ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ethiooia አቤቱ እኔ ስጮህ የማትሰማኝ እስከመቼ ነው? በመጋቤ ሃይማኖት ተስፋዬ መቆያ ፩ኛ ፖስት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 มี.ค. 2020
  • #Subscribe #Ethiopia #Sibket
    Subscribe for more!!!
    Link: • Ethiooia አቤቱ እኔ ስጮህ የማ...
    Link: • Ethiopia ኢየሱስ ክርስቶስ ማነ...
    Link: • Ethiopia ታጠቡ ት ፣ ኢሳ ፩...

ความคิดเห็น • 84

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 4 ปีที่แล้ว +7

    በዚህባለንበት የስቀ ቀን ዘመን ይህስብከት ልባችንን ያሳርፋል ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @sinidugudeta5698
    @sinidugudeta5698 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @yifrutamirat5522
    @yifrutamirat5522 2 หลายเดือนก่อน

    የእስራኤል ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ነው ። ድንቅ ተምህርት ❤

  • @hirutmelese9166
    @hirutmelese9166 หลายเดือนก่อน

    አሜን! ቃለሂወት ያሰማልን!

  • @hdgghdgg2007
    @hdgghdgg2007 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ln5cc5yp3g
    @user-ln5cc5yp3g 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @yehiwotemenamedia1879
    @yehiwotemenamedia1879 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር መምህራችን ቡራኬዎ ይድረሰን ❤🌷💐💔ማርያምን ስንቴ ደገምኩት መምህር እኔ ትምህርቶት በደንብ ትኩረት እንድሰጥ መቼም የማረሳዉ በተከታታይ የተሰጠዉ ትምህርቶት ሃይማኖት ምድነዉ በሚል ያስተማሩት ትምህርት ሁሌም ልቤ ውስጥ የተቀረፀ ድንቅ ትምህርት ነዉ ሁሌ ብሰሞት የማይሰለቹኝ አባቴ የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ይስጥልን ከፍ ብዬ መመረቄ አይደለም የምለዉ ቃል ስላጣሁኝ ነዉ ቃለህይወትን ያሠማልን ይፍቱን ይባርኩን ቡራኬዎ ይድረሰን💐🌷👏⛪

  • @kng4900
    @kng4900 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ግሩም ነው በርታልን

  • @kidisthasen43
    @kidisthasen43 ปีที่แล้ว

    አሜን! ቃለ እይወት ያሰማልን🙏

  • @user-ed1ur1qk3s
    @user-ed1ur1qk3s 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 9 หลายเดือนก่อน

    ቃልሕይወትን ያሰማልን።አሜን

  • @eskedreskedr8112
    @eskedreskedr8112 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-sg9ep9qp8l
    @user-sg9ep9qp8l 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሌ ሁሌ ነው የምሰማው ትዕግስት ሳጣ ከዚህ እማራለሁ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ማስታወቂያ የለው ደስ ሲል ስራ ይዘን ለማዳመጥ ይመቻል

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-yz8fp9el9w
    @user-yz8fp9el9w 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @eyasubirh
    @eyasubirh 5 หลายเดือนก่อน

    ቅል ሕይወት ያሰማልን

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ የቃሉን ፍች ያብራሎት!!!

  • @hanaabata9021
    @hanaabata9021 4 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ለውሾቻችን ለሰው ክብር ጠፍቷል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @misganagetachew2930
    @misganagetachew2930 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @yohannesyared700
    @yohannesyared700 3 ปีที่แล้ว

    kalehiwot yasemalin kesis.EGZIABHIER tsegawon yabzaliwo

  • @sinidugudeta5698
    @sinidugudeta5698 2 ปีที่แล้ว

    Kale hywet yasemalin Amen

  • @wahamobilw2072
    @wahamobilw2072 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @nuhahasa9668
    @nuhahasa9668 3 ปีที่แล้ว

    በመጋቤሃይማኖ ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ ላይ አድሬ ያስተማርን የገሰፀን አያሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለመምህርችን ቃለህውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @genetzewde4837
    @genetzewde4837 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ትምህርቶት ናፍቆኝ ነበር።

    • @kesistesfayemekoya993
      @kesistesfayemekoya993  4 ปีที่แล้ว

      አሜን አብሮ ያሰማን

    • @user-zq5xm9so9p
      @user-zq5xm9so9p 4 ปีที่แล้ว

      @@kesistesfayemekoya993 እደውአባቴ ወለተማርያምነኝ በፆሎትአሥበኝ ትምህርትህ ውሥጥን ይጠግናል ምንዋጋአለኝ ቪድዋውሢያልቅ እርሥት ሀሳቤተበታተነ ለዛውምበሥደት እድሜእናጤናላተ

  • @timur-4894
    @timur-4894 2 ปีที่แล้ว

    ከደረሰብኝ ነገር የተነሳ እንዲህ በቃሉ እጽናናለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር እግዚአብሔር ግን አልጣለኝም እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም !!! ቃለህይወትን ያሰማልን ቄስስ 🙏😇😇😇

  • @samriawt6405
    @samriawt6405 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!!
    መምህር ተስፋዬ መቆያ
    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክሎት !!
    እድሜ ከጤና ጋር ከመላ ቤተሰብዎ ጋር ይስጥዎት!!🙏😇❤️

  • @kifledereje5917
    @kifledereje5917 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-kv2bh5tn3e
    @user-kv2bh5tn3e ปีที่แล้ว

    አሜን(3)❤ ቃል ህወት ያሰማል መምህራችን ❤🌿

  • @ganett1236
    @ganett1236 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክሎት !!🙏✝️

  • @haymishbeshi3363
    @haymishbeshi3363 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘሞኖትን ያርዝምልን 👏👏👏

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-zq5xm9so9p
    @user-zq5xm9so9p 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ሆይ እግዜአብሔር በድሜበጤና በፀጋያኖርህ ቃሉእርቡኛን ሠምቸእየርሳሁ እዳገባሁ

  • @user-bo9hr8rl8u
    @user-bo9hr8rl8u 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር😍😍💚💛❤️

  • @user-ux8vc6ye2l
    @user-ux8vc6ye2l หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤👐👐👐👐

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃለህወትንያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰላምአምላክ ሰላሙንፍቅሩን አድነቱን ይስጠን ለምትሰሩት በጓ አድራጓት እግዚ አብሄር ያበርታችሁ ድካማችሁን ፍሬ አፍርቶ እድታዩት የአምላካችን ቅዱስፈቃዱይሁን በገዘባችሁ በእውቀታችሁ የምትረዱ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በመላውአለም የምትኖሩ እመ ብርሀን ሀብታችሁን ኑሮአችሁን ጤናችሁን ልጆቻ ችሁን ስራችሁን ሁሉ ትባርክላችሁ በሰማይ መዝገብ ይፃፍላችሁ መልካም ስራ ለራስነው በተቻለን መጠን መልካምእናስብ 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊💚💛❤️

  • @mekdesmesafint5986
    @mekdesmesafint5986 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @asfawchinasho909
    @asfawchinasho909 3 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemalign

  • @betelehembekele835
    @betelehembekele835 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋር ያድልልን

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln abatachn egthabehr edema ena Tanta yistawte

  • @user-ot5cj9xn6y
    @user-ot5cj9xn6y 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @astertekle8537
    @astertekle8537 3 ปีที่แล้ว

    Qalea hiwetun yasemaln memher yeagelglot zemen ybarkult Amen Amen Amen

  • @hanaabata9021
    @hanaabata9021 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @saronthabeshawit3566
    @saronthabeshawit3566 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን😍

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 ปีที่แล้ว

    Amen Kale Hiywot Yasemalnehe Memeher Amen Amen Amen

  • @menegistu6796
    @menegistu6796 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን! መምህር
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት !

  • @ethio-gabo2843
    @ethio-gabo2843 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale heywete yasemalene yagelgelwote zeminzhune yarzimiline.

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስማልን

  • @amensurafel1530
    @amensurafel1530 4 ปีที่แล้ว

    ammmmmmmmmennnn

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ሆይ! ትምህርትዎ አይጠገብም_ _ _
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ!!!

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher 🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤💚💛

  • @fsgssgshhd1771
    @fsgssgshhd1771 4 ปีที่แล้ว

    Ameen.amen.ameeni

  • @user-zg6dk5mz2v
    @user-zg6dk5mz2v 4 ปีที่แล้ว

    Amen abatachin kalehiwot yasemaln mengiste semayatn yawurslin

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❗️

  • @sameerameseret1168
    @sameerameseret1168 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen kale hiwotn yasmalen memehir

  • @kechonunu3154
    @kechonunu3154 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @kesistesfayemekoya993
      @kesistesfayemekoya993  4 ปีที่แล้ว +2

      kecho Nunu አሜ አብሮ ያሰማን ለሌሎች በማድረስ ይተባበሩ

  • @dilnaod6156
    @dilnaod6156 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin

  • @user-sg9ep9qp8l
    @user-sg9ep9qp8l 4 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ዘመደ ሲናገር ገብቸ በሁለቱም ስልኬ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ

    • @sarabihonan9372
      @sarabihonan9372 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አድርጌአለሁ የአባቶ ቻ ችንን ቻናል በደብ መከታ ተል አለብን

    • @user-sg9ep9qp8l
      @user-sg9ep9qp8l 4 ปีที่แล้ว

      @@sarabihonan9372 እሽ እናደርጋለን

  • @yeorthodoxhiwot288
    @yeorthodoxhiwot288 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

    • @kesistesfayemekoya993
      @kesistesfayemekoya993  4 ปีที่แล้ว +2

      Lielt Ketema አሜን ለሌሎችም በማድረስ ይተባበሩን

  • @mekbes6577
    @mekbes6577 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ይፍቱን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ዝም አይልም ለሁሉም ቀን አለው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 4 ปีที่แล้ว

    Kalehewet yasemaln yena wed abati tsegawen abezeto bedimena betena yetebkln semayawi brhanu yawersln

  • @hanaabata9021
    @hanaabata9021 4 ปีที่แล้ว

    ይሄው አደረኩ ዘመደ ታዛዥ ነኝ

  • @gzachewtesfay7252
    @gzachewtesfay7252 4 ปีที่แล้ว

    Bertu

  • @aynalemgebre3920
    @aynalemgebre3920 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @sol1759
    @sol1759 4 ปีที่แล้ว

    Kal hiwat yasemalen gulbete hongi menfse tadees

  • @user-yz8dt9uh9h
    @user-yz8dt9uh9h 3 ปีที่แล้ว

    እር መምህር ጠፈብን እኮ ሰላም ኖት ቀሲስ የፊቢ ቃጥታ ትምህርቶን ናፍቀናል

  • @user-zo6ci3ux6l
    @user-zo6ci3ux6l 3 ปีที่แล้ว

    🌻🌻🌻🌻✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌻🌻🌻🌻

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 4 ปีที่แล้ว

    Beunetu denik timeret now yekalu balebet egzeabeher emesgen memeherachen yemayalfow semayu bemelaekt brhan bedengel mariam tela kelela betsadikan sefira yasebln tebareku abatachen

  • @user-rn3fi2fs1o
    @user-rn3fi2fs1o 4 ปีที่แล้ว

    Qale hiwet yasemaln endit lb yemyareka timrt new abtachin rejim edmina tina ystew

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @tsehaybekelegirsha7879
    @tsehaybekelegirsha7879 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን