አበባ ጎመን በእንቁላል ለቁርስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 มิ.ย. 2020
  • አራት እንቁላል
    ከሙን እሩብ የሻይ ማንኪያ
    ጨው
    ቆንዶ በርበሬ(ፍልፍል አስዋጥ
    ሽንኩርት
    አረንጉዴ ሽንኩርት
    ወተት አንድ የሾርባ ማንኪያ
    ዘይት
    አበባ ጎመን
    Ingredients
    Egg 4 pcs
    Cumin powder 1/4 Tae spoon
    4 table spoon Green onion
    Milk 1 table spoon
    Olive oil 4 table spoon
    Blake pepper 1/4 Tae spoon
    Green chili 1 hiaf Tae spoon
    Onion Chopped 4 table spoon
    Corn flower 1/2 cup chooped
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 30

  • @aziza5616
    @aziza5616 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አበባጎመኑ ድቅቅሲል ይመቸኛል ይመችሽ

  • @aziza5616
    @aziza5616 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ብልአፍያ የኔውድ 🌷🌹

  • @user-tr2sr4yv9p
    @user-tr2sr4yv9p 4 ปีที่แล้ว +3

    በረች መሻአላሀ ነሺ የኔ እህት እሰከ መቸ የሰዉቤት ጡሩ ሞያ አለሺ ለምን ግን ሀገረ ቤት ምግብ አትከፉችም ዱኛ አትሞላም ወላሄ ኡፉ ዱኛ በድሜችን ላይ እየተጫወተችብን ነዉ

  • @ametualewi2582
    @ametualewi2582 3 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @user-rv3fe9xj5z
    @user-rv3fe9xj5z 2 หลายเดือนก่อน

    Baro shenkurt

  • @yaletesfaadigo6465
    @yaletesfaadigo6465 3 ปีที่แล้ว +1

    ባሮ ሽንኩርት

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c 4 ปีที่แล้ว

    ተባርኪ እህቴ መልካምነትሽን እወደዋለሁ

  • @aziza5616
    @aziza5616 2 ปีที่แล้ว +1

    ወተትየደረግሽው ለምድነው አልገባኝም

  • @ametualewi2582
    @ametualewi2582 3 ปีที่แล้ว

    ነገ እሞክረዋለሁ

  • @ksssechmoknnen4639
    @ksssechmoknnen4639 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ባለሞያ ነሽ ❤️👌

    • @askalegobena3640
      @askalegobena3640 3 ปีที่แล้ว +1

      ባሮንው የሜባለው በጣም ጎበዝ ነሽ ብጣም ይጣፍጣል

  • @menberelegesse551
    @menberelegesse551 4 ปีที่แล้ว +1

    ባሮ ሽእንውርት ይባላል

  • @ametualewi2582
    @ametualewi2582 3 ปีที่แล้ว

    ባሮ ሽንኩርት ይባላል

  • @user-ck9jk7lf2t
    @user-ck9jk7lf2t 7 หลายเดือนก่อน

    ባሮ ነዉ የሚባለዉ እኛ ለረመዳን ለአሳንቡሳ ነዉ የምንጠቀመዉ

  • @zinashterefe8863
    @zinashterefe8863 7 หลายเดือนก่อน

    ባሮ ነው የሚባለው ረጅሙ ሽንኩርት ሳይሆን

  • @user-nm9tg5bz8x
    @user-nm9tg5bz8x 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን የኔ ሰዎች እንደዚህ አይነት ነገር አይሞክሩትም

  • @saethiochannel3950
    @saethiochannel3950 4 ปีที่แล้ว

    ቲጂየ አመሰግናለሁ ከአንቺ ብዙ ትምህርት እየወሰድኩኝ ነው ላገኝሽ ፈልጌ ብዙ ጊዜ መልእክት አስቀምጫለሁ ግን አላገኜሁሽም ከቻልሽ ቁጥርሽን

  • @ikm827
    @ikm827 3 ปีที่แล้ว

    Machaalah👍✌

  • @MaD-jm5pd
    @MaD-jm5pd 4 ปีที่แล้ว

    በርቺጐበዝ ሽኩቱ ባሮ

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w 4 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ የኔ ባለሙያ ቭዲዮዉን አሣጥሪዉ በዳታ ነዉ ምጠቀመው የማዳም ዋይፋይ አይመቸኝም ነጻነቴን ጠብቄ ሞልቼ ለወር ነዉ ምጠቀመዉ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 ปีที่แล้ว

    ባሮ ሽንኩርት ነው የሚባለው

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ በርቺ ሽንኩርቱ በአማሪኛ አረገሌ ሽንኩርት ይባላል

  • @halimayusof8818
    @halimayusof8818 4 ปีที่แล้ว

    አረጎደ ሽኩርት ከለለስ አይሆንም

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 4 ปีที่แล้ว

    Beteseboche maletish des yilal

  • @girumb9599
    @girumb9599 3 ปีที่แล้ว

    baro

  • @fuwjiyafuwjiya9258
    @fuwjiyafuwjiya9258 4 ปีที่แล้ว

    ዱባይያላችሁንገሩኝ ፓስፓርትመታደስይችላል ቢልቅስ አገርመግባትእችላለው

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 ปีที่แล้ว

    Lack presentation on the first one. OMG you brutally butchered the avocado! however, all in all not bad.

  • @gennethanan1276
    @gennethanan1276 3 ปีที่แล้ว

    baro