን!
የምን ጋዜጠኛ? በየ ሰው ቤት ጏዳ እየገባ ምግብ የሚበላው መኪና እንዴት ገዛችሁ ምንድነው የምትበሉት እያለ ስለተጃጃለ? አይ ጋዜጠኛ
አውነት ነው ❤️❤️❤️
Absolutely
እውነት ነው በጣም
Absolutely 💯
እግዚአብሔርን ማስቀደም ማትረፍ ነው።ተባረኩ🎉
በዚ ሰአት ወንድ ልጅ ሲፈቀር በቁም ሲኦልን ያሳያል ይሄ ልጅ ምርጥ ልባም ነው❤
እንደ ጋዜጠኛ ግዛቸው ጎበዝ ጠያቂና አድማጭ,ትህትናና ዕምነት,ብሄር ,ድሃና ሃብታም የማይመርጥ ድንቅ ልጅ ነበር። በርታ ወንድሜ ከፍታው ላይ 🤩🤩🤩🤩
Betam
Betkkekl
መርሃባ እንቦሳ አስሬ ነው የገባሁት በ50ዎቹ መጨረሻ የምገኝ ስሆን እንደነዚህ በእግዚአብሔር ላይ ከፍተኛ ጽናት እንዲሁም ብስለት ያላቸው ወጣት ባለትዳሮች አላጋጠመኝም እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ ።🎉❤ዘርአችሁ ይለምልም ።
ደምሪኞ,ውዴ
ተጀምሮ እስኪያልቅ ጆሮዬን አሹዬ ምንም ሳላስቀር ነው የሰማዋችሁ... የሚገርም ነው... ለኔ የነዚህ ጥንዶች ሕይወት ተራ የተኖረ ተመክሮ ብቻ ሳይሆን ፅድት ያለ ልብ አድርስ ሰበካ ነው... እግዝአብሔር ይባርካችሁ 😘
ማራኪ ወግ በጣም ደስ የምትለኝ ለምንድነው ድሃ ሃብታም አትልም ሁሉንም ታስጎበኛለህ ቀጥል በዚሁ ተባረክ
ለባም ሴት ማን ያገኛታል ይላል የግዝብሔር ቃል አሱም በጣም የምግርም ሰው ትሁት በጣም አንየማ ወደድካቸው 🙏🏻
ማራኪ አንደኛ የምትሉ በላይክ 👍👍👍🎉🎉❤❤🙏🙏🥰🥰
እንደ ጋዜጠኛ ግዛቸው ጎበዝ ጠያቂና አድማጭ,ትህትናና ዕምነት,ብሄር ,ድሃና ሃብታም የማይመርጥ ድንቅ ልጅ ነበር። በርታ ወንድሜ ከፍታው ላይ ሁል ጊዜ እያንአንድ ፕሮግራም እከታተላለዉ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ናፍቆት ጠብቃለው አግዝኝ ቸግሮኛል እባክህ 🤩🤩🤩🤩
ጌታ ይሸፍናችሁ የመቲ እናት የፀሎት ውጤት ነው በነሱ ውስጥ የመቲ እናትና የአማንን ወንድም የጀርባ አጥንቶች ናቸው so ማቹርድ ፀጋ ይብዛላቹህ 🙏
ለቤትህ አዲስ ነኝ ግን ጋዜጠኛው በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ትህትናህ ስርዓትህ በቃ ሁሉ ነገርህ ፈጣሪ የአንተ አይነቶችን ያብዛልን በመቀጠል በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ
ደምሪኝ,ውዴ
@@YouTbe-qr7ln ደምሬሻለሁ
መቲየ በአደባባይ ያከበርሽው እግዚአብሔር ትዳርሽ ያክብረው 🙏 አስተዋይ ሚስት ከእግዚአብሔር ነች : ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ ❤️
የኔ ጎበዝ ተባረኪ 7አመት ቻልሺው ውይ እንዴት ነው ይሄ ፀጋ ስሙ ይክበር እግዚአብሔር ይባረክ እናትሽን እግዚአብሔር እረዳት ።
ጎበዝ ያደረጋችሁ የእግዚአብሔር ፀጋ በላያችሁ ነው።
እንኳን አቀረብካቸዉ እነዚህን ጥሩ አርአያ የሆኑ ልጆች🙏🏾
ዎው ይደንቃል 🎉አግዝብሔር ትዳራችሁ ይባረክ ምሳሌ ናችሁ ጋዘጠውኛው ደግሞ ድንቅ ነው 🙏🏻 በውነት ብዙ ያስተምራል አንየ ጀምሬ ማቃረጥ አቃተኝ አለቀስኩ በጣም አግዝብሔር መፍራት አስተማሩን ይብዛላችሁ 🎉
❤❤
ማርያምን እነኝህ ጥዶች በጣም ነው የምወዳቸው የተረጋጉ ትህትናቸው ሰው አክባሪነታቸው በቃ ምርጥ ጥዶች ናቸው በሰላም ተገላገይ እማ❤🎉
ግዛቸው እስከአሁን ብዙ አይነት ሰዎችን ቃለመጠይቅ አድርገሐል እንደአሁን ግን ትክክለኛ ሰዎችን አግኝተህ አታውቅምና በዚሁ ቀጥል ትክክለኛ ስልህ የትዳርን ክቡርነት የሚያውቁ ለሰዎችም ክብርን የሚሰጡ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያላቸው ሰዎች ናቸው አደራ የምልህ ባለፈው ያቀረብካቸውን አብርሽና ሩታ የሚባሉ ሰዎች አይነት ለሚዲያህ ስለማይመጥኑ ይቅርብህ
በትክክል
ሰባት ልጅ ይስጣችሁ🤲 :(77)ሰባ ሰባት አመት በትዳር ያቆያቹ 🤲777ሰባት ሞቶ ሰባ ሰባት ወላጅ አልባ ይስጣችሁ 🤲በብዙ በብዙ በረከት ይባርካችሁ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
በቀረው ጌታ ይሙላባችሁ 🔥🔥🔥
አቤት አግብሔር ሰው አለህ ምን አይነት ድን ቅ ሰው ነህ አግዝብሔር የልብህ ሃሳብ አግዝብሔር ያሳካልህ 🙏🏻የብዙዎች አባት አናት ሆናችሁ ያሳየናል 🙏🏻
እግዙአብሄር ይባርካችሁ ያባቴ ብሩካን አሁንም ያስፋችሁ ለሌላም የምትተርፉ ያርጋችሁ ብዙ ተባዙ ምድን ሙሉዋት እንደእግዚአብሄር ቃል ያስፋችሁ
ስለናንተ ጌታ ይባረክ በጣም ብዙ ተምሪይለው የምር ሚያሰቀና ሂወት ነው ከምንም በላይ ጌታን ነው የሰበካቹት የምትኖሩት ተባረኩ! አቅራቢውም ጉበዝ ነክ ተባርክ!
የማዳም ቅመሞች እየበረታችሁ እነዚህ ጥንዶች በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ደምሩኛ😘😘😘
ማራኪ በተለይ ለወጣቶች ብዙ ትምህርት ይሠጣል ብዬ አስባለሁ አመሠግናለሁ ሦስቱም ልጆቼ ወንዶች ስለሆኑ ይጨንቀኛል ይህንን ፕሮግራም ጋብዝኳቸው!!!!
ዘመናችሁ ይለምልም🙏 አስተማሪ መድረክ ነዉ። JAM family- በጣም ነዉ የወደድኳችሁ የህይወት ተሞክሮ ካደመጥኩ በኋላ✍️
እግዛብሔር የከበረውን ያከብራል በተለይ ልጁ አይወሰድብህ ጌታ ደግሞ አደራ አይበላም
ኡፋ የኔ ውዶች ደስ ስትሉ የአባቴ ብሩካን እርጋታችሁ መከባበራችሁ ፍቅራችሁ ውስጥ ኢየሱስ በመካከላችሁ እንዳለ ያስታውቃል ዘመናችሁ በዚሁ ይጠቅለል ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ለብዙ ታናናሾቻችሁ❤❤❤
በጽድቅ እንድትራመዱ የረዳችሁ እግዚአብሔር ስሙ ብሩክ ይሁን። መቲዬ እናትሽ የአመቱ ምርጥ እናት ብያታለው እኔም ለልጆቼ እንደእርሷ አይነት እናት ለመሆን ብዙ ተምሬያለው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳኝ። በተረፈ በእውነት የምትገርሙ የምትደንቁ እግዚአብሔር የረዳችሁ ምርጥ ልጆች ናችሁ አሁንም በነገር ሁሉ እርሱ መከናወን ይስጣችሁ ። ግዞዬ ከብዙ ስዎች ብዙ ልምድ ስለምትቀስም ያንተ ሚስት የታደለች ነው የምትሆነው እነዚህ ውድ ልጆች ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይባርክህ።
ጎበዝ ጠያቂ ደሰተኛ ሳቂታ ነፃ ነህ በርታ
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝
አብረን እንደግ
Thank you, Aman and Meti for sharing your life journey and style❤❤ I got a lot of lesson from your life. Gizo, appreciate you always🙏
የኔ ወድቹ መቲዬ ጌታ ኢየሱስ በሰላም ሁለት ያደረግሽ💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜❤❤❤❤
ዎው እንካን የጌታ ሆናችሁ በጣምነው ድስ አላን እግዛብርህር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
Betam des yemiĺ history new yalachu❤❤❤ betam des telalacheu. Maraki weg Thank you for sharing this interview ❤❤❤
❤❤❤ዋውውው ድንቅ ሴት ዘመንሽ ይባረክ ተባረኩ❤❤❤
ከሁለታችሁም ያየሁት ነገራችሁ የሚገርም ነውና ሁለታሁንም ከአይን ያውላችሁ ወደፊት ያለውንም ኑሮ የተሳካና ያማረ ያድርጋች በመልካም ነታችሁ ቀጥሉበት
እግዚአብሄር የልቦናችሁን አይን አብርቶላችሁዋል እግዚያብሄር አላማችሁን ከግብ ያድርስላችሁ ግዝሽ ትልቅ ትምህርት ለወጣቶች የሚያገኙበት ባልና ሚስቶች አቅርበሀል ተባረክልኝ ወንድሜ
እመቤቴ ማርያም በሰላም ታገላግልሽ የዘራችሁት ዘር ይባረክ
እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት እንዲሁም ምኞታችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ መትዬ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ያብቃችሁ በጣም ነው የምንወዳችሁ ክርስቶስን በእናንተ ምክንያት ምን አህል መፈለግ እንዳለብኝ በእናንተ አየሁ ቃላት አጣ ብቻ ላቅም ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁ ትዳራችሁ ህይወታችሁ የሚሰጣችሁን ፍሬም ጭምር ይጠብቅላቹ❤❤❤❤❤😂🎉🎉
የኔ ውዶች የምር የፍቅር ቸምሳሌቶች ናችሁ እና ሰላማችሁ ይብዛልን ❤❤❤ማራኪ ወግ የእውነትም ማራኪ ወግ ነው ❤❤እናመሰግናለን❤❤
የእኔ ቆንጆ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም በጤና በሰላም ትገላግልሽ የእኔ ፈንዲሻ
አሜን❤❤❤
አሜን ❤
WORTH TO WATCH! May your household be covered with his mighty blood! Amen
Really one of the best lady I don’t imagined…. You’re amazing 👌… I respect your mother 👏🏽👏🏽👏🏽🙏👌
እሧ እስከምጨርስ እሡ እያየ ያዳምጣል እሡ እስከሚጨርስ እያየች ታዳምጣለች መግባባት መከባበር ማለት ይሄ ነው
Wow Ethiopia tesfa alat when i see this kind of generation it just gives me hope ❤ e/z yakbrachu kezm belyi
እመብርሀን ትቅረብሽ::እግዚአብሔር አምላክ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ!!!
መናፍቅ ናቸዉ እመቤቴን አታዉቃትም እመቤቴ ግን እሷን ታዉቃታለች ሰዉ ታድርጋቸዉ ወደቤቱ ይመልሳቸዉ
ተሳስተሻል እኛም ማርያምን እናቃታለን@@Tsigeredahanihani
@@Tsigeredahanihaniመናፍቅነትሽን አሳወቅሽ መናፍቅ ማለት ኢየሱስን የካደ ከሱ እኩል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያልተፃፈውን ፍጡር እኩል አድርጎ የሚያስብ የኢየሱስን ክብር የሚሸፍን ነው እነሱ እውነቱ የገባቸው የእግዚአብሔር ልጅ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች ናቸው ዋናውን ይዘዋል ዋናችን ኢየሱስ ብቻ ነው
ለምን ትከራከራላችሁ አንድ አፍ እያወራችሁ እየሱስ ነፃ ያወጣን ድንግል ማርያን የነፃ አውቺ እናቱ
@@tsion797 እነ ኦንሊ ጂሰስ አደብ ግዙ !!!ኢየሱስ ብቻ እያላችሁ ኢየሱስን ከአብ እና ከመንፈስ ቅዱስ የነጠላችሁ ጉዶች:: ደግሞ አንቺ ነሽ ለእኔ ኢየሱስን የምትነግሪኝ??? አይሁዶች የሚጠብቁትን ሀሳዊ መሲህ የምታመልኩ እናንተ:: ማርያምን የማይቀበል በኢየሱስ ስም የሚመጣው ኢየሱስ: ሀሳዊው መሲህ ብቻ ነው::
ውይ እንዴት ደስ እንደምትሉ ጌታ እየሱስ ዘመናቹ ብርክክክክክ ያርገው ❤❤❤❤❤❤
መሸአለህ ታምራለቹሁ አለህ ይጠብቃቹሁ በሰለም፡ ተገለገይ ያኔ ቆንጆ ግን በሌላ ምድያ፡ በጠም፡ የሰውነት ቅርፅሽን ለማሰያት፡ ጥራት ታደርጊያለሽ በነትሽ ረስሽን ሰታር አድርጊ የሰው አይን ብራት፡ ያቀልጠል እና ጠንቀቅ በይ፡እና ቀምስ፡ስትለብሺ በጠም፡ የምርብሻል ከሰውናትሽም ይሄደል ምንም ፡ሁሉም ሃይማኖት ኡኮ፡ጥሩ አለበበስ ያስታምራል ኦሮቶዶክሶቹም ኡኮ፡ቤታክርስታን ስቴሄዱ ሸፋን ብለቹሁ ነው ምትሄዱት መሸአለህ ለማንኛውም አለህ ይጠብቃቹሁ በሰለም፡ አለህ ይገልግልሽ እንዎዳቹሁሃለን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ የኔ እናት በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Totally different than what I thought 🫶you guys are so sweet and make me cry 😢(tears of happiness) God bless you guys
ውይ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዛሬ ላይ ያቆመን የረዳንም የጎበኘንም ተስፋችንም የናትና የአባቶች ልመና ፀሎት ሕውነተኛነት ስለሆነ በርቺ እመቤቴ ማርያም ከአንቺ ጋር ትሁን !!!! በርቱ
ዼንጤ ናቸዉ እመቤቴን የት ታዉቃታለች። ግን ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸዉ። እግዚአብሔር ይርዳቸዉ
ለእግዚአብሔር ያላቸው ነገር በጣም ነው ያስደሰተኝ❤
They are supper sweet nd so matured plus spiritual thank you for inviting them Gezo they are a perfect example for young generation....
ቆንጅዬ ልጅ የዋህ ትመስይኛለሽ❤ ዘመናችሁ ይባረክ
አይይይ ግምት😂😂😂😂😂😂ቆንጆ እንኳን አይደለችም 😂😂😂😂😂😂ፍቅራቸውን ይባርክላቸው
መቲ እና አማን እንወዳችሁለን❤❤❤❤
በጣም የበሰላቹ I’m happy I watched this I have learned so much
ወላሂ ገራሚ ነው ጎበዝ ናችሁ
ዝብሎ መሀላ ጥሩ አደለም
ዋው የምወዳችሁ ጥንዶች ተባርካችሁ ለምድር ሁሉ በረከት ሁኑ❤❤❤❤
Wow Natanim I am blessed with the service I love
እግዛብሔርን የያዘ ሁሌም መንገዱ የቀና ነው
ከልጅ ጋር እሰው ቤት ከባድ ነው አበረታቱኝ በዩቱብ ልስራ
እሽ
ያውአረኩሽ
እሽ
እሺ
👍
እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርከው ደስስትሉ❤❤🎉
በጣም ጎበዝ ጥንዶች ናች አድሚን ጤና ይስጥ በስላም ዉልጅ ❤❤❤
ግዛቸውና አለምሰገድ ትህትና ማዳመጥ ስርአት እግዜብሄር ይባርካቺሁ
ወደድኳቹ በብዙ ትዳርን በጣም እንድናፍቅ አረጋቹኝ
ስትገርሙ
1 ማንደራደርበት እግዚአብሔር በህይወታችን እንዳይርቅ ምንፈልገው መንፈስ ቅዱስ
2 ቤታችን ህብረታችን
3 የፀሎት እናት መሆን ራዕዮ ታስታውቂያለሽ
4 City እንገነባለን Amazing
5 ባልዋ የሚተማመንባት ሴት ሚስት ልባም 6በጣም እሱ ከተናገረው የወደድኩለት እኔ ሁሌ ምለው እዚ እንደቋሚ ሰው መኖር አይገባንም ሞት አለ..... ከሞት በኋላ ህይወት
መከባበራቹ መዋደዳቹ የቤተክርስቲያን ራዕስ ክርስቶስን ማስቀደማቹ ውበታቹ ተባረኩ ቃል የለኝም
6
What a beautiful couple. Egizhabher yetebekachu🙏😍
ልጅቷ ባሏን ከ❤ ነው የምታዳምጠው
ልጃችሁን ለማቀፍ ያብቃችሁ
ግዞ ባገባክ ደስ ይለኛል😂😂😂 እንደ እድሜው አደለም በጣም አስተዋይ አድማጭ ነህ በርታ❤
agebtshi yele ede anchi werda arfshi atadnkim😂
ሚስት አለው ማሬ😂😂😂😂😂😂😂
@@Hana-nb4ul😅😅😅😅😅
Egzabher yrdach btam temhrt new ystu tebark 🙏❤❤
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ውለጂ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
All I see is love in this interview🔥
ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
ወንድሜ.ብዙነገራችሁ.ሁሉ.መልካም.ነ
ው.ባለቤትህን.ውደዳት.እጅ.አትመናት
ማለትም.የእግዚአብሔር.ቃል.ውደዳት.ነው.የሚለው.የሚታመን.እርሱ.ብቻነው
ትክክለኝ ፡ ሰውችን ፡ ነው ፡ ያቀረብክልን❤❤❤
እጅግ ደስ ብሎኝ የጨረስኩት ፕሮግራም ተባረኩ!!
Geta yebarkacehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤You are sooooooooo blessed . 🙌
This is amazing!! God bless you all and your child to come! I learned so much from this episode!
ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸዉ እርጋታቸዉ በጣም ደስ ይላሉ ተባረኩ❤❤❤
Wow what an interview Aman & meti bizu tebareku
great lesson Thank you so much!
እግዚአብሔር ን የሚያስቀድም ትዳር ሁሌም ይባረካል ይጠበቃል ግዛቸው ምርጥ ጋዜጠኛ❤
You guys are so sweet and kind
❤❤❤❤❤❤❤